Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ስልጣናት በኤረር ያሉ ነገደ መላእክት። መላእክት የመላእክት ባሕርይ የቅዱሳን መላአክት አገልግሉት የቅዱሳን መላእክት ጠባቂነት ቅዱሳን መላእክት ስግደትና ክብር ይገባቸዋል መልአኩ ቅዱስ ዮሐንስን ለምን አትስገድልኝ አለው ሰ ከዓ ብርና ኣብ ስለቅዱስ ዮሐንስ ክብር ስለ ሥልጣነ ክህነት ክብር ድርሳነ ቅዱስ ገብርኤል ዘሐምሌ ታበ ቃሰያያአ ፌዜንኔዔ ሼ እዜ ኤፌፌኤ ቅዱሳን መሳእከት መላእክት ማለት ኛ አለቃ ሹም አበጋዝ ተሸሞ ከንጉስ የተላከ ማለት እንደሆነ አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ በመጽሐፈ ሰዋስው ወግስ መጽኀሐፋቸው ገለጠውታል ነው ነቢየ እግዚአብኤር ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ አስመ ለመላእክቲሁ ይኤዝዞሙ በአንቲአከ ከመ ይፅቀቡከ በኩሉ ፍናዊከ ወበአደዊሆመ ያነሥኡከ ከመ ኢትትዐቀፍ በዕብን አግርክከ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለእናንተ ያዛቸዋል እግርህንም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጃቸው ያነሱሃል መዝ ። ይህስ አይሆንም ይቅርብሽ በአሁኑ ዜ አግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ እግዚአብሔር ሰጠ አግዚአብሔር ነሣ ወሰደ እግዚአብሔርም እንደ ወደደ አደረገ ከማለት ተሮ መስ የተናገረው ክፉ ነገር እንደሌለ ሁሱ እኛም የሱን ፈረ መከራ ልንታገሥ ይገባናል አላት ነገር ግን እ ጋንች በመክተል ይህን ። ከጥቂት ሰኮንዶች በቷላ ሦስቱም ሳይንቲስቶች ወደ ውጭ ሲመሰከቱ ግን አይናቸውን ማመን ስልቻሉም እንዲህ ያለ ነገር ይገጥመናል ብለው በህልማቸውም በአውናቸውም አስበው አያውቁም ነበር ገር ግን አይኖቻቸው ድንቅ ነገር አዩ ሰባት ትላልቅ መሳእክትን ነበር። መላእክቱ እንደቀደመው ሁሉ የሰው መልክና ቁመና ሲኖራቸው የሚበሩበትም ክንፍ ነበራቸው በመጠናቸውም እያንዳንዳቸው ትላልቅ የመንገደኛ አውሮፕላን ያካክሉ ነበር መላእክቱ እየበረሩ መንኮራኩሩን ይጠብቃሉፈገግፀ ብለው አዩአቸው መላእክቱ በ ተመራማሪዎቹን።
መላእክት የመላእክት ባሕርይ የቅዱሳን መላአክት አገልግሉት የቅዱሳን መላእክት አገልግሉት በብሉይ ኪዳን የቅዱሳን መላእክት አገልግሎት በሐዲስ ኪዳን የቅዳሳን መላእክት አዳኝነት እና አማላጅነት የቅዱሳን መላእክት አዳኝነት የቅዱሳን መላእክት አማላጅነት የቅዱሳን መላእክት ጠባቂነት ቅዱሳን መላእክት ስግደትና ክብር ይገባቸዋል መልአኩ ቅዱስ ዮሐንስን ለምን አትስገድልኝ አለው ሰ ከዓ ብርና ኣብ ስለቅዱስ ዮሐንስ ክብር ስለ ሥልጣነ ክህነት ክብር ድርሳነ ቅዱስ ገብርኤል ዘሐምሌ ታበ ቃሰያያአ ፌዜንኔዔ ሼ እዜ ኤፌፌኤ ቅዱሳን መሳእከት መላእክት ማለት ኛ አለቃ ሹም አበጋዝ ተሸሞ ከንጉስ የተላከ ማለት እንደሆነ አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ በመጽሐፈ ሰዋስው ወግስ መጽኀሐፋቸው ገለጠውታል ነው ነቢየ እግዚአብኤር ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ ለምንት አንገለጉ አሕዛብ ወሕዝብኒ ነበቡ ከንቶ ወተነሥሉኩ ነገስተ ምድር ወመሳእክትኒ ምስሌሆሙ ኅቡረ አሐዛብ ለምን ያጉረመርማሉ ወገኖችስ ለምን ከንቱን ይናገራሉ የምድር ነገሥታት ተነሥ አለቆችም በአግዚአበሔርና በመሲሑ ላይ ተማከሩ መዝ የተሠመረበት ቃል በግዕዝ መላአክት የሚለው ቃል በስማርኛው አለቀች ተብሉ ተተርጉሟል እንዲሁም ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በቀላስይስ መልአክቱ እንደተናገረው ትሕትናንና የመላአክትን አምልኮ እየወደደ ባላየውም ያለ ፈቃድ እየገባ በሥጋዊም ስአምሮ በከንቱ አየታበየ ማንም አይፍረድባችሁ ቆላ እዚህ ላይ የመላአክትን አምልኮ ሲል የአለቆችን የሹማምንትን የውሸት ትህትናና አምልኮ ማለቱ እንደሆነ ግልጽ ነው አንዲሁም በራእየ ዮሐንስ የተገለጡት ሰባቱ የቤተ ክርስቲያን አለቆች መላአክት ተብለው ተጠርተዋል ኛ የእግዚአበሔር መልአከተኞች ሰማያውያን ረቂቃን ማለት ነው ዕብ ይኸውም የመላአክትን ተግባር የሚያሳይ ነው የእግዚአብሔርን ቸርነትና ምሕረት ወደ ሰው የሰውንም ጸሎትና ልመና ወደ እግዚአብሔር ለማድረስ ይላካሉና ነቢዩ ዳዊት በመዝሙር መላእክቱን ስለአንተ ያዝዛቸዋል አንዳለ መልአክተኞች ማለት ነው ተፈጥሮአቸው የተቀደስ ሕይወታቸውም በቅድስና የተመላ በመሆኑ ቅዱሳን ይባላሉበመንፈሳዊ ዓለም አየኖሩ በሰማይም በምድርም አግዚአብሔርንና ሰውን ያገለግላሉበዚህ ተግባራቸው ከእግዚአብሔርና ከቅዱሳን ሰዎች ጋር አንድነት አላቸው ከተፈጠሩበት ዕለትና ሰዓት ጀምሮ ከቅዳሴና ከማኅሌት ከአገልግሎት ተለይተው አያውቁም ዕረፍታቸው ምስጋናቸውምስጋናቸውም ዕረፍታቸው ነው። የመሳእክት ቁጥር ቅዱሳን መሳእክት አንድ ጊዜ የተፈጠሩ በየጊዜው የማይባዙ የማይሞቱ እና ቁጥራቸውም ብዙ የብዙ ብዙ ነው ይህም በቅዱሳት መጻሕፍት ስለ መሳእክት ቁጥር የተጻፉትን ስንመሰከት » ዙፋኖችም እሰኪዘረጉ ድረስ አየሁ በዘመናት የሸመገለውም ተቀመጠሺህ ጊዜ ሺህ ያገለግሉትም ነበር እልፍ አአላፋትም በፊቱ ቆመው ነበር ዳን ሁ ድንገትም ብዙ የሰማይ ሠራዊት ከመልአኩ ጋር ነበሩ ሉቃ » አየሁም በዙፋኑም በአንስሶቹም በሽማግሌዎቹም ዙሪያ የብዙ መላእክትን ድምፅ ሰማሁ ቱሩጥራቸውም አአላፋት ጊዜ አአላፋትና ሺህ ገዜም ሺህ ነበር ራአዮሐ ዓለመ መላእክትና አሰፋፈራቸው የቅዱሳን መላአክት አሠፋፈርን በተመለከተ ቅዱስ ኤጺፋንዮስ ስክሲማርስ በተባለ መጽሐፉ እግዚአብሔር መላእክትን በፅለተ እሁድ በኪዮርበራማ በዜሮፎ በከተማ አሥር በነገድ ደግሞ መቶ አድርጎ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ብርፓ በቤቷ ያለውን ሁሉ አየፈነቀለች አስክታገኛት የለምን በማለት አስረድቷልሉቃ ክሰባቱ ሰ ማለትም ዓለመ መላአክት የመላእክት ማያኑ ር ቅዱሳን መላእክትን በነገድ መቶ በ ኑ እግዚአብሔር ድር በሦስቱ ሰማያት በኢዮር በራማና በኤረር አስፍሯቸቀለ በኢዮር ያሉ ነገዶ መላእክት ክሰባቱ ሰማያት ውስጥ በአምስተኛ ደረጃ ላይ ስትገኝ እግዚአብ ዐርባውን ነገደ መሳአክት አስፍራቸዋል ሲያሰፍራቸር ጫሜ ጣታ ትፈ« ገ ሃሪ ሽ ሰማያት ሥፖበጉ ህች ከተማ ላይ ቿ « ። የተሽለሙ ናቸው አነ ብሩህ ተለ ኪሩቤል እንደነብር ዝንጉርጉር አንድም አንደመቦ ን ነገደ ኪሩቤል ብሎ ከሰየማቸው በኋላ ኪሩብ እነዚህም የቀሳውስት አድር ገፀ ንስር በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ሱራፌል በሦስተኛው ከተማም ዐሥሩን ነገደ ሱራፌል ብሉ ሰየማቸው እነዚህም ቺ የዲያቀኖት አምሳያ ናቸው አፈጣጠራቸውም ስድስት ክንፍ አድርጐ ፈጥሯቸዋል ኢሣ ሱራፊል ከአርሱ በላይ ቆመው ነበር ሰእአያንዳንዱም ስድስት ክንፍ ነበረው በሁለት ክንፍ ፊቱን ይሸፍን ነበር በሁለቱም ክንፍ እግሮቹን ይሸፍን ነበር በሁለቱም ክንና ይበር ነበር አንዲል የአነፒህም አለቃቸው ገፀ ንስር ገፀ እንስሳ ነው ስሙም ሱራፊ መልክስክ ይባላል ኃይላት በዐራተኛው ከተማም ዐሥሩን ነገድ ስማቸውን ኃይላት አላቸው እነዚህ የሥላሜ ሰይፍ ጃግሮች ሰይፋ ያፐች ናቸው የኃይላት አለቃቸው ቅዱስ ሚካኤል ሲሆን እነዚህንም ከነአለቃቸው በኢዮር በዐራተኛው ሰማይ አስፍራቸዋል ሄኖክ ጴጥ እኔ የአግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሁይ አሁን መጥቻለሁኢያ ከአለቃችሁ ከሚካኤል በቀር ማንም የሚያጸናኝ የለምዳን ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሣል ዳን የመላእክት አለቃ ሚካኤል ግን ይሁዳ ቁ እንዲል በራማ ያሉ ነገደ መላእክት እግዚአብሔር በኛው ሰዓት ከሰባቱ ሰማያት በስድስተኛዋ ሰማይ በራማ ያሉትን መላእክት በ አለቃ አድርጐ ለሦስት ከፍሎ አሰፈራቸው ሲያሰፈራቸውም ራማን እንደ ላይና ታች ቤት እንደምድር ቤት አድርጐ በ ከተማ አስፍሯቸዋል አነዚህም አርባብ የመጀመሪያዎቹን የራማ የላይኞቹን አሥሩን የመላእክት ነገዶች አርቦብ ብሉ ሰየማቸው እነዚህም በአግዚአብሔር ፊት ቋሚዎች አጋፋሪዎች ናቸው ሄኖክ እኔ አግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ ሉቃ አንዲል የአርባብ አለቃቸው ቅዱስ ገብርኤል ነው መናብርት በራማ ያሉትን ሁለተኛዎቹን ዐሥሩን ነገድ ስማቸውን መናብርት አላቸው ስሰቃቸውም ቅዱስ ሩፋኤል ነውእነዚህም የሥላሴ ጋሻ ጃግሮች ናቸው የመብረቅ ጋሻ የአሻት ጦር ይዘው ለዘለዓለም እንደነፋስ ሲበሩ ይኖራሉ አነዚህንም በራማ ሁለተኛው ከተማ ላይ አስፍሯቸዋልፄኖክ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ሪጨጨፌረዜ ጠጨዜብጨጨጨጨጨፍ ጩጨ ለፈ ል ረ ል ረች «ከሽ ስልጣናት ሦስተኛዎቹን ዐሥሩን ነገኗ ራማ ያሰት። በኛው ሰዓት ሌሊት በሰባተኛዋ ሰማዩ እግዚአብኮ ኑ በ ስለቃ በ ነገድ አድርጉ ኤረርን እንደ ላኒ ቢኑ ያሉትን መጨት አድርት ከፍሎ አስፍራክ ዋል አነቪህም ታች ቤት መኳንንት ሱትን ዐሥሩን ነገደ መላአክት መካ ንንት መሪያዎቹን በኤረር ያ ክ አድ ብሉ የመጾም በኋለ አለቃቸውን ሰዳክያል መልአክ አድርጐ መላቸዉ ከሰየማ እ ቀስተኞች ናቸው ተራራ የሚንድ ድንጋይ የሚሰነጥቅ አ የለሳት ቀስት ይዘው ሰውን ሁሉ ከመከራ ሥጋና ከጨፌ ር የ ናቸው በተጨማሪም በትንሣኤ ዘጉባኤ የሰውን ሁለ ነፍስ የሚጠብቁ ን ለምጽአት እን ጁ ርቻ አጥንት የሚሰበስቡና ምድርን ለምጽአት እንዲያዘጋጁ የሚላኩ ናቸጡጉቴ ሲቃናት በኤረር ያሉትን ሁለተኛዎቹን ዐሥሩን ነገደ መላእክት ስማቸውን ሲቃናት አላቸወ አለቃቸውም ሰላትያል መልአክ አድርጐ ሾመላቸው እነዚሀም የሥላሴ የፈረስ ባልደራስ ናቸው በአሳት ፈረስ ተቀምጠው የአሳት ልብድ ተለብደው በከዋክብት አምሳል የብርሃን ሰላጢን ይዘው በልባቸው የሚሳቡ በአግራቸው የሚሽከረከሩትን በክንፋቸው የሚበሩትን በደመ ነፍስ ሕያዋን የሆኑትን ሁሉ የሚጠብቁ ናቸው መላእክት አገዚከብሔር አምላክ በኤረር ያሉትን በ ሦስተኛ ከተ መ ክድ መላእከት ሦስተኛ ከተማ አድርጐ ዐሥሩን አደርጐ ሾመላቸ ሎ አስፍሯቸዋል አለቃቸውም አናንኤል መልለክ አንደ ብረት የጸና የአሳት ነጐድጓድን ወደምደር ው አነዚህ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ን ና ። የሚወነጭፉ የፀሐይን የጨረቃን ከዋክብትን አዝርዕትን ነ አትክልትን እፅዋትን ከምድር በላይ ከሰማይ በታች የተፈጠሩትን ሁሉ የሚጠብቁ ናቸው ኩፋሌ በቱ ሰማያት ያሉት አስር አለቆችና መቶ ነገድ እነዚህ ናቸው ፄኖክ የመላእክት ባሕርይ መላአክት በፍጥረታቸው ረቂቃን መናፍስት ስለሆኑ ሥጋና አጥንት የላቸውም ማዕረገ ርቀትንም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ሲያስረዱ ከሰው አካል የሰው ሐሳብ ይረቃል ከሰው ጠሳብ የሰው ነፍስ ትረቃለሰች ከሰው ነፍስ የመላአክት አካል ይረቃል ከመላአክት አካል የመላአክት ሐሳብ ይረቃል ከመላአክት ሐሳብ ደግሞ ሥላሴ ይረቃሉ መዝ እንደ ሰው አይራቡም አይጠሙም ልብስ መጠለያ አይፈልጉም እኔም ተገለጥኩላችጉ ነገር ግን አይታን አያችጉ እንጂ ከእናንተ ጋር አከልበላኩም አልጠጣኹምም ጦቢት እንዲል የመላእክት ምግባቸው የእግዚአብሔር ምስጋና መጠጣቸውም የመሰኮት ፍቅር ነው የቅዱሳን መላእክት አገልግሎት የቅዱሳን መላአክት ቀዳሚው አገልግሎታቸው የፈጠራቸውን አምላክ አግዚአብሔርን ማመስገን ነው ሲያመሰግኑም የመናፍስት ጌታ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ነህ ፍጥረትህም ምድርን ይሞላል እያሉ ያከብራሉ ያመስግናሉ ከፍ ከፍም ያደርጋሉ ጌኖክ ኢሳ አንዲሁም በዮሐ ራዕፅ አንደምናነበው ጌታችንና አምላካችን ሆይ አንተ ሁሉን ፈጥረሃልና በፈቃድህም ሆነዋልና ተፈጥረውማልና ክብርና ውዳሴ ኃይል ላንተ ይገባል አያሉ የክማልአክት አምላክ የጌቶች ጌታ የንጉሦችም ንጉሥ አግዚአብሔር አምላካችንን ያመሰግናሉ በሌላም ሥፍራ ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ አየሁም በዙፋኑ በእንስሶች በአለቆች ዙሪያ የብዙ መላአክት ድምጽ ሰማሁ ቁጥራቸውም የብዙ ብኩ አልፍ አአላፋት ነበር በታላቅ ድምጽ አንዲህ አሉ ለታረደው በግ ኃይልና ባለጠግነት ጥበብና ብርታትንም ክብርና ምስጋናንም በረከትንም ሊቀበል ይገበዋል በሰማይና በምድር ከምድርም በታች በባህርም ላይ ያለው ፍጥረት ሁሉ በአነርሱም ውስጥ ያለው ሁሉ በረከትና ክብር ምስጋናና ኃይልም ከዘለዓለም አስከ ዘለዓለም በዙፋኑ ለተቀመጠው ሰበጉ ይሁን ሲሉ ሰማሁ ራዕ ኛዋ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ «ኣፄ ክምስጋና አገልግሎታቸው ቀጥሉ ለዬኑ ሎ የርነቱ የምህረቱ መገለጫዎች ኣቢ በተለይም ቦሶም። ዳን የሰዎችን ጸሎትና ልመና ወደ አግዚአብሔር ያሳርጋሉ ሐዋ ቅዱሳን መሳአክት በአርአያ አገዚአበኤጤር አና በአምሳለ አግዚአብሔር የተፈጠርነውን የሰውን ለጆች ከመክራ ሲያድኑ ከፈጣሪው ሲያማልዱ እና ክክፉ ነገር ሁሉ ሲጠብቀቁ ይኖራሉ በር መላእክት አዳኝነት ስገሔኤር መ ሜፈሩት ፆዐ ሃደዓቸውማልመዝ መራ ኣ ቁቁ ይሽ ዚያ ህየ ር ነቢየ አግ ጓ ዞ ዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት ቅዱሳን መሳአክትን ሲገልጥ ና ከፌ በመላአክት ታወቾ ሕያውን ከሙታን ተነስቷል በማለት ሉያ በበፀ ነቪከ በበበፎ ኛ የአግዚአብሔር መልአክ ማለቱን ነፁ ቅዱስ ዳዊት ይህን ያለበት ምክንያት የእግዚአብሔር ያለሆነ ፍጥረት የር አይደለም አንዴውም በ ናው መዝሙጮሙፍ ለአኘዚአብጢር ምድር በምልዓ ዓለምኒ ወኩሉሎሉሥ አለ የነብሩ ውስቱታ መድርና መላዋ የእግዚአብሔር ነው በማለት የሁሉ ፈጣሪ የሁሉ አስገኝ ቅዱስ እግዚአብሔር እንደሆነ ነግሮናል መዝ ወንገላዊው ቅዱስ ዮሐንስም ወቦቱ ኩሉ ኮነ ወዘአንበሌሁሰ አልቦ ዘኮነ ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም አንዳች አነኳን ያለእርሱ አልሆነም በማለት ፍዋረት ሁሉ የእግዚአበሔር ገንዘብ አንደሆነ ያረጋግጣል ዮሐ ጣዲያ ክቡር ዳዊት ቅዱሳን መላአክትን የእግዚአብሔር መላአክት በሎ የጠራቸው ከርኩሳን አጋንንት ተለይተው እግዚአበሔርን በማመስገን የእግዚአበሔርን ፈቃድ በመፈጸም ጸንተው መኖራቸውን ለመግለጥ ነው ስለዚህ እኛ የምናከብራቸው የነ ። ንሰገድላቸው የምንማፀናቸውና በቃል ኪዳናቸው የመንታመንባቸው መላእክት የእግዚአብሔር ስለሆኑ እንጂ መላአክት በመሆናቸው ብቻ አይደለም ርኩሳን መላአክትም በተፈጥሮአቸው መላአክት ቢሆኑም ከእግዚአብሔር ስለተለዩ እግዚአብሔርንም ስለማያመሰግኑ እኛም አንወዳቸውም ይልቁንም እንረግማቸዋለን እንጃጻ በጸሎታችንም መጀመሪያ ላይ በቅድስት ሥላሴ እያመንኩ አና እየተማፀንኩ ጠላቴ ሰየጣንን እክድዛፃለሁ በዚህች በአናቴ ቤተክርስቲያን ፊት ቆሜ እክድዛልሁ ለዚህም ምስክሬ ማርያም ናት በማለት ዲያበሎስንና ሠራዊቱን እንደመንጠላቸውና አእንደምንረግማቸው እናረጋግጣለን ኛ በሚፈሩት ዙሪያ የሠፍራል በማለት አግዚአብሔርን በሚፈሩ ሰዎች ዙሪያ የአግዚአበሔር መልአክ የሚገኝ መሆኑን ያስረዳል ጌታችን መኅነ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ በወንጌል ከእነዚህ ከታናናሾቹ አዱን አንዳትንቁ ተጠንቀቁ መላእክቶቻቸው በሰማያት ዘውትር የአባቴን ፊት ያያሉና ማቴ አንዳለ ቅዱሳን መላአክት ዘወትር ከእግዚአብሔር ሕዝብ አይለዩም ኛ ያድናቸውማል በማለት የቅዱሳን መላአክትን አዳኝነት ያረጋግጣል አዳኝ በመሆናቸው ላይ እስራኤልን ከፈርኦናውያን ማዳናቸው ዘጸ ሠለስቱ ደቂቅንና ዳንኤልን ከእሳትና ከአንበሳ ዳን ዳን ቅዱስ ጴጥሮስን በእስር ቤት አንደጠበቀውና አንዳዳነውሐዋ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ያፅቀብም የልጁ የዮሴፍን ልጆች ሦና ሴንና ኤፍሬምን ሲባርክ «አባቶቼ ን አብርፃምና ይስሐቅ በፊቱ የሄዱለት እርሱ እግዚአብሔር ከታናሽነቴ ምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እኔን የመገበኝ እግዚስብሔር ከዘፉ ነገር ሁሉ ያዳነኝ መልአክ አርሱ እዘዚህን ብላቴኖች ይባርክ» ብሏል ዘፍ በዚህም መላእክት ከክፉ ነገር ሁሉ የሚያድኑና የሚጠብቁ እንደሆኑ መባረክም እንደሚችሱ አስገንዝቧል የቅዱሳን መላእክት አማላጅነት የቅዱሳን መላአክት አማላጅነት በቅዱስ መጽሐፍ በሰፊው ተገልጦ አእናገኘዋለን«የእግዚአብሔር መልአክ መልሶ አቤቱ የሠራዊት ጌታ ሆይ እነዚህን ሰባ ዓመት የተቆጣፃቸውን ኢየሩሳሌምንና የይሁዳን ከተሞች የማትምራቸው አስከመቼ ነው አለአግዚአብሔር መልሶ ከእኔ ጋር ይነጋገር ለነበረው መልስክ በመልካምና በሚያጽናና ቃል ተናገረው ስለዚህም ከእኔ ጋር ይነጋገር የነበረው መልአክ እንዲህ አለኝ ስበክ እንዲህም በል የሠራዊት ጌታ አግዚአብሔር እንዲህ ይላል ኢየሩሳለም በምሕረት ተመልሻለሁ» ካ ጌታ በዘመነ ስብከቱ የቅዱሳን መላእክትን አማላጅነት በምሳሴ ሲያስረዳ «አንድ ሰው በታወቀች በወይኑ ቦታ ውስጥ በለስ ነበረችው ፍሬ ሲለቅም ወደ እርስዋ ሄደ አላገኘም የወይኑን ጠባቂም የዛችን በለስ ፍሬ ልለቅም ስመላለስ አነሆ ሦስት ዓመት ነው አላገኘሁም እንግዲህስ ምድራችንን አንዳታቦዝን ቁረጣት አለው አሱም መልሶ እንዲህ አለው አቤቱ የዘንድሮን አንኳን ተዋት ዙሪያዋን አፈር እአስካስታቅፋት ፍግም አስካፈስሰባት ድረስ ምናልባት ለከርሞ ታፈራ አንደሆነ ያለዚያ ግን አንፃርጣታለን» ሉቃ በዚህ ምሳሌያዊ አነጋገር የተናገረው የበለስዋ ባለቤት