Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ምርኩዜ.pdf


Advertisement
  • word cloud

ምርኩዜ.pdf
  • Extraction Summary

ቋንቋስ የ ነው ቆንጂት አንተን ትወድሃለች ያልደወለችው መጥታ ነጭ ሁለተኛዬ ነው ከቆንጂት በዚህ ግንኙነት ልታይህ በማሰብ ነው የማታዋ ዘኒ ቀን ማንነች። እንጃ ትላንት ለካሲድ ነግሬው ለዛሬ ማታ ቀጠር ስለን አያጣም ስነግረው አይዞሽ እሱ የሆነውን እሷን አድርገን ፊቱ እንድትቆ ም አኳ አንድ ለአንድ ስለሚሆኑ ጦደቤትዋ ትመለሳለች በሉል ግን ምን አልገባኝም ብላ ተነሳችና ተሰነባብተን ሄደች እኔም ካሊድ ሀመ ምሽቱንም ከቤት አልወጣሁም ማቱ ጻነ ጁዛራ መኪና ይዞ እየነዳች ካድና ዘኒን ጭና ከምሽቱ አንድ ሰዓቅ ድሬደዋ ተነሱ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ተኩል ድሬደዋ አ ረደዋ አላህ በ ቤት አካባቢ ደረሱ ዴ የሚግ ንዳ ር ቀዩም ብላ ለሚሚ ከሻይ ጋር ለእንቅልፍ የሚወሰድ ኪኒ ታት አስተኛቻት ቤትዋ እንደደረስን ጁሃራ ወደቤት ገብታ ከቤ ና ቨኒና ካሊድ ቤጹን ዞሩት መሽ ቫሬ ል ችሎታውም ስለሌለህ አንተ የነብሩን ቆዳ ገፈን በግገ የነብር ገዳይ እያልንእየፎከርን እየሸለልን በሰላም በፍቅር ቤታችን እንገባለን በልና ጸ አትፍራ ቀላል ነው አልኩት አማራጭ በማጣትና ነብር ገዳይ መባልን በመፈለጉ መጥቶ ሲፈራ ሲቸር የነብ ጭራ ተቀበለኝ ፈጠን ብዬ መሳሪያዬን አነሳሁና አቀበበልኩ ስንቂን ያዝኩና ከጎን በለ ከደብተራ አያሌው ከነብሩ ራቅ ብዬ ቆሜ ተዘጋጅ የምነግርህን አድምጥና በስራ አውለው አባቶች የነበር ጭራ አይዙም ከያዙም አይለቁም ይላሉ ተ ብዛል አትልቀቅ እግርህን ትከል አትፍራ አትዘናጋ ተስፋ አትህየ የቹ ተመልከት የፊትህን አጥና በምክንያት ካልሆነ ወደኃላ አትመልከት መፍራክ ታሳውቅ አትጨነቅ ልኩት ንግግሬን አቋርጦ ያለኩት እይ አል ርለል ግአሉና ገላግሉኝ አለ ቅስስ ባለ ድምፅ ኔ ይህ አልኩ ስንቅ ከፍቼ ከየበላሁ ኒያውስ ታገስ አልኩትና ፃያ ሜትር ርቂ ዛፍ ስር ነ የሌሎች ህይወትና ንብረት ሰ ሊሎነት አይፀድለትም እንዳውም ይዉኽቁ መከራ ሲደርስበት መቋቋም ፋ ግዴደየለውም እንዳውም ደስታ ይሰጠዋል ገ እያሰብኩ ስበላ ምግቡ በኃላ ቐ ል ደካማ ነው ይህንን የፈሪ ሰዎች። ርመበፀ ሃክ ርበርጠበፀ ትላነ ዛካ ነ ለላ በዘዘተዘ ስሜ ጠየተኝ ሁለት ፀ በአገ አ በ ከዛትስኝ ቁይተሰል ስላ ልብሳ ይዛ ህጣነ ከነ ለ ዩኑ ላእ ዛነፃኝ ቋንጻዋነ ልሰብሪተ ስዘዞ ሦነቤ ስላሽ በዛ ነ ሦነ። አሁንስ ምን ለማድረግ እየሞከርክ የሚል ወፍራም አስፈሪ በሆነ የወንድ ድምጽ ተናገረችው መዘምር ይህ አይነተ ድምጽ ከአሳ ሲወጣ በመስማቱ ደነገጠ ወዲያው አንገቱን በሁለት እጆችፃ አንቃ በጣም ጮኸችና ሶስት ጊዜ በግምባርዋ አያጓራች ፊቱ ላይ ገጨችው የሞት የሻረቱን ተደናብሮ በእግሩም በአጁም ከላዩ ገፍተሮ ሲወረውራት ከአልጋው ጎን የቆመፁ የጠርሙስ መደርደሪያ ጋር ተጋጭታ መሬት ወረደች ያገኘውን ሱሪ አንስቶ አራቁቱን በሩን በርግዶ አየሮጠ ሲ ነው። መምሬ ገብረወለድና ወሮ ፃረግዋ በተጋቡ በዓመታቸው አንድ ክ እ ህለጹ ዝና በህፃንነቱ ለአያቶቹ ለመምሬ ገብረወልድ አባትና እናት ለአለቃ ግዚአብፄር ለወሮ ስንቅነሽ ስለለመዒቸው እኛ ደጋግመን እንወልዳለን መ ህን ሰጧቸው ስሙን ዘካሪያስ አሉት መንፈሳዊና ዘመናዊ ትምህርት ጎን እያስተማሩ በስነምግባር ኮትኩተው በእንክብካቤ አሳደጉት ው መምሬ ገብረወልድ አንድ ልጃቸውን ከሰጡ በኃላ ተጨማሪ ግና ከቀን ወደቀን እያሳስባቸው በመምጣቱ ተጨማሪ ልጅ ስጠኝ ልመናቸው ስጥልን አገራችንን ስላም አድርግልን ለታሰሩት ምህረትን ለታመሙት ህላ ለሞቱት መንግስተ ሰማያትን አውርስልን ብለው ፈጣሪያቸውን መለ ከዘነጉት ስነበቱ ፈጣሪዬ ልመናዬን ያልሰማው ምናልባት ፀሎትን በአማረኛ ሰን አገዛ ብለው አስበው ኢትፃጢኒ ዘርአሀበኒ ወለደይማረና ከመአብረሀም ይ ሱም። እያዩ የሚያድገ ኣ እንደሚሆን አይተነዋል ብለው በሀሳብ ስምጥ ኑ ልጆች መጨረሻቸው ምን እንደሚሆን የሚያከ ጉ አደጋ የቱን ያህል ብለው ዝኡ አሉ ን መድሀኒት እየመጣሁ አደርግልሀለው ተድናለህ በሁለተኛው ቀን መጡ ሰጡት በሶስተነ ለሰባት መጀመሪያ ቀን ሄዱ የሚጠጣውንም አጠጠጡትና ውጥ ሲይዙት የጠፋው ልጅ ዘካሪያስ ቀደም ሲል የተና እኔ የአያቶቼ አንጂ የአርሶ ልጅ አይደለሁም ለአርሶዎም በፀዐሉትዎና በልመና መሰረት የእግዚአብሄር ፍቃድ ከሆነ ወደፊት የሚሰጥዎ ነው ያላቸው ትዝ አላኛቡ ብለቡኑ የለይህ ረቱ መቀነስ አለመቀነሱን ለማጠቅ በአጃሻጡ ብለ ቸወ ትዝ አላቸው ው መዘምር ሙሉ በሙሉም ባይሆን ተሽሎት ከዚህ በላይ መድሀኒት መውኗ ስንፈተ ወሲብ አንዳያስከትልበት በማሰብ ይበቃሀል ብለው መድሀኒት ቀን ሲፄድ መስጠቱን አቆሙ በመጨረሻ ህገ እግዚአብሄር በሚያዘው መሰረት በስርዓት አግብተህ ነር ፍጁም አታመንዢ አስከዚያው ወሲብ ከመፈጸም ታቀብ ከዚህ ውጭ ብትሆን ጊዜው ክፉ ነውና የጤ ሰው ህይወ ታጠፋለህ በስጋህም ትጎዳለህ በነናስህም ይፈረድብሀል ስለዚህ ጠዋት ሂድ ካልተመቸህም ጠዋት ድገመው ብለው መዝሙረ አየተነ ዳዋ ድርሳነ ሚካኤልን ሰጥተውት መክረውትና አዘውት ፄዱ መዘምር መያ ሀታ ሰርቶለት ተሻለው በሰባተኛው ቀን በወሮ አሰለፍ ሰቤታቸው ሰራተኘነጥ የቀጠርዋተን ወጣት ሴት ልጆ ለሊት የ ት እላይዋ ላይ ወየ ዲያፍራታ ሲታገላተ ጮኸች አሩን ፇገላጥ ጮሽክት አፏን ሊያፍናተ ቢሞክርም አንደምንም ታግላው ጮኸኝ ወሮ አሰለና ሰምተዉ በ ለሰሰና ሰምተው ከራስጌያቸው ባተሪ አንስተው ቦግ ሲያደርጉ መዘምር ርቃዎን ላይዋ ላይ ወጥና ለታገላተ ለዩት ስዐሊለነ ቅድስተ መዘምር መዘምር ክላይዋ ፈይ ተገነ ራራ ይዋ ነሳዎ ሃው ጮሁ መዘምር ምንም ፆንገፕ ሳይል ቀስ ብሎ ከላይ ላይ ተነሳዳ ፀ ው ለሄያ ፊጩ «ዛሪ ጩህ ለባተክ ኮርማ ይመስል ትንጎማለላለህ መርወረው ወገቡን መቴተ ፊር ንገሩው አተኅቀተ መር አሰለዳ ልፆቴን አባብለው አልጋቃ መምር ሪህ ይዞተ እን የሰሰጠይፕ ብሬኃታ ወደ ገበ ሸሃያውና መልሳ ቤቱን ስያታዘዎ ሆ ለይዋ ላይ ተከመረባት ደፈራት አለቀሰ አባበላት ታረቁ ርዘሎ ሳካ ወም ም ትባላለች የህግ በልዋ አማሯት ጠፍታ ከገጠር የመጣች ልጅ ነች ከባሏ ጸብ ጉም ነበር። በየቀኑ ጠዋት ጠዋት ጠሮ አሰለፈች ቁርስ አብልታ ወደ ር አልጋ ላይ መገኘት ልማጻ ሆነ ጦ ለ ዐንድ ኮታው ዝ ሽኝታ መዘም ማታ ከገበያ ወደ ቤት ሲመጡ ይሄ ልጅ አስቸገረሽ። በካሸነነ ጥ ኦ እያሰበች ወደ ጠጅ በ። መዘምር አብሮት እየናረ ብ የ። ሽ ከተወለደበኀ ጀምሮ ቀናት ወሬ ሆነ ትነነኔ መዘምር ኮ በክተማው ከዚያ ምሽት ቾምሮ የብዙ ቀናት ር ኤኤ ፍሮ መ ንሌከ ሚካኤል ቤተክርሲ ዝቱን ስማች የሚ ውቁት ወንዶች ሴቶችምሁሉም ስሙ የዚች ከተማ ኑኖታ ወ ም ።

  • Cosine Similarity

ቤተሰቦቹ ወደ አዲስ አብሬ ሄጄ አዛው ኖሬ ተምሬ ስራ ይፔ አግብቼ አንድ ዓመታት በኋላ ወደ ሐረር ከተማ በስራ ተመለስኩ እንደመጣሁ የተቀበለኝ የአክስቱ ልጅ ከወደድከው እስካለህ ኑርበት ብሎ ቤት ሰጠኝ የጊዜውን የኑሮን ውድነት የቤት ኪራይ ዋጋ ከፍተኛነት የአከራዮችን ጭቅጭቅ ግምት ውስጥ አስገብቼ አመስግኝ ተቀበልኩት የዝናብ ወጨፎ ግድግዳውን እንዳይመታው ያህል ብቻ በቀጭኑ የተሰራ በረንዳና ለስጥ የሚሆን ትንሽ መሬት ከፊት ለፊት አለው ከአንድ ጎን በድንጋይ ግንብና በብረት የተሰራ አጥር ያለው ግቢና ትልቅ ቤት በሌላው ጎን መኪና ሊያሳልፍ የሚችል ኮርኮንች መንገድ ያዋስነዋል ከኋላ ፈንጠር ብሉ የተሰራ ኩሽናና ሽንት ቤት አለው ቤቱ አንድ ሰፊና አንድ ጠበብ ያሉ ክፍሉች ያሉት ሲሆን አጥር ግቢ የሌለው መንገድ ላይ የተሰራ ቤት ነው በመጀመሪያ ሐረር የገባን ቀን ለሊቱን ድካም ስለነበረብን የወደቅንበት ሳናውቅ አደርን በማግስቱ ቀን ስራ ውዬ ምሽቱን ስንጫወት አምሽተን ጋደም እንዳልን በቤታችን አጠገብ የማያቋርጥ የጅብ ጩኸት ተሰማ ቤቲ የጅብ ጩኸት በእድሜዋ ሰምታ ስለማታውቅ ፈራ ሳሚሳሚ ብላ ድምፅዋን ዝቅ አድርጋ በሹክሹክታ ዓይነት ጠራችኝ አቤት ቤቲዬ የኔ ፍቅር ምነው። ተርፎናል ሰው ራሱን አንኳን ማስ እርስ በአርስ በመዋጋት ሲተላለቅ እኛ አለቀ ሀኪም ጋራ ሳይወርዱ አመቺ ዳመጥ ተሰበሰቡ መሪያቸውም ከፈዲስ ከኤረር ተዳደር ባለመቻሉ በዘር በሐይማኖት በወሰን በገንዘብ በአንድ በኩል ብንጠቀምም ከፍተኛ ተጠቂዎችም ነዘ አኛና በሌሎች አራዊቶች ላይ ይንና ጫካዎችን አየመነጠረሪ በአሳት እያጋየ በ አንዲጠፋ በማድረግ የርሃብ ገዳተ አደርሷል ለእኛ የተፈጠሩት አንስሳት አንዳያልፉና ተጠቀ ሆነናል በኋላም ከሰው ተጠግተን በሰላም አብረን ስንኖር ንዱ ከብቶች ቀደም ሲል ይተርፊን የነበረው ደምና ሞራውንለሳመና ቄራ በየቀነ ለሰው ይታረድ አጥንት እንኳን ከነበሩተ ፊርሱለአፈር ተቀላቀሉ ማዳበሪያ አደርገውታል ተፊጭቶ ለዶሮ መኖ ይዘጋዳል በስጉያ አንዳንቆረጥም ለማገዖነት ይ ሉካንዳ በየሆቴል ቤቱ ተግጠው ይጣሉ የነበሩተ አጥንቶቹ እንኳን ጠቀመብታል ቀደም ሲል የቀንዱ ከብቶች ተመርምረው ርመበፀ ሃክ ርበርጠበፀ ሽተኛ ሲሆኑ ታርሂው ለእኛ ጣሉልን ነበር ጋማ ከብቶችም ሲያረጁኒ ካ ዜ ገፃ ይሠጡን ነበር አሁን ይህ ሁሉ የለም በኛ ት ቀን በኋላ በአውበርከሌ ስለሚካሄድ እዛ በነአዝማች ጨቡዴ የሚመራ ስብሰባ ከሁለ ሌላ ቀርቶ ሐረር ታሪካዊ ቅርሶችንና እኛን ለማየት ከሚመጡት ተገኘተን እንወያያለን ብሎ ካሊድ አሰናበተን ገንዘብ ሳይ ምንም አናገኝም ይህንን ተቃውሞአችንን ሰው አን « እኔና ዘኒ ፈጠን እያልን ሳይነጋ ለመድረስ ተጓዝን ቤት ደረስኩ በራፍ ላይ ስቆም ካ ንዮ ኛ ቃኤ በአፉ ይ ካፉ ሳይ ጦስደን እንድንበላ ሲያደርግና ሲያሳይ የነበረውን ባላ ሰውነቱ ተንቋቋ ከፍተኛ ቁርጥማት ተሰማኝ አያቃሰትኩ ወደ ሰው ተቀየርኩ እር ኔን ቦጭቀነዋል ሰው ግን ምክንያቱ አልገባውም ከነሌእኳ ኦምኩ ዘኒ ከላይ አስክታች ተመለከተችና ከት ብላ ሳቀችብኝና ሄደች የውስጥ ሱሪዬን ሽርጤንና ካኔቴረፋዬን ለብሼ ወደ ቤት ገብቼ ተኛሁ ነች ሁላችንም በእውነተኛ ድካም ቢኖርብኝም ሌሊት የሆነው ሁሉ ከነበረኝ እምነት ውጭ ነክ አብረን መኖር ይኖርብናል ጀብ ሰው መሆንን የማውቀው ባፈ ታሪክነት እንጂ እኔ ላይ ይፈጸማል አላውቅምና ጨነቀኝ ይህንን ሳሰላስል እንቅልፍ ወሰደኝ ቁርስ አዘጋጅታ ቀሰቀሰችኝ ፊቷ ላይ ጥሩ ስሜት ረር ሰው እንዲህ አልነበረም ሐረር የደርመሼኮች የሌሎች አራዊቶችና የእጽዋቶች ላይ በተመሠረተ ሁ ደግሞ የነዋሪዎችዋ ማለት ከ ይህ ሁሉ የተበላሸ ሁኒታ በሰው እየተፈፀመ በአሹራ በዓል ላይ ዘ መ የሰላምና የጤና እንዲሆንላቸው ኑ የጥ ተነስታ ሰዎች ይፈልጋሉ ቤቲ ጠዋት ተነስታ ሕፃናትንና ሽማግሌዎችን እየበላን ችግርና ር ከዚህ በፊት ያላደረግዌራ አዕሁይባትም ነበር የቀረበውን ስንበላ ሣሚሣሚ ብላ ተጣራች እመት ንንም አለገኒ ። ብዬ ዋሽቼና አባብዬ ዝም አልኩ ክቡ አካባቢ ከሚ በሰላም አብ ክቡራን ሩ አኛ በሐረር ሾቦች የምነለየ ነረርና አካባቢዋ የምንና ው ር ደርመሼኮች ከሰው አና ከሰ ኮች ከሌሎች ጥርጣሬ ያጠላበት ፊቷ ሳይገፍ እንዳለ እያየሁ ሌላ ንግግር ላለመቀጠል ጋር ከሚኖሩ እንስሳት ጋር በመፈለግዋ ይመስላል ዝም አለች እኔም ቁርስ በልቼ ያ በት ወዲህ አንዳንድ ደርመሼኮች እኔም ቁርስ በልቼ መስሪያ በት ሄድኩ ን ነጡ ሐረር ከመጣን አንድ ዓመት ሊሆነን ነው በዚህ ጊዜ ቤቲ የሀረር ከተማን ቻት አየሩ በጣም ተስማምቷታል ስንመጣ ለመኖሪያ ቤታችንና ለከተማው የነበራት ድብርት ለቋታል ሐረር እስኪለምዷት እስኪያውቋት እንጂ ከዚያ በኋላ ፍቅር የምታስይዝና የማትለቅ ከተማ እንደሆነች በሚገባ ስለማውቅ መጀመሪያውንም በሚል ላይ ርመበፀ ሃክ ርበርጠበፀ ደርመቬክ የቤቲ ንጭንጥ ድብርት አላስደነገጠኝም ቤቲ እያደር ከብዙ ሰዎች ጋር ነ ጋር ተዋጠቱነ ም አፈራች ላ ከነዚህ መሀከል ከጎረቤታችን ከዙሪያሽ ጋር የበለጠ የሚስጥር ጓደኛ ሆ ዙሪያሽ ከቤታችን ድንበርተኛ ከሆነው ሰ ጊቢና ቤት ውስጥ የምትኖር የቤት እ ነች ሁለት ልጆች አላት ከባለቤትዋ ጋር አንድ ቀን ካስተዋወቀችን በኋላ አይቱ አናውቅም ትንሽዋ ልጃቸው የሚሚ አኩያ ነች ከሚሚዬ ጋር ከጧት አስከ ፌ አብረው ይሳላሉ ጓደኝነታቸው ፀንቶ ለሊቱን ለእንቅልፍ የሚለያዩት በለቅለ ዝ ነው ጠዋት ከቤት ጠደ መስሪያ ቤት ቁርስ በልቼ እንደወጣሁ ያለፈው ለሊት ለዙሪያሽ ለመንገር ቤቲ ሄደች ዙሪያሽ ቡና ልታፈላ አቀራርባ ቁጭ አለች ግ ቸሬፊ ዛሬ አልመጣም። አላወኩሽም ማንነቴን ለማወቅ አ ማንነቴን ስመጣ ታውቃለህ ብላኝ በትዕግስት ጠብቅ የማታዎዋ ኪያ ነኝ የቀንዋ ስልኩን ዘጋችው ሁሉ ህልም መሰለኝ ተዘበራረቀብኝ ቢሆንም ግን ከፍርሃት ነዛ የሰማሁት ውጭ ወጣሁ ወጥቻለሁና የቤቱን በር ከፈትኩ ልብስ ለበስኩና ወደ ወደዙሪያሽ ቤት ሰረቅ አድርጌ ሳይ አጥር ስር ቆማ አጮልቃ ስ አየኋት ኣዘንኩላት ትመለከተኝ ትመጣዋ እንግዳ የሚያስፈልገንን ሁሉ ምሣዬን ሆቴል በልቼ ስመለስ ስለም እሷን መጠበቅ ጀመርኩ ጊዜው ገዝቼ ወደ ቤቴ ተመለስኩ ቤቱን አዘጋጆቼና አነጣጥፌ በጣም ረዘመብኝ ና ቀይ ጣልጣል ያደረገበት ፎጣ ለብሳለች ት አልቻልኩም ያ ከንፈሯን ቀይ ደማቅ ድሪያ ጥቁር ጎጎራ ከላይ ነጭ ጫማ ተጫምታለች በመስኮት ሲመለከት እስክትቀርብ ላውቃ ቤቱ አጠገብ ስትደርስ አወቅኳት ጉንጭዋን ግንባርዋን አፍንጫዋን ከዚ በከንፈሮቼ ያዝኩት እዛ ላይ ቆየን ቀስ ብለን ተላቀቅንና ፍራሽ ላይ አረፍ አልን ከድሬደዋ መምጣቴ ነው ቤቲ ድሬደዋ ቆንጂት ቤት ነች ሄጄ ሳገኛት ዛሬ ጋር ሆነን ወደቤትዋ እንድትመለስ ስንለምናት ፈቃደኛ አልሆነችም ከዚህ በኋላ ከጅብ ጋር አልኖርም» ብላ አናዳኝ ተመለስኩ በዚህ ንዴትና ስሜት መጥቼ ነው ስትከፍት እላይህ ላይ የወጣሁት ይህ የደርመሼኮች የመበቀል በህሪ በሰውነቴም ተላልፎ ነው ወንድ ሚስቱን ለአንድ ቀን እንኳን ሲያጣ ይፈዛል ይደነዝዛል ስለዚህ ለፈጸምነው ሁሉ ቅር የሚልህ አይመስለኝም አለች ቅስስ ባለ ድምጽ አእምሮዬ ተጨማዶ ተኮማትሮ ነበር ሙሉ ሰውነቴን አፍታታሽው በፊትም የጠይም ቆንጆ ነሽ ዛሬ የበለጠ ሆነሻል አልኳትና ዝም አልኩ ቆንጂት የሚሚ የክርስትና እናት ነች ለምን ደውላ እንኳን አላጽናናችኝም። ከመክተመ በፊት «ዓለም ይህ ቤት አንደ እናትና አባቴ የማያቸው እህቴና ባለቤቷ ይኖሩበት የነበረ ነው ሳከራይህ ገንዘብ ፈልጌ ላይሆን ስርዓት ያለው ሰው በመሻት ነው አንተ ተኩሰህ የቀዘቀዝክ ሰው ነህ የሚል አምነት አለኝ አንደማታስቀይመኝ እተማመናለሁ ብለው አይን አይኔን ተመለከቱ አያስቡ ጥሩ ልጅዎ እሆናለሁ» አልኳቸው አዲስ ትውውቅ ስለሆነ ከዚህ በላይ ልንቀጥል ስለአልቻልን ተነስተው ወደቤታቸው ሄዱ ቤቱን በተክራየሁ ከአስራ አምስት ቀን በኋላ በሰንበት ቀን ጠዋት አንድ ገጎሰቆል ያለች ሴት ግቢ ገብታ ወደቤታቸው በራፍ ጠጋ ብላ አሜቴ እማማ እልፍዋ እማማ እልፍዋ» ብላ ተጣራች እመት እመት» እያሉ ከቤት ወጡ የወይዘሮ ዝናሽ የዝናሽ ሆቴል ባለቤት የአምስት ዓመት ልጻቸው ስለሞተችባቸው እንዲቀብሩ» ብላቸው ራመድ ራመድ እያለች ስትወጣ በአምስት አመትዋ። » አሉ ፈገግ ባለ ገጽታቸው እኔን እኔን እያዩ ዛሬ ብሰማው በጣም ደስ ይለኛል በሀገራችን የአብዛኛው ሰው ታሪክ መከራ የበዛበት ስለሆነ ዛሬ ብሰማው የበለጠ ይሆናል» አልኩና ዝም አልኩ ፊታቸውን ክኔ ኮር አድርገው ግድግዳውን እየተመለከቱ ትንሽ ዝም አሉ አያንዳንዱ ስው በባለቤቱ ብቻ የተያዙ ለሌሎች የማያጋሩት ሚስጥሮች ቢናሩትም በተለይ እንደእኔ ዐይነት ባለሀብት ከገንዘብ ጋር የተያያዘ ወንጀል ነክ የሆኑ ሚስጥሮች አሉን ስለዚህ እነኝህን እንደምትጠብቅልኝ ቃል ግባልኝ» አሉኝ ታል ገባሁላቸጡ ብርጭቆ ውስጥ ያለውን ጠጅ በአንድ ትንፋሽ ዥው አርገው ጠጡና አፋቸውን በእጻቸው አበስ አድርገው ታሪካቸውን ጀመሩት አለም የስልሳ አምስት ዓመት ታሪክ በአጭሩ ልንገርህ እናትና አባቴ ደ በጣም ዞቪከ ርጠርወበፎ አልፍዋኖ ደፃ ገበሬዎች ናቸው ከኔ ጋር ሶስት ሴት ልጆች ወልደዋል ወንደም እ እህታችን የወረዳ አስተዳዳሪ ፀሐፊ አግብታ ስትኖር አዲስ አበባ በሰሪ በሄዱ በአመቱ በበሽታ አባታችን ሞተ ተዘ ሞት ጓዙን ጠቅልሎ ቤታችን ገባ የሩቅ ዘመዳችንን ትተን ከዚያ ዓመት ውስጥ የአባታችን እህትና ወንድም ሁለት የእናቴ ወንድሞች አጎቶቹ ቲአ ሞቱ አባታችን እንደሞተ ዘመዶቻችን እንዳለቁ ወንድም እንደሌለን የሚያው በቤታችን ድረስ መጥተው ታላቅ እህቴን ጠለፏት ጥቃት ደረሰብን ሙ ችግሩን እኔና እናቴ መቋቋም አልቻልንም የተጠለፈችው እህቴ አርግዛ በወሊድ ዋህ ከዚህ ወዲህ እናቴ በሽተኛ ሆና አልጋ ላይ ስለዋለች በአ ችግርና እናቴን የማስታመም ኃላፊነት እኔ ላይ ወደቀ በ እኔንም እንደ አባቴና እህቴ አንዲገላግለኝ አፀልይ ጀመር አዲስ አበባ ያለችው እህታችን የአባታችንንና የእህታች እናታችን በጠና ታማ ተገናኙ ለሶስት ቀናት አደራ ብላት ሞተች ትምሀርት ቤት አስገቡኝ ኑሮዬ ከናትና ከአባቴ ቤት የተሻለ በ ገበያ ፄዳ ስ በር ደረጃን ትምህር ሽሮበርበራሚጥሚጣ እኔ ጫንቃ ላይ አርፎ ነ የሁለተኛ ባለመቻሌ የ ቀኑን አቋርጭ የማታ ት በነበረብኝ መርኩ በዚህ ወቅት ስራ አንድ አመቴዚ ኑሮዬ ተማረርኩ ንን ሞት ሰምታ ያህል ዓይታትና አስታማት «የልጄን ቢሆንም እህቴ የባልትና ውጤ የቤት ውስጥ የስራ ጫና መቀበ ት ባካባቢው ሰዎች በቁንጅቹ ወንዶች ዐይን ውስጥ ገባሁ በዎሽ ነ በት በነ ዩት ዓመፆች ችን የራ የታወቀ የ ዓመት ወጣቶ ሌ ሳከ እህቴና ባለቤቷ የሱንም የሰርግ ወጪ ቸሎ ለምትነግድ የዚህ ዝግጆትና የቤት ውስጥ ሖ ፃ አልፍዋ ተጋባን እያደር ግን ልጆ ባለመውለዴ ምክንያት በቤተሰቦቹ በተለይም በእህቶቹ ነገር ተጀመረ ሁለት ታላላቅና ሁለት ታናናሽ እህቶች ሌሎችም ሰፊ ቤተሰብ ያሉት በመሆኑ በየዕለቱ እየመጡ ይተገትጉኝ ጀመር አየህ ዓለም የገዛኸኝ የቅርብም የሩቅም ዘመዶች ቤት በመጡ ቁጥር የሚነግሩት «እኛ ከዘራችን መሐን የለብንም ከአንተ በኋላ ሚስት ያገቡት ሁለት ሶስት ልጆች ወልደዋል ልጅ በልጅነት ነው አንተ ገና ልጅ ነህ አግዚአብሔር ሐብትና ጤንነት ሰጥቶሃል ይህችን ዘርዋ የማይታወቅ አመዳም ደሃና በቅሎ አግብተህ እንዲሁ ቀረህ ፍታትና ሌላ አግባ» እያሉ በተደጋጋሚ ሲነግሩት ስንገናኝ ሲገላምጡኝ በነገር ሲወጉኝ የትዳሬና የህይወቴ የጎን ውጋት ሆኑብኝ ይህ ሲደጋገምብኝ ፈጣሪዬ ልጅ እንዲሰጠኝ መጸለይ ማልቀስ የዘውትር ተግባሬ ሆነ ብለው አይናቸው ላይ አቁሮ የነበረው እንባቸው ዱብ ዱብ አለ ከዚያ በደንብ ማልቀስ ጀመሩ ተው እንጂ አማማ ብዬ ሳባብላቸው «አለም አታባብለኝ ላልቅስ ላንባ ባለፈው የደረሰብኝ መከራና እንግልት አሁን ለምፈፅማቸው በጎ ተግባር የሚያበቁኝ ናቸውና ይህን ስሜቴን አትገድበው «ባለፈው ዘምን በራሳቸውና በወገኖቻቸው ላይ ለደረሰውና አሁንም ላለው የከፋ ሁኔታ ስሜት የማይሰጣቸው በተፈጥሮአቸው ጨካኞች የሆኑና የዚህ ዓይነት አኩይ ተግባር ተዋናዮች የነበሩ ሰዎች ናቸው» ብለው በረጅሙ ተንፍሰው ትረካቸውን ለመቀጠል ተዘጋጁ «የዘመዶቹ ተደጋጋሚ ምክር አእምሮው ውስጥ በመጥለቁና በተጨማሪ የእኔ ጭብጥ ኩርምት ማለት ለእሱና ለዘመዶቹ የልብ ልብ ስለሰጣቸው ኑሮው ሌትም ቀንም ከቤት ውጪ ሆነ ቀስ በቀስ ሙሉ በሙሉ ተራራቅን ሴቶች እንደሚያቀያይር ቅምጥ እንዳሰውና ሌላ ቤት እንደመሰረተ» ሰማሁ እንቅልፍ በአይኔ አልዞር አለ አንጀቴ ተኮማተረ ቆሽቴ አረረ ምግብ አልበላ አለኝ ከሆዴ ውስጥ የሚወጣው ትኩሳት ከንፈሬን ኩበት አስመሰለው የፊቴ ቆዳ ከሰሎ ማዲያት አወጣ መንጣሪ የገባበት ጫካ ይመስል ፀጉሬ እየተነጨና እየተነቀለ ይወድቅ ጆመር የሰውነቴ ስጋ አለቀ ከሳሁ የነበሩኝ ልብሶች ሰፍኝ ራሴን ጠላሁ አየህ አለም ሰላም በተለይ የህሊና ሰላም ከሁሉም በላይ ለሰው ህይወት ወሳኝ መሆኑን የተረዳሁት በዚህ የትዳር ጊዜዬ ነበር ፀሎቴ ሁሉ ኑሮዬን እንዲያስተካክልልኝ አሊያም እንዲገላግለኝ ነበር ጩጨኤ ርመበፀ ሃክ ርበርጠበፀ ኻ ኣልፍኖ በመጨረሻም ተስፋ ስቆርጥና መላ ሲጠፋኝ የገንዛኸኝ ጓደኛ ሚዚአችን መምህር በለጠ መርጊያን በቴሌፎን ጠራሁት አብራኝ ስታለቅስና ስታዝን ለ እህቴና ለጎረቤቱ ለሲስተር ትዕግስት ተነፈስኩ እንጂ እስከዚህ ድረስ ለማንም የማላጡቀውን የእኔንና የገዛኽኝን ሁኔታና በትዳሬ ላይ የገጠመኝን ችዝ አጫወትኩት ሟሟ መምህር በለጠ በአድሜው ከገዛኸኝ ከፍ ያለ በአስተሳሰቡ የበሰለና ለሁሊ የቀረበ መልካም ሰው ስለሆነ በጥሞና አድምጦ ትንሽ ቀናት በትዕግስት እንል ነግሮኝ ፄደ ከዚያ ቀን ጀምሮ ገዛኸኝ በለጠ ቤት መምጣት ጀመሩ ከሳምንት ሶስታችን አንድ ላይ ወደ ሆስፒታል ፄደን ሙሉ ምርመራ አደረግንና ወደ ቤት መለሱኝ በዚያ ሰሞን ገዛኸኝ ቀዝቀዝ አለ ቤት መመላለስ አበዛ ፊቱ ላይ ይታይ ጥላቻም ተሸሻለ ቢሆንም አዳሩና ምግብ ከውጭ ና ነበር ልብስም ይወጣ ነበር አተ ተስ ዳሜ ሰሊት ለእሁድ አጥቢያ እንደወትሮው እንቅልፍ ሌሊቱን አልወስድ ሲነጋጋ ሲል ተነስቼ ቤተክርስቲያን ሰመሄድ ስዘገጃጅ ስልክ ተደወለ ሃሉ» የወንድ ድምጽ ነበር ሃሎ ማን ልበል» ቀሰስ ባለ ድምጽ የአቶ ገዛኸኝ ቤት ነው ንኔ አዎ የአቶ ገዛኸኝ ባለቤት ይኖራሉ እዎ እኔ ነኝ አቶ ገዛኸኝ ከለሊቱ ሰባት ናቸው ሰባ ሰ ሰውነቴ ሁለት በ ዓተ ላይ የመኪና ሽ ና አደጋ ደርሶባቸው ተሰነጠቀ በድንገት ጮህኩ ሶባቸው ሆስፒቃፅ ላመሆነ በሐይፀት አለ ቁና ቁና አየነ ዋል ። ጠ ህክምጌ ከተከታተለ ግን ጠደፊት ሊወልድ እንደሚችል ተነገረው ነ በዛሽነና በአልፍዋ መፃከል ሰላም እስከፈጠር ይቅርታ ጠይቆ ፌ አስኪመለስና እስኪረጋጋ ለባለቤቱ ይህንን ሳንነግራት ቀረን ከዛ በኋላ ገዛዝኝ ከ ፅለት ባለቤቱን እየቀረባት ሁኒታውን እያሰስተካከለ እያለ ቀደም ብሎ ከገባበት ስ ሙሉ ለሙሉ ሳይወጣ እህቶቹ ካስተዋወቁት ሴት ጋር በመኪና ሲጓዝ አደጋ ደርሰባ ሁለቱም በአደጋው ስለአለፉ ያቀድነው ሁሉ በሞት ተደመደመ ዋናው ዛዘንተኛዋ ባለቤቱ ነች ይህ ታውቆ ሀዘኗን አስክትጨርስ እንኳን በእህ ንድትሰጧት በጠንድምነት እጠይቃለሁ «ብሎ የኔንና የገዛ ምራ ውጤት በኮፒ አባዝቶ ኖሮ የያዘውን ለወላጆች ለአህቶቹና ለዘመዶቹ አፀ «ቀጠል አድርጎ ንግግሩን በመቀጠልም በእህቶነ ሳያንስ ዛሬ ይህ ሁሉ ሀዘንተኛቸና እኛ ባለንበት ሁለቱ በተለይ በፊትዋ ላይ እንደምናየው ጉዳት አድርሰዋል ይ ወንጾል ነውና ፖሊስ አስፈ ምጃ እንዲጠሰ ኒ ላጊውገ ጋ ም ገ ዳሎ መ ህጋዊ ርምጃ አንዲወ እስከ ዛሬ የተፈፀመባት በ የናሽ እህቶቹ በአካልዋ ቼ ህ ደግሞ በህግ የሚያስጠ ስድ በአክብሮት አጠይቃለሁ ውስጥ የዘ ጧ ብዬ በሩ ሰዎች ሁሉ በሰሠ ት በመገራ ፈነዳሁ ጨዝቴን አለበ በእርስ ተንሾካሹከፀ ንደ መጀመሪቤ ለ ለጥኩት ከተቀመትኩበት ተነሳሁና ገጅ በና አትራ ተ ንደ ወ መሪጤ ይቅር ብዬፃለሁ ለማ አልበቃ ብሉኝ ለያዥ ለገላጋይ ልዛፃለሁ አወልድልፃለሁ » እያልኩ ድንኳኑ ጋይ » እያልኩ በለጠ ከመጨ ነ ልቅሼ አስለቀስኩ ሲሸ ባሌ አወል ጫዑ ተነሰ ማና ጾሜን አየዘራሁ አ ተክቶ አስተጩፌ ፖሊሶቹ ሀፋን አስቀመጠኝ ፍኖ ንስተ ይቅር ባይ ምንጊዜም አሸናፊ ነውና ከዚያ ወዲህ የበይበዊ በሠሩት ት ተሸማቀቁ ቤቱም ሀዘኑም በዋናነት የእኔ ሆነ በሰላም አርባውን አወጣሁ ዣ ሃብቱን ያለምንም ጭቅጭቅ ከወላጆቹ ጋር ተካፈልኩ ካሸሸሁት ገንዘብ ጋር ተላል ያገኘሁ እንዳይመስልህ መጀመሪያ ከዚያ ከነበርንበት ሰፈር ቤት ለቅቀን በወቅቱ ከከተማ ውጭ የነበረውን ይህን ያለንበት ቤትና ግቢ ገዛን ለሶስት ጥሩ ኑሮ ጀመርን ሌለ በዚሁ አካባቢ ሰፋራ መሬቶች በርካሽ አገኘን ወፍጮ ቤት ተከልን በኋላ አስፋፍተን ዱቄት ማዘጋጃና የብስኩት ፋብሪካ አደረግነው የሚከራዩ ቤቶች ስራን የእርባታ ውጤቶችን የማምረትና ከብቶችን የማደለብ ሥራ በሰፊው ጀመርን ምርቶቻችንንና ሌሎች ሸቀጣሸቀጦች የሚሸጥበት ትልቅ የገበያ አዳራሽ ከፈትን ችግርን ያየ ገንዘብንና ጊዜን በከንቱ አያባክንምና ቀን ከሌሊት ያለ እረፍት ሠርተንና ሌሎችም ብዙ እቅዶችን አውጥተን ስንቀሳቀስ ባላሰብነውና ባልገመትነው ጊዜ ዘለቀ የእህቴ ባልና አባቴ በልብ በሽታ ቤት ውስጥ እንደተቀመጠ ተቀጠፈ» ወዲያው እልፍዋ ፊታቸው ጠቁሮ እንባቸው አነቡ ብዙ አቅዶና ጠንክሮ ሲሰራ ሳይታሰብ ተቀጠፈ ተቀጠፈ በዚህ እግዚአብሔር መቼ በቃሽ አለኝ እህቴና እናቴ መቅደስ ብዙ ሳትቆይ ተቀጠፈች ብቻዬን