Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሴላ ሴት ብትሆን ይደንፍታ ይገፍ ክቤቴ ውጣልኝ ባለችኝ ነበር ። ዛሬ የመጨረሻ ነው ከምሬ ነው ። ው በጣም የሚያስጠላ ሰው። በከተማይቱ ሳይ የሰፈነውፀጥታ ጭራሽ የሚያስደነግጥ ነው። የያንኪዎች የመድፍ አፍ ልምን እንደተዘጋ ያወቀ ማንም የለም ። ዛሬ ጊዜ እንኳን የባቡር ሐዲድ መልሶ ሰመግጠም ማናትወንም ከብረት የተሠራ ነገር መልሶ ለመተካት በጣም አዳጋች ነው። ክጦርነቱ በኋላ ጂጁራልድ ወደ አትላንታ ሊሄድ ሲነሳ ጆንስቦሮ ውስጥ አግኝቶት ነበር ። እኖም ጄራልድ ለእስ ካርሌት ደብዳቤ ይዞላት እንዲሄድ በጣም ለምኖ ቪጥቶት ነበር ። ጄራልድ ወደ ታራ ይዞት የሚሄድ የጦር ሠራ ዊት ዶክተር እየፈለገ ነበር ። በመሆኑም ጄራልድ ማስታወሻውን የጸፈላት ከዚህ ቀደም በተከታታይ ዝምታቸውን እየታቀራፉ መጥተው ከነበሩት ጠዋቶች ሁሱ የከፋና የሚያስፈራ ነው ። መድፍ ነው። ወይኔ እትዬ እስካርሌት ። ካፒቴን በትለር ሆቴሉ ውስጥ ከሴለስ። ደሞ እምሸጥሽ ለቀን ሠራተኛ ነው። አንቺ አመዳም ፈጠን አትይም አሁን። አለች።ማታው በመጠኑ ሙቀት ቢኖረውም እዚህ ነፋሻ ነው ። ያንኪዎቹ መጡ።ጊዜ ያላት እንደምታየው የእሳት ጨረር በፍጥነት በደም ስርዋ የሚያልፈውን ፍርሀት ለማሰሳሰል ነው ። ፈረሱን ይዞ እንዲመጣ ነግረሺው የለም ። እሱም ወዴት ለመሄድ ነው ያሰብሺው። ያንኪዎቹ እስካሁን ያላገኙትና ሠራዊቱም የሚያፈገፍግበት ከከተማው የሚያስወጣ መንገድ አንድ ብቻ ነው ሜሊሣ። ምንድነው ምንፈለግሽ አለ ሬት ልስልስ ብሎ ። እስካርሌት ግን ነገሩ ገብቷት ብስጭት አለች ።
የለም የለም። ሰው ሁሱ በሚሰደድበት በወረራው ጊዜ ወደ ቤቷ ሄዳ ቢሆን እንዴት ጥሩ ነበር። መስከረም አንድ ቀን ጠዋት እስካርሌት ማታ በጭንቅላቷ ። እስካርሌት ወደ ሜላኒ ክፍል ሄዳ በሩን ጥቂት ከፈት አድርጋ በፀሐይ ብርሃን የሚንቦገቦገውን መኝታ ቤት አሾልቃ ተመለከች። ዝም ብለሽ ዛሬ አንድ ጊዜ ልናስጠራጡ እንደምንችል ብቻ ንገሪው። ወይዘሮ ሚድ ምነው አልመጣችም ታዲያ። ምን እንደ ኤሲ ያንቀረፍፍሻል አንቺ አለች እስካርሌት ፕሪሲ በሩን ከፍታ ስትገባ ። አለች እስካርሌት ። አዎ አሁን በቀጥታ ይመጣሉ አለች እስካርሌት ። ወይኔ አምሳኬ እትዬ እስካርሌት ። እትዬ እስካርሌት። ፕሪሲ ወረቀቱን ተቀብላ ብን ብላ ስትሄድ እስካርሌት ደግሞ ተመልሳ ወይዘሮ ኤልሲንግ ለምን ቀሩ እንደምትልና ሰሜላኒ እንደምትዋሽ እያሰበች ደረጃውን ወጣች። እስካርሌት ዝም አለች ግን መረጋጋት አልቻለችም ። እትዬ እስካርሴት ጆንስቦሮ ላይ ውጊያ አለ አሉ ። አትዬ እስካርሌት ያንኪዎቹ እዚህ ቢመጡስ ምን እንሆን ይሆን። በጭራሽ አላየሁትም እትዬ እስካርሌት ። የለም እመቤቴ ዶክተሩ ሆስፒታል ውስጥ የለም ። አዎ ያንኪዎቹ እየመጡ ነው የሚባለው እውነት ነው። ያንኪዎቹ እየመጡ ነው። ያንኪዎቹ እየመጡ ነው ምን ብታደርግ ይሻል ይሆን። አዎ ዶክተሩ ነው። የኔ ልጅ ቶሎ በይ ባክሽ ፈጠን በይና ነይ። ምንም ባቡር የለም ። ሞን ሆ ፕሪሲ ወደ ደረጃው የ ሙ መወ ዐ«ይዞሀሾ ጸረ በእግዚአብሔር እትዬ እስካርሌት። በእግዚአብሔር እትዬ እስካርሴት ። ለትንሽ ጊዜ እስካርሌት ቀና ቦቱ። አሁን ግን ይህን ሁሱ ለማስብ ጊዜ የለም ። ብቻ ሜላኒ ዓይኑዋን በጣም ከፍታ በሥጋት የኔእናት ያንኪዎቹ እየመጡ ነው እንዴ። አለች ፕሪሲ ። አየሽ ያንኪዎቹ እየመጡ ነው። ያንኪዎቹ እየመጡ ነው ። ያንኪዎቹ እየመጡ ነው። ያንኪዎቹ እየመጡ ነው እንዴ። በይ ፈጠን በይ ሂጂ ቀና አለችና ፕሪሲን ገፈተረቻት ። በእግዚአብሔር እትዬ እስካርሌት ። የለም እትዬ የኛ በዎች ናቸው እ አለችና ጮኸች ፕሪሲ በጥፍሩዋ የእስካርሴትን እጅ አየቆፈረች ። እስካርሌት ወደ ሜላኒ ሄዳ ፍርሃትዋን ማቃለል አለባት ። አንድ ቦታ ብቻ ነው። የለም እሄዳለሁ።