Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ነገም ሌላ ቀን ነው 7 @OLDBOOOKSPDF_Watermarked.pdf


  • word cloud

ነገም ሌላ ቀን ነው 7 @OLDBOOOKSPDF_Watermarked.pdf
  • Extraction Summary

ውስጥ ለሴቶች አክብሮት ያለው ጨዋ ሰው ሲሆን ይችላልብዬ ባስብ እንኳ ደህና ነበር ። ሆኖም እንጃ ብቻ። ያ ቢሆን እንኳ ምላሹን ኣዘጋጅታ በስ ድብ ድራሹን ታጠፋው ነበር ። የለም እሷን ያስቸገራት ይሄ በዓለም ላይ ያሱ ሴቶት በሙሉ የሱ ገንዘብ እንደሆኑ ሁሉ ለሱ ዘመን መጠቀሚያና መዝናኛ እንደተመደቡ ሁሉ ከጥቁር ጠይም ፊቱ ላይ ያሉ ዓይኖቹ በአሽሟጣጭ አስተያየት ማየታቸው ነው ።« አንድ ከሰዓት በኋላ የወሮ ኤልሲንግ ቤት በፍቃድ በመጡ ወታደሮች ከየሆስፒታሉ በመጡ ሰዎች በከተማ ጥበቃ አባላት በሚሊሺያ ጦር አባላት በሞግዚቶች በሙት ሚስቶችና በወጣት ሴቶች ተሞልቶ ነበር ። የወሮ ኤልሲ ንግ ኣሽከር ተሸክሞት የቆመው ያ ከመስተዋት የተሠራ ትልቅ ገበቴ ሁለት ጊዜ በብር ሳንቲም ከተሞላ በኋላ ተጋብቶ አሁንም እየ ተጨመረበት ነው። ይሄኔ በፔንሲልቫኒያ ኮረብቶች አናት ባለው ፀሐይ የመታው ሳር ላይ ወገኖቻቸው እያለቁ ነው ። በአሁኑ ደቂቃ እንኳን የደቡቡ ተዋጊዎች በጦርነቱ አውሎ ነፋስ እንደጤፍ እየረገፉ ነው ። በእርግጥ የሚያውቁት ነገር ቢኖር ልክ እውነተኛና ቀና ተኛ አምላክ በመንበረ መንግሥቱ መናሩን አንደሚያውቁ ሁሉ ጄኔራል ሲሊ ተአምር አንደሚሰራና የቨርጂኒያው ሠራዊት ምንጊዜም የማይበገር መሆኑን ነው። ይኽንነኑም የተናገረችው ከዕቃ ማስቀ ወዐዚሀዕዕዐኗፍዓዞዐዩ ቀመጫዋ ቦርሳ ውስጥ የሚሸተት ጨው አውጥታ ለአክስቷ ስት ሰጥ ሲሆን በሕይወቷ ለመጀመሪያ ጊዜ ፍቅር በተመላ አንደበት ለአ ክስቷ መናገሯ ነው ። ምናልባትም እየሞተ ነው ። ይሄ የጋዜጣ ማደያ ደግሞ እውነተኛውን ነገር የምትሰማበት ልፍ ቦታ ነው። ወይዘሮ ሜሪዌዘር የሜይቤልን እጅ መታ መታ እያደረገች እሠረገላው ላይ ተቀምጣለች። ይሄን ያህልስ ምን አስጨነቃሻሳት። ሶ መዐሀጩዚሀሠሀኗዞ ርሌት እንዲህ ብላ አሰበች በእንዲህ ያለ ጊዜ መምጣቴ እንዴት ያለው ዶፋር ነው በሉ። አሽሌይና ሌሎቹ ልጆች በየጦር ሜዳው በባዶ እግራቸውፀሐይ አናት አናታቸውን እየቀጠቀጣቸው በረሀብ እየተቆሱና በበሽታ እየማቀቁ ከያንኪዎች ጋር ሲተናነቁ እሱ አዚህ የተወለወለ ቆዳ ቦት ጫማ አድርጎ ሽክ ያለ ነጭ ሱፉን ለብሶ አወልውሎና ምቾትን ተላብሶ ውድ ሲጋሩን እያጨሰ ሰንጋ ፈረሱ ላይ መኮፈሱ ምን አይነት ድፍረት ነው። ሪፖርቶቹ ወደ ዋናው ቢሮ የመጡት ከግማሽ ሰዓት በፊት ነው። ፈጠን በይ ሜሲ ብሳ ጮኸች እስካርሌት ። ወሮ ፌይዝ እየነዳች ነው። እነዚህ ሴቶች በዓለም ሳይ ያላቸው ዘመድ ዳላስ ብቻ ነበር ። ፊኔም ደህና ነው። አሽሌይም ሰላም ነው። ከጐኗ ያለው ትንሹ ፊል ግን ለማንም የሚነ በብ መጽሐፍ ነው ። እናም ብትፈቅጂልኝ ያሉትን ያንኪዎች በሙሉ እገድላቸው ነበር ። አለ ች ሜላኒ ል ፊል ሚድ አንተ ደግሞ አፍህ። በድንገት ያ ቀን ትዝ አላት ከረዥም ጊዜ በፊት አብረው የሄዱ በት አብረው የጠፉበት ጊዜ ታወሳት። አብረው ያመሹና ስለሚ ርባቸውና ጨስማውን ስለሚፈሩ ይመለሱ ነበር ። ሜስቱ ሳሲ ልጅ ከወለደች ገና ቅርብ ጊዜዋ እኮ ነው። ዉ በጣም አስከፊ ነገር ነው። ቶምና ቅል ጥማም መንትያ ወንድሞቹ ሐሜታና ትርጉም የለሽ ቀልድ ይወዱ ነበር። ብታለቅስ ፈቃዷ ነበር ። በጣም አዝናለሁ እስካርሌት አለ ሬት። ቀና ብላ አየችው። ነገ ሌላ የስም ዝርዝር ይመ ል ስለተባለ ነው። ያንኪዎቹ የባሪ ያዎቹን ጉልበትቾ በገንዘብ ተምነው ቢከፍሉላቸው ይሻል ነበር ።

  • Cosine Similarity

ሜላኒ በኩራት ስለአሽሌይና ስላገኘውም ሹመት በረዥሙ ስታ ወራለት ሬት የሜላኒን የስፌት ጨርቅ እንደያዘ ለአንድ ሰዓት ያህል ፊቱ ላይ ምንም ሳይነበብበት መቀመጡን እስካርሌት ልብ ብላለች ። በዛ ሳይ የማወቅ ዕድል አግኝቼ ካወቅኋቸው በጣም ጥፍት ታጳላቅ ሴቶች ማህል ምንም ገና ወጣት ብትሆን አንዴ እሷ ናት ። ሬት በትለር ግን እንደዚህ አይደለም ። ሬት በትለር በነዚህ ወራት ውስጥ በዚህ ቀን አመጣለሁ ሳይል ይመጣል ። መቼም ሬት በትለር የሚመጣው መዐዚሀዐዐዐኗዞሀ እሷኑ ለማየት ቢሆን ደስታዋ ነበር ። ጆርጂያ ውስጥ በሚገኝ በማንኛውም ቤተሰብ ውስጥ ቢያንስ አንድ ወንድ ልጅ ወይም ዘመድ የሆነ ሰው ገንዘብ ቤት መሬትና ባሪያ በቁማር እያስያዘ የማይበላ የለም ። ወሮ ሜሪዌዘር እንዲህ ያስ ውድ ስወጦታ ያውም የልብስ መቀ በል አግባብ እንዳልሆነ ቢያውቁም ሬት በትለር ከጀግኖቻችን ማህል የአንዱን ሴት ልጅ በእንዲህ ያለ የሙሽራ ልብስ ከማንቆጥቆጥ የበለጠ ምንም ነገር እንደሴሲሷ በጣፈጠ ቋንቋ ሲነግራቸው ከቶም ልመቃወም ወኔ አነሳቸው ። በዚህ ዓይነት ወሮ ሜሪዌዘር የስጦታውን ዋጋ ጳመክፈል ብለው ሬት በትለር ላይ ያሳቸውን ጥሳቻ ሁሱ ፍቀው እራት ጋበዙት « ሬት ሰሜይቤል ስጦታውን መስጠት ብቻ ሳይሆን ስፌቱ እንዴት መሆን እንዳለበት ጭምር የባለሙያ አስተያየት ሰጠ ። ወሮ ሜሪዌዘር ሌላ ጊዜ ለወሮ ኤልሲንግ ሲያወሩ ትንሽ ፊት ቢሰጡት ኖሮ ሴቶቹ ምን ይነት ቡታንቲ እንደሚለብሱ ጭምር ያስረዳቸው እንደነበር ነገሩ ዋችው። የከተማው ሰው ሁጵ ሬትን በተቀበለው ጊዜ እስካርሌት ምንም አልተወናበደችም ነበር ። ይሄ ራሱ አንድ ድል ነው። ሆኖም ማንም ሰው ለሚሲሽያነት ተመልምሎ አገር መጠበቅ አለበት ። ሆኖም ጉት ደደቦች የማነቃቂያ ዲስኩ ማንም ተናጋሪ ሄደው ለሚዋ ነ ሩን ቢደሰኩር ምንም ዓይነት ክበር ዓላማ እንዳላቸው አድርጎ ቢናገር መቼም ቢሆን መቼ ለጦርነት ምክንያቱ አንድና አንድ ብቻ ነው ። እስካርሌት ወደተናደዱት ሰዎች እየተጣደፈች ሳለች ሬት በት ህትና እጅ ነስቶ ክበሕዝቡ ማህል ወደበሩ ሲያመራ አየችው። ድንገተኛ ወይዘሮ ሜሪቼዘር በወይዘሮ ፒቲፓት ሠረገላ ወደቤታቸው እየ ሄዱ ሳሉ ሌሎቹ ቦስቱ ሴቶች