Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ነገም ሌላ ቀን ነው 13 @OLDBOOOKSPDF_Watermarked.pdf


  • word cloud

ነገም ሌላ ቀን ነው 13 @OLDBOOOKSPDF_Watermarked.pdf
  • Extraction Summary

አባባም እይትዋ ችሁም ፔን በላዬ ጳይ ኦጋዩዋቸው ኣንጂ ጳኛፍ እልወጣም ብሏቸው ነበር ። አሁን። ሻ ናጫ ጺጻጂ ወመጴ ጾጋቃ ጋ የመፍ ከ»የክ ሠጊፌ ያ።ሂች ጳይ የታል ልስዘፊ ነገር ነው። እርግጥ መቼም የማይረባ ርካሽ ነጭ ማግባት ደስ የማይል ነገር መሆኑ ግልጽ ነው። በቃ የካልቨርት ቤተሰብ ኣለቀለት ማለት ነው ። ይህንን ልትናገር አስባ አፏን ከመክፈቷ በፊት እሜ ላኒ የተጎዳ ፊት ውስጥ ያየችው አንድ ነገር ገታት። እውነትሽን ነው ። ትክክል ነው ። ደሞኮ ቀሪውን ዕድሜዬን በሙሉ ጫንቃዬ ላይ ተሸክሜሽ ልኖር ነው ። በወታደሮቹ አፅምሮ ያለው ሳብ ይሄ ብቻ ነው። ሁሉም ዓን ርነቁቱ ማብዎቃቱኛ ወደቤት የመሄድ ዕድል ማግኘታ ሯው ሀሳባቸወን ሰብስቦ የያዘላቸው ዋና ጉዳይ ነው። ጴጳጊዜ «ልጆቻቸውና ለ ቻቸው ስስትንኮሕል ሥራ ስለድንደየትኛ ወረሬ ስለቅጣተፍ ልጆ ሀብና በግድ ስጳመዝመት እዲሁም ስለ ቁስል ይነግ ስለረ ግን እይይስም። ከአንዱ ጀምራ ሁሉንም ታጠጣቸዋለች አነሱም መድኃኔቱን ሏጠጡላጳት እንዳዞዘቻቸው ነው ።

  • Cosine Similarity

ምነው አምላኬ አንድ የሚያግዘኝ ሰው ባገኝ ኖሮ። እሱ እንዴ እስካርሴት ምንድነው መጠቅለያ ውስጥ ያለው ። ያም ሆኖ አንድ ከብት አንድ አሳማ አንድ ራስ በቆሎ እንኳ አልተረፈም ። አንድ ቀንማ ከጫካ አገኘሁኝ ብሎ አንድ አውራ ዶሮ ይዞ መጣ። አንድ ቀን ማታ ቤተሰቡ ሁሉ ከተኛ በሁዋላ እስካርሌት መኝታ ቤት ገባና በቀላል ሁኔታ በጥይት የተመታውንና በደም የተበከለውን እግሩን እንደበግ ገ። አንድ ቀን ይሄ ጦርነት ካበቃ በሁዋላ ገን ዘብ አገኛለሁ ። ያ እንግዲህ አልፎ አልፎ ቢሆን በቂ ነው ምንም እንኳን እንዲህ ዓይነቱ ሕልም ውስጥ ምንም የሚያስፈራ ነገር እንደሌለ ልቡዋ ቢያውቅ መተኛት ሁሉ ያስፈራት ጀመር ። የገና ጊዜ ነው። በጭራሽ እንደሱ አይደለም ፎይዝሮ እስካርሌት። እንዴ። እስካርሌት ወሮ ፒቲ ወደ አትላንታ የምትመለስ ከሆነ እኛም እንመለስና ከሱዋ ጋር እንኑር አለች ሜላኒ ከሀሳቡዋ አቋረጠቻትና። የለም ከመሄድ የሚከለክልሽ የለም ሂጂ አለች እስካርሌት ፍርጥም ብላ እቅጩን በመንዝር ። አለች እስካርሌት ግንፍል ብላ። ምንም ወሬው የለም። አንድ ሰው እስር ቤት ከገባ በኋላ ስለሱ ወሬ ማግኘት አስቸጋሪ መሆኑን አታወኗም እንዴ ። ውይ አቶ ኬኔዲ ምነው ስለቧ ባናነሳና ይቅርታ ወሮ እስካርሌት። ይሄ ምንም አይደ ፅም ። በቃ ዛሬ ማታ እጠይቃታሌሁ አለ ፍራንክ ጉንጩ ሁሉ እየተንቀጠቀጠ የእስካርሌትን እጅ ጭምቅ አድርጎ ይዞ እየነቀነቀ በጣም ዶግ ሴት ነሽ ወሮ እስካርሌት ። ምግብ ደግሞ የለም ። ታራ ውስጥ በጣም ብዙ የሚሠራ ሥራ በመኖሩ ማንም ወጣ ብዬ ልምጣ ብሎ ጊዜ የሚያጠፋ የለም። በዚህ ምክንያት ምንም ዓይነት ወሬ ቢሆን የሚጓዘው በጣም ቀስ ብሎ ነው። አሁን ታራ ውስጥ ያለው ምግብ በጣም ትንሽ በመሆኑ እያን ዳንዱ ሰው ከተፈጥሮ ጋር ያለው ግንኙነት ጠንክሯል ። እንዴ በጭራሽ ። እስካርሌት በረንዳ ተቀምጣ ከወንዶቹ ልጆች ጋር እያወራች ሳለች ሜላኒ ሱዊለንና ካሪን የእጅ መስጠቱን ወሬ ሲሰሙ ገና ሹልክ ብለው ወደቤት ገብተዋል ። ነገር ግን ምንም ቢሆን ምንም ከጦር ነት ሰሳም ይሻላል ። ከአሽሌይ በኩል የመጣ ምንም ወሬ የለም። መቼም አንድ ጥፋት አጥፍታለች ። በቀር ምንም የሰም ። የከተማው ሰው መቼም እንደሆነ ይሆናል ። አለች እስካርሌት ። አንድ ሰው ይፈልግሽ እንደነበር ማንም ያውቃል። እስካርሌት ወይኔ ። ሜላኒ ምንም አልተናገረችም። ስለዚህ ማንንም ይሁን ብቻ አንድ ሰው ፃግባት ይኖርባቸዋል እንዴ የግድ ማግባት የለባቸውም ። አንቺ ጦርነቱ ምንም ካልለወጣ ቸው ሰዎች ማሀል አንዷ ነሽ። ስለዚህም ምንም በደል እንዳልደረሰ ብሽ ምንም ነገር እንዳልተካሄደ አሁንም ታስቢያለሽ ። ኣልንዳንገዶቹ ወይ አንድ እጅ ወይ አንድ ዐይን የሊለ ቸው ናቸው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact