Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ነገረ እግዚአብሔር(ነገረ መለኮት).pdf


  • word cloud

ነገረ እግዚአብሔር(ነገረ መለኮት).pdf
  • Extraction Summary

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና ሥርዓት ዝገክርፒጀክህቬዐፀፎበ በከዐከ ከክቄጩከጧዘከ በበፎክበ ዝሆላክከ ነገረ አግዚአብሔር ነገረ መለኮት ጥያቄአምላካችን ማን ነው። የመጀመሪያው ኃጢአተኛ ስይጣን ነው። የኃጢአት ጀማሪና መሥ ራች ራሱ ስይጣን ብቻ ነው። አግዚአብ ሔር ይቅርታውና ምህረቱን የሚገልጽበት ዘመን በደረስ ግዜ ግን ሞትን ሸሮ በሞት ጥላ ሥር የ ወደቁትን ያድን ዘንድ ከሥላሴ አንዱ አግዚአብሔር ወልድ ወደዚህ ዓለም መጥቶ ከኃጢአት በ ቀር ፍጹም ስው ሆነ።

  • Cosine Similarity

አምላካችን አግዚአብሔር ነው። ጥያቄ አምላካችን አግዚአብሔር ወዴት ነው። አምላካችን አግዚአብሔር በስማይ ነው። ሰማያትንና በሰማይት የሚገኙትን ምድርና በምድር የሚገኙትን ፍጥረታት ሁሉ ባሕርንና በባሕር ውስጥ ያሉትን ፍጥረታት ሁሉ የፈጠረ አግዚአብሔር ነው ስለዚህ ነቢዩ ሙሴ «በመጀመሪያ አግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ» ሲል አስረድቶአል ዘፍ። ነቢዩ ኢሳይያስም ሁሉን የፈጠረ አግዚአብሔር አምላክ መሆኑን ይመስክራል «ሰማያትን የፈ ጠረ የዘረጋቸውም ምድርንና በውስጥዋ ያለውን ያጸና በአርስዋ ላይ የሚኖር ሕዝብ አስትንፋስ የሚስጥ አምላክ አግዚአብሔር ነው» ብሎአል ኢሳጣ። አግዚአብሔር ስማይንና ምድርን ካለ መኖር ወደ መኖር አምጥቶ ፈጠራቸውማለት «አም ኀበ አልቦ»«ኀበ ቦ» ፈጠራቸው ፈጣሪ አንደ መሆኑ ካለመኖር ፈጠራቸው። «ሰማያትንና ምድርን ሌሎቹን በዙሪያችን የምናያቸውን ፍጥረታት አግዚአብሔር ካለመኖር አም ኀበ አልቦ አንደ ፈጠራቸው ታውቃለህ» ተብሎ ተጽፎአል ቀዳማዊ መቃብያንጸ። አግዚአብሔር ካለመኖር ወደ መኖር አምጥቶ የፈጠራቸው ፍጥረታት ብቻ ናቸው። አግዚአብሔር ዘለዓለማዊ አምላክ መሆኑን ቅዱስ መጽሐፍ በብዙ ቦታ ይመስክራል። ለቅዱስ ዮሐንስ ወንጌ ላዊ በተገለጸበት ራአይም የስማይ መላአክት ስለ አግዚአብሔር ዘለዓለማዊነት አየመስከሩ ሲያ መስግኑት «ያለህና የነበርህ ሁሉን የምትገዛ ጌታ አግዚአብሔር ሆይ ትልቁን ኀይልህን ስለ ያ ዝህ ስለ ነገሥህም አናመስግንሃለን» ብለዋል ራአይ ዘለዓለማዊው አግዚአብሔር ስማይንና ምድርን የሞላ ሁሉን የሚያውቅ አምላክ አንደሆነ ራሱ አግዚአብሔር በነቢዩ ኤርምያስ አንደበት አንዲህ ይላል «ሰው በስውር ቢቨሸግ አኔ አላየው ምን ስማይንና ምድርን የሞላሁ አኔ አይደለሁምን» ኤር። ቅዱስ መጽሐፍና የቅዱሳን የቤተክርስቲያን አባቶች የጸፍዋቸው ቅዱሳት መጸሕፍት በሙሉ ይመ ስክራሉ አንዲህ ሲሉ «አግዚአብሔር አምላክ አንድ አንደሆነ ታውቅ ዘንድ ይህ ላንተ ተገለ ጠ ከአርሱምሌላ አምላክ የለም አንግዲህ አግዚአብሔር በላይ በስማይ በታችም በምድር አ ምላክ አንደሆነ ዛሬ አወቅ በልብህም ያዝ» ዘዳወጓ። ከዚያ ቀጥሎም አግዚአብሔር ምድርንና በምድር የሚኖሩትን ፈጠረ። ጥያቄከዚያስ ቀጥሎ አግዚአብሔር ምን ፈጠረ። ጥያቄከዚያስ በኋላ አግዚአብሔር ምን ፈጠረ። ጥያቄ አግዚአብሔር በስባተኛው ቀን ምን ሠራ። አግዚአብሔር በስባተኛው ቀን ምንም አልሠራም። ሰይጣን ከራሱ አመንጭቶ «አግዚአብሔር የለም» ብ ሎ ከመካዱም ሌላ «አኔ ፈጣሪና አግዚአብሔር ነኝ» ብሎ በዐመጽ አምላክ አግዚአብሔር ለ መሆን ሙከራአድርጐ ነበር።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact