Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከዚህ ጋር ተያይዞ የተፈጠረው ጥልቅ የተጠቂነት ስሜት ነው። ይህ ደግሞ አከራካሪ በሆኑ አበይት የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ወደ ዓይነታዊ የለውጥ ተረኮችን ለማበልጸግ በስራ ላይ ከሚውሉት መርሆዎች አንዱ እና ዋነኛው በዓለም አቀፍ የገንዘብ የፋይናንስ አና የንግድ ተቋማት አማካኝነት የተራመደው የኢኮኖሚ ሉላዊነት ነው። ምንም እንኳን ይህ ዓይነቱ ሉላዊነት በመሰረታዊ ባህሪው ዕውቀት እና መረጃ የበላይነት የሚወሰን መሆኑ ነው። ስለዚህም የማናቸውም የልማት ፍላጎታችን መሟላት ዋነኛ መሰረት የሆነውን የተፈጥሮ አካባቢያቸንን መንከባከብ አና ማልማት ከህጻንነት ጀምሮ የማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ባህል አንዲሆን ማድረግ የሁሉንም ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ አካታች እና ዘላቂ ልማት ለማረጋገጥ ዋነኛው ዋስትናችን ነው ኢትዮጵያን ጨምሮ ያብዛኞቹ የአፍሪካ ሃገሮች ኢትዮጵያም ባለፉት ስልሳ ዓመታት በተለያዩ የፖለቲካ ሙከራዎች እና ሂደቶች ውስጥ አልፋለች።ፎዘባፄ ፐከበዘበጸ ክፎህሃ ኘዐቦር ነፎሃበፎየፍርዉበርፎ ዞህርቨዐበ ፕሮፌሰር ደስታ መብራቱ በኬሚካል ኢንዱስትሪ እና አካባቢ ምህንድስና ከፍተኛ ትምህርታቸውን የተከታተሉ ሲሆን በስራው ዓለም ከሰላሳ ሁለት ዓመት በላይ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ውስጥ ሰርተዋል። ለዚህ ፕሮፌስር ደስታ ባለውለታችን ነው። ዶር ሰለሞን አበበ የተባበሩት መንግስታት አቶሚክ ኢነርጂ ተቋም ይህ መጽሐፍ እጅግ በጣም የሚያሳስበንን የወቅቱን የሃገራችንን ጉዳይ እስከአሁን ድረስ ሲቀርቡ ከነበሩት ፖለቲካዊ አቀራረቦች ወጣ ባለ ሁኔታ አዲስ ሁለንተናዊና ሳይንሳዊ በሆነ የአመለካከት ስልት ምሕዳራዊ አስተሳሰብ ትንታኔ የሚያቀርብ ነው።
ገጽ በምህዳራዊ አስተሳሰብ መሰረት በማናቸውም ህብረተሰብ ውስጥ የሚገኙ ተቃራኒ ተረኮችን ወደ ዐይነታዊ የለውጥ ተረከ ማምጣት ያንን ማህበረሰብ በዘላቂነት ወደፊት ለማሻገር ቁልፍ እና አይነተኛ አርምጃ ነው ገጽ ሃገራቸን ኢትዮጵያ ያለፉት ሶስት የኢንዱስትሪ አብዮቶች በተሳታፊነት ሳይሆን በበዩ ተመልካችነት አሳልፋለች ከዚህ የበዬዩ ተመልካችነት አንድትወጣ ከተፈለገ የሚወጡ የኢኮኖሚ ፖሊሲዎች የአራተኛውን የኢንዱስትሪ አብዮት ፈተናዎችን በሚቀንስ አና እድሎቹን በሚያሰፋ መልኩ ሊቀረጹ እና ሊተገበሩ ይገባል ገጽ ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ ደይሃም ማውሟ ወፍ በረር ምልከታ መቅድም መግቢያ አካባቢ ሳይንስ እና ምህዳራዊ አስተሳሰብ ሰው እና የተፈጥሮ ምህዳር ቀውሶች እንደ ዕውቅት ምንጮች የፍልስፍናው ሽግግር የምህዳራዊ አስተሳሰብ መሰረቶች ምህዳራዊ አስተሳሰብ እና ሃገር በቀል ዕውቀት ፖለቲካችን በምህዳራዊ ዕይታ የፖለቲካችን ዋነኛ ህመሞች የምህዳራዊ አስተሳሰብ ዓበይት መርሆዎች መዋቅራዊ ችግሮቻችን ከምህዳራዊ አይታ አኳያ የፖለቲካችን መዋቅራዊ ችግሮች ዳሩን መሃል የማድረግ ፖለቲካ ማንነት እና የዳያስፖራው ፖለቲካ የማንነት ቀውስ እና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዳያስፖራው እና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሴታዊነት ለኢትዮጵያ ፖለቲካ ጤናማነት ሴታዊነት አና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ኢትዮጵያ ብዙ ሙፈሪያቶች ያስፈልጓታል ተረኮች አና ብሔራዊ መግባባት ከተዓብዮ ወደ ዓይነታዊ የለውጥ ተረክ ለመሻገር ችግሩን ከሥሩ ለመንቀል መዋቅራዊ ምንጩን ማድረቅ ለብሔራዊ መግባባት ውይይት ውጤታማነት አካታች እና ዘላቂ ልማት አጠቃላይ የዘላቂ ልማት ፈተናዎች ብሔራዊ የልማት ፈተናዎቻችን እና መፍትሔዎቻቸው የዘላቂ ልማት ዕድሎቻችን ማጠቃለያ ተጨማሪ ንባቦች ዝ በ ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ ወፍረሮ ምሳኗሥ በደራሲው የተሟላ ህይወት ክበዘሄ ዘፍ እሳቤ መደነቅ የጀመርኩት ከጥቂት ዓመታት በፊት በርካታ ጥቅማጥቅሞች የታጨቁበትን በተባበሩት መንግስታት የአካባቢ ፕሮግራም የያዘዉንና ሊያገኝ ይችል የነበረዉን ከፍተኛ የኃላፊነት ቦታ በቃኝ ብሎ ለመሰናበት የመልቀቂያ ደብዳቤ ማስገባቱን ሲነግረኝ ነበር። ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ በመጽሐፉ ሁለተኛው ክፍል ላለፉት ስልሳ ዓመታት በሀገራችን ሰፍኖ የቆየውን አና በአሁኑ ወቅትም ያለውን የፖለቲካ ህመም እና ምስቅልቅል ዋነኛ መሰረታዊ የአመለካከት ችግሮች ከምህዳራዊ አስተሳሰብ አኳያ ለማመላከት ተሞከሯል። የዚህ ዋነኛው ምከንያት የፖለቲካ ተዋናዮቻችን በአብዛኛው ወደ ኋላ የዩጽላባፎነ ከካቨፐርኮ እየተመለከቱ ሃገር ለመምራት ከመሞከር ይልቅ ወደፊት ለመመልከት የሚያስችላቸው ግንዛቤ መስጠት አና ወጣቱን ትውልድ በህብረተሰባችን ውስጥ ተንሰራፍተው ካሉ የተዛቡ አመለካከቶች ማላቀቅ ወሳኝ በመሆኑ ነው ከዚህ በተጨማሪ የወጣቱ ትውልድ በምህዳራዊ አስተሳሰብ መታነጽ ሃገራችን በሃያ አንደኛው ከፍለ ዘመን ለሚያጋጥሟት የኢኮኖሚሜ ማህበራዊ አካባቢያዊ አና ፖለቲካዊ ፈተናዎች የሚኖራትን ዝግጁነት የሚወስን እንደሚሆን በማመን ነው ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ ለዚህም እንዲረዳ በያንዳንዱ ከፍል መዝጊያ ላይ የየከፍሉን ቁልፍ ሃሳቦች ባጭሩ ለማቅረብ ተሞከሯል። ባለፉት ተከታታይ ዓመታት ይህ የሃብት መጠን ከፍተት በከፍተኛ መጠን እየጨመረ መሄዱን የሚያመላከቱ መረጃዎች በመውጣት ላይ ይገኛሉ ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ ከዚሁ ጋር በተያያዘ ባላፉት አስር ተከታታይ ዓመታት በመንግስትም ሆነ በአንዳንድ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት የሚወጡ መረጃዎች እንዳመላከቱት ሃገራችን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ደረጃ ከፍተኛ የሚባል የኢኮኖሚ ዕድገት አስመዝግባለች በሌላ በኩል ግን የህዝቦች ሁለንተናዊ ደህንነት ሄዩቨክዩኗኗ ይበልጥ እያሸቆለቆለ እና የሃብት ከፍፍል ከፍተቱም እየሰፋ መሄዱን የሚያመለከቱ በርካታ መረጃዎች አሉ እንዲህ ዓይነቱ የኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ኢፍትሃዊነት በዓለም ዙሪያ ከፍተኛ ለሆነ ማህበራዊ ቀውስ እአና የህዝቦች ተቃውሞ አንቅስቃሴ መነሻ በመሆን ላይ ይገኛል። ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ የምህዳራዊ አስተሳሰብ መሰረቶች ምህዳራዊ አስተሳሰብ ነርክክ ከቪክበዌ ከዚህ በላይ በተጠቀሱት አማራጭ የፍልስፍና እና የዓለም እይታ ነዛፎ ላይ በመመስረት ከዎቹ ጀምሮ እየዳበረ የመጣ የሳይንስ መስከ ነው መነሻ ነጥቡም በተቀነበበ ትንተና ላይ የተመረኮዘው ምዕራባዊው ሳይንስ ለሰው ልጆች ህይወት መሻሻል ያደረገውን እና ወደፊትም ሊያደርግ የሚችለውን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ተገንዝቦ ለድክመቶቹ ምንጭ የሆኑትን የፍልስፍና አና የአተናተን መሰረቶች መመርመር እና መፈተሽ ነው በዚህም ከተለያዩ የሳይንስ መስኮች የተገኙትን ፅውቀቶች በተለየ የዕውቀት አደረጃጀት በማስተሳሰር ጎጂ የሆኑ የሁለተኛ ደረጃ ተጽእኖዎቻቸውን ዩርዐክፀፐርዩ ዩቨርርሂ ለመቀነስ የሚያስቸል ሁኔታን ሊፈጥር ችሏል። ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ የዚህ ተምሳሌታዊ ምስል ዋነኛው ትኩረት ከምህዳራዊ አስተሳስብ አኳያ አንድን የፖለቲካ ምህዳር የመተንተኛ መንገድ ለማሳየት ነው ሁነቶች መጠ ስሜታዊ ምላሽ ። ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ ሃገራችን አሁን በምትገኝበት ወሳኝ የፖለቲካ ምዕራፍ በእጅጉ የሚያስፈልገን በየቦታው እየተከሰቱ ላሉት አሳዛኝ የህዝቦች ግጭት እና መፈናቀል ሁነቶች እና ሂደቶች ዋነኛ ምንጭ የሆኑትን መዋቅራዊ ችግሮች ለነሂህ መዋቅራዊ ችግሮች መነሻ የሆኑትን የአስተሳሰብ ምንጮችን መረዳት አና ለዚህም የሚመጥን አካታች እና ፋናወጊ መፍትሔዎች መሻት ነው። ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ ይህ ህመም በአሁኑ ወቅትም አብዛኛዎቹ የሃገራቸን የፖለቲካ ድርጅቶች በሚያራምዷቸው የፖለቲካ ፕሮግራሞች አና ፖሊሲዎች ላይ ከፍተኛ ተጽአኖ ሲያሳድር ይስተዋላል። ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ ዖፇአገገ ሦናበዚህ ከፍል መግቢያ ላይ ለማሳየት እንደተሞከረው ያንድን ፖለቲካ ምህዳር መሰረታዊ ችግሮች ባግባቡ ለመረዳት እና ዓይነታዊ ለውጥ ለማምጣት ከሁነት እና ሂደቶች ባሻገር ጠልቆ በመመልከት መሰረታዊ የሆኑ መዋቅራዊ ምንጮችን እና የአመለካከት ሞዴሎችን መመርመር ያሻል። ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ የምህዳራዊ አስተሳሰብ ዓበይት መርሆዎች ቀደም ባለው ከፍል ምህዳራዊ አስተሳሰብ የሃገራችንን የፖለቲካ ህመሞች በአግባቡ ለመረዳት የሚኖረውን አስተዋጽኦ በመግለጽ በዚሁ አይታ ልዩ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ዋነኛ የፖለቲካ ህመሞቻችንን ለማመላከት ተሞከሯል። ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ ። ባላፉት ጥቂት ዓመታት የሚወጡ የፖለቲካ ትንተናዎች እና ጥናቶች ባብዛኛው በተናጠል ሁነቶች እና ሂደቶቹ ላይ በሚያተኩር የተቀነበበ ትንተና ላይ የተመረኮዙ በመሆናቸው የፖለቲካውን ግለት ከማፋፋም ያለፈ አስተዋጽኦ ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ ሊያረጉ አልቻሉም በዚህ ረገድ የሃገሪቱ ምሁራን እና የሚዲያ ሰዎች ባንድ አቅጣጫ የተቀነበበ ትንተና ዘክ የከክዝቨሞ ላይ የተመረኮዘ ፖለቲካዊ ትንተናዎች ከመስጠት መታረም እና ዙሪያ መለስ እይታ ሊሰጥ በሚቸለው ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለመታነጽ ጥረት ማድረግ ይገባቸዋል። ይህ ግን ሊሆን የሚቸለው የነሂህን ብዝሃነት ጠቀሜታ ባግባቡ ተረድቶ የእርስ በርስ ተደጋጋፊነታቸውን አና ተወራራሽነታቸውን በሚያጠናከር ህገ መንግስታዊ ሥርዓት ሲደገፉ ብቻ ነው ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ ሰባ የማንኛውም ምህዳር ውጤታማነት አና ዘላቂነት የሚወሰነው በከፋዮቹ መካከል ለሚኖረው ትብብር እና ፉከከር በሚኖረው አያያዝ ውጤታማነት መሆኑ ሌላው የምህዳራዊ አስተሳሰብ ዓብይ መርህ ነው። ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ መዋቅራዊ ችግሮቻችን ከምህዳራዊ እይታ አኳያ ቀደም ባለው ከፍል የኢትዮጵያን የፖለቲካ ህመሞች ከምህዳራዊ አስተሳሰብ አኳያ የተመለከትን ሲሆን እነሂህን ህመሞች በአግባቡ ለመረዳት እና መፍትሄ ለመሻት ሊያግዙ የሚችሉትን መሰረታዊ የምህዳራዊ አስተሳሰብ መርሆዎችም ዳሠናል። ከዚህም በላይ አካታች እና ዘላቂ ልማት ለማረጋገጥ ከምንጊዜውም የበለጠ አሳታፊ ፀክርሎጸርሃ እና በሰፊ መግባባት ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ ኣጊ ርክርፎክ ላይ የተመረኮዘ ዴሞከራሲያዊ ሥርዓት መገንባት አጅግ አስፈላጊ ይሆናል። በመሆኑም በማንኛውም ወቅት ለሚፈጠር የፖለቲካ ቀውስ የድርሻ ማነስ ወይም መብዛት ካልሆነ በስተቀር የትኛውም ፓርቲ ከደሙ ንጹህ ነኝ ማለት አይችልም ከዚህ አኳያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቀዳሚ ተግባር መሆን ያለበት ለህዝቦች ልዕልና ተገዢ በመሆን ዋነኛ የሆኑት መዋቅራዊ የፖለቲካ ችግሮችን እውቀት ላይ በተመረኮዘ አካሄድ በሂደት ሊፈቱ የሚችሉበትን መንገድ ማዘጋጀት እና መተግበር ነው በርካታ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዋነኛው ችግር በአማራው በኦሮሞው እና በትግራይ የፖለቲካ ልሂቃን ኦዘር መካከል ያለው የበላይነት ፉከክር ነው የሚል እምነት አላቸው። ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ ፋ ማንነት እና የዳያስፖራው ፖለቲካ ከማንነት ጋር የተያያዙ የፖለቲካ ጥያቄዎች በዎቹ የተማሪዎች ንቅናቄ መቀንቀን ከጀመሩበት ጊዜ አንስቶ የፖለቲካ ውዝግብ ምንጮች ነበሩ ከ የመንግስት ለውጥ በኃላ የማንነት ጥያቄ የተለየ ተቋማዊ ቅርጽ እና ይዘት ይዞ በመምጣቱ የሃገሪቱ ፖለቲካ ምስቅልቅል ዋነኛ ምንጭ ሊሆን ችሏል። ፋ የማንነት ቀውስ እና የኢትዮጵያ ፖለቲካ በህዝቦች መካከል ለበርካታ ምዕተ ዓመታት በተለያየ ደረጃ የነበሩት መስተጋብሮች እና መተሳሰሮች የአሸብራቂው የኢትዮጵያ ታሪከ ዋነኛ መሰረቶች መሆናቸው አሙን ነው ይህ የህዝቦች መተሳሰር ባለፉት ጥቂት ዓስርተ ዓመታት በሃገሪቱ የተከሰቱትን ከፍተኛ የፖለቲካ ምስቅልቅሎች ለመሻገር ዓብይ ድርሻ የነበረው እና ወደፊትም የሚኖረው መሆኑ አያጠያይቅም ነገር ግን ይህ በህዝቦች መካካል ለዘመናት የቆየው መተሳሰር በዘመናዊቷ ኢትዮጵያ የሃገረ መንግስት ምስረታ ሂደት ውስጥ ከፉኛ ተፈትኗል በመፈተንም ላይ ይገኛል የዚህም ፈተና ዋነኛው አስኳል በሁለት ልዩ ታሪካዊ ወቅቶች በተግባር ላይ ከዋሉ የአሃዳዊነት ሥርዓቶች ጋር በተያያዘ የተፈጠሩ የማንነት ቀውሶች በክከክከሃ ር ናቸው። ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ ከፍተኛ ጫና አድርጓል። ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ ይህ እንዳለ ሆኖ ሶስተኛው የዳያስፖራ የፖለቲካ ዘመን በመሰረታዊ ባህሪያቸው የሚለያዩ ሁለት አበይት ከፍሎች እንዳሉት መገንዘብ ያስፈልጋል። ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ ኢትዮጵያ ብዙ ሙፈሪያቶች ያስፈልጓታል ከዚህ በላይ በቀረበው ጽሁፍ የወንዳዊነት አስተሳሰብ ጎልቶ በሚታይበት የሃገራቸን ፖለቲካ ውስጥ ያለውን ውስብስብ ችግር ለመፍታት በሚደረገው ጥረት የፖለቲካችንን ሴታዊነት ባህርይ ማጠናከር ሊኖረው የሚችለውን ጉልህ ድርሻ ለማመላከት ተሞክሮአል። እነፒህ በዘመናት የመተሳሰር አና የመወራረስ ሂደቶች ውስጥ የዳበሩ የጋራ ማህበራዊ ፅሴቶች የማንኛውም ብሔራዊ መግባባት ውይይቶች ዋነኛ መሰረቶች ናቸው በትርከቶች ክርርር ተረከ ክሕፐክክ አና ታሪከ ከነ መካከል ያለው መደበላለቅ ሌላው ሊጠራ የሚገባው አመለካከት ነው ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ ከዚህ በተቃራኒው ተቋማዊ ተረኮች አንድን የተወሰነ የማህበረሰብ ከፍል ወይም ቡድን ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ዓላማዎች በሚጠቅም መልኩ የሚቀረጹ ናቸው። ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ በኢትዮጵያ ያለውን መሰረታዊ የፖለቲካ ችግር ከስሩ ለመንቀል መልካም አጋጣሚ እንደሆነ ሲናገሩ ይደመጣል። ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ ባሁኑ ሰዓት በስራ ላይ ያለው የፌዴራሉ ህገ መንግስት ለማንኛውም ጤናማ ህገ መንግስታዊ ሥርዓት አስፈላጊ የሆኑ የዜጎችንና የማህበረሰቦችን መብቶች የሚያስከብሩ በርካታ መሰረታዊ የህግ አንቀጾችን የያዘ መሆኑ ይታወቃል። ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ ለብሔራዊ መግባባት ውይይት ውጤታማነት ላለፉት በርካታ ዓመታት በሃገራችን በኢትዮጵያ ያለውን የፖለቲካ መመሰቃቀል ለመረዳት አና መፍትሄ ለመሻት የብሔራዊ መግባባት አስፈላጊነት በተደጋጋሚ ሲነሳ አና ሲጠየቅ እንደነበር ይታወቃል ይህንንም እውን ለማድረግ በተለያዩ ዜጎች እና የበጎ ፍቃድ ቡድኖች ልዩ ልዩ ጥረት ሲደረግ ቆይቷል። ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ ከላይ እንደተጠቀሰው ባሁኑ ስዓት በተለያየ ደረጃ እየተካሄደ ያለው የብሔራዊ መግባባት ውይይት በቅርብ ጊዜው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪከ ውስጥ የመጀመሪያው መልካም አጋጣሚ ነው ማለት ይቻላል። ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ ላጊ ኣቢ ከዚህ በተቃራኒው ተቋማዊ ተረኮች አንድን የተወሰነ የማህበረሰብ ከፍል ወይም ቡድን ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ዓላማዎች በሚጠቅም መልኩ የሚቀረጹ ናቸው። ከዚህ በተጨማሪ በእንዲህ አይነት መድረከ የሚቀርቡ ማናቸውንም ሃሳቦች በሃሳብ መሞገት እንጂ ለምን እንዲህ ተባለ ብሎ ፖለቲካዊ ፍረጃ እና ቅጥያ ኮዐር ከዩፎል ለመስጠት አለመሞከር እና ለብሔራዊ መግባባት የሚደረግ ውይይት ዘላቂ ሃገራዊ እና ህዝባዊ ሰላም እና ልማት ለማረጋገጥ የሚደረግ ውይይት አንጂ ለምርጫ መፎካከሪያ የሚሆን የፖለቲካ ነጥብ ማስቆጠሪያ እንዳልሆነ መተማመን ነው ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ አካታች እና ዘላቂ ልማት በአንድ ሃገር የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ሥርዓት መካከል ጥብቅ ትስስር መኖሩ በዘርፉ ቀደምት ነው ከሚባለው ከካርል ማርክስ ጀምሮ የነበሩ ዕውቅ የፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ምሁራን አበከረው ያስገነዘቡት ጉዳይ ነው ከዚህም የተነሳ ባንድ ሃገር የፖለቲካ ሁኔታ ላይ የሚደረግ የፖለቲካ ምልከታ ኢኖሚውን ሳያካትት የተሟላ ሊሆን አይችልም በ ዎቹ የተጀመረው የኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ የተሟላ የፖለቲካ ንቅናቄ መሆን የቻለውም የባላባታዊው ሥርዓት መሰረት የነበረውን የመሬት ለአራሹ ጥያቄ ካነሳበት ጊዜ ጀምሮ ነው የ የመሬት አዋጅ ይህንን መሰረታዊ የፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ጥያቄ ከመለሰ ወዲህ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ እጅግ ገኖ የሚታየው የዲሞክራሲ እና የስልጣን ጥያቄ ሆኖ ቆይቷል። ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ አጠቃላይ የልማት እና ዕድገት ፈተናዎች ዛሬ ባለው እጅግ የተሳሰረ የኢኮኖሚ ሥርዓት ውስጥ ያንድን ሃገር የልማት እና ዕድገት ፈተናዎች ከዓለም አቀፋዊው ሁኔታ ነጥሎ ማየት የማይቻል ነው በመሆኑም አብዛኞቹ በማደግ ላይ ያሉ ሃገሮች ዋነኛ የልማት እና ዕድገት ፈተናዎቻቸው በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሜታዩ አበይት ፈተናዎች ጋር በጥብቅ የተሳሰሩ ናቸው ስለዚህም በቀዳሚነት አሁን በምንገኝበት ሃያ አንደኛው ከፍለ ዘመን በማንኛውም ሃገር የኢኮኖሚ እድገት እና ልማት ላይ ከፍተኛ ተጽእኖዎች ሊያሳድሩ ይችላሉ ተብለው የሚገመቱትን ዓለም አቀፋዊ ወሳኝ ከስተቶች ከሃገራችን ልዩ ሁኔታ ጋር አዛምደን በመመልከት እንጀምራለን። ምንም እንኳን አስከ ዛሬ ድረስ ላለው የዓለም ሙቀት መጨመር ችግር የነበራቸው አስተዋጽኦ ዝቅተኛ ቢሆንም ይህ ሁኔታ እንደ ኢትዮጵያ ያሉ በማደግ ላይ የሚገኙ ሃገሮችን ይበልጥ የጉዳቱ ተጠቂ ከማድረጉም በላይ የልማት ጥረታቸውንም ይበልጥ ፈታኝ ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ እንደሚያደርግባቸው ይጠበቃል። ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ ከዚህ በተጨማሪም በአንድ ሃገር ህዝብ ውስጥ ያለውን የማህበራዊ ንዋይ ር ርጓቪ መሰረት በጥልቀት መረዳት እና ይህንንም ባግባቡ ለማነቃነቅ እና ለመጠቀም መቻል እንደዋነኛ የልማት አካሄድ መተግበር ያስፈልጋል። በጥቅሉ ሃያ አንደኛው ከፍለ ዘመንን በአሸናፊነት ለመሻገር ሉላዊ የሆነውን የዕውቀት እና የመረጃ ፍሰት ሃገራዊ ከሆነው ልዩ ሁኔታ እና ፍላጎት ጋር በማዋሃድ ለመጠቀም እና ለመተግበር መዘጋጀት እጅግ አስፈላጊ ነው ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ ይሃጎቋ ሰማቶ ሪፊይፋምቻ ቀደም ሲል በነበረው ከፍል ለማሳየት እንደተሞከረው በሃያ አንደኛው ከፍለ ዘመን ውስጥ ዓለማችን በርካታ ውስብስብ አና ተደራራቢ የኢኮኖሚ ማህበራዊ አካባቢያዊ አና ፖለቲካዊ ፈተናዎች በመጋፈጥ ላይ ትገኛለች አንደ ኢትዮጵያ ያሉ በማደግ ላይ የሚገኙ ሃገሮች የእነሂህ ዓለም አቀፍ ፈተናዎች ዋነኛ ገፈት ቀማሾች አንደሚሆኑ ይገመታል። ምህዳራዊ አስተሳሰብ ለዘላቂ ሃገራዊ መፍትሔ የከፍል ሰባት ቁልፍ ሐሳቦች ቬ በአንድ ሃገር የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ሥርዓት መካከል ጥብቅ ትስስር መኖሩ በዘርፉ ቀደምት ከሚባለው ከካርል ማርከስ ጀምሮ የነበሩ ዕውቅ የፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ምሁራንአበከረው ያስገነዘቡት ጉዳይ ነው ከዚህም የተነሳ ባንድ ሃገር የፖለቲካ ሁኔታ ላይ የሚደረግ የፖለቲካ ምልከታ ኢኮኖሚውን ሳያካትት የተሟላ ሊሆን አይቸልም ኢትዮጵያን ለማሻገር የሚደረገው ጥረትም ፖለቲካውን ከኢኮኖሚው ጋር አስተሳስሮ መመልከት ይጠይቃል።