Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሞኝነት አይደለም መድኃኒት ነውጡ ለነፍስ ሮሜ ቆሮ ቱሮ አሕዛብ ተጋግዘው በግፍ ሲያሰቃዩት ይጸልይ ነበረ እንዲያገኙ ምሕረት መጋቢት መስቀል በዚህ ፅለት ጌታ የተሰቀለበት መስቀል በተለያዩ ጊዜያት በተለያዩ ሰዎች አማካይነት ሁለት ጊዜ ከተቀበረበት ወጥቷል መጀመሪያ በንግሥት ፅሌኒ ከኢየሩሳሌም ሁለተኛ በንጉሥ ሕርቃል ከፋርስ ወጥቷል ወበዛቲ ዕለት እንበለ ይዕዱ ጌሠመጩመነ መሰቀል ተረክበ ኣምዘተ ኀብዐ ወገብረ ሰሳመ በኢየሩሳሌም ትድመ ወበፋርስ ዳግመ እንዲል አርእ የኢየሩሳሌሠ በክፍል መጽሐፍ በገጽ ተጽፏል የፋርሱ ግን እነሆ መጳሳፍንተ ፋርስ ግብጽ ዘምተው ድል ነስተው ሲመለሱ ከመካከላቸው አንዱ ኢየሩሳሌም ወርጄ አይሁድን ማርኬ አመጣለሁ ዝሉ እግረ መንገዱን ወዶ ኢየሩሳሌም ወርዶ አይሁድን ማርኮ ሲመለስ ንግሥት ዕሌኒ በጎልጎልታ ካሠራችው ቤተ መቅደስ ቢገባ በኋላ ሁለ እን ፈይ ት ያበራ አገኝኘው ቢይዘው አቃጠለው ከዚህ ኋላ ሁለቱን ዲያቆናት አሸክሞ ሌላውንም ንዋያተ ቅድላት ወደሀገሩ ተመለሰ ላውንም ንዋያተ ቅድሳት ዘርፎ የሮሙ ንጉሥ ሕርቃል ይህን በሰማ ጊዘ እጅግ አዘነ እርሮ ግብር ገብቶ ዝ ይዞ አንድ ሱባዔ ሲፈጸም ፈቃደ እግዚአብሔር መሆኑን ተረድቶ አዋጅ ተብ ድል ነሣው መለቀሉም ያለበት ጠፍቶት ሲቸገር ሲቀብር ዩያቆናቱን ሲገድል በመስኮት ሆና ያየች ከኢየሩሳሌም የተማረከች አንዲት ብላቴና አሳይታው አውጥቶ በልብሰ መንግሥቱ ጠቅልሉ ወደቁስጥንጥንያ ወስዶቷል ታሪኩ የተፈጸመው በ ዓም ኣስተምሮ ያረፈው በገ ዓም ነው በተወለደች ጊዜ ታድሶ እንደ መላሳ በዚህ ዕለት ዘገብረ ተዘካርየ ወተዝካረ ጌዴዎን መምህርየ ወተዝካረ አዳም አበየ ምንት እንከ አስቡ ብሎ ጌታን ጠይቆ ጌታም በተስፋህ ያመነውን በቃል ኪዳንህ የተማጸነውን እስከ ዐ ትውልድ ድረስ ምሬልሀለሁ ብሎ ተስፋውን ነግሮት ተሠውሯል የድርሰቱንም ነገር ከዚህ ይናገሩታል የቅዱስ ያሬድ ድርሰቶች አምስት ናቸው እነርሱም ድጓ ጾመ ድጓ ምዕራፍ ዝማሬና መዋሥዕት ናቸው ድጓ እስትግቡዕ የተሰበሰበጅዑ ማለት ነው። «እምነ አፋሁ ዘወርቅ ሰሚኦ ግዘተ እንበለ ይዕፎግ ላዕለ ወእንበለይረድ ታሕተ መልአከ ሰማይ ቆመ ዐሠርተ ዓመተ» እንዲል እርኪ በአሥረኛ ዓመቷ ለባልታጨች ልጃችንን መርቀልን ብለው ላኩበት ቀድሞ በሄደበት መንገድ ቢሄድ መልአከ ሞትን ቆሞ አገኘው ምነው ከዚህ ቆመሀል። አለው እረ ምንም አላደረግሁብህም አለ መሄድማ ትሄዳለህ ከመንበርህ ግን አትቀመጥም በመንገድ ትሞታለህ አለው።
ች ላይ ተገልዷል አንበን እንድናስተውለው የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን አሜን ምፅራፍ መጋቢት ፅረፍቱ ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ሀገራቸው ንሂሣ ግብጽ ነው አባታቸው ስምዖን እናታቸው አቅሌስያ ይባላሉ ልቿ አጥተው ዘመን ሲያዝኑ ኖረዋል አንድ ቀን አቅሌስያ ቤተእግዚኣብሔር ገብታ ከአስዕለ ሥላሴ ሥር ወድቃ ስትማፀን ንሥኢ ወልደ ዘይትሌዐል ቀርኑ አምጐነ ሰማይ ክብሩ ከሰማይ ከፍታ የሚበልጥ ልጅ እንኪ ተቀበዩ የሚል ድምጽ ሰማች በዚህም መሠረት አባታችን መጋቢት ቀን ተጸንሰው ታኅሳስ ቀን ተወለዱ ዓይን በገለፁት ጊዜ ከሚታይ ነገር ላይ እንዲያርፍ እርሳቸውም በተወለዱ ጊዜ አፈፍ ብለው ተነሥተው ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ዘአውዳጻእክኒ እምጽ ልመት ውስተ ብርሃን» ብለው በማመስገናቸውና ኋላም ምድራዊ መብል መጠጥ ሳይመገቡ ሳይጠጡ ለምስጋና ተግተው በመኖራቸው መላእክትን ይመስላሉ ሦሰት ዓመት ሲሆናቸው ቅዱስ ገብርኤል ከእመቤታችንና በገነት ካሉ ቅዱሳን ዘንድ አስባርኮ ገዳማውያን ካሉበት ምኔት ወሰዶ ከሩ አኖራቸው አበምኔቱ አባ ዘመደብርሃን ምልክት ተነግሮት ቢሂድ ፍህሐ ገጽ ሆነው አግኝቷቸዋል አሳድነ አስተምሮ ከመዓርገ ምንኩስና አድርሷቸዋል ከዚህ በኋላ ሀብተፈውስ ተሰጥቷቸዋል ባንድ ቀን እልፍ ዕውራን ሀንካሳን ፈውሰዋል ኋላ ግን ኤስ ቆጳሳቱ ካህናቱ ዝናቸውን ሰምተው እየመጡ ግብር የሚያስፈቷቸው ቢሆን ቅዱስ ገብርኤል በክንፉ ነጥቆ ከጊታ ፊቅ አቀረባቸው በገድልህሁ በትሩፋትህ ከሞተ ነፍስ ከርደተ ገሃነም የሚድኑ ብዙ ነፍላት አሉና ከሰው ተለይተህ ወደ ጫካ ግባ ኑሮህም ከ አናብስትኖ ከ አናምርት ጋር ይሁን አላቸው ጌታዬ ምን ተመግበው ይኖራሉ። ሞኝነት አይደለም መድኃኒት ነውጡ ለነፍስ ሮሜ ቆሮ ቱሮ አሕዛብ ተጋግዘው በግፍ ሲያሰቃዩት ይጸልይ ነበረ እንዲያገኙ ምሕረት መጋቢት መስቀል በዚህ ፅለት ጌታ የተሰቀለበት መስቀል በተለያዩ ጊዜያት በተለያዩ ሰዎች አማካይነት ሁለት ጊዜ ከተቀበረበት ወጥቷል መጀመሪያ በንግሥት ፅሌኒ ከኢየሩሳሌም ሁለተኛ በንጉሥ ሕርቃል ከፋርስ ወጥቷል ወበዛቲ ዕለት እንበለ ይዕዱ ጌሠመጩመነ መሰቀል ተረክበ ኣምዘተ ኀብዐ ወገብረ ሰሳመ በኢየሩሳሌም ትድመ ወበፋርስ ዳግመ እንዲል አርእ የኢየሩሳሌሠ በክፍል መጽሐፍ በገጽ ተጽፏል የፋርሱ ግን እነሆ መጳሳፍንተ ፋርስ ግብጽ ዘምተው ድል ነስተው ሲመለሱ ከመካከላቸው አንዱ ኢየሩሳሌም ወርጄ አይሁድን ማርኬ አመጣለሁ ዝሉ እግረ መንገዱን ወዶ ኢየሩሳሌም ወርዶ አይሁድን ማርኮ ሲመለስ ንግሥት ዕሌኒ በጎልጎልታ ካሠራችው ቤተ መቅደስ ቢገባ በኋላ ሁለ እን ፈይ ት ያበራ አገኝኘው ቢይዘው አቃጠለው ከዚህ ኋላ ሁለቱን ዲያቆናት አሸክሞ ሌላውንም ንዋያተ ቅድላት ወደሀገሩ ተመለሰ ላውንም ንዋያተ ቅድሳት ዘርፎ የሮሙ ንጉሥ ሕርቃል ይህን በሰማ ጊዘ እጅግ አዘነ እርሮ ግብር ገብቶ ዝ ይዞ አንድ ሱባዔ ሲፈጸም ፈቃደ እግዚአብሔር መሆኑን ተረድቶ አዋጅ ተብ ድል ነሣው መለቀሉም ያለበት ጠፍቶት ሲቸገር ሲቀብር ዩያቆናቱን ሲገድል በመስኮት ሆና ያየች ከኢየሩሳሌም የተማረከች አንዲት ብላቴና አሳይታው አውጥቶ በልብሰ መንግሥቱ ጠቅልሉ ወደቁስጥንጥንያ ወስዶቷል ታሪኩ የተፈጸመው በ ዓም ነው መጋቢት ዕረፍቱ ለአባ አሌፍ ዘእም ሀ ቅዱሳን መጋቢት በዓሉ ለቅዱስ ሚካኤል ሊቀመ ኀረ የቤክ ታሪክ በዓመ ገ በዚህ ዕለት ወደ በለዓም ተልኳል ሀብተ መርገም የ እሰራኤል ከምድረ ግብጽ ወጥተው ኣርባ ዘመን በረህ ለበረፃ ተንር ሞአብ ሲደርሱ የሞአብ ንጉሥ ባላቅ ወልደ ሶፎር ግብጻ ያንን በዘጠኝ መቅሰፍት በአሥረኛ ሞተ በኩር በአሥራ አንደኛ ሰጥ ጋን ያጠፋ ጦር የማይመልሰው ጽኑ ጠላት ተነሥቶብኛል መተጥት ርገምልኝ ብሉ እጅ መንሻ አሲዞ ላከበት ዋሉ እደሩ አላቸው ሌሊት ወደጌታ ቢያሥለክት አትሂድ አለው ኣልሆነም ኝሩ አላቸው ሂዱ እጅ መንሻው ቢያንስበት መልእክተኞቹ ሄዱ ቢሆነብት ይሆናል ብሎ እጅ መንሻውን በርከት ኣድርጎ ሹማ ንፋን ላከ ዋሉ እደሩ ፈጣሪዬን ልጠይት አላቸው ዋሉ አደሩ እ ን ጌታ ቢያመለክት ሂድ ነዢ ግን አትርገም አለው ሂራ ህሌ አትርገም ማለት እንደምን ነው። እያለ በዘንግ እሳየው የካህናተ ጣያዖ ቱን የምሰቶቻቸውንና የልጆቻቸውን ኣሰር አየ ለካሰ ሲጫወቱብኝ ኑረዋል ብሎ በሰይፍ አሰመትቷቸዋል ከዚህ ሌላ መንፈስ ርኩስ ያደረበት ዐቢይ ዘንዶ ያመልኩ ነበር ያ አይበላም አይጠጣም አኣልህ ለዚህ ለሚበላው ለሚጠጣው አትሰግድምን አለው ይህንንም ከፈቀድህ ጦር ጋሻ ሳልይዝ እገድለዋለሁ አለው ሂድ ኣአለው እንዳስለመዱት በግ አርዶ ሥጋውን አወራርዶ ስቡን ጸጉሩን ጨርቅ ገል ጨምሮ አጤሰለት እያስካካ መጥቶ አፉን ከፈተ ስቡን በጋለ አሎሎ ጠቅልሎ ከአፉ ጣለለት ተሰንጥቆ ሙቷል ተረዳን ምዕ ሃይአበ ዘዮሐ አፈ ምዕራፍ ባቢሎናውያን ጸልተው ተመቅኝተው ንጉሥ ወዳጅህን ጠላትህን እንድናውቅ ለሦስት ቀን አዋጅ ይነዝዢርልልን አሉት ነገረላቸው በሦስተኛው ቀን በሦስት ሰዓት ዳንኤል መስኮቱን ከፍቶ ሲጸልይ አዋጅ አፍርሶ ሲጸልይ አገኘነው ብለው ለንጉሠ ነገሩት የተፈረደበትን ሰው የሚመገቡ አናብስት ነበሩ ወስደው ጣሉት በማግስቱ ቢሄዱ ሳይበሉት አገኙ ባይርባቸው ይሆናል ብለው ምግባቸውን አስቀሩባቸው ነገር ግን ቅዱስ ሚካኤል አፋቸውን ስለዘጋ አልተተናኮሉትም ነቢዩ ዕንባቆም በኢየሩሳሌም ለአጫጆች ምሳ ይዞ ሲሄድ መልአኩ ሰድ ሉቱ ዘንተ ምሳሐ ለዳንኤል ዘሀሎ ውስተ ግበ ባቢሉን ለዳንኤል ውሰድለት አለው ዳንኤል የት አለ ባቢሉንንም አላሳውቃትም አለው ወነሥኦ በአሐቲ ሥቄርተ ድማሁ ይላል አንዲት ጠጉሩን ይዞ አደረሰው ሳይከፍት ገብቶ መግቦት ወጥቷል ንጉሙ ይወደው ነበርና ፈጣሪው አድኖት ይሆንን ብሎ ቢሂድ አናብሰቱ እንደድመት ከእግሩ ወድቀው እሱ ቆሞ ሲጸልይ አኣገኝ ዐቢይ አምላኩ ለዳንኢልየዳንኤል አምላክ ገናና ነው ብሎ ና ውጣ አለው ባቢሎናውያንን ቢያስጥላቸው ከአየር እየተቀበሉ ሰባብረዋቸዋል ንጉሥም አምኖ አሕዛብ እንዲያምኑ አዋጅ ነግሯል ዳን ከዚህ በኋላ ሚጠተ እስራኤልን ሲሻ ቀኖና ገባ ከሚጠትም የበለጠ የሥጋዌ ነዢ ተገልጸለት እስከ ክርስቶስ ንጉሥ ትትሐነጽ መቅደስ ብሎ ትንቢት ተናግሯል በዚህም ዕለት ዕረፍቱ ይነገራል « መዋዕለ ትንቢቱ ከ ዓዓ ገደማ ነው የመቅ መቃ ገጽ መጋቢት ምክረ ኣይሁድ በዚህ ዕለት አይሁድ ጉባዔ አስፍተው ነገር አጽንተው ራሱን የእግዚአብሔር ልጅ ሲያደርግ ሰንበትን ሲሽር ሙሴንና ኦሪትን ሲያቃልል ለንጉሥ ግብር አትስጡ ሲል ሰምተነዋል ብለን አሰመክረን ሰቅለን እንግደለው ብለው ምክር አጽንተዋል ዕለቱ ረቡዕ ህ መጋቢት ሕጽበተ እግር እስራኤል ከግብጽ የወጡበትን በዓለ ፍሥሕ ፋሲካ። አለው አይሁድን እኔስ ኣንድ ስንኳ በደል አላገኘሁበትም ገርፌ ልፍታው አላቸው ከገሊላ ጀምሮ እስከዚህ ድረስ መላ አይሁድን ሲያውክ የነበረ አይሰቀልም ትላለሀንእ አሉት ገሊሳዊ ከሆነማ ገሊላ ግዛቱ የሄሮድስ ነውና ወደርሱ ውሰዱት አለ ሄሮድስም ዜናውን እየሰማ ሊያየው ይመኝ ነበርና ደስ አለው ዳሩ ግን ቢያናግረው የማይናገር ሆነ አስተአከዮ ይላል አስከፍቶ አይቻልም እንጂ ቢቻልስ ሁለት ሞት ይገባዋል ብሎ ወደ ጺላጦስ መለሰው ከዚያ በፊት ጴላጦስና ሄሮድስ ተጣልተው ይኖሩ ነበር አሁን ግን በጌታ ምክንያት ተነጋግረዋል ጴላጦስ ጌታን አዝኖ ሲያየው ሄሮድስ ብዙ እንዳስገረፈው አውቆ አዘነ ይህን ሰው ወደኔ ሦስት ጊዜ አመጣችሁት እኔ ግን መርምሬ ስንኳ ለሞት ለግርፋት የሚያበቃ ጥፋት አላገኘሁበትም አሁን ግን ለበዓል አንድ እስረኛ ልፈታላችሁ ልማድ ነውና ገርፌ እፈታዋለሁ አላቸው አኮ ዘንተ አላ በርባንሃ በርባንን እንጂ ይህን አይደለም አሉ በዚህ ጊዜ ከሚስቱ ከአብሮቅላ ድዳ የነበሩ ልጆችህን መካራና ዳርታን አንደበታቸውን ከፍቶላቸዋልና ክፉ እንኳ እንደተናገረው እወቅ የሚል መልእክት ደረሰው አይሁድ በሥራዩ ነው ሲሉ ጌታ ክርታሱን ተቀብሎ የተጻፈውን ደምስሶ ዋጋሽን በመንግሥተ ሰማያት እከፍልሻለሁ ልጆችሽንም ከሰማዕት እቆጥርልሻለሁ ብሎ መልሶታል ይህን አይቶ ጴላጦስ ሊፈታው ፈለገ እነርሱ ግን እመአሕየውኮ ለዝንቱ ኢኮንክ ዐርኮ ለቄሣር ይህን ከፈታህ የቄሣር ወዳጅ አይደለህም ሰቅሎ ስቅሉ ብለው ይፍጃጁ ጀመር ውኃ በኩስኩስት አስመጥቶ ንጹህ አነ እምደሙ ለዝ ብእሲ ጻድቅ ብሎ እጁን ታጠበ አይሁድ ግን ደሙ ላዕሌነ ወላዕለ ውሉድነ ደሙ በእኛና በልጆቻችን ይሁን አሉ ይህም ሊታወቅ ዛሬ ኣይሁድ ሲወለዱ ደም ጨብጠው እንደሚወለዱ ይነገራል ከዚህ በኋላ ከጴሳጦስ ተቀብለው ከግንድ ኣስረው ኦሪት ከአርባ አትርፈህ አትግረፍ ትላለችና ሠላሳ ዘጠኝ ገርፈው ዘነጋሁኝ እያሉ እየተቀባበሉ አራቱ ጭፍሮች ጊዜ ገርፈውታል ሥጋው አልቆ አጥንቱ እስኪቆጠር የሾህ አክሊል ጎንጉነው ከራሱ ደፍተው በመቃ ቢመቱት ራሱ ሰባ ሶስት ጊዜ ተበሳስቷል መስቀሉንም ሦስቱን እንጨቶች ፅፀ አውልዕ ዕፀ ወይን ዕፀ ዘይትን እና አራቱ ዕፀወ በለስን አንድ ወገን አድርገው ቁመቱ ሰባት ክንድ ከሰንዝር ወርዱ ሦስት ክንድ ከስንዝር አድርገው ሠሩ ዕፀ በለሱ ሰሉሞን ንስር አልዝዛላለት ብሎት ግልገሉን ከግንብ ውሥጥ ዘግቶበት ሳለ ንስር ከገነት አምጥቶ ግንቡ ላይ ጥሎት ግንቡን ሰብሮ ግልገሉን ከወሰደ ኋላ በአትክልት መካከል ተተክሉ ቆይቶ ቤተመቅደሰ ሲሰራ እንደባርያ የሚገዙለት አጋንንት ሊቆርጡት ሲሉ እንደእሳት