አግዚአሔር ነው በለስ የሰው ልጅ ነው የወይኑ ጠባቂም ጠባቂ መልአክ ነው ፈጣሪያችን በሥራችን አዝኖ በሚፈርድበት ጊዜ አማላጆቻችን መላእክት «አቤቱ ጌታ ሆይ ይህቺን ያሁንዋን ብቻ ታገሥ እኛ ተራድተን መልካም ምግባር የማይሠራ ከሆ እንደፈቃድህ ይሁን» በማለት በአማላጅነታቸው ይራዳሉ ሙሴ እሥራኤል እግዚአብሔርን አሳዝነው ጽኑ ፍርድ ተፈርዶባቸው ሳለ የፈረደውን ፍርድ በምልጃው እንዲያነሣ እንዳደረገው ሁሉ ማለት ነው ዘጸ ዐብ ወደ በበ ዛህቪከ ጠበበፎ የቅዱሳን ጸሎት የሚያርገው በመላእክት እጅ ነው ለዚሁም ማስረጃ የሚሆነን በዮሐንስ ራአይ ላይ ተጽፎ የምናገኘው ነው «የወርቅ ጥና ይዞ በመሠዊያው አጠገብ ቆመ በዙፋኑም ፊት ባለው በወርቅ መሠዊያ ላይ ለቅዱሳን ሁሉ ጸሎት እንዲጨምረው ብዙ ዕጣን ተሰጠው የዕጣኑም ጢስ ከቅዱሳን ጸሎት ጋር በመልአኩ እጅ በእግዚአብሔር ፊት ወጣ ራአይ የቅዱሳን መላእክት ጠባቂነት በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ ዘጸ ፅብ ክፉ ሰዎች የሰዶምና የገሞራ ሎጥን በከበቡት ጊዜ መላአክት ጠብቀውታል ነቢዩ ኤልሳዕ የነበረበትን የሰማሪያ ከተማና ሳምራውያንን ቅዱሳን መላአክትን ጠብቀዋል ስለ ነቢዩ ኤልሳዕ ቅድስና ነገ ቅዱሳን መላአክት የሰው ልጆችን እንደሚጠብቁ እነሆም አንድ ቅዱስ ጠባቂ ከሰማይ ወረደ በማለት ነቢዩ ዳንኤል ተናግሮአልዳን ቅዱሳን መላእክት ስግደትና ክብር ይገባቸዋል ስግደት የባሕርይና የጸጋ ተብሎ በሁለት ይከፈላል ሰቅዱሳን የሚቀርበው የጸጋ ስግደት ነው ሠ ለቅዱሳን መላአክት መስገድ የአግዚአብሔርን ጸጋ ማክበር ነውቅዱሳን ሰዎች ለቅዱሳን መላዕክት እንዲሰግዱ መጽሐፍ ቅዱስ ያስረዳናል እሱም ወደ አርሱ ቀርቦ ከእኛ ወገን ወይስ ከጠላቶቻችን ወገን ነሀን አለው አርሱም አይደለሁም አኔ የእግዚአበሔር ሠራዊት አለቃ ሆኘ አሁን መጥቻለሁ አለ ኢያሱም ወደ ምድር በግምባሩ ተደፍቶ ሰገደና ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ንንድንነው አለው ሁለቱ መላአክትበመሽ ጊዜ ወደ ሰዶም ገቡ ለጥ ሎጥም በሰዶም በር ተቀምጦ ነበር ሎጥምባቸው ጊዜ ለቀበላቸው ተነሣ ፊቱንም ደፍቶ ወደ ምድር ሰገደ ዘፍ የመልአኩን ድምጽ በሰማሁ ጊዜ ደንግጨ በምድር ላያ በግምባሬ ተደፋሁ ዳን በዮሐንስ ራዕይ የተጻፈው ወንጌላዊው ዮሐንስ ለአግዚአብሔር መልአክ በሰገደ ጊዜ መልአኩ እንደታደረገው ተጠንቀቅ ከአንተ ጋር የኢየሱስ ስም ምስክር ካላቸው ከወንድሞችህ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ ለአግዚአብሔር ስገድ ብሎታል ሦ። ናቱ ቅድስት ኢየሉጣ በበፀ ነቪከ በበበፎ በዚህ ምክር ልትጽናና ባለመቻሏ ቅዱስ ቂርቆስ ዓይኑን ወደ ሰማይ አቅንቶ ቅዱሳኖቹንም ድል ነሣኋቸው ብሎ እንዳይመካ ከመንጋውም አንድ በግ ቀማሁ በአቤቱ አምላኬ ሆይ ይህችን ነባሪያህን ከርስትህ የምትለያት ከሆነ ከባለሟልነትህ መጽሐፍ ፋቀኝ አቤቱ አዝመራውን አቃጥለህ ፍሬውን ልትባርክ ትወዳለህን ይህን እንዳታደርግ ግን ቸርነትህ ትከለክልፃሃለች አቤቱ እንጨቱን ቆርጣችሁ አንድዱት ቅጠሉን አንድዱት ቅጠሉን ግን ጠብቁት ብለህ ልታዝ መለኮታዊ ባሕርይህ አይደለም ነገር ግን እንጨቱንም ቅጠሉንም ባንድ ጠብቁት ብለህ ታዝዛለህ አንጂ አንግዲህ በዚህ ምክንያት ይህን ያየ ሁሉ ማዳን የሚችል አምላክ ቢኖራቸውስ ኖሮ ከዚህ ከአሳት ባልሸሹም ነበር ብሎ አይጠራጠር አቤቱ ዲያብሎስም ከባለሥልጣኑ ይልቅ እኔ በረታሁ በማለት አንዳይደነፋ ለናቴ ጽኑ የሆነ ኃይለ መንፈስ ቅዱስን ስጣት ብሎ በጸለየ ጊዜ ዲያብሎስ ከኢየሉጣ አጠገብ ብን ብሎ ጠፋ ከዚህ በኋላ ቅድስት አናቱ በሰማያዊ መንግሥት አባት የሆንከኝ ልጄ ሆይ ጌታህ ኃይልን ሰጥቶኛልና የሚጠብቀንን ገድላችንን ፈጽመን ድል አእአናድርግ እነሆ በብረት ጋኑ ውስጥ የሚነደውን አሳት በማይበት ጊዜ በለምለም በምንጭ ላይ እንደሚወርድ ጠል ሆኖ አይቼዋለሁና አለችው እኒህም ቅዱሳን ይህን በሚነጋገሩበት ጊዜ በውስጡ አንገትን የሚቆለምም ልብን የሚያቀልጥ ሆድን የሚሠነጥቅ ሥርን የሚበጣጥስ መሣሪያ ካለበት የብረት ጋን ውስጥ ጨመሯቸው የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ከሰማይ ወረደና የብረቱን የክ ደ የስ አንዳቸውንም ሳያቃጥላቸው ከገ መፍላቱም ፀጥ አለ ይ እንግዲህ በጭንቃቸው ጊዜ ገድላቸውን አስኪፈጽሙ ድረስ ይህ መል ምቀ ልአክ ከሰማ ህ እንደማይለይ እወቁ ዕታትና ከጻድቃን ነን በበ ዛህቪከ ጠበበፎ ለኃጥአንም ኃጢአታቸውን ይቅር ይላቸው ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ይጸልይላቸዋል እኛም የዚህን የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል በዓሉን በየወሩ እያከበርን አማላጅና ወዳጅ እናድርገው በዚህም በሚመጣውም ዓሰም ሊረዳን ይችላልና ዳግመኛም አለ እስክንድሮስ ሀሳቡ ሳይሳካለት ስለቀረ ዐሥራ አራት የሾሉና የጋሉ የብረት ችንካሮች አምጥተው ሰባቱን በእናቱ በኢየሉጣ አካል ሰባቱን በቂርቆስ አካል ይቸነክራቸው ዘንድ ጭፍሮቹን አዘዘ ዳግመኛም የሕፃንን የአራስ ቆዳ ገፈው አሳት ውስጥ ይጨምሩት ዘንድ አዘዘ አሁንም መልአኩ መጥቶ ይህን መከራ አራቀለት ቀጥሎም በመቃን ውስጥ ጨምረው በገመድ እአንዲጎትቱት አዘዘ በዚህም ጊዜ መልአኩ አዳነው ሕዝቡም ይህን ሁሉ ተአምር በአዩ ጊዜ አግዚአብሔርን አመሰገኑት ቅዱስ ገብርኤልንም አከበሩት በበ ዛህቪከ ጠበበፎ በቃለ ነን ስለ መላእክት ተራዳኢነት ጠባቂነት አዛዩኑ ዛ ቤተ አርስተ ጥላቸው ተ ጾ ጎር ትደስት በተ የማይዋጥላቸው ተሐደሶዎች እና መናፊ ጅነት ሰታ አማላ ያን ይችላል ወገኖች እና ብዙ ሰዎች ዘንድም መነጋገሪያ ነበረውን ታሪ ገለጥና ተራዳ ወዳጀነህ መሐረነ የመላእክት አሰቆች በእናት ሀገር በሚለው መጽሐፋቸቤ ላይ የጻፉትን ማጠቃለያ እናደርገዋለ።