Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

መዝሙር በ5ኪሎ.pdf


Advertisement
  • word cloud

መዝሙር በ5ኪሎ.pdf
  • Extraction Summary

ሄታ በአምላክነቱ ፈጥሮ ዓለማትን ሥጋን መዋሐዱን ሰዎችን ለማዳን ክብሩን ዝቅ አድርጎ በታላቅ ትኅትና ሞትን ሊያጠፋልን ያየውን ፈተና አዝ ለፍርድ ሲወስዱት ሊቀበል መከራ መስቀል ተሸክሞ ሲወጣ ተራራ አይሁድ በየተራ ሲገርፉት ሲያዳፉት እንደታገሳቸው በፍፁም ቸርነት አዝ ምንም ሳያጠፋ በደል ሳይኖርበት በመስቀል እንዲሞት ቅጣት ተፈርዶበት በጎዲሰ ለፀባ ማጋነቋ መሃሙረ ውዕ ፍሳ በመሙረ ጥናታና ታታል ርፍ ዖሃዜጋጀ ጥረ ቋያ ም ምሕረትን አድለን ፈጣሪ ቸል አትበል ም ዓለም ደህና ሁኝ አብቅቻለሁ የሕይወትን ውኃ የተጠሙ ሁሉ ወደ አባቴ ቤት ዳግመኛ ተመልሻለሁ ከኃያሉ ጌታ ከአንተ ይረካሉ በምሕረትህ ማረን አቤቱ ፈጣሪ ለፍጥረታት ሁሉ ነህና መሐሪ ። ይሳታሳ ኣቢይ ቦሙሻጃራው ረዕዖዕ መጋድ ጠራሂ ፖፅሀ ታሪኛሠ ዐ ያኖዳምሯ ጋሪ ቃጳ የአዋጅ ነጋሪ ቃል በበረሃ አየለ የእግዚአብሔርን መንገድ እንመሥርት ሁላችን ማለፊያ እንዲሆነን ለመጭው ሀብታችን እዝ ክፋትና ተንኮል ከልባችን ይጥፋ ድቅና ርኅራሄ በኛ ላይ ይስፋፋ ሥጋና ደምህን በክብር አግኝተናል ሕይወት እንዲሆነን አምላክ ተማጽነናል እዝ ሁለት ልብሶች ያሉት ከማብዛት ልብስን ለሌለው ያድለው ሁለተኛውን ከበደላችንም አንፃን አደራህን በክፉ እንዳንጠፋ እኛ ባሮችህን እዝ ነዳሰ ለባ ማጋነሳ መሙረ ጋታዕ ፅፍሰ በመሙረ ፕናታና ስታል ዘርፍ ቦሃዘጋጀ ምሮ ም።

  • Cosine Similarity

ፇ ውቋፖታው ዝዙ ጎው ከኃጢአት ቀንበር ከሞት ቤት ለይቶ መንግሥቱን የሰጠን ከሲኦል አውጥቶ ዘለዓለማዊ ቤት ታላቅ ሀብት ያደለኝ መቼም የማይተወኝ ታላቅ አባት አለኝ ፍጡራን ቢንቁኝ መጎሰቀሌን አይተው ወዳጆች ቢሸሹኝ ተስፋቢስ ነህ ብለው እውነተኛው ረዳት አምላኬ መች ተወኝ ሁለት እጄን ይዞ ልጄ ተነስ አለኝ አዝ ሞታችንን ሞቶ ሕይወቱን ላደለን ለቸሩ ክርስቶስ ምን አንከፍለዋለን ለታላቅ ውለታው ጌታ ለዋለልን በእልልታ እንዘምር በአንድነት ሆነን አዝ የቀደመ በደላችንን አዳነች አስፋው ቁ የቀደመ በደላችንን አታስብብን አክቤቱ ይቅርታህ ፈጥኖ ይደረግልን አቤቱ ይቅርታህ ፈጥኖ ይሁን ይደረግልን ተነሱ እንዘምር ፇዕታ ዳጋኃምሮ ሳድዕምፖ ዕቀ ሪዳሳኋልኋታ ጃ ምዕጋና ፅፅሰሜፀ ምዕኋጋና ምድረ ኃዳባት ታ ኋታጳ ዚጸወጩረ አስፈሪ ነው ያልነው ብዙ ነገር ነበር ሁሉንም አለፍነው አግዚአብሔር ይመስገን ሕዝቦች ደስ ይበለን ሕይወታችን ድኗል ሰይጣን ጠላታችን አፍሮ ተመልሷል አዝ አምላክ ሆይ ስምህን ብንጠራው ብንጠራው አልጠገብ አለን ምንኛ ጣፋጭ ነው አቤት የአንተ ሥራ የአንተ ልዕልና ቢነገር አያልቅም ስምህ ነው ገናና አዝ ሰማይ ዙፋንህ ነው ምድር መረገጫህ በዚህም በዚያም ቢሆን በሁሉም አንተ ነህ በሄድንበት ሁሉ ትከተለናለህ ከእንቅፋት ከድንጋይ ትሰውረናለህ አዝ ስለመልካም ሥራህ አለብን ውለታ ለማይነገረው የማዳን ስጦታህ ተመስገን እንበልህ ከጧት እስከማታ ሌላ ምንም የለን የምንከፍልህ ጌታ አዝ መልስ እንድናዘጋጅ ቶሎ ሳንጠራ ሳለ አንደበታችን ምስጋናህን እናውራ ምስጋና በሰማይ ምስጋና በምድር እስከዘለዓም ለስምህ እንዘምር አዝ ኖላዊ ትጉህ ኖላዊ ትጉህ ሐውጸነ በምሕረት ብዙኅ ኸ ረፉም ሮ ፇፖሀ ጠፃቋ ሯይ ቋሁ ምሕሐረ ረን ለምጎያቻ ሥሦመፅዕሃ ምያቻሃ ሦመፅያሃ ዛሬ ሮኗሪዕያ ምያቻሃሃ ፖመፅሃፇ ሐፈ ፇ ሥይሮደሪዕያ በኃጢአት ስንማቅቅ በምሕረትህ ጠራኸን በዓለም ስንባዝን ነበር በይቅርታህ መራኸን በነዲዕ ለፀ ማወነሰ መሙረ ቃዕ ስፍጳሳ በመሙረ ጥናታና ፖታልሰ ዘርፍ ቦዖሃዚጋጀ ጥር ያ ዓም አምላክ ሆይ ተመስገን ትእግስትህ ብዙ ነው አያልቅም ርኅራጌህ የምከፍልህ ምን ይሆን ብዙ ነው ውለታህ አምላክ ሆይ ተመስገን አዝ ከቶ የማትፈልግ ከሰው ልጆች ወረታ ቸር ፈጣሪ ነህና ሥራህ ድንቅ ነው ጌታ አምላክ ሆይ ተመስገን ይቅር ባይ አምላካችን ሆይ አንተን እናመልካለን ከመዓትህ ታግሰህ ሁሉንም ይቅር አልከን አምላክ ሆይ ተመስገን አዝ ኃጢአታችን ጨለማ ቢያደርገው ኑሮአችንን በአንተ ተጐናጽፈናል የማዳንን ብርሃን አምላክ ሆይ ተመስገን ስለአደረክልን ሁሉ ስለ ግሩም ሥራህ የራስህን እንስጥህ ተመስገን እንበልህ አዝ ያዕያሮዎ ሐያፖ ያከብርዋ ለሰንበት መላእክት በሰማያት ጻድቃን በውስተ ገነት ወኩሉ ፍጥረት ዓሣት ወአናብርት እለ ውስተ ደይን ያዕረፉ ባቲ እስመባቲ አዕረፈ እምኩሉ ግብሩ ያከብሯታል ሰንበትን መላእክት በሰማያት ጻድቃንም በገነት ፍጥረታት በሙሉ ዓሣዎችና አንበሪዎች በመቃብር ያሉ ያከብሯታል አምላክ በእርሷ እንዳረፈ ከሥራው ሁሉ እልል ደስ ይበለን እልል እልል ደስ ይበለን ልመናችንን አምላክ ሰማን ፅጎዲሰ ሰቦያ ማጋነቋኋ መሃሙረ ራዑዕ ፍሷ በመሃሙረ ፕናታና ጵስታታጳሳ ሮፍ ዖታዚጋጀ ጥረ ቋያ ም እናመስግነው ይገባዋል ሁሉን ፈፃሚ ነውጸኸ ንሴብሆ ንሴብሆ ለእግዚአብሔር ስቡሀ ዘተሰብሀ እናመስግነው እግዚአብሔርን ምስጉን ነው የተመሠገነ አምላካችን ጾመልን አምላካችን ጾመልን አርባውን ቀን ምሣሌውን ሊሠጠን ምሣሌውን ንጉሥ ውእቱ ንጉሥ ውእቱ ንጉሠ ሠላም አምላክነ መድኃኔዓለም ንግሥት ይእቲ ንግሥት ይእቲ ንግሥተ ሰላም ማርያምሸ ኪዳነ ምህረት ሠራዊተ መላእከቲሁ ሠራዊተ መላእከቲሁ ለምድኃኔዓለም ይቀውሙ ትርጉም ዘይክል ኩሉ ዘይክል ኩሉ አልቦ ዘይስዓኖ ለእግዚአብሔር አምላከ ነዳያን ረዳኤ ምነዱባን ንህነ ሀቤከ ተማህፀነ የድሆች አለኝታ ተስፋ ላጡ ተስፋ ሁሉንም የምትችል ደራሽ ለተከፋ ለኛም ድረስልን በኃጢአት ሳንጠፋ አዝ ናዛዜ ህዙናን ከገነት ሲባረር አዳም ተሳስቶ ባለቀሰ ጊዜ ልጅነቱን አጥቶ ትድናለህ ብለህ ያዳንከው በመስቀል የቅዱሳን አምላክ አቤቱ ቸል አትበል አዝ ወተስፋ ቅቡፃን ህዝበ እስራኤልን ፈርዖን ሲገዛቸው ጭንቅና መከራ እያፀናባቸው በእነራሔል ለቅሶ ሙሴን ላክላቸው አዝ ረዳኤ ምንዱባን እኛ ወገኖችሀ ወደ አንተ እንጮሀለን ከጭንቅ ከመከራ አንድትታደገን ጌታ አንተ ነህና ናዛዜ ህዙናን ዘይክል ኩሉ አልቦ ዘይስዓኖ ለእግዚአብሔር አምላከ ነዳያን ናዛዜ ህዙናን ንሀነ ኃቤከ ተማህፀነ ዘይክል ኩሉ አልቦ ዘይስዓኖ ለእግዚአብሔር አምላከ ነዳያን ወተስፋ ቅቡፃን ንሀነ ኃቤከ ተማህፀነ ይድታል ልጳሪዕጳሃ አሁን ተገለጠ የድንግል ልዕልና ከእርሷ ተወለደ ሰማያዊ መና አምላከ አማልክት ቀዳማዊ ቃል በአንቺ ላይ አደረ ማርያም ድንግል ከሰማይ ወደ ምድር አብ ቢመለከት ምንምአላገኘም እንደ አንቺ ንጽሕት የ መላእክት በሰማይ እኅታችን ይሉሻል በንጽሕ በድንጋሌ እነርሱን መስለሻል ያዖያሇ መሪት በኮከብ መፅዑ መፅዑ ሰብአ ሰገል ለአማኑኤል ይስግዱ ለአማኑኤል ረፇኙምራያዖዎያ ሥቻ ፅዖሇ ዳጳቦያሥመሩ መጡ ለማፉጴሌል ይሰፇፉ ያድ « ጭሜ ቀጠሖራ ሠረዶው ሣር ቅጠሉ ሠርዶው ሠንበሌጥ ቄጠማው በዚያች ወር በዚያች ቀን ለምለም የነበረው በእልልታ ዘመሩ በደስታ ተውጠው ጌታ መወለዱን የምሥራች ሰምተው ልጳልጳ ሯፀ ፊፇኋጨም ሃሴ ሃፋ ሐፖ ዖፍፇረ ይጎጎም ቀና ቧይ የታደሉ እረኞች ያደሩ በትጋት ብርሃን ሆነላቸው በዕኩለ ሌሊት ጥሪ ተደርጎለት ከሰማይ ሠራዊት ለመመልከት በቃ የጌታውን ልደት አዝ እረኝነት ትንሽ የወራዳ ግብር ብሎ ሰው በልማድ ደንግጎ ነበር አምላክ የመረጠው መሆኑን እረኛ ክርስቶስ ሲወለድ ተረዳነው እኛ አዝ የተነበዩለት ነቢያት በሙሉ ጌታ ተወለደ የምሥራች በሉ ሰውን በመውደዱ ሰማያዊው ንጉሥ ይኸው ተወለደ እኛን ለመቀደስ ። አዝ የሩቅ ምሥራቅ ሰዎች ሰብአ ሰገል ሰምተው ሊሰግዱለት መጡ በኮከብ ው ፅጣንና ከርቤ ወርቁንም አመጡ አዝ ስለተወለደ መድኅን የኛ ተስፋ በደል ተወገደ ኃጢአትም ጠፋ ዶ አዝ እንደየሥርዓቱ እጅ መንሻን ሰጡ ጆ « ዝጋም ሂዳሠሬጨረ ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ሥምረቱ ለሰብእ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ታረፇኙም ሐጳ ጨሴረ ያያታሟዖት ምኋጋና ይሃያዎል ምድረ ጳኋረቅ ሦጀመረ ፅው ግሠቃሃኦዕቻ ፈሐጠው ፈጻ ያኦሦል ፅዕያ በጐል ሰከበ በአዕፅዕርቅት ተጠብለለ ፅጎዲሰ ሰቦያ ማጋነቋኋ መሃሙረ ራዑዕ ፍሷ በመሃሙረ ፕናታና ጵስታታጳሳ ሮፍ ዖታዚጋጀ ጥረ ቋያ ም ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ በበረት ተኛ በጨርቅም ተጠቀለለ የዓለም መድኃኒት ዛሬ ተወለደ « ያፇሇያ ዕሥቻ መው ሰማይና ምድር የማይወስኑት ተወስኖ አየነው በጠባብ ደረት ዘጠና ዘጠኙን መላእክቱን ትቶ አገኘነው ዛሬ በበረት ተኝቶ የጥበብ ሰዎች መጡሰምተውት በዜና እያበራላቸው ኮከብ እንደ ፋና ድንግል እመቤቴ ሰላምታ ይድረስሽ ለአምላክ ወገኖች መመኪያቸው የሆንሽ ካንቺ ተወለደ የዓለም መድኅን ኩነኔን አጥፍቶ ጽድቅን ሊያወርሰን አዝ ጌታችን ሲወለድ በቤተልሔም ሐዘን ተደምስሶ ሰፈነ ሰላም እንጨቶች አፈሩ ፍሬ በረከት ወንዞች ሁሉ ሆኑ ማርና ወተት አዝ ሰብአ ሰገል መጡ ሊሰግዱ በሙሉ የእሥራኤል ንጉሥ ወዴት አለ እያሉ እጅ መንሻውን ሰጡት እንደየሥርዓቱ ፅጣኑን ለክህነት ወርቁን ለመንግሥቱ ከርቤውን ለሞቱ አዝ ይሄው ፖወደ ይው ፖወደ ዖፍሐም መድኃኔ ጳዜሴፀ ሦወደ ዖቋም መድኃኔ ሃፓ ትንቢት ተናገሩ ነቢያቱ በሙሉ አምላክ ቀዳማዊ ይወርዳል እያሉ አዝ ሰብአሰገል መጡ ሊሰግዱ በሙሉ የእስራኤል ንጉሥ ተዋልዲል እያሉ አዝ ሰብአሰገል መጡ እጅ መንሻ ይዘው ወርቅ እጣን ከርቤውን ገበሩለት ሰግደው አዝ ሕፃናት እንሂድ ከልደቱ ቤት ውኃ ሆኗልና ማርና ወተት አዝ ታወጳደያ እምቅድስት ሐፖታፖወልደ ጳምምዖቻድዕምሦ ድል ምታሥሥሖ ናስተማስሎ ለመድኃኒነ አርዌ ገዳምኑ አንበሳ ወሚመ ከራድዮን ፖር ምጳመቤታቻ ዖሥወደው ም ዝሇ ጳወራዎቋ። ፇሃ ሐመጠመቅ ዐ ወረደ ወጳድ ወረደ ወልድ እምሰማያት ውስተ ምጥማቃት ትርጉም ወልድ ክርስቶስ ከሰማያት ወደ ወንዞች ወረደ ውዕፖ ማንጸን ድሀሃግጳ ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኅደረማኅፀነ ድንግል ሰማይ ወምድር ዘኢያገምሮ ሰማይ ወምድር በማይ ተጠመቀ ተረፇም ሟማፀሪና ምድረ ዖጭሟሪፇራም ለምጎያ ጳመጨታቻ ማንጸ ለጸደሪ ውሃ ሦጠመ መጽዐ ቃል ፅጎዲሰ ሰቦያ ማጋነቋኋ መሃሙረ ራዑዕ ፍሷ በመሃሙረ ፕናታና ጵስታታጳሳ ሮፍ ዖታዚጋጀ ጥረ ቋያ ም መጽዐ ቃል እም ደመና ዘይብል ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቅር መጣ ቃል ከደመና እንዲህ የሚል የምወደው የማፈቅረው ልጄ ይህ ነው ዖፖዕቋምፖ ፊኗል የዓለምን በደል የሰውን ግፍ አይቶ ዘጠና ዘጠኙን መላእክቱን ትቶ ጽድቅን ለመፈጸም በደልን አጥፍቶ የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለእኛ የሰማዮች ሰማይ የማይችለው ንጉሥ ተወልዶ ሲጠመቅ እኛን ለመቀደስ ተራሮች ደንግጠው ዘለሉ እንደፈረስ አዝ ባሕር ተጨነቅች ጠበባት መሬቱ ዮርዳኖስም ሸሸ አልቆመም ከፊቱ እንደተናገረው ዳዊት በትንቢቱ አዝ ልጁ በዮርዳኖስ ጽድቅን ሲመሠርት መጣ በደመና ሰማያዊው አባት እየመሰከረ የልጁን ጌትነት አዝ እንደምናነበው በወንጌል ተፎ መንፈስ ቅዱስ ታየ በራሱ ላይ አርፎ በርግብ ምሳሌ ክንፉን አሰይፎ አዝ ባሕር ስትጨነቅ ተራራ ሲጨፍር ሰማዩ ሲከፈት ደመና ሲናገር ዓለም በዛሬው ቀን አየች ይህን ምሥጢር አዝ ፈ ዳማ ያዳማ አማን በአማን አማን በአማን መንክር ስብሐተ ጥምቀቱ እውነት ነው በእውነት ድንቅ ነው የጌታ ጥምቀት ኋፏድ ዶጋጋፇዕ በእደ ዮሐንስ ተጠምቀ ኢየሱስ ናዝራዊ ሰማያዊ ኢየሱስ ናዝራዊ ረፇም ታሟዖፎው ዖናሬ ዲይፉዕ ዶኃዕ ፅሯ ታሦጠመፇ ታወመምፇ ዕሟዖሯ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ተጠምቀ ሰማያዊ በዕደ መሬታዊ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አምላክ ሆይ ሕዝቦችህ ዳኑ በልደትህ አምላክ ሆይ ሕዝቦችህ ዳኑ በጥምቀትህ ግነዩ ለእግዚአብሔር ግነዩ ለእግዚአብሔር እሰመሔር እስመ ለዓለም ምህረቱ እስመ ለዓለም ሀ እናመሰግንሽ የአምላክ እናት በዝማሬ የዓለም ቤዛ ነውና የማህፀንሽ ፍሬ ከሠማይ ሠማያት ወርዶ ከአንቺ ተወልዶ መለኮት ወረደ ዮርዳኖስ እኛን ለመቀደስ በዮሐንስ እጀ ተጠመቀ ዕዳችንን ፋቀ በቸርነቱ አወቀን ከበደል አራቀን በድንግልና የወለድሽው የአንቺን ዕንስ የድኩማኖች ብርታት ነው የህሙማን ፈውስ ስምሽን የጠራ ዝክርሽንም ያዘከረ በመንግስተ ሰማይ ይኖራል እንደተከበረ ብርሃነ መለኮት ያደረብሽ አዳራሽ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ድንግል አንቺ ነሽ እመቤታችን እናታችን ማርያም የተማፀነሽ ይኖራል ለዘለዓለም ኋፉ ሄ ፖሪኖ በነዲዕ ለፀ ማወነሰ መሙረ ቃዕ ስፍጳሳ በመሙረ ጥናታና ፖታልሰ ዘርፍ ቦዖሃዚጋጀ ጥር ያ ዓም ፖግማሠኖ ለምረፖ ሆሣዕና እምርት እንተ አቡነ ዳዊት ቡርክት እንተ ትመፅዕ መንግሥት ረኙም ይታወፇቻ ደድንቃታቅ ፇ ያምታመሟሪሄቱ ያላዳታፇ ይዩፎም መንሥ ረዝሃም ና ኃቆምጃ ዛሬ ዕው ሰላምሽ ዛሬ ነው ኢየሩሳሌም ወደ አንቺ መጥቷልና አምሳክ ዘለዓለም ሆሣዕና በአርያም እያሉ ዘመሩ ሕፃናት በኢየሩሳሌም አንቺ ቤተልሔም የዳዊት ከተማ የሕዝቦችሽ ብርሃን መጣልሽ በግርማ አዝ ሆሣዕና እያሉ አመሰገኑት በኢየሩሳሌም አእሩግ ወሕፃናት አዝ ኪሩቤል መንበሩን የሚሸከሙት መስቀል ተሸክሞ ሆነን መድኃኒት አዝ የኢየሱስን ሕማም ደናግል አይተው እያለቀሱለት ሄዱ ተከትለው ዐ ዳም ለፈ ደድቋቅ እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐት በእንተ ፀላዒ ከመትንሥቶ ለፀላዒ ወለገፋኢ ታረ ኙምእሃናታፖ ጳደያም ምነዕጋና ዳዜጋጀሃህ ይጠቀም ዲያፖዝሖፅዕ ምፉ ታሥፈረዕ ድ ሥሃሪና ዕርም ፖግሪሄ ያዲርፖም ሆና ዳርም ቅድስት ሀገር ሆይ ኢየሩሳሌም ምስጋናሽ ብዙ ነው በመላው ዓለም አዝ በአህያ ላይ ሆኖ ወደ አንቺ የገባው ኢየሱሰ ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት ነዉ አዝ ኃይልና ስልጣን በአንድ ላይ ስላለው ጠላቶችሽ ፈሩ ሕዝብሽም ደስ አለው አዝ ይረሃም ለምጎያ የአብርሃም አምላክ የይስሐቅም ቤዛ ወገኖቹን ሁሉ በራሱ ደም ገ የሐሰት ምስክር አቁመው ከሰሱት በሞት እንዲቀጣ ሁሉም ፈረዱበት ጴላጦስ ገረፈው በሰንሰለት አሥሮ ከሮማዊው መንግሥት እንዲኖር ተባብሮ ድንግል አልቻለችም እንባዋን ልትገታ እያየች በመስቀል ልጂ ሲንገላታ በብርሃን ዙፋን ላይ የቆሙት እግሮቹ በችንካር ላይ ሆነው ምንም አልሰለቹ የብርሃን አክሊልን ለሰማዕት ያደለ የእሾህ አክሊል ደፍቶ ቀራንዮ ዋለ ፅቋም ሇሖ ስለኛ ብሎ ልጅሽ ተሰቅሎ ልብሽ በኅዘን ተወግቶ ቆስሎ ከመስቀሉ አውርደውት ዮሴፍ ኒቆዲሞስ ደግፈውት ያለቀስሸው የዕንባሽ ብዛት ይጠብልን የእኛን ኃጢአት ራሪፊፈ ሙታ ሥያድ ። ሄታ በአምላክነቱ ፈጥሮ ዓለማትን ሥጋን መዋሐዱን ሰዎችን ለማዳን ክብሩን ዝቅ አድርጎ በታላቅ ትኅትና ሞትን ሊያጠፋልን ያየውን ፈተና አዝ ለፍርድ ሲወስዱት ሊቀበል መከራ መስቀል ተሸክሞ ሲወጣ ተራራ አይሁድ በየተራ ሲገርፉት ሲያዳፉት እንደታገሳቸው በፍፁም ቸርነት አዝ ምንም ሳያጠፋ በደል ሳይኖርበት በመስቀል እንዲሞት ቅጣት ተፈርዶበት በጎዲሰ ለፀባ ማጋነቋ መሃሙረ ውዕ ፍሳ በመሙረ ጥናታና ታታል ርፍ ዖሃዜጋጀ ጥረ ቋያ ዓም ወደ ኋላ ታሥሮ ተገርፎ ተመትቶ ያየውን መከራ የሾህ አክሊል ደፍቶ አዝ በሞቱ ሙታንን ከመቃብር ጠርቶ በእርሱ ውርደት ክብርን ለሰው ልጆች ሰጥቶ በሕይወት እንድንኖር ዳግም እንዳንሞት ትንሣኤን መስበኩን በከበረች ሰንበት አዝ ሪ ዕለልዕዕዎ ዘአልበስዎ አይሁድ ከለሜዳ ዘለይ እኸ ከለሜዳ ዘለይ ከለሜዳ ትርጉም አይሁድ ጌታችንን ቀይ ግምጃ አለበሱት ዐ ዳፅመ ም ምጋረ ዕኃመ ም ምኃጋሪሠፓ ጴዕጋጳቀም ዝራ ው ዖላምጎያ ፖሦሂራታ አመስግኑት ጌታን ሁላችሁ በአንድነት መሐሪ ነውና ለሰው ልጆች ሕይወት አዝ የማይሞተው ሞቶ የተቀበረው ከገሃነም እሳት እኛን ሊያድን ነው አዝ ከማርያም የነሣው ያ ቅዱስ ሥጋው ቀራንዮ ሲውል የሚያሳዝን ነው አዝ በፈጠረው ፍጥረት እጅግ ተሰቃይቶ ነፍሳትን አወጣ ከሲኦል ለይቶ አዝ ያኋሦ ፖሦፖታሣሌሥ ዳኗዳፉ ዲይኑዕ ረዕፆዕ ታሌ ትንሣኤከ ለእለ አመነ ብርሃነከ ፈኑ ዲቤነ ትንሣኤህን ለምናምን ለእኛ ብርሃንህን ላክልን ወደእኛ ማ ለማ አማን በአማን ተንሥአ እምነ ሙታን እውነት በእውነት ተነሣ ዛሬ ከሙታን ኋም ዳፇሪ ቋጎሥ እም እቶነ እሳት ዘይነድድ አንገፈነ ብርሃናተ ዘይትአጸፍ ተንሥአ ለነ ከሚነደው እሳት ከነበልባሉ አወጣን ብርሃናትን ተጎናጽፎ ተነሣልን ፈ ወምድረኒ ፖረ ፉሷፈያ ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ ምድር ጸዳች ሐሴት አረገች በክርስቶስ ደም በእውነት ታጠበች ያጳፉ ሪሮ ጳግኗጳቃ ዲይኑታዕ ይረዕፆዕ ፀረ ዘዕፅጩመፖ ዐረገ በስብሐት ዐረገ በዕልልታ በስብሐት በዕልልታ ዐረገ በዕልልታ ሞትን ድል አድርጐ የሠራዊት ጌታ ዐረገዝ በዕልልታ መሙሪ ራቀፈመፅጎ ፈዳሦሙዕ ሩ አንትሙሰ ንበሩ ሀገረ ኢየሩሳሌም እስከትለብሱ ኃይል እም አርያም እናንተ ግን ቆዩ በኢየሩሳሌም ሀገር እስከምታገኙ ኃይል ከሰማይ ሯ መሀፈፅዕ ፇፉዕ ወረደ መንፈስ ቅዱስ ወረደ ላዕለ ሐዋርያት ተመሲሎ በነደ እሳት በጎዲሰ ለፀባ ማጋነቋ መሃሙረ ውዕ ፍሳ በመሙረ ጥናታና ታታል ርፍ ዖሃዜጋጀ ጥረ ቋያ ዓም ረፇም መጋፈፅ ቅዕ ጳጎ ምዖ ዕወሪኃዎርሥም ፋሪ ወረደ ያኋሦ ምሪዳ ዳጳግኗዳ ዲይፉታዕ ይረነኃፇዕ ዳምያጎያ ዎፀ ማረ እውነተኛው ንጉሥ ለፍርድ ሲመጣ ጻድቁን ሊያከብር ኃጥኡን ሊቀጣ መለከት ሲነፋ ነጐድጓድ ሲሰማ ክርስቶስ ሲገለጥ በሚያስደንቅ ግርማ አምላክ ሆይ ማረን ማረን አምላክ ይቅር በለን የነበረው ሁሉ ሲሆን እንዳልነበር ተነሥተው ሲቆሙ ሙታን ከመቃብር ፀሐይ ስትጨልም ሰማያትም ሲያልፉ ምድር ቀውጢ ስትሆን ቀላያት ሲጠፉ አዝ ፍጥረት ሲናድ ሲርድ ግርማው እያስፈራው የአዳም ዘር በሙሉ ሲቆም ከነሥራው ማነው የሚገኘው በጐ ምግባር ሠርቶ ቅዱሳንን መስሎ በሃይማኖት ጸንቶ አዝ በምድራዊ ሕይወት ትሩፋት የሠሩ ጻድቃን ሲደሰቱ ተግተው ሲዘምሩ ኃጥአን ሲጠፋቸው የሚሰወሩበት እኛስ ከየት ይሆን የምንገኝበት አዝ ምጎታ ፖሥፀ መደሦ ያፖመማ አምላክ ሆይ ወደኛ ባትመጣ ለብሰህ የማርያምን ሥጋ ባክኖ የነበረው የአዳም ልጅ ውጤቱ ነበር የሚያሰጋ በዚያ ዓመት በዚያች ወር በዚያች ቀን ድኅነትን ለሰው ልጅ ስትሰጥ ምን የበዛ ነበር ትኅትናህ ትዕግሥትህ የማይለወጥ የሾህ አክሊል ደፍተው በራስህ ጐንህን ሲወጉህ በጦር አንተ ግን ለእነርሱ ከአባትህ ምሕረትን ትለምን ነበር ግን መቼ አወቁህ እነርሱ በኃጢአት ደንድኖ ልባቸው መድኃኒታቸውን ገረፉህ ሰቀሉህ አንተም ሞትክላቸው ዳግም ስትመጣ ለፍርድ ከዓለም ፍፃሜ በኋላ ክረ እንዴት አድለኞች ናቸው በፊትህ የሚያገኙ ተድላ በዚያች በደብረዘይት ቦታ ደስታና ለቅሶ ሲፈልቅ ከቶ ወዴት ይሆን እጣዬ ያንጊዜ የእኔ አወዳደቅ የፀፀት እሮሮ በፊትህ እንዳያቃጥለኝ እኤን እርዳኝ ፈጣሪዬ ከአሁኑ አድሰው የዛገው ልቤን ዐ ፇፉ። መይ ወሮማጋ ወሮማ ወሮማፇ ጋዎሃ ፈፊረዖ ለአዳም ተስፋ የሆንሽው ማርያም እመቤቴ አማልጂኝ ቶሎ ብለሸሽ ሳልጠፋብሽ ልጅሽ የዳዊት መሰንቆ ነሽ የኢያሱም ሐውልት በምን ልመስልሽ ወደርም የለሽ እመቤቴ ጥላዬ ሁኝልኝ ከለላዬ ያለ አንቺ ማን አለኝ አለሁሽህ በይኝ አዝ በአንዱ በልጅሽ ተማጽኙሻለሁ በቃል ኪዳንሽ ተማጽኙሻለሁ ድንግል ሆይ ጠብቂኝ ክፉ እንዳልናገር ከምስጋናሽ ከበጐ በስተቀር አዝ በአምስቱ ኃዘኖችሽ ተማፅኙሻለሁ በረሃብ በጥምሽ ተማፅኙሻለሁ በኃዘን በስደትሽ ተማፅኙሻለሁ ከልጅሽ አስታርቂኝ ድንግል ብዬሻለሁ አዝ ከፍቅርሽ አትለይኝ ደግሞም ከሃይማኖት ሕጉንም ጠብቄ እንድኖር በሥርዓት ከለላዬ ሁኝልኝ ጠብቂኝ ከጠላት ከዚያ ከዲያቢሎስ ከኃጢአት አባት ማርዖም ድጳ ማርያም ማርያም ድንግል ማርያም ርኅርኅተ ኅሊና ማርያም ያወረቅ መሠሥዳሳለ ድኃልለ ማረዖምሥ ያዖወረፇ መኃጎለ መዕጎለ ዖመሟርፇ መኃፅለ ፓ ውናኖ ዳምጎ ፖሃናሃጃ አባታችን ያዕቆብ በፍኖተ ሉዛ አሸልቦት እንቅልፍ ተኝቶ ከጤዛ ከምድር እስከ ሰማይ የምትደርስ መሰላል ምሳሌሽን አየ ማርያም ድንግል አዝ መላእክት ሲወጡ ሲወርዱ ከሰማይ እንዳየ ያዕቆብ ተኝቶ መንገድ ላይ ተስፋ አድርጐ ሲኖር የሰላሙን ዘመን ይኸው ተፈጸመ በአንቺ በእናታችን አዝ በአንቺና በልጅሽ ሆነልን ሰላም በአንቺ ተፈጸመ የያዕቆብ ሕልም ሰውና መላእክት ተለያይተው ሲኖሩ በልጅሽ መወለድ በአንድነት ዘመሩ አዝ ማርያም ፊደል ኖሥ ማርያም ፊደል ናት የሁሉም መማሪያ በንጽሕና በንጽሕና ተጽፋለችና ፈፉ መመልጳማጎዎፎፖ ሪሪ ሙሴ ዘርእየ በደብረ ሲና ሐመልማላዊት ዕፅ ሐመልማላዊት ተረፇም ዖያጎመሐመቻ ፅፀሪዕ ኖም ዖሓመቋሐመቻ ሙይ ይዖት ዕደሀረሷና ይጎመቋመቻ ሪሪ ኖፖ ያዖጎመሐመቻ ጽላት ዘሙሴ ላት ሕግ ወሥርዓት ሙሴ ከፈጣሪ የተቀበላት አሥርቱ ትዕዛዛት የተጻፈባት ላት ዘሙሴ ላት «ፈ ድጋግል ፖይ ዕጎቿ ድንግል ሆይ ስላንቺ ነውና መሐሪ በጎዲሰ ለፀባ ማጋነቋ መሃሙረ ውዕ ፍሳ በመሙረ ጥናታና ታታል ርፍ ዖሃዜጋጀ ጥረ ቋያ ዓም አማልጂኝ ከአንዱ ልጅሽ ከፈጣሪ ስሙን እንዳልጠራ አንደበትም የለኝ ፊቱንም እንዳላይ ሥራዬ አሳፈረኝ ታውቆኛል ጥፋቴ ብዙ እንደበደልኩኝ ትዕዛዙን እንደሻርኩ ሕጉን እንደጣስኩኝ አዝ አንተ ክቡር መልአክ ልደቱን አብሳሪ አማልደኝ ከጌታዬ ከፈጣሪ በፊቱ እንዳላፍር የተጠራሁ ለታ እለምነዋለሁ ከአሁኑ ይቅርታ አዝ ጻድቃን ሰማዕታት እናንተ ሁላችሁ አማልዱኝ ከጌታዬ ከአምላካችሁ አዝ ይጅድዕዎ ይዌድስዋ መላእክትለማርያም በውስተ ውሳጤ መንጦላዕት ሐይ ጃ በሐኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ ትርጉምበመጋረጃ ውስጥ መላእክት ማርያምን ያመሰግኗታል ሰላምታ ይገባሻል ማርያም አዲስቷ እንቦሳ ይሏታል ዳመጌ ማረዖፖሆም እመቤቴ ማርያም እለምንሻሁ በለቅሶ በዋይታ ፊትሽ ወድቄአለሁ እመቤቴ ስሚኝ እለምንሻለሁ ኃዘኔን ጭንቀቴን ለማን እነግራለሁ ችግሬን ጉዳቴን ለማን አዋያለሁ እመቤቴ ስሚኝ ተማፅኙሻለሁ ኃዘኑም በዛብኝ ፈተናው ከበደኝ እንደምን ልቻለው እኔ ደካማ ነኝ የአማኑኤል እናት ፈጥነሽ ድረሺልኝ በጣም ተንገዳገድኩ ልወድቅ ነው እኔ እመ አምላክ ደግፊኝ ቁሚልኝ ከጐኔ ምንም አጋር የለኝ ከአንቺ በቀር ለኔ ዖሎርሃ መውሟ የብርሃን መውጫ የሕይወት መሰላል የተነበየላት ነቢዩ ሕዝቅኤል የሰሎሞን አክሊል የአሮን በትር ሆና የተገኘች የአምላክ ማኅደር የዳዊት መሰንቆ የጌዴዎን ጸምር አፍርታልናለች ያለ ወንድ ዘር እስኪ እናመስግናት እንዲህ በማለት ቅድስት እናታችን ስብሕት ወቡርክት አንቀፀ ብርሃን ምዕራገ ሕይወት አዘክሪ ድንግል ለልጅሽ በእውነት በደኅና እንዲያደርሰን ለመጪው ዓመት ዐዐ ዕለቷ» ቅድዕ ለዳፈሪታ ቀድዕቅ ል ሌፉሬም ጳደዳቋታቻ ምኋል ለመቤታቻ ተስፋቸው ነሽና ለፍጥረት ዓለም እየተመኩብሽ እስከዘላለም ኃጢአታቸው ተደምስሶላቸው በአንቺ ጸሎት ዳነች ሕይወታቸው አዝ ስምሽም ሥልጡን ነው በእግዚአብሔር መንበር ቃልኪዳን ገባልሽ ዓለሙን ሊምር በአንቺ ጸሎት ይተማመናሉ ጠዋት ማታ ቅድስት ሆይ ይላሉ ጩ አዝ ዓለም ስትዋጋን በምኞት ስለት ነፍሳችን ስትዝል ሲከብዳት ኃጢአት ጨልሞብን ግራ ሲገባን ብርሃናችን ነይ እናታችን ጆ አዝ የልባችን ኅዘን እጅጉን ከብዶናል ኃጢአታችን በዝቶ መቆም ተስኖናል አንደ ኤልሳቤጥ አንደዘመድሽ ደስ አሰኝን ይሰማ ድምፅሽ ጾ በጎዲሰ ለፀባ ማጋነቋ መሃሙረ ውዕ ፍሳ በመሙረ ጥናታና ታታል ርፍ ዖሃዜጋጀ ጥረ ቋያ ዓም አዝ ዐ ፌዖቄም ወሪኃና ኢያቄም ወሐና እናት አባትሽ ቤተ እግዚአብሔር ወስደው ስዕለት የሰጡሽ መና ከሰማያት የወረደልሸ ፍጹም ድንግል የሆንሽ ማርያም አንቺ ነሺ ኦ እመ ክርስቶስ ማርያም አንቺ ነሺ ዐ ዳፇፀ ዝረሃ አንቀፀ ብርሃን ድንግል ማርያም ሰማያዊ ዙፋን የመድኃኔዓለም ሰማይና ምድር የማይችሉትን ጸረ እንደምን ቻልሽው መለኮትን የእሳት መጋረጃ ወዴት ተጋረደ ልዑል በጥበቡ ከአንቺ ተዋሐደ ሰማያዊ ንጉሥ የከተመብሸ የመለኮት ዙፋን ድንግል አንቺ ነሽ ሚካኤል ገብርኤል ሰግደው ዘመሩልሽ ሩፋኤል ራጉኤል ሰግደው ዘመሩልሽ ማሬረረ መቋሐሶሥ ማኅደረ መለኮት ማርያም እመብዙኃን ታረኙምያመዛሥም ማደፊዖ ያፖሟ ጳመጨታቻ ማርዖሥ ዖህሃኃ። ዎድዕታ ተፈፀመ ሐና በልጅሽ ለእናታችን ቅድስት የዓለም ርኅርኅት የቅዱሳን ተስፋ ያባቶችሽ ኸ እንስገድላት እንስገድ ከሪ ሚዘመርዘቀ ወቅፉ ፇቦም ያ ለአምሳክ እናት በምን በምን እንመስላት « ሉመቤታቻ በምን በምን እንመስላት ድንግል ማርያምን በ እመቤታችን ለአንቺ እናቀርባለን ምስጋና ምሳሌ የላትምሸ ክብሯን የሚመጥንሸ አንቺ የወለድሽው ክርስቶስ የዓለም የሙሴ ፅላት ነሸ የምህረት ቃል ኪዳን መድኃኒት ሆኗልና የያዕቆብ መሰላል የአብርሃም ድንኳን ምእመናን ስለአወቁ ደግነትሽን በሙሉ የብርሃን መውጫ የኖህ ድንቅ መርከብ ወደ አንቺ ሁል ጊዜ ይማልዳሉ የመላእክት እህት የሩህሩኃን ርግብሸ ከፈጣሪሽ አማልጂን እያሉ የሰሎሞን አክሊል የአሮን በትር ማርዖም ኋመጨ በጎዲሰ ለፀባ ማጋነቋ መሃሙረ ውዕ ፍሳ በመሙረ ጥናታና ታታል ርፍ ዖሃዜጋጀ ጥረ ቋያ ዓም ማርያም እመቤቴ የአምላክ እናት ማደሪያ የሆንሽው ዙፋን ለመለኮት ከሴቶቹ ሁሉ አንቺ ነሽ የተባረክሽ የነፃሽ በእውነት ከቶ እንደምን ቻልሽው መድኃኔዓለምን ሰማይና ምድር የማይችሉትን ድንግል እናታችን ለዚህ የተመረጥሽ ለምኝልን ለኛ ምሕረትን ከልጅሽ አዝ የነቢያት ሞገስ የሐዋርያት የሰማዕታት አክሊል የጻድቃን እናት የእኛ መመኪያችን የኃጥአን ተስፋ ወልድን በመውለድሽ ኃዘናችን ጠፋ አዝ ቅዱሳን በገነት ሲያመሰግኑሽ መላእክት በሰማይ ሲያገለግሉሽ እኛም የአዳም ልጆች ከመሬት ሆነን ሰአሊለነ ቅድስት እንልሻለን ጸ ማርያም ኃጋሃሪ ልፆያኖ ማርያም ኃዘነ ልቡና ታቀልል ኃዘነ ልቦና ታቀልል ማርያም የልብን ኃዘን ታቀላለች የልብን ኃዘን ታቀላለች ይሷቂናኖ ጋመለማልሷ ይኒና ኃመጳማልጳ ዖሙዕ ይኒሥሖጳዲዕ ፖሇ ሪያ መሮድኃኗኒግሃ አሁን በምን በምን እንመስልሻለን ዕፁብ ድንቅ እያልን እናወድስሻለን አዝ ያረጁ ፍጥረታት የታደሱብሽ የሕይወት መሰላል ማርያም አንቺ ነሽ አዝ የነቢያት ትንቢት የልባችን ተስፋ በአንቺ መመኪያነት ማኅበራችን ይስፋ አዝ ጸመፄጨታዎ ጳመጨሬታፖዎቻ ጸለ ፅምታ ይያጳ ፅዖ። ቻ ፉይራሐጋ ራሥመረጠግጳ ሐርና ወርቁን እያስማማች ስትፈትል ተበሰረላት የመመረጥ ክብር አዝ እያረጓጓት የሰማይ መላእክት ቤተመቅደስ ኖረች አሥራ ሁለት ዓመት አዝ መንፈስ ቅዱስም እንደቀረባት አውቆ ሰገዳላት ዘካርያስ ታጥቆ መሠረሦ ጨፀወም መሠረተ ሕይወት ማርያም በረድኤት ነይ ምሕረት ቸርነተን ይዘሽ ከሰማይ ምሕረት ቸርነተን ይዘሽ ከሰማይ ማርያም ድንግል በረድኤት ነይ ጎላም ጺዲ ዳምታ ጽዖ ሰላም ለኪ እምነ ጽዮን ማርያም ውድስት የሕይወት ብርሃን ሰላም ለኪ እምነ ጽዮን ድንግል የአብርሃም ድንኳን ሰላም ሰላም ሐረገ ወይን ያዕቆብ ያየሽ መሰላል የሰሎሞን ክብር አክሊል አዝ ጽላተ ሙሴ የኦሪት የአሮን በትር መድኃኒት የዋህ ርግብ የኢያቄም የነቢያት ተስፋ የአዳም አዝ እሳተ መለኮትን የያዝሽ ምሉዕ አምላክን የወሰንሽ ቤተመቅደስ የልዑል ሰላም ለኪ እም ወድንግል በጎዲሰ ለፀባ ማጋነቋ መሃሙረ ውዕ ፍሳ በመሙረ ጥናታና ታታል ርፍ ዖሃዜጋጀ ጥረ ቋያ ዓም የጠሩሽ ተምሮ ማስተማር ሰትቤት ቁ ይሸጠሩጃ ፉማጽንሺው ይፍትጃ ይገጎዔ ታፀጳ ሕመቤታ ይላምጎፅ ዳና ድል ጎሃኝሪ ማርም ቆቀድዕታ በቃል ኪዳንሽ ብዙዎች ድነዋል በምልጃሽሸም ጽድቅን አግኝተዋል የአምላክ ቸርነቱን አይተዋል አዝ አሳት ባህርን በአንቺ ተሻግረዋል የሰይጣንን ጾር በአንቺ ድል ነስተዋል ለሰማያዊው ክብር በቅተዋል አዝ ነፍሳቸውም ጽድቅን አግኝታለች ሕይወታቸውም በአንቺ ትድናለች ድንግል ሆይ አትጣይኝ ስላለች አዝ እኔ በአን እታመናለሁ የአምላክ እናት አሳስቢ አላለሁ በአማላጅነትሽ አድናለሁ አዝ እኛ በአንቺ እንታመናለን የአምላክ እናት አሳስቢ እንላለን በአማላጅነትሽ እንድናለን አዝ ምእመናንም በአንቺ ያምናሉ የአምላክ እናት አሳስቢ ይላሉ በአማላጅነትሽ ይድናሉ አዝ አንቺ የወይን ሐረግ መሪ ዮሐንስ ስመኝ ቁቭ ደዉፀ ሐረፇ ድጋ። ሠወረፇ ዴ ሰላም ለኪ ለኖኅ ሐመሩ ሰላም ለኪ ለአሮን በትሩ ሰላም ለኪ ለቅዱስ ዳዊት መሰንቆ መዝሙሩ ሰላም ለኪ ለጌድዮን ፀምሩ ሰላም ለኪ ለሰሎሞንም መንበረ ክብሩ ሰላም ለኪ ለፍሬ ስብሐት መፆሩ መ ሂጨረ ፅገሪፖ ፅጎም ጴሷ ሰላም ለኪ ሠረገላሁ ለአሚናዳብ ሰላም ለኪ መና ያለብሽ ንጹሕ መሶብ ሰላም ለኪ ያዕቆብ ያየሽ በሉዛ ሰላም ለኪ የይስሐቅ መዓዛ ኔፈዎሥ ዕረያፖሲ ምዕፅ ለምኃ ድ ጴሷ ሰላም ለኪ ኅብስተ መና ዘአስራኤል ሰላም ለኪ የሰማዕታት ንጹሕ አክሊል ሰላም ለኪ ዕፀ ጳጦስ ዘሲና ሰላም ለኪ የኤልያስ መና ኔፈሥ ዕረያፖሲ ያምዕሪ አምኃ ጎድ ጴሷ ወዳጄ ሆ ዓምደ ዛይማኖት ሰትቤት ቁ መሬድ ሯይፀ ጳሦውያ ቀ ታታመች ፈጎጵ ጳነፇ ይኔፅጃ ዖፉዚጋቻ መቃደዕ እፖ ጎዳራጃ ሕዝቅኤል ያየሽ የምስራቋ በር ማንም ያልገባባት ከአምላክ በስተቀር የልዑል ማደሪያ አማናዊት መቅደስ ስለንጽሕናሽ ምስጋናን እናድርስ በጎዲሰ ለፀባ ማጋነቋ መሃሙረ ውዕ ፍሳ በመሙረ ጥናታና ታታል ርፍ ዖሃዜጋጀ ጥረ ቋያ ዓም አዝ ሁለቱንም የሆንሽ እናትና ድንግል ማኅደረ መለኮት ወላዲተ ቃል ያለዘርአ ብዕሲ በኅቱም ድንግልና አምላክን የወለድሽ ሐመልማለ ሲና አዝ ምስራቀ ምስራቃት ድንግል ሆይ አንቺ ነሽ ጨረቃን የምትመስይ ፀሐይን የወለድሽ የማለዳ ብርፃዛን ለዓይን የምታሳሺ ጽዮን እናቴ ሆይ ከጎኔ አትሽሺ አዝ እናታችን ጽዮን ማ ቅዱሳን ቁ ናታቻ ጽዖ ይድረሰዕጃ ምነኒዕጋና መመሯቋያ ማረፊያ ጥጎዎቻ ታ ታፆፖ ና ከገነት ብንወጣ ማረፊያ ሆንሽን የምሕረት ደመና ውኃ ሰጠሽን የሕይወት እንጀራን አመጣሽልን በአስራትም በአደራም ለአንቺ ተሰጠን አዝ የኤልሳቤጥ አጽናኝ የጭንቅ ቀን ደራሽ ጢአታችን ብዛት ዳገት ሳይሆንብሽ ምሥራችን ደስታን ይዘሽልን መጣሽ ማርያም ስንልሽ ደረስሽልን ፈጥነሽ አዝ ውለታሽ ብዙ ነው ከልብ የማይጠፋ ስምሽ መጽናኛ ነው አዝኖ ለተከፋ በአንተ ማርያም ብሎ ለለመነ የሰማይ የምድሩም ማንም አልጩከነ አዝ በትራችን አንቺ ነሽ የምትደግፊን ባሕረ አሳትን የምታሳልፊን ጽርሐ ሥላሴ ነሽ ማኅደረ መለኮት ሁልጊዜ አንጠግብሽም አንላለን ብጽዕት አዝ ሰአሊ ለነ ቅድስት ኃጎፈቷ ነ ቆፍድዕፖ ዳሪ ሠ ሌፍሬም ድታቻ ፖንጳ መፅሬታፖ ተስፋቸው ነሽና ለፍጥረት ዓለም እየተመኩብሽ እስከዘለዓለም ኃጢአታቸው ተደምስሶላቸው በአንቺ ጸሎት ዳነች ሕይወታቸው አዝ ስምሽም ስልጡን ነው በእግዚአብሔር መንበር ቃል ኪዳን ገባልሽ ዓለሙን ሊምር በአንቺ ጸሎት ይተማመናሉ ጠዋት ማታ ቅድስት ሆይ ይላሉ አዝ ዓለም ስትዋጋን በምኞት ስለት ነፍሳችን ስትዝል ሲከብዳት ኃጢአት ጨልሞብን ግራ ሲገባን ብርፃናችን ነይ እናታችን አዝ የልባችን ሐዘን እጅጉን ከብዶናል ኃጢአታችን በዝቶ መቆም ተስኖናል እንደ ኤልሳቤጥ አንደዘመድሽ ደስ አሰኝን ይሰማ ድምጽሽ አዝ ኪዳንኪ ኮነ ኪዳንኪ ኮነ ኪዳነ ምህረት ለኃጥአን ተስፋነ ኪዳነኪ ኮነ ታረፇኙም ቃለ ዲሪ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact