Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ነገም ሌላ ቀን ነው 5 @OLDBOOOKSPDF.pdf


  • word cloud

ነገም ሌላ ቀን ነው 5 @OLDBOOOKSPDF.pdf
  • Extraction Summary

ትልቅ ሰው የሚባል ጨዋ ሰውም ሊበቅል የሚችለው እነዚሁ ሶስት ከተ ሞች ውስጥ ብቻ ነው ።ሲያምኗቸውም የመጨረሻዋ የሰውነታቸው እስትንፋስ እስክ ትሟጠጥ ድረስ ነው። ወንዶቻቸውን የሚወዱትን ያሀል የሚወዱት ዓላማ እጃቸውንም ልባቸውንም የገበሩለት ቅን ዓላማ ሴት ተቀን የሚጨነቁ የሚጠበቡለ ትና ሌት ተቀን የሚያልሙጳት ኣላማ ካስፈለገ እነዚህን ውድ ባሎቻቸውን ውድ ልጆቻኛውን የሚሰውለትና ወንዶቹ በጦር ሜዳ ባንዲራቸውን እንደሚይዙ ሁሱ ከአጦታቸወን ለመሸከም ዝግጁ የሆኑለት ታሳቅ ዓሳማ ነው ። የመጨረሻው ድል እደ ጃፋቸው ላይ ፍሞ በራቸውን እያንኳኳ ነውና የኮንፌደሬሲው ጐርፍ ግድቡን ጥሶ ሊፈስ ነው ። በሻሲ ውስጥ ስቶንዎል ጃክሰን የተጐ ናፀፈው ድልና በሰባቱ ፍን ጦርነት ሪችሞንድ አካባቢ ያንኪዎች የቀመሱት የሽንፈት ፅዋ ለዚሁ ሁነኛ ማስረጃ ነው ። የእንግሊዝ የጥጥ መዳመጫ ፋብሪካዎች የደቡብን ግጥ በማጣታቸው ሥራ የፈቱ ስስሆነ እንግሲዞች ኮንፌዴደሬሲው ጦርነ ቱን እንዲያሸንፍ እየረዱ ነው ። ሆስፒ ታል ብሎ ነገር መቼም ነፍቧን የሚያደግ ነቲ ነው ። ምነው አሷ ከሴቶች ሁሉ የተለየችው ለምንድን ነው ። ሌሎቹ ሴቶች ስለአገር መውዶድና ስለዓሳማ የሚያወሩት ሁሉ የማይረባ ነገር ነው ። ወሮ ኤልሲንግ ይህንኑ መልስ ስጥተዋት በር እኮ ሆኖም እሳቸው ሲናገሩት እንዲህ እንዳሁኑ ለየት አላለባ ን ትት ትኩስ ትኩስ ቃሎች ነበር ። ይሄ እንደ ሂንዱ ሱቴ ባህል ሴቲቱን ባሏ ክሞት ጀምሮ ኗስታ የሚባል እንዳትተምስ እንዳትዝናና በማድረግ እስከእለተ ሞቷ ድረስ ከል ማልበስ በጣም ትልቅ ጭካኔ ይመስሰኛል ቻ ኩቲ ነው ያልከኝ። እንዴት የሚሸበገንን ነው እቴ። ልክ አሁን እንቺ ዛሬ ማታ ቀይ ቀሚስ ለብሰሽ ዳንስ ብትጫወቺ ኛሚሱሽን ዓይነት ማስት ነው። ያም ሆኖ እሱን ለመርታት ጊዜው አሁን ብ በጭራሽ አልመጣም ነበር ። የደቡብ ሰዎች ጀግንነት ይሄ ነው። ጨዋ ወንድ ሀእ ጊዜ ለሕግ ታዛዥ ነው። አኳኋኑ ሁሉ በአ ቴናዊያን አዳራሽ መድረክ ላይ የአንድን አልባሴ ሰው ገፀ ባህሪ ወክሎ እንደሚጫወት ተዋናይ ነው ። ጨዋዋ ወይዘሮ አትፈሪ። እን ዴት እንዲህ ያለ ነውር ነገር ትናገራለህ። ስድነት ነው። እኔኮ ሕሊናሽን ቀለል ይልሽ እንደሁ ብዬ ነበር የነገርኩሽ ምን እንድል ጠብቀሽ ነበር። ካፒቴን ሬት በትለር ነው። የምጠይቀው መስዋዕትነትን ነው። አሁን የምጠይቀ ውም እነሱን ነው። መስተዋት በመሰለው የአገር ወዳድ ሴቶቻችን ላንቃ ደረት ላይ ያለው የአንገት ሀብል እንዴት ያንፀባርቃል።

  • Cosine Similarity

ታዲያ ሰው ሁሉ እንዴት ያለ ግሩም ይክተር ነ እያለ ሙ ም መመ በቃ በቃሽ ወይዘሮ ሚድ። እስካርሴትም ወደ አትላንታ ስትመጣ እንግዲህ ለምን ያያህል ጊዜ እንደምትቆይ ምንም አታውቅም ። ያም ሆነ ይህ ግን ገና ከመድረሷ ወይዘሮ ፒቲና ሜላኒ እዚሁ መኖር አለብሽ እያሉ ግፊታቸውን ቀጥለዋል ። ሁሉ ሰው ይወዳቸዋል ። ሜላኒ ወሮ ፒፒ አንደሆኑት ሁሉ ከኣዋቂ ትኮልሎ እንዳደገ ምንም እንደማያውቅ ልጅ ናት ። ይሄ አንድ ነገር ያውቃሉ የመባል ክብር ነው። በሁለቱ ሴቶች ማህል ያለው ልየ ነት ሜላኒ ደግ የምትሆነውና ደግ የምትሠራው ሰዎች እንዳደይሰ ብላ ሲሆን እስካርሌት ግን የራሷን ፍላጎትና አላማ እግብ ሰ ድረስ ብቻ መሆኑ ነው ። እስካርሌት እንዳስተ ዋለችው ከሆነ ይሄ ቤት የወንድ ጠረን የወንድ ሽታ ያለህ እያለ የሚጮህ ቤት ነው። የለም የለም ይሄ ነርስነት ብሎ ነገር በጭራሽ አይጥማትም ። እስካርሌት ምናልባት የሚያገግሙት ወንዶች አብዛኞቹ ከደህና ቤተሰብ የመጡና ቆንጆዎች በመሆናቸው እነሱን የማሳሳቅና የማጫ ወት ሥራ ቢሰጧት እዚህ ቦታ ሰብዙ ጊዜ የመቆየት ትዕግሥት ይኖራት ነበር ። ከሷ በስተቀር እያንዳንዱ ሰው ማታ ወደ ባዛሩ ይሄዳል ። ያም ሆነ ይህ ሌሎ ቹም ባያውቂ ወሮ ሜሪዌዘር መኝታ ቤትሽ መሆኑን ታውቃለች እህ አሮጊት ድመት መቼም ባንዴ መንደሩን ይሰቀልቁታል ምነው የኔ እመቤት አረ ሰው እንዳይሰማሽ ዝም በይ ዶሲ ሜሪዌዘር እኮ በጣም ወዳጄ ናት። ወሮ ፒቲ አንቺና ወሮ ሜላኒ ለዛሬ ማታ በወይዘሮ ቦኔልና በማክለር ሴት ልጆች ቦታ ተተክታችሁ እንድትሠሩ እንፈልጋችኋለን ። አሁን እንግዲህ ወሮ ፒቲ ለሙግት ጊዜ የለኝም ። የፀሐይም እግር ቁልዌል እሰማያት ግርጌ ሄዴ ሎሬኛ ሎሬና አንድ ሁለት ሶስት አንድ ሁለት ሶስት ጮክ በጵ ዕስት ። መቼም በእግሩ መሄድ የሚችል የሆስፒታሉ ሰው አንድ አልቀረም ። ኣሕናም እሷ በልቧ ምን እንዳስ አንድ ሰው እንኳ ቢጠረጥር የለም የለም ማንም ማወቅ የጳበትም ። ያም ሆኖ የምታስብ የምታልመ ውን ማንም ሰው ማወቅ ኣይኖርበትም ። የማክሰር ሴት ልጆች ተመድበውበት የነበረው ባንኮኒ ወሮ ሜሪዌዘር እንዳሉት አውነትም ለብዙ ሰው ዐይን የሚያጋልጥ አይደለም ። ሰው እየመጣ እየገዛ የሚሄደው በጣም እየቆየ በመሆኑ በመሀል በሚፈቦ ረው ጊዜ እስካርሴት ዙሪያ ገባውን ደስተኛ ሕዝብ በቅንዓት ዓይ። መቼም ይሄ ፃፍ በሱ ቤት የመጨረሻ ቆንጆ ሆኖ መቅ ረቡ ነው አፅሼች እስካርሴት በልቧ ያ ፊት በውስጡ የአንዲት አገር ሸክም ሷመሸከም የሚዖያስፍኣል ኛረጋ እውቀት መኖሩን ሳታጤን ። ደሞ ሕይወቷን ሙሉ እን ዲሀ ሰው በተሰበሰበበት ቦታ ሁሉ የሰው ፀይን የሚያርፍባት የው በት ማዕከል ሳትሆን ያዖያጳሷፈኝበት አንድም የለም ። ወደ ጦርነቱ ማንም ጸይወርረንም ባክሽ አለች ሜላኒ ቅዝቅዝ ብላ ወይ ኔ አንድ የሚሊሺያ ቡድን እያየች ። ሁለቱ ሴቶች ያ የነገራቸው ምስጢር ምን እንደሆነ ለመገመት ገና ሲተያዩ ሁለት ጨዋ ሽማግሌዎች ወደ ነሱ ባንኮኒ መጥተው ጮክ ብለው አሥር ማይል እርዝመት ያለው ጥልፍ ጨርቅ እንፈልጋለን አሉ። ስውየው ግን ገና ከወራት በፊት ሲመጀመሪያ ጊዜ በሷላሳይ ፀይኑን የጣለ ሰው ነበር። ወሮ እስካርሴት ታስታውሺቪኛልለጳሽ ብዬ በጭራሽ ተስፋ አላደረግኩም ነበር ። ይሄ ልጃገረድ የጨረሰና አገር የጠላው ርካሽ ሰው ዛሬ እዚህ ተገኘ። ድምጹን ሰምታ ሜሳኒ ዞር ስትል እስካርሌት በሕይወቷ ለመ ጀመሪያ ጊዜ የባሏ እሀት እኗ በመሆኗ እግዜርን አመሰዝች « እ ክንዴ ይኞ ይሄ እኮ አቶ ሬት በትለር ነው አይደ ለም እንዴ። እርግጠኛ ነኝ ለሁለት ቆንጆ ሴቶች ይሄ ትልቅ ፀጋ ነው አሰ ትንሽ ጅ ክንደዴመኝጳት ብሎ ። አንድ ክፉ ሀሳብ ወደ አዕምሮዋ እየተላበ ገባ ሄ ሰው ሚስፍሬን ለሌላ ሰው ይነግርብኝ ይሆን። ለአንዲት ትንሽ ቅጽበት ሜላሂ ይሄ ካፒቴን በትለር እንዴት ጥሩ ሰው ነውየሚል ሀሳብ አእምሮዋን አቋርጦ አለፈ። በልቧ ይሄ ካፒቴን በትለር የሚባል ሰው መርከቡ ላይ ተሳፍሮ በመጣበት እግሩ እንዲ መለስላት ትመኛለች ። ነገር ግን በዚህ ባንኮኒ ሳይ የተመደ ቡት የማክለር ሴቶች ልጆች ለአስቸኳይ ጉዳይ ተጠርተው ስለሄዱ እኛ እንድንተካቸው በመፈለጉ ስለዚህ ሜሳኒ እና እኔ መቼም ለታላቁ ዓላማ ሲባል የሚደረግ መስዋዕትነት ሁሉ ተገቢ ነገር ነው ። ይሄ አሁን እፊቷ የቆመ ሰው ግን ስለሕግ ደሺታ የለውም። እስካርሌት ይ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact