Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የሰሜኑ ክፍል የአኗኗር ዘዴ ደግሞ በጥዋ አምራች ባሪያዎች ጉልበት የሚለማ እርሻና የትላንቱን ውብ ሕይወት እይሰ« ሉና እየናፈቁ መኖር ነው ። ለደቡቡ ግን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ መሠረቱ ይኸው ነበር ። በ የተመረጠው ፕሬዚደንት አብርሃም ሲንክከን ለሰመመረጥ የበቃው አንድ አገር በግማሽ ነፃነትና በግማሽ ባርነት ሥር መኖር የለባትም የሚለውን መሠረተ ጉዳይ ይዞ ነበር ። ቅዝምዝሙን ሰዶ አንድ ጊዜ የሳተ አፍቃሪም ሌላ ጊዜ ገና ብዙ የምነግራት ነገርም አለ በበከሌ ገና ስንመጣ በጣም ደስ ያሳት መስላ ታይታኝ ነበር እኔም ያሰብኩት አንደሱ ነበር ክዛኮ በግማሽ ሰዓት ውስጥ ተለዋውጣ ቅዝቅዝ ከማለትዋ የተነሳ ራሲን ያመማት መስሎኝ ነበር። እኔ አምወድላት ፀባይዋ ደሞ እሱ ነው። ያም ሆነ ይህ ግን እኛው እራ ሳችን ከተናገርነው ነገር ማህል አንድ ዝም ያሰኛት ወይም ሀሳብ ሳይ የጣላት ነገር አለ።ጄ ነው። እረ ደሞ የሆነስ ሆነና ያን ገት ልብስሽን ሳትለብሽ እደጅ ምን ትሰሪያለሽ ደስ ከማይለው ውይይት ለመገሳገል ሲል በተለመደው ዘዴው ወሬ መለወጡ መሆኑ ስለገባት ክንዱን በክንዷ አእኖፍ አደረገችና አንተን ስጠብቅ ነበር ። ዲልሲን መግዛት አሰመግዛትህን ለማወቅ በጣም ጓጉ ቻለሁ መግዛትስ ገዝቻታለሁ ዋጋዋ ግን ድራሼን ሃው ያጠፋው እሷንና ልጅዋን ፕሪሲንም ጭምር ነው የገዛኋቸው። ጆን ዊክስማ እንደውም በነፃ ካልወሰድካቸው ብሎኝ ነበር። እረ የሰማያቱ ያለህ አባባ ሶስት ሺህ አኮ ብዙ ነው። ደሞ እሷን የገዛህበት ዋናው ምክንያት ዲልሲ ኦሷንም ግዛ ስላለችህ ነው። በጣም ውድ እኮ ነው ። ይሄ ደግሞ በጣም ችግር ነው። ጻድ ካልቨርችም እዚያው ነበር ። እንዲያውም እህቶቹ እንደ ጠየቁኝ ሁሉ እሱም ስለአንቺ ደሀንነት በትህትና በብጠይቆኝ ነበር ። አሁን ሳስበው ሰሞኑን ሁኔታሽ የተለዋወ ጠው ለካ ለዚህ ነው።ዛሬ ከሰዓት ነው ከራሱ ከጆን ዊክስ አፍ እርግጠኛውን የሰማሁት አሽሌይ ወይዘሪት ሜላኒን ሊያገባ ነው ።የተባለው ሁሉ እውነት ነው ማለት ነው። ምክንያቱም ጄራ ልድ የተናገረው እቅጩን ስለሰሆነ ነው። ከዚያ ደሞ በመ ለማመጥ መልክ ከጥቂት ጊዜ በፊት ስለ ታርሌተኖች ስናገር እነሱን ገሸሽ ለማድረግ የሞከርኩ እንዳይመስልሽ የኔ ልጅ ።
ቅዝምዝሙን ሰዶ አንድ ጊዜ የሳተ አፍቃሪም ሌላ ጊዜ መወርወሩ አይቀርም ነገም ሴላ ቀን ነው። የመንደሩ ሰው ግን እን ደመንትዮቹ የታርሌተን ወንዶች ልጆች ደም ግባትዋ ሲስበው ቆንጆ ናት ይላታል ። ምንም ዓይነት ጦር ነት አይኖርም ። መቼም አለ ስቱዋርት እስካሁን እንኳ ምንም ለማለት ዕድል አላገኘችም ። መቼም የፈረስ ነገር ከተነሳ አንደእማማ የሚሆን ማንም የለም። እኛ የኦ ሥራ ዘጠኝ ዓመት ቶም ደግሞ የሃያ አንድ ዓመት ጐረምሶች ነን እሷ ግን እንደስድስት ዓመት ልጅ ነው የምታየ እኔ እምለው አናታችሁ ነገ በዊክስ ቤተሰብ ወዶ ተዘጋጀው የመስክ ግብዣ በአዲሱ ፈረስ ይሆን የሚሄዱት ። ለብዙ ሰው ቃል ገብተሻል እንዴ። ምንም እንኳ ወንድየው ወደኋላ እያለ ገሸሽ ለማለት ቢፈልግ አንድ ቀን እንደሚፈጣጠሙ ማንም ጅል የማይ ስተው ነገር ነበር። እንዴ በደንብ እንጂ አለች እስካርሴት ከመቅጽበት ። ስቱዋርት ጮክ ብሎ ጂምስ አለና ተጣራ። አንድ የእነሱኑ ያህል ፅድሜ ያለው ጥቁር ልጅ ቤቱን ዞሮ ፈረሶቹ በረ ዥሙ ወደታሠሩበት ቦታ መጣ። አለ ብሬንት። ምነው ጌታ ብሬንት አሁን ማ ይሙት እኔ ነጮችን የም ስልል ሰው ነኝ። አለ ስቱዋርት ። አይደለም እንዴ። በዛ ላይ ልክ እንደነሱ ፈረስ መጋለብ የምትችል ልክ እንደነሱ ዛፍ ሳይ መውጣት የሚ ሆንሳት ወንዳወንድ በመሆኗም በደንብ የሚያውቋት ባልንጀራቸው ናት ። ምነው ስቱዋርት ይሄን ያህል አትጨክንባት ። አራቱን የታርሌተን ቤተ ሰብ ወንዶች ልጆችና ሶስቱን የፎንቴን ቤተሰብ ወንዶች ልጆች መቼም የማይወዳቸው በው የለም ። ሠራዊቱ በሚደራጅበት ጊዜ መንትዮቹ ወንድ ማማቾች ከቨርጂኒያ ዩኒቨርሲቲ ገና ተባርረው የመጡበት ጊዜ ስለነ በር በጉጉትና በስሜት ተቀቅለው ነበር ። ይሄኔ ብሬንት ጮክ አለና ስቱዋርት እስካርሴት እራት የምትጋብዘን አልመሰለህም ነበር አንዴ። እረ ማንም አይችልም። የለም የለም አሽሌይ በጭራሽ ከሚሜላኒ ጋር ፍቅር ሲይ ዘው አይችልም ። ለምን እራት አልጋበዝሻቸውም እስካርሌት። በይ አሁን ቶሎ ወደ ቤት ግቢ እስካርሌት ። እስካርሌት ደሞ እንደዚህ ልቧ ቆስሎና ቅስሟ ተሰብሮ ባለችበት ጊዜ በእንደዚህ ያለ ጥቃቅን ጉዳይ ማሚ ስትቀባጥር ለመስማት ፈጽሞ ትፅግስት አይኖራትም። ወጣም ወረደ ግን በሳምንት አንድ ጊዜ ታራ መጥቶ ሳይጠይቃት የዋረበት ጊዜ የለም ። ምን እንደሚያስብ የሚያ ቅ ማንም ሰው የለም ። ምነው ባለፈው ሳምንት አይደል እንዴ ወደ አመሻሹ ላይ ከፌይርሂል እየጋለቡ ወደቤት ሲመጡእስካርሌት አንድ በጣም አስፈላጊ ነገር ልነግርሽ እፈልጋለሁ ። ጄራልድ ከኣምስት ፊት ምንም ያህል የማይበልጥ ቁመት ያለው ሰው ነጮ። እንዴት ያለች ጥሩ ልጅ እኮ ናት። ለመሆኑ የኔ ልጅ ይሄ ባንቺና በአሽሌይ መሀል ያለው ነገር ምንድነው ። አለና ጄራልድ በቅሬታ የተጐዳ ፊትዋን ትኩር ብሎ አከይቶ ርህራሄ በተሞባዳ አንደ በት እንዲህ አላት በጣም አዝናለሁ የኔ ልጅ ብቻ ለማንኛውም አንቺ ገና ልጅ ነሽ። የለም። እሱስ በጭራሽ ደስተኛ አትሆፔም የኔ ልጅ ። ከዚያ ደሞ በመ ለማመጥ መልክ ከጥቂት ጊዜ በፊት ስለ ታርሌተኖች ስናገር እነሱን ገሸሽ ለማድረግ የሞከርኩ እንዳይመስልሽ የኔ ልጅ ።