Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ክ ፀጠቨር ደቡብ ምዕራብ ጫማዊ የግእዝ ቋንቋ ምንነት አመጣጥና ዕድገት ቋንቋ ስልጣኔ ከመምጣት ጋር በተያያዘ ከንግግር ቋንቋነት አልፎ የጽሑፍ ቋንቋ መሆን ችሏል በዚህ መልኩ በዓለም ላይ የራሳቸው ቋንቋና ፊደል ወይም የጽሕፈት ሥርዓት ቀዳሚ ባለ አደራ በአክሱም ዘመነ መንግሥት ይነገር የነበረው ጥንታዊው ቋንቋ ግእዝ ነው ግእዝ ማለት ምን ማለት ነው። ዶክተር ኃይሉ ሀብቱ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም መምህር የፊደላቱን መቀነስ እንደማይስማሙ ገልጸው እያንዳንዱ ፊደል ድምፅ ብቻ ሳይሆን የሚወክለው ምስጢርን አኃዝንም ነው። ቻይናዎች ለምሳሌ ፊደላት አሏቸው።
ሙባእመግቢያ በዓለም ላይ የራሳቸው ቋንቋ ካላቸው ሀገሮች አንዷ ኢትዮጵያ ናት የኢትዮጵያ መሠረተ ቋንቋ የነበረው ግእዝ ከነበረበት የብሔራዊ ቋንቋነት ዛሬ ጠፍተዋል ከሚባሉት ቋንቋዎች ተራ የተመደበ ቢሆንም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተወሰነ ይሁን እንጂ እስካሁን ተናጋሪ ያላጣና ነሥጽሑፋዊ ሀብትነቱ የላቀ ቋንቋ ነው ግእዝ የታሪክ የፖለቲካ እና የሃይማኖት መረጃዎች የተጻፉበት ቋንቋ ነው ግእዝ ከኛኛው መከዘ በንግግር ቋንቋነት ያገለገለ ሲሆን በተጨማሪም ከኛሀኛው መክዘ ድረስ በሥነ ጽሑፍ ቋንቋነት ከፍተኛ ቦታ ይዞ የነበረ ነው ምንም እንኳን በአሁኑ ወቅት የጽሑፍ ቋንቋነት ሥፍራውን አማርኛ የተረከበው ቢሆንም አሁንም ድረስ በተወሰነ መልኩ ሲሠራበት ይስተዋላል የአማርኛ ቋንቋ መተካት ለግእዝ መዳከም በዐቢይ ምክንያትነት የሚጠቀስ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት ለቋንቋው የሚሰጠው ትኩረት አናሳ መሆንም የራሱ የሆነ አስተዋፅኦ አለው ስለዚህ ማንኛውም አካል ግእዝ የቤተ ክርስቲያን ቋንቋ ሳይሆን የኢትዮጵያ ቅርስ መሆኑን ተገንዝቦ ቋንቋው በአዲስ መልክ እንዲያድግ ጥረት ቢደረግና የቋንቋ ምሁራንም ለእድገቱ አስተዋጽኦ ቢያደርጉ መልካም ነው ምክንያቱም ውድቀቱ አብዛኛውን የኅብረተሰብ ክፍል ስለሚነካ ነው ምዕራፍ አንድ ልሳነ ጫም ሜማዊ የቋንቋ ቤተሰብ በሥነ ልሳን የጥናት ዘርፍ መሠረት በአፍሮ እስያዊ ዐቢይ የቋንቋ ቤተሰብ ሥር ይገኛል አፍሮ እስያዊ ዐቢይ የቋንቋ ቤተሰብ በዓለም ከሚገኙት ዐሥራ አንድ ዐቢይ የቋንቋ ቤተሰቦች መካከል የሚመደብ ሲሆን በምሥራቅ እና በሰሜን አፍሪካ በመካከለኛው ምሥራቅ እና እንዲሁም በባሕረ ሰላጤው አካባቢ የሚነገሩ ስድስቱን ንኡሳን የቋንቋ ቤተሰቦች ማለትም ሜማዊ ኩሻዊ ኦማዊ ቻድ በርበርና ኮፕቲክ ይዞ ይገኛል ሜጫማዊ ከስድስቱ ንኡሳን ቤተሰብ አንዱ ሲሆን ሜማዊ ማለት የሜም ማለት ነው ሜም ማለት ደግሞ ሰላም ማለት ነው ሄዔማዊ የሚለው ስያሜ በምዕራብ እስያ በሚኖሩ ወገኖች ማለትም በዐረቦች አርመኖች እስራኤላውያን የዘር ሐረጋቸው ከመጽሐፍ ቅዱሱ ከኖኅ ልጅ ከሜም ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ እንደሆነ ይታመናል እና በሌሎች ሕዝቦች የሚነገሩ ቋንቋዎችን ያካትታል ሜጫማዊ የሚለውን ስያሜ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠቀመው ጀርመናዊው የሥነ ልሳን ምሁር ስክሎር ርከ ሲሆን መጽሐፍ ቅዱስን ኦሪት ዘፍጥረት ምዕወጵ እና ነጻ መሠረት በማድረግ በሇፅዓም እአአ ነው ጫማዊ ቋንቋዎች ከስክሉዣር በፊት ለብዙ ዘመናት የነበሩ ቢሆንም የተለየ ስያሜ አልተሰጣቸውም ነገር ግን እንደ ሌሎቹ የእስያ ቋንቋዎች የምሥራቅ ቋንቋዎች ተብለው ይጠሩ ነበር ቀደም ያሉ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት የሜም ቋንቋ መነሻውን ሜሶፖታሚያ አድርጎ ወደ ሰሜንና ደቡብ እስያ ተስፋፍቷል ከዚያም ከፍልስጥኤምና ሶርያ ሰሜን ምዕራብ በመነሣት ወደ ደቡብ የመንና ወደ ኢትዮጵያ ተሰራጭቷል በተጨማሪም በሰሜን አፍሪካ እንደ ሞሮኮ በመሳሰሉት አገሮች ተስፋፍቷል ሆኖም አንዳንድ የቅርብ ጊዜ ጥናቶች ሜማዊ ቋንቋዎች ። ክ ፀጠቨር ደቡብ ምዕራብ ጫማዊ የግእዝ ቋንቋ ምንነት አመጣጥና ዕድገት ቋንቋ ስልጣኔ ከመምጣት ጋር በተያያዘ ከንግግር ቋንቋነት አልፎ የጽሑፍ ቋንቋ መሆን ችሏል በዚህ መልኩ በዓለም ላይ የራሳቸው ቋንቋና ፊደል ወይም የጽሕፈት ሥርዓት ካላቸው ጥቂት ሀገሮች መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ናት ይኸውም ከዛሬ ቿ ዐመት ገደማ ጀምሮ የራሷ የጽሕፈት ሥርዐትና ቋንቋ ያላት ስትሆን የዚህም የጽሕፈት ሥርዓት ቀዳሚ ባለ አደራ በአክሱም ዘመነ መንግሥት ይነገር የነበረው ጥንታዊው ቋንቋ ግእዝ ነው ግእዝ ማለት ምን ማለት ነው ። የግእዝ ቋንቋን የትመጣነት በሚመለከት የተለያዩ አመለካከቶች አሌ የመጀመርያው አመለካከት ግእዝ የደቡብ ሜማዊ ቋንቋ ሳይሆን በዐረብ ምድር የመጀመሪያዎቹ የአፍሪካ የኩሻውያን ቋንቋ ነው የሚል ሲሆን ይህን ሀሳብ ከሚያራምዱት ሊቃውንት መካከል አስረስ የኔሰው ሮድጳ ዶር ኃይሉ ሀብቱ ሀጅ ፕር አየለ በከሪሮኗ የሩሲያ ምሁራን እነኢጎር ዲያክኖፍትና ኤቢ ዶጎፖልስኪ ይገኘኙበታል ከሌሎች ቋንቋ ጋር በማነጻጸር ግእዝ ጫማዊ ቋንቋ እንደሆነ ከሚገልጹት ሊቃውንት መካከል ሊኦኔል ቤንደር ኤመርቶን ይገኙበታል የግእዝ ቋንቋ በኋላ የመጣ ነው ባይሉም ከላይኞቹ ምሁራን ለየት ባለ መልኩ በግንባር ቀደምትነቱ የሚያስቀምጡት ፕር ባየ ይማም ዮሴፍ ግሪንበርግ ደሴ ቀለብ እና የመሳሰሉት ሲሆኑ የካምየሜጫም መባሉ ቀርቶ ግእዝ በአፍሮ እስያዊ የቋንቋ ቤተሰብ ውስጥ የሚታይ የሚገኝ ልደቱና እድገቱን ኢትዮጵያ አድርጎ በዘመነ ባቢሎን ሊነገር የሚችል አለማቀፋዊና ጥንታዊ ጫማዊ ቋንቋ ነው ብለው ያምናሉ ደሴ የዚህ ጽሑፍ አዘጋጅም ይህን ሐሳብ ይጋራል ከዚህ የተለየ ሐሳብ ያላቸው ደግሞ ፕር ጌታቸው ኀይሌ ሲሆኑ ቋንቋው የሜጫም ቢሆንም የቋንቋው ተናጋሪዎች እነማን እንደሆኑ ማወቅ እንደሚቸግራቸው ይገልጻሉ ቀደም ያሉ ጥናቶች የሜም ህዝቦች ወደ ኢትዮጵያ ከመምጣታቸው በፊት ከደቡብ እስያ ወደ ደቡብ ዐረብያ በመምጣት ይኖሩበት የነበረው ቦታ ሳባ ግእዝ ሐበሻና ሕምያር ይባሉ እንደ ነበር ያመለክታሉ በተጠቀሱት ቦታዎች ይኖሩ የነበሩ የሜም ነገዶች በተለያየ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ መምጣት ጀመሩ አግዓዝያን ግእዝ ከተባለው አገር ሲመጡ ነገደ ሐበሻት ሐበሻ ተብሎ ከሚጠራው ቦታ የመጡ ናቸው ሌላው ነገደ ሜጫም ባባ ሲሆን ሳባ ከተባለው ቦታ አገርነ በመምጣት ቀድመው ከመጡት ከአግዓዝያን ከሐበሻና ከጥንቱ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች ጋር በባህል በቋንቋ ተስማምተው በአክሱም በየሀና አካባቢዋ መኖር ጀመሩ ሕምያር ከተባለው ቦታ የመጡት ደግሞ ሕምራውያን አማሮች ናቸው የሳባ ቋንቋ ከአግዓዝያን ከሐበሻና ከጥንቱ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች ባህልና ቋንቋ ተስማምቶ ግእዝን ወለደ በቿኛው መክዘ ዓመተ ዓለም ገደማ በሳባ ቋንቋ ፊደል የተጻፈ በአክሱም በአዶሊስ በመጠራና ኤርትራ በመሳሰሉት በድንጋይ ተቀርፆ ይገኛል ከጵዛ ዓም ድረስ የሳባና የግእዝ ቋንቋዎች አብረው ይነገሩ ነበር በዚህ ወቅት ፊደሉ የሳባ ቋንቋው የግእዝ ነበር በ ዓም የሳባ ቋንቋ ቀርቶ ሙሉ በሙሉ በግእዝ ተተካ ከዚህ በታች የምናየው ካርታ ከላይ የተገለጸውን ሐሳብ የሚደግፍና አካባቢዎችን የሚያሳይ ነው ግእዝ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ቋንቋና የሰው ልጅ ከተፈጠረበት ጊዜ አንስቶ ይነጋገርበት የነበረ ቋንቋ እንደሆነ ከሚገልጹት መካከል አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ጀርመናውያኑ የስነ ልሳን ሊቃውንት ሲዲ ጳውሎስና መአልም ዮሐንስ ይገኙበታል። ምንጭ አክሊለ ብርሃን መጽሔተ ጥበብ በሌላ በኩል ነገደ ሐበሻት በኛው ምእተ ዓለም ሳባ ከሚባል ደቡባዊ ዐረብ አውራጃ በመነሳት በባብል መንድብ አድርገው ወደ ኢትዮጵያ በመግባት በአክሱም እና አካባቢዋ መኖር እንደ ጀመሩና ኢትዮጵያም በስማቸው አቢሲሂኒያ ተብላ እንድትጠራ እንዳደረጓት ይገለጻል እንዲሁም ከሐበሻት በኃላ ወደኢትዮጵያ የገባው ነገደ ጫም አግዓዚ ሲሆን የአግዓዝያንም ቋንቋ ሌሎች የሳባውያን ቋንቋ አድክሞ ጠንካራ ቋንቋ ለመሆን ቻለ አግዓዝያንም ሀገራቸውን ብሔረ አግዓዚ አስብለው ቋንቋቸውን ግእዝ አሰኝተዋል የቅርብ ጊዜ ጥናቶች እንደሚያስረዱት ሜማዊ ቋንቋ በጥንታዊ ደቡብ ዐረብያ ከመገኘቱ በፊት በአፍሪካ ቀንድ ሺህ ዓመት ቅድሚያ የነበረው ሲሆን ነገደ ሜም ሆኑ የኢትዮጵያ ሜጫማዊ ቋንቋዎች ከዐረብያ የመጡ ሳይሆኑ ኢትዮጵያ የነበሩ ናቸው በተቃራኒው የሜም ቋንቋዎች ከኢትዮጵያ ወደ የመንና የመሳሰሉት ሄደዋል ኢትዮ ሜማዊ ብቻ ሳይሆኑ የሜማውያን መነሻ ቋንቋ ዌሀ እና የአፍሮ እስያ ላክርለከር የቋንቋ ቤተሰብ መፈጠሪያ ምንጫቸውን ኢትዮጵያ አድርገው ወደ መካከለኛው ምሥራቅና ወደመሳሰሉት ተሰራጭተዋል በተጨማሪ ከደቡብ ዐረብያ የፈለሰ ሐበሻ የሚባል ነገድ የለም በተቃራኒው በዘመነ አክሱም ሐበሾች በየመን ስለመስፈራቸው በታሪክ ተመዝግቦ ይገኛል የኢትዮጵያን ምድር በጥንት ዘመን ሀገሩ ኾንት ሕዝቡ ሐበሻ ተብሎ የሚጠራውና የሚታወቀው በምድረ ግብጽ የፈርዖን ሥርወ መንግሥት ታሪክ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ነው ሳሏሶ ሀብተ ማርያም ኪዳነ ወልድ ክፍሌ አግዓዝያን በሮሺህ ዓመተ ዓለም ወደኢትዮጵያ እንደመጡ ይገልጻሉ። መቋ ፊ ፇዎኃው ወሃዕ ወመሃሇሃ ቃጎሦ «ጋያ ገጽ የግእዝ ቋንቋ የሀገሪቱ ዋነኛ ቋንቋ ሆኖ ከ ዓዓ እስከ ኛው መክዘ ድኅረ ልደተ ክርስቶስ ገደማ አገልግሎት ሰጥቶአል ከኛው መክዘጀርኛው መክዘ መካከል በነበረው ዘመን የመነጋገሪያ ቋንቋ መሆኑ ቢያበቃም ከጀኛው መከዘ በኋላ የጽሑፍ ቋንቋ በመሆን እስከ ሀኛው መክዘ ድረስ ቀጥሏል ቦታውን ለአማርኛ ቋንቋ ከለቀቀ በኃላ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በተወሰነ መልኩ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል ግእዝ ጀሺህ ዘመን ያስቆጠረ ከመሆኑም በላይ በዘመነ አክሱም ብሔራዊና ዓለማቀፋዊ የነበረና ኢትዮጵያን በዓለም የሥነ ጽሑፍ መድረክ ያስተዋወቀ ቋንቋ ነው በዓለም አቀፍ ደረጃ ከዕብራይስጥ ግሪክና ላቲን ቀጥሉ መጽሐፍ ቅዱስ የተተረጎመበት ኛ ቋንቋ ነው በኢትዮጵያ ቀዳሚ የሥነ ጽሑፍ ቋንቋ በመሆኑ ያልዳሰሰው የዕውቀት ዘርፍ የለም ብዙ የትርጉም ሥራ ሠርቶበታል መንፈሳዊ ድርሳናት ተደርሰውበታል የሀገርና የሕዝብ ታሪኮች የነገሥታት ዜና መዋዕሎችና የፍልስፍና መጻሕፍት ተዘግበውበታል የግእዝ ቋንቋ መዳከም ልሳነ ግእዝ ከሾኛው መከዘ ጀምሮ በጽሑፍ ቋንቋነት ቢወሰንም በንግግርም ሆነ አዳዲስ ድምፆችን ለመፍጠር ያደረገው አስተዋጽኦ ዛሬም አለ ከሾኛ እስከ ሀኛው መክዘ ድረስ ከፍተኛ ሚና ነበረው ይሁን እንጂ ከኛው መክዘ በኋላ ለግእዝ ትኩረት ባለመስጠትና ማንነትን በመዘንጋት ቋንቋው ሊዳከም ችሏል በአሁኑ ወቅት ብዙ የጽሑፍ ቅርስ የያዘውን የግእዝ ቋንቋ ከማወቅ ይልቅ የውጭ ቋንቋ የማወቅ ፍላጎት እየጨመረ በመምጣቱ ለግእዝ ቋንቋ መዳከም አስተዋጽኦ አድርጓል ቋንቋውን ከሃይማኖት ጋር አያይዞ በማየት ሊዳከም ችሏል ግእዝ የኢትዮጵያ ቋንቋ መሆኑ ለዓለም አስመስክሮአል ሆኖም በአሁኑ ሰዓት በቤተ ክርስቲያን የመወሰንና ከሃይማኖት ጋር የማገናኘቱ ጉዳይ ቋንቋው እንዲዳከም አስተዋጽኦ አድርጓል በዘመኑ ምሁራን በመጣ የአመለካከት ችግር ቋንቋው ሊዳከም እንደቻለ ይታመናል ምሁራኑ በሁለት ጎራ ተከፍለው በጽሑፍ መነቃቀፍ የጀመሩበት ወቅት ሲሆን ዘመናውያኑ ምሁራን የግእዝ ዕውቀት የነበራቸውን ደብተሮች ሲሉአቸው የግእዝ ዕውቀት ያላቸው ደግሞ ግእዝ የማያውቁትን የግእዝ መሀይሞች በማለት ይነቅፏቸው ነበር በትውልድ ላይ ጫና ማሳደር የቻሉት ዘመናውያኑ ምሁራን በመሆናቸው ቋንቋው ትኩረት እንዲያጣና ትውልዱ የደብተራ ቋንቋ የቄስ ትምህርት የቄስ ቁጥር እያለ እንዲሸሽ አስተዋጽኦ አድርጓል ቋንቋ የአንድ ማኅበረሰብ አካል ነው የኢትዮጵያ ታሪክ የተቆራኘው በብዙ መንገድ ከግእዝ ቋንቋ ጋር ነው ስለዚህ ከጊዜው ጋር የተጣጣመ ሥርዓተ ትምህርት መቅረጽ በግእዝ የተጻፉ ጽሑፎችን ማስተዋወቅና ጥቅማቸውን ማስረዳት ያስፈልጋል ፅ ግእዝ ከደቡብ ዐረብያ ቋንቋ ጋር ያለው ግንኙነት ቀደም ባሉ ጥናቶች መሠረት ሳባዊ ቋንቋ በደቡብ ዐረብ የመን ይነገር የነበረ ቋንቋ ሲሆን ሀ ፊደላት አሉት ግእዝም ከሳባ ቋንቋ ፊደሉን እንደ ወሰደ ይታመናል። ሊኅ በላይ መኮንን ሕያው ልሳንግእዝአማርኛ መዝገበ ቃላት ገጽ የግእዝ ፊደል ከሳባ ፊደል መምጣቱ ከመታመኑ በፊት የተለያየ መላምት ተሰንዝረዋል አንደኛው የግእዝን ፊደል ያመጡት ነገደ ሐበሻት ናቸው የሚል ሲሆን ሁለተኛው ግእዝ ፊደሉን የወሰደው ከግሪክ ፊደል ነው የሚል ምላምት ነው ሌላው ደግሞ ሂንዲክ ከተባለ ከህንድ ፊደል የመጣ ነው የሚል ሐሳብ ነበር የሳባ ፊደላት ድቱን ትቶ ቱን ፊደላት ብቻ ወስዷል ሁለት ፊደላትን ጳ ፐ ደግሞ ከሌላ ቋንቋ ከግሪክ ቋንቋ በመውሰድ ቁጥሩን ወደ ከፍ እንዲል አድርጓል ግእዝ የተዋቸው ድቱ የሳባ ፊደላትና የወሰዳቸው ቱ የሳባ ፊደላት የሚከተሉት ናቸው ዮ ግእዝ ከሳባ የወሰዳቸው ፊደላት የሳባ ፊደል የግእዝ ፊደል የሳባ ፊደል የግእዝ ፊደል ያልተወሰዱት የሳባ ፊደላት ሾ አ የ የ በ በ ፀ ከ ሄ ገ ገ መ ቫ ደ ካ ነ ቸ ሀ ሠ ክ ሣ ኀ ዐ ወ ጠ ቀ ቀ ጆዘ ዘ ፀ ቱ ሐ ዕ ፈ ወ ወ ጸ ጸ ጋ ረ ለ ኗ ተ ሰ ሰ የሳባ ፊደል የግእዝን መልክ እንዲይዝ ሲደረግ በቀጥታ እንዳለ አልተወሰደም ብዙ ለውጦች በፊደላቱ ላይ ተካሂዷል አንዳንድ ፊደላት አቅጣጫውን እንዲለውጡ ሲደረግ ሌሎቹ ደግሞ ቅርፃቸውን እንዲቀይሩ ተደርጓል አቅጣጫቸውን የቀየሩ ቅርፃቸውን የቀየሩ ጸ ሣዝ ደ ጨጌ አ ጸሀፊ ጸ ሐ ወወ ቆዕ ፈ ሬ የጉ ለ ሠ ኀ ደጆተ የ ን ጋ ረ በስ ከ በተጨማሪም የአንዳንድ ሆሄያት መጠን ከሌሎቹ ሆሄያት ጋር ሲነጻጸር ተመሳሳይነት የለውም ለምሳሌ ዐ እናወ ወ ከሌላው አንፃር ሲታዩ አነስተኛ ነበሩ ከሁሉም ጎልተው የሚታዩ ሆሄዎች ደግሞ ዶ ተ እና በ ነበሩ የሌሎቹ ፊደላት መጠን ግን መካከለኛ ነበር ሁሉም ፊደላት በመጠን እኩል እንዲሆን ተደርጓል ሆኖም የቅርብ ጊዜ ጥናቶች ግእዝ ከሳባ ፊደል የተቀዳ ሳይሆን ቀዳሚነት ያለው ከጥንት ሂሮግሊፕስ በቀጥታ የወረደ መሆኑን በተቃራኒው ሳባ ከግእዝ ፊደል የተወረሰ እንደሆነ ያመለክታሉ ይህን አስመልክቶ ፕሮፌሰር አየለ በከሪ በጥናታቸው የግእዝ ፊደል የደቡብ ዐረብያ ፊደል ከመገኘቱ በፊት በሺ ዓዓ ቀድሞ መገኘቱንና አፍሪካዊ ፈጠራና ከጥንታዊ ግብጽ ፊደል ሂሮግሊፕስ ግንኙነት ያለመሆኑን ያስረዳሉ በተጨማሪ ግእዝ ከሳብኛ ለመምጣቱ ማስረጃ የለም ሳብኛው ውስጥ ግን የግእዝ ነገሮች አሉበት የድንጋዮቹ ጽሑፍ በኢትዮጵያና በደቡብ ዐረብያ መካከል ባህላዊ ግንኙነት መኖሩን ያሳያል እንጂ ግእዝ ከሳብኛ መምጣቱን አያመለክትም የሜል ሐሳብ እየተሰነዘረ ነው ግእዝ ከሜማዊ ቋንቋ ፊደላት ጋር ያለው ዝምድና ፊደል የሚለው ቃል ፈደለ ጻፈ ካለው ግስ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም ጻፈ ማለት ነው ፊደል ማለትም ጽሕፈት የነገርና የቃል ምልክት መግለጫና ማስታወቂያ የንግግርና የድምፅን ሥዕል የሚያሳይ ማለት ነው « አንድም ፊደል ማለት ፊደለ ጣፈ ቆጠረ ለየ መረጠ ይሳል ፊደልም ከዚህ ይወጣል ልዩ ምርጥ ማለት ነው የግእዝ ፊደላት ትርጉም ሥዕሳዊ መገለጫዎች እንደነበሩ ይታመናል ሆኖም አንዳንድ ፊደላት የድምፅ ለውጥ በማድረጋቸው ከዘመን ብዛት ትርጉማቸውና ሥዕላዊ መገለጫቸው በተወሰነ ደረጃ እንደ ተዛባ ይገለጻል በሜማዊ ቋንቋ ባህል መሠረት እያንዳንዱ ሆሄ የሚጠራበት ስም ያለው ሲሆን የብዙዎቹ ቋንቋ ሆሄያት ስም ተመሳሳይነት አለው ግእዝም ከሳባ ከዕብራይስጥ ከዐረብና ከፊንቅ ጋር ይመሳሰላል። ግእዝም የአጻጻፍ አቅጣጫውን ከመቀየሩ በፊት ከላይ እንደምናየው እንደሳባ የድንጋይ ላይ ጽሑፍ ከቀኝ ወደ ግራ ከዚያም ከግራ ወደ ቀኝ ይጻፍ ነበር የፊደላት ቅደም ተከተል ለውጥ የግእዝ ፊደል የዛሬውን ቅደም ተከተል ከመያዙ በፊት እንደ ሌሎቹ የም ቋንቋ ፊደላት ቅደም ተከተል ተመሳሳይና የፊደላቱም ቅደም ተከተል አ በ ገ ደየነበረውና ሲሆን ለአኃዝ ያገለግሉ ነበር ነገር ግን በዓም ቅደም ተከተላቸው በ ሀ ለ ሐ መ ተለወጠ በለውጡ ሂደትም አንዳንድ ፊደላት ድምፃቸውን አጥተዋል ለምሳሌክኽሽአ ተለውጧል በተጨማሪም የፊደላቱ ቅደም ተከተል ሲለወጥ ለአኃዝ ከማገልገል አቆሙና በሌላ አኃዝ ተተኩ ከታች የሚታየው የፊደላቱ ቅደም ተከተል አ በ ገ ደወደ ሀ ለ ሐ መ ከመለወጡ በፊት የነበረውን ይዘት ነው አበገደሆሀሆወ ዘሐ ጠየከለ መነሠ ጸ የ ቿ ሸ ቭ ጣጓዛቿ ቀ ጐ ጅኞ ዐ ፈጸ አ ድሻ ጽ ከላይ እንደ ተገለጸው የግእዝ ፊደል ቅደም ተከተል ሲቀየር ለቁጥሮቹም አዲስ ምልክት ተዘጋጀላቸው ሰለ ድ አዲሶቹ የግእዝ ቁጥር ምልክቶች ከግሪክ ፊደላት እንደ ተወሰዱ በብዙ ምሁራን ዘንድ ይታመናል። የአናባቢ አጻጻፍ ጥቆማ ማዘጋጀት የግእዝ ፊደል የዛሬውን ቅርፅ ከመያዙ በፊት ይጻፍ የነበረው በተነባቢ ብቻ ነበር ለምሳሌ ግእዝ በተናባቢ ተጽፎ በመጠራ ኤርትራ ሐውልት ላይ ይገኛል ዘሐወለተ ዘአገበረ አገዘ ለአበወሀሲነበብ ዝ ኸውልት ዘአግበረ አገዘ ለአበዊሁ በአሁኑ ግእዝ አነጋገርኃዝ ሐውልት ዘአግበረ አገዘ ለአበዊሁ ያኛው መክዘ ላይ እንደ ተጻፈ ይታመናል ሆኖም በኛው መ ክ ዘመን ተነባቢን ከአነባቢ ጋር መጻፍ ተጀመረ ይህም የግእዝ ፊደል ቅደም ተከተል ከአ በ ገ ደ ወደ ሀ ለ ሐ መከተቀየረ በኋላ ሲሆን የአናባቢ ቅጥያን በማዘጋጀት ምናልባትም ፍሬምናጦስ አባ ሰላማየሰላም አባትከሣቴ ብርሃንብርሃንን የፈነጠቀ በወቅቱ ከነበረው ንጉሥ አፄ ኢዛና እና ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት ጋር ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል ለአንዱ ፊደል ሰባት ድምፆች እንዲኖሩት ሆኖ ተዘጋጀ አናባቢዎቹም እ ኡ ኢ ኣ ኤ እ ኦ ናቸው ሆኖም የተዘጋጁት የግእዝ አናባቢ ቅጥያዎች ተመሳሳይነት የላቸውም ለምሳሌ ቦ ሎ ሞ ሮ ሪ ዬ ሚ ጋ ፋ ሳ ዬ ፌ ብ ክ ልወዘተ ይህ ችግር ግን በግእዝ ብቻ ላይ ሳይሆን በሌሎች ቋንቋዎች ላይም ይስተዋላል በሌላ በኩል በጥንቱ የልሳነ ግእዝ ሥነ ድምፅ ሀ ኀ ሐ አ ዐ ወ የ የግእዝ ሆሄያት አናባቢ ሆነው መዘጋጀታቸው የሚጠቀስ ሲሆን ከሌላው የግእዝ ሆሄያት ጋር በተናጠል እየተደመሩ እያንዳንዱ ፊደል የራሱን ድምፅ እንዲያሰማ ያደርጉት እንደ ነበር ይወሳል የፊደል ተቀራራቢ ድምፅ መፈጠር ግእዝ መሠረታዊ ፊደላት ሲኖሩት እያንዳንዱ የራሱ የሆነ ድምፅ አለው ይሁን እንጂ ካሉት ፊደሳት መካከል ሦስት ሀ ሐ ኀ ሁለት ጦ ሰ ሁለት አ ዐ ሁለት ሀ ጸ በተመሳሳይ ድምፅ ይገኛሉ እነዚህም በጊዜና በታሪክ ሂደት የመጀመሪያ ድምፃቸውን ለቀው ተመሳሳይ ድምፅ እንደያዙ ይታመናል ለምሳሌ በግእዝ ዐ ሐ የጉሮሮ ድምፆች ሲሆኑ አ ሀ የማንቁርት ድምፆች ናቸው። ሐ ዐ ነገር ግን ወደ ማንቁርት ድምፅ ተለውጠው እንደ ነ ሀ በመሆን ድምፅ ይሰጣሉ አሁን ድምፃቸው በትግርኛ ቋንቋ ይገኛል በተጨማሪም የሀ ፊደል ድምፅ ተቀይሮ ሃ ድምፅን ይዚል በዚህም ግእዝ ከሜማዊ ቋንቋ ልዩነት አመጣ ሠ በግእዝሸ ነበር በዕብራይስጥም ሠሸ ነው እንደ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ አገላለፅ አባ ሰላማ የግሪክ ቋንቋ ተናጋሪ ስለ ነበር በግሪክ ቋንቋ ቭ ስለማይገኝ በዚያ ተፅእኖ ሠ ን ወደ ሰ ተለውጧል አማርኛና ትግርኛ ግን ሌላ እንደ ፕር አየለ በከሪ አገላለጽ በፊደል ገበታው ያሉት ርባታዎች ከካዕብ እስከ ሳብዕ የተፈጠሩት በዓፄ ኢዛና ዘመን ነው የሚል እምነት እስከ ቅርብ ጊዜ ነበር ሆኖም ወደ ኋላ የተገኙ ማስረጃዎች እንዳረጋገጡት በፊደል ገበታው ያሉት ርባታዎች ከአፄ ኢዛና ዘመን ከአራተኛው ክፍለ ዘመን ቀደም ብሎ በአንደኛው ክፍለ ዘመን የተፈጠሩ ናቸው የሚል መደምደሚያ ተይዚል አዲስ አድማስ ታኅሣሥ የአናባቢ ምልክቶች የተዘበራረቁ መሆን ለማጥናት አስቸጋሪ ስላደረገው ወጥና ተመሳሳይ ድምፅ ሰጪ ምልክቶች ማለትም ለካዕቡ አንድ ዓይነት ለሣልሱ እስከ ሳብዑ ድረስ ለየቤታቸው አንድ ዓይነት የድምፅ ሰጪ ምልክቶች መኖር አለበት በሟልበኛው መክዘ አጋማሸ በምሁራኑ ውሳኔ ላይ ተደርሶ በፊደላቱ ላይም የቅርፅ ለውጥ ተደርጎባቸው ለማሳየት ተሞክሮ ነበር እነዚህ ተመሳሳይ ድምፅ ያላቸው ፊደላት በዐረብኛም የቅርፅና የትርጉም ልዩነት አላቸው። ባህል መሠረት ጠብቆ መነበብ አለበት ሆኖም የጥብቀት ምልክት ስለሌለው ጠብቆ ይነበብ አይነበብ ማወቅ አይቻልም የአናባቢ ድምፅ ቆይታ አንድ የአናባቢ ድምፅ በአንድ ቃል ውስጥ በተመሳሳይ ፊደል ላይ ቃሉ በሚነገርበት ጊዜ የሚያሳየው የድምፅ ቆይታን ይመለከታል በግእዝ ቋንቋ አናባቢ የድምፅ ቆይታ ላይ የሚታየው ሁኔታ የቆይታ ድምፅ አመልካች ምልክት አለመኖርና በሳድስ የፊደል አናባቢ ድምፅ ዜሮ መሆን ነው ለምሳሌ ትምህርት የሚለው ቃል የመጀመሪያ ፊደል ት እና የመጨረሻው ፊደል ት በቅርፅ አንድ ዓይነት ሲሆኑ የቆይታ ድምፃቸው ግን ይለያያል የመጀመሪያው ት ረዘም ያለ የድምፅ ቆይታ ሲኖረው የመጨረሻው ት ድምፅ አጭር ነው በዚህ ምክንያት ልዩነቱን መረዳት ሊያዳግት ይችላል ሌላው ሳድስ ድምፅ በመሐል ሲመጣ ድምፁ ዜሮ ስለሚሆን በቀላሉ መረዳት ሊያስቸግር ይችላል በግእዝ ቋንቋ የተጻፉ የድንጋይ ላይ ጽሑፎች በጥንት ጊዜ የድንጋይ ላይ ጽሑፎች ይጻፉ የነበረው በዚያን ዘመን በአስተዳደር ወይም በጊዜው በነበሩት ኀያላን ሀገሮች ቋንቋ ነበር የድንጋይ ላይ ጽሑፎች በወቅቱ የነበረውን የአንድ ሀገር ሕዝብ ታሪክ ባህል ፖለቲካ ሃይማኖትና የኢኮኖሚ ደረጃ ሊገልጹ ይችላሉ ስለዚህ ስለአንድ ሀገር ምንነት ጠቃሚ መረጃ ለማግኘት ይቻላል በጥንት ጊዜ በድንጋይ ላይ ታሪካቸውን ይጽፉ ከነበሩት አገሮች መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ናት ለዚህም በአክሱም ዘመነ መንግሥት ተጽፈው የተገኙ የድንጋይ ላይ ጽሑፎች ሕያዋን ምስክሮች ናቸው በአክሱም ዘመን ተጽፈው የተገኙት የጽሑፍ ዐይነቶች በሦስት ቋንቋዎች ማለትም በሳባ በግሪክና በግእዝ በአብዛኛው ኛው መክዘ በኢዛና ዘመነ መንግሥት ነው በዘመኑ ከነበሩት የአክሱም ዘመን የድንጋይ ሳይ ጽሑፎች የተወሰኑት በግሪክ ቋንቋ የተጻፉበት ዐቢይ ምክንያት በወቅቱ ዓለም አቀፍ ቋንቋ በመሆኑ ሲሆን በሳባ የተጻፈበት ምክንያት ደግሞ ልሳነ መንግሥት ስለሆነና ከግእዝ በፊት ይነገር የነበረ ቋንቋ በመሆኑ ነው በግእዝ የተጻፈበት የህዝቡ መግባቢያ ስለነበረ ነው ጀርመናዊው የሥነ ልሳን ምሁር ኢኖ ሊትማን የአክሱም ዘመን የድንጋይ ላይ ጽሑፎች በሦስት መንገድ ማለትም በእድሜ በይዘትና በተጻፉበት ቋንቋ ከፍሉ ከአስቀመጣቸው በኋላ በ ከፍሎአቸዋል በዚህ መሠረት በድንጋይ ላይ ተጽፈው ከተገኙት የድንጋይ ላይ ጽሑፎች ውስጥ ሰባቱ በግእዝ ሲጻፉ የተቀሩት ማለትም አክሱም ጳ ጳንጠሌዎን ደቀ መሃሪ እና ስምንት በግሪክና በሳባ ተጽፈዋል በግእዝ ቋንቋ የተጻፉ የድንጋይ ላይ ጽሑፎች ከላይ እንደተጠቀሰው ሰባት ሲሆኑ በዐይነትና በእድሜ ተከፍለው ከዚህ በታች የተገለጹት ናቸው አክሱም ሰባት ይህ ጽሑፍ አናባቢ በሌለው የግእዝ ፊደል የተጻፈ ነው አከሱም ሰባት የተጻፈበት ዘመን ፀኛው መክዘ መጀመሪያ ላይ ነው የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ መሠረቱን የጣለው በዚህ ላይ እንደሆነ ምሁራን ይናገራሉ « አክሱም ዘጠኝ ይህ ጽሑፍ አራተኛው መክዘ አጋማሽ በግእዝ የተጻፈ ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ አናባቢ ምልክት የታየበት የድንጋይ ላይ ጽሑፍ ነው አክሱም ዐሥር የዚህ ጽሑፍ እድሜ ከአክሱም ዘጠኝ ጋር ተመሳሳይነት አለው አናባቢ ምልክቱም የተስተካከለና ለማንበብ የማያዳግት ነው ንጉሥ ኢዛና ጠሳቶቹን ድል አድርጎ ከማረከው ላይ ለአምላኩ ዛሰዎችንና ከብቶችን መሥዋእት የሠዋበትን ታሪክ ይዚል።