Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከከ ሚን ሳሳ ዓዓ ክክክ ከ አክአ እእእ እ እና የዋህ ነው ጥቂት ከበላ ጠግቦ በጐድጓዱ ውስጥ ይተኛል በሦስተኛው ቀን ከእንቅልፉ ተነሥቶ በሩቅም በቅርብም ያሱ ቃሉን አስኪሰሙ ድረስ በታላቅ ድምፅ ይጮኻል ከሽቱዎች ይልቅ የሚሸትት ከኾነ ከቃሉ መዐዛ የተነሣ አራዊት አስኪከተሉት ድረስ ፀ እንዲኹ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከበጎ መዐዛ ጋር በሦስተኛው ፅለት ከሙታን በመለየት ተነሥቶ ለራቁትም ለቀረቡትም በመስቀሉ ሰላምን አደረገ ቀላ ፅ ሾጅ የነቢይ ቃል በተመረጠች ፅለት ሰማኹኽ በመድኅኒት ዕለት ረዳኹኽ እንዳለ ኪሳ ጓ ነቢዩ ዳዊትም በመዝሙሩ በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝኸ ትቆማለች አለ መዝ ግፀሀ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ።
መጽሐፈ ፊስአልጎስ ን ጫላሽ ስኛታ ሰ ኣ ቻኖ ንባ ማጣት ያ ል ክሥ ርከክ ከሃ መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግአዝና በዐማርኛ ከግእዝ ወደ ዐማርኛ ትርጉም በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደስ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ኃይ የተርጓሚው መብኑ በሕን ጠበፋ ላቨ ጸዕዘ የመዝመሪያ እትም አህ ዓም ሦስተኛ እትም ዓዶ ሰማንኛውም አስተያየት እነዚኽን አድራሻዎት ይብነኳ ዐ ላሀ ዚርሀዜ ሀ ሃከ መታሰቢያነቱ ። ራ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ኅ ። ብለው ተነጋገሩ መዝ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ጽሐፊ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ መ ክፍል ሰሰ ስንበሳ ቅ ትም ይንተ ጳን ቭጣንቱሂ ያጤይ በ ዝ አቱ ይክከሥት አዕይንቲሁ ወቀራን ባጊኒ ይነውም ወስተ ቲኒ ወይምሶፅ የከበበ ምሳሌ ይትፌጸም ላዕለ እ ወዝንቱ ንዚኣ ስቶስ ዘተመየኖ ለሰይጣን ተመያኔ ነፍሳት አ ል በከመ ይቤ ሰሎሞን ጠቢብ ዝ ዉም ወልብ ጉቅህት ወከማሁ ሥጋሁሂ ለእግዚእነ ሀሎ ምዉ ተ ስተ መቃብር ሕያው ውእቱ በመሰኮቱ ዘኢተፈልጠ ው ክና ይቤ በእንተዝ ኢይዴቅስ ወኢይነውም ዘየዐቅቦ ለእስራኤል ክፍል ስለ አንበሳ ዝያጤይቅ ትንሣኤ ክርስቶስ እግዚእነ ለንስቲያዊት አንበሳ ሶበ ትወልድ ዕጓለ ምዉተ ተዐቅበ ይእቲ እስከ ይመጽእ አቡሁ ወድኅረ መጽስ አቡሁ በግልስት ዕለት ወይነፍኅ ውስተ ገጹ ሥልሰ ጊዜ ወያነሥኦ ወከማሁ እግዚአብሔር ስብ አኃዜ ኩሉ ስንሥኦ ለወልዱ ክርስቶስ እምቅድመ ኩሉ ፍጥረተ ባዲ አለ ን ስድኅነነ እምቅንየተ ጌጋይ በትንሣኤሁ ዕሩየ ምስሌሁ ባሏ ን ተ የሐጽጽ ምኔ ኣከነኬ ሩ ፈቃደ ወሥምረተ ዲስ ይክተር ሮዳስ ታሪለ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፖ መጽሐፈ ፊስስልጎስ በግእዝና በዐማርኛ ክፍል ስለ አንበሳ ይኽም የአንበሳን መጠበቡን ዐዋቂነቱን ያከፈዳ። ዘፍል ያ ሰለ ሐንጳን ቦሎ ኦርጃዋን ርሥአን ይሴወሩ ጸስፅይንቲሃ ወኢት ሬኒ ነቅዐ ማይ በስንጻሪ ንጎጎዘተ አረፍት እሰከ ሶበ ይሠርቅ ፀሓይ ወእምድኅረ ቲሃ ወትረክብ ውሳ አከመ ቀዳሜ ሠረቀ ይትከሥታ ስፅይን ወዝንቱ ውእቱ ስርአያሁ ለሰብአሲ ዘበልየ በርሥስነ ጎጢስት ወተጸለለ ዐይነ ልቡናዞቦ ለእመ ንሥሥ ዢስቶስሀ ፀሓየ አአምሮ ወኮክበ ጽባሕ በከመ ተቭህሀሰ በለፈ ነቢይ ሶቤሃ ይትከሠት ዐይነ ልቡናሁ ክፍል ድ ስለ ከራድዮን ነጭ ዎፍ ባቸ ዜና ዖፍ ዘስሙ ከራድዮን ዘጽሑፍ ላዕለ ጸጉሩ ጸዐዳ ኩለንታሁ ወአልቦ ምንትኒ ጸሏም ወውእቱ ይትረክብ ውስተ አብያተ ነገሥት በ መጋቤ ሐዲስ ዶክተቦ ጦይአ ራሀዐለ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ ርፀ ያዕቆብም አስቀድሞ ልጁ ይሁዳ የአንበሳ ዶቦል ከዋሻ ውጣ ተኛኽ አንቀላፋኽም ሊቀስቅስኽ የሚችል አቦ ብፍ ጓይወ በማለት ትንቢት ተናገረ ይኽነን ያለው ልጣኑ ወልድ ራሱን ማንሣቱን በምስጢር ሲያሳውቅ አንበሳ ሌላ ረዳትን ይፈልጋልንንገነ ክፍል ስለ ሐንልጳን ገበሎ አርጃኖ ይኽ ክፍል ስለዚኽች ስለ ገበሎ አርጃኖ የሚናገር ፊስስልጎስ እንዳለው እርጅና ባገኛት ጊዜ ዐይኖቿ ረዳሉ ፍጥረቷ በጎ ሲኾን ብርፃንን አታይም ያ ሀ ከዚኽ በኋላ በምሥራቅ አግጣጫ የውዛ ምንጭ ዘት ግንብን ትፈልጋለች ርሷም ፀሓይ እስኪወጣ ድረስ ዚኽ የግንብ ሥንጣቂ ውስጥ ገብታ ትቆያለች ፀሓይ ከወጣ በኋላ ዐይኖቿ ተገልጠው እንደ ቀድሞ ፈውስን ታገኛለች ፀጀ ይኽም በንጢአት ያረጀና የልቡናው ዐይን የተጋረደ ኙነ የሰው ምሳሌው ነው የአእምሮ ፀሓይን እና የአጥቢያ ዘብ ክርስቶስን በፈለገው ጊዜ በነቢይ አንደበት እንደተነገረ የለቡናው ዐይን ያን ጊዜ ይገለጣል ራእ ክፍል ስለ ከራድዮን ነጭ ዎፍ ይኽ ክፍል በኦሪት ዘዳግም ሕግ ውስጥ ስሙ ተጻፈ ስለኾነው ከራድዮን ስለሚባለው የዎፍ ቬና የሚናገር ው ፊስስልጎስ ስለ ርሱ አንዲኽ ይላል የቪኽ ዎፍ ቶለንተናው ነጭ ስለኾነ በጠጐሩ ላይ ምንም ምን ጥዮተር ለበትም ርሱም በነገሥታት ቤት ውስጥ ይገኛል ህያ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደለ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርት እመቦ ብእሲ ዘደወየ አባሉ ቤ አፅይንቲሁ ሶበሰ ኮነ ደዌሁ ለሞት ለዝኩ ኑለ ከራደዮን እስከ የአምር ኩሉ ከመ ይመኑ ኢኻ ኢኮነ ለሞት ይኔጽሮ ወይመይጥ ገጾ መንን ሌሁ ዉሊካ ይነሥእ ደዌሁ ለብእሲ ወይሰርር ውስተ አየር ደእ ጉ ደዌሁ ላህበ ፀሓይ ወእስከ ይትፌወሱ ወ ከ ይ ያ ወድዉይ ኅቡረ ጉኑ ሩፍ ። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ጽሖሪ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ መለ ጠ። መጽሐፈ ፊስአልጎ ጹኹጫጮኹጴውው ር ስለ አባብ ስለ አባብ ሦስተኛ ጥበቡ የተነገረ ይኽ ነ ው ኛ ይኽ እባብ ከልብስ የተራቴ ሰ ይነዘሰው ዘንድ ይፈራዋል በልቡ በርሱ እያሰበ ነገር ግን የኋሊት ይመለላል ፊስአልጎስም ስለ ርሱ አንዲኽ ይሳል አባታችን አዳም በገነት ውስጥ ከክፋት ልብስ ተራፉቶ ታለይቶ በነበረ ጊዜ እባብ አንዳልደረሰ ማስተዋልን እናስተውል በዘፍ በገጢአት ቅጠል በተሸፈነ ጊዜ ለመንከስ በርሱ ላይ ዘለበት ዘፍ ይድሕ ዳግመኛ በሽንገላ በተንኩል አንዳይነክሰን ከበደል ልብስ የተራቁትን የተለየን እንኹን ኤፌ የስሕተት መርዝ እንዳይገድለን በንጽሕና የክርስቶስ ሥጋውን አንቀበል አንጂ ኛ ዮሐ ፅ የ ጊዜ ርሱን ላይ ለመውጣት ክፍል ወ ስለ እባብ የአባብ አራተኛ ጥበቡ ይኽ ነው ይኽነን እባብ ሰው ሊገድለው በወደደ ጊዜ ሥጋውን ኹሉ ይሰጠዋል ራሱን ገን ይጠብቃል አኛም አንደርሱ በፈተናና በመከራ ጊዜ ሥጋችንን ሹሉ ለሞት አንስጥ ነገር ግን አንደ ቅዱሳን ሰማዕታት ስሙን ክዘድ የሃይማኖታችንን ራስ አበጋዝ አንጠብቅ ያውም ክርስቶስ ነው ዕብ ዌች ማቴ ሀ መድፀ ሮ አንዳለ በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥም አንደተጻፈ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ደ ሐዋርያው የወንድ ኹሉ ራሱ ክርስቶስ ነው ፅኛ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ መጽ ክፍል ወ ስለ ገብረ ሦንዳን ዘይቤ ሰሱሞን በምሳሌ በለንተ ምአተኩን ከመ ሀካይ ማረ እንተ አልቦ ይቤ ቦቱ ጥበቡ ለቃሕም ቀዳሚ ስአል። ለሴሬ ከውኑ ተቀራንያነ ኀይላት ከበድምፀ ቃሉፌ ያል ነ ወለአውቅጥር ቁፍ እስመ ነገር አኩይ ያማስን ቃሙ በየነ ክፍል ወ ሠናየ በ በበበ ሐዲስ ደዴክጋ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ ስገኖንና ቢዩ ኢሳይያስ ሴሬኔስንና ንስን የሚመስሏቸው የአጋንንት የጂኖች የዛች ነ ከች በባቢሎን ይዘፍናሉና እንዳለ ኢሳ ዚጳጳ የባሕር አውሬዎችን የሚገድሏቸው ናቸውና ፖ ፅ ያማረ አይደለም የላ በበበ ልቡ የተጠራጠረ በመንገዱ ኩሉ ህታሀክ ይኽነን ይመስላል ሆዕ ጓ ዳግመኛም ጸድቅን ገ ሠሩ ሕግንም እንደ ፈጸሙ ለመምሰል ፊታቸውን ነያጠወለጉ ከክርስቲያኖች ጋር የሚቀላቀሉ አሉ ማቴ ሀሳባቸው ግን ይክዳሉ በባልንጀሮቻቸውም ላይ ይሸነግላሉ አሳ ማር ፀ ዳግመኛም በቤተ ክርስቲያን በሚቆሙበትም ጊዜ ሲቆሙ ጸሎትን የሚያደርጉ ይመስላሉ ከቤተ ክርስቲያን በወጡ ጌዜ እንደ አሕዛብ እምነት የለሽ ይኾናሉ በቃላቸው ደምፅ ልበ የዋሆችን የሚያስቷቸው የብርቱዎች ባላጋራዎች ጠላቶች ሴሬኔስን እና አውቅጥሮንን እየመሰሏቸው ኛ ቢሞ ክፉ ነገር መልካም ጠባይን ያጠፋልና ተብሎ ክፍል ወ ስለ ዣርት ይኽ ክፍል ስለ ዣርት የተነገረ ነው ያውም አፍኝት ነው ፊስአልጎስም ስለ ርሱ ነንዲሽ አለ ወደ ወይን አትክልት ስፍራ በሚቬኬድ ጊዜ ወደ ፍሬው ውስጥ ደርሶ በእሾኹ ወግቶ ይተወዋል ፈዋል ታን ጊዜ ምግብ ይኾን ዘንድ ወደ ልጆቹ የፍሬውን አነዳ ቆዳ ባዶውን ይተወዋል በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዝንቱ ነገር ይቤ ዝንቱ ፊስአለ ትል ን ሠናይ ኩኡ ዘፀ ተዝር ወ ዝገብ ሃዱስ ነ ኦ ብላ ገተ ቤተ ዙሥ ጎደገ መንፈሰ ጸጋ ሳፅለ የዖ ነዚ አከ ዘነ አፍዖት ከመ ኢትትንደግ ዕራቱነ ኳ ኅ ቱ አፍ ግ ያ ከ ል እን ሀሎከ ውስተ አንብቦተ አከ ነነ ዝኩ ማነኮዕ ን ዘወውኔቱ ሥጋሁ ለክርስቶስ ወደሙ ክቡር ለሐዲስ ወዶ ወፆ ክፍል ስለ ቀበሮ ሦዮንጽል ብእንተ ነገረ ሇያ ሬስአልጎስ ይብል በእንቲአሁ አስመ ጓሰላዊ ኒ አአሔ ሕመ ወአሪክበ ዘይበልዕ የንሥሥ ምድረ ከ ሐ ቭ ሶቤፃ ይሰክብ አንዘ ይኔጽር ሳፅሰ ወይውህብ አስትን አፉሁ ወእምዝ ይትጋብኡ አፅዋፍ ከመ ይብልዕሪዎሥ አንዘ ከመዝ ሀሎ ይመሥጥ አሐደ አሐደ አምኔሆሙ ወይበልዕ ከማሁ ዲያብሎስኒ ጓሕሳዊ ስርዌ ይፈቅድ ይብላዕ አባግዓ ሠናያነ አስመ ምግባሩ አስመ አኩይ ፈቂዶቱሰ በሏ ሥጋሆሙ አኮኑ አፍቅሮ ንዋይ ወቀቲለ ነፍስ ውአቱ ን ንዝ ሄሮድስኒ ተመሰሎ ለሞቱንጽል አስመ ቀተሉ ሐ ወመድንኒነሂ ይቤሎሙ ወሰፈሪሳውያን መፍቀርያነ ትምይንት ስች ን ተ ን በ መጋቢ ሐዲስ ዶክ ር ሮዳስ ታደሰ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግአዝና በዐማርኛ ከዚኽ ነገር በማስከተልም ይኽ ፊስአልጎስ እንዲኽ ትጉህ ሰው ሆይ አንተም በመልካም የወይን አትክልት አ ዕረስ ለእግዚአብሔር ቤተሰብ እስክትኾን ድረስ ላንተ ስፍ ቤት ውስጥ በክቡር ማከማቻ አምሳል ፍሬን ላንተ በንጉሥ ዚድኮነ ብስብ ማቱ ዛ በልብኽ ሥር መሠረት ላይ የሀብት መንፈስን ትቷልና ይኽ እፍኝት የወይኑን ፍሬ እንዲያራዮት የሐዲስ ወይን ቦታ ቃል ፍሬን በማንበብ ውስጥ ሳለኽ በፍሬው መኻከል በዚያ አምሳል ራጐትኽን እንዳትተው ያውም የክርስቶስ ሥጋው አና የከበረ ደሙ ነውነ ክፍል ስለ ቀበሮ ይኽ ክፍል ስለ ተኩላ ቀበሮ የተነገረ ነው ፊስአልጎስ ስለ ርሱ እንዲኽ ይላል ቀማኛ አታላይ ተንኩለኛ አውሬ ነውና ተርቦ የሚበላውን ቢያጣ በላቡ የሞቀ ምድርን ይፈልጋል ያን ጊዜ ወደ ላይ እየተመለከተና የአፉንም አስትንፋስ እየሰጠ ይተኛል ከዚኽ በኋላ ዎፎች ይበሉት ዘንድ ይሰበሰባሉ እንዲኽ ሳለ ከእነርሱ አንድ አንዱን ይነጥቅና ይበሳል ፀ እንዲኹ ቀማኛው ሸንጋዩ አውሬ ዲያብሎስም መልካሞች በጎችን ምእመናንን ይበላ ዘንድ ሆጠፋ ዘንድ ይወድዳል ኛ ጴጥ ሯ ተግባሩ ነውና ሥጋቸውን የመብላት ክፉ ፍላጎቱም ገንዘብን መውደድ ነፍስንም መግደል አይደለምን ሮሜ ፅሀ ድ ስለዚኽ ነገር ሄሮድስ ተኩላን ቀበሮን መሰለው ሉቃ ዮሐንስን በወለተ ሄሮድያዳ ሸንገላ ገድሎታልና ማቴ መድጎኅኒታችንም ማታለልን የሚወድዱ ጸሓፍትን እና ፈሪሳውያንን ለተኩላዎች ለቀበሮዎች ጐድጓድ አላቸው ብሉ በወንጌል ነገራቸው ማቴ ች በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መ መ ሦእ ይ በ ንቂ ይይ ዳዊትኒ ይቤ ወይ። ቤቁ ዲስ ደ ካተር ሮዳስ ታደሰ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ጽሐፉ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ ም በመሓልዩ ላይ የወይን ቦታችንን ሰሎሞን ታናናሽ ቀበሮዎችን ቀበራርትን አጥምዳችተኀ ጠፉ የጫ ይላል መሓ ከርሱ አስቀድሞ የነበረ ዳዊትም ተናገረው ትንቢቱ ላይ መልካሞች እንዲደሰቱ ዙዎች የቀበሮዎች ዕድል ፈንታ ይኹነ እንዳለ መዝ ቋጩ ክፍል ስለ ጻሕው ይኽ ክፍል ነቢይ በትርጓሜው ለኤፍሬም እንደ ጸሕው ኾንጐ ያለው ሆሴ ል ስሙ ጻሕው ስለሚባል አውራ የሚናገር ነው ፊስአልጎስ ስለ ርሱ እንዲኽ ይላል ከአራዊት ጉሉ ደስተኛና ተወዳጅ ነው ርሱ የአባብ ጠላት ነው ዳግመኛም በዮሴፍ ልብስ ውስጥ የተጠለፈ የታሰቀ ነበረ እጅግ ያማረ ነው ጭምት ዝምተኛ ህዱእ እና የዋህ ነው ጥቂት ከበላ ጠግቦ በጐድጓዱ ውስጥ ይተኛል በሦስተኛው ቀን ከእንቅልፉ ተነሥቶ በሩቅም በቅርብም ያሱ ቃሉን አስኪሰሙ ድረስ በታላቅ ድምፅ ይጮኻል ከሽቱዎች ይልቅ የሚሸትት ከኾነ ከቃሉ መዐዛ የተነሣ አራዊት አስኪከተሉት ድረስ ፀ እንዲኹ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከበጎ መዐዛ ጋር በሦስተኛው ፅለት ከሙታን በመለየት ተነሥቶ ለራቁትም ለቀረቡትም በመስቀሉ ሰላምን አደረገ ቀላ ፅ ሾጅ የነቢይ ቃል በተመረጠች ፅለት ሰማኹኽ በመድኅኒት ዕለት ረዳኹኽ እንዳለ ኪሳ ጓ ነቢዩ ዳዊትም በመዝሙሩ በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝኸ ትቆማለች አለ መዝ ግፀሀ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ ። ዕም ድንጋይ ውስጡ በሎሚ አምሳል ነው እንደ ደዉል ቃጭል ይመስላል ውስጡ ሠ ሽ ያነን ደንጊያ ቢያቃጭሉት እስከ አራቱ አውራጆች ደረስ ይሰማል ከሴቶች ለመውለድ የሚያስቸግራት ብትኖር በዚኽ ደንጊያ ሳይ በተቀመጠች ጊዜ ያለ ድካም ትወልዳለች ፀ ከመንፈስ ቅዱስ የተነሣ ብርቱ የኾንሽ ሰው ሆይ አንተም የመኣዝን ራስ እስኪኾን ዐናጢዎች የናቁትን ደንጊያ ሁሰደው ማቴ ፅኛ ጴጥ ዱ ነቢዩ ኢሳይያስ አቤቴ እንዲኹ ለወዳጅሽ ኮነናል ነተን ስለመፍራት ፀነስን ምጥም ይዞን በምድር ላይ የማዳንኽን መንፈስ ወለድን እንዳለ ኢሳ ያውም ታላቅ ደንጊያ የተባሰውም ከአመቤታችን ዘንግል ማርያም ያለ ወንድ ዘር በሥጋ የተወለደው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ዳን ጓድ ኤፌ በሀገሮች ኹሉ መልቶ ከሚኖር ከመሰኮቱ ሥጋው የተለየ ሳይኾን ውጪው ሌላ ውስጡ ሌላ በሚኾን ደንጊያ አምሳል ማቴ ማቴ ቿ ቆላስ ል ክፍል ስለ መርቆርልዮስ ይኽ ክፍል ስለ መርቆቀርልዮስ የተነገረ ነው ውም ወንድ ቃሕም ነው ተሜናዊዉ ንጉሥ ኤልቅዝ አልፋስ አንዳለ መርሃርለዮ እነሆ ፊስአልጎስ ስለ ርሱ እንዲኽ እያለ ያሳስባል ክሱ የቃ ስ ፅኑ እንደ አንበሳ ነው ከወገቡ በታች ያለው ጠም ነው ልፍ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መጽሐፈ ፊስስልጎስ በግስዝነ በሀግርኛ ያ ዘአእምዘመደ አቡሁ በላዔ ሥጋ ከ ታኳ ዔ አክል ወወልደሂ ይወልድ ከማህ ኢል ፍጥረት ዘኢይክል በሊዐ ሥ በእንተ ጠባይዓ አ ይትኃሦል ዘበኃጢአ ሲሳይ ነ ከማሁ ለኩሉ ሰብእ ንፉቅ ወህዉክ አ ግፅዙ ኢመፍትው ይትናገር በው ሱቲ ወጎጥእኒ ስተ ሱኒ እንዘ ይናፍቅ ወኢኮነ ሠናየ ዘአልቦቱ ብሂለ አሆ በከኋ ያዕቆብ ሐዋርያ አመኒ አወ እወ ወእመኒ አልቦ አልበ ይኩን ቃልክሙ ፅ ወአክግዚአነፈ ይቤ በወንጌለ ወይውህቡክሙ ጐድጐዱ ወያርኅዉ ለክሙ ክፍል ቿ ስለ ጋሌን በእንተ ጋሌ ን ዘውእቱ ሐለስትዩ አዜ በውስተ ሕግ ይቤ ኢትብላዕ ጋሌሀ ንሀ ወዘይመስሉ ፊስአልጎስኗ ይብል ከመዝ ሥርሁ ለአንስቲያዊት እስመ ትፀንስ በአፉሃ እአምተባዕታይ ዐሰ ፀንሰት ትወልድ በአዘኒፃ ከንቱ ይእቲ ያ ከማሁ ሀለዉ ክርስቲያን አለ ይበልዑ ኅብኩ መንፈሳዌ ወያወጽኡ ነገረ እምአዘኒሆሙ በአምሳለ ዝነ ጋሌን አንተሂ ኢትብላፅዕ እከየ ዘይመስላ ለዛቲ አርዌ ወዘእሙነ በሳ ኣ ባሕቲ ሀቡ አለቃ ኪዳነ ወ ፋክ በዕብራይስጥ ሐ ሆሌ በመዝገበ ቃላታቸው ገጽ ላይ ይኽ ኃኔ ው ዐይነቱ እና ስጨ ፅ መሬት የሚፍር የሚቄፍር ታናሽ ክፉ ነ ሶታል ይላሱ ብዙ ነው ባለብሉዮች ግን ኹለት አፍ ያዑ መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መጽሐፈ ፊስአክልጎስ በግእዝና በዐማርኛ መ ምዩ ባባቱ ወገን ሥጋን የሚበላና ደምን የሚጠጣ ነው ም እኽልን የሚበላ ነው ምግብን በማጣት እስኪሞት ዞና አናቱ ጠባይ ሥጋን መብላት የማይችል ፍጥረቱ ወ ነ ኹለት የኾነ ልጆንም ይወልዳል ኦቻ ፈፀ እንዲኹ ልቡ ለተራጣሪና ለሚታወክ ሰው ኹሉ ኑ ሆዕ ሐሳቡ ኹለት የኾነ ታዛዥነት የሌለውና ኾነ በደለኛ ሰው እየጠራጠረ በጸሎት ጊዜ ይናገር ዘንድ ዘን ያል ነም ሐዋርያው ያዕቆብ ቃላችጐ አንድ ይኹን እንዲ አይ ቢኾን አውነት ነው የሌለም ቢኾን የለም እንዲል ት አው። ጻቲ ሦኛ ፎሬ ም ጅኒ በ መ ጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ « «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ ክፍል ወ ስለ ኤኖድርዶን ይኽ ክፍል ውሻን ስለሚመስል ስሙ ኤኖድርዶን ለሚባል አውራ የተነገረ ነው የዐዞ ጠላቱ ነውና ዘዘ ዐቦ በተኛ ጊዜ ከፉ የተከፈተ ይኾናል ያም አውሬ ኹዙለንተፃው። ወቁርነናዓትሰ እለ ውስተ ማያት ይነብሩ ወእለ ረከቦሙ ፀሓይ ይትወረዉ ውስተ ማይ ወይከውኑ ሕያዋነ ወገዳማውያንሂ ከመዝ ለእመ ረከቦሙ ዐቢይ ስደት ወመከራ ክረምት ይክሉ ተዐግሦ እስመ ኢሀለዉ ውስተ ዓለም ወተጠምቁ በማየ ንስሓ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ርከክ ከሃ በ ቋ ይኽ ክፍል ሉ ዋኖስ ብምድራችን ላይ የዋኖስ የቡላል በመሓልየ ጩ ጸ ስለ ከሊዶን የሚናገር ነሕ ተሶማ ፊስአልጎስም ይኸ ህፍ መኖርን ይወድዳል በዛፎች መዝ አ በምድረ በዳ ውስጥ ይላል መኖርን አይወጠድድምሦ ቋ እንዲኹ ጌታችን ያዕቆብንና ዮሐንስን ይጸልይ በንድ ር ተርስቶስም ጴጥሮስን የሚለኝ ልዴ ይኽ ነው ርሱን ስሙት የሚል ቃል ከ ደስ ወረደ ተሰማ ማቴ ፅድ ኛ ጴጥ ምቹ ከሰማይ ቋ ዋኖስ በምድረ በዳ ውስጥ መጠ እንዲኹ የክርስቶስ አገልጋዮችም ከዓለም መየትን ይወደዳሲ ነቢይ እንደ ዋኖስ እጮቫካለጐ እንደ ርገሞ አክኮረመርማለጐ ባለው አምሳል ኢሳ ቋ ክፍል ቋ ስለ ጓጉንቸር ቋ ይኽ ክፍል ስለ ጓጉንቸር የሚናገር ነው ምድራዊ ጓጉንቸር አለ ወ ፊስአልጎስ ስለ ርሱ እንዲኽ ይላል አስከሚሞት ድረስ የፀሓይ ትኩሳትን አይታገሥምና ዝናምን ቢያገኝ ግን ይድናል በውሆች ውስጥ የሚኖሩ እና ፀሓይ ያገኛቸው ጓኾንቸሮች ግን ወደ ውሃ ውስጥ ተወርውረው ሕያዋንም ይኾናሉ ቋ ገዳማውያንም እንዲኹ ታላቅ ስደትና የክረምት መከራ ቢያገኛቸው መታገሥን ይችላሉ በዓለም ውስጥ የሉምና በንስሓ ውሃም ተጠምቀዋልና በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ አልጎስ በግእዝና በዐማርኛ ዓለመ በያ ወአና ያፅይ ዘምንዳቤ ይወድቁ ውስተ ፍኑ ወት ሪክቦም ረ አኪት ክፍል ቋ ስለ ዋሊያ ን ኅየል በከመ ይቤ ዳዊት ነቢይ ከመ ያፈነ በዷጸ በእንተ ኀየል ታፈቅ ር ር ወ አእንዕተ ማያት ከማሀ ታፈቅር ነፍስየ ብ ሀ እግዚአብሖር ጎስኒ ይብል በአንቲአሁ አስመ ፀሩ ውነ ደ እምኔሁ ወቦክ ውስተ ንቀዓታተ ምደር ት ጊዜ የሐውር ሀየል ውስተ ባሕር ወይመልአ ከርሦ ማየ ው ዕም ውስተ ወእቱ ነቅዕ ኢየኀድጎ እስከ ይቀትሉ ወይመትር ከማሁ እግዚእነ ቀተሎ ለዐቢይ ከይሲ ዘውእቴ ጳያብሉስ ዘጎብአ ርእሶ ውስተ ማዕምቀ ከርሥ ከዘእከይ ወክ ክሒድ ሶበ ነዝሀ ወከዐወ ቦቱ አምነ ገቦሁ ደመ ወማየ ገዚ ወሀበነ ሥጋሁ ቅዱሰ ለሥርየተ ኀጢአት ወደሞ ክቡረ ለሕበተ ዳግም ልደት በ አንተ ዘተጸዋዕከ በቃሉ ኢትኩን ከማሁ ኢትኅባእ ርአሰከ ውስተ ግበ አከይ እንዘ ተሐውር ኀበ ብአሲተ ብእሲ ወታፈደፍድ ትዕግልተ ዘኢይበዮተዕ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ ነነ በጁ ዳግመኛ ወደ ዓለም አለል ዘለል ማለት ፅወፖያ። ዝ ኩሉ ዘረከቦ በእንቲአነ ስ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ሸ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መጽሐፈ ፊስስልጎስ በግእዝና በዐማርኛ ክፍል ወ ስለ ሰላምድር በደፅ ይኽ ክፍል ስለሰላምድር የሚናገር ነው ፊስአልጎስ ስለ ርሱ እንዲኽ አለ የፍል ውሃ በ ያ በፍጥረቱ እሳትን ካጠፋ በእግዚአብሔር ኀይል ኹሉን በሚችል በመንፈስ ቅዱስ ረድኤት የእሳቱን ነዲድ በረዱ እንደኾኑ እንደ ሠለስቱ ደቂቅ በክርስቶስ የሚያምኑትማ ትሕ ወከራውን አሳት እንደምን አያጠፉ። በመጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ለ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ ቋፀያ ትጉህ ሰው ሆይ አንተም ኹለት ቀንዶች ሳሉኽ ውም ሕገጋት ብሉይ እና ሐዲስ ናቸው ጠላቶችኽን ፍል መንሣትን አፋጥን ወ። ወአዕረቆሒ በምድር ጊቾ አትሐተ ርእሶ ወነሥአ አርአ ለዘበለማያት ወሳ ረተ አቡሁ ወመንፈስ ቅዱስ ገብር በፈቃዱ ወቦ ክፍል ስለ ብርጋና ዎፍ ጄ በእንተ አክሊጦስ ወመርጋሊጦስ ከክውእቱ ብር ጅዳ ሶበ ይፈቅድ ኖትያዊ ኬንያ ከመ ይርከብ ባሕርየ የጎሥሥ መሥገርተ ወያወርድ ውስተ ባሕር እንዘ የአስር መቃታጥነ በጽኑዕ ሀብል ይእተ ጊዜ ይቀርብ ወይቀውም ኀበ ጽንፈ ባሕር ይርአይ ለእመ ያንሰሐስሖ ወያንቀለቅሎ እመካኑ ወለ ያንቀለቅሎ ይተልውዎ ለመቃጥን ኀበ ሖረ እስከ ይረክብጾ ለባሕርይ ቺደ ይቤ በዛሊ እምኅበ መኑ ይትወለድ ባሕርይ አውሥኦ እምነ ኮንኮስ ዘስሙ ብርጋና ከ የስ የፀርግ ጽንፈ ጽባሕ እንዘ ብቅው አፉሁ ማያት ምስለ ነሚአ ላሕበ ፀሓይ ጨምርእየ ጸዳለ ወርኅ ወከዋክብት ይትወለድ ባሕርይ እማሉሕፀነ ጋና በ መ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታዩለ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ የታላቁ ዝጥፕን ምሳሌም ዝናኑ ን ማንሣት በቻለው በክርስቶስ ይነገራል ማቴ ጽ ማር ጓዯ የሐዋ ገላ ኤፌ ቲቶ ይ ኛ ጴጥ ራእ ጽሣ ን ዘሀዕ ርሱ ግን በመስቀሉ ሰላምን አደረገ የአገልጋይ አርአያን በፈቃዱ ባባቱ ፈቃድና በመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ ነሥቶ ራሱን ዝቅ ባደረገ ጊዜ በሰማያት ያሉትንና በምድር ያሉትን አስታረቃቸው ኤፌ ቀላ ፅ ክፍል ስለ ብርጋና ዎፍ ይኽ ክፍል ስለ አክሊጦስ እና መርጋሊጦስ የሚናገር ነው ያውም ብርጋና ነው ጠቢብ ዋናተኛ ዕንቱተን ሲያገኝ በወደደ ጊዜ ወጥመድን ፈልጎ በጠንካራ ገመድ መንጠቆን በማሰር ወደ ባሕር ውስጥ ያወርዳል ዊዌደ ያን ጊዜ መንጠቀውን ከቦታው ያንቀሳቅሰው እና ያነቃንቀው እንደኾነ ለማየት ወደ ባሕሩ ዳርቻ ቀርቦ ይቆማል ባንቀሳቀሰው ጊዜ ዕንቁዉን እስኪያገኙት ድረስ መንጠቆውን ወደ ሼደበት ይከተሉታል ቹያ ተናጋሪ እንዲኽ አለ ዕን ከምን ይገኛል ምላሽ ያውም ስሙ ብርጋና ከሚባል ከኮንኮስ ነው ፀ ርሱ ግን የፀሓይ ሙቀትን ከመቀበል ጋራ የውሃ ቅዝቃዜን እና የሰማያትን ጠልን በመሳብ አፉን ከፍቶ ሳለ ወደ ምሥራቅ ዳርቻ ይወጣል የከዋክብትን እና የጨረቃን ድምቀት ከማየት የተነሣ ዕን ከብርጋና ማሕፀን ይወለዳል በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መጽሖፉ ፊስስል ወመ ፃ ይትረከብ ባ ሇይ ለፀር ዘእምኔ ካ ዘጸ ባሕርይ አምሳሊሁ ለኢየሱስ ክርስቶስ ዘደ ግዚአብሔር ዘያአትት ቤ ነዋ በግዑ ሰ እንቲስሀ ጧስአቱ የሐንስ በ ዓለዖ ካቢ ቂ አክናፍ ወቱ ወርጎ። ይእተ ጊዜ ይደልውዎ በመዳልው ለውአቱ እብን እምውእቱ ሰብእ ዘነሥአ ደዌሁ ለብአሲ ከመ ያአምሩ ተፈውሶቶ ወእምድኅረዝ ያነብርዎ ውስተ ፀሓይ እስከ ቱ ሰዓት ሶቤሃ ይትከዓው አፍአ ዝንቱ ማይ ወይከውን ወነ እብን ንጹሐ ከመ ቀዳሚ መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ርከክ ከሃ ኤኤ መጽሐፈ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ ጭላዳ ዝንጀሮ ጊዜ ከጊዜያት በሚለዋወጥበት ፀ ዘ ሌት ሰዓቶች እንዲጮኽ የዲያብሉላስ ጥንተ ፍጥረቱ በአውነት ጮኾ ምስጋናን ለመናገር ነበር ጠባዩም እንደ ሥላእክት ስሰቆች ነበር ነገር ን ከክፋት በስተቀር በጎ ፍጻሜን ማግኘት ተሳነው ኢሳ ኗ ፃ ሆባይ መልኩ አንደ ሰው ይመስላል ነገር ግን የለው ምግባር የሰውም እንደ ዲያብሎስ ክፋተ ብዙ ነውና ክፍል ስለ ሆባይ ፃ ይኽ ክፍል እንድራከይ ስለሚባል ሆባይ የሚናገር ፃ ይኽስ ፍጥረቱ ከኹለት ወገን ነው በሚመቱት ገዜ ድንጋይ መስሎ የማይንቀሳቀስበት ጊዜ አለ ሌላ ጊዜ እንደ ምድር አውሬ የሚኬድበት ጊዜ አለ ዛ የታመመ ድዉይ ካለ ባለመድንኒቶች ይኽነን ድንጋይ ፈልገው ከሦስት ሰዓት እስከ ሰባት ሰዓት ድረስ በሕመምተኛው ላይ አስረው ያቆዩታል ከሚፈስሰው የፈውስ ውሃ ሲቀቡት አና ሲረጩት ያን ጊዜ ውፃውን ምጎ ይውጠዋል ዛ በዚያን ጊዜ ከሰውዬው ላይ ያን ደንጊያ ይፈቱታል መፈወሱን ያውቁ ዘንድ ከሰውዬው ላይ ሕመሙን የወሰደውን ይኽነን ድንጊያ በሚዛን ይመዝኑታል ከዚኽ በኋላ በፀሓይ ላይ እስከ ሦስት ሰዓት ያኖሩታል ያን ጊዜ ይኽ ውሃ ወደ ውጪ ፈስሶ ያ ድንጋይ ለንደ ቀድሞው ንጹሕን ይኾናል «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ በግእዝና በዐማርኛ ሮስ በዝ ሳሌ ማማ ፍቅር ወትሩራ ፃይማኖት ዘአውጽኣ ሰፍርፃኑ ክርስቶስ ቅዋ አፍኦ ኩን ቅቡዓነ በደመ መርዐዊ ወበማ ንሕነ ። ነስሮታል ክፍል ስለ አሮድዮን « ይኽ ክፍል ስለ አሮድዮን ዖፈ ያሬድኞ የሚናገር ሦ ያውም ከዎፎች ኹሉ በእጅጉ ጠቢብ ነው በብዙዎች ቦታዎች አይጠለልም በአንዲት ቦታ ይተኛል አንጂ ወደ ሰው በቀረበ ጊዜ አንደ ታመመ ይኾናል በቀረበ ጊዜ የሰው ልቡናን ያጠፋል ዳግመኛም የሞተ ሥጋን ይመገባል እናንተም ሕዝባውያን እና ትጉፃን መነኮሳት ከቦታ ወደ ቦታ መዘዋወርን አትውደዱ አንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን መጠጊያ ትኹናችጉ እንጂ ጅድ ክመ ስሮድደዮን ዖፈ ያሬድ መባሉ ለያሬድ በአምሳለ ዖፍ ታይቶ ዜማ የ ስሙ ቅሉ ያሬድ የተባለ በአሮድዮን ነው ይባላል ድምፁን ቆት ገጽ መ አፃሥቷል ይላሉ ከለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መዝገበ ተመልከቱ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፊ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ መጽ ዱ አእምልዕልና ጸጋሁ ለአግዚእነ ኢየሱስ ወ ኮንክሙ ምስለ ኅብስተ ሕይወት ዘጠ ድኅረ ሠ ብዙኃ ክብረ ከመ ሰብእ ባዕዳን እለ ናት ለሱ መካናት ማያዊተ ኢየሩሳሌም ሐጫት ከመ ትባኩ ኀኅቤሣ አመ ዕለተ ሰ የት እንበለ ትነጽሩ ለፌ ወለፌ በተወክሎ ክፍ ስለ ቋርምስ ዛፍ በእንተ ዕፅ ዘስሙ ቋርምስ ዘውእቱ ሰግላ ፃዜ ወበውሳጤ ወውእቱ ሰግላ ይነብሩ ጽንጽንያ እለ ይትበሀሉ ካእበ ጻጹተ ወነቢሮቶሙሰ ኮነ በጽልመት እገበለ ይርአስዩ ብርሃነ ወይትላሀዩ በበይናቲሆሙ ከመ ዘሀለወ ውስተ አህጉራት ወበሐውርት ሠናያት ወይፄልዉ ከመ ጎዲሮቶሙ ኮ በትፍግፅት ወበብርሃን ዘኪይመውኦ ጽልመት ዌጹ ወእምድኅረዝ ይወፅኡ አሉ በበቱ ወበበቱ እምህየ ወይሬእዩ ሰማየ ወምድረ ምስሰ ኩስ ዘውስቴቶሙ ዊያ ወይትባፃሉ ውስተ ምንት ነበርነ እንዘ ኢንሪእ ብርሃነ ወተመዩጦሙ ሶቤፃሃ ይገብኩ ውስተ ውሳጤ ንብረቶሙ ዘቀዳሚ ወይጸርሑ ቅድመ አብያጺሆሙ አሰ ሀለዉ መንገለ ውስጥ ወይቤልዎሙ ንዑ ጻዑ ወነጸና ብርሃነ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መጽሐፉ ፊስአልጎስ በግእዝና በዐማርኛ ከክጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የጸጋው ከፍታ በትና የሙታንን ትምህርት አትቀበሉ እነዚያውም አንዳው ማቴ ከሰማያት የወረደ ከኾነው አን ነ እይወት እንጀራ ጋር አንድ ከሾኮናችጐ በኋላ ከቦታዎች ወደ በ የታዎች እንደሚኹዱ እንደ ሌሎች ሰዎች ብዙ ክብርን አትፈልጉ ዮሐ ጓ ፃጹ ነገር ግን ሰማያዊት ሀገር ኢየሩሳሌምን ፈልጉ ተደላ ደስታ በመላባት ዕለት ወደ ርሷ ትገቡ ዘንድ በወቀሳ በከሰሳ ዕለት ወዲያ ወዲኽ ሳትመለከቱ በመታመን ክፍል ስለ ቋርምስ ዛፍ ይኽ ክፍል ስሙ ቋርምስ ስለሚባል ዛፍ የሚናገር ነው ያውም ሾላ ነው በዚኽ የቦላ ዛፍ ውስጥ ዳግመኛም ጫጩት የሚባሉ ነቀዞች ዝንብ ትንኝ ይኖራሉ አኗኗራቸው ብርፃንን ሳያዩ በጨለማ ነው መልካሞች በኾኑ ሀገሮች እና አውራጆች ውስጥ እንዳለ ፍጡር እነርሱም ርስ በርሳቸው ይጨዋወታሉ አስተዳደራቸው ጨለማ በማይበረታታው በደስታ እና በብርሃን እንደኾነ እንዲኹ በመልካም ይኖራሉ ከዚኽ በኋላ እአሊኽ ኹለት ኹለት ሦስት ሦስት አየኾኑ ከዚያ ይወጣሉ ሰማይን እና ምድርን በውስጣቸው ካሉት ኹሉ ጋር ያያሉ ብርሃንን ሳናይ በምን ውስጥ ነበርን ይባባላሉ ያን ዜ ተመልሰው የቀድሞ አኗኗራቸው ወደሚኾን ቦታ ውስጥ ይገባሉ ወደ ውስጥ ባሉት በባልንጀሮቻቸው ፊት ይጮኻባሉሉ ኑና ወጥታችጐ ብርፃንን ተመልከቱ ይሏቸዋል በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዝና በዐማርኛ ስአልጎቦኮ በግእ መጽሐፉ ራ እምድኅረ ወጽኩ ተባዛሉ ሉሄ እን ወእ እንከ ነበርነ በጽልመት ኑኃ ዝንቱ ቀ ሆሙ ላ ይስመይ ዓዲ በለስ።