Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ምንዱባን ፭.pdf


Advertisement
  • word cloud

ምንዱባን ፭.pdf
  • Extraction Summary

ያ ፍ ነበር ለማለት ይቻላል በአባትነቱ እርስዋም ከልብ ት አክትሞ በሌላ የተተካ ስለመሰለጦ ነበር እንደዘዮ ሓጢጡ ሌጓጳ ማስረጃ የሚያሻጦ ነገር ዱዳ ጠት ብ መረቀቁ በእጁ ላይ ነው ያለሙ አልነበረም ፍን ል «ፍቅረኛ አላት ማለት ነው። አልታወቀህም እንጂ ወከራ ውስጥ እኮ ነው የጠራሁሽ።» ስትል ጠየቀቻቸው «በአንድ በኩል ምንም በሌላ በኩልም አገር በዯል የሆነ እንደ የሾካና የገዳ ሥርዓት የሉት የመልካም አስተዳደር ሥርዓቶችን በምሳሌነት ያቀርባል አንድ እዝ ስለሚመንው የመሻሻል ፍላጎቶችና እንትፋቶችታሁ እሳብ ይሰነዝራል ለዚህም በምሳሊነት ሰለግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሲ ደካማና ጠንካሪ ጐን ስለግርማዊነ ቸው አወዳደቅ በተለይም ከሥልጣን በተወገዱበት አለት ስለነበረው ሁናቴ የዓይን ምስክርነት ስለአስር ቤት ሕይወታቸውና ስለአማሟታቸው በዝርዝር ይገልጻል ስለለውጥ ዋዜማ የአድማ ምልክቶችና ምክንያቶቹም እንደዚሁ መንግሥ ሕዝብ ያማለው አለው የታላቁ ፈላስፋና ደራሲ ከሊል ጊብራን ጥቅሶነ በብዛት ተካትተዋል በመጨረጓም ስለኅሊና ዳኝነትና ራስን ስለመምራት አሳብ ያዛፍላልና መጽሐፉ አውቀትን ያዳብራል የሟል እምነት ስሳለኝ ገበያ ላይ አለና ከምንዱባን ቀጥላችሁ ብታነቡት ይጠቅማል ብዬ እገምታለሁ መንግሥትና ሕዝብን በድጋሚ በጻፍክቭት ጊዜ እንደ ዛሬው የመጻፍ ነፃነት ቢናርና እኔም ፈሪ ባልሆን መጽሐፉን ከዚህ በተሻለ በጻፍኩት ነበር። ዓላማው የሚጠቀሙት ይልቁንስ ኦሮሞኛ ኢትዮጵያ መት ፊደል ነው ቋንቋ ስለሆነ ወጣቶች ከአንደኛ ደረጃ ጀምረው እንደ ይን የሚነገር ቢደረግ እጅግ በጣም አድርጎ የሚያሳዝነው የአማርኛ ቃል ሳይጠፋ በእንግሊዝኛ ቃላት የተሞሉ የሬድዮና የቴሌቪዥን ውይይቶችና ፕሮግራሞች መሰማቴና ማየቱ ይሰለቻል ያስጠላል ያናድዳል እርስ በእርስ ሲጫወቴም እንዲሁ ፋዘርቫ ማዘር ምን ያስብላል። አብሯት ፕሮግራም ያቀርብ የነበረውም ወጣት አነጋገርዋን ለማስተካከል አልሞከረም እንዲያውም ደገፋት ስንት ትቸርጀኛለሀ የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ ሲነገር እሰማለሁ ዋጋው ስንት ነው። ብለን ብንጠይቅ ምን እንሆናለን። በማያስፈልጉ የእንግሉዝኛ ቃላት ተም ያልሆነውን ለመሆን መሞከርም እኛነታችንን ከፍ ኣያደርገጡ ም።

  • Cosine Similarity

ዣን ቫልዣ አንድ መቶ ሱስ ከኪሱ አውጥቶ ሰጠው። » በማለት ዣን ቫልዣ በተራው ጠየቀው ኮዜት። ዣቬር በዚህ ጊዜ የኤንጆልራስን ዓይን እያየ «ይገባዋል» ሲል ተናገረ ኤንጆልራስ ፊቱን ወደ ዣን ቫልዣ አዙሮ «ግድ የለኝም ሰላዩን ከዚህ ዞር አድርግና በለው» ሲል ፈቀደለት ዣን ቫልዣ ከጠረጴዛው ላይ የተቀመጠውን ሽጉጥ ሲያነሳ እንዳጋጣሚ ሆኖ በዚያች ቅጽበት የመለከት ድምፅ ተሰማ ማሪየስ ፎቅ ሳይ ሆኖ «ጥግ ያዙ» ሲል በከፍተኛ ድምፅ ጮኽ። ሁለቱ ተፋሳሚዎች ብቻቸውን ቀሩ ሰሳዩ ከግንድ ጋር የታሠረበትን ገመድ ዣን ቫልዣ አላቀቀ ዣቬር የፍጥኝ እንደ ታሰረ ዣን ቫልዣ ተ የክፍሉ ይዞት ወጣ እግሩም ታስሮ ስለነበር ሰላይ በአጫጭሩ ከባድ ሦራ ደው ዣን ቫልዣ ሽጉጡን ከኪሱ አወጣ አድመኞቹ ጓሮ መሄዳጥ ሳይ ሰለነበሩ ዣን ቫልዣናኖ ሰላዩ ከምሽጉ ወጥተው ወደ ወን ልብ አሳሉም ማሪየስ ግን አይቷቸዋል በሰረቆኾ ሷል ሪፖርቱን አቀረበ ሠ ወጥተው ከመንገድ የ ሠ ተቁልሎ ባለነበር በች ነሱ ሞቴት ሎ ተቆልሎ ሃየቱም እዶግ ኣሰቃቱ አር ቶት አካን በር ባው ረ መዜ ግቡ ሇቬር ዐሪጋ መንፈስ ይህቺን ኣኡ እዝዩ ኦን አስ ስ ን ባለ ጤሱሩ ቃኑ ኳኒ ፊቱን አዞረ ዣን ቫልዣ ሳ እ ካር ሷል ጻ አየም ደማምም መናገርም ኣያዚረ እኔም ነኝ ለማለቱ ግልጽ ነበር ዣክ አሁን ልትበቀለኝ ትቸላለህ ባለፁ ሁሰጥ ከከተተ በኋላ ሰንጤውን አወጧ ጊዜ ዣን ቹዣ ሰጤ «ወይ ጉድ። » ሲል ጠየቀው «በደምብ ይዘዝኸዋል» ሲል ዣን ቫልዣ መለሰለት ዣቬር ልብሱን አስተካክሎና በአንድ እጁ ጉንጩን ይዞ መንገዱን ቀጠለ ዣን ዛልዣ ከዚያው እንደ ቆመ በዓይኑ ተከተለው ዣቬር ጥቂት እንደ ተጓዘ ሠደ ኋላ መለስ ብሎ «አናደድከኝ ለምንድነው ያልገደልከኝ። » ብሎ ራሱን ጠይቆ ከአንገቱ ቀና ሲል አንድ ሰው ከፊቱ ቆሟል ሰውዬው ሸሚዝ ለብሷል ጫማ ግን አሳጠለቀምረ ጫማውን በግራ አጁ ይዞ ከትከሻው ላይ ኣንጠልጥሎታል ይህ ሰው ዣን ቫልዣ ከነበረበት ሲቃረብ ኮቴው እንዳይሰማ ጫማውን ሰማውለቁ አያጠ ራጠርም ዣን ቫልዣ አሳመነታም ሰውዬውን ወዲያው ነው ያወቀው ይህ ሰው ቴናድዬ ነበር ነገር ግን ቴናድዬ ዣን ቫልዣን ኣላወቀውም ለኦጭር ጊዜ ሁለቱ ሰዎች ተፋጠጡ። ከአጠገቡ ምን እንዳለ ዞር ሲል የሆነ ረጅም ማንና ፖርት ለቋችዊ ቁመት ችል ከኋላው ቆጋሟል ዣቬር እንደሆነ ለማወቅ ዣን ቫልዣ ጊዜ አልወሰደበትም ዬ አምልጦ ከዣቬር መዳፍ ሥር መውደቅ እስካሮኛ በያ በታ ሌላው ሆነበት የሚገርመው ግን ዣቬር ዣን አላ አልለየውም ዣን ቫልዣ ከዚያ መከራና ስቃይ በኋላ ከመጠን ወክ ንደ ያዘ «አንተ ማነህ። » ብሎ ሲጠይቀው «ዣን ቫልዣ አለው ዣቬር ዱላውን በጥርሱ ይዞ የዣን ቫልዣን ትከሻ በሁለት እጆቹ ጨምድዶ ያዘ እውነትም ዣን ቫልዣ ነው ወይስ አይደለም በማል ፊቱን አገላብጦ አየው «ራሱ ነው ምንም ሰህተት የለበትም» ሲል ዣቬር ለራሱ ነገረ የዣቬር ፊት በቅጽበት ተለዋወጠ ዣን ቫልዣ ቃል ሳይናገር በነብር ጥፍር እንደ ተያዘ እንስሳ ለተወሰነ ጊዜ ዝም ብሎ ቆመ በመጨረሻ ግን ተናገረ «አዛዥ ዣቬር» አለ «አሁንም ያዝከኝ። ን ኩው ለምን እንዴ ያዞው ዣን ካልዣ ላው ሓ ራል ቫልዣ ትከሻ ሳይ አሳረ ም ተዖይሀው ወደ ምድር ቤት ጦረዳ ከሠረገላው ውሰጥ ገቡ ከኋላ ተቀምጠው መንገዳቸውን ቀጠሉ አዛዥ ዣቬር አለ ዣን ቫልዣ «አሁንም እንድ ሴሳ ነገር ልጠይክለ ብሎ ሲጠይቀው «ምን። ለአንዲት ደቂቃ ከቤቴ ልሂድና ኮዚያ በኋላ አንተ የፈለግኸውን በአኔ ይ ትፈጽማለሀ» በማለት ዣን ቫካልዣ ቢናገር ዣቬር ለተወሰኑ ሶኮንዶሄ ዝም አለ አገጩን ከካፖርቱ ኮሌታ ሳይ አሳርፎ ወደ ውሙ ተመለከተ «ሰማዞ ቱበዝ ከአርሚ ጐዳና ላይ ወደሜገንው የቤት ቁጥር ገ ውሰደን» ሥፍራው ራቅ ያለ ቢሆንም ከተባለው ቤት አስከሚደርሱ ቃል አልተለዋወጡም ገዞው የዝምታ ነበር ከቤቱ እንደ ደረሱ ሥረገላው ከቤቱ በራፉ ቆመ ዣቪርና ዣን ቫልዣ ወረዱና ወደ ቤቱ አመሩ ዣን ቫልዣ የቤቱን የውጭ በር አንኳኳ በሩ ተከፈተ ዣን ቫልዣ ግን አልገባም «ይኸውልሃ ቤቴ ግባ እንጂ» አለ ዣቬር «አኔ ከዚህ ሆኙፔ እጠብትሃለሁ» በሚል ኦገላለጽና አመለካከት ዣን ቫልዣ ዣቬርን ቀና ብሉ አየው በመጠኑም ቢሆን ዣቬር ተለወጠበት ዣን ቫልዣ የቤቱን የወስጥ በር ከፍቶ ገባ ወደ ፎትም ወጣ ነዝ ግን አጅግ በጣም ደክሞት ስለነበር አጅግ በጣም ዝግ ዝሎ ነው ወደ ፎቅ የወጣው ለል ወይተዋኞ ተዳህ ጨለማ መስኮቶቹ ሁሉ አንደዚህ የተበሪጋገዱት። ዣን ። ማንም ይሁን ማን ሰእኔ ብሉ እንደዘየ የተሰሣ ፋም ተንኖ ጠፋ የኮዜት ቦ ሺህ ናሪንክ የእኒ በሆነሩ ሰው ገን ዣን ቫልዣ ጣልቃ በመግባት «ገንዘበ ያንተ ነው አል ው ማን እንደሆነ ለሚሟሚነግረኝ ሰው እከሩለላው ው ልዣ ሲመልስለት ዣን ቫልዣ ዝም አለ ለው ነበር ብሎ ት ዣን ዛል አ መዴተለች ከተቀመጠችበት ብድግ ብሳ ወደ እርሱ ሄዳ አ ደስ ብሎሃል። ከጊዜ በኋላም ዣን ቫልዣን እስከ መርሳት ደረሰች ዣን ቫልዣ ከቤቱ ሲደርስ ቤቱ ውሰጥ ማንም አልነበረም። «ለመኖር አዲስ ስም አያስፈልነትም እኮ» ሲለው ይዝኛል ብሎ ዣን ቫልዣ አንገቱን ወደ ላይና ወደ ታች ደጋግሞ እሸቀነቀ መለሰለት ማሪየስ ወደ ዣን ቫልዣ ጠጋ ብሌ እጁን ዘረጋለት ዣን ቫልዣም የማሪየስን እጅ አጥብቆ ያዘ ከዚያም ምስኪን ኮዜት። ዣን ቫልዣ አላሬ ሰው ለመሆኑ ራሱም ተናግሮታል። የዕ ነበረበት ይመለሳል ማሪየስ በዚሀ ዓይነት ያስብ ያስብና ዘሮ የሕግ ሰው ሰለሆነ ይልበታል ዚኦ ቫልዣ ፍራቻም ከፊቱ ላይ ድቅን ሕገና በእግ ስለሙያው ብዙ ቢያውቅም በሰዎች በ አስና አንት ሕግ መካከል ያለውን ልዩነት ጠንቅቆ ኣሪሆ በህር ም ልዩነት የነበረው እውቀት እሰከዚህም ማንኛውም ሰው ሕግ ከጣሰ በአገሩ ሕግ መቀጣት ሰለራሱ በሚናገርበት ጊዜ ቅን ሰው እንደሆነ ነው ኣለበት በማሪየሰ ዓይን ዣን ቫልዣ ከህብረተሰብ መገለል ተናገረው ቢ ለዚሀም ነበር ዣን ቫልዣና ኮዜት ግኑኝነት ሞካ ተሔሓብ ጦንጀለና ኢባ ቢሆንም ይህ ሰው ራሱን እንደ ንጹሀና ትክክለኛ ሰይ ራሱን እንደ ደካማ ሰው አድርጎ ቂጥሯል ቃ ይክ እንዲህ ከስህተት ላይ እንዲወድቅ ያደረገው ታዲያ ማዕ ክመቲፏ ነው ንፃ አንጂ ወንጀለኛ ነው ብሎ መደምደም ትክክል ው ን ከኣርሴ ግሩ የዣን ቫልዣ ከቤቱ መምጣት ማሪየስ ከቤቴ መምጣት ምን ይጠቅማል። » ኮዜት ግን ለምን እሳቴ እርሱ ለዯጦዶቅ ዣን ሻልዣ «እኔ ኣዝዢ በሟቀጥሉት ሁለት ቀናት ቫልዣ ቤት ሰው ላከቹ ጩጨ ቀሪዞ። ዣን ቫልዣ መሴይ ማንደላይንን አልዘረ ፈም ምክንያቱም ዣን ቫልዣና መሴይ ማንደሳይን አንድ ሰው ናቸውኤ «ምንድነው የምትነግረኝ። ዣን ቫልዣ ጀግና ነው ዣን ቫልዣ የተቀደሰ ሰውና የተለየ ፍጡር ነው» «ቅዱስም ጀግናም አይደለም» አለ ቴናድዬ «ነፍሱገዳይና ሌባ ነው ቴናድዬ ይህን ሲናገር እንደ ባለሥልጣን በትዎክሀት ዘር። ነ መጀ ጥለህ ከወጣህ ሌሳ ሃያ ሺህ ፍራንክ እሰጥሃለሁ ሂድና አስን ተጨማለቅጐ ፈረንሳይ እንደ አንተ ያለውን ሰው አትፈልግም እዚ ብሎ ግራ ተጋብቶ ክፉኛ ተክዞና ድምብርብሩ ወጥቶ ተ ያ ገንዘቡን ተሸክሞ ከዚያ ቤት ወጣ ቴናድዬ በጣም ም ደነገጠውና ክው ያለው ሆኖም ውስጥ ውስጡን ደስ ብሎታል ሠ ሰው በአጭሩ ተናግረን ብናቆም ይሻሳል በሚቀጥሉት ሁለት ቀናት በማሪየስ እርዳታ ልጁን አዜልማን ይዞና ስሙን ቀይሮ ወደ አጫ ሪካ ሄደ ማሪየስም ቃል የገባለትን ገንዘብ ሰጠው አሜሪካ ሄዶም ያ ርኩስ ጠባዩ አልቀቀውም ብዙ ጊዜ የደካማና የክፉ ሰው ድርጊት የደህናውን ሰው በጎ ተግባር ስላሚያበሳሽና ይሀም ከረከሰ ድርጊት ውስጥ ስለሚዘፍቀው ማሪየስ በሰጠው ገንዘብ ቴናድዬ አሜሪካ ውስጥ የባሪያ ንግድ አሟጧበት ማሪየስ ወዲያው ቴናድዬን እንደ ሸኝ ኮዜት ከነበረችበት የኣትክልት ሥፍራ እየተጣደፈ ሄደ ከዚያም ሲደርስ «ኮዜት ኮዜት» ሲል ተጣራ ይ ቶሎ በይ። ሙገፍ በር መንኳኳቱን ሲሰማ ዣን ቫልዣ ፊቱን አዞረ በደከመ ድምዬ ይግቡ» ሲል በሩ ተከፈተ ኮዜትና ማሪየስ ሲገቡ ዣን ሻልዣ አያቸው ዜታ ቀደም ቀደም ብላ በችኩላ በመራመድ ከክፍሌ ውስጥ ካባ ማሪየስ ግን የበሩን እጄታ ይዞ ከበሩ አጠገብ ቆሞ ቀረ «ኮዜት» አለ ዣን ቫልዣ ብድግ ብሎ እጆቹን ሲዘረጋላቸው የዘረጋቸው እጆች ተንቀጠቀጡ ዣን ቫልዣ እጅግ ቢደከምም ዓይኖቹ ውስጥ ግን የደስታ ምልክት ታየ ኮዜት በስሜት ተውጣ ስለነበር ሄዳ ከደረቴ ላይ ዘፍ አለች ከዚያም አባዬ» ስትለው ዝግ ብሎ ኮዜት እውነትም እርስዋ ናት። » አለ ዣን ቫልዣ ማሪየሰ ሌላ ቃል እ ናር አልቻለም ዣን ቫልዣ በመቀጠል አመሰግናለሁ» ብአ ን ጊዜ ኮዜት ነጠላዋን ጣል አድርጋ የዣን ቫልዣን ሽበት ግ የ በለቸየ ቀጥሎም ግምባሩን ሳመችው። » ሲል ማሪየስ ሽማግሌው ያለውን በማቃሰት ደገመ «አዎን ግን ምንም አይደለም» ብሎ ዣን ቫልዣ ሲመልስ ማሪየስ ፈዝዞ ቀረ ዓይኑን ከሸማግሌው ዓይን አላነሳምኔ ኮዜት ልቅሰዋን ለቀቀችው ዣን ቫልዣ በመደነቅ ከአንገቱ ቀና ብሎ አያት «አባባ አባዬ አትሞትም ትኖራለህ ሰማህ እኔ ነኝ ሕይወት የምሰጥህ» ስትለው «አዎን ማን ያውቃል። » አለ ዣን ቫልዣ ወደ ሐኪሙ እያየ። ዙ «ምስኪን ልጆቼ ናቸው» በማለት ዣን ቫልዣ አስተዋወቃቸው ማሪየሰ ወደ ሐኪሙ ተጠግቱ «ጌታዬ» ብሎ ሲጀምር በአባባሉ ምን ለማወቅ እንደ ፈለገ አወቁ ሐኪሙ በዓይን ጥቅሻ መልሱን ሰጡት «ነገሩ ሁሉ ደስ ስለማይል ፈጣሪን ማስቸገር ትክክል አይሆንም» ብሉ ዣን ቫልዣ ሲናገር በመካከለቸው ዝምታ ሰፈነ የሁሉም ሰው ልብ ተጨንቋል ዣን ቫልዣ ፊቱን ወደ ኮዜት አዙሮ በማተኩር ተመለከታት አመለካከቱ ከኮዜት አካል ውሰጥ ገብቶ ለዘሳለም እንዲኖር የፈለገ ይመስል አፍጥጦ ቀረ ሐኪሙ የልብ ትርታውን ከለኩ በኋላ ለካስ እናንተን ነበር የፈለገው» በማለት ወደ ማሪየስና ኮዜት እያዩ ዝቅ ባለ ድምዕ ተናገሩ ከዚያም ወደ ማሪየስ ጆሮ ጠጋ ብለው «አልሆነም» አሉት ዣን ቫልዣ ከኮዜት ላይ ዓይኑን ሳያነሳ በጐን ማሪየስንና ሐኪሙን ተመለከተ «መሞት እኮ ምንም አይደለም አለመኖር ግን ያስፈራል» ካለ በኋላ ዣን ቫልዣ በድንገት ብድግ ብሎ ተነሳ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact