Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይሄ ሁሉ የጄኔራል ጆንስተን ጥሩት ነው። ለምን የማይቻልውን ነገር አላረገም ብሳዥው ይሙት ትላላችሁ « ዳልተን ሳይ ድል ሲያደርግ ጌታ እየሱጳክ አስም መድህን ብላችሁት ነበር።በዛ ጳይ የኔ እምቦሳ ሼርማን የጆንስተንን እጥፍ ሐይል ሁለት እጅ ሠራዊት ያለው ነው።ሚሊሲሽያዎችና የከተማ ጠባቂዖፖ ጆንሰንን ለማገዝ ሊላኩ ነው ። አገረ ገፕው እንደማይሄዱ ቃል ገብቶላቸው ነበር ።ሆረረ ገዥው ጄፍዴቬሰን ተሟግቶ ቨርጂኒያ ወታይርቼን አልክም በማ ለቱ ቦምብ የማይበሳ ጥይት የማይዘልቀው ጋሻ መከታ ሆኗቸው ነበር ። ሰማንኛውም ሽማግሌው ጆ እንዲቀናው ምኞ ነው። በጣም ታላቅ የጦር ስልት አዋቂቋ ሰው በመሆኑ ሌላም እርዳታ ባገኘ ተገቢው ነበር ። ብላ ጮኸች እስካርሌት ። ከዚያ አይኖቿ ፊት ስሬት እየዘመሩ ከሚመጡት ማሀል አንዱ ጠቋራ ድብ ላይ አረፉራ። አሳር የሚያክል ወጠምሻና እንደሬንጅ የጠቆረ ሰው ነው ። ስሰነገሩ ደጋግሞ ያወራ ነበር ። ከረዥም ጊዜ በፈት ከዕለታት አንድ ቀን የልጁ ሚስት ልትሆን ትመኝ ነበር። የመጀመሪያውን የልጅ ልጅ ባይ እወድ ነበር ። በየሆስፒታሉ የተኙ ቁስለኞች ቤተሰቦች በተራራው ላይ እየተኖ። ምክንያቱም እነሱ የሚ መጤት ባል ፍስጋ ነው የሚል ፅምነት ስላላቸው ነው። በምሽግ ጉድጓዶችና በተጠመዱ መሣሪያዎች ክልል የዋሉት አቧራ ባቧራ የሆኑ ወታደሮች የሚዝናኑት እነዚህ ቤቶች ውስጥ ነው። ከተማይቱን ደስታና ፌሽታ ባጥለቀለቃት ባሁኑ ሰዓት ለመጋባት ያላቸው ጥድፊያ ለብ ቻው ነው። እሰይ አንበሳዬ ከወለዱ አይዋር የሱን ጺልፍ ነበር ። ከያዘበት ወር ውስጥ በር ተይገሱ ሙሽራዋ ከብዙ ሬ ጌጥ ተሞሽራ በይስታ እየዋኘ ትክክል ነው። የኬኔሳው ተራራ መስመር ቬሳው የማይሰበር ወስኑ የማይደፈር ነው። ለሃያ አምስት የአሸሸ ገዳሜ መዓልትና ሌሊት እያንዳንዱ ሰው ይሄ አሁን የደረሰው ነገር በፍጹም ሊሆን የማይችል ነገር ነው ። ነው እንዴ እንግዲያው ከሰብአዊነት ውጭ የሆነ አመለካ ከት ያንስቫል ማለት ነው ።ምናልባት ከአየርላንዳዊዎቹ ገበሬ አያት ቅድም አያቶችሽ ወስደሽዋል ብዬ የምሰጋበትን በተግባር የሚታይ መሠሪነትሽንም ስወደው እንዳንድ ነዢ ነው። እስካርሌት አትቁነጥነጭብ። መዐሀጩዚሀሠዐዐኗዞ መግለጫ እየሰጠሁሽ ነው ። እንዴ ግን ምን። ከመቀመጫው ተነስቶ አንድ አጄን እደረቱ ሳይ አደረገና ለጥ ብሎ በቄንጥ እጅ ነስቶ ቆንጂት አጳ ዝግ ብሎመጀመሪያ ሳልለማመጥሽና ሳላባብልሽ ወዳጅ እንድትሆሂኝ በዕውቀ ትሽ ላይ ተጨማሪ ዕው ቀት ማከሴ ነው። ገና ሲናገር የተሰደበት አልመ ሰላትም ነበር ።
ብላ ጮኸች እስካርሌት ። ያንኪዎች ይሄን ያህል ገፍተው ሊመጡ እንደማይችሉ አጥተኸው ነው እንዴ ። እትዬ እስካርሌት እኮ ናት ። ወሮ እስካርሌት ነሽ እንዴ ። ይሄ ካቦዋችን ትልቁ ሳም ነው። እንዴ እመቤቴ አልሰማሽም እንዴ ። የያንኪ ሴቶች ችግር ይሄ ነው ። ክውነት እውነት እልሻለሁ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እዚህ ታገኛቸዋለሽ ። አሽሌይ ቆስሎ ሩቅ አገር ወዳለ የያንኪ እስር ቤት ተግዞ ያለ ብርድ ልብስ ተኝቶ እጁን ያዝ ደገፍ የምታደርግለት ፍቅረኛ እጐኑ ሳትኖር ሲሰቃይ አሰበች ውና ይሄ እዚህ ገኗ ቁጭ ያለ ደህና የተመገበ ደህና የለበሰ ሰው ዝግ ዘለግ ካለው ድምፁ ሥር እንዲሚያላግጥበት አስባ ንዴትና እልህ ተናነቃት ። አለች እስካርሌት በሃሣቧ ። ውይ አንድ ጊዜ ቆይ ሃምሣ አለቃ ። ጆን ዊክስ እስካርሌት ጭቃ ውስጥ ቆማ ሲያያት በደስታ ፈገግ እያለ ልጓሙን ሳብ ረገብ አደረገና ወርዶ ወደሷ መጣ። ነገር ግን ምንም ጊዜ አኦ ነበረኝም ። መቼም ኔሊ ምንም እንዶደማትሆንብኝ ተስፋ አለኝ ። አለ ሁለት ጊዜ በስሱ ሳም ሳም አድርጐ። አትላንታ ሰው በሰው ሆናለች ። ይሄ ሁጵ ሲሆን ግን የጦርነቱን ሁኔታ የሚያውቅ ማንም ሰው አልነበረም ። ይሄ ሁሉ ሰው አለፈ ። እስካርሌት ሙ መዐዚሀዐሀዐዐዚኗዞኮሀሾ ልጄ ሲወለድ አንቺ ከጐኔ ባትኖሪ መሞቴ ነወውልክ ነው ወይዘሮ ፒቲም አለች ጥሩ ሴት ናት። ሜላኒ ግን ምንም ያየችው ነገር የለም። ወይዘሮ ፒቲ የጦርነት ጊዜ እኮ ነው አሁን ስለሞግዚትና ደንገጡር የምና ስብበት ጊዜ አይደለም ። ስለሆነም በደህናው ጊዜ አንኳን ችግር የሚኖርባት ሴት ናት ። ጸረ በጭራሽ እስካርሌት ሽምጥጥ አድርጋ ዋሸች ። አንቺም ወደ ወሮ ሚድ ቤት ሂጂ አሳታ ለሁ ። ቢሉት ምንም እንኳን ከግማሽ ማይል ርቀት ላይ ያሉትን ያንከፆች ቢንቁ ምንም እንኳ በተበታተኑትና ምሽግ ውስጥ ባሉት ግሪ ለባሽ ወታደሮቻቸው ላይ ወደር የሌለው እምነት ቢኖራቸው ት ላንታ ደጃፍ አትላንታ ቆዳ ሥር ነገ ምን ይመጣ ይሆን የሚል ጣሬ ያፏጫል ። ወዐዚዐፀወዐቺዞዐዩ ሁሉ ጊዜ ፊታቸው የማይታይ ወታደሮች በረንዳው ላይ ጥቁር ለብ ሰው ይቆሙና ድምጽ ያሰማሉ ። እንዴ ። ገና አምስት ማይል የእ ግር ጉዞ አለብኝ እስካርሌት ። በይ ሳሚኝ የኔ ልጅ አይዞሽ ስለኔ በጭራሽ አት ። ለጥቂት ጊዜ ምንም እንኳ በሚሊዮን ለሚቆጠር ጊዜ ቢጸለይም እግዚሀር በየቀኑ የሚላ ዝ ርልመናዎች አልሰማቸውም ። ምነው ዛሬ አንድ ሰው ማንም ይሁን ማ ብቻ አንድ ሰው ወሮ ሜሪዌዘር እንኳ ብትሆን አጠገቧ በኖረች እንዴት ደስ ባላት ዳሩ ምን ያደርጋል ወሮ ሜሪ የሆስ ፒታል የለሊት ተረኛ ናቸው ። ዛሬ ጊዜ ደግሞ ምንም ደስ የሚል የሚታሰብ ነገር የለም ። አሁን ግን አንድ ሰው አጠገቧ እንዲኖር ስትመኝ ስለአሽሌይ ከማሰብ የሚያድናት አንድ ሰው ባገኘሁ ስትል በመምጣቱ ተደስታ ያለፈውን ውሳኔዋን አነሳችው ። ተደይናቂዋ ወሮ ሜሪዌዘር ናት ወይስ ወሮ ሚድ ናት ያለችሠ። ወሮ ሚድ ብዙወን ጊዜ ማታ ማታ ነው የምትመጣጮ። ይሄ ነው ። እንዴ ግን ምን።