Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እነሱ ሰበብ ሆኑ እንጂ ነገሩ ሴላ ነው። ይክተር ሚድን ልፈልግ መሄዴ ነው። የምትንሰቀሰቀዋ ወጥ ቤት በትልቅ ማጠቢያ ውስጥ ለሀዘኑ የሚሆን ጨርቅ በጥቁር እየነከረች ነው ። ኣለችና ጠየቀች እስካርሌት ለስለስ ብላ ። አታለቅስም እንባዋ እምቢ አላት አለች ሜላኒ ። እዚያ ካሉት ጭርንቁሳሞች ጋር ብታወዳድሪኝ ኖሮ እንዴት እንደማምር ይገባሽ ነበር ። ከጦርነቱ በፊት ባሪያዎችዋ እንኳ እንዲያደርጉት አትፈቅድላቸውም ነበር ። በጣም ቆንጆ ጢም ነበር። እኔው ራሴ ላረጋግጥላችሁ የምችለው የብ እስቱዋርትም ሆነ የናታን ቤድፎርድ ፎሬስት ከኔ የተቫለ ቆንጆ እንዳልነበረ ነው። ጭንቅላቴ አብሮ ከጢሜ ጋር አለመውደቁ ተአምር ነው። ኢባንና ካድ ጣልቃ ባይገቡ ኖሮ የከንፈር ጢሜም አይተርሩፋቸውም ነበር ። እረ ውሸቱን ነው ወይዘሮ ሜሌ እንዲያውም ልታመሰግኘን ይገባል ጢሙ ችፍርግ ብሎ አድጎ በጭራሽ ማን እንደሆነ ለመለየት አትችይም ነበር ። አሽሌይ በወይዘሮ ፒቲ ሠረገላ ልጆቹን ባቡር ጣቢያ ድረስ ሊሸኛቸው ሲሄድ ሜላኒ የእስካርሌትን ክንድ ይዛ ዩሂፎርሙ ለአይን የሚያስጠላ ነገር አይመስልሽም። ሜላኒ ሳትሆን እራሷ እስካርሌት ኮቱን የገና ስጦታ አዘጋጅታለት ነበር ። ያዘጋጀችለት ስጦታ ሬት ከናሱ ካመጣላት መሀ ረቦች ውስጥ ሶስቱን በጣም ውድ መርፌዎችን የያዘ የቤት እመቤት ዕቃ ማስቀመጫ ነው ። ሆኖም እሷ ልትሰጠው የምትችለውን እንዶ ሸሚዝ እንደጓንቲ እንደባርሜጣ ያለ ነገር ነው። ስለደከመውና ተናዶ ስለነበር ነው ያንን የተናገረው ብላ ተጽናናች። ዋናው ቁምነገር ጦርነቱ እንደምንም ሆኖ ቶሎ ባለቀና አሽሌይ ወደቤት በመጣ ብቻ። በልጅሽ በዋድ እቀና ስለነበር ልጅ ባገኘሁ እያልኩ ስመኝ ነበር ። እስከ ዘሳለሜ ልጅ የማልወልድ እየ መሰለኝ በጣም ሰግቼ ነበር። እስካርሌትች ወደመኝታዋ ለመሄድ ፀጉሩዋን ትልግ ነበር ።ጉድ እኮ ነው። ግን አይገርምም። መጀመሪያ የተሰማው ዘገባ ኣሚስለው የጠፋቶ ተገድሏል ተብሎ የተገመተ ነበር ። ሜላኒ ታማ ባይሆን ኖሮ ይህን ጥያቄ ሲጠይቃት በድ ንጋጤ በወደቀች ነበር ። ዶክተር ሚድ ግምት ትክክል ነበር ።ጄሄራሉ ምን እያሰበ ነው። ጆንስተን ሬሳካ ጳይ ያንኪዎቹን አሩወጦ ይዞ ወደኋካ እንዲመፉሴ አድርጓቸው ነበር ።ቦቂ ሰው ከለሌሳቸው ምሽጋቸኛውንና የመክላክያ ሰፈራቸውን ስቀቁ እንጂ የቬርማንን ተወ ርኛሪ ጦር ማሸነፍ አያዋታቸውም ነበር ። ሽማግሌው ጆ ግን የሚሠራውን ያውቃልና ለነሱ የሱ ማወቅ በያቸው ነው። ያ እንደእባብ እየተምዘገዘገ በፀሐያማው ሸለቆ ውስጥ አቋርጦ ወደአትላንታ የሚዘልቅ ቀጭን ብረት ያ ውዱ የባ ቡር ሐዲድ አሁንም የነሱ ነው። እነዚህ ስዎች እዚሀ ተትጋጅመው የሚጠብ ቁት ሞትን ነው ።ከክመሞታቸው በፊት ለመጨረሻ ጊዜ የሚያዩትና ግራ የተጋቡ አይኖቻቸውን የሚያሳርፉት ጫካ ፀሀይ ብርሃን ስት ሰድባቸው ከሙኖቷ ጋር እሚብስጨለጩት የባቡር ሕዲዷዶች ላይ ነው። ኒው ሆፕ ቸርች የሌሳ ሕይወት ቅዥት ነበር ። ቢግ ቫንቲም እንደዚያው ነው ። ሆኖም የወጊያው መሬት ሁሉ በሰማያዊ ለባሽ ያንኪ ሬሳ እስ ኪሞላ ድረስ ነበር ። ነዢ ጓን ነገር ግን የኬኔሳው ትራራ የሟገኘው የዩሃያ ሁለት ማይል ርቀት ሳይ ነው ። ፕሪሲ የእስካርኋትን አሮጌ የሆስፒታል የሥራ ልብስ ስታለ ብሳት ሳለች እስካርሴት ሀጥ ብኣኋ ነበር ። የሚናገሩትም ቢሆን ውጊያው እንዴት ነው ። ምን ደረሰ። ስምንት ማይል ዘልቀው እንዲገቡ ዕድል መስጠት ብቻ ነው። የለም እዚሀ ቁሰስኞች ምንም ደስ የሚ ይወት ኳየተስናበቱ ነው ። በዛ ባይ አብዛኞቹ እየሞቱ ነው ። በፍጥናት ኣየተረፈረፉ ነው ። አቤት ሰማያቱ ያልህ ይክተሩ የሟቾቹን ሥጋ በቢላ ሲሰነጥ ቀው ሳያስታውክ ስሜትን መቆጣጠር መቻል እንዴት ከባድ ነው በሉ። ምነው አሲም እንደሚ የእርግዝና ሰበብ አቅርባ መቅረት በቻለች እንዴት ግልግል ነበር። ምን ይጠቅመዋል አሁን ።አለባበሱም በጣም ግሩም ነው ። በተሰይ አሁን ሰው ጭንቀት ጉስቁልናና ሕሳብ በሚያናውዘው ሰዓት የእከአሱ ሀሳብ የሷሽነት የሚገርም ነው ። ሲያዩት ሳይን የማይከብድ ፀጋን የተጐናጸፈ ጉልበት ያለው ዛል ብሎ ፀሐይ እንደሚሞቅ ነብርና ንቁ ነቱም ለማነቅ እንደተዘጋጀ አይነት ነው ።
እስካርሌት የባሪያዎቹ ጉዳይ አይደለም እኮ ። ዶክተሩ ሲመጣ እዚያ ለመገኘት ፈቃደኛ የሆነ ሰው የለም ። ወይኔ እስካርሌት እንዲህ ያለ ወንድ ልጅ ቢኖርሽ እኮ ገነት መግባት ማለት ነው። እ «ዞ ምንም ልጅ ሳይኖርሽ ከሚቀር መቼም አንድ ወንድ ልጅኖሮሽ ሲዋጋ ቢሞት ይሻላል ። እኔ ግን ውይ እስካርሌት ልጅ መውለድ እንዴት እን ደምፈልግ መቼም ልነግርሽ አልችልም። ወይኔ እስካርሌት አንቺ እንዴት ፅድለኛ ነሽ። አንዳንድ ጊዜ ልጅ ሳይኖረኝ መቅረቱ በጣም ስለሚያሰቅቀኝ ዋድ የኔ ልጅ እን ደሆነ አድርጌ ስማስመስሰል እሞክራለሁ ። ሜላኒ ልጅ ትፈልግ ይሆናል ። ሜላኒ ከአሽ ሌይ ልጅ ብትወልድ እኮ እስካርሌት አንድ የራሷ የሆነ ነገር ተነ ጥቆ የተወሰደባትን ያህል ይሰማታል ። ይሄ የአሁኑ አሽሴይ ዊክስ ይሄ የነጣጣና የተቀዳደደ ዩኒፎርም የለበሰ አሽሌይ ዊክስ ይሄ ቡናማ ፀጉሩ በፀሀይ ብዛት ግራጫ የሆ ነው አሽሴይ ዊክስ ከዚያ ከጥንቱ ከጠዋቱ ከጦርነቱ በፊት እንደነ ፍሷ ታፈቅረው እንደነበረው ተጫዋችና ቀዘዝ ያሉ ዓይኖች ያሉት ሸጋ ሰው በጣም የተስየ ነው። ቡድኑ አንድ ባቡር አሳልፎ ሌላ ባቡር እስኪ መጣለት በሚጠባበቅባቸው ሁለት ሰዓቶች ውስጥ የፎንቴን ልጆች እርስ በእርስ እየተጣሉና በባቡር ጣቢያ ያሉትንም እንግዳና ሰላማዊ ስዎችን ለማረጋጋት የረጋ አእምሮና ዲፕሎማሲ ያለው ሰው በማ ስፈለጉ አሽሌይ ሁሉንም ወይ ወይዘሮ ፒቲፓት ቤት ይዚቸውመጣ ቨርጂኒያ ውስጥ ብቻ ተደባድበው የበቃቸው መሰላችሁ አለ ካድ ሁለቱ ወንድማማቾች ወሮ ፒቲፓትን መጀመሪያ ማ ወዐዚሀዐኛኗኛዞዩ ይሳም በሚለው ጉዳይ እንደአውራ ዶሮ ሲጣሉ አይቶ ምርር ብሎት ግን አይደለም ። አሽሌይ በዓለም ሳይ እያለ እንዴት ሲጥሟት ይችላሳጴነብቻ እንኳን እንደገና ወደቤት መጣ ። ጂ አሁን አሽሌይ እቤት የመምጣቱ ደስታ የፈጠረው ረብሻ ጋብ ሲል የኔ ቆንጆ ቡቱቷም መሰልክ እኮ አለች ሜላኒ ። ሜላኒ ሳትሆን እራሷ እስካርሌት ኮቱን የገና ስጦታ አድርጋ ብ ሰጠው በጣም ደስ ባላት ነበር ። ገና ለገና ስቶንዎል ጃክሰን በሰፊዎቹ ቆንጆ ባርሜጣዎች ፋንታ ይሄን የመረጠ እንደሆነ ሰው ሁሉ ማድረግ አለበት እንዴ። በኋላም አሽሌይ ሜላኒ ፒቲፓትና እስካርሴት አጎት ፒተር ፋኖስ እያበራ ላቸው ደረጃውን ሲወጡ አንድ ቀዝቃዛ ሀሳብ መንፈሷ ላይ ጭጋጉን ጣለ ። በጣም ቆንጆ ነው እስካርሴት ። እንደዛ ማድረግ አልነበረብሽም እስካርሌት በዛሬው ጊዜ ውድ እቃዎችን በቀላሉ ማግኘት አይቻልም። አንቺ ግን ጠንካራ ነሽ እስካርሌት ። አሽሌይ ። እስካርሌት። አሽሌይ አፍ ቀሩዋት ከሆነ አንድ ዘዴ ይፈልግላታል ። ልጅ ። አለች እስካርሌት ተቆጥታ ዝም በይ። እስካርሌት ይቅርታ አርጊልኝ ። አሽሌይ ሞተ። በመጨረሻ አንድ የማስተዛዘኛ ደብዳቤ መጣ። አለ ሬት ። ብላ ጮኸች ሜላኒ ። ወይዘሮ ሜላኒ ከዚህ ቀደም አልነገርኩሽም ባልሽ አንድ ዕድል አግኝቶ እምቢተኛ ሆኖዋል። በግቦት ወር አንድ ቀን ምሽት ላይ ወሮ ፒቲ ቤት በረንዳ ላይ ቤተሰቡ ተቀምጦ ሳለ ዶር ሚድ ጄኔራል ጆንሰተን በተራራዎቹ ማህል እንደብረት ግድግዳ ቆሞ አትላንታ ምንም የምትፈራው ነገር እንደማይኖር የሲቪል አስተያየቱን ሰጥቶ ነበር። ግሩም ልጅ ይሆናል ። የሚያርስ ሰው የለም ። ወይዘሮ ፒቲ ሜላኒ እርግዝናዋ ከገፋ በኋሳ እንደ ዚህ ያሉ ጐስጃላ ሰዎች ማየቷ ትርፉ የሰባት ወር ልጅ ነው እያሉ ቢነጫነጩም አገር የደረሰውን ያህል ቁስለኛ ተካፍለው ያስተናግዳሉ ። ሬው ጊዜ ከነርስ ሥራ ለመላቀቅ አንድ ምክንያት እርግዝና ብቻ ነው ምሳ ሰዓት ሲደርስ ወሮ ሜሪዌዘር ለአንድ ረኸጥ ማይም ከፋ ራራው የመጣ ቁስለኛ ደብዳቤ እየጸፉለት ሳሱ እስካርሌት ሹልክ ብላ ከሆስፒታል ወጣች ። ውቅልህም ብቻ እኔን ውሰደኝ ወ ከጋሪው ዱብ ሲል ስታየው ከመቅጽበት ወይ አንድ አይን ወይ አንድ እጅ ወይ አንድ እግር አጥቶ አካለ ስንኩል ያልሆነ በባ ሽታ ፊቱ አሸቦ ያልመሰስና ያልነጣ ያልገረጣ በወባ ያልወየበ ሙሉ ሰው በመሆኑ ደስስ አሳት ።