Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ነገም ሌላ ቀን ነው 14 @OLDBOOOKSPDF_Watermarked.pdf


  • word cloud

ነገም ሌላ ቀን ነው 14 @OLDBOOOKSPDF_Watermarked.pdf
  • Extraction Summary

ኡ ደህ ያለውን ነገር ስታደርገ ወታደሮች የናቅሽ ያዋረድሻቸው ይመ ስላቸው ይሆናል ብለው ነበር። ሸጋ ልጅ ነው ኩሩ ሰው። እሷና ማሚላኒ ማናቸውም ጢም የወረሰ ወታደር ሲመጣ እንደሚያደርጉት ማለት ነው። ሌላው ማንነቱ ሳይታወቅ ኮርቻ ጳይ አግድም ተንጠልጥሎ ራሱን እንደሳተ የመጣ ልጅ ዊል ቤንቲን ትጥናብሎ መቀመጥ ሲችል አነጋግራው ነበር ። አዎ ስአንቺ እናትና ሰእሱ ነው የምትፀልየው። ምናልባትም በርከት ያሉ ያዖልታሳጳቡ ነዓሮች አጋጥመውት ሲሆን ስጳሚችል ነው ። ካረን ከክአንግዳ ጋር በማውራት ልትጽናና እንደምትችል ሀየገመተው እንደማንኛውም የተጳምዶ ድርጊት ነው ። ያውኮ ነው ግን። የሚያወራው ነገ ላይ በጣም ቁጥብ ነው ። ሲያዳምጥና ሲረዳ ግን በጣም ነሺ ነው። አዎ ዊል ለእስካርሴት ምቹ መጽናኛዋ ዊል ነው። ምክንያቁም ሰው የሕይወቴን ዋጋ ለመክፈል አይችልምና ነው። ኃ ወሩ መስክረም ነው። ጥጥ ጳቀማ ጊዜ ። ያሳጥርጥር ማሚ አእንዳሷችው ይሄ ዊል የሚባል ሰው እግዚር የጳገሣቸኞው ነው። ሥራ ግን ይሠራል። ሲስራ በፀጥታ በትእግሥችና ሁጵንም ጨርሶና ፈጽሞ ነው። ጳሟ ስትታመምም ሆነ ፈረሱ ሲሞት ደርሶ ሲያቃስት ዊል ሴሊቱን ሙሉ ቁጭ ብሎ ነው ያዳናቸው። እስካር ሴት ሴላው የሚያስደስታት ነገር ጮሌ ነጋዴ መሆኑ ነው። እስካርሴትም ብትሆን ይህን ጉዳይ ላለማንሳት በጣም ተጠንቅታለች። አንዳንዴ ትልቅ ሰው የነበረ ቢሆን ኖሮ ቤት እን በይኖሪው የመሄድ ሐሞት ይኖረው ነበር ብሳ ታስብ ነበር ። ዊል ካሪን ፍላ ብሎ ቢጠይቅ እስካርሴት በየትኛውም መንገድ ቢሆን እንዲያዝባት በማድረግ እስከዛሬ የሠራላሳትን ውሰታ በመጠኑም ቢሆን ትከፍል ነበር ። እርባጥ ከጦርነቱ በፊት ቢሆን እንኳ ዊል ስዚህ ጋብቻ ብቂ አይሆንም ነበር ። ከነጭራሹ እሠፊ እርቫ አካባቢ ስሙ ያልተጠራ መናጢ ደሀም ባይሆን ዝቅተኛ ገበሬ ነበር ።የሰዋስው ፅውቀቱ አብዛኛወን ጊዜ ስስህተት የተጋለጠና በኦሃራ ቤተሰብ ዘር ሐረግ ውስጥ ጨዋ ወንድ ሲኖረው ይገባል የተባሉትን ወጎች ከነጭራሹም የማያውቅ ተራ ሰው ነበር ።የቧሷ ደስታ ዊል ለንግድ ወደ ጆንስቦሮ ወይም ፌትቪል ሲሄድ አብራ መዞሩ ነበር። እቺ ወይዘሮ አዲስ ኣየር እኮ አንድ ሁለት ሳምንት ያለሽርሽር ሥራ እየሠራች መቀመጥ አለባት ብላ ታስባለች እስካርሌት ። ሜላኒ የአሽሴይ ደብዳቤ ከደረሳት ወዲህ ጊዜዋን የምታሳልፈው በመፈንዴደቅ በደስታ በመዝፈንና በጉ ጉት በመጠበቅ ነው። ሁልጊ ፊቿ ከሲታ ነው። እንደውም ማሚ ብርድ ስላስቸገረኝ የግድግዳውን ቀዳዳ በሱ ሸፍኝልኝ እያለች እየወተወተችኝ ነው። እኔ እማስበው ግን አሁን ወሮ ሜላኒ ስለዋድ የተናገርሺውን ነው ። ወድቋል ዋጋም የሷው ዛሬ ፋይዳ ቢስ ነው። ዉ» እንዴት ቆንጆ ነው። እንዴት ልብ የ ነው። ይሄ እኮ እንዲያው ተራ ወረቀት እንዳይመስልሽ ከወረቀት በላይ ነው። ወኗቀት ወረቀት ነው። እኛ ደግሞ ያለን ወረቀት በቂ ነው። ተጨማሪ ጓደኛ አለ ዐይኑን ወደ ፀሐይዋ እያጨናቆረ ሌላ ወታደር ። የምታውቀው ዓይነት ወታደር ይታያታል። የሰማያዊና የግራጫ ድሪቶ ዩኒፎርም የለበሰ አንገቱን ደፍቶ በድካም የሚንቀሳቀስ እግሩን ተራ በተራ በቀስታ እየጐተተ የሚራመድ ስው ነው። እሯኮ እነዚህ ወታደሮች መጥተው መጥተው አልቀው ተገ ላግለናል ብዬ ነበር ። የገዛ ባሏ እኮ ነው ። ዕ ወመ ዐሀ ዚዮ ሳይገዐሯጆ ከአንድ ሜ ሀሁ ምዕተ ዓመት ዝነኛ ልብ ወለድ አሰኝቶ ረግ የበቃ መጽሐፍ ነው ።

  • Cosine Similarity

እስካርሌት ያን ጊዜ ሳራቶጋ ላይ ያገኘናት ግሩም የያንኪ ሴት ትዝ አትልሽም ። ብላ መለሰች እስካርሌት ። አሽሌይ ወደ ቤት ይመጣል። እትዬ እስካርሌት። እትዬ ሜላኒ። እናንተም በዚህ ዓመት በዚህ አሮፄ እርሻ ሳይ በጣም ሥራ እንደሚበጓባችሁ ገልፃችሁ የየ ሩችሁትን ደብዳቤ እያነበበ ሲያሰቅሱም አይቻኋ ማን እኮ አጐት ፒተር ወይዘሮ ፒቲ እንዲህ በፈሩበት ሰዓት እንዴት ብቻቸውን ጥላ ችኋቸኛው ትጠፋላችሁ ። እስካርሴት በስተኖር እያንዳንዱ ሰው ይራኮት ጀመር። እሱና አሽሌይ አንድ እስር ቤት ታስረው ነበር ። ወይዘሮ ሜላኒ ። አንድ ኣርዳታ ጳአንዱ ደካማ በሰጠሁ ቁጥር ወደ ሰሜን አንድ ቦታ አንዲት ሴት ክራቱዋ ቆንሳ ለኔው አሽሴይ እንደዚሁ ታደርግለትና ወደቤት መምጫው ሰዓት ይቃ ረባል እያልኩ እጽናናሰሁ ። « ያኔው አሽሴይ ፐ ኔ ፍቅር ወዳንቺ ጋ ወደቤት እየመጣሁ ነው እስካርሌት ቃል ሳትናገር ዞር አለች። እያንዳ ዳንዱ የታመመ ወታደር አንድ ተጨማሪ አፍ ነው። እንግዶች ሙ መዐዚሀዐሀዐዐዚኗዞኮሀሾ ሻ አንድ ሰው መቀነስ ማለት ነው። አንድ ብጉር ዐወጣበት ልጅ አንድ ቀን በአንድ ወታደር ሸክም መጥቶ አበረን ዳው ላይ አረፈ። ሰው አንድ ዘመድ ሲኖረው ይገባል አለኛ ። አንድ ቀን ከሰዓት በኋላ ዊል ቤንቲን ትጥናብሎ መቀመጥ ሲችል አነጋግራው ነበር ። እትዬ እስካርሌት በጣም ጥሩ ሰው ሆነሽልኛልማ አለ እኔ ካንቺ ጋር ምንም ዝምድና የሌለኝ ለሰዉ ባዳ ሳገሩ እንግዳ ሰው ነኝ ። ያሳጥርጥር ማሚ አእንዳሷችው ይሄ ዊል የሚባል ሰው እግዚር የጳገሣቸኞው ነው። እቺ ወይዘሮ አዲስ ኣየር እኮ አንድ ሁለት ሳምንት ያለሽርሽር ሥራ እየሠራች መቀመጥ አለባት ብላ ታስባለች እስካርሌት ። ዛሬ ፌትቪል ሄጄ ሳለ አጳ ዊል አንድ በጣም ግሩም ነገር አግኝቼ ለሴቶች ቆንጆ ነው ብዬ ወደቤት ይፔዢው መጣሁ። አለች እስካርሌት ባጭሩ ። አንድ ቀን ይኮራበት ይሆናል ። እስካርሌት ሜላኒ እጅ ሳይ ያለው ደም ሥር ትር ትር ሲል ይታያታል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact