Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መጩመውንም የሚያስፈጽም ልዑል እግዚአብሔር በረድኤቱ ይጎብኛችሁ አሳለሁ ነገሪ ዛይቨዛናት ይዘት ምዕራፍ አንድ ድ ነገረ ዛቦዛሣናት በአንድ ሥራ ጸንተው የሚናሩ እንደሆነ እንታመናለን ቅዱስ ቴዎዶስዮስ ሊቀ ጳጳስ ዘአንጾኪያ ሃይማናተ አበው ምፅ ቁ ምሥጢረ ሥላሴን ሲያብራሩ የተጠቀሙ ባቸውን ምሳሌያት በጥቂቱ በማንሳት እናስረዳለን ጂሉ ት ዴዴ መ ከጨ ነገረ ሄሃደማናት ሀ የሰው ነፍስና ሥጋ ውሕደት ሰው የሥጋና የነፍስ ውሑድ ነው የሰውን ልጅ በእናቱ ማኅፀን ከተፀነሰበት ቀን ጀምሮ ይህ ሥጋ ነው ይሼ የመሰኮት ነው ብሎ መከፋፈለ አይቻልም ምክንያቱም ከተዋሕዶ በቷሳ መለያየት የሰምና የሚረዳህስ ረ ጠብቆ ይነበብ ከሆነ የትስብእትና ሥ የመለኮትን ተዋሕዶ በእኛ ነፍስና ሥጋ ተዋሕዶ መስለን እንነግርፃለን እኛ በነፍስ በሥጋ የተፈጠረ ሰው አንድ ነው እንጻ ይህንንስ ካወቅን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ መቃብር የወረደው ዓርብ ከማታ ትደምርና ሌሊቱን ጨምራ እስከ ቅዳሜ ሠርክ ሰዓት ድረስ ትውላለች አንድ ቀን አንድ ሌሊት ትስጠናለች በድምሩ ሦስት መዓልትና ሦስት ሌሊት ሆነ ማለት ነው ሰዓት ሞት ምንድን ነው። ካመንክሽ እንዴት ሆነህሽሸ አየጠበከውሸው ነው።
ምስጢር ክርስትና ያለጥርጥር ታላቅ ነው ተብሎ እንደተጻፈ ኛ ጢሞ አነዚህ ምስጢራት ሲጠኑ እንደ አጥፔው ፅውቀት መጠንና ልክ ነው ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመዋዕለ ሥጋዌው በዚሀች ምድር አየተመላለሰ ያስተምር በነበረበት ጊዜ ለሕዝቡ ያሰተምራቸው የነበረው እንደ ዕውቀቱ ሳይሆን እንደ ዕውቀታቸው መጠን ነበር ያ ባይሆን ኖሮ ትምህርቱን ማንም ሊሰማው ባለቻለም ነበር መስማትም በሚችሉበት መጠን እነዚህን በሚመስል በብዙ ምሳሌ ቃሉን ይነግራቸው ነበር ይለናል መጽሐፍ ቅዱስ ማርነ ሁሉ አንዲሁ ነ ስ ሙ ሙጨ አምስቱ አፅማደ ምሥጢር ዓምድ ማለት ምሰሶ ማለት ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መሠረተ እምነቷን የምትገልጥባቸውና የምታስተምርባቸው እነፒህ ምሥጢራት ምሰሶዎች ስዕማድ የተባሉበት ምክንያትም ቤት በምሰሶ ተደግፎ እንደሚጸና ነገረ ዛይማናት የእግዚአብሔር ቤት ማደሪያ የሆኑ ምእመናንንም በተምህርፋ ሃይማኖት ደግፈው የሚያጸኑ ስለሆነ ነው አንድም የትምህርተ ሃይማኖታችን ምሰሶቻሄ በመሆናቸው ጭምር ነው እነዚህ የእምነት ምሰሶዎች ብቻም ሳይሆኑ ስለፃይማኖት ስንሰብክና ስንሰብክ ስንጽፍና ስናነብ ስንዘምርና ስናዘምር በጠቅላላው ሥርዓተ ስምልኮታኙን ስንፈጽም የእምነት ፃዲዳችን ላይ መቆም አለመቆማችንን የምናዩ ባቸውና የምናረጋግጥባቸው መሣሪያዎቻችንም ጭምር ናቸው እነሱም እንደ አቀማመጣቸው ቅደም ተከተል የሜከተሉት ናቸው ምሥጢረ ሥላሴ ምሥጢረ ሥጋቄ ምሥጢረ ጥምቀት ምሥጢረ ቁርባን ተመልክከትቺና ለሰው የሚሰ በመለየት ለማስቀመጥ ምክርሪ ሙመሙ ም ነገረ ዛደማናጉ ምሥጢረ ሥላሴ የእግዚአብሔርን አንድነትና ሦስትነት በትሀትና ሆነን የምንመረምርበትና የምንረዳበት ምሥጢር ነው ምሥጢረ ሥጋዌ ደግሞ ከሦስቱ አካላት አንዱ የሆነው አካላዊ ቃል ወልድ በፍፁም ድንግልና ተጸንሶ በፍጹም ድንግልና መወለዱን የምንማርበትና የምናምንበት ምሥጢር ነው እነፒህ ሁለቱ ምሥጢራት የእግዚብሔር የራሱ ገንዘብ ናቸው ለሰው አይሰጡም ይህም ማለት እኛ ተምረን ከማወቅና ከማመን ባለፈ እንዲህ እንድንሆን የማያስገድዱ ምስጢራት ናቸው ማለት ነው ቀሪዎቹ ሦስቱ ግን ማለትም ምሥጢረ ጥምቀት ምሥጢረ ቁርባን ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን ክብር ምሰጋና ይግባውና ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰዎች ድኅነትና አብነት ሲል በቃል ያስተማራቸውበተግባርም ያከናወናቸው በመሆኑ እኛም ለእኛ በተሰፈረው ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ቀኖና መሠረት ስለምንፈጽማቸው ምድባቸው ለሰዎች ከተሰጡትና ከሚሰጡት ውስጥ ነው ነገረ ሃዛደማናት ምዕራፍ ሦስት ምሥጢረ ሥላሴ መግቢያ እግዚአብሔር በባሕርይው አንድ ነው ግን ደግሞ ሦስኑ መጀመሪያ ብቻ ሳይሆን ብሔርን ምንነትና ባሕርይ በመሆኑ ነው ምሥጢረ ያት የሥላሴን አንድነትና ሦስትነት አውቀንና ተረድተን እግዚአብሔርን በተገቢ ክብሩና ማዕረጉ ለማምሰክ ነው የሚጠበቅ ብቃትና ውጤት ተማሪዎች ይህንን ምፅራፍ ሲያጠናቅቁ የሥላሴን አንድነትና ሦስትነት በሚገባ ያስረዳሌ ናድ ጋ በዘ ሺር ሼን ነረ ዛዩሣገ ስለ ምሥጢረ ሥላሴ በቅዱሳት መጻሕናባት የተገለጹ ማስረጃዎችን ይተነትናሉ ስለ ምሥጢረ ሥላሴ የሚያስረዳ የተፈጥሮ ምሳሌዎችን ያጤናሉ የመንፈስ ቅዱስን አምላክነት ያስረዳሉ ል የሥላሴ አንድነትና ሦስትነት በቤተ ክርስቲያናችን አስተምህሮ ሥላሴ አንድም ሦስትም ናቸው እግዚአብሔር በአንድነቱ ምንታዌ መንታነትሁለትነት የሌለበት ስለሆነ አንድ ሲባል ሁለት የሚል ቁጥር አይከተለውም ወይም እርምጃውን አይገታውም አንድ ተብሎ ሦስት ይባላል በሦስትነቱም ርባዔ አራትነት የሌለበት ስለሆነ አራት የሚባል ቁጥር አይከተለውም ሁለት የሚባል ቁጥርም አይቀድመውም መሠረቱንም አያናውጠውም ቅድስት ሥላሴ ስንል የተለየች ሦስትነት ማለታችን ነው በዚህ ሦስትነት ማመናችን ሦስት አማልክት ማለታችን አይደለም የሥላሴ አንድነት ሦስትነ ታቸውን አይጠቀልለውም ሦስትነታቸውም አንድነታቸውን አይከፋፍለውም በአንድ አምላክ አምናለሁ አንድነት በሦስ ትነት ሦስትነት በአንድነት እንዳለ አውቃለሁ እንዲል ክይማኖተ አበው ዘዮሐንስ ምዕ ቁጳ ነገረ ሄዩማናት ሦስትነት ያላትኋ ሥነምኑም ሥላሴ በአካል ሦስት ሰአብ ፍዑም ገጽ ፍፁም መልክ ፍፁም አካል አለው ሰወለነን ፍፁም ገጽ ፍፁም መልክ ፍፁም አካል አለውለመንፈስ ነ ኤኬ ፍሁም ገጽ ፍፁም መልክ ፍፁም አካል አለው ማለታችን ነው የሥላሴ አካል እኛ ከምናስበው አካላዊ ፅውቀት ፍፁም የሪ ነው በምሥጢረ ሥላሴ አካላት መጠቅለልና መቀላቀል ሳይና ርባቸው በተከፍሎ በተፈልጦ በፍፁም ገጽ በፍፁም መልክፅዕ በየራሳቸው የቆሙ ናቸው ናፐ። ክ በ ይሰም ሥነታዕቻ ሥላሴ ስንል አብ ወልድ መንፈሰ ቅዱስ ሦስት ስም ማለታችን ነው ስለዚህ ሥላሴ በስም ሦ ናቸው የስም ተፋልዕ የግብር ተፋልሶን ስለሚያመጣ አብ ቢባል አንጂ ወልድ ወይም መንፈስ ቅዱስ አ ወልድ ቢባል አንጂ አብ ወይም መ መንፈሰ ቅዱስም መንፈስ ቅዱስ ቢባል አይባልም ይህ የሥላሴ ስም ጥንት መሠረት ሳይኖረው ቅድመ ዓለም ሲኖር የኖረ ነው እንጂ እንደ ተጸውዖ መጠሪያ ስም ናሮ ኖሮ የወጣ ስም አይደለም እንግዲህ ሒዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ያዘዝኋችሁንም ሁሉ አንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸውጡ ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው እንዲል ማቴ ፀ ስት ስብ ይባልም ወልድም ንፈስ ቅዱስ አይባልም አንጂ አብ ወይም ወልድ ነ ነገሪ ዛቦዩሣናት ያፇር ሥነዕፖዕም የአብ ግብሩ መውለድና ማስረጸ ነው የወልድም ግብሩ መወለድ ነው የመንፈስ ቅዱስም ግብሩ መስረጽ ነው ስለዚህም አብ ወልድን ይወልዳል መንፈስ ቅዱስን ያስርጻል ያወጣል ወልድ ከአብ ይወለዳል መንፈስ ቀዱስ ከአብ ይሰርጻል እርሱም ከአብ የሚወጣ የአውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ እርሱ ስለ እኔ ይመሰክራል አንዲል ዮሐ ፈ የአብ መውለድና ማስረጽ የወልድ መወለድ የመንፈስ ቅዱስ መስረጽ እንደምን ነው ቢሉ ከሰው አእምሮ በላይ ነው በመሆ ኑም አንዲሁ ዕጹብ ድንቅ ተብሎ ይደነቃል ከንዲ አይመረመርም ቄከአብ የወልድ መወለድ የመንፈስ ቅዱስ መስረጽ በአፁብ ይወሰናል እንዲ እንዲህ ነው ተብሉ አይነገርም ከህሊናት ሁሉ በላይ ነው አይመረመርም እንዳለ ዛይማኖተ አበው ዘዲዮናስዮስ ምዕ ቁ አብ ከወለደ ወልድ ከተወጠለደ መንፈስ ቅዱስ ከሠረጸ አይበላለጡምን ቢሉ አዎን አይበላለጡም ከሰው ልብ ቃልና እስትንፋስ ሲገኙ እንዳይበላለጡ እኒህም ስይበላለጡም በሥላሴ ዘንድ መብለጥ መበላለጥ የሰምና ሦስቱ ኩነታት በምሥጢረ ሥላሴ ትምህርት በአንድ መለኮት ሦስት ኩነታትመሆኖች አሉ እነዚህም ከዊነ ልብ ልብ መሆን ከዊነ ቃል ቃል መሆን ከዊነ እስትንፋስ አስትንፋስ መሆን ናቸው አብ ለራሱ ልብ ሆኖ ለወልድና ለመንፈስ ቅዱስ ልባቸው ነው ወልድም ለራሱ ቃል ሆኖ ለአብና ለመንፈስ ቅዱስ ቃላቸው ነው መመመ የሺ ሰራሱ እስትንፋስ ዕክይወት ሆኖ እ ስለዚህ ሥሳላሳሴ በአብ ልብነ መንፈስ ቅዱስም ለወልድ እስትንፋሳቸው ነው ያስባሉ በወልድ ቃልነት ይናገራሉ በመንፈስ ቅዱስ ጠይዐትነኑ ሕያዋን ሆነው ይኖራሉ እንጂ ሦስቱ አካላት ለየራሳቸው ልብ ለየራሳቸው ቃል ለየራሳቸው አስትንፋስ የላቸውም ማለት ነው ኩነታት መከፈልና መለየት ሳይገባቸው በተዋሕዶ በአንደነነ አካላትን በህልውናና በአኗናር እያገናዘቡ በአንድ መሰኮት የነበሩ ያሉና የሚኖሩ ናቸው አንድነት ሥላሴ በስም በአካል በግብር ሦስት ቢሆኑም በመለኮት በአገዛዝ በባሕርይ አንድ ናቸው መሰኮት በአካል ልዩ ሳይሆን በቅድስት ሥላሴ አንድ መለኮት በሦስት አካላት ህልው ነው በዕውቀት ማነስ የተሳሳቱ ሰዎች ልዩ በሆነች ሦስትነት ቅድስት ሥላሴ የመሰኮትን ልዩነት የአካላትን አንድነት አግብተው ይናገሩ ዘንድ አይድፈሩ ለአንድ አምላክ እንሰግዳለን አንጂ ለሦስት አማልክት አንሰግድምና አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ብለን በሦሰት ስም አንጠራቸዋለን እኒህም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በአንድ መሰኮትና ሕይወት በአንድ ህልውና አንድነት የተገናዘቡ ሦስት ሲሆኑ አንድ ባሕርይና ኃይል ናቸው ፃአበው በአጠቃላይ ቅድስት ሥላሴ በፈቃድ በምክር በመፍ ጠር በአምላክነት በመንግሥት በሥልጣን በአገዛዝ ቀድሞ « ካለመኖር ወደ መኖር አምጥቶ በመፍ ይህ ዓለም ካስመኛኮ ከ መናና ጠኞ መሙ ር ደባም ነገሪ ዛዩጣናነ ይህን ዓለም ከመኖር ጠደ አለመናር በማሳለና መዓልትና ሌሊቱን በማመላለስ ክረምትና በጋውን በማፈራረቅ ኃያሉን ድኩም ድኩሙን ኃያል ባለጤናውን ድውይ ድውዩን ባለጤና ድኃውን ባለጸጋ ባለጸጋውን ደኃ በማድረግ አንድ ናቸው አሐቲ ልቡና አሐቲ ቃል አሐቲ እስትንፋስ አሐቲ መንግሥት አሐቲ ሥልጣን አሐቲ ክብር ወአሐቲ ምኩናን አንድ ልብ አንድ ቃል አንድ ሕይወት አንድ ስልጣን ከገዛዝ እንዳለ አባ ሕርያቆስ በቅዳሴ ማርያም ስለዚህ መጠቅለልጠ አንድ ክብር አንድ ጠብቆ ይነበብ መቀላቀል የሌለባቸው ሦስት አካላት በሕልውና አየተገናዘቡ በባሕርይ በመለኮት በፈቃድ በሥልጣን በመንግሥት በአምላክነትና በጌትነት በአንድነት ፀንተው ይኖራሉ በመሆኑም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ብለን አናምናለን ስለ ምሥጢረ ሥላሴ የቅዱሳት መጻሕፍት ማስረጃዎች የምሥጢረ ሥላሴ ትምህርት አፈታሪክ የሆነና መሠረት የሌለው ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱስን ጨምሮ በቅዱሳት መጻሕፍት ምስክርነት የከበረ ነዐ ይኽ ብቻም አይደለም የምሥጢረ ሥላሴ ትምህርት በራሱ በልዑል እ ትምህርት ነው ግዚአብሔር የተጀመረ መሠረታቄዌ ነው ይህንንም የሚያረጋግጥልን መጽሐፍ ቅዱስ ሪ ዝሕይ ጴ« ከመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል አንዱ በሆነው ብሉይ ኪዛ የቅድስት ሥላሴን አንድነትና ሦስትነት በምሥጢርና በፖላላ ካልሆነ በቀር በገፃድ ተገልጦና ተብራርቶ አናገኘውም ይሁን እንጂ በዚህ ሁኔታ እንኳን ቢሆን በሐዲስ ኪዳን ፍንትው ብሉ ሰሚገለጠው ረቂቅና ጥልቅ ስለሆነው የሥላሴ አንድነትና ሃስትነኑ ትምህርት መቅድም ሆኖ ያግዛል እስኪ ጥቂቱን ተመልከት አግዚአብሔርም አለ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌያችን እንፍጠር ዘፍ ፅ ይህ ጥነነ በራሱ በእግዚአብሔር ባሕርይ አንድነትና ሦስትነት እንዳለ ይነግረናል ያስተምረናልም ይኸውም እግዚአ ብሔር አለ የሚለው አንድነቱን እንፍጠር የሚለው ቃል ደግሞ ሦስትነቱን ያመለክታል። ስትነት እንዴት እንደሚያስረዱ አብራራረዕ ዮሐ ጵፅ እና ቁ ዮሐ ቿ ዮሐ ቷ ምንም ሦስትነት ሐ ዕፈቷቃውጋሥፖ መዳሕፍፖ የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን በርካታ ሊቃውንት የትም ሀርተ ፃይማኖት መሠረት ስለሆነው የምሥጢረ ሥላሴ ትምህርት ባፍም በመጣፍም መስክረዋል ለአብነትም እስኪ ጥቂቱን ተመልከትቺ ከሥራው ሁሉ አስቀድሞ ሦስት አካላት ባሉት በአንድ መለኮት እንመን በባሕርይ አንድ በአካል ሦስት የሚሆኑ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ ሲሆኑ ሦስት ናቸው ሦስት ሲሆኑ አንድ ናቸው ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ ሃይማኖተ አበው ምዕ ቁደ ር ክቱ ባባ ነገረ ሃደማናት አብ ወላዲ ነው አንጂ ተወላዲ አይደለም ወለ ተቀዳሚ ተከታይ ሳይኖረው ቅድመ ዓለም ከብቤ ላ ተወለደ መንፈስ ቅዱስም ከአብ ሠረጸ በቀዳማፄኪ በአገዛዝ በሥልጣን በከሀሊነት ዓጥረትን ሃኔ በመፍጠር ከአብ ከወልድ ጋር አንድ ነው በመለሄ አንድ የሚሆኑ ሦስት አካላት ከመወሰን ከቱጥር ሕ ሁሉ የራቁ ናቸው ቅዱስ ዘካርያስ ዘእስክንደር ሃይማኖተ አበው ምዕ ድዮ ቁደ አብ አዳምን አንደፈጠረ ወልድም በአርያውና በስምሳሉ ጠረው መንፈስ ቅዱስም በራሱ መልክ ፈጥሮታል አባ ዮርጊስ ዘጋስጫ መጽሐፈ ምስጢር መምህር ኃይለ ማርያም ላቀውገጽ ቋ ስብርሃም ይስሐቅ ያዕፃብ በአካል ሦስት እንደሆኑ በባሕርይ ሦስት ብለን የምናምን ስይደለንም በስካል ሦስት ብለን በባሕርይ ስንድ ብለን እናምናለን አሐዱም አንዴ ስላልን ከፍጥረት ሁሉ አስቀድሞ ብለን እናምናለን እንጂ ቅዱስ ኤፍሬም ሶሪያዊ ማርያም ትርጓሜ የሚሰገድላቸው ሦስት ስሞች የማይቀላቀሉ ሦስት በአንድ ፈቃድ በአንድ ጌትነት በአንድ ድ ነገረ ዛቦዛሣናት በአንድ ሥራ ጸንተው የሚናሩ እንደሆነ እንታመናለን ቅዱስ ቴዎዶስዮስ ሊቀ ጳጳስ ዘአንጾኪያ ሃይማናተ አበው ምፅ ቁ ምሥጢረ ሥላሴን የሚያስረዱ ተፈጥሮአዊ ምሳሌዎች ምሥጢረ ሥላሴን በምሳሌ ማስተማር ይቻላልና አይቻልም የሚሉ ሁለት አሳቦች አሉ አንዳንድ ሊቃውንት የሥላሴ ባሕርይ ረቂቅና የማይመረመር ስለሆነ በምሳሌ ማስተማር ጉዳዩን ስለሚያቀለሰው በፍፁም በምሳሌ ማስተማር አይገባም ሲሉ አብዛኛው ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ደግሞ ምሳሌ ከሚመስልለት ነገር ቢያንስም በምሳሌ ማስተማር ይገባል በማለት አሳባቸውን ይገልጣሉ ለዚህም ክብር ምስጋና ይግባውና የጌታችንና መደኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በምሳሌ ማስተማር አብነት ያደርጋሉ መስማትም በሚችሉበት መጠን እነዚህን በሚመስል በብዙ ምሳሌ ቃሉን ይነግራቸው ነበር ያለ ምሳሌ ግን አልነገራቸውም እንዲል ቅዱስ መጽሐፍ ማርበቋርዩ ስለዚህ ምንም ወደር የሌለውን ረቂቅና ከአእምሮ በላይ ምጡቅ የሆነውን ባሕርየ ሥላሴን ምሳሌ ከሚመሰልለት ነገር ያገሳል ምሳሌ ዘየሐጽጽ ብለን የሰው አእምሮ በሚረዳው መጠን አበው ሊቃውንት ምሥጢረ ሥላሴን ሲያብራሩ የተጠቀሙ ባቸውን ምሳሌያት በጥቂቱ በማንሳት እናስረዳለን ጂሉ ት ዴዴ መ ከጨ ነገረ ሄሃደማናት ሀ የሰው ነፍስ ነፍስ በአካሏ ከሦስት የማትከፈል አንዲት ስትሆን ነ ኩነታት መሆኖች ይታዩባታል እነዚህም ልብ መሆን ጻ መሆን እስትንፋስ መሆን ናቸው ይሁን አንጂ ሦስኑ ባ አትባልም ለዚህም ነው ሰው ማሰብ መናርገር መተገፅ ሕያው ሆኖ መኖር የተቻለው ስለዚህ ማሰቡ በአብ መናዢ በወልድ መተንፈሱ በመንፈስ ቅዱስ ይመሰሳል ማሰት ነው። እንደዚሁም ወልድ በቃልነቱ ከዊን ቃል በመሆን ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ሳይለይ በተለየ አካሉ ሰው ሆነ ብርሃነ ፀሐይ ከዐይን ብርሃን ጋር በተዋሐደ ጊዜ ክበቡና ዋፅዩ እንደማይዋሐዱ ወልድ በተለየ አካሉ ከአመቤታትን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ሰው በሆነ ጊዜ መሰኮት አንድ ስለሆነ አብና መንፈስ ቅዱስ ሰው ሆኑ ሥጋ ለበሱ አያሰኝም ከሦስቱ አካላት አንዱ አካል በማኅፀነ ድንግል ማርያም አደረ ብለን የምንናገረው የመለኮት ተዋሕዶ በወልድ ቃልነት ስላለው ከዊን ነው እንጂ በአብና በመንፈስ ቅዱስ ስላለው ጸፍሄ መ ውው ነገሪ ዛዩካዛናት አይደለም ከሦስቱ አካላት አንዳ አካል ወልድ ብቻ ሰው ለመሆን በማኅፀነ ድንግል ማርያም አደረ እንላለን እንጂ አብ መንፈስ ቅዱስ ሰው ለመሆን አደሩ አንልምና ከግናጢዎስ ኒና መልእክት ሁል ጊዜም ቢሆን የፀሐይ ብርዛንና የፀሐይ ሙቀት ከፀሐዩ አካል ክበብ ጋር አብረው ያሉ እንደመሆናቸው ቀዳሚትና ተከታይነት የላቸውም እንደዚሁም ሁሉ ወልድ ከአብ በመወለዱ መንፈስ ቅዱስ ከአብ በመስረፁ አንዱ ከሌላው የሚቀድም ሌላውም ከአንዱ የሚከተል አይደለም አሐቲ ቅድም ናሆሙ ለሥላሴ ለሥላሴ ቅድምና አንዲት ናት ነገረ መንፈስ ቅዱስ ውድ አንባቢያችን አስታውስሺ መንፈስ ቅዱስ ከቅድሰት ሥላሴ ሦስቱ አካላት አንዱ እንደሆነና አካላዊ መንፈስ መሆኑን ከላይ ባጠናኸውሺው የምሥጢረ ሥላሴ ትምህርት በሚገባ ተረድተሃልሻል ብዬ አምናለሁ ይሁን እንጂ ገና በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ መንፈስ ቅዱስን ዝርው አካል የሌለው ብትን የማይያዝና የማይጨበጥ ኃይልና ፍጡር ነው ብሎ ከተነሳው እና በየጅ ዓም በቁስጥንጥንያ በተካሔደው ዓለም ስቀፍ ጉባኤ በጳ ሊቀውንተ ቤተክርስቲያን ከተወገዘው መናፍቁ መቅዶንዮስ ጀምሮ የመንፈስ ቅዱስን የባሕርይ አምላክነት የሚጻረሩ ተረፈ መቅዶንዮሳውያን በመኖራቸው ምክንያት ጠደ ምሥጢረ ሥጋዌ ከመታለፉ በፊት አሁንም ይህንኑ ጉዳይ በድጋሚ ማየቱ አስፈልጓል እንዲል መመመ መመ ነገረ ሄቦርቦማናት ቅ ይሆኑ መንፈስ እንሞላለን የሜሉ የመንፅዕ ዱስን ኃይልና አሠራር በእርኩስ መንፈስ አሠራር ሰመሰለፀገ ክፋታቸውንም ለማስወደድ የሚጥሩ በርካቶች ናቸው ሰወጣኩ ከዚህ በፊት እነዚህን ነገሮች ሰምተህሸ ታውቃሳህቂያለሽ በመንፈስ መገንደስበመንፈስ መሞላትበልሳን መናገር ወዘተ እነዚህ ሁሉ የመንፈስ ቅዱስን አሠራርና ጸጋ ካለማውቅ የተነ በመንፈስ ቅዱስ ሳይ የሚፈጸሙ የተሳሳቱ አስተምህርዖነ ናቸው እንዳትሳሳትቹ። ነ አባቶቻችንም እንዳስተማሩን ከቅድስት ሥላሴ አካላት አገዱ አካላዊ መንፈስ ቅዱስ የባሕርይ አምላክ መሆኑን አንመሰክራሰኑ ከአብ በሰሪፀ ከአብ ከወልድ ጋሩ አንድ በሚሆን በመንፈስ ቅቶ እናምናለን ፃአበው ዘዘካርያስ ይህ ማሰት ያለ መንፈስ ቅዱስ ፈጣሪነት የተገኘ አንዳች ነገር የሰም ማለታችን ነው ምክንያቱም ሥላሴ በመፍጠር በመሰኮት በአገዛዝ አንድ ስለሆኑ መንፈስ ቅዱስም ፈጣሪ ስለሆነ ነው ቅዱስ ዳዊት በእአግዘአብሔር ቃፅ ሰማዮች ጸት ሠራዊታቸውም ሆት በአፉ እስትንፋስ መዝ ቋ ሲል የመንፈስ ቅዱስን እግዚአብሔርነት ፈጣሪነት ያ ምስጋና ይግባውና ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ፉስ በሥጋ ማርያም ሸለ ር ክርስ ጨበመመ ኪክ መ መመመ ኞች ነገረ ዛዩጣናነ ጊዜ አንድ ሰው ከኢአከማኒነት ወደ አማኒነት ሲመጣ የሚፈራ ጽመው ሥርዓተ ጥምቀት በቅድስት ሥላሴ ስም መሆን እንዳለበት ሲያዝ የመንፈስ ቅዱስን የባሕርይ አምላክነት ማለትም እግዚአብሔርነት አስረድቷል። እንዲህ ሲል ሒዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም አያጠመቃችኋቸው ያዘዝሏችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ አያስተማራችሏኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርዓቸው ማቴ ቿሀ አብ እግዚአብሔር ነው ወልድ እግዚአብሔር ነው መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ነው ሃይማኖተ አበው ዘአትናቴዎስ ለመንፈስ ቅዱስ አካላዊ አካል ያለው ነው ቅድስት ሥላሴ በአካል ሦስት ሲሆኑ በመለኮት በባሕርይ በአገዛዝ አንድ ናቸው ይኸውም አካል እንደምን ነው ቢሉ ለአብ ፍጹም ገጽ ፍጹም መልክ ፍጹም አካል አለው ለወልድና ለመንፈስ ቅዱስም እንዲሁ ስለዚህ መንፈስ ቅዱስም ዝርው አካል አልባ ኃይል ሳይሆን ፍፁም የሆነ አካል አለው ማለት ነው አካል ስንል እንደ እኛ ግዙፍ ውሱን ጠባብ ፈራሽና በስባሽ አካለ ማለታችን ሳይሆን ፍጽም ገጽ ፍጽም መልክ ፍፁም አካል ሆኖ በሰማይና በምድር በአየርና በአመቀ እመቃት የታች ሁሉ ታች የመላ ስፉህ ረቂቅ ሕያው ባሕርይ የሆነ የሥላሴን አካል ማለታችን ነው ሰማየ ሰማያት ብወጣ አንተ በዚያ አለህ ወደ ባሕር ብጠልቅ አንተ በዚያ አለህ የሌለህበት ቦታ የለም እንዲል መዝቋ ወቿ ራል በ ን ወ ነገረ ሄደማናት መንፈስ ቅዱስ አካል እንዳሰው መጽሐናፃና ያስረዳል ከኦሪቱ ብንጀምር ቅድስት ሥላሴ ለአባታ በአንድነትና በሦስትነት በተገለጡለት ጊዜ ከሦስቱ መንፈስ ቅዱስ ነበር እግዚአብሔር ተገለጠለት ዓ እነሆ ሦስት ሰዎች በፊቱ ቆመው አየ ጠፍ ይከክው መንፈስ ቅዱስ በሐዲስ ኪዳን በርግ ሲታይ ተመልክተናል ማቴ እያልን አይደለም ምክንያቱም ተገልጧልና የሐዋ ሥ ፅፅ መንፈስ ቅዱስ እኔ ባይና አካል ያለው መንፈስ በመሆኑ እርሱ ተብሎ ተጠቅሳል እርሱ ከአብ የሚወጣ የእውነ መንፈስ በመጣ ገዜ ስለ እኒ ይመሰክራል ዮሐ ስነ መንፈስ ቅዱስ አካል የሌለው ዝርው መንፈስ ቢሆን ኖሮ ቅዱሳ ሐዋርያት በመጀመሪያው ሲኖዶሳቸው ባስተላለፉ ቀዱስ ግነ ገን አብርነኦ አካላት ለን ይኑንም ለ ዷፀ ይሁን እንጂ ርግብ ነቤ በሌሳ ቦታ በአሳት አምሳለ ጉት ውሳኔ ላይ እኛና መንፈስ ቅዱስ ፈቅደናል የሐዋ ሥራ ያድ ብለው ባልተናገሩ ነበር ከሦስቱ አካላት ኣንዱ ስካል መንፈስ ቅዱስ የባሕርይ አምላክ ስለሆነ እኛና እግ ዘናል ማለታቸው ነው በሌላ ቦታም ለቅዱሳኑ ሐዋርያት ት ዛዝ ማስ ተሳለፉን ወንጌላዊው ቅዱስ ሉቃስ እንዲህ ሲል ነግሮናል ኤ በርናባስና ሳውልን ለጠራኋቸው ሥራ ለዩልኝ ስሰ የ ሥራ ፄ የሐዋ ጭ ጨጨ ጋ ኳ ጭ ጅሦጭ ሞዘ ነገረ ሃፃጻ ሣግናት ሐ ከሣቴ ምሥጢር ምሥ ጢር ማሮን ነው መንፈስ ቅዱስ የራቀውን አቅርበ የረቀቀውን አግዝሩ የተሰወረውን አጉልቶ ለአባቶቻችን ለነቢያትና ለለ ይሬ ትንቢት የሚናገሩበትን መጻሕፍት የሚዕፍ ን በትንና የሚሜተረጉ ሙበትን አንድም እያሉ በንባብ በትርጓሜና በምሥጢር የሚያስ ተምሩበትን ምሥጢርና ጥበብ የገለጠና የሚገልጥ አካል ያለው የባሕርይ አምላክ ነው በመንፈስ ግን ምስጢርን ይናገራል እንዲል ኛ ቆሮ ዘመዷ ቅድስት ኤልሳቤጥ ከፀነሰች ስድስት ጠር እንደ ሆናት መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከነገራት በኋላ የአክስቷ ኤልሳቤጥን ደስታ ደስታዋ በማድረግ እንዴት ነሽ። ልትላት በተራራማው አገር በይሁዳ ከተማ ከሚገኘው የቅድስት ኤልሳቤጥ ቤት ተገኝታ ሰላምታን ባቀረበች ጊዜ የእመቤታችንን ድምፅ በሰማችው በኤልሳቤጥ መንፈስ ቅዱስ አደረባት በአካል ሳይሆን በጸጋ ያኔ ቅድስት ድንግል ማርያም ጌታችንንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እንደፀነሰች ተረድታ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ የማህፀንሸም ፍሬ ክርስቶስ የተባረከ ነው በማለት ተገቢውን ምሥጋና አቀረበች ሉቃ ግ የአስራኤልን መጽናናት የአምላክን ሰው መሆን ይጠባበቅ የነበረው አረጋዊው ስምዖንም መንፈስ ቅዱስ ያደረበት ጻድቅ ሰው ስለሆነ ክርስቶስን ሳያይ እንዳይሞት ቃል በተገባለት መሠረት ተ ርኤ ሬሬ ነገረ ሄይሣማናገ በቤተ መቅደስ ተገኝቶ ጌታችንና መድኃኒታችን ኤየሱስ ክርስ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ተቀብሉ ካቀፈው በ የተገባለት ቃል መፈጸሙን መስክርና አመስግኖ ከጨረሰ በነ የክርስቶስን ሕማምና መከራ የእናቱ የቅድስት ድንግል ማርነ ምንም ስደትና እንግልት በልዷጂ በወዳዷ ምክንያት የሚገጥማነነ ውጣ ውረድ ሁሉ በትንቢት መነጽርነት አቅርቦ ተናግራል ይህ አስደናቂ ሁኔታ የታየውና የተፈጸመው ከሣቴ ምስጢር በተባለቡዑ በመንፈስ ቅዱስ ሥራ ነበር ሉቃ ወጣድ መ አጽናኝ ነው ጳራቅሊጦስ ፖራክሊቶስ ቃሉ የግሪክ ሲሆን መንፈስ ቅዱስ ማለት ነው ይኸውም መጽንዒ የሚያጽናና መንጽሒ የሚያነፃ ከሣቲ ገላጭ ናዛዚ የሚያረጋጋ መስተፍስሲ የሚያስደስት መስተስርይ ኃጢአትን ይቅር የሚል የሚለውን ትርጉም ያመጣል ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችንና መደኃ ኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ይህንኑ የመንፈስ ቅዱስን መገለጫ እንዲህ ሲል አስቀምጦታል አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችል ዮሐ ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ አጽናኝ ናዛዚ ነው ክርስቲያናች በታማኝነታቸው ምክንያት መክራ ባገኛቸው ጊዜ ተጋድሉአቸውን በጽናት አንዲፈጽሙ ያረጋጋቸዋል ያጽናናቸዋል መንፈስ ቅዳስ ሰማዕታትን አስመልክቶ ወደ ደም ተጋድሉ መነኮሳትንም ይህንን ብልጭልጭ ዓለም አስንቆ ወደ ገዳም ምአመናንንም ወደ ቤተ መታ ቸቹ ኛቼቿ በ ው ሙበ ነገረ ፃዛዞዩሣናት ክርስቲያ በተን በሌሊት ለንዲገበግሱና ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን እንዲፈጽመሥ በውስጥ ይቀሰቅሳል ሠ ወሃቤ ጸጋ ጸጋን የሚሰጥ ነው አግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የፀጋ ስጦታ ሁሉ ባለቤትና መገኛ ነው መንፈስ ቅዱስ አንድ ቢሆንም ስጦታዎቹ ግን ልዩ ልዩ ናቸው ኛቆሮ በክርስትናችን አስተምህሮ ማንኛውም ክርስቲያን በማና ቀን በጥምቀት ከቅድስት ሥላሴ በፀጋ ልጆት ሲወለድ ገንዘብ ከሚያደርገው ከሚቀበለው ጸጋ ሥጦታሀብት አንስቶ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንዳለው የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ ይታደለዋል ጸጋን ያለማወቅ ችግር ቢኖርም ከመንፈስ ቅዱስ ጸጋ የተራቆተ ክርስቲያን የለም የሐዋሥቋ ነቢዩ ኢላይያስ የመንፈስ ቅዱስን ፀጋ ሥጦታ ሀብት እንዲህ ዘርዝሮታል የአግዚአብሔር መንፈስ የጥበብና የማስተዋል መንፈስ የምክርና የኃይል መንፈስ የፅውቀትና አግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ ያርፍበታል ኢሳ ያፅዩጀነ የቤተ ክርስቲያን ምሥጢራት ለምእመናን የእግዚአብሔር ፀጋና በረከት ማደያ መንገዶች ናቸው ቤተ ክርስቲያን ያለመንፈስ ቅዱስ እርዳታ የምታከናውነው አንዳችም ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን የላትም። ከፅየ ህ ያለታተመ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ማስተማሪያ ሞጁል ዓም ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ ትንሣኤ ማተሚያ ድርጅት ሸየ ዓም መ ነገረ ነደማናት ዜሬ ይሄው የቅዱሳን አባቶጾ ጽሑፍም ለአንተሺፒ በሚመጥን መልኩ ችንን አስተምህሮ መሠረት ያደረገ ትምህር ት ቀርቦልሃልሳል ይህን መጽሐፍ ከማንበብ በተጨማሪ በምፅራፉ መጪኒኞ የተዘረዘሩትን ዋቢ መጻሕፍት በማንበብ እንዲሁም ከቢቤቱ ክርስቲያኒቱ ሊቃውንት በመጠየቅና በመማር ፅውቀትህንበክ የበለጠ ማስፋት አለብሀበክ ምሥጢረ ሥጋዋን በትክክል ለመረዳት አስቀድሞ ምሥጢረ ሥላሴን ማወቅ ግድ ስለሆነ ይህ ምፅራፍ ከመማርህ ክማንበብህበ በፊት ምዕራና ሃስትን በሚገባ መማርና ማወቅ እንዳለብህሸ ለማሳሰብ እወዳለሁ የሚጠበቅ ብቃትና ውጤት ተማሪዎች ይህንን ምዕራፍ ካጠናቀቁ በኋሳ የምሥጢረ ሥጋዌን ጽንሰ አሳብ ያስረዳሉ ስለ ሰው ልጅ ክብር አወዳደቅና ከውድቀት በላ ስለተሰጠው ተስፋ ይተነትናሉ የአምሳክ ሰው የመሆንን ዓላማና ምሥጢር ይገነዘባሉ የወልደ አግዚአብሔርን ሁለት ልደታት ጽንሰ አሳብ ይረዳሉ የኢየሱስ ክርስቶስን የባሕርይ አምላክነት ተገንዝበው በአግባቡ አምልዞታቸውን ለመግለጽ ይወስናሉ መ መ ር ን ኣ ነገሪ ሣህዛና ኢ ፀ ትርጉም ዌ ለሚለው ታቃል መሥነሳው ተሀግበዘ የሚሰው የግፅዕዝ ተነገጠ ማለት ጋ ሆነሃ ጋ ለበሰ ሳ ገዘፈ እ ቃል ኞ ከዚህ አንጻር ሥጋዌ ማለት ወደ አማርኛ ሲመለስ እ ማለት ዘፀ መልበስ የሚለውን ፍቺ ያመጣል ዎች ር ም ሥጢረ ሥጋዊ ሻለት አካላዊ ቃሌ ወልድ ጉን ለማዳን ሲል ሰው የሆነበት ሰውንም ያዳነበተ መለኮትና አሸ ፍክ በተዋሕዶ አንድ የሆኑበት ምሥጢር ነው ምሥጢረ ጋየ ቃል ሥጋ ሆኑ በእኛም አደረ ዮሐ በሚለው የዐንንል ቃል ላይ የተመሠረተ ታላቅ የክርስትና ዛይማናት ምሥጢር ነው በዘወትር የሃይማኖት ጸሉታችንም ስለ አኛ ስለ ሰዎች ስለ መዳናችን ከሰማይ ወረደ ከቅድስት ድንግል ማርያም ፈጽም ሰው ሆነ እያልን የአምላክን ሰው መሆን ማመናችንን አንገልጻለን የሰው ልጅ ተፈጥሮና ክብሩ በምዕራፍ አንድ የሥነ ፍጥረት ትምህርት ስለ ፍጥረታት አፈጣጠርና የተፈጠሩበት ዓላማ ተምረሃልበል እስኪ ከተማ ርከው ትምህርት ተነስተህሸ ወደ ቀጣዩ ንባብ ከመግባትህኸ በፊት የሚከተሉትን ሁለት ተያያዥ ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክርሪ ፆያዕውታ ዳይ ኃሥዕ። የሚለውን አስተምህር በአነ ማወቁና መረዳቱ እጅግ በጣም ተገቢና አስፈላጊ ነው በሠሁ ኑም እግዚአብሔር ወልድ ሰው የሆነው ሀ አምላክነቱን ሳይለቅ ነው በአንድ ወቅት ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስነ አጠገቡ ለነበሩ ጸሐፍት ፈሪሳዊያን ስለ አባታችን አብርነዞ እየጠቀሰ ሲያስተምር ገና አምሳ ዓመት ያልሆነህ ስብርፃምን አይተሃልን ብለው ሲሞግቱት እርሱም ቅድመ ዓለም የነ ዓለምንም አሳልፎ የሚኖር አምላክ መሆኑን ሲያስረዳቸው እንዲህ ነበር ያለው እውነት አውነት እላችኋለሁ አብርሃም ሳይወሰደ እኔ አለሁ ዮሐ አይሁድ ዘመን የማይቆጠርለት መሰኮት በለበሰው ሥጋ ምክንያት ዘመን ስለተቀጠረለት ንቀውት እንዲህ ስሉት እሱ ግን በመደመሪያ ቃል ነበር ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር ቃልም እግዚአብሔር ነበር ቃልም ሥጋ ሆነ በማለት ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ የመሰከረለት ጥንት የነበረ አሁንም ያለ ወደፊትም ዓለምን አሳልፎ የሚኖር ዘላለማዊ አምላክ መሆኑን ነገራቸው ዮሐ ፅ» አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የአይሁድን እንዲያ ማለት ምክንያት ሲገልጽ አንዲህ ብሉ ነበር እውነታቸውን ነው ምክንያቱም ምደራዊት እናቱን አይተው ሰማያዊ አባቱን አላዩም ሥጋዊ ኣ ነገረ ዛዩዞዩማናት ፐድዮገቱን ተመልክተው ቅድመ ዓለም የነበረ ህላዌውን ግን ላ አላወቁም ከኃጥአን ጋር ሲቀመጥና በክማዊት ሴት እጅ ሲዳሰስ ተመልክተውት በኪሩቤል ላይ ተቀምጦ በሱራፌል ሲቀደስ አለተመለከቱትም መጽሐፈ ምስጢር ከዚሁ አሳብ ሳትወጣጪ እስኪ ይህንን ጥቅስ ተመልከትኩ ሕኔ የዳዊት ሥርና ከር ነኝ ራዕ በዚህ ጥቅስ በዚህ ጥቅስ ሁለት ነገሮች እናያለን ሥርና ዘር ይህንን ኃይለ ቃል የተናገረው ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የዳዊት ሥር ነኝ ማለቱ የዳዊት ፈጣሪው አስገፒው እኔ ነኝ ማለቱ ሲሆን የዳዊት ዘር ነኝ ሲል ከአመቤታችን ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ሰው መሆኑን ሲገልጽ ነው ቅድስት ድንግል ማርያም በእናቷ በኩል ከካህኑ ከአሮን በአባቷ በኩል ከንጉሥ ከዳዊት ወገን ስለሆነች ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በለበሰው ሥጋ ምክንያት በእመቤታችን በኩል ዘር ሲቆጠርለት የዳዊት ዘር ነው ለዚህ ነው የዳዊት ልጅ እየተባለ የሚጠራው ማር ማ የክርስቶስ ሥጋው ከአዳምና ከሔዋን ዘር የተገኘ እንደሆነ እናምናለን መለኮቱ ግን አዳምንና ሔዋንን የፈጠረ ነው መጽሐፈ ምስጢር አየኸውሽው ሥርና ዘር ማለት ይኬው ነው ስለዚህ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በላይ ሳይጎድል ወረደ በታችም ሳይጨመር ተወለደ ስንል በዘባነ ጆዶርባ ኪሩብ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብሎ ይመሰገናል ፈ ነገረ ዛደማናት በቤተልሔም በከብቶች ዋሻም ማለታችን ነው በጨርት ተጠቅልሉ ተገ ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማራነ በምድር ሥምረቱ ለሰብእ በሰማይ በአርያም ሰ ምስጋና ይሁን በምድርም ሰላም ለሰውም በጎ ፈቃድ የተባለኳ እኛም የምንለው ለዚሁ ነው ሉቃ ለ በተዋሕዶ ነው በተዋሕዶ ነው ስንል በተዘዋዋሪ በተጋጡሮ በተደምሮ በመደመር በመጨመር በተቃርበ በመቀራሪ በመጠጋጋት በተላጽጹቆ በመሰጠፍ በመደረብ መመለስ እንደገና ወደነበረበት ስይደለም ማለታችን ነው በተዋሕዶ ነው ስንል ተዋሕዶው ነፍ ብረት ብርፃንና ዐይን ሰሚዕ ፈትል እንደሚዋሐዴ ዓ በመቀየር በሚጠት በቱሳሔ መቀላቀል ስና ሥጋ አሳት ድምጸና አዝን ጆሮ ዘይት ይነት ነውጡ ይህም ቢሆን ነፍስ ከሥን በሞት አሳት ከብረት በቁረትቅዝቃዜብርፃን ከዐይን እና ሰሚፅ ከእዝን በደዌ በሽታ ይለያል የቃል ወልድ ከሥ ወይም የሥጋ ከቃል ተዋሕዶ ግን መለየት የሌለበት ዘላለማዊ ነው «ያፎሔሕራ ወጳሷጳድ መቼ ሪው ቃ ይግባውና ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው የሆነው ለአዳም በገባለት የተስፋ ቃል መሠረት ሺሕ ድመቶ የመከራ የመርገምና የሐሳር ዘመን ከተፈጸመ በኋላ በመልአኩ በቅዱስ ገ ብርኤል ብስራት ከአመቤታችን ከቅድስት መመመ ድ መ ማር ያም በዘመነ ዮሕንስ በወርሐ መ ጋቢት ት በጽይ በሰፅለተ እሑድ ከጠዋቱ የ ሰዓት ነው ነገረ ዛባናነ ቀን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመልአኩን የቅዱስ ገብርኤልን ብስራት ስምታ ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ ይሁንልኝ እንዳልከው እንደ ቃልህ ይደረግልኝ ይፈጸምልኝ ሉቃ ቋኋ ብላ ቅዱስ ፈቃዷን በገለጠች ጊዜ በዚያው ዕለት ወዲያውኑ ከሦስቱ አካላት አከንዱ አካል ወልድ በተለየ አካሉ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ በድንግል ማህፀን አደረ። ፃአበው ዘቅጎርጎርዮስ በመሆኑም ወልድ ቀዳማዊ ልደት እንዳለው ብንረዳም አንዴት ተወለደ የሚለውን አሳብ ግን የማንደርስበትና ከእኛ ፅውቀትና አአምሮ በላይ በመሆነ ልንመልሰው አንችልም ስለዚህ አባቶቻችን እንዳደረጉት ብቻ ዝም ብለን በእምነት እናድንቅ ይይዶደ ደኃራዊ ሁለተኛ ልደት ክብር ምሥጋና ይግባውና አካላዊ ቃል ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከአመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በተለየ አካሉ ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍስዋ ነፍስ ነስቶ ያለ ዘርዓ ብእሲ ያለ ወንድ ዘር በኃይለ መንፈስ ቅዱስ የተወለደው መወለድ ሁለተኛ ልደት ይባላል ሉቃ ፅ ይህም አስቀድሞ በነቢያት ትንቢት የተገለጠ በኋላም በሐዋርያት ስብከት የተመ ሰከረ ነው ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳይያስ ከክርስቶስ ልደት ሰባት መቶ ዘመን አስቀድሞ ስለ ሁለተኛው ልደቱ ሲናገር እንዲህ ነበር ዣ መመ ፈቃጉ ው ነገሪ ዛይማናት ዞለዐኑ አነህሀ ድንሃል ትጸንሳለት ጠንድ ልቻጆም ትዐልዳለች ስሙንም አማነኑኤል ብላ ትጠራዋለች ተኢአላ በተጪ ማሪም ሚክ ተመልከትርከ ምሥጢረ ተዋሕዶ ምሳሌዎች ሀ የእሳትና ብረት ውሕደት የጋለ ብረት ብረትና እሳት ሲዋሐዱ ብረቱ ከእሳት በገባ ጊዜ እሳቴ የብረቱን ገንዘብ ባሕርይ ገንዘብ ያደርጋል ብረቱም የአላቱን ገንዘብ ገንዘብ ያደርጋል ልክ መለኮት የሥጋን ሥጋም የመለኮትን ገንዘብ ገንዘብ እንዳደረጉት ማለት ነው የቃል መለኮት ገንከብ የሥጋ ሆነየሥጋ ገንዘብም ከኃጢአት በስተቀር የቃል ሆነ ፃአበው ዘቄርሎስ እሳት ረቂቅና ብሩህ ነው ነገር ግን የብረትን ገንዘብ ገንዘብ በማድረግ በተዋሐዱ ጊዜ ግኩፍ የሚያዝየሚጨበጥየሚዳሰስ ነው እንደቪሁም መለኮት ረቂቅ ምሉዕ ነው ሥጋን በመዋኅዱ ተያዘ ታስረ ተገረፈ ተሰቀለ ሞተ ተቀበረ በሥጋ ሞተ በመንፈስ ግን ሕያው ሆነ ኛ ጴጥ ኮ እንዲል ለ የሰው ነፍስና ሥጋ ውሕደት ሰው የሥጋና የነፍስ ውሑድ ነው የሰውን ልጅ በእናቱ ማኅፀን ከተፀነሰበት ቀን ጀምሮ ይህ ሥጋ ነው ይህ ነፍስ ነው ብሎ መለየት አይቻልም በነገረ ድኅነት ትምህርትም ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆኖ በዚህ ምድር በአጭር መመ መመ መመረ ናሙ መናና ነገረ ባሩዴ ጭር ጨሬ ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ አየተመሳሰሰ የሥራ ውን የድኀኅነነ ሥራዎች ይኬ የሥጋ ነው ይሼ የመሰኮት ነው ብሎ መከፋፈለ አይቻልም ምክንያቱም ከተዋሕዶ በቷሳ መለያየት የሰምና የሚረዳህስ ረ ጠብቆ ይነበብ ከሆነ የትስብእትና ሥ የመለኮትን ተዋሕዶ በእኛ ነፍስና ሥጋ ተዋሕዶ መስለን እንነግርፃለን እኛ በነፍስ በሥጋ የተፈጠርን ነንና አንዱን የሥን አንዱን የነፍስ ብለን ሁለት አካል ሁለት ባሕርይ አናደርገውም ሰው ከሁለት አንድ በመሆኑ አንድ ነው እንጂ ሁለት ሰው አይባልም በነፍስ በሥጋ የተፈጠረ ሰው አንድ ነው እንጻ ይህንንስ ካወቅን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተዋሕዶ በፊት እርስ በአርሳቸው አንድ ካልነበሩ ከተዋሕዶ በኋላም ከማይለያዩ ከሁለት ባሕርያት አንድ እንደሆነ እናውቃለን ፃይማኖተ አበው ዘቄርሎስ የኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው። ነገረ ዛይሣናት የድኅነት ሥራውን አጠናቆ በክብር በምስጋና ያረገው ዳ ከይ የሚመጣው ኢየሱስ ክርስቶስ መሆነ ግልጽ ነው ቅዱስ ዳፍጎ ገን እግዚአብሔር ብሉ ጠርቶታል ምክንያቱም ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲያርንገ ይመሰከቱት ለነበሩ ሐዋርያት መላእክት ተገልጠው እንዲህ ነበር ያሉአቸው ከእናንተ ወደ ሰማይ ሲሔድ እንዳያችሁት እንዲሁ ይመጣል ሐዋ ሥራ ፁኗፅ ይህንኑ ያረገውን ክርስቶስ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ደግሞ አምላክ በእልልታ እግዚአብሒር በመለከት ድምጽ ዐረገ ሲል አምላክነቱን ይመሰክርለታል ጩ ሣጃሣሄ እንግዲህ ተመልከትቼ አንድ ጊዜ አምላክ አንድ ጊዜ ደግሞ አግዚአብሔር ተብሎ የተጠራው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ምክንያቱም ወደ ሰማይ ሲያርግ ያየነው እሱን ነውና ሉቃ ዱ ስለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስ የባሕርይ አምላክ ነውጡ አምላክ ነው ሲባል ደግሞ እግዚአብሔር ነው ማለታችን ነው ሴላ ሁለት የሚጣመሩ ጥቅሶችን ደግሞ ተመልከት ነቢዩ ሆሴዕ በትንቢቱ እንዲህ ብሎ ነበር ጆምሬ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔም አታውቅም ከእኔም በቀር ሌላ መድኃኒት የ ከእኔ በቀር ሌላ መድኃኒት የለም የተባለው ጌታችንና መድኃኒ ታችን ኢየሱስ ክርስቶስን መሆኑን ቀጣዩ ጥቅስ ይነግረል የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን ቲቶ አየህ። ብዙዎች የሳቱት ይህንን ምሥጢር ካለማወጎና ካለመረዳት ነው በመሆኑም ይህንን ምሥጢር በምታጠናበት ሂበት ጊዜ ከፍተኛ ጥንቃቄ ልታደርግጊ ይገባል