Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ነቢዩ ኤርሚያስ.pdf


Advertisement
  • word cloud

ነቢዩ ኤርሚያስ.pdf
  • Extraction Summary

በኤርሚያስ የነብይነት ዘመን የይሁዳ ነገሥታት ነግሠዋል።

  • Cosine Similarity

ፃብዩ ኤርሚያስ ዘ ሀከአዘ መግቢያ » ነቢይ ማለት አፈ አምላከ የአግዚአብሔር አፍ መምህር ማለት ነው ነብዩ ኤርሚያስ ከአራቱ ዓበይት ነቢያት አንዱ ነው » ኤርሚያስ ማለት ብርሃን ዘተፈነወ አምኃበ እግዚአብሔር አንድም እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያደርጋል ማለት ነው በአብራይስጥ ያርምያሁ በግሪክ ኤርሚያስ ይለዋል የቀጠለ አባት ካህኑ ኬልቅዩ አገሩ አናቶት ይባላል » ነብዩ ኤርሚያስ በእናቱ ማኅፀን ሳለ የተመረጠና በወጣትነቱ እግዚአብሔር ለአገልግሎት ያዘጋጀው ነቢይ ነው ቀደስኩከ አምከርሰ እምከ አንዲል የነብዩም ጥሪ የተፈጸመው የይሁዳ ንጉሥ ኢዮስያስ በነገሠ በጋሇው ዓመት ነበር » ኤርምያስ ለነቢይነት ሲመረጥ አምቢ ብሎ ነበር ወጣትነቱን እና መናገር አለመቻልን በመጠቆም እግዚአብሔር ግን ወኢትበል ወሬዛ አነ እአኔ ሕጻን ነኝ አትበል ብሎ ባርኮታል ። በኤርሚያስ የነብይነት ዘመን የይሁዳ ነገሥታት ነግሠዋል። እነሱም ሊዮስያስ ኢዮአከስ ሴዴቅያስ ኢዮአቄም እና ዮአኪን ናቸው በእነዚህ ነገሥታት ዘመን ለ ዓመታት ያህል በነቢይነት አገልግሏል ፉቱ ሦቐም » ሕይወቱ በስቃይና በመከራ የተሞላ ስለነበር የመከራ የለቅሶ የሰቆቃ ነቢይ ይባላል » በትንቢት መጽሀፉም ላይ የትንቢቱ ቃል ብቻ ሳይሆን ስለራሱ እና ስለደረሰበት መከራ ስለተጻፈ ከሌሎች ነብያት ይልቅ ር ዘ ጠባዩና ሁኔታውን ይገልጻል ከኒ ና ካክ ተንቢተ ኤርሚያስ ትንቢቱን የጻፈበት ጊዜ ቀልከ በዓዓ ጽፎታል ችንቢቱን የጻፈበት ቦታ በኢየሩሳሌም ነው ይዘቱም ምዕራፎች ሲኖሩት የአስራኤልን መማረከ አና ከምርኮ ስለመመለስ ይናገራል ሰቆቃወ ኤርምያስ » ሰቆቃ ማለት መኾ ለቅሶ ማለት ነው » ስያሜው ኢየሩሳሌም በጠላት እጅ ወድቃ ቤተ መቀደሷና አጥሮቿ በጠላት ፈራርሳ እናቶች ልጆቻቸው በረሃብ አልቀው በማየት ዝም እስከማለት የደረሱበት ረሃብና ጥም ጸንቶባቸው ካህናትና ነቢያት መገደላቸውን አይቶ የጻፈው ስለኾነ ነው መጽሐፉ አምስት ምዕራፎችን የያዘ ሲኾን በውስጡ ከለቅሶው በተጨማሪ የእግዚአብሔር ቀጣና ቀጣት እንዲኹም ስለ ተስፋ ድኅነት በስፋት ተገልጾበታል ተረፈ ኤርምያስ » የሰቆቃወ ኤርምያስ ቀጣይ ከፍል ነው ስለ ጣዖት አምልኮ ከንቱነት በስፋት ስለሚያትት አርአያ መጽሐፍ ዘኤርምያስ ኤርምያስ ፊት የጻፈውን መጽሐፍ የሚመስል መጽሐፍ አንድም የጣዖትን መልከ ለይቶ ለይቶ የሚያሳይ መጽሐፍ ተብሎ ይጠራል መጽሐፈ ባሮክ » ጸሐፊው የነቢዩ ኤርምያስ ታማኝ ወዳጅ ደቀመዝሙርና ጸሐፊ የነበረው ባሮክ ነውኤርጠወ » ምንም እንኳን ጸሐፊው ባሮክ ቢኾንም በይዘቱና እግዚአብሔር ለነቢዩ ኤርምያስ የገለጠለት በመኾኑ ከትንቢተ ኤርምያስ ጋር በመደመር አንድ ኾኖ ይቆጠራል ተረፈ ባሮክ » የመጽሐፈ ባሮከ ቀጣይ ጽሑፍ ሲኾን እግዚአብሔር ለባሮክ ለአቤሜሴክና ለኤርምያስ የተናገረው ቃል ሲኾን እስራኤላውያንን በባቢሎን በምርኮ በነበሩበት ዘመን እንዴት ጠብቆ እንዳሳለፋቸውና በኤርምያስ መሪነት ምርኮኞቹ ወደ ኢየሩሳሌም እንዴት እንደተመለሱ የሚተርከ መጽሐፍ ነው የነቢዩ የመጨረሻ ዕረፍት በራሱ የትንቢት መጽሐፍ እንደሚነግረን ነቢዩ ኤርምያስ ኢየሩሳሌም እስከተማረከትበት እስከ አምስተኛው ወር ማለትም እስከ ጾየፐጊ ከኪልበ በዚኹ አገልግሎቱ ቆይቷል ኤርሾ » ነብዩ ኢየሩሳሌም በተወረረችና በተደመሰሰች ጊዜ ወደ ግብጽከተሰደዱ አይሁድ ጋር አብሮ ሄዶ ነበር » በዚያም ወገኖቹን አይሁድን ስለልባቸው ከፋትና ስለሕግ መተላለፋቸው ይወቀሳቸው ስለነበር በድንጋይ ወግረው ገድለውታል ስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ከቡር።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact