Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በዓለም ላይ ከማንኛውም ነገር ጋር እኩል ሲሆን የሚችል ነገር መሬት ብቻ ነው። ልክ እንደ ሂሳብ ስሌት ሕግ አንዴ የተነደፈ ነው። ስለ ወንዶች ጭንዋቅሳት የምታወቀው ነገር ቢኖር ስለ ሴቶች ጭንቅላት የምታውቀው ይሞ ከዚያ በጣም ያነሰ ነው ። ከእናቷ በስተቀር ሁሉንም ሴቶች የምታያቸው በዚህ ዓይን ነው። ድንቅ ሴት። ዳሩ ግን በጣም ሲጢጥ የሚል ቀጭን ድምጽ ነው። ከእርሶ ጋር ልመነጋገር እደጅ እየጠበቀች ነው። ሽ እሺ እንግዲያው ትግባ ሙዝራዋ አለ ጄራልድ ። የታራ ቤተሰብአባል ልትሆን ከ ማለት ነው። በራቢ የምትተማ መንና ስዣናራመድም በኩዖፆሠት ነው። የማሚ ራት ከኑሮና ኣኒኒአልማድ የተገኘ ሲሆን የዚችኛዋ ግን ነደ ሙዋ ጋር አብሮ ያለ ፅብሯኑ የተፈጠረ ኩራት ነው። የመጣሁት እኔንም ልጄንም ስለገዙን ከልብ ለማመስገን ነው። አመሰግናለሁ ዲልሲ አለች እስካርሌት ። ስሃ ማሜ እያረጀች ነው ። ያም ሆኖ ያ የተመገቡበተ ክፍል ምንም ለውጥ ሳይታይበት እንደወትሮው በፀጥታና በሰላም መቀመጡ የሚገርም ነው ። ከባዱ የማሆጋኒ ጠረጴዛና የጐን ኮመዲኖዎች ሰፊው ከብርየተ ሰራው ጌጥ በሚያብረቀርቀው ወለል ላይ እዚህም እዚያም አንደ ፈርጥ ጣል ጣል ያሉትነጠብ ጣቦች ሁሉም የወትሮ ቦታቸውን ይዘው ተቀምጠዋል ምንም ነገር እንዳል ተፈፀመ ሁሉ ። ምቾት የሟሰጥና ደስ የሚል ክፍል ነው ። ምስኪን ነገር ። ሆኖም ይህን ዓይነቱን ወሬ ከእናቷ እሰማስሁ ማለት ከንቱ ዴካም ነው ። እስካርሌት የምት ጠረጥረው ጆናስ ዊልከርሰንን ነው ። ምክንያቱም ብዙ ጊዜ በም ቢንሸራሸርም ሊያገባት እንደማይፈልግ ግልጽ ነው። ኤለን እራሷ እንደምተፈልገው ያልተሳካ ልማደ ነው። ከሱ ኋላ ኋላ ጃክ የሚባል ትንሽ ጥቁር ልጅ ይከተላል። የአሥር ዓመት ልጅ ነው ። እማማ ያዲሱ ቀሚሴ ጌጥ በጣም ላጳልቷል። እማማ እኔ አሁን ኣሥራ ሶስት ዓመቴ ነው። ወይዘሮ ኤለን የማታምኝው ነገር። በኤለን አስተሳሰብና ዕምነት ከሳቫና በስተቀር የዚያ ክቶሶ ዓለም ኩሩ ደም ባብዛኛው የሚኖረው በዚያች የባህር ወደብ ነፐ ትንሽ ከተማ ነው ። ወደሽርሽርና ወደ ግብዣ ቦታ የሚኬደው እኮ አሥራ አራት ዓመት ሲሞላ ነው ። የብርሃኑ ጥጳም ኮርኒሱ ላይ አጠሳ። ጉት ነው። ቱም አንዳንዴ እንቅልፍ ቢወስዳት እንኳ ኣናቷ እንዳታያት ስለሚ ረዳት ነው ። ሲሉ ሰውነታቸውን ወደ አንድ ወገን ዘመም እያ ደረጉ ነው። ምክንያም ለሷ ሐይማኖት በአፍ ከመኝነገር የማ ያልፍ የአንገት ባቋሳይ ጉዳይ ነው። ልክ ነው ቢያፈ ቅረኝ ተስፋ ቢስ ኣፍቃሪ የሚሆን መስሎት ነው ። መመ ያፈር ሙ ለአሽሌይ ቸል ማለትና ለእንግዳ ፀባዩ ምክንያት አገኘችለትየቧን የፍቀር ስሜት ባለማወቁ ነው ይሄው ነው። አሁንም እኮ ገና ነው። ሰው እንደሆነ ማው ራት ልማዱ ነው። ሱን ጣል አድርጋ ቀስ ባለ እርምጃ አዳራሹን አቋርጣ ን ኖ ፈድ መኝታ ቤት በር ገርበብ እንዳለ ነው። ቢግ ሳምም ቢሆን ደህና ፎር ማን ነው።ምክንያቱም እቅዷ ካልሠራ በጣም አዳጋች ይሆንባታልና ነው ። በጨዋ ሴት ወግ ነው። ያንንስ አሁን አላስበውም አለች ፍርጥም ብላ ።
ግን ገና ልጅ ነሽ ። ጄራልድ አስላትሪዎች ቤት በሽታ ገብቶዋል ። ልጅ። የለም ይሄ በጭራሽ ሊሆን አይችልም እማማ ሁልጊዜም አንድ ዓይነት ሴት ናትየጥንካሬ ምሰሶ የጥበብ ምንጭና ለማኛውም ጥያቄ መልስ ለመስጠት ዕውቀቱን የታደለች ። ያ ዓመት በሃያ ስምንት ዓመት ፅ ጄራልድ ኦሃራ ሕይወቷ ውስጥ ዘው ብሎ የገባ ዓመት ወጣትነትና ባለጥቁር አይኑ ያክስቷ ልጅ ፊሊጥ ሮቢ ለንድ ከሕይወቷ ውስጥ የወጡበትም ዓመት ነበር። ጄራልድ ራሱን ሰው ያረገራሱን የፈጠረ ስው እኮ ነው። ጄራልድ ከአየርላንድ ወደ አሜሪካ የመጣው በሀያ አንድ ዓመቱ ነው። ጄራልድ ቁመቱ በማጠሩ የሚፀፀት ሰው አይደለም ። እናም ጄራልድ ጠንካራ ነበር። ዞሮ ዞሮ ጄራልድ ግን ያው ጄራልድ ሆኖ ቀረ። በፀደይ ወር አንድ ማታ ሳቫና ባለ አንድ ህንፃ ውስጥ ተቀምጦ ሳጳሲሴ ባጋጣሚ ከጐኑ የነበረ እንግዳ ሰው ሲያወራ የጄራል ድን ጆሮ ሳበው ። ጄራልድ ያለች ውን ትንሽ የቁማር ገንዘብ ቋጥሮ ሴላ ሥራ ከማይዋጥላቸው ወንድሞቹ ጥቂት ገንዘብ ተበድሮና በቦታው ካርታ ከባንክ ብድር ወስዶ በመጨመር የመጀመሪያዎቹን የጥጥ እርሻ ሠራተኞች ጉል በት ገዝቶ የታራ ነጭ ሕንፃ አንገቱን ብቅ አድርጎ በኩራት እስ ኪታይ ድረስ መሬቱ ላይ ባለው የምስለሰኔው ባለአራት ክፍል ቤት ብቻውን በወንደላጤ መልክ ሲኖር ወደታራ መጣ ። ይሄ ትንሽ ፍጥረት ይሄ ግትር ድንክዬ ይሄ ቁጡ ጉረኛና ጫሂ ጄራልድ የሚባል ሰው ይሄን ሁሉ ወብ ነገር ይሄን ሁሉ ድንቅ ነገር ሠራ ። ጄራልድ የሚወደድ ሰው ነበር። ያቺ ጄራልድ ዝም የማለት ተሰጥኦ ያላትና ታላቅ ሴት የሚላት ወይዘሮ ዊክስ አንድ ቀን ምሽት የጀራልድ ፈረስ ቁልቁል ሲጋልብ ከሰማች በኋላ ለባሏ እንዲህ ብላ ነገረችው ። ቦ ምላሱ የባለጌ ነው ነገር ግን ጨዋ ሰው ነው ጄራልድ እንደተ ለመደው መጣ ማለት ነው። ሁለ ተኛው ደግሞ ምንም እንኳን ጄራልድ በዚህ መንደር ለአሥር ዓመት ያህል የኖረ ሰው ቢሆንም ላገሩ ባዳ ሰሰው እንግዳ የሆነ የውጭ አገር ዜጋ ነው። እነዚህ የመንደሩ ስዎች ምንም ያህል ከብረውት አደን ቢውሉ ምንም ያህል ከብረው ቢጠጡና የፖስቲካቫ ውይይትም ኣብረውት ቢወያዩ እንዲሁም ክልባቸው ቢወዱት ሴት ልጃቸውን ግን አግባ ብለው የሚሰጡ በጭራሽ እንደሌሴሱ ጄራልድ ይታወቀዋል ። ባገሩ ሰው ባህል መሠረት ማንም ሴት ልጁን የሚድርለት ሰው በደቡብ ግዛት ከሀያ ሁለት ዓመት በላይ የኖረ መሬት ያለውና ብዙ ባሪያዎች የሚያዝ እንዲሁም ጊዜው የሚፈቅደው የጨዋ ልጅ ሥነ ምግባር ያለወ መሆን አለበት ። እነሱ ገና ወደ ኣሜሪካ ሲመጡ ሲሉ ያገቡ በመሆ ናቸው ሳቫና ውስጥ ምንም ያፈሩተ ዘመድ የለም ። አይኔን የጣልኩባት አንዲት ሴት ብቻ ናት አለ ጄራልድ በመጨረሻ ። ለራሷ አንድ ዓመት ሙሉ ከዛ ከድኩላው ያክስቷ ልጅ ከፊሲፕ ሮቢላንድ ጋር ጦፍ ያለ ፍዋር ይዚት ቤተሰብ በሙሉ እንድትተወው ነጋ ጠባ ሲወተውታት አሻፈረኝ ያለች ናት ። ኤለን ያንን ባለግርማ ሞገስ መኖሪያ ቤት ብቻ ሳይሆን ከጀር ባው ያለውን ስልጣኔ ጭምር ጥላ መጥታ አሁን የተቀመጠችበት ቦታ አንድ ክፍለ ዓለም አቋርጣ የመጣች ያህል እንግዳና የተለየ አለም ነው ። እዚህ ሕይወት ገና ለጋ ገና ልጅ ገና በስስት የተሞላና አዲስ ነው። ምንም እንኳ የአሥራ አምስት ዓመት ልጅ ብትሆን አንድ ትልቅ እርሻ የሚያስፈልገውን ኃላፊነት የሚሸከም የቤት እመቤት ትከሻ ነበራት። ማሚአስካርሴት እንደ ሴት ልጅ ሀሚ እያለች ያልተቆጣችበት ጊዜ የለም ። እናቷ ኤለን ኦሃራ ልዩ ናት። አንድ ቀን አሽሴይን ካገባች ወዲያ ትልቅ ሆና ስታረጅና ጊዜ ሲኖራት እንደ እናቷ መሆን ትችል እንደሆን ነው እንጄ አሁን በጭራሽ አትችልም ። ምክንያቱም ኤለን ልጅዋ ከሌላ ሴት ጋር ቀለበት ያሠረ ሰው ማፍቀሯን ብትሰማ በጣም ስለምታዝንና ክፉኛ ስለምትደነግጥ ነው። የአሥር ዓመት ልጅ ነው ። ሆኖም ልዩ ዝግጅት ባለ ቀን ነው እንጂ ለሌሳ ቀን ስሰማትጠቀምበትና ፓርከ ኩከኪና ማሚ የፒኮክ ላባ የመጥፎ ፅድል ምልክት ነው ብለው ሌት ተቀን ስለጨቀጨቋት ከናካቴው የዝንብ መክላከያ ቀርቷል ኤለን ጄራልድ ጐተት ባደረገለት መቀመጫ ላይ ገና ቁጭ ከማለቷ አራት የተለያዩ ድምጾች ከየአቅቕጣጫው ወረዱባት ። ትልቅ ልጅ ነኝ። ሆኖም ለባሏ ደስታ በጣም የምትቆረቆር ሴት በመሆኗ ብቻ ጄራልድ የሚያስደስተውን ወሬ ሲያወራ በጥሞና ታዳምጠዋልለች ። ልክ ነው በቃ ገና ብዙ ጊዜ አለ ።