ቀረሁ የአንድ ዘመድን ሰዎች ላይ መልአከ ሞት ዘመቻውን ከጀመረ ብዙውን ሳይወስድ እንደማያቆም በልጅነቴ አባቴ ከሞተ በኋላ ተከታትለው የሞቱት ዘመዶቼ ትዝ ስለሚሉኝ ለራሴም ፈራሁ «አሁንም በኔ የእድሜ ዘመን ያሉ ሰዎች ሲሞቱ በጣም የማዝነው ለራሴ በመፍራት ጭምር ነው» ብለው እልፍዋ አዲስ ሀዘን እንደደረሰባቸው አምርረው አልቅሰው ዝም አሉ «ለዛሬ በቃን ድርጅቶቹን ወደፊት ከመስሪያ ቤትህ የአመት እረፍት ወስደህ አስጎበኝፃለሁ» ብለው ከመቀመጫቸው ተነስተው ወደ ሌላ ክፍል ሄደው ጎደል ያለ ጠርሙስ ውስኪ በረዶና ሁለት ብርጭቆ ይዘው ሳቅ እያሉ መጡና ውስኪ ቀድተው «ይህን ብንጠጣ ይሻላል» ብለው አንዱን ብርጭቆ አንስተው ሰጡኝ ጠጣን ደጋገምን አልፍዋ የዛን ቀን ነበር በደንብ ትኩር ብዬ ያየኋቸው ጥርሳቸው አይናቸው ፀጉራቸው አስቀምጠው ያኖሩት እንጂ ስልሳ አምስት ዓመት የተጠቀሙበት አይመስልም ውበትና ቁንጅናቸው እንደነበረ ነው እኔም ከበዓሉ ዕለት ጆምሮ አንዳንድ ዜ ቤት ብሄድም ከስራ በኋላ ሙሉ ጊዜዬን አብሬ ማሳለፍ ጀመርኩ ለጥቂት ወራት ርመበፀ ሃክ ርበርጠበፀ አልፍዋ ግ ኩ ከልዱ። ች በላይ በጠባቡ የተሠ ው ሰጥቼ ቀምኩ ሴቶቹ ለሰላምታዬ ምንም መልስ ሳይሰጡኝ ብዩ ሰላምታ ነ ሰነት ንዶች አንደኛው በእድሜአቸው ትልቁ እግዚአብሔር ይመስገን እድ ነሱኝ ሁለተኛው ወንድ ወጣት ነው ከመሰልቸት ሳይሆን አይቀርም ብለው እጅ ች አሉ ከሁለቱ ወ ነ ዝዖ እንደገባሁ ከግቢ ወጣ እ ታጠቢያ ቤት የተከፈተው እዚህ ሰፈር ቤት በገዛሁበት ን ው ዚላ ትና ት ባች ተ ታጥቤ ተን መት ሆነው እዚህ ቢያንስ በሳምንት ሁለትና ሶስት ቀን ጠዋ አ« ሦክ ዬ የምሄደው አንደዛሬው ለመታጠብ ተራ ጠብቄ አላውቅም አለ ኔ ነው ወደስራዩ ያ መልስ ከኔ በሚጠብቁ አይነት ጀመሪያዬ ነው ዛሬም የመጣሁት ሙሽራ ስለሆንኩና ጠዋት ስለሚበርድ አኔ የመጀ ዛ ነው አልኳቸው ሞቀ ውዛ ፍለጋ ቼም እዚህ ከተማ ነዋሪ ከሆንክ ሳታውቀኝ ወይም ስለእኔ ሳትሰማ አርም አማኤል አህመድ የምባለው እኔ ነኝ አስመጭና ላኪ ኩባንያ አለኝ ጅምላ ተጉ ነት ርፀት አለኝ በከተማችን አሉ ከሚባሉት ሃብታሞች አንዱ ነዓ ንግግራቸውን ሳይጨርሱ አቋርጫቸው አዎአዎአውቅዎታለሁ ብዬ ዘወር በማለት ግቢ ውስጥ የቆመውን ዘመናዊ መኪና ተመሰከትኩ የእሳቸው መሆኑን በመገመት ል አየህ ልጄ ሦስት ልጆች ድሬአለሁ ለሁለቱ ትልልቆቹ ት ም ግ ራቸው ገ ራቸው ሀብታሞች ናቸው ግን ትዱ ያለ ድግስ ተደግሦ ነበር ገንዘብ ነበራ ከ ደስታና ፍቅር የሌለው ነው ለትንሹ ሦስተኛ ልጄ ይህን ያህል ተለት የላን አልዳርኩትም ሀብትም የትልልቆቹን ያህል የለውም ግን ፍቅርና ደስታ የሚያስቀና ትዳር ያለው እሱ ነው አብዛኛው ዕድሜያችንን የምናጠፋው በትዳር ህይወታችን ስለሆነ ህሌ መያ ሆነ ከያዝንም በኋላ ከፍተኛ ጥንቃቄና ጥረት የሚያስፈልገው ነው ብዙውን ጨደል ባለ ድግስ የሚያገቡ ትዳራቸው ቀዝቅዛ ይሆናል ብለው ንግግራቸውን ባቹ ከመታጠቢያ ክፍል ሰው ታጥቦ ስለወጣ ለመግባት ከተንቀሳቀሱ በኋላ ር ብ ሙሽራ ስለሆንክ ላክብርህ ቅደመኝ አሉኝ አይ አይ አይሆንም አይገባም አልኳቸው ገቡ በሩን ከዘጉ ለ ወፍራም ፃጂ በግምት ስልሳ ዓመት የሚሆናቸው ቁመታቸው ተግ ያለ መራም ራስ በራ አዛውንት ናቸው የለበሱት ቱታ አጠቃላይ መ ቤኑ ገብተው ይናገራል በደቂቃ ውስጥ ስለተግባቡኝ ወደድኳቸው ወደመ ርመበፀ ሃክ ርበርጠበፀ የሰርጌ ዕለት በሩን አስኪዘጉ በዐይኔ ተከተልኳቸው ትንሽ ቆየት ብለው ውፃ በኃይል ከፈቱ ውሃው ሰውነታቸው ሳይ በድምፁ ተረዳሁ በዛው ኃይል ውሃው በጣም ይወርዳል ውሃውን ቆም ሰውነታቸው ላይ ሳሙና አይመቱም እንዴ። ከጎናቸ መናኸሪያ ደርሰው መኪናቸውን ሲያቆሙ ምርኩዜ ቀድማ ወርዳ ሻንጣዋን ይዛ ተከታትለው ገቡ አቶ ኤሊያስ ጎልማሳ ናቸው ካኪ መልክ ያለው ካፖርትና ባርኔጣ አድርገዋል ምርኩዜ ነፍስ ካወቀች ቀሚስ ለብሳ አታውቅምና እንደወትሮዋ ከሰውነትዋ ጋር የተጣበቀ ጥቁር ጂንስ ሱሪና ወፍራም ቀይ ጃኬት ለብሳለች ዓይኖችዋ ቀልተዋል ጉንጮችዋና ዓይኖችዋ ዙሪያ የበሰለ ቲማቲም ስለመሰሉ በጣም እንዳለቀሰች ፊትዋ ይናገራል የምትሄድበትን አውቶቢስ የጎን ቁጥር ዐይታ ሻንጣዋን አስጫነችና ወደ ኋላ ተመልሳ አባትዋ አንገት ላይ ተጠምጥማ አቅፋቸው ስቅስቅ ብላ አለቀሰች በበስለ ፊትዋ ላይ እንባዋ እየጎረፈ ወርዶ ፊትዋን የበለጠ አነፈረው አባትዋም እንባቸውን ዱብ ዱብ አደረጉና ምርኩዜ ምርኩዜ በቃ በቃሽ ወደ አውቶቢስ ግቢ አሏትና በእጃቸው በያዙት ነጭ መዛረብ እንባዋን ከጉንጮችዋና ከአይኗ ላይ ጠራረጉላት እሺ አባባ ብላ ጉንጫቸውን ስማቸው አውቶቢስ ውስጥ ገብታ ከጥግ በመስታወቱ በኩል ተቀመጠች ምርኩዜ ረጅም የተስተካከለ ቁመና ያላት መልኳ ከእናትና ከአባቷ ተዋናቶ ወረሰች አዚህ ቦታ ቀርቷታል ይህ አንሏታል የማትባል የ ዓመት ወጣት አባትና እናትዋ ተጋብተው ሁለት ልጆች ወልደው ባለመስማማት ሲለም ጉዋ ወንድምዋ ወንድወሰን የአራት ዓመት ምርኩዜ የሰባት ዓመት ልጆ ነባሩ አባትዋ ወንድ ልጃቸውን አባትዋ ደግሞ እሷን ተከፋፈሉ ከዚህ ጊዜ ምር መት አወ ጋር ነው አባትዋ እንደ እናትም እንደ ጓደኛም ሆነው ሰአስራ አንድ ዓመ ስለኖሩ መለያየቱ ከብዲቸዋል ተው ሲቆሙ ጀምሮ ምርኩዜ ከአባትዋ ጋር ወደምትሄድበት አውቶቢስ ተጠግተው ርመበፀ ሃክ ርበርጠበፀ ምርኩዜ ን ስትጭን በስንድ አውቶቢስ አንድ ሳይ እንደሚሄዱ በማቴ ሻንጣዋን ስትጭን ለይ እዘደማሄዱ ሲከተላት ቆይቶ ተሰናብቷት ወደ አውቶቢስ ው ተከትሏፋ ጎንዋ ተቀመጠ የናስ ረጀም ቀጭን ጠይም መልከ መልካም ነው። አለች ምርኩዜ ከተማው በሙሉ ደስ ይላል የበለጠ ግን ከዚራ ርመበፀ ሃክ ርበርጠበፀ ዜን ቹ የተ ቸ ከባቡሩ ጋር የተመሠረተ ነው ቤቶቹ ለነጮቹ የተሠሩ ናቸጡ ኮርዚ ከዚህ ጠለ ያዝና መጠበቅ የሚገባቸው ቢሆኑም እንደ ባቡሩ ከርክሰዋል መ የከተማው ዛፎች በየጊዜው እየተቀነሱ ነው የከተማው ዕዳት ጉዳይ አዬ ሽሺል ዋና ናዎቹ ድርጅቶችና ፋብሪካዎች ሠራተኛ ቀንሰዋል ከመሥሪያ የተፈናቀሉም ስለአሉ የህዝቡ የኢኮኖሚ አቋም ደክሟል