ከዚሁ ጋር ደግሞ ምሥጢሩ እንዲረዳህሽና እንዲገለጥልህሽ አብዝተህሽ መጸለይም ይጠበቅብሃልሻል የቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን መሠረተ እምነት ወልድ ዋሕድ ማለትም ኢየሱስ ክርስቶስን አንድያ ተቀዳሚና ተከታይ የሌለው ልጅ ብሉ ማመን ነው ይህ ደግሞ ኢየሱስ ነገረ ዛደማናት መሰውን ሶጅ ሶዎች ማን ይሉታል ብሉ ሐዋርያትን በለው ነክ ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ አን ክርስቶስ የሕዜቤ እግዚአብሔር ልጆ ነሀ በማለት የመሰከረው ምስክርነት ነው እንግዲህ ይህ ምስክርነት ነው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የተመሬ ረተቸበት መሠረተ እምነት ይህቺ በዚህ ምስክርነት ላይ የተመሠረተችው ቤተ ክርስቲያን ናት የገፃነም ደጆት አጋንንት አይችሏትም የተባለላት ዮሐ ይህንን ማመንና መመስከር የሚቻለው ደግሞ የምሥጢረ ሥጋዊን ትምህርት ጠንቅቆ መማርና ማወቅ ሲቻል ብቻ ነው ይህ ትምህርት ደግሞ በዚህ መጽሐፍ ብቻ የሚወሰን አይደለም በዋቢነት የተጠቀሱትን መጻሕፍት ጨምሮ ሌሎች መጽሐፍቶችን በማንበብና በትክክል ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የምታውቃቸውን መምህራን በመጠየቅ የበለጠ ማወቅ ይጠበቅብሃልሻል ከዚህ ምሥጢር ቀጥሉ ደግሞ ምሥጢረ ጥምቀትን መማር ይገባል ክርስቶ ነገረ ነሃደማናት መተው ሓው ዱሓ ኣው ሓቁ ኣረ ብዬ ላው ዱዴ መ ፈወ ዋቢ መጻሕፍት ህህሀክከነ መጽሐፍ ቅዱስ በአማርኛ ብሉይና ሐዲስ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ሀጅ ዓም። ድ እንኗ ተጠመቅን አታውቁምን እንዲል ሮሜ ቀላ የሰው ከእናትና አባቱ መወለዱ አንድ ጊዜ ብቻ እንደሆነ የክርስቲያን ከሥላሴ በጸጋ ልጅነት መወለድም አንድ ጊዜ ብቻ የሚሆን ክስተት ነው ሁለቴ መወለድ እንደሌለ ሁሉ ሁለቴ መጠመቅ የለም ጥምቀትን አንድ ነው ስንል አለመደገሙ ብቻም ሳይሆን ሌላ የሚመስለውና የሚስተካከለው ወይም የሜተካጡ በከመ ጥምቀት እንደ ጥምቀት ሊሆን የሚችል ምንም አማራጭ የለም ማለታችን ነው ለምን እንዲህ ሆነ እንል ይሆናል ጥምቀት በሃይማኖታችን በር መግቢያ ነው ካልን ያ በርም ዉጠደጻ እግዚአብሔር የሚያደርሰን ከሆነ ፃይማኖት አንድ ሲሆን እግዚአብሔርም አንድ ነው በዚህ ምክንያት ጥምቀትም የግድ ከንድ እንዲሆን ያስገድደዋል አንድ ጌታ አንድ ፃዛይማናት አንዲት ጥምቀት እንዲል ኤፌ ጴ የጥምቀት አስፈላጊነት ቅድስት ቤተክርስቲያን የምሥጢረ ጥምቀትን አስፈላ ጊነትና ወሳኝነት ለምእመናን ልጆቿ ስታስረዳ በሚከተሉት ስያሜዎችና አጠራር ነው በዚሁ መሠረት ጥምቀት ለቅድስት ቤተ ክርቲያን ነገሪ ህዛጆጾዩሣናት ሀ በር ነው በር መግቢያ ነው ምሥጢረ ጥምቀትም ለአንድ ዘርስቲያን ወደ ድኅነት ጎዳና ወደ ዘላለማዊ ሕይወት መግቢያው ማለትም የቤተ ክርስቲያን በር ነው ማንኛውም ክርስቲያን ሥርዓተ ጥምቀት ሳይፈጸምለት ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን መቅደስ አይገባም ገብቶም ከልዩ ልዩ የቤተ ክርስቲያን ምሥጢራት አይሳተፍም ሌሎቹን የእግዚአብሔር ጸጋዎች ሊያገኝ አይችልም ለዚህም ነው ጥምቀት በር ወይም መግቢያ መባሉ ለ መወለድ ነው አስታውስሺ ቀደም ሲል ስለነገረ ድኅነት ስትማርሪዕሪ የሰው ልጅ የፈጣሪውን ቃልና ትአዛዝ በመተላለፉ ምክንያት ክብሩን ተገፎ ልጅነቱን አጥቶ በመከራ ይኖር እንደነበር ተምረሃልል አየህሽ በኋላ ዘመን በሐዲስ ኪዳን መከራና መርገሙ ሲነሳለት በኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት ልጅነቱም ተመልሶለሰታል በዮርዳኖስ ውኃ በተጠመቀ ጊዜ ክርስቶስ ይህ ምሥጢር ዳግመኛ ተገለጠ ጥምቀትንም ሽቶ አልተጠመቀም አምላክ በሥጋ ተገልጦ ጥንተ ልደትን ዳግመኛ ይሰጠን ዘንድ ነው እንጂ ፃአበው ዘሳዊሮስ ምዕቿድ ጥንተ ልደት የተባለችው አባታችን አዳም ያኔ በበደል ምክንያት ያስወሰዳትን ልጅነት እንደሆነ አስተውል እንግዲህ ሰው የተባለ ሁሉ ያን የተመለሰ የጸጋ ልጅነቱን የሚቀበለው በምሥጢረ ጥምቀት ነው መመፎብ ። በመሆኑም ቀጥለን ለምሥጢረ ጥምቀት ምሳሌ የሚሆኑና በኦሪቱ የተከናወኑ ጉዳዮችን በጥቂቱ እንመልከት ሀ የኖኅ ዘመን ውኃ ዘፍ አባታችን ጻድቁ ኖኀ ለእግዚአብሔር በመታመንና በመታዘዝ የሠራትና እርሱንና ቤተሰቦቹን ከጥፋት ውጡኃ የታደገቸው ያቺ መርከብና የተንሳፈፈችበት ውኃ በመርከቧ ውስጥ ሆነው ነፍሳቸውን ያተረፉት ኖኅና ቤተሰቦቹ ለሐዲስ ኪዳኗ ምሥጢረ ጥምቀት ጥሩ ምሳሌዎች ናቸው መርከብ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ባሕር የጥምቀት ኖኀና ቤተሰቡ ደግሞ የሐዲስ ኪዳን ምእመናን ምሳሌ ናቸው ኖኅና ቤተሰቡ ድኅነትን ያገኙት ከመርከቧ ውጭ ሳይሆን በመርከቧ ውስጥ ገጉ ነገረ ዛቦሣናኑ ነው መርከቧ ያዳነቻቸጡ ዴሣዛ በውኃው ላይ ተንሳፍዋፋ ነፀዐ አኛም ወኗ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በመሔድ በጥምቀት የእግዚ ብሔርን የጸጋ ልጅነት በማግኘት ድኅነተ ሥጋ ድኅነተ ነፍስን አናገኛለን ማለት ነው መርከቧ ያለ ውኃ ልታድን አትችልሦ ቤተክርስቲያንም ያለ ጥምቀት ድኀነትን ማደል አትችልም ከመርከቧ ውጪ ያሉ ጠፍተዋል አምኖ የተጠመቀ ይድናል ያልተጠመቀ ግን ይፈረድበታል ማር ለ ግዝረት ግዝረት ለአባታችን ለአብርፃም የተሰጠው ምልክት ሲሆን በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር የሆኑት እስራኤል የአግዚአብሔር ካልሆኑት አሕዛብ የሚለዩበት ነበር የቁልፈታችሁንም ሥጋ ትገረዛላችሁ በእኔና በአንተ መካከል ላለውም ቃል ኪዳን ምልክት ይሆናል ዘፍ ኣ እንዲል በወቅቱ ይህ ግዝረት የቃል ኪዳን ምልክት ተደርጎ በእግዚአብሔር ለአብርፃም የተሰጠ እንደመሆኑ አለመገረዝ ፍርድ ነበረበት የቁልፈቱን ሥጋ ያልተ ገረዘ ቆላፋ ሰው ሁሉ ያቺ ነፍስ ከወገንዋ ተለይታ ትጥፋ ቃል ኪዳኔን አፍርሳለችና ይለናል ዘፍ ልክ እንደዚሁ ሁሉ ከመሆኑም በላይ የሥላሴን የጸጋ ልጅነት የምንረከብበት ለዘላለም ሕይወት ዋስትናችን በአጠቃላይ የእግዚአብሔር የመሆናችን ምሥጢራዊ መንንድ ነውጡ ከዚህ ጥምቀት ውጪ መሆን አለመጠመቅ ቀደም ሲል ባለመገረዝ ትጠፋ እንደነበረችጡ ነፍስ መጥፋት መደምሰስ ት ገሙሎኢ ፌዴ ብ ር ር የ ሰየ የናሩፎ የክ ነገሪ ዛዩሣናነ ከዘላለሦ ሕይዐወት በአፍአ ውጭ መሆን ማለት ነው ያኔ በኦሪቱ ባለመገረዛቸው የጠፉ ነባሳት ሁሉ ዛሬ በክርስቶስ ስቅለት ከሲኦል ወጥዋል ከጥፋትም ድነዋል አሁን ከሐዲስ ኪዳን ጥምቀት ውጪ መሆን ግን የዘላለም ሕይወትን ያሳጣል ለዘላለም ሞት አሳልፎ ይሰጣል ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ ካልተጠመቀ በቀር የአግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም ዮሐ ጀናዛ ተብሏልና ሌላው ምሳሌነቱ ደግሞ ግዝረት አንድ ጊዜ ብቻ እንደሚከናወንና እንደማይደገም ሁሉ ጥምቀትም አንዲትና የማት ደገም የመሆኗ ምሳሌ ነው ኤፌ ኣ ሐ በዕለተ ሐሙስ ፍጥረታት የተገኙባት ባሕር ቀደም ሲል በሥነ ፍጥረት ትምህርት እንደተማ ርከውሺው በዕለተ ሐሙስ በአምስተኛው ቀን ሦስት ዓይነት ፍጥረታት በእግር የሚሽከረከሩ በክንፍ የሚበሩ በልብ የሚሳቡ ተፈጥረዋል እግዚአብሔርም አለ ውኃ ሕያው ነፍስ ያላቸውን ተንቀሳቃሾች ታስገኝ ወፎችም ከምድር በላይ ከሰማይ ጠፈር በታች ይብረሩ እግዚአብሔርም ታላላቆችን ውኃይቱ እንደ ወገኑ ያስገኘቻቸውንም ተንቀሳቃሾቹን ሕያዋን ፍጥረታት ሁሉ እንደ ወገኑ የሚበሩትንም ወፎች ሁሉ ፈጠረ ዘፍ ጳ። ወጥተው የቀሩትን ምእመናን ይመስላሉ አንድ ጊዜ ከባሕር አንድ ጊዜ ከየብስ እያሉ የሚኖሩት አንድ ጊዜ ክርስቲያን ሌላ ጊዜ መናናዓን አንድ ጊዜ ዘማሪ ሌላ ጊዜ ጨፋሪ አንድ ጊዜ ቤተክርስቲያን ሌላ ጊዜ ጠንቋይ ቤት እያሉ እንደሰካራም አግር እዚህም እዚያም የሚረግጡ ክርስቲያኖች ምሳሌ ናቸውናሁለት ፃሳብ ላለው በመንገዱም ሁሉ ለሚወላውሰው ለዚያ ሰው ከጌታ ዘንድ አንዳት እንዲያገኝ አይምሰለው የተባለባቸው እነዚህ ናቸው ያዕ ፅኒ ማጠቃለያ ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀትን በሦስት ወገን ነው የፈጸመው በማስተማር በማዘዝ በመተግበር ማለትም ኒቆዲሞስን እውነት እውነት እልሃለሁ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአ ብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም እያለ ሲያስተምረው ሐዋር ያትን ደግሞ እንግዲህ ሒዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ ደቀመዛሙርቴ አድርጓቸው በማለት አዝዚቸዋል በመጨረሻም ራሱ በዕደ ዮሐንስ ተጠመቆ ተግብሯታል ፈጽሟታል በዚህም ምሥጢረ ጥምቀት ምን ያሀል የከበረች ምሥጢር መሆኗን ማረጋገጥ ይቻላል ዮሐ ፅ ማቴማርቁ ነገሪ ዛዩዛናት ይህ ምሥጢር ሳይፈጸምለት አንድም ሰው ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሌሎች ምሥጢራት ተሳታፊ ሊሆን አይችልም ከሃይማኖት ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ሥነ ምግባራት መልካም ሥራዎች ቢሠራ እንኳን መንፈሳዊ ዋጋ ሊያገኝ አይችልም በመሆኑም አንተቺ ከዚህ ምሥጢር አንጻር ሁለት ነገሮችን ማድረግ ይጠበቅብፃልሻል አንደኛው ያልተጠመክሽ ከሆነ መጠመቅ ምክንያቱም ክርስትና እንደ ትምህርት ቤቱ የፈተና ጥያቄ ምርጫ የለውም ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል ይላል የልዑል እግዚአብሔር ቃል ማር ስለሆነም ከመጠመቅ ውጪ ምንም አማራጭ የለም ሁለተኛው የተጠመክሽ ከሆንክሽ ደግሞ ያንን የጸጋ ልጅነት ያገኘህበትን ሽበትን ታላቁን የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ በክፉ ሥራዎች ላለማሳዘን መጣር ነው መቼም ሰው ሆኖ የማይበድል የለም ሁላችን በየጊዜው ፈጣሪያችንን እናሳዝነዋለን ሁል ጊዜ ግን በንስሐ እየተመላለሱ በምክረ ካህንንና በፈሪክፃ እግዚአብሔር መኖር ያስፈልጋል ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ የተባለው ለተጠመቁት ነው ኤፌ ። ብ ብ ደሪ ክክ « ነገሪ ዛደማናት ቅድስት ቤተክርስቲያን በዘወትር በቅዳሴ ጊዜ የክርስቶስን ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደም እየፈተተችና እያዘ ጋደች ንችት የፀጋ ልጅነትን ገንዘብ ላደረጉና በንስሐ የኃጢስት ሥርየተን የመንፈስ ቅዱስ ልጆቿ በየጊዜው ዝውአቱ ሥጋሁ ለተቀበሉ ወደሙ ሰእግዚእነ ወመድኃኒነ ወአምላክነ ኢየሱስ ክርስቶስ ይህ አውነተኛ የጌታችንና የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዳስ ሥጋና ክቡር ደም ነው እያለች ታቀርባለች ካህኑ ሕብስቱን በዛህል ወይኑንም በጽዋዕ አድርጎ አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ብሎ በባረከው ጊዜ በሙሉ ጊዜ ቅዳሴ ኅብስቱ ተለውጦ ሥጋ መለኮት ወይኑም ተለውጦ ደመ መለኮት ይሆናል ይህ የሚሆነውም በሥልጣነ ክህነትና በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ነው ወካፅበ ነአምን በቁርባን ቅዱስ ከመ ውእቱ ሥጋ ወደም ማኅየዊየ ዘእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ወውእቱ ይቄድሶ ካህን ይወርደ ላዕሌሁ መንፈስ ቅዱስ ወይትመየጥ እምከዊነ ኅብስት ኀበ ከየነ ሥጋ ዘወልደ እግዚአብሔር ቃል ዘበከማን ወከማሁ ጸጽዋዕ ይትመየጥ እምከዊነ ወይን ኀበ ከዊነ ደም ዘወልደ እግዚአብሔር ቃል በሕላዌሁ ዳግመኛ በቅዱስ ቁርባን እናምናለን ይከውም ማኅየዊ የሚሆን የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስተስ ሥጋና ደም ነው እሱም ካህኑ ሳያከብረውሳይባርከው በራት ኀብስትና ወይን ካህኑ በባረከው ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ይዋሐደዋለ የወልደ እግዚአብሔርን እውነተኛ ሥጋና ደም ይሆናል እንዳለ ቅዱስ አትናቴዎስ ነገሪ ህዩሣማናት በዚህም መሠረት የሐዲስ ኪዳን ቁርባን ሀ አውነተኛ የክርስቶስ ሥጋና ደም ነው አንዳንድ የዋፃን እንጀራንም አንስቶ አመሰገነ ቆርሶም ሰጣቸውና ስለ እናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ይህ ነው ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ ሉቃ የሚለውን ንባብ ብቻ በመመልከት የምሥጢረ ቁርባንን ነገር መታሰቢያ ነው አንጂ እውነተኛ አይደለም ሲሱ ይደመጣሉ ይህ ግን ፍፁም ስህተት ነው ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይህንን ያለው በቁርባን ጊዜ ሥጋዬንና ደሜን በተቀበላችሁ ሰዓት ሕማሜንና መከራዬን ሞቴንና ትንሣኤዬን ታስባላቸሁ ትናገራላችሁ ትመሰክራላችሁ ማለቱ እንጂ ቁርባኑን መታሰቢያ አድርጉት ለማለት አይደለም በዚህ መሠረት ነው ቅድስት ቤተ ክርስቲያ ናችን በቅዳሴዋ በጊዜ ቁርባን ንዜኑ ሞተከ አግዚኦ ወትንሣኤክ ቅድስተ ነአምን ዕርገተከ ወዳግመ ምጽአትከ ንሴብሐክ ወንትአ መነከ ንስአለከ ወናስተበቁዐከ ኦ እግዚአነ ወአምላክነ አቤቱ ሞትህን ቅድስት ትንሣኤህንም እንነግራለን ዕርገትህን ዳግመኛም መምጣትህን እናምናለን እናመሰግናለን እናምንሃለንም ጌታችንና አምላካችን ሆይ አንለምንሃለን እንማልድሃለንም እያለች የምታመሰግነው ሥርዓተ ቅዳሴ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም ይህንኑ ሲያብራራ እንዲህ ብሏል ጌታ ኢየሱስ አልፎ በተሰጠበት በዚያች ሌሊት እንጀራን አንስቶ አመሰገነ ቆርሶም እንካችሁ ብሉ ይህ ስለ እናንተ ብይ ነገረ ህሄዩማናት የሚሆን ሥጋዬ ነው ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ እንደዚሁም ከአራት በኋላ ጽዋውን ደግሞ አንስቶ ይህ ፍ በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው ካለ በኋላ መታሰቢያ አድርጉተ ያለውን ሲያብራራ በጠጣችሁት ጊዜ ሁሉ ይህን ለመታሰቢያዩ አድርጉት ይህን እንጀራ በበላችሁ ጊዜ ሁሉ በአጠቃላይ በሥርዓተ ቁርባን ጊዜ ማለት ነው ጌታ እስኪመጣ ድረስ ሞቱን ትናገራላችሁና በማለት አስቀምጦታል እኛም የቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ መገኛ ደገኛ ሥርዓት በሆነው በሥርዓተ ቅዳሲ ንዜኑ ሞተከ እግዚኦ ወትንሣኤከአቤቱ ሞትህንም ትንሣኤህንምሦ እናስባለን እንናገራለን ማለታችን ለዚሁ ነው ኛ ቆር ። ለ ከክርስቶስ ጋር ለመዋሐድ ክርስቲያን ማለት ከክርስቶስ ጋር ኅብረትና አንድነት ያለው ክርስቶሳዊ ማለት ነው ይህንን ኅብረት በተመሰከተ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የኛን ሥጋ ለብሶ እኛን ተገብቶ በጸለየበት የጌቴ ሰማኔው ጸሎት እንዲህ ነበር ያለው አንተ አባት ሆይ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ እነሱም ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ አለምናለሁ እኛም አንድ እንደሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ አኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ የሰጠኸንን ክብር ሰጥቻቸዋለሁ ዮሐ ፅ ይህ አንድነት ወይም ውኅደት የሚመጣው ደግሞ በቅዱስ ቁርባን ቸ ነገረ ዛዞዩማጣናት ብቻ ነው እኛ የክርስቶስን ቅዱስ ሥጋ ስንበላ ክቡር ስንጠጣ ሥጋው ከሥጋችን ደሙም ከደማችን ጋር ያን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ያለን ኅብረት ታተመ ማለት አርሱ በእኛ እኛ በእርሱ መኖር አእንጀምራለን እንዳይመስለን እጅግ በጣም ቢረቅም እሱ ራሱ ክርስ ሲል ተስፋ ሰጥቶናል ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እ ውነተሃ መጠጥ ነውና ሥጋዬን የሚበላ ደሜን የሚጠጣ በእኒ ይኖራለ እኔም በአርሱ አኖራለሁ ዮሐ ጄኳ ውድ አንባቢያችን ይህን ምሥ ጋር ኀብረትና ውኅደት ፈጥረን ለመ ደሙኦ ይዋሐዳል ፁጺ ይህ ከባይ ቶስ እንዲኒ ጢር ፈጽመን ከክርስዩኒ ኖር የተፈቀደልን ብቸኛ የለውም ያለን እኮ ለዚህ ነው ዮሐ ድቦ እንግዲህ እነዚህ ከላይ ያስቀመጥናቸው ሁለቱ በቅዱስ ቁርባን ሥጋ ወደሙ ከምናገኛቸው ትሩፋቶች በጣም ጥቂቶቹ ናቸው ዘርዝረን የማንጨርሰው ይልቁንም ያልደረስንባቸውና ያልተረዳናቸው ብዙ በረከተ ሥጋና በረከተ ነፍስ ሕይወተ ሥጋና ሕይወተ ነፍስ ድኅነተ ሥጋና ድኅነተ ነፍስ የሚገኝበት ታላቅ ምሥጢር ነው ምሥጢረ ቁርባን ነገረ ዛደማናት የቁርባን ምሳሌዎች ብሉይ ኪዳን ለሐዲስ ኪዳን ባለው ቀዳማዊነትና ጥላነት አካሉን ሐዲስ ኪዳንን የሚያሳይበት በርካታ ምሳሌዎችንና ትንቢቶችን ይዚል በዚሁ መሠረት ልክ እንደሌሎቹ ምሥጢ ራት ሁሉ ምሥጢረ ቁርባንም ምሳሌ የሚሆኑለት ድርጊቶቹ በብሉይ ኪዳን ተከናውነዋል። ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን ሲባልም የሙታን አነሳክ ምሥጢር ሁኔታ የሚታተትበት ክፍል ነው ይህ ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን የሚለው ሀረግ ጥቅል ስያሜ ሲሆን በውስጡ በርካታ ዝርዝር ጉዳዮችን ይዛል በመጀመሪያ ክብር ምስጋና ይግባውና የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ሲሆን በሁለተኛ ደረጃ የእኛ የሁላችን የሰዎች ልጆች ትንሣኤ ነው የእኛ ትንሣኤ የሚከናወነው በዚህ ዓለም ፍጻሜ በመሆኑ የምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን ትምህርት የግፅዝ ቃል ነው መነሣት አነሣስ አዲስ መረዳት እንደሚቻለው ክርስቶስ ጠጠ ነገረ ዛዩሣጣናት በውስጡ ቦሳሶ ዓለም ይዚል ማለት ነው በመሆኑም በዚህ የትምህርት ክፍል የሰዎች ልጆች ተስፋ የሆነውን የጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ እንዲሁም በአጠቃላይ በሥጋዊ ዓይንና አእምሮ በሰዎች ጥበብና ዕውቀት ተመርምሮ ለደረስበት ስለማይችለውና ስለመጨረሻው የክርስትና ተስፋ የሙታን ትንሣኤ እና የዓለም ፍጸሜ ምጽአተ ክርስቶስ በዝርዝር እንመሰለከታለን የሚጠበቅ ብቃት ተማሪዎች ይህንን ምዕራፍ ሲያጠናቅቁ የምሥጢረ ትንሣኤ ሙታንን ምንነት ያስረዳሉ የጌታን ሞትና ትንሣኤ ይገነዘባሉ ስለጌታችን ዳግም ምጽአትና የዓለም ፍጻሜ ይረዳሉ » የሙታንን መነሳት ተስፋ ያደርጋሉ የክርስቶስ ትንሣኤና ዕርገት በሰው ልጅ ተፈጥሮ ሒደትና በክርስትናው አስተምህሮ የግድ የሚከናወኑ ሦስት ነገሮች አሉ መወለድ መሞት መነሳት ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እነዚህን ተፈጥሮአዊና ክርስትናዊ ሒደቶች በተገቢው ሁኔታ እየፈጸመ አሳይቶናል የእሱ ትንሣኤ ደግሞ የእኛ ትንሣኤ በኩርና መተማመኛ ነው አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀለፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቷአል እንዲለ ፅኛ ቆር የዚህ ሁሉ ምክንያቱ ደግሞ የተፈረደብን ሞት ነው ያ ጊር መ ሸ ነገሪ ዛዩዛዛካ። መ በሞት ሰሯ ለ ርር መ ለሞት አልነበረም እግዚአብሔር በው ሚር ከ ሞትን አልፈጠረም ነዋ ውረር ር ይር ተብሎ ተጠርቷል ነገ ዛ ጆ ዓ ካት ይሆን ዘንድ ፍጥረትን ፈጥራል የሰዎች ጥፋት ደስ አያሰኘውም በእጃችሁ ሥራ ሞትን አታምጡ የሰውም መፈጠር ለድኅነት ነውና በአርሱ ዝንድ ሁሉን የሚያጠፋ የሞት መርዝ ኃጢአት አልነበረምና ሕይወት የማታልፍ ስለሆነች በመቃብር በዚህ ዓለም ግዛት አልነበረምና እግዚአብሔርን የዘነጉ ሰዎ ች ግን በቃል ጠሩት ባልንጀራም አደረጉት በዚህም ጠሩፉ አንዲል ስ ከአዳም ግን ሕግን በመተላለፍ በሥጋው ወደ መቃብር በነፍሱ ወደ ሲኦል መውረድ ተፈርዶበት በሞተ ሥጋና ሞተ ነፍስ ተቀጣ ማንኛውም ወንጀለኛ በሠራው ጥፋት ሲፈረድበት ሁለት ዓይነት መቀጫ አለበት እነርሱም ሕግን በመተላለፉ ምክንያት የሚከፍለው መቀጫና ለተበዳዩ አካል የሚክሰው ካሣ ናቸው የሰው ልጅ ግን ይህንን ለማድረግ አቅም አልነበረውም ስለዚህ ክብር ምስጋና ይግባውና ልዑል እግዚአብሔር ሰው ሆኖ ካሠለት ስለዚህም ከሕይወት ወደ ሞት እንደሔደ ከሞትም ወደ ሕይወት መመለስ ያስፈልገው ነበርና ለሰው ትንሣኤ ሆነለት አስፈለገው በመሆኑም ማንኛውም ክርስቲያን ይህንን የክርስትና የመጨረሻ ተስፋና የዘላለም ሕይወት ባለቤት የሚያደርገውን ምሥጢር ጠንቅቆ ማወቅ ማመንና ተስፋ ማድረግ ይጠበቅበታል ዘወትር በጸሎተ ሃይማኖት የሙታንን መነሳት ተስፋ አናደርጋለን የሚመጣውንም ሕይወት እያልን የምንጸልየው ለዚሁ ነው ነገረ ህሄዩቨሣዛዛት ከከከ ብ ትንግዜኤ ሙታን በመጽሐፍ ቅዱስ ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን መንፈስ ቅዱስን አጋዥ አድርገው በሚያስተምሩና ትንቢት በሚናገሩ ነቢያት ቀደም ሰለ ታውቆ ስለነበር ብዙዎቹ ነቢያት በኋላ ዘመን የሚሆነውንና የሚደርገውን የራቀውን እያቀረቡ ተናግረዋል ለአብነት ያህለ የሚከተሉትን ተመልከትቸ ሙታንም ሕያዋን ይሆናሉ ሬሳዎችም ይነሳሉ ምደር ሙታንን ታወጣለችና ንቁ ዘምሩ ኢሳ ሀ » በምድርም ትቢያ ውስጥ ካንቀላፉት ብዙዎች ይነታሉ አኩሌቶቹ ወደ ዘላለም ሕይወት አኩሌቶቹም ዐጠ አፍረትና ወደ ዘላለም ጉስቁልና ዳን በብሉይ ኪዳን ከተነገሩ ትንቢቶች ባሻገር የሚመሰሉ ምሳሌዎችም አሉ የሚከተሉትን ሦስት ምሳሌዎች ልብ ብለህ ሸ ተመልከት »« በስቤል ሞት ሞታችን ሲታወቅ በሔኖክ እርገት ትንሣኤያችን ታውቋል ዘፍ እና ዘፍ አቤል ከሞተ በኋላ መናገሩ የሰው ልጅ ሞቶ ከፈረሰና ከበሰበሰ በቷሳ ተነስቶ የመናገሩ ሕያው ሆኖ የመኖሩ ምሳሌ ነዐ በዘፍያ ኖን በጥፋት ውኃ ጊዜ ነፍስ ሆኖ ወደ መርከ መግባቱ ለመቀበራችን ከመርከብ መውጣቱ ግፃ ለመነሳታችን ምሳሌ ነው በፍ ጁጧ የየየ ነገረ ዛዛናነ የኛአርን በትር ተድዛሞ በልምላሜ መና በሕጠይጠተ ሥጋ ለጦናራትችትን ጊላም መድረቋ ለመሞታችን ሦሳሌ ነውጡ ከዚህ ሁሉ በጊላ ዳግመኛ መለምለሟ ለትንሣኤያትን ሦሳሌ ነው ዘኑ ሄያ በዲስ ኪዳን ለምሥጢረ ትንሣኤ መታን ማስረዳ ከጊቄችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርት የሚቀድም የለም አስተምሮ ብቻም አላበቃ በመጨረሻም ክብር ምሥጋና ይግባውና አርሱ ራሱ በገዛ ፈቃዱ በመስቀል ተሰቅሎ ቅድስት ነፍሱን ከቅዱስ ሥጋው ለይቶ መለኮት ባልተለየው አካለ ነናስ ወዴ ሲኦል ወርዶ መለኮት ባልተለየው ሥጋው ወደ መቃብር ወርዶ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት በምድር ልብ ቆይቶ መግነዙን ፍቱልኝ መቃብሩን ክፈቱልኝ ሳይል በታላቅ ኃይልና ግርማ ተነስቶ ትንሣኤያችንን አረጋግጦልናል ይህንን በነቢያት ትንቢት የተገለጠውን በብዙ ምሳሌና ክብር የተከሰተውን በሐዲስ ኪዳን መሥራች በጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርቶስ የተረጋገጠውን ታላቅ ምሥጢር አምኖ መቀበል የሁሉም ክርስቲያን አማራጭ የሌለው አውነታ ነው ምክንያቱም ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሞተና አንደተነሣ ካመንን እንዲሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ያንቀላፉትን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና ፅኛ ተሰ ተጨማሪ ማቴ ፌቋ ኛ ቆሮ ፈድ የሐዋ ፅኛ ቀር ጽ ጣድወ ኛ ቆሮ ዛስጸዛሆ ተመልክትኩ ጉ ከስከ ሙ መሥ ሙን ተ ፓ መ ወመ ወመ መ ዳግም ምጽአት የዓለም ፍጻሜ እ።