ፈጅቷቸው እርሱም ለመቃንም ለመድረክም አልሆን ብሉት ሳይቆርጠው ትቶት ከደጃፍ ወድቆ የነበረና የሀገራችን ንግሥት ማክዳ ጥበቡን ልታይ ወደርሱ በሄደች ጊዜ ዘንዶ ስታስገድል ደሙ ቢነጥብባት እንደ ፍየል ሰኮና ሆኖ የነበረውን ቀርፎ የጣለላት በዚህም ምክንያት ሰሉሞንና እርሷ በአንድ በአንድ ብር ለብጠው ከቤተ መዛግብት ያስቀመጡት ከርሱም በኋላ የተነ ነገሥታት ተአምር እያደረገላቸው በአንድ በአንድ ብር እየለበጡት የቆየ ነው ሠላሳውን ብር ለይሁዳ ሰጥተው ግንዱን ለመስቀል አድርገውታል በስድስት ሰዓት ቀይ ግምጃ አልብሰው ግራ ቀኝ ፊት ኋላ ሆነው አየዝዙ እያዳፉ ወስደው በማዕከለ ምድር በቀራንዮ ሰቀሉት በቀራንዮ መስቀሉም ትንቢቱ ምሳሌው ይፈጸም ዘንድ ነው ትንቢት ወገብረ መድኃኒተ በማዕከለ ምድር ተብሉ ተነግሯል መዝ ምሳሌም እስራኤል መና ከደመና እያወረደ ውኃ ከጭንጫ እያፈላቀ ይህንን እየመገበ ደጋ ደጋውን ሲወስዳቸው ሐመይዎ ለእግዚኣብሔር ወይ ቤሉ ይክልኑ እግዚአብሔር ሠሪዐማዕድ በገዳም ይዝብጥ ኩኩሐ ወያው ኅዝ ማየ መዝ እንዲልቆላተ ዮሳፍጥ ከሚባል በረሀ አውርዶ መናውንም ውኃውንም ከወትሮው አብልጦ ሰጣቸው ሩ ግን እባብ ጎናቸውን እየቀደደ ይፈጃቸው ጀመር ሙሴ ወደጌታ ሲያመለክት አርዌ ብርት ሠርተህ ተራዳ ተራራው ሰቅለህ አይተው ይዳኑ ኣለው እንዳለው ሆኗል የቀራንዮ ተራዳው የመስቀል ብርት የጌታ እባብ የዲያብሎስ ቋት የኃጢአት በረሀ የሲኦል አይተው አምነው የዳኑ የሐዋርያ የምእመናን አይተው ያልዳኑ የአይሁድ የመናፍቃን ምሳሌ ለአራት ቅሉትም መጎናፀፊያውንኩፋሩን ጠፈሩንና መነሳነሱን ተስፋቅለውቃል ቀሚሱን ግን ሰብአ ሰገል የገበሩለት ስፌት የሌለው ሥረጽ ሲያድግ የሜያድግ ገባሬ ተአምር ነውና ኢንስጥጥ ወኢንግምድ አላ ንትፋሰስ ላዕሌሁ ለዘረከቦ ይርከቦ ብለው ዕጣ ተጣጥለውበታል ምስሌሁ ክልዔተ ፈያተ አሐደ እምለፌ ወአሐደ እምለፌ ይላል ጥጦስን በቀኙ ዳክርስን በግራው ሰቀሉ ተኖለቄ ምስለ ጊጉያን ኢሳ ተብሎ ትንቢት ተነግሯልና ሊላጦስም ከራሱ በላይ በቀረው ስንዝር ያህል ኢየሱስ ናዝራዊ ንጉሠ አይሁድ ብሎ በዕብራይስጥ በጽርዕ በሮማይስጥ ጻፈበት ሰባት በተሰቀለም ጊዜ ሦስት በሰማይ ጠፍር አራት በምድር ተአምራት ታይተዋል በላይ የፈጣሪያችንን ዕርቃን ኣናሳይም ከዋክብትም ብለው ፀሐይ ጨልሟል ጨረቃ ደም ሆኗል ረግፈዋል በምድርም አዕባን ተፈትተዋል መቃብራት ተክፍተዋል ከ የሚሆኑ ሙታን ተነሥተዋ የቤተመቅደስ መጋረጃ ከሁለት ተከፍሏል። አለው አይደለሁም እጄን በሰው ደም ነክሬ የኖርሁ ሽፍታ ነኝ ሰባቱን ተአምራት ኣይቼ አምላክነቱን ተረድቼ ብማፀነው ለዚህ ክብር አበቃኝ ብሎ ዘመን ተዘግታ የነበረች ገነትን በደመ ማኅተሙ ከፍቶ ገብቷል አባ አመሐጽን ነፍሰየ ውስተእዴክ ሉቃ ተፈጸመ ኩሉ ዮሐ በነቢያት የተነገረው በመጽሐፍ የተጻፈው ሁሉ ደረሰ ተፈጸመ ሲል ነው እኒህን ተናግሮ ራሱን ወደቀኝ ዘንበል አድርጎ ቅድስት ነፍሱን በሥልጣኑ ከክብርት ሥጋው ለየ በሲኦል የነበሩ ነፍሳት በአካለ ነፍስ ወርዶ የተወጋ ጎኑን ቀኝ ክንዱን አሳይቷቸው ይኸው ጥምቀት ቁርቧን ሆናቸው ዲያብሎስ በዕ ብነ ሩካም ጽፎ ያኖረውን የዕዳ ደብዳቤ አጥፍቶላቸው ስብሐት ለእግዚአብሔር ዘአውረሰነ መንግስቶ ሰማያዊተ እያሉ እያመሰገኑ ወጥተው ገነት ገብተዋል ወኀደገ ሥጋሁ ስቁለ ዲበዕፀ መስቀል ወነፍሱሰ ወረደት ውስተሲኦል ወፈወሰት ነፍሳተ እለሀለው ህየ መድት ሲኦለ ወአግዐዘት ኩሉ ፍጥረታተ እንዳለ አትናቴዎስ ነፍሱ ከሥጋው ከተለየ በኋላ ለንጊኖስ የሚባል ሐራዊ ቀኝ ጎኑን በጦር ወጋው ውኃና ትኩስ ደም መንታ ሆኖ ፈሰሰ ደሙን መላእክት በጽዋዐ ብርሃን ተቀብለው በዓለሙ ሁሉ ረጭተውታል ለንጊኖስ አንድ ዓይና ነበር ደሙ ቢነጥብበት በርቶለታል ኋላም ትንሣኤውን አይቶ መስክሮ በሰማዕትነት አርፏል ወዘርዕየ ስምዐ ኮነ ወጽድቅ ውእቱ ስምዑ እንዲል ዮሐ ወነሥኡ ሥጋሁ ለእግዚእ ኢየሱስ ወገነዝዎ በመዋጥሕ ዘሰንዱናት ይላል በ ሰዓት ዮሴፍ ዘአርማትያስና ኒቆዲሞስ ከጴላጦስ አሰፈቅደው ሥጋውን ከመስቀል አውርደው ሽቱ እየረበረቡ በሐዲስ በፍታ ገነዙት ሲገንዙትም ወአንበስበሰ ኣፅይንቲሁ ይላል ዓኖቹን ግልጽልጽ አድርጎ ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ዘኢይመውት እያላችሁ ገንዙኝ ብሏቸው እንዲሁ እያሉ ገንዘውታል አክብራችሁ ሰማችሁ እንደገነዛችሁኝ እኔም አክብሬ በሰማያዊ ዕንቁ መንበር አኖራችኋለሁ ብሉም ተስፋቸውን ነግሯቸዋል ከዚህ በኋላ በሦስተኛ ቀን የሚነሣ ነውና የኤልሳዕ አጽም ሙት እንዳነሳ ከነቢያቱ የአንዱ አጽም አነሣው እንዳይሉ ዮሴፍ ለራሱ ው ሰው ባልተቀበረበት ኣዲስ መቃብር ቀብረውታል ዮሐ ምላክ እንደእንግዳ ወደዓለም ቢመጣ በልጅሽ መሰቀል መከራሽ ቢበዛ ይንና ወተቱ ብርዙ ሳይታጣ እንባሽ ጎርፍ ሆኖ ሲወርድ እንደዋዛ ሰታሞች አይሁድ ኣሉት ሐሞት ጠጣ ውበት ደምግባትሽ ሲረግፍ እንደጤዛ ዝና እንዳትቀር በገሃነም ነፍስ ማነው አይዞሽ ያለሽ የቱ ልብ የዝ ዳም በበደለ ሞተ ክርስቶስለ አንቺው ቻልሽው እንጂ ልብሽ በኀዘን ፈዛ መስቀል ተሰቅሎ ያልአንዳች ጥፋት ጻድቅ ተኮንኖ ኃጥኡ ሲጸድቅ ሕያዋን አምላክ እንደምን ይሙት ሐቀኛ አልቅሶ ውሸታም ሲስቅ ሚሰግዱለትን ፈርተው መላእክት ቀማኛው ሲደሰት ለጋስ ሲሳቀቅ ይሁድ በእንጨት ሰቅለው በጦር ሲወጉት ምን አልሽ ይሆን ዓለ ም ምንተናግረሸ ሐቅ። አላት አይሁድ መስቀል መግደል እንዳይበቃቸው ሥጋውን ወስደው ኀዘን ጨመሩብኝ አግኝቼው ቢሆን ዘተጽናናው ነበር ኣለች በውኑ በጦር የተወጋ ጎኑን በችንካር የተቀበረ ዓርብ በሠርክ የተነሣ እሁድ በመንፈቀ ሌሊተ ከሆነማ ቀን ሌሊት በመቃብር ቆየ መባሉ እንደምን ነው ቢሉ ዕለተ ዓርብ ከሦስት ተከፍሏል ከነግህ እስከ ቀትር ሰዓቱ አራት ነው ብርሃን ሆኗል ቀትር ኮነ ሌሊተ ወጸልመ ኩሉ ዓለም እንዲ ሌቃ ኒ አንድ ሌሊት ከዘጠኝ እስከ ሠርክ ሰዓቱ አራት ነው ብርሃን ሆኗል ሁለተኛ ቀን ሌሊቱ ሁለተኛ ሌሊት ቅዳሜ ቀኑ ሦስተኛ ቀን ሌሊቱ እስከ መንፈቀ ሌሊት