ድሬደዋ የተፈናቃዮች ኩ እየተባለች እስከ መጠራት ደርሳለች ብዙ ለፈለፍኩ መሰለኝ አለና ዮናስ ዝም ዜ ከሐረር ይልቅ ድሬደዋ ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎች እንዳሉባት በአንድ ከ እይታ ተረድቻለሁ አለች ምርኩዜ ጥሩ ግንዛቤ ነው ወደፊት ሁለቱንም ከተሞች በደንብ ስናያቸው እናነፃፅራቸፃኒ ስሁን ወደግቢ እንመለስ ተባባሉና ወደግቢ ተመለሱ በማግስቱ ሰኞ ትምህርት ስለጀመሩ የምርኩዜና ዮናስ መገናኘት ከሣምንት ሟ አሥራ አምስት ቀን ከዚያም በቴሌፎን ብቻ ሆነ ሲገናኙም በእግራቸው ዞር ዞር ብሌ ስለትምህርታቸው አውርተው ይለያያሉ ከዮናስ ጋር በቀንም ሆነ በምሽት ሲንቀሳቀሱ እጂን ያዝ ትከሻዋን አቅፎ ለቁዓ ሲያደርጋት ምንም ዐይነት የስሜት ለውጥ አይቶባት ስለማያውቅ ደፍሯት ሊዝ አልቻለም ምርኩዜ በትምህርትዋ ጎበዝ አለባበስዋ ያልወጣ ሰቀዳዋ ለፀጉሯ ለከንፈርዋ ምኑንም ምኑንም የማትቀባባ የማትጠቀም በተፈጥሮ ውበትዋና በራስዋ የምትተማመን ቆንጆ ልጅ በመሆንዋ አስተማሪዎችም ሆነ ተማሪዎች ሳይደፍሯት አንደኛ ዐመት ትምህርት ተጠናቀቀ ምርኩዜ በረጀሙ የእረፍት አስተዋወቀቻት ትምህርት ቤት ሲ እነ ን ተከፍቶ ምርኩዜ ስትመጣ በድፍረት በቀጥታ እንደምወዳት የከበበበበ ቃራ በታላፍረኝስ አይ ደብዳቤ ጽፌ ብልክላት ይሻላልን ከሁሉም ማናቸ ግራት ይሻላል ለማህደር ነግሬያት በእሷ በኩል ባስጠይቃት ያቅድ ሲያስብ ሲያስብ ሲብሰለሰል ከረመ ኣፍ ዕለት ምሸት ላይ ን ን ተው ውው ሻይ ጠጥተው ተለያዩ ትምህርት ከተጀመረና ከገቡ በኋሳ ዮናስ ባሰበው መንገድ ሊገፋ አልቻለም እንዳውም የበለጠ ይፈራ ጊዜዋ ከማህደር ጋር ይጠያየቁ ነበር ከአባትዋ ከፈት አብረው ወደ ዩኒቨርሲቲ መጡ ኾ ጦ ገፋው ማህደርን በቴሌፎን ጠርቶ ከምርኩዜ ጋር ከተገናኙ ሃም የነበረውን መላ ለ ያ ከ ነ ና ለ ተ ሌ የፍቅር ጭነቱ በአንድ በኩል ሲሆን ይከብዳል ወዲያው እንደተዋወቃችሁ ጦት ተኩል ርበው ይለይለት ነበር ምርኩዜ አሁን እንደምትወዳት አታውቅም ። ሁለተኛ ዓመት የመጨረሻ ሴሚስተር ትምህርት እንደተጋመሰ ነው ማህደር ለሁለት ቶን ግቢ ሳትመጣ ቀይታ መጣች ምርኩዜን ስታገኛት ወደ ምን ቤት ወስዳት ምሳ ጋበዘቻት ቲ ውስጥ «ምርኩዜ ይህ የኔ የስንብት ግብዣዬ ነው ከዛሬ ጀምር ስ ስሜት የለሁም የመልቀቂያ ወረቀት አስገብቼ ጨርሻለሁ አለቻት ማህ«ር ቦ በደንጋጤ ተነስታ በቃ በቃ አልቻልኩም በጣም የሚ ሳቤተሰቦቼ ትምህርት ማቆሜን አልነገርኳቸውም እንዲውፆዎ ሁኔታ ታያለሽ ተካራይቻለሁ ከፈተና ማግስት እኔጋ ትመጭና የውጭውን የማ ርመበፀ ሃክ ርበርጠበፀ ምርኩዜ ከ እስከዚያው እንደዋወላለን ብላት በሀዘን ተለያዩ ፈተና ተፈትነጦ እንደጨረሱ ምርኩዜ ከማህደር ጋር በስልክ ተደዩ በቀጠሮአቸው መሰረት ተገናኙ ቤሀ ወሰደቻት የተከራየችው ቤት የሚገኘቤ ከተማ ሁለት ክፍልና አንድ ምግብ ማዘጋጃ ኩሽና አለው ማሣ ኦሆሆ ማህደር በጣም ተስማምቶሻል ቆዳሽ ጠርቷል ተስተካክሏል ፊርጠም ብላል አለች ምርከዜ ሳቅ እያለች ዛዛ ፃዯ ብሉ መኖርና መብላት ምን ያመጣ ብለሽ ነው ትምህርት ቤት ያቄ አለችና ምሳ አቀረበች እየበሉ ገንዘብ መኪና መዝናኛ ሁሉም የሚረዳኝ ጓደኛዬ ይመጣል አባባ ሱካራ አስ ሻለሁ አድሜው ገፋ ቃ ያለ ወፍራም ሰው ። እስኪያቅታት ጠጣች ሰከረች ሊነጋጋ ሲል ከለሊቱ አስር ሰዓት ዮናስና ምርኩዜ እዲተኙበት የዝላቸው ሆቴል አድርሰዋቸው መኝታ ቤት አስገቶዋቸው ና ርመበፀ ሃክ ርበርጠበፀ ምርኩዜ ማህደር ተያይዘው ሄዱ። ብሏት እንደተገተረ አዎ አይደለም» ብላው ትታው ሄደች ምርኩዱ ግቢ እንደደረሰች ለማህደር የገጠማትን ሁሉ ደውላ ነገረቻትና አታስቢ እኔ ራሴ ክዚህ በፊት መመ ቀጥታ ቤት ነይ አኔ ቤት ይሰራልሻል ብላ አረጋጋቻት በማግስቱ ጠዋት ሠ ቦርሳ የሚያስፈልጋትን ይዛ ወደ ማህደር ቤት ሄፄደች ረፈድ ሷል አዎ መጥቶ ቤት ውስጥ ምርኩዜ አስወረደች ነገር ግን በቀላል አልተደረገም ራዕዎን አሰስመሳተ ደረሰች ዘጋታ ዋ ከነቃች በኃላ በጣም ታመመች ምርኩዜ ቀኑን ሙሉ ል ዞባተዋ አቶ ኤልያስ ከተለያዩ ቀን ጀምሮ በየቀኑ ይደውሉ ረ ጠፊ መዘጋቱ ቀነን ሲያስብ ሌቱን አንዲሁ አንቅልፍ ሳይወዕዳቸው ቴላፕው ሲወራ ያንተው ምርኩዜ ሊጓላጎ ደወለች ያወሉላፋ በማግስቱ ሰልክዋን ከፍታ ዘጋተሻሪ ጉተና ለሊተና ቀን ደወፉ ። ጽን ፃሎ ምርኩዜ ምነው ምነው ትላንትና ለሊተና ቀን ህ ነው ዕጹው ተበላሽቶ ዘተማ ባቢ እንዲህ እንደምታሰብ አውቁያለሁ ሖካ ርመበፀ ሃክ ርበርጠበፀ ምርኩዜ የመጣልኝ በግቢ ስልክ ምክሬ ኔትወርክ የለም በዚህ ላሬ ተሰርቶ አሁን ነው ሞክሬ ኒትወርካ የለም በ ጊዜዬን በጥናት ላይ ቤተመጽሀፍት ውስጥ ነበርኩ ትንሽ ጥናት በዛብኝ ወደፊቱ ሂ አንዳንዴ ሳንገዛኝ ብንቀር አትስጋ አኑ ደህና ነኝ አሺ ምርኩዜ ጤንነትሽ ስላሰጋኝና አለመገናኘቱ አዲስ ሁኔታ ስለሆነብኝ ኪ ደህና ዋይ አሺ አባቢ ደህና ዋል ስልኩን ዘጋችና በረጀሙ ተነፈሰች ሳምንቱን ምርኩዜ እያመማት ከአልጋ ላይ ከተኛችበት ሳትነሳ አኔ ስላልተያዘ አባትዋ ሲደውሉ ጤናማ እንደሆነችና ትምህርትዎን በጥሩ እየተከታተለች መሆንዋን ገለጸች ከሳምንት በኋላ ግን ጤንነትዋ አግኝታ ወደ ትምህርት የመመለስዋ ሁህ እንደማትችል ሌላ ሀኪም ቤት ሄዳ ህክምና ለረጅም ጊዜ ማድረግ አንደሚዜ ስለተገለጸላት በአምስተኛው ቀን ላይ የሃኪም ወረቀት ይዛ በታዬ መኪና ወደ ዩኒቨክ ሄዳ መልቀቂያ ሞልታ በጣም እያዘነች እያለቀሰች ከግቢ ወጣች ይቅርታ አድርጊልን ምርኩዜ ለዚህ ችግር የእኛ አስተዋጽኦ አለበት አትዘኝ አሏት በሁኔታዋ በጣም እያዘኑ ብአእናንተ አላዝንም አልፈርድም አናንተ አላስገደዳችሁኝም ጥፋተኛዋ አኔ ቨ ራሴን ያሳቱኝ ጫትና አልኮል ናቸው ። በዚህ ተምሬያለሁ ለወደፊ አልደግምም አለች ምርኩዜ በቁጭት መጣ ኣ ይዞሽ ምርኩዜ ለተፈጠረው ችግር መፍትፄ እስክታገኝና ሙሉ ሰመፅ እስክትድፒ በማንኛውም ከጎን እየነዳ ሽ እንቆማለን አለ ታዬ መኪናውን ወደ ቤት በፍጥሹ እ ሺ አመሰግናለሁ ብላ ምርኩዜ ዝም አለች ቤት ገቡ እ ምርኩዜ ትምህርት ላይ ነ ንዲሁ ከቤተሰብ በሚላክላት ገንዘብ እየተሳስቡ መኖር ቀጠ አልጋ ላይ እያለች ጀምሮ ጩ ይህ ሁኔታዋ ዩ ባህሪዋና እንቅስቃሴዋ ተቀየረ ከባልዋ ውን ከአባትዋ በሚላከው ገንዘብ ማህደርም ምት ወስደውና ወዲያ ወዲያ ብላ ከምትሸቅለይ ም ርኩዜ ሲሻላትም በአንድ ሞክራ በተጠቃሚውም በቀጣ ም የተለያዩ ሶስት ካፍትሬያዎች ንኮሳ መስራት ባለመቻሏ ትታ ዜ ላ መ ዘዚያ ወዱ ሳዕ ቦታ ለመስራት አልሞከረችም ወጣች ሪዎች የሶስተኛ ዓመት የአንደኛ ሴሚስቴር ፈተና ሲደርስ የምርኩዜ አባት ፈተና በኃላ በምረቃ ጽሁፍ ዝግጅትና በትምህርቱ ክብደት ምክንያት ት ለእረፍት ልትመጣ እንደማቶችል ነገረቻቸው እሺ ምርኩዜ ይሁን ን ሲዘጉ ምርኩዜ ከአባትዋ ጋር ያላት ግንኙነት ድብቅ በመሆኑና ፋቱ የወደፊት ህይወትዋ አሳስቧት ስቅስቅ ብላ አለቀሰች ቋት ከመመረቅዋ በፊት ለእሷ ሳይነግሯት አባትዋ ሄደው የተማ ሲደውልላት እንዳለፋት ዓመ ብለው ስልኩ ገልጽነትዋ በመጥ ምርኩዜን ስለናፈ ሊያይዋት ወሶኑ። ተጋቡ በተስማሙት መሰረት ሽማግሌ ልኮ ሰርግ ተዘጋጅቶ በአንድ ወር መዘ ንሰቶቹ ፍቅርተ ከለርጉ በኋላ ብዙ ቀናትን ሳያጠፉ ሁሰቱም ወ ባልና ርመበፀ ሃክ ርበርጠበፀ ተሰማሩ በይ ስፍን እርሻ ውሎ ማታ ሲመለስ ለግሩ ለሰውነቱ ውሃ ሞቆ ቤቱ ተጫፍ መስፍን እር ኋ ተጣጥቦ የሌሊት ልብሱን ቀይር የተዘጋጀውን ራት ቀርቦለት ኣር ልህ በፍቅራችን እየተባለ እየተጎራረሱ በልተው ይተኛሉ ት ፍቅር ቀድማ ተነስታ የእጅ ውሃ ሞቅ አርጋ አቅርባ ሻይ አፍልታ ሳውን ምግብ ቋጥራ አስይዛ እግዚያብፄር በሰላዞ ጠዋ አዘገጀታ አብልታና አጠጥታ የም አስሀ ብላ ትሸኝዋለች መስፍን ፍቅርን ካገባት ጀምሮ ቀን በቀን እየተስማማው አያማረበት ሄደ በጎረቤቲ በአከባቧው ህዝብ ባገኙትና ባዩት ሰዎች ሚስት እቺ ነች ተብላ ትሞገስ ጀመር ይ መስፍን በአረፍት ቀን ጠዋት ቤተክርስቲያን ከዚያም ቤቱ ይውሳል ጓደኛው ቤት እንኳን አይፄድም መንገድ ላይ ሲያገኘው ሰላምታ ከመለዋወጥ ውጭ ስለ ፍቅር ምንም አያወራውምና እንዴት እየኖሩ ይሆን ወዷታል ወይንስ ስማማውም። አስቸግሯት ይሆንን እያሉ ዩ ለጸ ፃሳብ እያሰቡ በአራት ሰዓት ሶስቱም ተከታትለው ቤት ደረሱ እስኪመጡ ቀስ እያ ሙክታርና ሰዓዳ በጠዋት ቤቱ መምጣታቸው መስፍን ግራ ገብቶት ከአንገነ በላይ ሰላምታ ሰጣቸው ፍቅርተ ሶስቱንም በጥሩ ሁኔታ ተቀብላቸው የፈላውን ቡነ ቀድታላቸው ጠጥተው አክትመው ጨረሱ ሶስቱም ቤት ከገቡበት ደቂቃ ጀምሮ ባልና ሚስቶቹ መካከል ፍቅር እንዚ የመቀያየም ሁኔታ አለመኖሩን በማየታቸው የጠራቻቸውን ምክንያት የበለጠ ያሳስባቸው ጀመር ጀበናውና ረከቦቱ በኋሳ ፊታቸው ቆመችና ማን እንደጠራችሁ የማያውቀው መስፍን ብቻ ነው ለምን እንደጠራቷችሁ የማውቀው እኔ ብቻ ነኝ ስለዚህ ጉዳዩን ሳቀርብላችሁ እስክጨርስ ማንም ከማዳመጥ በስተቀር ጣልቃ እንዲገባብኝ አልፈልግምና በጥሞና እንድታዳምጠኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ እኔና መስፍን ላለፉት ሶስት ዓመታት በፍቅር አብረን ኖረናል በመጨረሻ እሱ ለእኔ አንደተመኝው ለእሱ ሞትን አልመኝለትም ከዚህ በኋላ ያለው ህይወቱ የተሻለች ሚስት አጋጥሞት የተሳካ ኑሮ እንዲሆንለት የዘወትር ጸሎቴ ነው ከማለትዋ መስፍን ከመቀመጫው ተነስቶ ምነው ምነው ፍቅር በቁጣና ከፍ ባለ ድምዕ ጣልቃ አትግቡብኝ ብዬ ነበር ስትል አክስቱና ሙክታር አስጨርሳት አስጨርሳት እንጂ ሲሉት መስፍን ነገሩን አቁሞ ቁጭ አለ ሞትን ለተመኘልኝ ካሆነም ፍቺን ካ ሰበ ጋር ባልና ሚስት ሆነነ ሬ መኖር ስማይቻለኝ እኔም ከዛሬ ልና ሚስት ሆነን አብሬ መና ይሻላልና መስፍን ፈሳ ሻልን ለመፈለግ በመወሰኔ ከመቀደም መቅደም ሻላልና መስናን ማልቀደር መሆነን ዖ የላሁ ትዳራችንም ፈርሷል ይህንን ጡሳኒ በምንም ሁነታ አ ር ርጋ ዋላች እሁ ብላ ጊዜ ሳትሰጣቸጡው ያዘጋጀችው ሻጣ ንስታ እጅ ነስታ ከቤት ወጣች ት ርቃ የምትሄድ ን መካላ የመስፍንን አንቅስቃሴ ልትቀጣጠር የምትችልቦ። ገብተው በወራው ይሳተፋሉ እሳቸው ሲጫጠቴ ድምዓቸው ኅ የሚያወሩት ቁም ነገር ጆሮና አፍን የሚያስከፍት ስለሆነ አናዳም ጣቸዋለን ውን ሳብ ሳብ እያደረጉ ይደጋግማሉ የእኛ ከሀ የጣሚጣፍ ውን ሲጨርሱ ጉልበታቸው ያለውን ከፊት ለፊት ባልና ሚስት ቁልፍ አ ያለውን ኮፍያ አንስተው ያደርጉና ብድግ ብለው ኮታቸውን ሱሪያቸውን አስተካክለው ከአንገታቸው ቀና ብለው ከምንም ከማንም ይሻለኛል ካቴ እየገፈተረ ያስገባኛል ቤቴ አሉ የድሮ ገጣሚ ብለው ቀጥታ ከአረቄ ቤት ይወጣሉ እኛም ስንብት መሆኑን ስለምናውቅ ሳቅ ብለን በአይናችን እንሸኛቸዋለን ባለፈው ቅዳሜ ደሞዝ ተቀብዬ ስለነበር ዛሬ እኛ ነን የምንጋብዝዎት በደንብ ይጠጡ ከእርሶው የምንፈልገው ታሪክዎን እንዲነግሩን ነው» አለችው ትንሽ በእንቢታ አንገራገሩና ካለችሁ እሺ በዝምታ አዳምጡኝ ብለው ቀጠሉ አሽቱ በቀለ እባለለሁ ተወልጄ ያደኩት በአዲስ አበባ በሰሜናዊ ምዕራብ አቅጣጫ ደበሌ ከሚባል ቀበሌ ነው ርቀቱ ከዋና ከተማ በመኪና ውሉ ገባ ያስኬዳል ደበሌ ሜዳማ ለምለም መሬት መሃል ባለ ጉብታ ላይ የተመሰረተች ሰፊ መንደር ነች ለእናትና ለአባቴ ሶስተኛና የመጨረሻ ልጅ ነኝ ታሳቅ ወንድሜና እህቴ ተከታትለው የተወለዱ ሲሆን እኔ ዘግይቼ የተገኘሁ ነኝ እድሜዬ ለትምህርት ሲደርስ ፊደል ቆጥሬ ስባት ጊዜ ዳዊት በመድገም ላይ እያለሁ ታላቅ ወንድሜ ለትምህርት እህቴ ደግሞ በጋብቻ አዲስ አበባ ገቡ ወደ ከመናዊ ትምህርት ገብቼ መማር ስጀምር ወንድሜ ስራ ያሽ ትምህርት ቤት ሲዘጋ ወንድሜና እህቴ ጋር እየፄድኩ ጊዜዬን ማሳለፍ ጀመርኩ በዚያን ወቅት ነው ከከዲስ አበባ ከተማ ጋር የተዋወቅሁት አስከ ስምንተኛ ተምሬ ከዚያ በላይ ለመማር አዲስ አበባ ለመሄድ ስዘጋጅ እናትና አባታችን አርጅተዋል አንተ ትተሀቸው መሄድ የለብህም አብረህ እየና አጠገባቸው ሆነህ አግዛቸው በማለት ታላላቆች ወስትባኝ ጉምህርቴን አቋራጩ እዚያው አጠገባቸው ሆ እየረዳሏቸው ትሮን ጀመርኩ ዳም ደርሼ ሚስት ከኪያን ጊዜ አንስቶ የወላጆቼ የዘወትር ዩሎት ናው ደርሼ ሚስት አግብቼ ጠልጄ ማየት ሆነ ከአምስት አመታት በኋላ እንደምኞ ርመበፀ ሃክ ርበርጠበፀ ቅለትና ባት ሽ የምትሆነኝን በማፈላለግ በመምረግ ላይ እያሉ ታላቅ ጦንደሜና አህ ለ የም ን በማፈ ሾ ምርመረ አባታችንን ጠሩዋቸው ለህክምና እናታችንንና ኪና በጠዋት ተነስተው ሲጓዙ የመኪና አደጋ አባቴ በአደጋው ጦዲያው ሲሞት አናቱ ሆስፒታል ጉብታ እሷም በጠርዋ አረ ለ ሀዘን ደረሰብኝ ሁለቱም በአንድ መ ሶባሻቤ ች ክኩ በጣም ከባዮ የተከታተ የማያልፍና የማይለወጥ ሁኔታ የለምና የአርሻ መሬት ከብቶሻ ቤነ ከነመ እቃውና ከተዝካሩ ከምነ ከም ጥቂት ገንዘብ በኋላም ለአደጋጡ የተከፈለ የሠሥ ዋ ጥሩ ገንዘብ አገኘሁ የትዳር መያዝ ጉዳይ የራሴ ውሳኔ ሆነ ገጠር ውስጥም እየተመላለስኩ ለከሪሻ አመታት አውደለደልኩ ልታይ ል ገገዝብ በተንኩ ወፊ የሰሙ ዘመዶቼ ለታላላቆቼ ስለሁ ይዞት ሊጠፋ ነው በሚል እኔም ይህኛው ህይወቴ ሰል ለመያዝ እንዩወሰንኩ ለዘመዶቼ ለጓደኞቼ ነገርኩ ሆነ ወከግ አልኩ «ቤ ረ የውርስ ገዝዘ ኘኝ በትቶኝ ስለነበር ጎጂ ነፍሳቸውን ይማረውና አባትህ የመረጡልህና ሽማግሌ ለመላክ ሲዘጋጂ ሞኑ ተዩማቸው ልኛቱ ጨዋ የጨዋ ልሾ ባለሞያ ነች ብለው ከመዶቼ ጠቆሙኝ ስቱ አዳነ አየለን ልኞ ያለሚቱ ወላጆቹዋና ዘመዶችዋ ፍ ዳነን መረጡልኝ ለኔም ተነገረኝ ተስማምቼ ሽማግሌ ስኒ ኛ ሆነው የሰርጉ ቀን ተቆረጠ ከለርጌ በፊት አዲስ አበባ ከተማ ፄቺ ለሰርጌ የሚያስፈልገውን አልባላት ዝቬ ወንድሜ የጥሪ ወረተት አሳትሞልኝ እህቴ ትልቅ የሙዚቃ ቴፕ አውሳኝ ይዢ መጣሁ ለመመሪያ ዜ በዩየበሴ የዝክር ከተማ ለሚያውቁኝ የጥ ድል ያለ ድግስ የግሼ አጉባሁ ሪ ወረቀት በተንኩ የሞ ዓለሚቱ ጠይም ቀጭን ረጅም ለእኒ ለባልዋም የምታስብና የምትጨነቅ ባለሞ ቆን ረ ነች እኔ ከአዒ ፈገግ ያልኩ ቀጭን ጥብቅ ያለ ስውነት ያለኝ በቁመት ከእ የማጥር ነኝ ቢጊብቻኙን ከመጀመ አ ን ር ለት ምር እኒ ዓለምዬ ስላት እስዋ እሺ ትክ እሺ ዓሉጣሂ ጊ እቃ ድንገት ሲወድቅብኝ የሚሆስዩነጉጥ ነገር ሲጉቸመኝ ሁፅ ። ህይወቱ ላስብ ፌቶቼ ጎርድምን አገባሁ አዲስ አበባ ገብ የሪክ ታዎትምን ርታምን ፊተቼ ቆርፕምን አገባሁ ሳገባ አንዳልኖርኩኝ መዘምር በዓመት በዓል ዋዜማ ሌሊቱን ጀምሮ ከሰፈር ልጆች ጋር በመዞር ያሳልፉ የነበረውን አንደልማድ ይዘውት ቀጥለውበት ከጎረመሱ በሀዋላ ከጓደኞቹ ጋር መጠጥ ቤተ ለመጠጥ ቤት እየዞረ አየጠጠ ዳንኪራ ሲረግጡ ያድራሉ ዝ ሔጨፊታ በመጨረ ቆርጥም ሄደች ተታግ ጉልበቴ ሊያክም እርፆና ሲጫነኝ መዘምር ከቁስ ትምህርት ቤት ጀምሮ ትምህርት አልገባ ብሎት ጠልቶት አንደምንም አስከ ስምንተኛ ክፍል ተምሮ አቋርጦ ወጥቶ የእንጨት ስራ ድርት ተቀጥሮ ሳምንታዊ ደመወዝ ማግኘት ከጀመረ ዓመታት ተቀጥረዋል ለንድ የጥምቀት በዓል ዋዜማ ከአንዱ መጠጥ ቤት ወደሌላው እየተዘዋወሩ ሲጠጡና ዳንኪራ ሲረግጡ ተንሽ ቤት በራና ላይ አጭር ቀሜስ ለብሳ የቆመች ቀይ ሴት ገና በጊዜ ያያል ጋር ሲጠጣና ዳንኪራ ሲረግጥ አምሽቶ ሲደክመው ከለሊቱ ዘጠኝ ሰዓት ላይ ት ወደ ነበረበት ቤት ሄደ ነም መምረጥ አዕዕኩ አነሱም ለይመርጡኝ ሃማይሆነው ሆን ተከታተያለሀ ማሆነው ሳይሆን ተላንተ አይቻለሁ ገን ኦንነን ላቃቅ ዛሬ አንደይተላን ይሽው አኖራለሁ ከጓ የራሴን በተኽ ሃሌሎቶን ተዳር አጠብቃለሁግ ን ሳይዋቹን ሸውዶአቸው በራና ላይ ቆሞ አይ ህይወቴ ዘሦያልዓ በቁም አየሞተኩኝ ሴተኛ አዳሪዋ ምንም ሳተለወጥ በራፍዋ ላይ እንደቆመች አገኛትና አዩኝ አላዩኝ ታሪክ ኦያወራህሁ ተቀምጫለሁኝ ብሎ ግራና ቀኝ አይቶ ተታኳት ወደ ቤት ውስጥ ገባ ተከትላው ገባቾ ሪቄ አየጠጣሀ ጥሬ እየቆረጠምኩ እያንጎራጎርኩ ይክው እየኖርኩ ነው ፆ ያሪ የናንተም ግብዣ ለሄሬ ይብቃል ምን ልታዘዝ አለችው ስለደከመኝ ዛሬ አስተዳዳሪ ፈልጌ ነውና የመጣሁት አሰከዚያው ለእኔም ለለንቺም ቤራ አምጭልን አላተ ዘምንም ከማንም ይሳለናል ካቴ የገፈተረ ያስገባኛል ቤ እዓ ዳደሸ በተን በተገ ያ አ ል ከቴ በ አ ተፈቶ የቤቱ ወለል ቄጤማና የተለያዩ ቅጠሎች ተጎዝተዘውበታል ፈንዲሻ በተን በተን ተደርጎል ወይራ የዕጣንና የከርቤ ጭስ ይጨሳል የጠጅ ሳር አረቄ የጠሳ የሽቶ ሽታ ቤቱን አውዶታል በዓለ ጥምቀት በደመቀ ሁኔታ አንደተቀበለቸው በደንብ ያሳያል ይህን የቤጋ ሁኑታ መዘምር ሲመለክት ሁለቱንም ቤራ አምጥታ ከፈተቐውና ጎኑ ተቀመጠቹ ከዘያ ምሸቶ ፆምሮ በባ አሸቱ በቆለነ አረቴ ቤ ተ አይተናቸውም አናዑቀም አረሇ ቤተ መጥተው ሆሆ ስምሽ ማነው አላተ ድክም ባለ ድምጽ ሳቀ አለች ባጭሩ ፃሚ በረደሙ ሃይማኖት አባላለሁ አሳችና ርመበፀ ሃክ ርበርጠበፀ ሳላለሁ መዘምር ኦ አትቃልድ። ብለው ከመጠየቅ ቦዝነው ቱቁም ደብራ የሆድዋ በሆድዋ አድርጋ ከዛ ሌሊት በኋላ ቀና ብሎ አያየኝም መዘምርን ወዳዋለ አያውቀም ትላቸዋለች ደብራ መዘምር ብዙ ዘመን የስራበትን እንጨት ስራ ሙያውን ትቶ የጫት ኬላ የለሊት ስራ በተሸካሚነት ተመዝግቦ ተመርጦ ሰራተኛ ሆነ በቀላሉ ከጫት ነጋዴዎችና ከኬላው በገንዘብ ሚኒስቱር ሰራኞች ጋር ተግባባ ማቀባበልንና ማምታታትን ተያያዘው ቆጥሮና አይቶት የማያውቀውን ያህል ገንዘብ ማግኘት ጀመረ በተጨማሪነት በጫት ነጋዴዎች አማካኝነት የተለያዩ እቃዎችን ኮንትሮባንድ እያስመጣ ነጋዴ ሆነ ሌሊት ሲሰራ አድሮ ጠዋት ሲመጣ ደብሬ ብቻዋን በግላጭ ስለሚያገኛት ደጋገማተ አንድ ቀን ጠዋት ወደ ቤት ሲመጣ አብረውት የኖሩ ያሳደጉት ጎረቤት መሮ ገጤ ወደ ቤተክርስቲያን ሲፄዱ መንገድ ላይ አያቸውና ወደቤታቸው ገብቶ ያለ አባት ያሳደጓትን አንድ ልጃቸውን የአብስራን ደፈራት አባበሳት ዝም አለች እናትዋ ቤት በሌሉበት ሰዓት እያስጠራችው ተደጋገሙ አፈቀረችው ከአብስራ ጋር ይህ በሚሆንበት ጊዜ ደብሬ አረዝች ትንሽ ገንዘብ ሰጥቷት ወደፊት እንደሚረዳት ቃል ገብቶላት ከወይዘሮ አሰለፍ ቤት ምክንያት ፈጥራ እንድትወጣ አዴረገ መዘምርና የከብስራ የአከባቢው ስው እስኪያውቅ በአደባባይ ታዩ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact