Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ልክ እንደትልቋ እማማ ፎን ቴን አቶ ማክሬም የክፉ ዘመን አስታዋሽ ነው። ክዚያ ዛፍ ር ጉተሯሕደበስበው ክሚያሰካኩት ሴቶችና በተመስጦ ከሚወያዩት ወንዶች ሁጵ ለየት ብሎ ዝም ያለ የሚመስል አንድ ወንድ ሰው አጸል። ባንድ ወር ጊዜ ውስጥ ያውም ካንድ ጦርነቸ በላይ ብሎ በድጋሚ እስኪናገር ድረስ ሬት በትለር ጋር ያጋጠማት የክብር መቁሰልና ውርደት ራሱ ይህንኑ የሚጠ ቁም ማስረጃ ነው። ጄራልድማ ገና ትላንትናውኑ በሴት ልጄ ጳይ የመንደሩ ሰው ሲስቅባት ማየት አልፈልግም ብሎዋት ነበር ። በጣም ጭካኔ ነው። አንጄ ሁልጊዜ ምንም ዶግ ነገር ልባቸው ውስጥ የሌለን ሰዎች ደግ ነገር ውስጣቸው የምትፈልጊ ሰው ሆነሽ ነው እንጂ ነገሩን ትደርሺበጭኙ ነበር። ከእንግዲህ አንዲት ቃል የመስሚያ ጊዜ ያህል እንኳ ብትቆይ ተንደርድራ የሐኒን ጨብራራ ፀጉር ጐትታ አው ጥታ እንደምትቶቦላት ሚላሂ ሕሜልተንንም የደግነትሽ ዋጋ ይሄ ነው ። በቃ ይሄንን ቦታ ልወደው ነው።ጦር ሠራ ዊቱን የሚያሳድዱ ሴትኛ አዳሪዎች ከተማዋ ውስጥ ይርመሰመሳሱ።በጦርነት ምክንያት የተፈጠሩት ሠርጐች ቁጥር ሥፍር የሳቸውም ነበር።ጐኙራዴ ከጐራዴ ትጠሳልፎ የደስ ደሱ ተበልቶ ተጠ ጥቶ ቫምፓኝ ተረጭቶ የመሸኛ መሰኪያ ከመለኪያ ተገጫጭቶ ይኬድባቸው ነበር ። ያ የመሣሪያ ግምጃ ቤት ነው ።የለም እመቤት እሱስ መጋዘን ኢይ ደለም የኮንትሮባንድ ፅቃዎች ሥራ ቢሮ ነው።
ክዚያ ዛፍ ር ጉተሯሕደበስበው ክሚያሰካኩት ሴቶችና በተመስጦ ከሚወያዩት ወንዶች ሁጵ ለየት ብሎ ዝም ያለ የሚመስል አንድ ወንድ ሰው አጸል። ምንም የማይ ጥም ፈገግታ ነው ያለው አለች እስካርሌት በሀሳብዋ ። አስካርሴት ምንም እንኳ በንዴት ጉግጭዊዋ ጳንቧባ ቧመስል አንድ በሀቀኛ ልድናዋ ውስጥ ያሰ ነገር ይህ ሰው የጭፕናናረው በሙጵ እውነት መኛኑን ነግሮዋታል ። ነገር ግን ልክ እፊቱ ጳይ ድንገት በጥፈ ተመትቶ ምንም ግድ ያልሰጠው ሰው ይመስሳል ። አሽሌይ እስካርሌትና ቻርለስ ወደ ተቀመጠበት ቦታ ሄደ ። አዎን አንድ ጊዜ ጄራልድ አይኖች ውስጥ አይታዋለች ትንሹ አዳኝ ውሻው አደን ሄዶ የገዛ እግሩን ሰብሮ የመጣ እለት እስከመግደል በደረሰበት ጊዜ ዓይኑ ላይ ተስሎ የነበረው ስሜት ነው አሁን አሽሴይ ዓይኖች ላይ የምታየው። እስካርሌት። ገ ይህን ከዚህ ቀደም አንድ ሴላ ሰው ነግሯታል የሚመሳሰሉ ሰዎች ካልተጋቡ ምንም ደስታ አይኖርም ። ሰው ሁሉ ይስቅባት ነበር እንዴ። መቼም ማንም ይሁን ማን ዛሬ የደረሰባትን ነገር በጭራሽ ማወቅ የለበትም ። ይሄ ዛሬ ያየችው ዓይነት ሥቃይ በጭራሽ አይደርስባትም ነበር። አንድ ሰው አየጋጳበ አረንጓዴውን ሜዳ አቋርጦ ደክሟቸው ወይ ተቀመጡት ሰዎች ሄደ። ያንድ ሰው ቤት ተቃጥሏል ማለት ነው አለች እስካርሌት በልቧ ። እሷ ጉዳ ብላ ዬ ብላ ል ስኪጠቶ የምትወደው አንድ ሰው አለ እሱም አሽሌይ ነው ሙ ሐሜታውና ሹክሹክታው እየተጋጋለ ጥያቄውና ጣልቃ መግ ባቱ እየተፋፋመ ሲሄድ እስካርሌት በስጋትና በሐፍረት ልቧ ልት ቆም ደረስች። ባሁዷኗ ደቂቃ ለሷ አሽሌይ ማለት ያ ሎጋው ልግላጋው የምታፈቅረው ሸጋ ልጅ ሳይ ሆን ከዊክስ ቤተሰብ ውስጥ ያለ ማንም ተራ ሰው ነው። ባሁኗደቂቃ ለሷ ልሽሴይ ማለት በአሥራ ሁለቱ ዋርካዎች ካሉት የመንደሩ ሰዎች አንዱ እንዲያው ማንም ሰው ማለት ነው ። መቼም ሴቶቹ አንዴት እንደሚያዝኑ ይፖያየኛል ሀ ወይሄ ጉዴ አለች አስካርሴት ግን ከዚህ በኋላ ምንም ወሬ ሳትፈልግ ። ሁለት ሳምንት መቼም በሰላሙ ጊዜ እንኳን ጋብቻ ፍጥምጥም የማይደረግበት ጊዜ ነው ። አሽሌይ ከሠራዊቱ ጋር በተጠራ ጊዜ ለመሄድ እንዲያመቸው የሠርጉን ቀን ከበጋው መጀመሪያ ወደ ግንቦት መግቢያ ሲያዚዙረወ ሙ እስካርሴት የሠርጓን ቀን ከሱ ሠርግ በፊት አደረገችው ኤለን እምቢ ብላ ነበር ። በደርዘን የሚቆጠሩ ክጦርነቹ በፊች የሚፈጸሙ የጋብቻ ሥነ ሥርዓቶች ስሳሱሮ ሰው ሁጵ ሲመሰያያ ለቅሶና ለሐዘን ምንም ጊዜ የለውም ። በአሽሴይ ፊት ሳይ የሚነበበ ውን ሁኔታ ስታይ የሚከክተጳው ሀሳብ መጣባት ይሄ እውን ሊሆን አይችልም ። ምንም እንኳ ሰው ባያውቅባትም ስልጁ ያሳት ፍቅር በጣም ትንሽ ነው ። ይሄ ድምጽ እስካርሴት ላይ የሚፈጥር ባት አንድ ሀሳብ አለእዚህ ቤት ሕፃን ባይኖር ኖሮ ምን ነበረ በት ትንሽ ቆይታ የራቧ ልጅ መሆኑን አስታወሰች ። አሽሌይ። አሽሌይ ። እስካርሌት የአሥራ ሁለቱን ዋርካዎች መናፈሻ ቦታ አንድ ጊዜ ተወደው ነበር ። ከጮሌሴው አየርላንዳዊ ጭንቅጳቱ በስተቀር ምንም ወዳጅ ሳይኖረው ይሄን ሁሉጵ ሀብት ይሄን ሁጵ ባሪያ ይሄን ሁሉ እርሻና ሰፊ ቦታ ስቤተስብ ያቆ ብርጥ ስው በመሆኑ ትኮራበታለች ። ወይዘሮ ፒቲፓትና ሜላኒ ለብቻቸው አንድ ትልቅ ቤት ውስጥ ይኖራሉ ። እስካርሴት መቼም ቻርልስተንና ሳቫና እንዳሰለቿት ሁሱ አትሳንታ እንደማትስለቻት እርግጠኛ ናት ። ይህም ቢሆን ከሌሎች ከተሞች ጋር ስትወዳደር አሁንም ገና በጣም ወጣት ከተማ ናት ። ስለዚህ አጐት ፒተር ልጅ። ባለፈው መጥታ ካየቻት እኮ ገና አንድ ዓመት መሆኑ ነው። ታዲያ በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ አትላንታ ይሄን ያህል የተለወጠችው ይሄን ያህል ያደገች የፋፋችው ምን በልታ ምን አግኝታ ነው። የአኣገሪኮ ተወሳጃች ለሰወትሮው አንድ ሀፀጉረልውጥ ሰው ቅርቶ የምዕራቡ ክፍልጳ ዓለም ዓይነት የአ ነጋገር ስልት ከሰሙ ጆሮዋቸውን ፍስረው እንግዳው ሰው ሳይ ይጠ ናቆሙ ነበር ። አለች እስካርሴት በልቧ ።