Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ምፅራፍ ከጠዋቱ አራት ሰዓት ነው። ሙቀት ነው። ሁሉም የጠ ዋቱ ግብዣና በማታው ዳንስ መካከል ያለውን የእ ረፍት ጊዜ በሰላምና በፀጥታ ማሳለፍ በአብዛኛው ሰው ዘንድ የቶ ለመደ ነው።ኮሦር እስካርሌትና ሴሎችም ሰዎች ወደ ኢንዲያ አተኩረው ያያሉ ግግር ሁሉ ወደ መሞቱ አቅራቢያ ነው። የሀገሮች ነፃነት ነው የሚለውን ደግመው ደጋግመው ሲጮሁ ነው። ምኳክንያቱፋም ይህ ድምጽ ማለት የክርክሩ መጋ ጋል ማለት ነው። እንደው ለመናገር ሱስ አንጆው ስአንደበት ወግ ሰመናገር ያህል ብቻ ተናግረው መልሰው ራሳቸውን ማዳመጥ ስለሚወዱ ነው። በጣም ድንቅ ሰው ነው ደሞም ያባቴ ጥሩ ጓደኛ ነበር ። አእስካርሌጥት ታዲያ ምን ይጠበስ። ቻርለስ የልቡን ምሥጢር ለቅ ርብ ወዳጁ ማካፈሉ ነው። ምን ዓይነት ደደብ እንደሚመ ስል በነገረችው እንዴት በወደደች ነበር ። ነገር ግን እኛ በያንኳኪዎቹ ቦታ ብንሆንና እነሱ ከህብረቱ እንፆ ተገንጥለው የሚወጡ ቢሆን የኛ አቋም ምን ይሆን ነበር። ዞርዞ ያው ነው። እኛም ብንሆን አንወደውም ነበር ። ለሱ ክርክር ማለት አንድና ኦንድ ብቻ አቋም የሚወስድበት ነው ። ፈጠረ ነው። አቶ ማክፊ ያገሩ ሴቶች አንደሚነግሩት ያለ የጦርነት ወሬ የሚያወራበት ዕድል አብዛኛውን ጊዜ አያገኝም። ጦርነት ወደ ተስቦ አገር መሄድ ነው።
ሆኖም እስካርሌት ገና ስታየው ተደ ናገጠች ። ችግሩ ይሄ ቀሚስ ደሞ ወደ ጡቶችዋ አካባቢ ቅባት ነገር ነክቶት አንድ ክብ ነጥብ ምልክት ፈጥሯል ። ማሚ ያሰፋችላት ቀሚስ ይግሞ ባለ አሥራ ስም ንት ኢንች ነው። አለች እስካርሌት በጥሳቻ ። አንድ ጊዜ ወደካልቨርት ቤተሰብ ግብዣ ስሄድ አንድ ትሪ ሙሉ ምግብ አስጨርሰሽኝ ክሳቫና ድረስ ያመጡትን ጣት የሚያስቆርጥም አይስክሬም አንድ ማንኪያ እንኳን መብላት እንዳ ቃተኝ የረሳሁ አይምሰልሽ ። አንዲት ጨዋ ልጃገረድ ማድረግ ይገባታል ብላ ማሚ የምታምነውና አሁን እስካርሌት የምትናገረው ነገር ሰማይና ምድር ሆነ። ባለፈው ጊዜ ግብዣ ሄጄ ምንም ሳልበላ ነበርና የሄድኩት ጥብስቅ አድርጌ ስበሳ አሽሌይ ዊክስ አይቶ ደህና አድርገው የሚበሉ ሴቶች በጣም ደስ ይሉኛል ሲል ነበር ማሚ በጣም ኣዝና እራሷን ነቀነቀች ። ማሚ ወዲያው አነሳችና አረ በጭራሽ አይሆንም። እስካርሌት እንደሕፃን ልጅ አንዴ ይሁን ያለችው ነገር ካልሆነላት ቀኑን ሙሉ አኩርፋ ተነፋፍታ የምትውል ናት። መሮጥ አየቻልቫ ለሰው ይምሰል ብዬ እርምጃዬን እየቆጠርኩ መሄድ ገና ስንትና ስንት ጊዜ ፈጣን ዳንስ መጫወት አው በየፓርቲው ላይ አንድ ለስላሳ ዳንስ ቫልስ ብቻ ተጫውቼ ሞን ኩኝ ልቤ ፈሰሰች እያልኩ ለመወደድ ብዬ መዋሸት በጣም ነት የደከመኝ « ደሞ እሚገርመኝ ምንም እንደማታመዛዝን ገልቱ ሙ የኔን ግማሽ ያህል እንኳ ጭንቅላት የሌላቸውን ግብዝና ወንዶች እንዴት ያለህ አስተዋይና ግሩም ሰው ነህኮ» እያልኩ የማላምንበትን በጭራሽ ህሊናዬ የማይፈቅደውን ነገር ማዳለሌ ነው። አለች እስካርሌት በክርክር መልክ ። እሱን ለማግኘት ያላት ጊዜ ግን ጥቂት ሰዓት ብቻ ነው። በዛ ሳይ አንድ ከ ። ወሮ ታርሌተን ዛሬ ምነው ፈረስ ግልቢያውን ተውሽው። አይ እማማ ሐኒ ቻርሊን ካላገባች እኮ በቃ አለቀላት አንድ ሰው መያዝ አትችልም ከዛ ወዲያ አለች ራንዳ ። እስካርሌት እራስሽስ ባለፈው ገና እንዴት ይኮ ተልሽ አንደነበር ትዝ አይልሽም እንዴ ። ሰው እኮ እንደፈረስ አይደለም ። እነሱ ዘንድ ይሄ የለም ። ገና የአሥራ ሁለቱ ዋርካዎች አካባቢ በዓይን የሚታይበት ቦታ ሳትደርስ እስካርሌት ከረጃጅሞቹ ዛፎች በላይ እየተትጐለቱሰ የሚተነውን ጪስ ተመለ ከተች ። አዎን የከተማው ሰው በሙሉ ነቅሎ እዚህ መጥቷል ማለት ነው ብሳ አሰበች እስካርሌት ። ለአንድ ሙሉ ሰው ለሚባል ወንድ ይሄ አቋም ይበዛበታል መቼም ። ወዲያው አንድ ሰው ሬት። አሁን እሷ የምታናግረው ዓይነት አነጋገር ሴቶች ለሌላ ወንዶች የሚያደርጉት ጭውውት እንጂ በጭራሽ ለሱ የሚ ሆን አይደለም ። ካትሊንአለች እስካርሌት ቀሚሷን ሽቅብ እየጐተቶች ማንነው ያ ታች ቤት ያየሁት በትለር የተባለ ሰው ። የኔ ቆንጆ ማንም በጄ ብሎ የማይቀበለው ሰው እኮ ነው እውነትሽን ነውም ስነግርሽ ። ይሄ በትለር የሚባል ሰው አንዷን ቻርልስተናዊት ሴት ይይዝና በጋሪ ሽርሽር ይወስዳታል ። አሁን ማንም ሰው አልቀበልህ አለው ። ልጅ ወለደች እንዴ ታዲያ ። ያገቡ ሴቶች ምንም ጨዋታ አያውቁም ባይ ናት። መቼም ከውጪ ለሚያይ ሰው ማንም እንደቧ ገበያው የሞቀላት ልጃገረድ ምንም የሚያጐሳቁላት ነገር እንደማይኖር ይረዳል ። አለች እስካርሌት በልቧ ። ጆን ዊክስ ሴቶቹ እንዳይሰላቹብኝ ስለማናቸውም ፖለቲካም ሆነ ስለአሰፈሰፈው ጦርነት እንዳታነሱ ብሎ በለመነው መሠረት ከጠዋቱ ጀምሮ ምንም ቃል ሳይተነፈስ ቆይቶ ነበር « አሀን ታዲያ ገና ጄራልድ ፎርት ስምተር የሚ ላውን ቃል ሲናገር ሲሰማ ሰው ሁሉ ድካሙም ሆነ የእረፍት እን ልፍ ተረሳውና አካሉም ቀልቡም እክርክሩ ላይ ሆነ ። እስካርሌት አንድ ነገር ልነግርሽ እፈልጋለሁ ። እሷ ምንም የሆነ ችው ነገር የለም ። ደሞ ተ ልሶ ያንኑ ጀመረ አለች እስካርሌት በልቧ ። ግን በጭራሽ አይደለም ።