ገና በደንብ ተደላድለው እንኳ ሳይ ዋመጡ አንድ ጊዜ አምባረቄ ያውልሽ እንግዲህ ወሮ ፒዊዌፓት ሕሚልተን። ይሄ ጦርነት እኛ ሳይ የሚያደርሰውን ጥሩት የሚተካ ምንም ነገር አይኖርም ብሏል። አለች እስካር ሴት በሀሳቧ እኔ እኔ በጭራሽ አላምንም አሉ ወሮ ሜሪዊዘር ፍርጥም ብለው። እንደ አሽሌይ ያለውን ድንቅ ሰው እንደ ካፕቴን በትለር ካለው ወሮበላ ጋር ማወዳደርሽ ላንቺ ትልቅ ሐፍረት ነው ። እስካርሴት ምንም አልተናገረችም ። የለም እኔ አላይርገውም አለች ሜላኒ ። እርግጠኛ ነኝ እሱ ዶክተር ሚድ እንደሚ ለውም ሆነ ወሮ ሜሪዊዌዘር እንደሚሉት መጥፎ ሰው አይመስለ ኝም ። በአንፃሩ ግን በአትላንታ ሕዝብ ዓይን ሜላኒ ዊክስ ምንም ዓይነት ስህተት ትሰራለች ተብላ የማትገ መት ናት ። ምናልባት አንድ ቀን ይጠቅምሽ ይሆናል። ምነው ይሄን ወሬ ብንተወው ሬት። ን ከጥቂት ሳምንታት በኋላ አንድ ቀን በበጋ ብራ ንጋት አንድ የተጠቀለለሲ ነገር በእጁ ይዞ ሲመጣ እስካርሌት ብቻዋን ነበረች ገና የተጠቀለለውን ነገር ሲገልጠው ውይ አንዴት ያምራል። ሁልጊዜ እንድ ታስታውሺ የምፈልገው እኔ ያስ ምክንያት ምንም እንደማልሰራና አንድ ነገር የምሰጠው በምትኩ አንድ ነገር ለማግኘት እንደሆነ ነው። ወዲያው ሜላኒ በጣም በፈጠነ እርምጃ ሁለ ሁለቱን ደረጃ አንዴ እየዘለለች ስትመጣ እስካርሌት ልትሰካ የ ዘችውን የፀጉር ማስያዣ ማህል ላይ አቁማ አንድ ችግር መኖሩኘ ሙ ነ «ኮ ገ ሮሆኛ ሽ መ ትጠራጠር ጀመር። ወንዶች እነዚህን ሴቶች ለምኘ እንደሚፈልጓቸው መቼም ጨዋ ሴት የም ትናገረው ጉዳይ አይይስም ። ሬት በትለር ደግሞ የመጨረሻው የከንቱቴ ከንቱ ነው። አንድ ድል ብቻ ከዚያ ጦርነቱ ያከትማል። ከዚያ እያንዳንዱ ሰው በደስታ ይዋጣል ። መቼም ጦርነት በሚካሔድበት አገር ስለጦርነቱ ምንም ካለማወቅ የበለጠ መጥፎ ነገር የለም ። አልፎ አልፎ አንድ ሽማግሌ ሰው ይመጣና እባካችሁ አዲስ ወሬ እንዳለ ይላል ። እኔ እንደሆን ዛሬ አንድ ወሬ ስሰ አንድ ወሬ ሳልሰማ አልሄድም ። ብ እስካርሴት በአካባቢው የተሰበሰበውን ሕዝብ ሁሉ አንድ በአንድ ታያለች ። በጣም አዝናለሁ እስካርሌት አለ ሬት።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact