Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይለቁንስ የማይመረመር ግብሩን ልመርምር ብለሻልና እርሱን ይቅር በለኝ በይው አለቻት እያለቀሰች ሰውነቱን ብትዳስሰው ተፈውሶላታል አመስግናዋለች ከዚህ በኋላ የሀገሩ ሰዎች ሄደው ንገሥልን አሉት ያስጠበቀኘን ትቼ አይሆንም አላቸው ሱጣሉ አስታርቀን ሲከራከሩ ፍረድልን እያሌት ያስታርቃቸው ይፈርድላቸው ነበር ፍርድ የማያጓድል ደኃ የማይበድል የተጣላ የሚያስታርቅ የተበደለ የሚያስክስ ቢሆን ንጉሠ ጽድቅ ንጉሠ ሠላም ብለውታል መልከ ጴዴቅ የተመረጠ ክህነትም የተሰጠው ከእግዚአብሔር ነው። እስከ ምአት ድረስ ሕያው ሆኖ ይኖራል ምጽአት ሲደርስ ግን ከእነ ኤልያስ ጋር መጥቶ መስክሮ በሰማዕትነት ይሞታል ገጽ ተመልከት ቅዱስ ጳውሎስ አልቦ ጥንት ለመዋዕሊሁ ወኢማኅለቅት ለመንግሥቱ አምሳሊሁ ለወልደ እግዚአብሔር ይነብር ክህነቱ ለዝሉፋ ማለቱ ስለዚህ ነው።
ይህሰ ምንም አያውቅም ብሉ ከእናትና ከእኅቱ ጋር አጋዘው አሥራ ስምንት ዓመት ሲሞላው በሌላ ስፍራ ያለ ዐላ ኢራኅራኅኑ ልብከ ወኢመከርከኑ ትተመየጥ እምሃይማኖትከ አልተመለስክምን አለው ፈጣሪውን የከዳ ለጣኦት የሰገደ ይመለስ እንጂ እኔማ ፈጣሪዬን አውቄ ሃይማኖቴን ጠብቄ የምኖር ነኝ አለው ከግንድ አሰቅሎ ሥጋውን በአስዋጠብርት አስተፈተፈው እናቱ አንተ ርጉም አንተ ኅሱም እያለች ደሙን እየታፈነች እረጨችበት እኅቱም አፎምያ ትባላለች በደንጊያ ፊት ፊቱን ትጠብሰው ጀመረች ሰይፍ ጃግሬው ሁለቱንም በሰይፍ መታችው እሱንም ጎኑን አስቀድዶ በእሳት አቃጥሎ ለሰማይ አዕዋፍ ለምድር አራዊት ራት ይሁን ብሎ ከዱር አስጣለው ጌታ ከሞት አንሥቶ ከንጉሥ ፊት አቀረበው ከሠራዊቱ አመነ በአመላኩ ለኤስድሮስ እያሉ አንገታቸውን ለስለት ሰውነታቸውን ለእሳት ሰጥተው በሰማዕትነት አርፈዋል አሱንም ከብረት አልጋ አስተኝቶ ከበታቹ እሳት አስነደደበት አሁንም ከሞተ ዐኃሳላ ተነሥቶ መሠከረ ከዚህም በኋላ የወፍጮ ደንጊያ በአንገቱ አሳስሮ ከባሕር አስጣለው ደንጊያው ሠጠመ እርሱ ወጣ ች ቸንክሮ ተወው በመጨረሻ ሥቃዩ ይጽናበት ብሎ ግንድ ላይ በችንካር አስ ጌታ በስምህ የተማጸነውን ምሬልሀለሁ አንተ ከገባህበት መካነ ዕረፍት አስገባልሀለሁ ብሎ ተስፋውን ነግሮት ከክ ዓመት ተጋድሎ በኋላ በዚህ ዕለት ዐርፏል ሠ ከታሪኩ አንጻር መዋዕለ ሕይሠወሠቱ ከ ዓም መሆኑ ነው አንገቱን ለስለት ለችንካር እጁን ኤስድሮስ ለአምላኩ በአሕዛብ ፊት እንደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀሰማዕታት እስከ ሞት ድረስ ነው የታመነለት ሰማዕቱ ኤስድሮስ ላዕከ ቃል ፍጹም የመልካም ዛፍ ፍሬ ጣፋጭ ነው መልካም የኢየሉስ ክርስቶስ አምላክነቱን ነትን በምቾት ኣይደለም ሳይቀምስ መከራን የሰማዩን መንግሥት የክብርም መውረሻ እንደ ሐዋርያት ሠጥቶ እንጂ ነፍሱን በርሱ መታመን ነው እስከመጨረ ማቴ ግንቦት ደብረ ምጥማቅ ሠላሳ ሶስቱ የእመቤታችን በዓላት አንዱ ነው ደብረ ምጥማቅ በምኔተ ገሥፖኑዲ አቅራቢያ የምትገኝ ቦታ ናት እመቤታችን በስደት ሳለች ጌታ በዚህ ቦታ በስምሽ ዐባይ ቤተክርስቲያን ይታነጻል ስሙንም ደብረ ምጥማቅ ይሉታል ብሎ ነግሯት ነበር ይኸውም አልቀረ በዚሁ ቦታ በእመቤታችን ስም ቤተክርስቲያን ታንጾ ስሙ ደብረ ምጥማቅ ተል ዚህም ፅለት እመቤታችን ከፀሐይ ሰባት እጅ አብርታ ከጉልላቱ ላይ በመንበረ ብርሃን ተቀምጣ መላእክት ሊቃነ መላአክት ከበው ሲያመሰግኗት ነቢያት ሐዋርያት ጻድቃን ሰማዕታት እጅ ሲነ ሣት ታይታለች እስከ አምስት ቀንም ምአሙናኑን አረማውያኑን አንድ ወገን አድርጋ ስትባርክ ሰንብታለች ከዚህ በኋላ ምእመናንም አረማውያንም በየዓመቱ እኒህን አምስት ዕለተት በደብረ ምጥማቅ ተሰብስበው የሚያከብሩ ሆነዋል ግንቦት ሀ ዕንባቆም ፅንባቆም ማለት ጠቢብ ለባዊ ሣለት ነው ትውልዱ ከነገደ ስምዖን ነው ወአብሰለ ተብሲለ ከመ ይሰድ ምሳሐ ለእለ የአጽዳዱ ይላል ንፍር ቀቅሎ ለአጫጆች ምሳ ይዞ ሲሄድ ቅዱስ ሚካኤል ሰድሉቱ ዘንተ ምሳሐ ለዳንኤል ዘህሎ ውስተ ግበበ ባቢሎን ባቢሉን በጉድጋድ ለተጣለ ለዳንኤል ውሰድለት ኣለው ጸንኤልወዴት አለ ባቢሎንንም አላውቅም አለ ወነሥኦ በአሐቲ ሥዕርተ ድማሁ ይላል አንዲት ጠጉሩን ይዞ አድርሶት ሳይከፍት ገብቶ መግቦት ሳይከፍቅ ወጣ መልአኩ እንዳመጣው መልሶታል ተረ ከዚህ በኋእስራኤልን ሲያስተምር ቆይቷል የጌታም ሰው መሆኑ ተገልጾለት እግዚአብሔርሰ አምቴማን ይመጽእ ወቅዱስኒ እምደብረ ፋራን ወእም አህጉረ ይሁዳ እግዚአብሔር ከቴማን ይመጣል ቅዱሱም ከፋራን ተራራ ከይሁዳም ህገሮች ብሎ ትንቢት ተናግሯል ው መዋዕለ ትንቧቱ ክ ዓዓ ሊ በአተ ግብጽ ዔታ ተወልዶ ዓመት ሲሆነው ሰብአ ሰገል እጅ ሊነሠ እጅ መንሻ ሲሰጡ ኔይቴ ህሎ ዘተወልደ ንጉሠ አይሁድ እያሉ ቢመጡ ሄርዶስ »ቄዓ የሚነጥቀው መስሎት ሊገድለው አስቦ ሕፃናቱን ሰብስቡ ብሎ ባስዕጓረ ጊዜ ቅዱስ ገብርኤል ለዮሴፍ ንሣእ ሕፃነ ወእሞ ወሑር ብሔረ ዓብጽ አለው ማቴ እመቤታችን ደንግጣ ልዋል ልደርሳቅል ፅሳቋን ልጂን አዝላ ዮሴፍ ሰሎሜን አስከትላ ሽሸት ጀምራ በዚህ ዕለት ምድረ ግብጽ ገብታለች የሰአት ደርሰው ወንዙን ተሻግረው ካለፋ በኋላ ጌታ በአግሩ ድንኩኢ ጅንኩል እያለ ሲሄድ ከአንዱ ደንጊያ ላይ አሠረ እግሩ ተቀረጸ እፍቄቻይ በዚህ ቦታ በስምሽ ዐቢይ ቤተክርስቲያን ይታነፃል ደብረ ምትባጣግቄቆፃማነሃ ይባላል ብሏታል ገዳመ አስቄጥስንም ከሩቅ አሳይቶ በዚያ በቿላይ እንደመላእክተ ሰማይ በንጽሕና የሚያገለግሌኝ ወዳጆቼ ይኖፍብቃል ብሏታል በጣማዛልኮም ወደ ምስራቅ ሲደርሱ የዮሴፍን በትር ከሁለት ሰብሮ ከመሬት ተከሎ ባጠገፍ ጥፁም ውኃ አፍልቆ አለምልሞ ጥዑም መዓዛ ያሳቸው ዕፀው አድርፎሃ በለሳን በለ ሰን ይባላሉ ለማየ ጥምቀት መቀደሻ ይሆናል ብሏታል እሰሙናይን ከሚባል ቦታም ሲደርሱ እንጨቶችና ተራሮች ለግዴዳባቿል ምዕረ ትትፌሣሕ ሶበ ተኀዘን ለሕጻን ወላዲቱ ርእያ ዘገብረ ተኦምረ ቡስተደወለ ግብጽ አመበአቱ እንፈርዐፁ አድባር ወሰገዱ ሎቱ አንዳለ ደራሲ ኑ የእመቤቢውችቕን መዋዕለ ስደት ከ ዓም ድረስ ነው ሙሉ ታሪኩን በዚህ መጽሐፍ ክፍል ። እሷንም ብፅዕት ሆይ ጾም ጸሎትሽ ሰጊድ ምጽዋትሽ ቅድመ እግዚአብሔር ደርሶልሻል ዕረፍትሽ ዛሬ ነው ብሏት ዐረገ ወደ ቤተክርስቲያን ሄዳ ሥጋውን ደሙን ተቀብላ ጳጳሱን ካህናቱን ወደ ቤት ጠርታ ተመለሰች ጳጳሱን በወርቅ ካህናቱን እንደመዓረጋቸው በብር በናስ መንበር አስቀምጣ አብልታ አጠጥታ ወርቅ ብሯን ለቤተክርስቲያን መሥሪያና ለድሆች ምጽዋት ያደርገው ዘንድ ለጳጳሱ ሠጥታ ዐርፋለች ስዕሉም ከእቅፏ ወጥቶ በሮ በሮ ያላንዳች መስቀያ በቤተመቅደሱ በር ተሰቅሎ ተገኝቷል ኋላም አብቦ አፍርቶ በአበባው በፍሬው ሕሙማንን የሚፈውስ ሆኗል እርሱ መቼም ቢሆን ጀምሮ ከጥንት ቅድስት አፎምያ በእምነቷ ጸንታ የክህደት መፍለቂያ የሐሰት አባት በጸም በትሩፋት ሰይጣንን ድል ነሥታ ገነት ገባች በክብር ኣክሊል ተቀዳጅታ ሲመኝ የሚኖር ነው የሰውን መጥፋት አውነት በመሰለች የሐሰት ትምህርት ከምግባር አውጥቶ ከእምነታችን መምህር ሳይሆን መስሉ ሰውን ከሚያስት በጐ እያስመሰለ ክፋ ክፋውን ከሞት ሐዋርያ ከጽድቅ ጠላት እኛን የርሱ ባሮች እንዳያደርገን ነቅተን እንጠብቅ ጸንተን በእምነት እስኪ እናፍርስበት የሰይጣን ምክሩን ዮሐ ኤፌ ያዕ ለ ዘተፈነወ ኀበ ባሕራን ሀገሩ እስክንድርያ ነው በዘመነ በጥሊሞስ ልጁ አክሉብጥራ በግብጽ ቹኋል በሚባል ኮከብ ስም ቤተ ጣዖት አሠርታ ሕዝቡ በየዓመቱ መሥዋዕት እየሠው ተረፈ መሥዋዕቱን እየተመገቡ እየዘፈኑ እያጨበጨቡ ያከብሩ ነበር ሊቀ ጳጳሳት እስክንድሮስ ንጉሥ ቄስጠንጢኖስ «አብያተ ጣዖታት ይተዐጸዋ አብያተክርስቲያናት ይትራኀዋ» ብሎ ካወጀ በኋላ አፍርሶ ከቦታው ላይ ቤተክርስቲያን ሠርቶ ታቦተ ሚካኤልን አግብቶ የጣዖቱን በዓል ተው ይህን አክብሩ ብሎ በየዓመቱ በዚህ ቀን በዓል እንዲሆን ሥርዓት ሠራላቸው ይህንንም በዓል ከሚያከብሩ ምእመናንን አንዱ የዚህ የባሕራን ኦባት ነበር ተፀንሶ ሳለ ሞተ በተወለደ ጊዜ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ከቤቷ ገብተው ሕፃኑን ባደከው ይህ ሕፃን የዚህን ባለጸጋ ሀብት ይወርሳል ሲሏት ባለጸጋው ጎረቤቷ ሰማ ነገሩን ከልቡ ሲያወጣ ሲያወርድ ኖሮ ሕፃኑ አሥር ዓመት ሲሆነው እናቱ ቀዳ የምታለብሰው ቆርሳ የምታጐርሰው አጥታ ስትቸገር ለርሷ ሃያ ወቄት ሠጥቶ ሕፃኑን ላሳድገው ብሎ ከቤቱ ወሰደው ወዲያውም በሣጥን ከቶ ከባሕር ጣለው ማዕበል እየገፋ ወስዶ ከወደቡ አደረሰው አንድ በግ ጠባቂ አግኝቶ ወርቅ መስሎት ኮቤቱ ወስዶ ቢከፍተው መልካም ብላቴና ሆኖ አገኝ ልጅ ይሻ ነበርና ደስ አለው ከበላው እያበላ ከጠጣው እየጠጣ አሳደገው ከብዙ ዓመታት በኋላ ያ ባለጸጋ ለንግድ ሲሄድ መሽቶበት ከነርሱ ቤት አደረ ባሕራን ባሕራን እያለ ሲጠራው ሰምቶ ባሕራን ምን ማለቱ ነው። እለችው እኔማ ከሰው ጋር ከመኖር ከአራዊት ጋር መኖር ይሻለኛል ብዬ በረሀ ወድቄ አልነበረምን እንግዲህም ከዚያው እኖራለሁ እንጂ ከሰው ጋር አልሆንም ከወደደሽ ተከተይኝ አላት ተከተለችው በረህ ገብተው በዓት ሠርተው ተቀመጡ ንጉሥ ሠራዊቱን ልኮ ያስፈልገው ጀመር ጠባቂ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል መጥቶ ኢየሩሳሌም ሄደህ ቅዱሳት መካናትን እጅ ነሥተህ ትመለሳለህ አለው ይህችስ እኅቴ እንደምን ትሆናለች አለ ለርሷስ ሚካኤል አለላት ብሎ በአምሳለ ወሬዛ ሆኖ እየመራ ወሰደው መስቀል ክብራንም ቅዱስ ሚካኤል በአምሳለ ወሬዛ ሠናይ አርአያሁ ሆኖ ከሴቶች ገዳም ወስዶ አደራ ሰጣቅ ሳሊበላም ቅዱስ ገብርኤልን እየተከተለ ሲሄድ ደክሞት አረፍ ካለበት በክንፍህ ነቅተህ ሰማየ ሰማያት እንዳደረሰከኝ በክንፍህ ነጥቀህ ኢየሩሳሌም አታደርሰኝምን አለው ክብር የክብር ክብር እንድታገኝበት ብዬ እንጂ ነው ብሎ በክንፋ ነጥቆ አደረሰው ቅዱሳት መካናትን አይቶ እጅ ነሥቶ በማየ ዮርዳኖስ ተጠምቆ ሲደሰት ጌታ በብሩህ ደመና ተገልጾ ክብርህ ወንጌልን ለመስበክ ዓለምን ከዞሩ ከጴጥሮስና ከጳውሎስ የተካከለ ይሁን በተስፋህ የጸናውን ቢከዳንህ የተማጸነውን ከሞተ ነፍስ ከርደተ ገሃነም አድንልሀለሁ መቃብርህን እጅ የነሣ ጎልጎታ መቃብሬን እጆ እንደነሣ ይሆንለታል ብሎ ቃል ኪዳን ገብቶለታል ከዚህም በኋላ ቅዱስ ገብርኤል በክንፋ ነጥቆ መስቀል ክብራ ካለችበት አደረሰው በዚያ ሌሊት ጌታ ንጉሠሥን መንግሥትህን ለወንድምህ ሰጥተህ ብልየት ኅልፈት የሌለበትን ሰማያዊ መንግሥት ፈልግ አለው መንግሥቱን ለሳሊበላ ለቆ በረሀ ወድቆ ከፍጹምነት ደርሶ ዓርፏል እሱም መንግሥቱን ከያዘ በኃሳ በየሀገሩ ብዙ አብያተ ክርስቲያናት አሠርቷል በከተማውም ላይ አቢያተ ክርስቲያናት ከቋጥኝ አስፈልፍሉ አሠርቷል ሲሠራም ፈቃደ ለማጠየቅ አንድ ክንድ ያህል ተቀርጸ ያደረው በ ሆኖ ይገኝ ነበር አብያተ ክርስቲያናቱም ቤተ አማኑኤል ቤተ መስቀል ቤተ መድኃኔዓለም ቤተ ጎልጎታ ቤተ ማርያም ቤተ ጊዮርጊስ ቤተ ሚካኤል ቤተ መርቆሬዎስ ቤተ ገብርኤል ቤተ ሊባኖስና ቤተ ደናግል ናቸው እንዲህ አብያተ ክርስቲያናት ሲሠራ አጥቶ እስከ መቸገር ደርሶ ገንዘቡን ለድኃ ሲመጸውት ለጸሎት ሲተጋ ኖሮ በዚህ ዕለት በክብር ዐርፏልእልመክኑን የሚባል ልጅ የነበረው ቢሆንም መንግሥቱን የወረሰው ግን የወንድሙ ልጅ ነአኩቶ ለአብ ነው ቅዱስ ላሊበላ ካህን ወንጉሥ ጽድቁ ድንቅ ቢሆን ሥራውም የሚገርም ለኢትዮጵያ ክብር ነው ሞገስ ስሙን ስታዘክር ትኖራለች ዓለም ክፋዎች ቢሆኑ ወገኖቹ በምድር አርሉ ቅቤ ማሩን ሥጋ እየበላ የማይመለሱ የማይነጹ በነውር ደኃ ጥሬ አጥቶ በረሀብ ሲቆላ ውሎና አዳሩ ሆነ ከአራዊት ጋር አልቻለው ብሉ አይቶ ማለት ችላ ባለማወቃቸው ሰዎች ቢጠሉት መጽውቶ ጨረሰው ህብቱን በጠቅላላ መላእክት ወዳጆች ጓደኞች ሆኑት ለድኃ መራራት ማዘን ለምስኪን ጥበብ ማስ ተዋልን ፈጣሪ ሠጥቶት የሚያሠጥ ነውና በቀኝ መቆምን ሴራ ማቴ ዐ ያዕ ሰኔ አባ ገሪማ ዘመደራ ስማቸው ይስሐቅ ነው አባታቸው ሶፎንያስ ንንሠ ሮም ነፀር። ከመሥዋዕትነት የተረፈውንም በጠፍጣፏ ደንጊያ ቢወቅጡት ቁና ዱቄት ሆኖላቸዋል በኅቱም ደንጊያ ላይም ወይን ተክለው አብቅለዋል አንድ ቀንም መጽሐፍ ሲጽፋ ውለው የጀመሩትን ሳይፈጽሙ ፀሐይ ልትገባ ስታቆለቁል ጸልየው የጀመሩትን እስኪፈጽሙ ድረስ ባለችበት እንድትቆይ አድርገዋል የሚጽፋበትም ብዕር ከእጃቸው ቢወድቅ ወዲያው አብቦ አፍርቶ ተገኝቷል ከዚህም የበዙ ተአምራትን ሲያደርጉ ኑረው ፀዐዚህ ዕለት በሠረገላ ብርሃን ተሠውረዋል ወደ ኢትዮጵያ የመ ጡት በ ዓም ነው የሚያየውን ዓለም ባላየው ለውጦ ሰላገለገለው ጌታን በተመሰጦ ሕያው ሆኖ አለ በምሰጋና አጊጦ ከተጉዘጐዘው ከአዳራሹ ወጥቶ በትኀርምት ኖረ ከዋሻ ተከቶ ዛፎች ቃሉን ሰምተው የተናገረውን ተነቃቅለው ሄዱ ለቀው ቦታቸውን ደንጊያዎችም ቃሉን ኣከበሩለት ይሸሹ ቢላቸው ራቁ ሸሹጹለት ክብሩ እንዲገለጥ የአባ ገሪማ አብባ ተገኘች ብዕሩ ለምልማ እንደ አባት ገሪማ የወንጌል መምሀር ሁሉን ትቶ ያደረ ለጌታው በምድር ሰለአንድ ፈንታ ያገኛል አሥር ማቴ ሰኔ ሕንጸተ ቤታ ለእግዝእትነ እመቤታችን ባረገች በ ዓመት ጳውሎስና በርናባስ ፊልጵሰዩስ ገብተው አስተማሩ ሕዝቡም አምነው ተጠመቁ እንግዲህ ወደ ቤተ ጣዖት አትሖዱ አሏቸው የለመድነውን ክከከለከላችሁንማ መካነ ጸሎት ስጡን አሏቸው እንዲህ ብንላቸው እንዲህ አሉን ብለው ወደ ጴጥሮስና ቶሐንስ ላኩ አልቦ ዘትገብሩ ወኢምንተኒ ዘእንበለ ትእዛዙ ወምክሩ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ያለጌታችን ፈቃድ አንዳች ልታደርጉ አይገባም እናንተም ጸልዩ እኛም እንጸልያለን ብለው ሳኩባቸው ሱባዔ ሰጨርሱ በዚህ ዕለት ፄታ በሩቅም በቅርብም ያሉ ደቀመዛሙርቱን በደመና ጠቅሶ ፊልጵስዩስ ሰበሰባቸው ዮሐንስ ጌታዬ ለምን ሰበሰብከን ብሉ ጠየቀ ጌታም በእናቴ ስም ጽንፍ እስከ ንፍ አብያተ ክርስቲያናት እንዲታነጽ ፈቃዴ ነውና ሕንጻ ቢተክርስቲያን ላሳያችሁ ሥርዓት ላስተምራችሁ ነው አለው ይህንን ብሎ ወደ ምስራቅ ወሰዳቸው ተራርቀው የነበሩ ደንጊያዎች ነበሩ በተአምራት አቀራርቦ ቁመቱን ወርዱ መጥኖ ሠጣቸው ወአዕባንኒ ይለመልሙ በእዴሆሙ ይላል እሳት እንዳየው ሰም ከእጃቸው እየለመለሙ እየተሳቡ ቁመቱን ወርዱን ክንድ አድርገው ሠርተውታል ወይእዜኒ አንትሙኒ ከመዝ ግበሩ እንግዲህ እናንተም እንዲህ አድርጋችሁ ሥሩ ብሏቸው ዐረገ በማግሥቱ እመቤታችንን መንበር ጴጥሮስን ተራዳኢ ካህን እስጢፋኖስን ሠራዒ ዲያቆን አድርጐ ቀድሶ አቁርቧቸዋል ዳግመኛም ወአርአሶ ለጴጥሮስ ይላል ጴጥሮስን እጁን ጭኖ ፖትርያርክ አድርጎ ሾሞታል በዚህም ጊዜ ሰማያውያን መላእክት ምድራውያን ሐዋርያት ኣንድ ሆነው አመስግነዋል «በሠ ላስ ኣዕባን ገጸ ሥላሴሁ ለአምሮ ሐኒጸ ቤትኪ ድንግል ድኅረ ፈጸመ ሣርሮ አመ ወረደ ለበዓል ምስሌኪ በአኅብሮ እንዘ ይብላ ቃለ ለዘምሮ ልዑል ቀደሰ ማኅደሮ ደናግል ለጽጌኪ ዘበጣ ከበሮ» እንዲል አርኬ ታሪኩ የተፈጸመው በ ዓም ነው ለ ኤልሳዕ ነቢይ ከ ዓዓ ኤልሳዕ ማለት ዐቃቤ ሀገር ማለት ነው ትውልዱ ከነገደ ይሳኮር ነው አባቱ ዮሳፍጥ ይባላል ኛ ነገ መምህሩ ኤልያስ ከርሱ የሚለይበት ጊዜ ሲደርስ ካንተ ሳልወሰድ የምት ሻውን ለምን ብሎት ባንተ ያደረ መንፈስ እግዚአብሔር በኔ እጽፍ ድርብ ይሁን ብሎ ለምኖ አድሮበታል ይህም ሊታወቅ ኤልያስ አንድ ሙት ቢያስነሣ እርሱ ሙታን አስነሥቷል ኤልያስ ጊዜ ዮርዳኖስን ከፍሎ ቢሻገር እርሱ ጊዜ ከፍሎ ተሻግሯል መምህሩን ሸኝቶ ዮርዳኖስን ተችፃሮ ሲመለስ ኢያርኮ ከከተማ ገብቶ ሠናይ ንብረታ ለዛቲ ሀገር በዚህች ቦታ መኖር መልካም ነው አለ ሊቀበሉት የመጡ ደቂቀ ነቢያት ወማየ ብሔራሰ እኩይ ውእቱ ውኃው ግን ወላድ የሚያመክን መካን የሚገድል ክፋ መራራ ነው አሉት በአዲሰ ሸክላ ጨው አምጡልኝ አላቸው አመጡለት ከምንጭ ይ አድርጎ ከመዝ ይቤ እግዚአብሔር አምላከ እስራኤል ፈወሰክዎ ለዝንቱ ማይ ከመ አልቦ ዘይመክን እምኔሁ ወዘይመውት የእሰራኤል አምላክ እግዚአብሔር ከርሱ የሚመክን የሚሞትም እንዳይኖር ይህን ውኃ ፈውሼዋለሁ ይላል ብሎ ቢጸልይበት ምሬቴ ጠፎቶ ጣፋጭ ሆኗል ምሳሌነቱን ከዘመነ ስብከት ታሪክ ተመልከት ከዚያ አልፎ ቤቴል ሲደርስ ሕፃናት ዕርግ በራህ ውጣ መላጣ እያሉ ዘበቱፀት ድባት አስነስቶ ቱን አስፈጃቸው ነገ ፀቀርሜሎስ ሳለ አንዲት ሴት መጥታ ነቢየ እግዚአብሔር ባሌ ቧሞት ባለ ዕዳ ልጄን ሊነጥቀኝ ነው ብላ ይረዳት ዘንድ ተማመወችው ከቤትሽ ምኝ አለ። አዶንያስ ኢዮአብና አብያታር ግን ላቅርንተ ምሥዋዕ ይዘው ተማጸኑ ሰሎሞን ለጊዜው ምንም አላላቸውም ሰሎሞን ወደ ቤተመንግሥት ሲደርስ ዳዊት ከዙፋኑ አስቀምጦ እጁን በራሱ ጭኖ እግዚኦ ኩነኔከ ሀቦ ለንጉሥ አቤቱ ፍርድህን ለንጉሥ ስጥ ጽድቅህንም ለንጉሥ ልጅ ብለ» ጸለየለት እርሱንም ኩንን በጽድቅ ሕዝብህን በእውነት ግዛ ምራ ብሎ መከረው ሕዝቡንም የ ዓመት ሕፃን ሾመብን እንዳይሉ ወይ ወርድ ከመ ጤል ውስተ ፀምር ጠል ከሰማይ ወርዶ ከምድር እንዲስማማ ነገሩ ምክሩ ከሰው ልቡና ይስማማልና ብሎ መኽኸሯቸዋል ነገ ምዕ መዝ ከዚህ በኋላ ዳዊት ዐረፈ እርሱም «ልጄ ሰው ሁን» ነዝ ያለውን የአባቱን ቃል እያሰበ ደኃ እንዳይበድል ፍርድ እንዳያጓድል እየተጠነቀቀ መንግሥቱን ይመራ ጀመር በገባኦን መሥዋዕት የሠዋ ዕለት ጌታ ምን ትሻለህሲለው እሱም ጌታ ሆይ ድኃ እንዳልበድል ፍርድ እንዳላጓድል ጥበብንና ማስተዋልን ሰጠኝ ቢለው እውነት እልሀለሁ ካንተ በፊት የነበሩ ያላገኙትን ካንተም በኋላ የሚነ የማያገኙትን ጥበብ ሠጥቼሀለሁ ያልለመንከኝ ሀብትንም የሚመሰልህ የሌለ አድርጌ ሠጥቼሀለሁ እንደ አባትህ እንደ ዳዊት በፍጹም ልብህ ከኔ ጋር ብትሆን እኔም ካንተ ጋራ እሆናለሁ ሲሊው ራዕይ አዩ እንዲያውም ድንቅ ጥበብንና ማስተዋልን አግኝቷል ነገ አንድ ቀን ንጉሥ ፍረድልን ብለው ሁለት ሴቶች ቀረቡ ምን ሆናቹኃል አላቸው አንዲቷ ንጉሥ ፍርድ ልብስ ሁለታችን ካንድ ቤት እንኖራለን እኔ በወለድሁ በኛ ቀን እርሷም ወለደች እንቅልፍ ሲይዛት ሕፃኑን ተጭና ገደለችው እኔም ተኝቼ ሳለሁ ልጄን ወስዳ የሷን ልጅ ከጎኔ አስተኛችው ልጄን አስመልስልኝ አለችው ሁለተኛይቱም ዋሽታለች የሞተው የርሷ ነው ይህ ልጄ ነው አለች እርሱም የሞተውማ እንድ ጊዜ ሞቷል ይህን ያለውን ከፍላችሁ ሀቡ መንፈቆ ለዛቲ ወመንፈቆ ለእንታክቲ እኩ ሌታውን ለዚህች እኩሌታውን ደግሞ ለዚያች ስጡ ብሎ ኣዘዘ ያች አልወለደችውምና እሺ ብላ እጅ ነሳች ይህችኘዋ ግን ልጄስ ከሚሞት እሷ ትውሰደው አለች። አላት በዚህ ተረታች አብረው እአደሩ በምትሄድ ጊዜ ጸንሻለሁና በወለድሁ ጊዜ ሴት ወይም ወንድ መሆኑን እንዳስታውቅህ ምልክት ስጠኝ አችው ወንድ የወለድሽ አንደሆነ ይህን ላኪልኝ ብሉ የወርት ቀለበት ሴት ከሆነችም ይህን ላኪልኝ ብሉ የብር ተለት ሠጣት ይህንንም ምክንያት አድርገሽ ለእግዚአብሔር ሰገጂ ብሉ ከታቦተ ዮን ሀብት መጋረጃ ሰጣት ፌል ይህን ይዛ በክብር በመዓረግ ወደ ሀፃሯ ተመለሰች ስትሄድም ልፈ ብርሀን ተከትሏት ሲሄድ አይቶ ክብር ወደ ኢትዮጵያ ሄደ መዋዕለ ጽንሷ ሲፈጸም ወንድ ልጅ ወለደች ስሙንም ዕብነሐኪም አለችው የብልህ ልጅ ማለት ነው የምስራቹንም የወርቁን ቀለበት ላከችለት ወንድ ልጅ አገኘሁ ብሎ ደስ አለው አይታችሁት ኑ ብሎም ባለሟሎቹን ብዙ ወርቅና ብር አሲዞ ላከ ዕብነ ሐኪም ዓመት ሲሆነው አባቱን ሊያይ ወደ ኢየሩሳሌም ሄደ ሰሎሞን መኳንንት መሳፍንቱን ልጄን ተቀበሉ ሲደርስም ምኒልክ እንደምን ዋልህ እንደምን አለህ ብሎ ሳመው ከዚህ በኋላ ስሙ ምኒልክ ተብሏል ምን ያምር ማለት ነው ከዚህ በኋላ ምኒልክ ሲወጣ ሰሉሞን እየመሰላቸው ተከትለውት ይወጣሉ ሲገባ ይገዝባሉ ይህ የሚያስቸግራቸው ቢሆን ለሁለት ጌታ መገዛት አይቻለንምና አንግሠሀህ ወደናቱ ሀገር ላከው አሉት እኔን የበኩር ልጅህን ላክ ካላችሁኝ እናንተም ወንድም ሆነ ሴት የበኩር የበኩር ልጆቻችሁን ከልጄ ጋራ ትልካላችሁ አላቸው እሺ ይሁን አሉ ሊቀ ካህናቱ ሳዶቅ ልጁ አዛርያስን ሠጠ ሌሎቹም እንዲሁ የበኩር ልጆቻቸውን ሠጡ የካህናቱ ልጆች ሂዱ ካላችሁን ምክንያት አድርገን ለእግዚአብሔር እንሰግድበት ዘንድ ከታቦተ ዮን ሀብት አንዱን ስጡን አሉ የታቦተ ዮን የውሰጠ ከተማውን ለቀው ሲወጡ ኢየሩሳሌም ተናወጠች ሰ ሳዶቅን አስጠርቶ ይህ ልጅ በተነጸነሰባት ሌሊት ፀሐይ ከምድር ወርዳ በኢየሩሳሌም ጥቂት ስታበራ አይቻለሁ አሁንም ሄደህ ታቦተ ጸዮን መኖሯን ተመልከት አለው ቢገባ ልጆቻቸው የሠሯትን እንጂ ታቦተ ጽዮንን አጣት ደነገጠ ሄዶ የለችም ወስደዋታል አለው እንደ ነፋስ በሚበር ሠረገላ ሆኖ ተከተላቸው በ ቀን የሄዱትን በ ቀን ተጉዞ ዜናቸውን ቢጠይቅ ከኛ በሠለስት ተነሥ ሲሄዱም ሠረገሎቻቸው ፈርዕቻቸው ስንዝር ያሀል መሬት ለቀው ይታዩ ነበር ይሀን ጊዴም የ ቀን ጎዳና ተንበው ይሆናል እሉት እያዛነ ተመለሰ እኒያም ብንነግረው መልሶ ለአባቱ ይሰጠና ብለው ፈርተው አልነገሩትም ነበር የምንነግርህ አለ ለአባትህ መልሰህ እንዳትሰጠን ቃል ግባልን ብለው ቃል ካሰገዙ ፀኋላ በቤተመቅደስ የነበሩ የሕግና የጥበብ መጻሕፍትንና ታቦተ ጸዮንን ይዘን መጥተናል አሉት ፈቃደ እግዚአብሔር እንጂ ቢሆን ነው ብሎ እጅግ ደስአለው ብ ሲደርሱም እናቱ ቀን የሰባ እያረደች የጠራ እያወረደች ታላቅ አቀባበል አድርጋለታለች ታቦተ ጸዮቶንንም ቤተመቅደስ አሠርታ አስተምጣለች ለካህናቱም ርስት ጉለት ሰጥታቸዋለች። አንድ ቀን ፀሐይና ጨረቃን የሚያፈራርቀውን እውነኛውን አምላክ ባውቀው በወደድሁ አለ መንፈስ ቅዱስ አነሳስቶ ወደ ገዳመ አስቄጥስ ወሰደው ካህን ለተልዕኮ ሲገባ አይቶት ሊፈጀን የመጣ ነው ብሎ ፈራው እርሱ ሄዶ አምላክ ማን አንደሆነ አስተምረኝ አለው ከመምህር ኤሰድሮስ አገናኘው አስተምረው አጥምቀው ለመዓርገ ምንኩስና አበቁት አርባ ዘመን ከሰው ተለይቶ በዓቱን ዘግቶ ከኖረ በኋላ በ መነኮሳት ላይ አበምኔትነት ተሾመ ቀን ቀን ሲያስተምር ይውላል ሌሊት ሌሊት ከበረሀ ወርዶ እንጨት ሰብሮ ውኃ ቀድቶ ለየመነኮሳቱ በየደጃፋቸው ያኖርላቸዋል እርሱ መሆኑን አያውቁም ሰይጣን ለምቀኝነት አያርፍምና አንድ ሌሊት እንጨት ሰብሮ ውኃ ቀድቶ ይመለሰ በደንጊያ መሀል አገዳውን መታው እርሱ ግን ዘ ሃዊ ሆኑን ተረድቶ የበለጠ እንዲህ ባለ ትሩፋት የሚጋደል በዓል በሚያደርጉ ጊዜ አባታችን መዓርገ ቅስና ተ ናዘን ብለው ወደ ሊቀጳጳስ ይዘውት ሂዱ ሲተላጳሳቱ እግርህ ያለውን ጠቋራ ታመጡብኛላችሁን አለ ሠናየ ገብሩ ብከ ኦ ጸሊም ዘኀሱም ገጽከ መልክህ የከፋ አንተ ጠቋራ ደግ አደረጉብህ እያለ ራሱን እየገሰሠእ ወጣ እመቤታችን ለሲቀጳጳሳቱ ተገልጻ መልኩ ቢጠቁር ልቡ ይነጻ የለምን ብላ ገሠፀችው ደግ አላደረግሁም ብሎ አስጠርቶ ሾመው ይህም የእመቤታችን ቃል ኪዳኗ ዘማዊውን እንደ ድንግል ኃጥኡን ጻድቅ የሚያደርግ መሆኑን ያስረዳል «ይትባረክ ጽጌኪ ማርያም ለልበየ ፍቅርኪ ዘከፈሎወአያር ኀቀ እምኔየ ለኪዳንኪ ሣህሎ ትምህርተ ኪዳንኪ ይሁብ ለዘማውያን ተደንግሎ» አንዳለ ደራሲ የንስሓንም በቁዔት ይገልፃል ንስሓሰ ትሬስዮ ለዘአበሰ ከመዘኢአበሰ» እንዲል ከዚህ በኋላ ከደቀመዛሙርቱ ቱን አስከትሎ ወደ አባ መቃርስ ሄዶ ሳለ በርበር ገዳሙን ሊያቃጥሉ እነርሱንም ሊገድሉ መጡ ከናንተ የፈራ ይሽሽ አለ አባታችን አንተስ አትሸሽምን አሉት ሞት ፈርቼ ሰማዕትነት ጠልቼ እሸቫለሁን አለ ወዲያው በርበር ደረሱ በጎልማሳነቱ ጊዜ ደም አፍስሶ ነበርና ኢይነጽሕ ደም ዘእንበለደምደም ያለ ደም አይነጻምና የኔም ደም ይፍሰስ ብሎ አንገቱን ለሰይፍ ሰጠቶ በሰማዕትነት ዐርፏል ከደቀመዛሙርቱም ቱ እሱን ተከትለው አንተገታቸውን ለሰይፍ እየሰጡ ሞቱ አንዱ ግን ፈርቶ ከጥሻ ተደብቆ ነበር መልአኩ ስምንት አክሊላት አምጥቶ ቱን ለሰባቱ ሲያቀዳጃቸው አንዱ ከእጁ ሲቀር አይቶ ከተደበቀበት ወጥቶ በሰማዕትነት ሞቶ ተቀዳጅቷል ሦሠ የነበረው በ ኛው ምዓ ድልክ ነው የጾም ጓደኛዋ የጸሎት ወዳጅ የዋህ አባ ሙሴ በራሱ ፈራጅ ለእምነቱ ቀንቶ ያፈሰሰ ደሙን በንስሓ ታጥቦ ነጽቶ ከበረድ ጻድቅ ሆኖ ሳለ ፍጹም የከበረ በጽድቅ ጎዳና ሲሄድ ሲራመድ ሁሌ በደለኛ ሰው ነኝ ይል ነበረ ሰይጣን ተመቅኝቶ ሊያጠፋው ሲወድ ምን በጎ ብንሠራ ከበደል ርቀን አኃውን ሊረዳ ቢወጣ ቢወርድ ከቶ አይገባንም ልንል ጻድቃን ነን ሞገስን አገኘ በፈጣሪው ዘንድ በሥራችን ሁሉ ፍጹም ሰላልሆን ሰኔ ይሁዳ ሐዋርያ ረድዕ ይሁዳ ማለት ታማኝ ማለት ነው ቁጥሩ ከ ቱ አርድዕት ። አለው አዎን አለ እንኪያስ አድርገዝህ አሳየኝ አለው ያስተማረው አንጥረኛ ወዳጅ ነበረው መርፌ ስደድልኝ ብሎ ላከበት እርሱም ነገሩን አውቋልና ቀዳዳውን አስፍቶ ላከለት የመርፌ ቀዳዳ ምን ቢሰፋ ግመል ያሳልፋልን እንደነበረው አድርዝህፁ ሳክልኝ ብሎ መለሰው እንደነበረው አድርጎ ሰደደለት መርፌውን አቁም ግመሏን ያሳልፋልን ጊዜ አመላልሶ አሳይቷቸዋል «ለትውልደ ትውልድ ኅሪት እስከ ተአምሩ ተጽሕፈ ሰቀለ ብእሲተ በነፋስ ዘትዜሙ ዘልፈ በስቁረች መርፍዕ ካዕበ ገመለ አኅለፈ» እንዲል አርኬ እንዲህ ባለ ሲያስተምር ቆይቶ በመጨረሻ በደንጊያ ተወግሮ ሞጂጃል ሐምሌ ቅዱስ ቄርሎስ ሊቀ ጳ ከ ዓም ቄርሎስ ማለት ማኅቶት ማለት ነው ሀገሩ እስክንድርያ ነው ሊቀጳጳሳት ቴዎፍሎስ አጎቱ ነውና እያስተማረ አሳድጎታል እርሱም መንፈስ ቅዱስ መርጦታልና ወሶበ ይሰምዖ ለቀለም ያጸንዖ በአሐዱ ጊዜ ወይመስል ከመዘቀዳሚ ተምህረ ድርቄር ይሳላል ቀድሞ የተማረው እኪ መስል ድረስ የነገሩትን ቀለም ባንድ ጊዜ ይይዝ ነበር እንዲህ አድርጎ በ ዓመት ብሉይ ሐዲስ አጥንታል ከዚህ በኋላ ከአባ ሰራብዮን ሥርዓተ ምንኩስና ተምሮ አንባቢነት ሾመው ኋላም እርሱ ሲሞት ንጽሕናውን ተረድተው በመንበረ ጳጳሳት አድርገው ሾመውታል ተሹሞም ሳለ ማርይስ ኖት ደርስዶ ብዙ ተግሣጻት ጽፏል ቅዳሴም ደርሷል በዘመኑም የቁስጥጥንያ ሊቀጳጳስ ንስጥሮስ «ሕሰው ኬ ትሰመይ ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ ወአማነ ትሰመይ ወላዲተ ሰብእ» በማለት የጌታን የአምላክነት የእመቤታችንን እ አምላክነት ነቅፎ ተነሣ ንጉጮ ቴዎድስዮስ ዘይንዕስ በኢፌሶን ጉባዔ ይሁን ብሎ አወጀ ኤሊስ ቆጸሳት ተሰብስበው በርሱ አፈ ጉባዔነት ተከራክረው አውግዘው ለይተውታል በ ዓም ንስጥሮስ ከተወዝ በኋላ ላዕላይ ግብጽ ይኖር ነበር የወንድም ፍቅር አገብሮት ካለበት ድረስ ሄዶ ወንድሜ የሚጎዳ መስሎህ ከሆነ እኔ ልጎዳልህ ጌታን አምላክ ወልደ አምላክ እመቤቴንም ወለዲተ አምላክ በል አለው እኔስ ግብሬ ተስማምቶኛል ይህን አልልም አለው እመቤቴን ላዋርድ እኔንም አልታዘዝ እንዳልክ ላንተም አንደበትህ አይታዘዝልህ ብሎ ረገመ ወሞት እንዘ ይነብህ ከመ ከልብ ይላል ምላሱ ተጎልጉሎ ወጥቶ ከደረቱ ተንጠልጥሎ እንደውሻ ሀዝ ሀዝ እያለ ደምና መግል እየተ አሰፖ እንዲህ ባለ ግብር ኑሮ ለሊቀጳጳስነት በተመረጠ በ ዓመቱ በዚህ ዕለት ዐርፏል ለሊተጳዳሳት ቅዱስ ቄርሎስ እስኪ አንደበቴ ለሰላምታ ታድርስ መንፈስ ቅዱስ መርጦት በሕፃንነቱ ይተረንም ነበር ምሥጢር በአንደበቱ አዝናበት ቢረግመው ስለድንግል ብሎ ምላሱ እንደጡት ወጥቶ ተንጠልጥሎ መዋረድን ሽቶ መጣል በሲኦል አልመከር ያለ አሁንም ሞልቷል ኃጢአት ሠርቼ ነፍሴ እንዳትጉዳ አምላኬ እንዳስብህ በሠርክ በማለዳ ቃልሀን ጻፍልኝ በልቤ ሰሌዳ ሐምሌ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ሀ ቅ ጴጥሮስ ወላፅ ጴጥሮስ ማለት ኩኩሕ ሃይማኖት ማለት ነውአንተኦ ዛቲ ኩሎሕ አሐንጻ ለቤተክርስቲያንየ እንዲል ማቴ በዕብራይስጥ ኬፋ ይለዋል። ቢሉ ታመምኩ ብሎ ከቤተ ሕሙሣን ገብቶ ቀን እኅል ውኃ ሳይቀምስ ሲጮህ ቆየ በ ቀኑ እናንተ በኢየሩሳሌም ተነሥቶ የነበረው ክርስቶስ ካመኑበት ያድናል ሲሉ ሰምቼ ነበር አላቸው እንኪያስ ካንተ የባሰበት የለምና እመንና ዳን አሉት አመንኩ ብሎ ቢነሣ ሰውነቱ ተንቋቁቶለት ተጽናንቷል ይህን ይዘው አመነ በክርስቶስ አያሉ ከ ያላነሱ ሕሙማን ድውያን ድነው ተነሥተዋል በወንጌልም አምነው ተጠምቀዋል ቃል ለቃል ከማስተማሩም ሌላ ወንጌል ካልደረሰበት ለማዳረስ ከአንዱ ሀገር ወደሌላው ሲሄድ ምእመናን ከሃይማኖት እነዳይናወጹ ከገቢረ ጽድቅ እንዳይወጡ መልእክታትን ጽፎላቸዋል ከዚህ በኋላ በ ዓም ሮም ገብቶ ሲያስተምር ንጉሠ ኔሮን ቄሣር አሥሮት ነበርና አካይያ ዘምቶ ጠላት ድል ነሥቶ ሲመለስ ጥሩት ኣለ መስቀሉን በእጁ ይዞ ቀረበ ተቆጥቶ በሰይፍ ቅጡት አለ እንደ በግ እየነዱ ሲወስዱት የንጉሠ ልጅ አገኘቻቸው አምና ነበርና መጐናጸፊያሽን ስጪኝ አላት ሰጠችው በዚያ ሸፋፍነው ሰይፈውታል ደሙም ሰማየ ሰማያት ወጥቶ ቀተሉኒ በዓመጸ እያለ ተካሷቸዋል «ደምከ ጴጥሮስ ወልደዮና በጽዋዐ መስቀል ተቀድሐ ወደመ ጳውሎስ ሰማያተ ጸርሐ» እንዳለ ደራሲ እሱን ገድለው ሲመለሱ የንጉሥ ልጅ አገኘቻቸው ጳውሎስስ። ቅዱስ ዑራኤል መጥቶ ከወደቀበት አንሥቶ ያየውን ራዕይ ያየሀት ሴት ዮን ናት ዘመን ያለችሀ መሥዋዕት ሳይሠዋባት የኖረችበት ዘመን ነው ልጄ ከጫጉላ ቤት ወድቆ ሞተ ያለችህም ሰሎሞን የሠራው መሥዋዕተ እግዚአብሔር የሚሠዋበት ቤተ መቅደስ መመዝበሩን ሰትነግርህ ነው ኋላም ፊቷ እንደፀሐይ ሲያበራ ማየትህ ሁለተኛ መታነዷን ሲያጠይቅህ ነው ብሎ ተርጉሞበታል ከዚህ በኋላ ሕዝብህ ሕግህን እንዳያውቁ ሠርተው እንዳይጸድቁ መምህራን አለፋ መጸሕፍት ጠፋ ፈቃድሀህስ ከሆነ ግለጽልኝና መጻሕፍቱን ላጽፍ ብሎ ወደ ጌታ አመለከተ ሕዝቡን ተሰናብተህ ሶርያን ደርብያንን ሰሳምያን ኢሎናንና አሳሄልን አስከትለህ ተመለስ አለው ሕዝቡን ተሰናብቶ እነ ሶርያን አስከትሎ መጥቶ ከዛፍ ሥር ተቀመጠ ቅዱስ ዑራኤል ዕዝራ ዕዝራ አርጉ አፋከ አፍሀን ክፈት የምሰጥህንም ጠጣ ብሎ ጽዋዐ ሕይወት አጠጣው ያን ጠጥቶ ያለፈው የሚመጣው ሁሉ ተገልጸለት የብሉይ መጻሕፍትን በ ቀን አጽቋል አንሰ በውዕቶን መዋዕል ኢበላዕኩ እክለ ወኢሰተይኩ ማየ እሙንቱሰ መዓልተ ይጽሕፋ ወሠርከ ይዴረሩ ይሳል እነሱ ቀን እየጻፋ ምሽት ይመገባሉ እርሱ ግን ሌሊት የሚያጽፋቸውን እያሰበ ቀን እየተናገረ ያጽፋቸው ነበርና እኅል ውሃ አልቀመሰም ከ ቀን በኋላ ሕዝቡን ሰብስቦ የጻፈውን አንብቦላቸው ገንዘብ ማድረግ የሚቻለው ከሽ ሥርዓት ሠርቶላቸው ከፈጸመ በኋላ መላእክት በአካለ ሥጋ አሳርገው ብሔሬ ሕያዋን አግብተውታል ዕዝ ሱቱ ምዕ በሙሉ ው የጻፈው ታሪክ በዘመኑ ከ ዓዓ የተፈጸመውን ነው ሐምሌ በዓለ ቅድስት ሥላሲ ሥላሴ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ቅድስት የሚለው ስያሜ ለምን እንደተቀጸለሳቸው አንድነትና ሶስትነታቸው እንዴት እንደሆነ በማይመረመር ጥበብ ፍጥረታትን መፍጠራቸውን ባሕሪያቸው በሕማም በሞት የማይለወጥ መሆኑንና በኖኅ ዘመን በንፍር ውኃ ክዚያም በኋላ በነፋስ በሎጥ ዘመንም በእሳት ዐመጸኞችን መቅጣታቸውን በክፍል መጽሐፋችን መማራችን ይታወሳል ገጽ በዚህ ከፍል ደግሞ ወደ አብርሃም ቤት መግባታቸውን እንማራለን አብርሃም ቤቱን ከተመሳቀለ ጎዳና ሠርቶ የወጣ የወረደውን ያለፈ ያገደመውን አንግድነት ሲቀበል ይኖር ነበር። ጸዳህ አጋዕዝትየ ቤቷ ገብርክሙ አብርሃም ጌቶቹ ከቤት ገብታችሁ እረፋ አላቸው ደክሞናልና አለዘለን አሉት አንዱን አዝሎ ቢጉባ ሁለቱ በግብር አምላካዊ ገብተው ተገኝተዋል እሱም ሶስት አንደሆኑ አውቆ ሳራን መስፈሪያ ዱቄት ወስደሽ ኣንድ አንጎቻ አድርገሽ ጋግዓሪው አላት ጋግራ አቀረበች አርሱም ወይፈን አርዶላቸው ወተት እርጎ ጨምሮ አቅርቦላቸው ተመግበዋል አቅረበ ሎሙ ሐሊበ ዕቋነ ወዕጉለ ላህም እንዲል መብላቸው ግን እሳት ቅቤ በላ እንደ ማለት ነው ይህንንም ሲያጠይቅ አርዶ አወራርዶ ያቀረበው ወይፈን ተነሥቶ «ሰብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ» ብሉ አመስግኗል «ድኅረ በላዕክሙ ላሀመ አንበይነ ፍቅረ ሰብእ ፍጹም ዘበኃይልክሙ ሐይወ ሳህም ሥላሴ ክቡራነ ስምንእንዳል ደራሲ በሚሄዱም ጊዜ ከሶስቱ አንዱ እግዚአብሔር ቃል አመ ከመዮም እገብፁ ኀቤከ የዛሬ ዓመት አንደዛሬ ወዳንተ እመለሳለሁ ሚስትህ ሳራ ወንድ ልጅ ከር መመመ መ ትወልኦድልህለች ብሎ ለጊዜው ልደተ ይስሐቅን ፍጻሜው ግን ለው ሆኖ የሚያድነው መሆኑን ነግሮታል ዘፍ ታሪኩ የተፈጸመው በ እና በ ዓም መካከል ነው ለ ዕረፍቱ ለአባ ሲኖዳ ሲኖዳ ማለት ተአምኒ ማለት ነው ሀገሩ እስክንድርያ ነው አባት እናቱ ሰንላል የሚባል ቦታ ይኖሩ ነበር አንድ ቀን እናቱ ውኃ ልትቀዳ ስትሄድ አባ ክርስሳርዮስ ደቀመዛሙርቱን አስከትሎ ሲሄድ አገኛት ቡርክት አንቲ ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ ለቀደሙት ቅዱሳን ወንድማችው ለኋለኞችም አባታቸው የሚሆን ቡሩክ ፍሬ በማኅፀንሽ አለና የተባረክሽ ነሽ ብሎ ጊዜ ራሷን ሳማት ደቀመዛሙርቱ አባታችን ሴት አነጋግሮ አያውቅም ነበር ዛራ ምን ሆኗል። በዚህም ዕለት ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ቅድስት አያሉጣን ከእሳት ማዳኑን እንማራለን ቅዱስ ቂርቆስ ሀገሩ ሮም አንጌቤን ነው አባቱ ቆዝሞስ ይባላል እናቱ ቅድስት ኢየሉጣ በትውልዷ ከአዝማደ ነገሥት ነች ዲዮቅልጥያኖስ በነገሠ በ ዓመት በአባ ባጋግዮስ ምክንያት «አብያተ ጣዖታት ይትራኀዋ ወአብያተ ክርስቲያናት ይትዐጸዋ ብሎ አወጀ በ ዓም በዚህ ጊዜ እኩሎቹ ተሰደዱ ቅድስት ኢየሉጣም ልጂ የ ዓመት ሕፃን ነበርና ለርሱ ብላ ወደ ኢቆንዮን ሸሸች መስፍነ ብሔሩ እለእስክንድሮስ ክርስቶስን ካጂ ልጣዖት ስገጂ አላት ዓይን እያለው ለማያይ ጆሮ እያለው ለማይሰማ በቃልህ አዘህ በእጅህ ሠርተህ ለቆምከው ምስል አልሰግድም አለች አይሆንም ካልሽማ በሰይፍ ትቀጪያለሽ ብሎ አስፈራራት እስኪ ይህን ሕፃን ጠይቀው አለችው አንተ ሕፃን ወርቅ እሰጥሀለሁ ለዚህ ጣዖት ስገድ አለው መንፈስ ቅዱስ አድሮበታልና አንስ ኢይሰግድ ለአማልከቲክ ርኩሳን ዘኢይክሉ አድኅኖ ርእሶሙ ራሳቸውን እንኳ ማዳን ለማይቸሉ ርሱሳን ጣዖታትህ አልሰግድም አለው ተበሳጨ በብረት ጋን ውኃ አፍልታችሁ ከዚያ ውስጥ ጣሏቸው አለ ዝፍት ተይ ጨምረው አንድደው በብሪት ጋን ውኃ አፈሉ ድምጻ ለጽሕርት ከመነጐድጋደ ክረምት ይላል የውኃው ፍላት እንደ ክረምት ነጐጉድጋድ ምዕራፍ ድረስ ይሰማ ነበር ሊከቷቸው ሲወስዲቸው ኢየሉጣ ልቧ በፍርሀት ታወከ እሱ ግን ፍርሃቷን አርቅላት እያለ ይጸልይላት እሷንም ጥብዒኬ እምየ እምዝ ዳግመ ኢይ ረክበነ ሞት ሁለተኛ ሞት አያገኘንምና እናቴ ሆይ በርቺ ጨክፒ በዚያውስ ላይ ዘአድኀኖሙ ለአናንያ ወአዛርያ ውሚሳኤል ውእቱ ያድኅነነ አናንያ እዛርያ ሚሳኤልን ያዳነ እኛንስ ያድነን የለምን እያለ እያጽናናት ልብሷን እየጐተተ ከእሳቱ ቀረቡ ከዚህ በኋላ እሷም ጨክና በፍጹም ልብ ሆነው ተያይዘው ከእሳቱ ከውኃው ገብተዋል። ጌታም ከሙታን ተለይቶ ከተነሣ በኋላ መጀመሪያ የታየው ለአሷ ነው ወተንሚኦ በጽባሕ በእሁድ ሰንበት አስተርአያ ቅድመ ለማርያም መግደላዊት እንተ እምኔሃ አውአ ሰብአተ አጋንንተ እንዲል ማር ከዕርገቱም በኋላ ሐዋርያትን በተልዕኮ ስታገለግላቸው ኑሯ በዚህ ዕለት ዐርፋለች ነሕሴ ጽንስታ ለእግዝትነ አያቶቿ ቴክታ በጥሪያ ይባላሉ ብዙ የወንድ ባሪያ የሴት ባሪያ የቀንድ ከብት የጋማ ከብት የነበራቸው ባለጸጐች ነበሩ ከወርቁ በዛት የተነሣ እንደ ቀለበት አንደ አምባር እያሰሩ ከበሬው ከላሙ ቀንድ እያደረጉ ይህን ያህል የወርቅ ቀንድ ይህን ያህል የብር ቀንድ አለን ይሉ ነበር አንድ ቀን ቴክታ ከቤተ መዛግብት ገብቶ ወርቁ ብሩ ተዝረክርኮ አይቶ በጥሪቃ ሀብታችን ብዙ ንብረታችን ብዙ ነገር ግን የወለድነው ያሳደግነው ልጅ የለንም ለማን ይሆናል አላት እግዚአብሔር እንጂ ከኒ ባይሰጥህ ከሌላ ይሰጥህ ይሆናል አግብተሀ አትወልድምን አለቸው ሕያው እግዚአብሔርን አላደረገውም አላትፁ በዚህ ጊዜ አዘኑ ሌሊት በሕልሟ እንቦሳ ከበረታቸው ስትወጣ እንቦሳይቱ እንበሳ እየወለደች እስከ ስድስት ስትደርስ ስድስተኛይቱ ጨረቃን ጨረቃ ፀሐይን ስትወልድ አይታ እንዲህ ያለ ሕልም አለምሁ አለችው ከመተርጐመ ሕልም ሄደው ቢጠይቁ ደግ ልጅ ትወልዳላችሁ ጨረቃይቱ ከፍጡራን በላይ የምትሆን ልጅ ትወልዳላችሁ የፀሐይ ነገር ግን አልተገለጸልኝም እንደ ነቢይ እንደ ንጉሥ ያለ ይሆናል አላቸው ጊዜ ይተርጉመው ብለውት ሄዱ ከዚህ በኋላ ጸነሰች ወለደች ስሟን ረከብኩ ስዕለትየ ሰትል ሄኤሜን አለቻት ሄኤሜን ዴርዴን ዴርዴ ቶናን ቶና ሲካርን ሲካር ሄርሜላን ሄርሜላ ሐናን ወለደች ሐናም ፅፁተ ማኅፀን ሁና ልጅ አጥታ ስታዝን ትኖር ነበር ዘማዊት ጉረቤት አለቻት አንድ ቀን ሐና ልብሴ ቆሸጂል እንጂ እመለስ ነበር አለች ልብስማ የኒ ልብስ ሣጥን መልቶ ተርፎ የለምን አንዱን ለብሰሽ አትሄጅምን አለቻት ያንቺ ልብስ በአስበ ዝሙት የተሰበሰበ ነው ንፁሐ ባሕርይ ጌታ ገፁሕ ነገር ይወዳልና ይህን ለብሼ ብለምነው አይሰማኝም ብዬ ነዋ አለቻት ሐና እኔስ ጌታ ስለምን ልጅ ነግት እያልኩ ሳዝንልሽ እፍር ነበር ለካስ በዚህ ክፋትሽ ነው እንደ ድንጊያ አጠጥሮ እንደ ግንድ ገትሮ ያስቀረሽ አለቻት በዚህ አዝናለች ሊቀ ካህናቱ ሮቤል ይባላል እናንተ እንጂ ወኢይተዌከፍ መባዖሙ ለመካናት ይላል ብዣኑ ወተባዝዙኑ ያለውን ያስቀረባችሁ ርጉማን ብትሆኑ አይደለምን መባችሁን አልቀበልም አላቸው ሁለተኛም ወላድያን የሚመገቡት ተረፈ መሰዋዕት ነበረ ያን ከልክሏቸው እያዘኑ ሲመለሱ ከዛፍ ጥላ ሥር አረፋ ሐና አእዋፍ ከልጆቻቸው ጋር ሲጫወቱ አይታ አእዋፍን ከባሕርያቸው እንዲራቡ ዕጽዋትን እንዲያፈሩ ስታደርግ ሐና ባሪያህን በምን ነገር ልጅ ነሳህት በውኑ ተፈጥሮዬ ከደንጊያ ነውን ብላ አዘነች ከቤት ሲደርሱ ወንድ ልጅ ብንወልድ እርፍ አርቆ ተከል አዕድቆ ይርዳን አንልም ለቤተ እግዚአብሔር ምንጻፍ አንጣፊ መጋረጃ ጋራጅ ይሆናል እንጂ ሴትም ብንወልድ እንጨት ሰብራ ውኃ ቀድታ ትርዳን አንልም መሶብ ወርቅ ሰፍታ መጋረጃ ፈትላ ቤተ እግዚአብሔር ታገንልግል እንጂ ብለው ብፅዓት ገብተዋል ሐምሌ እሷ ለርሱ ግምጃ ሲያስታጥቁት መቋሚያው አፍርታ ፍጥረት ፍሬዋን ሲመገቡ እሱ ለእሷ ነጭ ርግብ ሰባቱን ሰማያት ሰንጥቃ መጥታ በቀኝ ገብታ በማኅፀንዋ ስታድር ሕልም አለሙ ሄደው ለመፈክረ ሕልም ነገሩት የከበረች ልጅ ትወልዳላችሁ አላቸው የማይመስላቸው ቢሆን ጊዜ ይፍታው እንጂ አንተስ አልፈታኸውም ብለውት ተመለሱ። አላቸው አግኝተን ቀበርናት አሉት ሞት በጥር በነሐሴ መቃብር ለስሚም አያምር ተውይህ ነገር አይመስለኝም አላቸው ጴጥሮስ አንተን እንጂ መጠፍጠኗ ልማድህ ነው ተጠራጥርህ ሰውን ስታጠራጥር ትኖራለህ አለው ጴጥሮስ ተቆጥቶ ፊች ፊች እያሮጡ እነሱ እየተከተሉ ጌቲ ሰማኔ ከመቃብሯ ደረሱ ቢከፍተው ኣጣት ቆመ አታምኑኝም ብዬ እንጂ ኣመቤታችንስ ተነሣች ዐረገች አላቸው ምን ይዘህል በጂህ ሰባን አልገነዛችሁምን አላቸው ጭካፍውታል ደንግጸ አሉት ትንሣኤ ዕርገቷን አምነው ሰበኑን ለበረከት በቅመቱ ቶማክ አይቶ እኛ ሳናይ አንቀራለንን ብለው ሱባኤ ገቡ በአሥራ ስድስተኛው ቀን ጌታ አክፅማያቅ ወርዶ አመቤታቕንን መንበር ዲያቆን አድርጎ ቀድሶ አቁርቧቸዋል ያእመዜቤቃችቕን ያረገችው በ ዓም ነው ጴጥሮስን ተራዳኢ ካህን አስጢ ፋኖስን ሠራዒ ነፍሳት ገነት ገቡ ከሞት ጉድጋድ ወጥተው የድንግል ዕረፍቷ መድኃኒት ሆኗቸው ሐዋርያት ሻጃተው ሥጋውን ሊቀብሩ ወደጌቴ ሲማን ይዘዋት አመሩ ደግሞ አንደ ልጂ ትነሣለች ብለው አይሁድ ጴያቃጥሏት መጡ ተሰብስበው ዓለም ነጻሬ በመንፈሰ ቅዱስ ግብቋር ልጂንም ሰትወልድ ታውፋንያ ዘሎ አልጋውን ሲይዘው ወፍንቅ በዲኦል ያሉትን ነፍላት ጎፍጎትን በዲኦዶል ዎቹ እይታ እኔ ልሙት አለች ሳለሃርሉ ፈንታ ንታቃታም ዲምራዳት ቃል ኪዳኑን ገብቶ ጎፍሏን ሉዓረገ ክመጋ ለይቶ ፃታዘጽጸ መልአክ እጆቹን ቆረጠው ለርሏ ግን ደግነት ልማዲ ነውና በክብር ተነጠቀች እጆቹን አድና ዮሐንስ ሲመለስ ልቡን ደስ እንዳለው በዕፀ ሕይወት ሥር መሆኗን ነግሯቸው ሉባዔ ጀመሩ ሊያዩአት ተመኝተው ሁለት ሱባዔ ጸመው ነሐሴን አምጥቶ ሠጣቸው ጌታ ሥጋዋን እነርሱም ቀበሯት በጌታ ሴማን በሶስተኛውም ቀን በፅለተ ሠሉስ ከሙታን ተነሣች እንደ ክርስቶስ በመላአክት አጀብ በጥዑም ማኅሌት ቶማስ በደመና ስታርግ አያት ፅርገቷን ከቶማስ ሐዋርያት ሰምተው በዓመቱም በአንድነት በሱባዔ ተግተው በአሥራ ስድስት ቀን ጌታ መጥቶላቸው በርሷ መንበርነት ቀድሶ አቁርቧቸው ፅርገቷን ሰበኩ በዓለም ሁሉ ዞረው ወትቀውም ንግሥት እንዳለ ዳዊት ሕያው ሆና አለች ዛሬም የእኛ ኦናት በልጂ ቀኝ ሆና ካብራ በስብሐት ለፍጥረቱ ሁሉ ስታሠጥ ምሕረት ር መክህዘቁ ል ፈፈፈ ሠ ለ ፍልሰታ ሥጋሁ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ፀሐይ ከመመላለስ ማይ ከማፍሰስ እንደማያቋርጥ ክርስቶስን አልክድም ሚእ አንድ እንኳ በጠፋበት ጊዜ በክርስቶስ አምላክነት የጣዖትን ከንቱነት በመመስከር ያለማቋረጥ ዓመት ሲሰቃይ ጊዜ ሲሞት ሲነሣ ቆይቶ በኛው ሚያዚያ ቀን ዐርፏል ጌታም እንደወደደው ወዶታልና እንዳከበረው አክብሮታል ና ዕረፍቱን እሱ ለቤዛ ብዙኃን በመስቀል ተሰቅሎ ሥጋውን ቆርሶ ደሙን አፍስሶ ባረፈባት ዕለተ ዓርብ በዘጠኝ ሰዓት አንዳደረገለት ፍልሰተ ሥጋውንም ከእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ዕርገተ ሥጋ ጋር አንድ አድርገው እንዲያከብሩት በዚሁ ዕለት በሀገረ ሙላዱልዳ በስሙ ወዳነጹለት ቤተ ክርስቲያን አንዲያፈልሱት ። አሏቸው ብንቸገር የሚረዳን ብንታመም የሚያድነን ታላት ዛፍ አለ አሏቸው እንግዲያስ እኔም እንድሰግድለት ከለበት አድርሱኝ አሏቸው ይዘዋቸውሄዱ ሊዴርሱ ሶስት ምፅራፍ ሲቀራቸው በዚያ ያደረ ሰይጣን ተክለሃይማኖትን መልስቹኝ እያለ ይጮህ መር ስምህ አንግዳ ምግባርህ አንግዳ አምላካችን አልወደደህም ከዚህ ቆይ አሏቸጡ ወደጌታ ቢያመለክቱ ዛፋ ተነቅሎ መጥቶ ከፊታቸጡ ቆመ ሰይጣኑንም ቅዱስ ሚካኡል በሐጸአሳት እሃነደፊ አብርሮሥል ዛፉ ሲነቀል ከሥሩ ጎንበስ ቀና ሲሉ የነበሩ ሰዎች ሞተው ነበር ቀድሞ ከሞቱትም ቱን ጨምረው ኣስነስተዋችዋል በዚህም በዚህም ያላነሱ ነፍሳት አምነው ተጠምቀዋል መስፍነ ብሔሩ ደል አሰግድ ይባላል በዚህ ዛፍ ምክንያት በቀን ወቄት ያገኝ ነበር እንግዲህማ ይህ ሁሉ ሊቀርብኝ አይደለምን ብሉ ብላቴኖቹን አስከትሎ ሄደ እሳቸው ለመፍቀደ ደብር ይሆነኛል ብለው ያን ዛፍ ያስፈልጡ ነበር እጣላቸዋለሁ ብሎ ሲንደረደር የእንጨት ስንጣሪ ከዓይኑ ገብታ እንደ እሳት ጠበሰችው ዋይ አለ ፈውሰውት ከነቤተሰቡ አምኖ ተጠምቋል ከዚህ በኋላ ምድፈዳሞት ገቡ ንጉ ሞተለሚ ነው ከወዴት መጥተሀል አላቸው አማልክትህን እንዳጠፋ ከጌታ ተልኬ መጥቻለሁ አሉት አንተን እንድናመልክህ መጥተሀሳ ብሎ በቀፎ አድርጎ ጦመግራር ከሚባል ገደል አስጣላቸው ቅዱስ ሚካኤል ነጥቆ ከንጉሥ ፊት አደረሳቸው ሁለተኛ አስጣላቸው የጣሏቸውን ብላቴኖች ቀድመው ከደጁ ተገኙ ይህ መሠርይ ብሎ ሰይፉን ቢወረውር ከእጁ ተጠቅልላ ቀረች ሁለተኛም ቢወረውር ከእጁ ተጠቅልላ ቀረች ሥቃዩ ጸናበት ዋይ አሰ ያድኑኛል ይጠብቁኛል የምትላቸው ካህናተጣዖትህ አያድነህምን አሉት አስጠርቶ አድኑኝ አላቸው የዚህን ሩይ መፍታት ቻለና ሉ እኔ ካዳንኩህ እነሰኝ ካላዳንኩህ እኔን ቃል ግባ እናምን ሪል ገባላቸው ጸልየው አድነውታል ይልቁንም ከ አመት በፊት እናታቸው አግዚእ ጪያን አገባለሁ ብሉ ከጣዖቱ ፊት ባቆማት ጊዜ በተፈጸመው ግሩም ርእይ ልቡን አጥቶ አንድ ጊዜ ግደሉት አንድ ጊቤ አድነት ከአየር ላጅ ቤት ስሩልኝ ከምድር በታች ዘር ዝሩልኝ ሲል ይኖር ነበር ከዚህ ሁሉ ቿ። ሰዐታልጓካህናተዛዖቱንበሰይላ አስፈጅቷችዋል እሱም አምና ተጠምቋል ክዚህም የበዙ ተአምራትን ኦያደረፉ እያስተማሩ አብያተዘርስትያናት እያሠሩ ዓመት ኑረዋል ከ ዓመት በኋላ ወደ ምድረአምዜራሪ ሄደው ከአባ በጸሎትሚካኤል ገዳም እህል እየፈሬክ ውዛ አየቀዱ አንጨት አሰበሩ ይልቁንም ሰሙም እየፈወሱ አጋንንትን እየደመሰሱ ዓመት ኑረዋል ከዚህ በኋላ ቅዱስ ሚካኤል ሐይቅን እንደ ደንጊያ እንደ ብረት አጽንቶላቸቀው በእግራቸው እየተራመዱ ከአኣባ ኢየሱስ ሞአ ገብተው ልብሰ ዎዓኩስና ለብሰው በጾም በጸሎት ተወስነው ዓመት ኑረዋል ከ ዘ ዓመት በኋላ ደብረዳሞ ገብተው ከአባ ዮሐኒ አስኬማ ምንኩስና ተቀብለጡ ዓመት አገልግለዋል በፄዱ ጊዜ ሰይጣን ለምቀኝነት አያርፍምና ይሙት በቃ ብሎ የሚወርዱበትን ገመድ ኪሥሩ ነቀለባቸው ጌታ በሃራ በቀኝ ሶስት ሶስት ስድሰት አክናዓ ሠጥታቸው በዚያ በረው ወርደዋል ኢየሩሳሌም ደርሼ ቅዱሳት መካናትን እጅ ነስቼ ልምጣ ብለው በሠረገሏብርዛን ተጭነው ሲፄዱ በጽንፈ ኤርትራ አንድ ሙት አገኙ አንተ ምውት ለአመ ኮንከ ክርስቲያናዌ ተንሥእ እአብለከ ዘስሙ ሰእግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ተነሥ አሉት ተነሥቷል ምን ሆነህ ሞትክ አሉት ኢየሩሳሌም ሂዴ እጅ ነስቼ አመጣለሁ ብዬ ከዚህ ስደርስ ውኃ ጽም ጸንቶብኝ ሞትኩ አላቸው አስከክትለውት ፄደው ቅዱሳት መካናትን ተሣልመው ሊቀጳጳሰሳቱ ዮሐንስ ደባላል አጅ ነስተውት ተመለሱ በዚህ ዓመት ሶስት ጊዜ ኢየሩሳሌም ደርሰው ተመልሰዋል ሊቀጳጳሳቱ መነኮስ በዓት ሠርቶ ብፅዓት ገብቶ በጽሙና በብትሕውና ይኖራል እንጂ ይዞራልን በዓት ሰርተህ ብፅዓት ገብተህ በጽሙና በብህትውና ኑር አላቸው ከኤርትራ ጀምረው እያስተማሩ ተመልሰው በደብረሲባኖስ በዓት ሠርተው ብፅዓት ገብተው ተቀምጠዋል በዚህም ላይ አጋንንቱን መሠርያኑን በኃይሊአግዚአብሔር ድል ነስተው አሕዛብን በዛይማኖት ወልደው በምግባር አሳድገው የሚኖሩ ሁነዋል ካመኑት ብዙዎቹ አሣቸውን ተከትለው ከወገኖቻቸው ተለይተው ሥርዓተ ምንኩስና ተምረው በጽሙና በብሕትውና የሚኖሩ ሁነዋል ከሳቸውም ፍጹምነት የተነሣ ደቀመዛሙርቶቻቸው ወንዶችም ሴቶችም በግብረኃጢአት ሳይተዋወቁ ባንድ ላይ ያድሩ ነበር ከዚህ በኋላ ከበዓታቸው ገብተው ወደፊት ወደኋላ ቁጭ ብድግ እንዳይሉ ከፊት ከኋላቸው ከግራ ከቀኛቸው ስምንት ጦር ተክለው ሱባዔ ያዙ ከቁመት ብዛት ከገድል ጽናት የተነሣ አንድ እግራቸው ጥር ቀን ዐፅ ዓም ተቆርጦ ወድቋል ከዚህም በኋላ ባንድ እግራቸው ቆመው ። ዓመት ኑረሪዋል ጊዜ ዕረፍታቸው ሲዴርስ ጌታ እመቤታችንን መላእክትን ነቢያትን ሐዋርያትን ጸድቃን ሰማፅታትን አስከትሎ መጥቶ ኢፍቁርየ ተክለሃይማኖት ወዳጄ ተክለሃይማኖት ሆይ ሰማዕኩ ጸሎተክ ወስአለተክ ልመናህን ሰምቼ ወናሁ አኣርፈከ አምብዙኅ ጸማ ከድካምህ ላሳርፍህ መጣሁ ኀበ ሀሎ ፍስሓ ህየ ኣነብረከ መንፈሳዊ ደስታ ካለበት አሳርፍሀሰሁ እምዝ ዳግመ ኢይሬክበጸ ሞት እንግዲህም ሁሰተኛ ሞት አያገኝህም በተስፋህ ያመነውን በቃል ኪዳንህ የተማጸነውን ሥጋህን የቆረስክበትን ደምህን ያፈስስክበትንም ቦታ እጅ የነሣውን ሁሉ ከሞተነፍስ ከርደተገዛነም አድንልሀለሁ በዚህችም ቦታ በተስፋህ ጸንተው በኪዳንህ ተማጽነው የሚኖሩ ልጆችህን አንደ ሰማይ ኮከብእንደ ባሕር አሸዋ አበዛልሀለሁ ብሎ ተስፋቸውን ነግሯቸዋል ከዚህ በኋላ ሕማመብድበድ ለምታቸው ምክገያት ሁናቸው በተወለዱ በ ዓመት ከ ወር ከ ዐ ቀናቸው በዚህ ዕለት ዐርፈዋል አባ ተክለሃይማኖት ክቡር ወቅዱስ ከክህደተ ከተማ ስኣጋገንት ግዛት ሐዲስ ሐዋርያ ሱታፌ ቶማስ በወንጌል ቃል ማርኮ ነፍሳትን ከሞት እርሱን ለምስጋና ጌታ ቢመርጠው እጅ መንሻ አቀረበ በአምላኩ ፊት ገና የእናቱገ ጡት ጠብቶ ሳይጠግበው ጻድቃንን አናክብር ስንኖር በምድር ቅዱስ ቅዱስ ብሎ አመሰገነው እንደተናነገረው ዳዊት በመዝሙር በጥዑም ምስጋናው በሥሙር ጸሉቱ ዳግ ጻድቅ አባት የሕግ መምህር በአምላክ በረክት ተመላች ምድሪቱ በረከት ያሰጣል መንፈሳዊ ክብር መንፈስ ቅዱስ በርሱ ስላደረበት መዝ ማቴ ለሌ ዕረፍታ ለ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ሀገሯ ቡልጋ ቅዱስጌ ነው አባቷ ደርባኒኢናቷ ዕሌኒ ይባላሉ አካለ መጠን ስታደርስ ሠምራሬጊዩርጊስ ለሚባል ደግ ካህን ዳሯት ሁለት ፅ ጆች ወልዳለታለች ንጉሥ አጴ ገብረመስቀል የልቧን ቅንነት የግብሯን ደግነት ሰምተው የምትለብሰው የምታነጽፈው አልባሲወርቅ ወጥተው ወርደው የሚያገለግሏት ብላቴኖች ሰደውላታል አንዲቷ በጠባዬአዋ በሥራዋም ታስቆጣት ነበር አንድ ቀን ከእሳት ዳር ሳለች አገኝ አጣውን እየቀባጠረች ብታስጨንቃት ፍኔሙን። አለው ልጄ በጉን ጌታ ያዘጋጀል አለው ከሶስቱ ተራሮች ባንዱ የብርሣፃን ዓላማ ተቶክሎ ሲጠቅሰው አየ ከዚህ ሠዋ ሲለኝ ነው ብሎ ዴንጊያውን ይጸፈጽፍ እንጨቱን ይረበርብ ጀመር በጉ ሳይገኝ ደንጊያ መጸፍጸፍህ አንጨት መረብረብህ ስለምንድር ነው አሰው ልጄ በጉን ጌታ ያዘጋጀል አላልኩህምን አለው እንግዲህ በጉ ከምን ተገኝቶ እኔን ልትሠዋኝ ይሆናል እንጅ አለው ያስ ቢሆንትጠቀምበታሰህ አንጅ ትጎዳበታለህን አለው እንግዲያስ ጎልማላ ነኝና ጻእረሞት ይዞኝ ስንፈራገጥ ልብ አራስህን አንዳልልህ እጅ እግሬን አሰረኝ አለው አሠረው ዐይኔ ከብል ከብለል ሲል አይተህ ራርተህ እንዳትተወኝ በሆዴ አስተኛኝ አለው ወአስከቦ በከብዱ ይላል በሆዱ አስተኛው ቢላውን አንሥቶ ካንገቱ ሲያሳርፈው ጌታ አብርሃም አብደሃም ኢታክብድ ኤደከ በላዕለወልድክ ይስሐቅ አስመ አኮ ዘይድኅን ዓሰም በደመወልድክከ አላ በደምየ በደመወልድየ ዓለም የሚድን በኔ ደም በኔ ልጅ ደም እንጅ በልጅህ ደም አይደምና እጀህን በልጅህ ላይ አትዘርጋው አለው ወረደ ሎቱ ቤዛሁ በግዕዘአጉዝ አቅርንቲሁ በዕፀ ሳቤቅ ይላል መለስ ቢል ጸዓዳ በግፅ በሀሪግሬሳ ተይዞ አግኝቶ ሠውቷል ሁለተኛም መልአኩ ይቤ አግዚአብሔር መሐልኩ ለከ በርእስየ እባርከከ በበረክትየ ወአበዝሆ ለዘርዕከ ከመኮከቢሰማይ ወከመጥጳ ዘድንጋገ ባሕር አስመ ኢከልአከኒ ወልደከ አንድ ልጀህፃ አልነሳህኝምና በበረከቴ እባርክህለሁ ዝርህንም እንደሰማይ ኮክብ እንደ ባሕር አሸዋ አበዛዋለሁ ብሎለታል ዘፍ ሚስቱ ሣራ በተወሰደች በ ዓመቷ ዐረፈች በዓተካዕበት ይላታል እልፍኝ ከአዳራሽነት ያላት መቃብር ገዝቶቀብሯታል ዘፍ አም ሞሃታቭ ሌላ ልጆች ወልዲል የመጀመሪያው እስማኤል ነው ወልዶታል ዘፍ ዕቱን ከኬጡራ ወልዲል ዘፍ አቀውም ኪዳንየ ዘምስሌሁ ተብሎ የተነገረለት ግን ደስሐቅ ነውና ለሌሎች ድርሻ ድርሻቸውን ሰጥቶ አሰናብቶ ይስሕቅን ርብቃ ወለተባቱክልን አጋብቶ በሀብቱ በንብረቱ ኣሠልጥኖት በተወሰደ በ ዓመቱ ዐርፏል ዘፍ ስለአምላኩ ፍቅር ሁሉን እየጣሰ ብሎ ቃል ገባለት ጌታ ለአብርፃም የፊጣሪን ፈቃድ ስለተከተለ ሆኖ ስላገኝው ታማኝ « የብዙኃን አባት አብርፃም ተባለ ለጥቂት ዘመኔ ለምታ ፍ ጠጦሉ ርን ነቀቀ ራስ ሕንጻ ኣላንጽም ቤት አልሠራምብሉ ወለደ ሩ ቶስ በድንኳን ጥ ኖረ ደኃመስሎ ዘመዶቹን ሁሉ ወገኖቹን ትቶ አርባ አብሮም ደግ አባት መባሉ ሩቅ ሀገር ፄዶ ከሀገሩ ወጥቶ እንግዳን በፍቅር ነው በመቀበሉ በአባቱ ፈንታ አምላኩን ቲክቶ ጌታ ደግነቱን ቸርነቱን አይቶ ዘርህ አንደ አሸዋ አንደ ኮኮብ በዝቶ ከዚያች ከድንከኑ አንደእንግዳ ገብቶ ስምህን ይጠራል ምድርን ሁሉ መልቶ ባድኩ አስደሰተው ወራሽ ልጅም ሠጥቶ የይስሐቅን ነገር ህ ፃዛሻሩታል አባቱ ከዕረፍቱ አስቀድሞ ኢያውብር የሚባል ሎሌውን ጠርቶ ልጄን ካወፃዋቼ ልጆች አንጅ ከክነዓን ሴቶች እንዳታጋባው ማልልኝ አለው ሕያው እግዚኡ ኘ እንዳልከው ይሆናል ብሎ ከወርቁ የጸራውን መርጦ ግመል ጭና ወደ መስጴጦምያ ሄፄደ ወደማታ ከው ዳር ተቀምጦ ያወጣ ያወርድ ጀመር ው ቓልሚቀዱት ብላቴኖች ከጌታዬ ዘመዶች ወገን ሁና መልክ ከደምግባት እስተባብራ የያዘች ውኃ አጠጭኝ ብያት አጠጥታኝ ግመሎቼንም ብታጠጣልኝ ኪያፃ አስተዳሎአክ ሰገብርከ ይስሐቅ ለባርያህ ይስሐቅ አቨጋጀሀት ባልኩ ነበር አሉ ይህን ተናግሮ ሳይፈጵም ርብቃ ባጭር ታጥቃ ማድጋዋን ነጥቃ መጣች ቀድታ ስትነሳ ውኃ አጠጭኝ አላት ደስ አለው የማን ልጅ ነሽ አላት የናኮር ልጅ የባቱኤል ልጅ ነኝ አለችው ከቤትሽ ማደሪያ አይገኝምን አላት ምን ታጥቶ ስንኳ ላንተ ለግመሎችህ የሚበሉት ገፈራ የሚያድሩበት ጋጥ አለን አለችው ለጣቷ ቀለበት ለጆሮዋ ጉትቻ ሰጥቶ አስጊጦ ሰደዳት ላባ የሚባል ወንድም አላት ማን ሰጠሸ አላት እንዲህ ያለ ሰው አለችው የሚሰጠው የሚያስጌጠው መስሉት ጄደ አንተን ያህል ክቡር ከዚህ ተቀምጠሀልን ብሎ ግመሎቹን ነድቶ እሱን መርቶ ይዞ ገባ እግርህን ታጥብህ እህል ቀምሰህ ዐረፍ በል አሉት ጌታዬ የላከኝን ሳልናገር አይሆንም አለ በል ተናገር አሉት ጌታዬ አብርፃምን አልቆ አክብሮታል ካረጀ በቷሳ የወሰደው የሚወደው ልጅ አለው ከሶርያ ሌጆች እንጂ ከከነዓን ልጆች እአንዳታጋባው ብሎ አስምሎኛል ገንዝብ ይፔ መጥቼ ከውኃ ዳር ተቀምጩ ሳወጣ ሳወርድ ይህችን ብላቴና መጣች አንደምታዩት አስጊጩ ሰደድኳት ለጌታዬ ልጅ ሚስት ትሆነው ዘንድ ስጡኝ እናንተም ንዘባችሁን ተቀበሉኝ አላቸው ንህነሰ ኢንክል ተናግሮ ኢሠናየ ወኢእኩየ ይህማ ከወዴእግዚአብሔር የመጣ አይደለምን ምን ማለት እንችላለን አሉት ቁረጡልኝ አላቸው ይሁን ተቀመጥ አሉት አደረ ሲነጋ አሰናብቱኝ ገንዘባችሁን ተቀበሉኝ ልጅቷን ስጡኝ አሰ ቀን ትሰንብት አሉት እግዚአብሔር አቅንቶልኝ ሳለ አታሰናክሉኝ ሰላቸው ባይሆን እሷን እንጠይቃት ብለው ቢጠይቋት እሄዳለሁ አለች ገግዘቡን ሰጥቶ ይዞ ሲመለስ ይስሐቅ ወንበዴ አንዳይጣሳቸው ብሎ መንገደኛ መስሎ ይሰልል ነበር አሻግራ አይታ ያ ማን ነው አለችው የምትፄጅለት የጌታዬ ልጅ ነው አላት ተራ ልብስ ለብሳ ነበርና አውርዱኝ ብላ አጌጣ ቆየች ይዚቸው ሂዲል በዚህ ጊዜ ይስሐቅ የ ዓመት ጎበዝ ነበር ዘፍ ሪ ሸፍ ርብቃ እፁተ ማኅፀን ነበረች አዝኖ ተክዞ ወደ ጌታ ቢያመለክት ምክነት ተወግዶላት ጸንሳለች።