Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የደረቱና ክንዶቹም ብር ከባቢሎን የሚያንሱ የሜዶንና የፋርስ መንግሥታትን ቅልክ ያመላከታል የሆዱና ወገቡም ናስ የሚያሳየው የግሪክ መንግሥትን ቅልክ ነው ወጓ የጭኖቹም ብረት ስለሮም መንግሥት ነው ሁለቱ እግሮች የሚያመላከቱት የሮም መንግሥት በሁለት ምስራቅና ምዕራብ ተብሎ መከፈሉን ነው። አስሩ ጣቶች በመጨረሻው ዘመን ስላሉት አስር መንግሥታት ያነሳል። አስሩ ቀንዶች አስሩን ነገሥታት ሲወክሉ አንደኛው ቀንድ ደግሞ ሌሎች ሦስት ነገሥታትን ስለሚያስገብር አንድ ንጉሥ ይመሰላል።
ጸሐፊ በአውነት ጌታ አግዚአብሔር ምሥጢሩን ለባሪያዎቹ ለነቢያት ካልነገረ በቀር ምንም አያደርግም አሞጽ ተብሎ አንደተነገረው ነብይነት በፍላጎት ወይም በምኞት የማይገኝ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ከአራቱ ዓበይት ነቢያት አንዱ ነው በነብይነት የነበረበት ዘመን ከ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ ነው ዳንኤል ማለት ፍትሐ እግዚአብሔር ዳኛ እግዚአብሔር ማለት ነው የአይሁድ ንጉሣዊ ቤተሰብ በመሆኑ ቤተሰቦቹ በባቢሎን በ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በተማረኩ ግዜ በልጅነቱ ተማርኮ ተወስዶአል ዳንኤል መንግስተ ባቢሎን ከወደቀ በኋላ በመንግስተ ፋርስ እስከ ንጉሥ ዳርዮስ ዘመነ መንግስት ኖሮአል » የዳንኤል እናትና ሠለስቱ ደቂቅ የኤልያቄም ልጆች ናቸው ከሦስቱ ወጣቶች ጋር ነብዩ ዳንኤል በናቡከደነጾር መንግስት ባለሟል ሆኖ ተሹሟል። የዳንኤልና የሦስቱ ወጣቶች ስም ትርጓሜ ዳንኤል እግዚአብሔር ፈራጅ ነው ብልጣሶር አናንያ እግዚአብሔር መሐሪ ነው ሲድራቅ ሚሳኤል ማን እንደ እግዚአብሔር ሚሳቅ አዛሪያ እግዚአብሔር ረድቶናል አብደናጎ ይዘት ትንቢተ ዳንኤል ከመጻኢው ትንቢት ሌላ በዘመኑ ወደ ሰባ ሦስት አመታት ቅልከ ማለትም ከባቢሎን ንጉሥ ከናቡከደነጾር እስከ የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ የሚሸፍን ነው ትንቢተ ዳንኤል በሁለት አበይት ከፍላት ይከፈላል። » ከነብዩ ዳንኤል በቀርም ማንም ሊፈታው አልቻለም » ሕልሙምጌታ በወንገል የአሕዛብ ዘመን ብሎ በጠራው ሉቃ ዘመን ስለሚነሱና ስለሚወድቁ የዓለም መንግሥታት ነው አ ጅ ድ ያ ንኳ ከተለያዩ ማዕድናትና ብረታት የተገነባ ግዙፍ የሰው ምስልን ንጉሥ አለመ የዚህም ምስል ራስ ጥሩ ወርቀ ደረቱና ከንዶቹም ብር ሆዱና ወገቡም ናስ ጭኖቹም ብረት እግሮቹም እኩሉ ብረት አኩሉም ሸከላ ነበረ። የጽሕፈቱ ትርጓሜ ማኔ ማለት እግዚአብሔር መንግሥትህን ቄጠረው ፈጸመውም ማለት ነው ቴቄል ማለት በሚዛን ተመዘንህ ቀልለህም ተገኘህ ማለት ነው ፋሬስ ማለት መንግሥትህ ተከፈለ ለሜዶንና ለፋርስ ሰዎችም ተሰጠ ማለት ነው በምዕራፍ የነብዩ ዳንኤል ከአናብስት አፍ የዳነበት ታዋቂ ተአምራት ተጽፎአል። በምዕራፍ የአራቱ ታላላቅ አራዊት ራእይ ተጽፎአል ናቡከደነጾር ካየው የታላቁ ምስል ሕልም ጋር የሚነጻጸር ሲሆን ስለ ኃያላን መንግሥታት መነሳትና መውደቅ ያትታል። የነብዩ ዳንኤል የመጨረሻው ራእይ በምዕራፍ የተገለጸው ሲሆን ስለ አግዚአብሔር ከብር በግሪከ ስለሚፈጸመው የፋርስ መንግሥት ውድቀት ስለ ሰሜንና ደቡብ ነገሥታት ስለ ታላቁ መከራና ስለ ድህነት ይናገራል ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ከቡር።