ሦስተኛ ሌሊት ነው ያውስ ቢሆን የተቀበረ በሠርክ ነው እስከዚያ ያለው ስለምን ተቆጠረ ትለኝ እንደሆነ ሕማሙ ሞቱ ቁጥሩ ከዚያው ነውና ትሣኤውን በሦስት ቀን ያደረገው በ ወይም በ ያሳደረገ ስለምንድር ነው ቢሉ ትንቢቱ ምሳሌው ይፈጸም ዘንድ ነው ትንቢት እርሱ ባለቤቱ እስመ በከመ ነበረ ዮናስ ውስተ ከርሠ አንበሪ ሠሉሰ መዋዕለ ወሠሉሰ ለያልየ ከማሁ ይነብር ወልደ እጓለ እመሕያው ውሰተ ልበ ምድር ሠሉ ተናግሯል ማቴ ሰ መዋዕለ ወሠሉሰ ለያልየ ብሉ ምሳሌም ዮናስ ሦስት ቀን ሦስት ሌሊት በከርሠ አንበሪ አድሮ ወጥቷል ከርሠ አንበሪ የመቃብር ዮናስ የጌታ ምሳሌ ነው ትንቢቱን ባወቀ ተናገረ ምሳለውንም ባወቀ አስመሰለ ፍጻሜው ግን ኃጢኣትን በምድር መርገምን በመስቀል ሞትን በሲኦል ጥፋትን በመቃብር ማጥፋቱን ለማጠየቅ ነው አስተኀፈረ ኃጢአተ በዲበምድር መሠዐረ መርገመ በዲበ ዕፀ መስቀል ወአብጠለ ሞተ በውስተ ሲኦል ወነሠተ ሙስና በውስተ መቃብር እንዲል ሃይ አበመቃብሩን ሲጠብቁ የነብሩ አራት ጭፍች መግነዝ ፍቱልኝ ግሮቹን በአክሊለ ሦክ የተቆራረሰ ራሱን ሰታ ሳ አይሁድ በልጅሽ ተማምለውበታል እንቺ ተሽ ወደ ቤትሽ ሂጂ ኣላት ነገሩን የምታውቅ ያለበትን ኣሳየኝ አለችው ፍጹም ኀዘናን ሉት አንቺም የምታለቅሺለት አንድ ልጅሽ እኔ ት እናቴ ሆይ አይሁድ መነሣቴን ሊያስተባብሉ ክንያት አገኘን እንዳይሉ ወደ ደቀመዛሙርቴ ህ ጴላጦስ ጌታ በመስቀል ሆኖ የተደረጉትን ሰባት ተአምራት አይቶ ደግ ሰው አሰቅያለሁ ብሎ አዝኖ ሳለ ጌታ በሕልሙ ሞቼ የቀረሁ መሰለህን ማረኝ ብትለኝ እምርህ የለምን ሲለው አየ በነግህ አይሁድ መጥተው ሥጋው ተሰርቋልና ጠባቂዎችን አስጠርተህ መርምርልን አሉት ሲመረምራቸው ኣንዱ ጴጥሮስና ዮሐንስ ሠረቁት ሁለተኛው ኣሥራ አንዱ ሁሉ ሠረቁት በሦስተኛው ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ወሰዱት ኣሉ አራተኛውን እውነቱን ንገረኝ ብሎ ቢገሥፀው ከእንቅልፍ ስንነቃ ከውኃ ጎድጓድ ተጥሎ አገኘነው ይህንንም ያደረጉ ደቀመዛሙርቱ ይሆናሉ ብለን እንጂ ሲወስዱትስ አላየንም ኣለ አራቱንም ከግዞት ቤት ኣስገብቶ የመቶ አለቃውን ከነጭፍሮቹ አስከትሎ ከመቃብሩ ሄደ መግነዙን አይቶ ደቀመዛሙርቱ ወስደውትስ ቢሆን ይህንንም ባልተውት ነበር ብሎ መግነዙን ይዞ ያለቅስ ጀመር እኔስ ጌታ እንደተነሳ ይህም መግነዝ ዕውር እንደሚያበራ አምናለሁ ብሎ መቶ አለቃውን ቢዳስሰው የጠፋች አንድ ዓይኑ በርታለታለች ወዲያውም ዮሴፍ ኒቆዲሞስን ጠርቶ አስመሰከራቸው አይሁድ እነርሱ ከኛ እድል ፈንታ ጽዋ ተርታ የላቸውም ኣንተ ተነሣ የምትለው ግን ያውልህ ከጉድጓድ ወድቆልሀል አሉት ከመቶ አለቃው ጋር ተሸክሞ አምጥቶ ከመቃብሩ አኣግብቶ ደንጊያውን ገጥሞ ጌታዬ ሆደ የአንተ ክብርህ የአይሁድ ሐሰታቸው በዚሀ ሙት ይገለጥ ዘንድ እለምንሀለሁ ብሎ ለመነ ሙቱ ተነሥቶ በጌታ ቀኝ የተሰቀለ ጥጦስ መሆኑን የጌታንም ክብር መሰክሯል አይሁድ ፈርተው እየተጧዉጭሁ ይሸሹ ጀመር ያጂዷቸው አትልቀቁአቸው ብሉ ሥጋቸው እስኪትፈተፍ ድረስ በጎመድ አስገርፏቸዋል ወዲያውም ተነሣ ብሎ ከፄሄሮድሰስ ላክበት እሱም መግነዙን ዓይኑ የበራለትንና ከሞት የተነሣውን አያቸው ዘንድ ላክልኝ ብሎ ሳከበት እውነት መስሎት ላከለት። ሕ ከዚህ በኋላ በሴራቅ ደሊላ የምትባል ሴት ለመደ ኢፍላውያን ወርቅ ብር እንሰጥሻለን ኃይሉ የሚደክምበትን ጠይቀሽ ንገሪን አሏት ጠየቀችው በሰባት አውታር ብታሠር እደከማለሁ አላት አሥራ ሶምሶን ኢሉፍላወያን መጡብህ አለችው በጣጥሶት ተነሣ አታለልከኝ እውነቱን ንገረኝ አለችው በሰባት ምራን ብታሠር እደክማለሁ አላትጉ አሥራ ሶምሶን ኢሎፍላውያን መጡብህ አለችው ጎማምዶት ተነሣ አሁንም ዋሸኸኝ ንገረኝ እንጂ አለችው ሰባቱ ቁንዳላዎቼን ከምድር በካለማ መትተው ቢያሲሂቸው እደክማለሁ ኣላት እንዲሁ አድርጋ መጡብህ አለችው ነቃቅሎት ጽናት የተነሣ ካስማዎቹ አልታወቀም በመጨረሻ እወድሻለሁ ትለኛለህ እንጂ አትወደኝም ብላ ወተሀወከት ነፍሱ እስከ ለሞት ይላል ነፍሱ እስክትታወክ ድረስ አስጨነቀችው ኃይሌ በጸጉሬ ነው እስመ ናዝራዊ ሐዲሱ ለእግዚአብሔር የተባልሁ እኔ ነኝ ከተወለድሁ ጀምሮ አልተሳጨሁትም አላት በወይን ጠጅ አስክራ አስተኝታ ጸጉሩን ቆርጣ ቆርጣ ከጣለችው በኋላ ምን ኢሎፍላውያን መጡብህ አለችው ኃይል ተነስቶት መነሳ አቃተው በዚህ ጊዜ ኢሎፍላውያን ይዘው ሁለት ዓይኑን አጥፍተው እየጎተቱ ወሰዱት ባቄላ ሲያስፈጩት ኖረዋል ይሉ እየተመለሰ ሂደ አንድ ቀን በዓል አድርገው ላለ ያን ውር አምጡት ያጨውተን አሉሌ አንድ ብላቴና እየመራ አምጥቶ ከመካከል አቆመው ሁለቱን ሙሰሶዎች በቀኝ በግራ እጁ ይዞ ኦ እግዚኦ እስእለከ አሐተ ስእለተ ህየንተ ክልዒሆን አዕይንተየ ትፃእ ነፍስየ ምስለ ኢሎፍላውያን ስለሁለቱ ዓይኖቼ ነፍሴ ከኢሉፍላወያን ጋር ትወጣ ዘንድ እለምንሀለሁ ብሎ አንዱን ሙሰሶ በቀኝ እጁ ሁለተኛውን ሙሰሶ በግራ እጁ ቢመታው ከፎቅ የነበሩትም ከምድር ያሉትም ሁሉም አንድ ሆነው ጠፍተዋል በሕይወተ ሥጋም ሳለ ካጠፋቸው ጠላቶቹ ያን ጊዜ በሞቱ ያጠፋቸው ይበዛሉ መጽ መሳፍንት ክምዕራፍ በሙሉ ሩ የነበረው በ ዴማ ነው እሰራኤል ኃጢኣታችንን እያሳለቡ ይህን ሁሉ መከራ የሚያመጡብን ሙሴ አሮን ናቸው ብለው ሊወግሯቸው ደንጊያ ይዘው መጡባቸው ከደብተራ ኦሪት ገቡ ወድያውም የብርሃን ዓምድ ከምድር እስከ ሰማይ ተተከለ በዚህ ፈርተው ተመልሰዋል ሜያዚያ ዕረፍቱ ለአሮን ካህን ከዚህ በኋላ ጌታ ክህነት ከቤትህ እንዳይወጣ ምልክት አሳይልሀለሁና ወንድምህ ሙሴ የቱን ነገድ በትራቸውን ሰብስቦ በምሽት ከደብተራ ኦሪት አግብቶ በነግህ ያውጣው አለው ሙሴ እንደታዘዘው ሰበሰበ አሮንም የአባቱን የሌዌን በትር አምጥቷል ቱንም በምሽት አግብቶ በነግህ ቢያወጣው የእርሱ ለምልማ አብባ አፍርታ ተገኝታለች ዘኑ እና ምሳሌነት አለው በክፍል ገጽ ተመልከትነ ኣሮን ማለት ደብረ እግዚአብሔር ማለት ነው የሊቀ ነቢያት ሙሴ ታሳቅ ወንድም ነው ሲራ አባቱ ጌታ እሰራኤልን ከምድረ ታብጽ ኮሎ አሮንን ካህን አድርጎ አስነስቷቸዋል ዱ ከነገደሌዊ ነው ሲያወጣ ሙሴን መስፍን እንዲህ እያሉ ሐቅለቃዴስ ሲደርሱ እስራኤል ዋዕየ ፀሐይ ተሰምቷቸው ውኃ ውኃ ብለው ሙሴና አሮንን አስጨነቁአቸው ደንጊያውን በበትር ሲመቱት ውኃ ፈለቀ ለወትሮው ንሴብሐን ደግመው ንሥኡ ዘወሀበክሙ እግዚአብሔር ኪያሁ ሰብሑ የሰጣችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑ ብለው ይሰጧቸው ነበር አሁን ግን ተናደዋልና ይህን ሳያደርጉ ሳያመሰግኑ ሰጣቸው እስራኤልም ላያመሰገኑ ጠጡት በዚህ ጌታ እዘነ ታመሰግኑኝ ዘንድ አላመናችሁብኝምና ምድረ ርስት አትገቡም አሳቸው ይኽውም አልቀረ ሙሴ በሞአብ ኣሮንም በደብረ ሐር ዐርፈዋል ዘ ተራን ከተሻገሩ በኋላ እሰራኤል ሲበድሉ ጌታ በቸነፈር ተክህኖ ለብሉ ወደጌታ ቢያመለክቱ ወንድምህ አሮን ልብሰ መደብ የፈጠ ንተ ወርቅ ይዞ የታመሙትን ባንድ ወገን ኤፋደ ቅ ድ ወገን አድርጎ ይጠንላቸው አኣለው ወነሥአ ዘጸሎት ከተረ መዓተ ወአኣኅሥዐ መቅሰፍተ ይላል እንዳለው ኣድርጎ ተጠብቀዋል ቢያጥንሳቸው የታመሙት ድነዋል ያልታመሙት ሲገዛን ይኖራል። አላት ያዘነ የተቆረቆረ መስሎ ኽረ ዕፀበለስንም አትበሉ ያለን ሞትን እንዳንሞት ነው አለች ለእመ በላዕክሙ እንትኩ በለሰ ሞተ ትመውቱ እንዲል ዘፍ አኮ ሞተ ዘትመውቱ አላ አምሳከ ትከውኑ አምላክ ትሆናላችሁ እንጂ አትሞቱም ወባሕቱ የአምር እግዚአብሔር ከመ ዕሶበበላዕክሙ እምኔሃ ይትከሠታ አዕይንቲክሙ ወትከውኑ ከመአምሳክ ዳሩ ግን ከርሷ በበላችሁ ጊዜ አይኖቻችሁ እንዲገለጹ እንደ አምላክም እንድትሆኑ እግዚአብሔር ያውቃል ለዚህ ነው አላት ወአፍተዋ ከመትብላዕ እምውእቱ ዕፅ ይሳል አስጎመጃት በልታ አዳምን አበላቸው እስከዚህ ጊዜ ድረስ ልብሰ ብርሃን ተጉናጽፈው ሳይተፋፈሩ ይኖሩ ነበረ በዚህ ጊዜ ግን ጸጋቸውን ተገፋፋ ተፋፍረው በበለስ ቅጠል ሥጋቸውን ይሸፍኑ ጀመር እባብ ከአራዊት ሁሉ የተረገመ በሆዱ የሚሳብ አፈር የሚመገብ የሰው ልጅ ራስ ራሱን የሚቀጠቅጠው እንዲሆን ፈረደበት አዳምና ሔዋንንም በሞተ ሥጋ ሞተ ነፍስ በርደተ መቃብር ርደተ ገሃነም ፈርዶ ከገነት አስወጥቶ በደብር ቅዱስ አኖራቸው ተመልሰውም እንዳይገቡ ወአዘዞሙ ለኪሩቤል ወሱራፌል ዘውስተ እዳዊሆሙ ሰይፈ እሳት እንተ ትተመያየጥ ከመይዕቀቡ ፍኖተ ዕፀ ሕይወትዘፍ ይላል ሰይፈ እሳት የያዙ ኪሩቤል እንዲጠብቋት አድርጓል ከዕለታት አንድ ቀን አዳም እግዚአብሔርን ያህል ጌታ ገነትን ታህል ቦታ ባንቺ ምክንያት አጣሁ ብሎ ሔዋንን ፊት ነሳት ደንግጣ ሸሸች ቅዱስ ገብርኤል መጥቶለምን አበረርኻት። እንደውም ካልገደልኩት አላርፍም ብሎ ቤት የሚያሀል ደንጊያ አንስቶ ጫነበት ወተደብተረት ይእቲ ዕብን ላዕለ ርፅሰ አዳም ሠሉሰ መዋዕለ ወሠሉሰ ለያልየ ይላል ደንጊያው እንደ ድንኳን ሆናለት ሦስት ቀን ሦስት ሌት ቆይቶባታል በሦስተኛው ቀን ቅዱስ ገብርኤል አንሥቶለት የያዘውን ፍሬ በደሙ ለውሶ መሥዋዕት ኣቀረበ ጌታም በኀሙስ ዕለት ወበ መንፈቃ ለዕለት እትወለድ እምወለተ ወለትከ ወእድኅከ ውስተ መርህብክከ ወእትቤዘወከ በደሙ መሳቀልየ ወበሞትየ ብሎ ዘመን ሲፈጸም የልጅ ልጁ ከምትሆን ከእመቤታችን ተወልዶ በመስቀል ተሰቅሎ በከበረ ደሙ ፈሳሽነት እንደሚያድነው ተስፋ ሰጥቶታል ተሌምንጦስ አዳም ይህን ተስፋ ካገኘ በኋላ እያረሰ በምድረ ኤልዳ ተቀመጠጨ ኩፋ ሚስቱ ሔዋንን በንብር አወቃት ቃኤልን ወለደችለት በሁለተኛ ሩካቤ ኣቤልን ወለደችለት መግደል በቃኤል መሞት በአቤል ተጀምሯል በክፍል ገጽ ተመልከት ኣዳም በአቤል ሞት ምክንያት ሱባዔ ዘመን ኦዝኗል ኩፋ ከዚህ በኋላ መልአኩ መጥቶ ናሁ ወልድከ አቤል ተሣለመ ዕፀዊኝ ለገነት አፅው ከኩኀዘኑ ተጽናና ወንድ ልጅም ተወለደለት ስሙን ሴት አለው ምትክ ማለት ነው በዚህ ጊዜ ኣዳም የ ሔዋን የ ዓመት ዕድሜ ሰዎች ነበሩ ከሴትም በኋላ ብዙ ወንዶችንና ሴቶችን ወልደዋል ጊዜ ዕረፍቱ ሲደረስ አዳም ልጁ ሴትን ሳልሞት እንድባርካቸው ልጆችህን አምጣ ኣለው ኣምጥቶ በፊቱ አቆማቸው ዓይን ዓይናቸውን እያየ ያለቅስ ጀመር እነርሱም አባታችን ከእኛ እንዴት ትለያለህ እንዴትስ ከአፈር ትገባለህ እያሉ እለቀሱ እግዚኣብሔር ይባርካቸሁ ብሉ ባረካቸው መረቃቸው ሴትንም ልጄ ፈጣሪሀን እንዳታስቀይም እወቅ ቃኤል በእግዚኣብሔር ዘንድ የተናቀ ነውኖ አንተ ከርሱ ልጆችህም ከልጆቹ እንዳትተባበሩ ተጠንቀቅ ኋላ ግን ምድር በንፍር ወኃ ትጠፋ ዘንድ አላትና ሥጋዬን ብቤተመዛግብት አስቀምጠው ብሉት በ ዓመቱ ዓርብ በዘጠኝ ሳዓት ዐረፈ ዘፍ ሥጋውንም መሳእክት እያሳዩአቸው ሽቶ ቀብተው ገንዘው ዕጣን ወርቅ ከርቤውን ኣድርገው በቤተመዛግብት አኑረውታል በጥፋት ከመርከብ ይዞት ጉበቷል ሲወጣም ይዞት ወጥቶ ሴምም ከካም ወገን የተወለደ መልከጴዴቅን ንዮ መሰቀሉ ትሉ ሰለሸህ ነው « የአዳም መዋፅለ ሕይወቱ ከ ዓም ነው ረታት የድገነታችን ምንጭ ናትና ልጅሽ አፖ ልጁ ነ መ ምዛንያተ ሐሰሒት መባል ቀረልቼ ሞትና መተበር በለው የመጣው ወሻል ያሙጣብን ሞትና የጽው ማጣጣም ነው በለሰ ኃጢሕትን ለለጽፇ ተምረን ከሔዋን ከአናም በሕድወት ለመኖር በማያልፍ ዓለም ንፅሕ እንግዲ አንሸድል ዳግም ከጠር ጭፍ ፊቃ መዓራ መ ጊ ወዓል ትንኀሔ የዘዓላት ሁሉ ርዕሰ ቱንጮ ነው ችው ሷሆን በተለይ ከትንሣኤ ጀምሮ እዕከ ትንተናው ኃ ጌፌድ ድረስ ያሉትን ዕለታት ልዩ ስያሜ ሰጥታ እንደ ኣንድ በዓል ታኩበራትቸዋለች የፅልታሩም ልያሜ እንደሚሕተሰው ነው ኛ ኡዊሬርሃም ማክበኞ ሕልግዛር ኀሙቁ ሕዌም ዓርዌ ልት ቅዳሜ ኣ እሁድ ፈጸዬምነ ድንማይ ትጉሣኤ በዚህ ዕለት የሚደረሰው ምስጋና ከዕለተ ትንሣ ኤ ምስጋ አንድ ን ሰናው ንረኩም ጌታ የተነሣ ዕለት ደቀመዛሙርቱን ከዝን ይ ተላ ባፅቸው ጊዜ ከአስራ አንዱ ሐዋርያት አንዱ መንደል ላው አ ከነርሱ ጋሮ አልነበረም ሲመጣ ርኢናሁ እይ የን ብለው ሷያስተምሩ እኔ ሰማሁ ልል ነውን ብሉ መመል ወእገሪሁ ኀበ ቀነውዎ በችንካር የተቸነከሩ እጆቹን እግ እ ሮቹ ናሽ ኢወዲይኩ አጽባእትየ ውሰተ ቅንዊቲሁ ወእመ ኢያባእኩ አያ መሳተዝ ወኢገሠሥኩ በችንካር የተቸነከሩ እጆቹን እግሮቹን በጦር ተወጋ ጎኑን ካልዳሰሰኩ አላምንም አለ ወእምድኅረ ሰሙን መዋዕል ይሳል በስምንተኛው ቀን ቶማስ ባለበት አምጣና ወደጎኔ አግብተህ ዳሰኝ ወኢትኩን ናፋ ቄ አላ እመን አምኑ አትጠራጠር አለው ቢዳስሰው ከእሳት እንደገባ ጅነ አስ ር የሚ አመያ ምያ ጌታዬ አምላኬ ሆይ አለ መ ብታየኝ አመንክ ብፁዓንሰ ኢመሬእዩኒ የአምኑኒ ንዑዳን ክቡራንስ ሳያዩኝ የሚያምኑብና ው ብሎ ፈወሶታል ይህች ጎኑን የዳሰሰች እጁ ዛሬም ድራዊት ፍና በሕንድ አገር ከታቦቱ ጋራ ትኖራለች በዓመት የአመቤታስ ኾን በዓል በስተርእዮ ለያጥኑ ሲገቡ ቀድሳ ታቆርባለች ይዘዋ እስከምጽኣት ድረስ ትኖራለች ትር ወን ላች እንዲህ እያለች ለ ማርያም ግብጻዊት ሀገሯ እስክንድርያ ነው አባት እኖቷ ሲያርፉ በደ ግነታቸ ተን ኣርሏን ንሪ ዝሙት አሳደረባት ዓመት ለት አዳልቶ ማስተዋልን ሰጣት አንድ ቀ መካናትን እጅ ሊነሱ የሚሂዱ መንገደኞች ብቻቸው አግኝታ ተከተለቻቸ መርከብ ሲሳፈሩ ነፍራ ብ እርሷ ገንዘብ አልነበራትምና ሥጋዋን ፈቅዳለት ተሳፍራ ጎልጎታ ከመቃብር እግዚእ ምእመናን ሲገቡ እርሷ መ ግባት ል ማርያም ሥር ወድቃ ስታለቅስ ቆይታ እመቤታችን ዋስ ሆናት ንብቃ ተሳለመ ደስ ብሏት እመቤቴ በሥጋ እንደተዋስሽኝ በነፍሴም ዋስ ሁሂኝ ዘንድ የማደርገውን አስታውቂኝ ብላ ተማነች እመቤታችን አድራ ከሰው ተለይተሽ ገዳመ ዮርዳኖስ ገብተሽ ኑሪ አለቻት ም በለህሏ ልል ነውን ብሉ እመኢርኢኩ በኋላ ታሪኳን ነግራ መንደላቀቅ ሳለ በዓለም ተደሰቶ ከመንገድ ወጥታ ሰመ እግዚአብሔር ጠርታ ጥቂት ሣንቲም አገኘች ሁለት ኅብስት ገዝታ ያን ይዛ ዮርዳኖስን ተሻግራ የሰው ድምፅ ከማይሰማበት በረሀ ገብታ ዓመት ኖረች የያዘችው ሁለት ኅብስት ምን በልታ ትኖር ነበር። ቢሉ በበረሀ ምን ይገኛል እንደበግ ሣር ነጭታ ውኃ ተጎንጭታ ትኖር ነበር ከዚህ በኋላ ዞሲማስ የተባለ መነኮስ እመቤታችን ኣነሳስታ ልካው ቢሂድ ከሩቅ አያት ዕርቃኗን ነበረችና ተነሥታ ሮጠች እሱም በረከት ቀረብኝ ብሎ ተከትሏት ሮጠ ጥቂት ከተሯሯጡ በኋላ መለስ ብላ ኦ ዞሲማስ ለእመፈቀድከ ከመ ትትናገር ምስሌየ ውግር ሊተ ጸርቀ ዘእትከደን ቦቱ እስመ አነ ዕርቅት ከኔ ጋር ልትነጋገር ከወደድህ ዕርቃኔን ነኝና የምለብሰው ጨርቅ ጣልልኝ አለችው መደረቢያውን ጣለላት ያን ለብሳ መጥታ እጅ ተነሳሱ ከዚህ ለዓመቱ ሥጋውን ደሙን አምጥቶ እንዲያቀብላት ተማጽና ተሰናበተችው በዓመቱም ሥጋውን ደሙን አምጥቶ አኣቀበላት የዛሬ ዓመት በዚህ ጊዜ መጥተህ ጠይቀኝ አለችው ቢሄድ ዐርፋ ሥጋዋን ግሩም አንበሳ ሲጠብቀው በራሷም ኦ ዘሲማስ ቅበራ ለማርያም ቅበራት የሚል ተጽፎ አገኙ እሱ ሥጋዋን ሱገንዝ አንበሳ መቃብሯን ቆፍሮለት ቀብሯ ተመልሷል አባዕኩ ለኪ ስብሐተ ተአምር ዘይሜለስ በበኀምሳ ህየንተ ጽጌያት ኀምሳ ለስዕልኪ አከሊለ ርዕሳ ተወኪፈኪ ማርያም አንጽሕኒ እምአበሳ ከመ አንጻሕኪያ ለግብጻዊት እምርኩሳ እስከመቃብራ ከረየ ዘይጥሀር አንበሳ እንዳለ ደራሲ የነበረችው በኛው ምዓ ድልክ ነው የቤክ መዝ ቃ አማርኛ ግብጻዊት ማርያም ባሕታዊት እናት ጠላት ዲያብሎስን ከናማካሪው የድንግል ማርያም ወዳጅ ነሽ በእውነት በንስሐ ጦርሽ አንበረከክሽው የዓለም ሀሳብንም አንኮታኮትሺው በበረሀ መኖር ከሰው ተለይቶ የሰው አዋራጁ ነወና ጣዬው ለአዳም ልጅ በምድር ይቻል ይሆን ከቶ የቀድሞ በደልሽ በዕንባሽ ተደምስሳ በአምላክ ቸርነት ግን ላንቺ ተችሎሉሽ መቃብር ቆፈረ ግሩሙ አንበሳ አርባ ስምንት ዓመት በበረሀ ኖረሽ የኛም ኃጢአታችን ይፋቅልን ዘንድ መሪር የንስሐ ዕንባ እያነባሽ በንስሓ እንቅረብ ወደ ወልድ ዋሕድ ንስሓሰ ትሬስዮ ለዘአበሰ ከመ ዘኢአበሰ ወለዘማኒ ከመ ድንግል ንስሐ የበደለውን ያልበደለ አመንዝራውንም እንደ ድንግል ታደርጋለች አረጋዊ መንፈሳዊ ድር እና » ሚያዚያ ዕረፍቱ ለኢያቄም ጻድቅ ዮናኪር ሳዶቅ ተብሎም ይጠራል ትውልዱ ከነገደ ይሁዳ ከቤተ ዳዊት ነው አባቱ ቅስራ ይባላል ፅ ሐናን አግብቶ በይሁዳ ከተማ ይኖር ነበር ከነገደሌዊ ወገን የሆነች ነገር ግን ሐና ዕፁተ ማኀፀን ሁና ልጅ አጥቶ ብ ዙ ዘመን ሲያዝን ኦሥር ዓመት ሲሆነው አባቱ ሞቶ ሊላ መስፍን ተሾመ ደግ ከክርስቲያናዊ ድል ሻዊ ጌታ ኀዘኑን አይቶ ጸሎቱን ሰምቶ ነባርና ከቤቱ ወስዶ እያስተማረ አሳደገው እርሱም ፈረስ ጋልዲ ቀስት ው በኋላ በብሰራተ መልአክ እመቤታችንንሸ ወና ሶመደ ጦር ሜዳ ወጥቶ ከጠላቶቹ መሀል ገብቶ እኒ የክርክቶስ ሰጥቶታል እመቤታችንም ወታደር ጊዮርጊስ መጣሁባችሁ ሲላቸው ደንግጠው ይሸጁ ነብበር ዓመት ጎልማሳ ሆኖ ሕማም ድካም ሳይሰማው ኖሮ ኢያቄም ይድረስህ የጸጋ ምስጋና ጌታም ጽናትህን ትዕግሥትህን እይ የጽድቅ የትሩፋት አበጋዝ ነህና አስደ ፍቅርና የዋሃት ትዕግስት ጓደኞችህ የአምላክን እናት መመል እድ ሰን ኀዘንህን ሁሉ አስወገዱልህ ጸልየህ ተስዕህ ባይሰማህ ለጊዜው ከቶ አልሞከርክም አምላክን ልትከዳው በትዕግስት ኖርክ እንጂ እየተማጸንከው የበቃህ ኢያቄም ሆይ አንተሳ የጓድቃን ራስል ነ። አይደርቅ አይጠወልግ ሁሌም ያብባል ዛሬስ ኦንዳንዱ ሰው እጅግ ያሳዝናል ሹመት ሽልማቱን ክብሩን ሁሉን ትቶ ገና ምንም ሳይሆን ክሩን ይባጥሳል ታስሮ ተገረፈ ለአምላኩ ክብር ቀንቶ ሰው ጌታውን ሲክድ ለሥጋ እያዘነ ኽረ እንደምን ቻለው ያን ሁሉ መከራ ጊዮርጊስ ለአምላኩ እስከሞት ታመነ ተቆልቶ ተፈጭቶ እንደእኀል ሲዘራ አክሊልን የሚያሰጥ ይኸው ስለሆነ ማቴ ራእ ሚያዚያ ዕረፍቱ ለፊቅጦር ሰማዕት ሀገሩ አንጸኪያ ነው አባቱ ኅርማኖስ እናቱ ማርታ ይባላሉ የቅዱስ ፋሲለደስ የእህት ልጆ ነው ንጉጮ ኑማርያኖስ ተንባላትን ሊወጋ ሲዘምት እርሱም አብሮ ዘምቷል በጦርነቱ ንጉሥ ሞተ ፊቅጦር በተሰለፈበት ጠላት ድል ነሥቶ ድንበር አሰፍቶ ወደከተማ ቢመለስ የንጉሙጮ ፈረስ አቅራቢ የነበረ አግሪጳዳ ዲዮቅልጥያኖስ የንጉሥን ሴት ልጅ አግብቶ መንግሥት ወርሶ አገኘ በዚህ ኦዝኖ ከፋም በጎም ሳይናገር ብዙ ጊዜ ተቀመጠ ኋላ ግን ዲዮቅልያኖስ አብያተ ጣዖታት ይትራኅዋ ወአብያተ ክርስቲያናት ይትዐጸዋ ብሎ ሃይማኖት ሲያስክድ ለጣዖት ሲያሰግድ የወንድሞቼን መንግሥት መንጠቁ አንሶት ደግሞ እንዲህ ይለናልን ብሉ ሊጣላው ሰይፍ መዞ ቢሄድበት ሸሽቶ ወደማጀት ገባ እርሱንም ቅዱስ ፋሲለደስ ስለ ክርስቶስ ልንሞት እንጂ ልንገድል አይገባም ተው አለው ንጉሥም በአማላጅ በአጓዳጅ ታረቀው እሱም እጁ ከምጽዋት አንደበቱ ከጸሉት ሳይለይ ሲኖር ቴዎድያዳ ከሁለት ልጆቿ ጋር ክርስቶስን አልክድም ለጣዖትም አልሰግድም ብላ በሰማዕትነት ሞተችፁ ንጉሥ ቀብር ከልክሉባት ሥጋዋ ከአደባባይ ወድቆ ዋለ አደረ ይህ ፊቅጦር ከወደቁበት አንሥቶ ቀበራቸው መሳፍንቱ በዚህ ምክንያት ከንጉሥ አጣሉት ጠርቶ ምነው እንዲህ አደረግህ አለው የወደቀን ማንሳት የሞተን መቅበር ምን ጥፋት አለው ይልቁንስ ኣንተ እስከመቼ እንዲህ ስትል ትኖራለህ አለው ወገኖቹን ፈርቆ በድብቅ አፉን እንደፈረስ አስለጉሞ ወደ እስክንድርያ አጋዘው ሹሙ ህርሜኔዎስ ራሱን እሰኪለት ድረስ አስገረፈው ሥቃዩ ቢጸናበት ወደጌታ አመለከተ የታዘዘ መልአክ በአካለ ነፍስ ወስዶ ጌታ ያዘጋጀለትን መካነ ዕ ረፍት አሳየው ጌታ እንጂ ሑጥቂት ሀሣር ብዙ ክቡር በአንድ ሞት የዘለዓለም ሕይወት ይሰጣልና ብሎ በጥብዓት የሚጋደል ሆነ ያም በደንጊያ አስወግሮ በእሳት አስተኩሶ የማይሞትለት ኪሆን ወደ አንዲናው ላከው ቢያሓራት ተፈትቶ ቢገድሉት ተነሥቶ ያገኙታል በችንካር ቸንክረው ሰቅለው ተጪት ዌቾህን ታይ የነበረች የ ዓመት ብላቴና እሰይ እሰይ እልል እልል አለች ምነው ለሞተ ሰው ዋይ ዋይ ይባልለታል እንጂ እልል ይባላልን አሏት መላእክት ሰማያዊ አክሊል ሲያቀዳጁት አየሁ አለች እንግዲህማ ብዙዎችን ሊያምንብን አይደለምን ብለው በሰይፍ መትተውታል በኛም ዓድልክ መጀመሪያ ላይ ነው ፊቅጦር ምዕመኑ ለአምላክ ክርስቶሰ አመቻችቶ ሰጥቶ ለችንካር እጆቹን ተወካፌ ሕማም አርከ ጊዮርጊሰ አስቦ አለቀሰ የጌታ ሥቃዩን ከኃጥኣን ጋራ ከሚኖር ተዋዶ ሰለሰው ልጅ ብሎ የተቀበለውን መሞትን መረጠ ስለጽድቅ ተሰዶ ሞቱ ለጻድቅ ሰው ነውና ሕይወቱ እንደፈረስ በሐብል ቢለጎም አፉን መላእክት ዘመሩ ጻድቃን ተደሰቱ በእምነቱ ጽናት መሰከረልን እልል እልል አለች ሕፃኗም ከፊቱ የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነቱን መዝ ሚያዚያ ዕረፍቱ ለማርቆስ ወንጌሳዊ ማርቆስ ማለት ንህብ አንበሳ ካህን ማለት ነው ንህብ የተባለ ዝህብ ሁሉን እንድተቀስም እርሱም አስቀድሞ ከጌታ ኋላም ከሐዋርያት ስለተማረ ነው አንበሳም የተባለ አንበሳ ላህምን እንደሚሰብር እርሱም በአምሳለ ላህም በአምሳለ ጣዖዋ ተሠርተው ሲመለኩ ነበሩ የግብጽን ጣዖታት አጥፍቷልና ነው ካህን የተባለም ወአምጽኡ ማሬ ዘድዮስ ባለው ሄዶ ነው ሐዋ ቀዳሚ ስሙ ዮሐንስ ነው ሐዋ ቁጥሩም ከቱ አርድፅ ት ነው አባቱ አርስጦቦሎስ እናቱ ማርያም ይባላሉ ይህች ማርያም ሑጌታ ያመነች ወንጌልን የተቀበለች ጌታም ካረገ በኋላ ቤቷን ለሐዋርያት ቤተጸሎት አድርጋ የሰጠች እነርሱንም በተልዕኮ ያገለገለች ከቱ ቅዱሳት አንስት አንዲ ናት ሐዋ ጌታ ካረገ በኋላ ሐዋርያትን እየተከተለ ይማር ያገለግል ነበር በርናባስንና ጳውሎስን ተከትሉ አንጸኪያ ወርዶ አስተምሯል ሐዋ ከዚያ በኋላ ቅዱስ ጴጥሮስን ተከትሎ ሮም ወረደ ቅዱስ ጴጥሮስም ከፍጹምነት መድረሱን አውቆ ጵጵስና ሾሞ ከሀገረ ስብከቱ ግብጽን ከፍሉ አስተምር ብሉ ሠጠው እሱም ወደ ግብጽ ሲሄድ ከከተማው በር ሲደርስ የጫማው ጠፈር ተበጠሰበትጉ አንያኖስ የሚባል ጫማ ሰፊ አግኝቶ ስፋልኝ ብሎ ሠጠው ሲሰፋ እጁን ወግቶት ኢስ ታኦስ ብሎ ጮኸ አሐዱ እግዚአብሔር ማለት ነው የጠራኸውን ታውቀዋለህን ኣለው ሲሉ ሰምቼ እንጂ ያስተማረኝ የለም አለው ፈቃዱን አይቶ አስተማረው ከነቤተሰቦቹ ከነነረቤቶቹ አምኖ ተጠምቋል ሀገሩን ሰርዶ በሀገሩ በሬ እንዲሉ አንያኖስን ጸያሔ ፍኖት አድርጎ ያስተምር ጀመር ሕዝቡም ትምህርቱን ሰምተው ተአምራቱን አይተው አመኑ ተጠመቁ ካመኑም ዘንድ ጣዖታቱን አፈራርሰው አብያተ ከርስትያናት ሠርተዋል ገውተ ጣዖቱ በጠላትነት ተነሱበት ምዕመናን አባታችን ልናጣህ አንሻምኖ ቁጣቸው እስኪበርድ ወደሌላ ሄደህ ቆይ አሉት እረኛ የሌለው መንጋ እንዳይሆኑ አንያኖስን ኤሏስቆጳስ ልጆቹን ቄስ ዲያቆን አድርጎ ሹሞላቸው በባርቃና በአቅራብያዋ ባሉ አህጉር እየሰበከ ቅዱስ ጴጥሮስን ለመጠየቅ ወደሮም ሄደ ከዚያ ሆኖ ወንጌሉን በልሳነ ሮማይስጥ ጽፎታል ዘመኑም በአብነት መጻሕፍቶቻችን ጌታ ካረገ ኛ ሲፈጸም ኛ ሲጀመር ቀላውዴዎሰ ቄሳር በነገሠ በፊኛ ዓመት ዓም ነው ግን በ ዓም ተብሎ ተጽፏል ። ትለብሱ ኃይለ እምአርያም ከሰማይ ኃይል እስክታገኙ ድረስሻ በኢየሩሳሌም ቆዩ ብሏቸው እስከ ቢታንያ አውጥቶ እስከ በትርያርክነት ያለውን መዓረግ በአንብሮተ እድ ሾሟቸው ዐርጋል ሉቃ ዐ ከኣርባ ዝቅ ብሎ በ ከፍም ብሎ በ ያላደረገው በ ቀን ያደረገው አዳም ፀዐ ቀን አግኝቶ ያጣትን ልጅነት እንደመለሳ ማጠሆቅ ነው ማሪም ከእመቤታችን በነሣው ሥጋ ነው ስለምን ቢሉ ተለየ ተለወጠ ላሉት እንዳይመቻቸው አንድም ቅዱሳን ማረጋቸውን ጉት መንግሥት ሰማያት መግባታቸውን ለማጠየቅ ነው ዐደገ ከመያለቡ ዕርገተ ጻድቃን ንጹሐን አንዲል መቅ ወን ክርስቶስ ኢየሱስ የዓለም መድኃኒት ከሞት በተነሣ በአርባ ዕለት መላእክት አጅበው እያወደሱት በእልልታ ዐረገ በቃለ አቅርንት ከድንግል ማርያም የነሣውን ሥጋ ልዑል ጌታ አረገው አከብሮ በጸጋ በእጁ ባርኳቸው ሐዋርያትን ጌታ ወደ ሰማይ ሲያረግ በሥልጣን ጠብቁ አሳቸው መንፈስ ቅዱስን ቅዱሳን መላእክት ለርሱ እየዘመሩ ጌታ በክብር ሲያርግ ቆመው የነበሩ ያዩ ሐዋርያት ምንኛ ይከብሩ በሰብሰን ሳንቀር ከሞት ተነሰተን ወደ ሰማይ መንግሥት ማረጋችንን በርሱ የክብር ዕርገት አውቀን ተረዳን እርሱ ዐርጎ ለኛ አብነት ሆነን ተሳ ግንቦት ዕረፍታ ለቅድስት ዕሌኒ ከ ዓም አየያሁዳዊት የሮሓ ሴት ነች ተርቢኖስ የሚባል ባል ነበራት ነጋዴ ነበርና ለንግድ ሄዶ ሶስት አራት ዓመት ኑሮ ሲመለስ ባልንጀሮቹ ከማዕበል ከሞገድ ድነን እንደወጣን ሚስቶቻችን ሌላ ወንድ ሳይለምዱ ብናገኛቸው መልካም ነበር አሉ በሃይማኖት የጸናች ከገቢረ ኃጢአት የራቀች መሆኗን ያውቃልና እኔስ እንኳን ከማዕበል ተርፍሁ እንጂ ሚስቴን በዚህ አልጠረጥራትም አላቸው ያንተ ሚስት ፍጥረቷ ከሔዋን ልጆች አይደለምን ሴት ጥንቱንም ምክንያተ ስሒት አይደለችምን አሉት በፍጹም አታደርገውም አለ አንዱ አሁን እኔ ቀድሜ ሄጄ ለምጃት ለምዳኝ ብመጣስ አለ እሱም ባይሆንልህስ ቢሆንልኝስ ጥሪቴን እሰጣለሁ ጥሪን» እሰጣለሁ ተባብለው ተወራርደው ሄደ ከቤቱ አቅራቢያ ደርሶ ከተርቢኖሰሚስት አገናኙኝ አለ ስንኳ ሰው ፀሐይ አይቷት አያውቅም ኣሉት አገልጋያን አስጠርቶ እመቤት ዕሌኒን ላነጋግራት እፈልጋለሁ ንገሪልኝ አላት ገብታ ብትነግራት ፊት ነሳቻት ተመልሳ አልሆነልህም አለችው ገንዘብ ልሰጥ ይላል በይልኝ አላት ነገረቻት ተቆጥታ በያዘችው መታቻት ደሟን እያዘራች ወጥታ አይሆንም ሰልህ እንቢ ብለህ አስመታኸኝ አለችው እንኪያስ ይህን ገንዘብ ላንቺ ልስጥሽ ሁለቱ የሚተዋወቁበትን ነገር አምጥተሽ ስጪኝ አላት ይህንንስ አደርግልሀለሁ አንተም ነጋድያን መጡ የብስ ረገጡ ብለህ አሰወራ አለችው አስወራ ገብታ ነጋድያን መጡ የብስ ረገጡ እየተባለ ነው ሰውነትሽን ታጠቢ ሽቱም ተቀቢ አለቻት። ዮሐንስ አፈወርቅ ሊቀጳጳሳት ቆሞ ሲመስክር የድንግልን ክብር ጠቢብ ተኃራሚ ምሁር ደግ አባት ድንግል በሥዕሏ አድራ በቋንቋው አውነተኛ መምህር ፊት አይቶ አያደላ አፈወርቅ ብላ አወደሰችው ንግሥትን ገሠጻት ደኃዋን በድላ እንዳይቀየሙት ነገሥት መሳፍንት በእግዚአብሔኪ ፊት ብትከብርላት ነፍሱ ሰምቶ ቸል ከሚልየደኃን ጩኸት ሰማያዊ መልአክ ታዘዘለት ለርሱ ገፊዎችን ሁሉ ገሥጸ በእውነት ቃሉ የጣፈጠ ትምህርት እሙን ይሻለኛል አለ መኖር ከስጸት አቃጥሎ ፈጃቸው መናፍቃንን ጌታ እንዳልጐዳ እውነትን ተርቤ በሰነፎች መሀል አንዳች ሳያፍር የቀናውን መንፈስ አላ ሯ ኣር ረ አባ አፍጺ ከዘጠኙ ቅዱሳን ሐ ፍልሰተ ሥጋሁ ለአቡነ ማር ተክለሃይማኖት ዜና ዕረፍታቸው በገጽ እንደተገለጸው ጌታ በ ዘመን ደቀመዛ መዛሙርትህ ቤተክርስቲያን አንጸው ሥታህን ወደዚያ ያልፈሱቻል ብሎ ብሎ ነግሯቸው ነበረፁ ጌዜው ሲደርስ ቀን ለአበ ምኔቱ ለአባ አባ ሕዝቅያስ ተገልደው ጌታዬ የነገረኝ ተስፋ ሊፈጸም ፈዜው ደርሷልና በሩቅም ዜመ በቅርብም ያሉ ደቀመዛሙርቴን ሰብሰበህ በ ሥጋዬንጸፍልሱ እኔም ከቅዱስ ሚካኤል ጋር እመጣለሁ ምልክት ይሆንህ ዘንድ ስትገባ መብራቶቹን አጥፋ እኛ ስንመጣ ይበራል አጵት አንዳሉትም ደቀመዛሙርቶቻቻውን ከሩቅም ከቅርብም ሰብስፀ በዚህ ዕለት ሥጋቸው ካረፈበት ከመካነ አስቦ ቢገቡ እንደ ሽቱመሌባዛው አምሮ አግኝተው ተሸክመው ወደ ቤተመቅዱስ ከቅዱስ ሚካኤል ጋራ መጥተው ከመንበሩ ተቀመጡ ሲመጡም የጠፋት መብራቶች በድተው ተገኝተዋል እኒያም በዕልልታ በደለታ አጽማቸውን ከእግረ መንበር አኑረውታል ታሪኩ የተፈጸመው በ ዓም ቀን ነው ግንቦት አባ ጳኩሚስ ከ ዓም ሀገራቸው ጽርዕ ነው በገዳመ ዳውናስ በ ሺህ መነኮሳት ተሹመዋል ቀን ለማስተማር ለአገልግሎት ሌሊት ለሰጊድ ለጸሎት ታግተው ይኖሩ ነበርና ሱታፌ ማኅበረ መላእክት ተብለዋል በጸሎታቸው ጥቂት ትምክህት ነበረባ ቸው አንድ ሌሊት ሲሰግዱ ላባቸው የቆሙበትን ምድሮ አራሰው ጌታ ተገልዶጆ አሁን ይህ ሁሉ ስግደት ይህ ሁሉ ጸሎት ለማን ብለህ ነውሕ ኣላቸው ጌታዬ ላንተ ብዬ ነዋ አሉት በማግሥቱ በችንካር ተቸንክሮ በመሰቀል ተሰቅሎ ታያቸው ጌታዬ አሁን ደግሞ መስቀልህ ለማን ብለህ ነውሕ አሉት ላንተ ብዬ ነዋአላቸው ይህ ሁሉ ትናንት በተናገርኩት አይደለምን ደግ አላደረግሁም ብለው ተጸጽተዋል በሚጸልዩም ጊዜ ገነትና ሲኦል በዓይነልቡና ይታያቸው ነበር አንድ ቀን ባያቸው በወደድሁ ነበር አሉ የታዘዘ መልአክ ነጥቆ ወስዶ ጻድቃንን በገነት ሲያመሰግኑ ኃጠ አንን በሲኦል ዋይ ዋይ ቢሉ ቸው ከዚህ በኋላ መላ ዘመናቸውን ስለኃጥኦን ሲያዝኑ ሲያለቅሱ ኖረዋል ጊዜ ዕረፍታቸው ሷደርስ ጌታ ኀዘንህን አየሁልህ ልመናህንም ሰማሁልህ በስምህ የተማጸነውን ሁለ ከሞተ ነፍስ ከርደተ ገሃነም አድንልሃለሁ ብሎ ተስፋቸውን ነግሯቸው በዚህ ዕለት ዐርፈዋል ግንቦት ኢያሱ ሲራክ ኢያሱ ማለት መድኃኒት ሲራክ ማለትም ጠቢብ ማለት ነው ሲራክ የጥበብ ስሙ ነው አባቱ አልዓዛር ይባላል። መምህሩ አባ ኤላርዮን መንፈስ ቅዱስ ገልጾለት ጌታ የብዙኃን አባት እንድትሆን መርጦህልና ቆጵሮስ ሂድ ተሾምልን ቢሉህ አይሆንም አትበላቸው አለው ከበዓቱ መውጣቱን ከመምህሩ መለየቱን ባየወድም ፈቃደ እግዚአብሔር ነውና ሁለት ብላቴኖች አበከትሎ ሄደ ጌታም ለቆጵሮሱ ኤሏስቆደስ ሁለት ብላቴኖች ያስከተለ ሁለት የወይን ዘለላ የያዘ ኤሏፋንዮስ የሚባል ገዳማዊ ወደ ገበፆ ይመጣል እሱን ሹመው አለው ቢሄድ ሁለት የወይን ዘለላ ይዞ ሁለቱን ብላቴኖች አስከትሎ ሲገበያይ አገኘው ኤሏፋንዮስ ምትባል አንተ አይደለህምን አለው አዎን አለ ጌታ ያዘዘኝ አለና ተከተለኝ ብሎ ወስዶ ሾመው በሶስተኛው ቀን ቅስና ሰጠው ኋላም እርሱ ሲሞት ኤኢበቆፅስነት ተሹሟል ተሹሞም ሳለ ብዙ ድርሳናት ደርሷል ብዙ ተግሣጻት ፏል ንግሥቲቱ አውዶክሰያ የአንዲት መበለት ርስት በመንጠቋ ምክንያት ዮሐንስ አፈሠርቅ አውግዞ ከማኅበረ ምአመናን ለይቷት ነበርና የሃይማኖት ሕጸጽ ሳይኖርብኝ በከንቱ አውግዞኛልና መጥተህ እይልኝ ብላ ላከችበት ሂደተይ ያለሽን ተዷው አላት ይህንንስ አልተውም አለች እንግዲያውስ የሺቀጳጳሱን ቃል ልታከብሪ በተገባሽ ነበር ኦላት ይህንን ካልክማ አብያተ ክርስቲያናትን አዘግቼ አብያተ ጣዖታትን አስከፍታለሁ ኣለችው ከርሱ ዘንድ ሄዶ ወንድሜ ጥቂት ጊዜ ምእመናን ከመከራ አረፋ ስንል በዚህ ምክንያት ደግሞ መከራ ቢመጣጥጭው ደግ ነውን ተወው አለው ርስተ ምድር ነጥቃ ርስተ ሰማይ ታገኛለችን አይሆንም አብያተ ጣኦታትንም ብታስከፍት ለርሷ ይበሳታል አለ ተመልሶ ከንጉሥ ሊሰናበት በገባ ጊዜ ኤሊፋንዮስ ዮሐንስ አፈወርቅን ከሹመቱ ሻረው ከመዓረጉ አዋረደው ብላ በሐሰት አስወራች።