Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

መጽሐፈ_አክሲማሮስ.pdf


Advertisement
  • word cloud

መጽሐፈ_አክሲማሮስ.pdf
  • Extraction Summary

መታሰቢያነቱ የባሕር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ብዙ ስቃይ ብዙ መከራ ያገኛቸዋልና ወግጌሞሙ እግዚአብሔር ለፀሐይ ወሰወርኅ ወሰከዋክብት ከመ ይፍልጡ ሌሊተ ማዕከለ መዓልት ወሰዓተ ማዕከለ ፅለት ወዓመተ ማዕከለ ዘመን ኩፋሌ አክሲማሮስ ዘረቡዕ ዛሬ ከጌታው ጋር የተጣላውን ሰው ቤተሰቡ ሁሉ እንደማ ጠላው እንደሚጸየፈው ሁሉ ዲያብሉስም ከፈጣሪው ተጣልቶ ወደ ምድር ሲወርድ ፀሐይ በመንገድ ቆይታ ይህፃ ኀሁር ጎስቋላ እንደ ሰም ቀልበ እንደ እንጨት ደርቆ ቢቀር ክፉም አይደል ተድላው ነውክ ሰማይና ምድር የማይችሏት እሳት አለችኝ ከዚያ አግብቼ እቀጣዋለሁ አላት ወጸድፈ ዲያብሎስ ውስተ ዛቲ ምድር ወተገድፈ ከመግተቅቸ በሀገረ መካ ወወድቀ ከመ ዕብን እንተ መነንዎ ነደቅት ዲያብሎስም እንደ ድንጋይ እየተንከባለለ እንደ ግተት እየቁ ሽሸከረከረ ወርዶ መካ ወደሚሉት ቦታ ወደቀ ቅዳሜ በጊዜ ሠርክ ለእሑድ አጥቢያ በተፈጠረው ጨለማ ዳጳያብሎስ ተጠቅልሎ ገሃነመ እሳት ወርዶበታል። ምፅመን ከዚህም በኋላ አዳም በኀዘን ተመክሮ ሰባት ዓመት ተቀመጠ ኩፋ መዓ አክሲማሮስ ዘዓርብ እክሲማሮስ ዘዛርብ ኑኑ ከሀጮሥሀ ትወልዱ አምሳ አንድ ዘመኑ አራት ሽህ ዘጠኝ መቶ አሥራ ስድስት ሆነ ቿኢኮንያን ወለዶ ለሰላትያል ወሰላትያል ወለዶ ለዘሩባቤል። ኢኮንያን ሰላትያልን ወለደ ሰላትያል ዘሩባቤልን ወለደ።

  • Cosine Similarity

እግዚአብሔር አራቱ ባሕርያትን አዛመደ አዋሐደ ማለትም በየራሳቸው ሦስት ሦስት ግብር ያላቸው እያደረገ አስማምቶ ፈጠረ ማለት ነው የአራቱ ባሕርያት የአራቱ ጠባይዓት ሥነ ፍጥረት አፈጣጠር ይህ ነው ሒሠጫጨጭጁ ቀ ክፍል ሁለት ወእምዝ ነሥአ እግዚአብሔር በካልአይ ሰዓተ ሌሊት ብርሃነ ዓቢየ እምይእቲ እሳት ወገብረ መንበረ ስብሐቲሁ ነዋኀ ወም ጡቀ ወርጊበ ኢሳ ሉ እግዚአብሔርን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት የልብሱም ዘርፍ መቅደሱን ሞልቶት ነበርኢሳ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር በሁለተኛው ሰዓተ ሌሊት ይህ ችን እሳት ከነውዕየቋቷ ከፍሎ አውጥቶ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ከሰሜን እስከ ደቡብ ጐዝጉዞ ዘረጋ አነጠፈ ሰማይ ውዱድ ዲበዘባናቲሆሙ ለኪሩቤል ሕዝ ዘዙ ይህም ኪሩቤል የሚሸከሙት ዙፋን ሰማይ ውዱድ ነው። ወገብረ ላቲ ሄተ መንጦሳዕተ ዘነደ እሳት ወአዖደ ዲቤሃ ተ ቅጽራተ ዘነደ እሳት ይህችንም ሰባት የእሳት መጋረጃ ጋረዳት ሰባት የእሳት ቅጽር ቀጸራትኔ ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ገጽ ወእምዝ ነሥአ እግአብሔር በራብዓይ ሰዓተ ሌሊት ብርሃነ ዓቢየ እም ይእቲ እሳት ወገብረ አርያ ወአሰርገዋ ቀለመ እሳት በውእቱ ብርሃን አክሲማሮስ ዘእሑድ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር በአራተኛው ሰዓተ ሌሊት ይህ ችን እሳት ከነውዕፅየቷ ከፍሎ አውጥቶ ከብርሃን ብርሃን ጠምቆ አጥርቶ በመንበረ ስብሐት ላይ ርሐ አርያምን እንደ ጣራ እንደ ጠፈር ሠራ ይህችንም በብርሃን ቀለም ሸልሟታል። እነዚህንም ሰማያት ሲፈጥራቸው ወደ ውጭ የሚያስወጣ የሚያሳይ አንቀጽክፍተት የላቸውም ከሰማራ ውዱድ ጀምሮ እስከ ጽርሐ አርያም ድረስ እርሱ ባወቀው ማኅተም አትሞ ገጥሞ ትቷቸዋል ጁወገጻቲሆን ሬንተ ውስጥ ርቡዓት ከመ እንተ ደብተራ ዘመ ድምም ለተናግሮ እነዚህንም ሰማያት ሲሠራቸው ፊታቸውን ወደ ውስጥ አድ ርጎ እንደ ድንኳን ክብ እንደ ቤተ መቅደስ አራት ማዕዘን አድርጎ ፈጥሯቸዋል ከመ ኢይፃዑ መላእክት እምቅጽር ኀበ አፍኣ ከመ ኢይር አዩ ወከመ ኢያእምሩ ምሥጢሮ እስመ ሥልጣኑ ለባሕቲቱ ወጥበቢሁ ሉቱ ስለምን እግዚአብሔር እነዚህን ሰማያት ፈጠራቸው ሲፈጥ ራቸውስ ወደ ውጭ የሚያስወጣ የሚያሳይ በር መስኮት ሳያወጣላቸው ቀረ ቢሉ ዛሬ ከውጭ የሚመጣ እንግዳ ወደ እልፍኝ ገብቶ ወደ ጓዳ አልፎ ዕቃ ማየት እንዳይገባው ከዚያ ቀጥሎ የሚፈጥራቸው መላእክትና ደቂቀ አዳም ምሥጢሩን እንዳያዩ እንዳያውቁ ነው ወእምዝ ነሥአ እግዚአብሔር በቱ ሰዓተ ሌሊት ክፍሳ ለይእቲ ዓባይ እሳት ወአንበራ መልዕልተ ያቱ ሰማያት ወአዕረጋ ኀበ ፀቱ ገበዋቲሃ ለሰማይ ዲበ ዘባና ለራዮር ቋወእምዝ ነሥአ እግዚአብሔር በቱ ሰዓተ ሌሊት ክፍላ ለ እቲ ዓባይ እሳት ወገብረ ላቲ ተ ቅጽራተ ወጃተ መንጦሳፅ ዘነደ እሳት ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር በሰባተኛው ሰዓተ ሌሊት ይህች እሳት ውዕየቷን ለይቶ ትቶ ብርሃኗን አውጥቶ ከምስ እስከ ምዕራብ ከሰሜን እስከ ደቡብ ጎዝጉዞ ዘርግቶ አንጥዩ ሶስተኛ ኤረር የምትባል ሰማይ ሠራ «ወእምዝ አውጽአ ሎቱ ቅጽረ ከመ እንተ ጽንፍ ወአልዓለ ቅጽሮ ለሰማይ ወደመሮ ምስለ ሣልሲት ሰማይ ወቀፈሎሉ ወኀተሞ በማኅገተሙ በከመ ውእቱ አእመረ ከዚህም በኋላ የኤረርን ቅጽር ከራማ ቅጽር ጋር አንድ አድርጎ እርሱ ባወቀው ማኅተም አትሞ ገጥሞ ትቶታል። የእነዚህም አለቃቸው ቅዱስ ሚካኤል ነው ሄኖክ ለቀዳሚ ፆታ ቱ ስሞሙ አርባብ ወሊቆሙ ገብርኤል መልአከ ታዕካሁ ለሕያው ዘለዓለም ወአንበሮሙ በቀዳሚት ሰማይደ ሄኖክ ጁ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር በአሥረኛው ሰዓተ ሌሊት በራማ ያሉትን መላእክት ሦስት አለቃ ሠላሳ ነገድ አድርጎ ከፈላቸው እነዚህንም ሲያዘጋጃቸው እንደላይ ቤት እንደታች ቤት እንደ ምድር ቤት ሦስት ከተማ አድርጎ ከፈላቸው። ኩፋሌ ጁ ሦስተኛም አሥሩን ነገድ ስማቸውን መሳእክት አሳቸው አለቃቸውም አናንያል ይባሳል እነዚህም እንደ ብረት የጸና የአሳት ነጐድጓድን ወደምድር የሚወነጭፉ ፀሐይን ጨረቃን ከዋክብትን አዝርዕትን አትክልትን ዕፅዋትን ከምድር በላይ ከሰማይ በታች የተፈጠሩትን ሁሉ የሚጠብቁ ጠባቂ መላእክት እነዚህ ናቸው እነዚህንም በኤረር በሦስተኛው ከተማ አስፍሯቸዋል ኩፋሌ ዓጁእሉ እሙንቱ ቱ ለቃናት ወት ፆታ ነገደ መላእክት እለ አፀዎሙ ውስተ ቱ ሰማያት ከመ ይንበሩ ውስቴቶን ለዓለመ ዓለም በሦስቱ ሰማያት ያሉ አሥር አለቃ መቶ ነገድ እነዚህ ናቸው ወአመ ፀውዖሙ እግዚአብሔር ለመሳእክቲሁ የዓርጉ ሳዕለ እስከ ጽርሐ አርያምኑ ወእመኒ ለአኮሙ ይወርዱ ታሕተ እስከ በርባሮስ ጽልመት እንተ ይእቲ ጽንፈ ኩሉ ፍጥረት ወአቲዎሙ ይገብኡ ውስተ መካናቲሆሙ ኀበ አልቦ ደዌ አክሲማሮስ ዘእሑድ ቋ ወኢሕማም ኢሞት ወኢኀዘን ዘእንበለ ሰብሖቱ ለ ሕሉና ወሥሉጥ ላዕለ ምልክና ወምስፍና ሄኖክ እነዚህም መላእክት ፈጣሪያቸው ለተልዕኮ ካልጠራቸ ከየቦታቸው አይወጡም ፈጣሪያቸው ግን ለተልዕኮ በጠራቸው ጊዜ ወደሳይ እ ጽርሐ አርያም ድረስ ወደታች እስከ በርባሮስ ድረስ እን ዓይን ጥቅሻ ደርሰው መልእክታቸውን ፈጽመው ወደቦታቸ ይመለሳሉ። ዘፍ ፅጳሀ እግዚአብሔር እሑድ ጠዋት ከቀኑ በመጀመሪያው ሰዓት ብርሃን ይሁን ብሎ ቢያዝዝ በምሥራቅ በኩል ብርሃን ተፈጠ ረ ዘፍ ቶ ወአስተርአዮሙ መንፈስ ቅዱስ በአምሳለ ርግብ ወረሰዮሙ ለመላእክቲሁ ከመ አንቆቅሆ ውስተ ሕዕኑ ከዚህም በኋላ መንፈስ ቅዱስ ሰማይን መላእክትን እንደ ዕንቁላል በክንፉ እቅፍ አድርጎ ያዛቸው ር ወይቤሎሙ መንፈስ ቅዱስ ለመላእክቲሁ በግሩም ኩሉ ሰማይ ቤትየ ውእቱ እምአይቴ አንትሙ ኩነትክሙ ወመኑ አብአክሙ ውስተ ቤትየ መንፈስ ቅዱስም መላእክትን እንደ ዕንቁላል በክንፉ እቅፍ አድርጎ ይዞ በግሩም ቃል ጠየቃቸውምን ቢሉ ይህ ሁሉ ሰማይ የእኔ ነው ከወዴትስ መጣችሁ አላቸው ኦ ግሩም እምግሩማን መኑ አንተ ዘወሰድከነ በድንጋዩ መላእክትም አቤቱ ከግሩማን በላይ ያለህ ግሩም አንተ ነህ በዚህን ያህል ድንጋፄ ያራድኽኸን ያንቀጠቀጥኸን እናውቅህ ዘንድ አንተ ማን ነህ አሉት ቃል ዝ ወምንት ብሉ ጠየቃቸው ከቤቴ ማን አገባችሁ ሎቫ አክሲማሮስ ዘአሑድ አነ ሕይወቱ ለዘገብረ ሰማየ ወምድረ ሄናክ ጵ መንፈስ ቅዱስም ሰማይን አናንተንም ለፈጠረ ለአብ ሕይወቱ እኔ ነኝ አላቸው ሄኖክ ኦ እግዚእነ እስመ አንተ ተአምር ዘፈጠረነ ወአምጽአነ ወአብአነ ውስተ ቤትከ መላእክትም አቤቱ ጌታችን የፈጠረንንስ ያመጣንንስ ከቤትህስ ያገባንን አንተ ታውቃለህ እንጂ እኛ ምን እናው ቃለን አሉት ፈጣሪነቱ የባሕርዩ እንደሆነ አመኑለት መሰከሩለት ወአመ አዘዛ እግዚአብሔር ለይእቲ ዓባይ እሳት ዘታውኢ ከመ ትለድ ብርሃነ ወለደት ብርሃነ ወሰመዮ ለውእቱ ብር ሃን መዓልተ ዘፍ ሳጥናኤልም መላእክትና መንፈስ ቅዱስ ሲነጋገሩ ቢሰማ አፈረ ደነገጠ ወዲያውም ያ በምሥራቅ የተፈጠረ ብርሃን እንደ ምንጭ እየፈሰሰ እንደ ጎርፍ እየጎረፈ ደርሶ አጥለቀ ለቃቸው ዋጣቸው ያ ብርሃን ከወዴት ተገኝቷል ቢሉ ያቺ የተዘረጋች እሳትን ብርሃን ውለጂ ብሎ ቢያዝዛት ብርሃንን ወለደች ያንንም ብርሃን በምሥራቅ በኩል መንገድ ሠራለት ስሙንም መዓልት አለው መዓልትም ማለት ብርሃን ማለት ነው አንድም ሥራኅ ማለት ነው እግዚአብሔርም ብርሃኑን ቀን ብሎ ጠራው ጨለማውንም ሊሊት አለው ማታም ሆነ ጣዋትም ሆነ ዘፍ አክስማሮስ ዘሐድ ወተናጸሩ መሳእክት እለ በታሕቲት ሰማይ ምስለ መሳእክት ላዕላውያን ወነጸሩ ስብሐተ ኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ከዚህም በኋላ መንፈስ ትዱስ አንድ ክንፉን ወደ ላይ ወደ ጽርሐ አርያም በአብና በወልድ ላይ ጭኖ አንድ ክንፉ ወደታች ዘርግቶ ቢታያቸው የላይኞች መላእክት ከታች ኞቹ መላእክት ጋር ተያዩ የማያቋርጠውን የማይቆጠረውን የማይሰፈረውን የሥላሴን ክብር አዩ። ወወድቁ መሳእክት በገጾሙ ወተነግፉ ከመ ቆጽል በሰጊድ ወዝንቱ ብርሃን ኮኖሙ ጥበበ ወይቤሉ ትዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ጸባዖት ፍጹም ምሉዕ ሰማያተ ወምድረ ቅድሳተ ስብሐቲከ ኢሳ ጁ ከዚህም በኋላ መላእክት በዚህ ብርሃን ምክንያት ጥበብ ተገልጸላቸው ሦስት ጊዜ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ብለው አመሰገኑ እንደ ቅጠል ረገፉ እንደ ሻሸ ተነጠፉ በግንባራቸውም ተደፉ ስለምን መላእክት ሦስት ጊዜ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ብለው አመሰገኑ ቢሉ ጠላታቸወ ሳጥናኤል ስላፈረላቸው መንፈስ ቅዱስ በአምሳለ ርግብ ስለታያቸው ለይኩን ብርሃን ብሎ ቃሉን ስላሰማቸው ስለዚህ ሦስት ጊዜ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ብለው አመሰገኑት አንድም መላእክት ሦስት ጊዜ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ማለታቸወ የሦስትነታቸውን ነገር ሲናገሩ ነው ኢሳ አክሲማሮስ ዘእሑድ ቋዘ ያውስ ቢሆን ስለምን ሦስት ጊዜ ትዓስ ቅዱስ ቅዱስ ብለው አመሰገኑ እኩት ስቡህ ብለው አላመሰገኑም ቢሉ የሥላሴ በባሕርይ አይለወጥም ሲሉ ሦስት ጊዜ ትዱስ ቅዱስ ቅዱስ ብለው አመሰገኑ እግዚአብሔር ማለታቸውም የአንድነታ ቸውን ነገር ሲናገሩ ነው ስ ማለት ምን ማለት ነው ቢሉ ክቡር ንጹህ ኑ ልዩ ማለት ነው ስለምን ሥላሴ ሰባት ፍጥረትን በአርምሞ ስምንተኛ ብርሃንን በተናግሮ ፈጠሩ ቢሉ የሚሰማ ፍጥረት አልተፈጠረም ነበርና ሰባት ፍጥረትን በአርምሞ ፈጠሩ ኋላ ግን ሰማዕያን መላእክት ተፈጥረው ነበርና ብርሃንን በተናግሮ ፈጠሩ። ከዚህም በኋላ ሰማንያ ሦስት ዓመት ከአራት ወር እንደ ቅጠል ረግፈው እንደ ሻሽ ተነጥፈው ይኖሩ የነበሩ አራ አለቆች አርባ ነገደ መሳእክት ተነሥተው በፊቱ ቆመ አቤቱ መስገድስ ሰገድንልህ ነገር ግን የጌትነትህን ዳሩ ድንበሩን አልደረስንበትም አላወቅነውም አሉት ወቀደሰ ቅብዓ መዓዛሁ ዘታሐዩ ወታሌቡ ወበየቱ ሰዓት ቀደሶሙ ለአጋዕዝት ወበፀቱ ሰዓት ቀደሶሙ ለኪሩቤል ወበሯቱ ሰዓት ቀደሶሙ ለሱራፌል ወበቱ ሰዓት ቀደሶሙ ለኃይላት ምስለ ሊቆሙ ሚካኤል ከዚህም በኋላ አእምሮ ዕውቀት የሚሆናቸውን ቅብዓት አጣፍጦ አከናውኖ በሦስተኛው ሰዓተ መዓልት አጋዕዝት ቀባቸው በአራተኛው ሰዓተ መዓልት ኪሩቤልን ቀባቸው በአምስተኛው ሰዓተ መዓልት ሱራፌልን ቀባቸው በስድስ ተኛው ሰዓተ መዓልት ኃይላትን ቀባቸው አለቃቸውፆዎ አክሲማሮስ ዘእሑድ ዳደ ሚካኤል ነው ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር ለመላእክት የብርሃን መጎናጸፊያ አጎናጸፋቸው የብርሃን ዝናር አስታጠ ቃቸው የብርሃን ዘንግ ማኅተሙ መስቀል የሆነ አስያዛ ቸው የብርሃን ጫማ አጫማቸው የብርሃን መነፀር አስያ ዛቸው የብርሃን አክሊል የብርሃን ዘውድ ደፋላቸው ስለምን እግዚአብሔር ይህን ሁሉ ለመሳአእክት አደረገላቸው ቢሉ ፍጡሮች ናችሁ ሲል የብርሃን መጎናጸፊያ አጎናጸፋ ቸው ተገዥዎች ናችሁ ሲል የብርሃን ዝናር አስታጠቃ ቸው ሠራዊት ናችሁ ሲል የብርሃን ዘንግ አስያዛቸው መውጣት መውረድ አለባችሁ ሲል የብርሃን ጫማ አደረገ ላቸው እኔን ማየት በፈለጋችሁ ጊዜ ያለምክንያት ማየት አትችሉም ሲል የብርሃን መነፀር የብርሃን መስታዎት አስያዛቸው የፀጋ መንግሥት አንግሻችኋለሁ ሲል የብርሃን አክሊል የብርሃን ዘውድ ደፋላቸው ወእምዝ ወረደ መንፈሰ እግዚአብኤር ወቦአ ውስተ ዳግሚ ት ሰማይ ወቀደሰ ኩለንታሃ ወኩሎ ዘውስቴታ ይእቲኒ ሰብሐቶ ወአእመረቶ ለኬንያሃ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር በሰባተኛው ሰዓተ መዓልት ወደ ራማ ወርዶ ያለቆትን ዙፋን ሁለንተናዋን ቀባት አነጻት አከበራት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰነገነች ጳወይቤሌሙ እግዚአብሔር ለመላአክቲሁ ተንሥኡ እለ በአማን ሰጋድያን ለኦምሳክ እስመ ነዋ በጽሐ ዕለተ ትፍሥ ሕትክሙ ከመ ዕቅባዕክሙ ለሕይወት ዘለዓለም። ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር በአሥረኛው ሰዓተ መዓልት ወደ ኤረር ወርዶ የአለቆችን ዙፋን ሁለንተናዋን ቀባት አነጻት አከበራት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ፀወይቤሎሙ እግዚአብሔር ለመላእክቲሁ ተንሥኡ እለ በአማን ሰጋድያን ለአምላክ ነዋ በጽሐት ሰዓተ ትፍሥሕ ትክሙ ከመ እቅባዕ ለክሙ ለሕይወት ዘለዓለም አክሲማሮስ ዘእሑድ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር እናንት በእውነት ለፈጣሪያችሁ ያገለገሳችሁ የሰገዳችሁ መላእክት የዘለዓለም ሕይወት የሚሆናችሁን ቅብዓት እቀባችሁ ዘንድ የደስታችሁ ቀን ደርሷልና ተነሱ ብሎ አስነሳቸው ወተንሥኡ ሊቃናት ወቋ ፆታ ነገደ መላእክት ወቆሙ ቅድሜሁ ወይቤሉ ሰጊደሰ ሰገድነ ለከ ወባሕቱ ኢበጻሕነ ወኢርኢነ ጽንፈ ዕበይከ ኦ ሥሉስ ቅዱስ ከዚህም በኋላ መላእክት ሰማንያ ሦስት ዓመት ከአራት ወር እንደ ቅጠል ረግፈው እንደ ሻሽ ተነጥፈው ይኖሩ የነበሩ ሦስት ኣለቆች ሠላሳ ነገደ መላእክት ተነሥተው በፊቱ ቆመው አቤቱ ጌታችን መስገድስ ሰገድንልህ ነገር ግን የጌትነትሀን ዳሩን ድንበሩን መጨረሻውን አሳወቅነውም አልደረስንበትም አሉት ወበቱ ሰዓት ቀደሶሙ ለመኳንንት ወበቱ ወጵ ሰዓት ቀደሶሙ ለሊታናት ወበቱ ወቱ ሰዓት ቀደሶሙ ለሙሳ እክት ምስለ ሊቆሙ ኦናንያል። ከዚህም በኋላ መላእክት በተሰጣቸው እውቀት በየመነፀ ራቸው ቢያዩ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ዋህድ ቅዱስ እግዚአብሔር ወልድ ዋህድ ቅዱስ መንፈሰ እግዚአብሔር ዋህድ ዘፈጠረነ ወባረከነ ወቀደሰነ ወወሀበነ ሕይወተ ዘለዓለም የሚል ምስጋና ተጽፎ አገኙ ከዚህ በኋላ በአገኙት ምስጋና ድምጻቸውን ከፍ አድርገው ቢያመሰግኑ ከድምጻቸው ምልዓት የተነሳ ሰባቱ ሰማያት ተነዋወጡ ወእምዝ ወፅአ መንፈሰ እግዚአብሔር እም ኢየሩሳሌም ሰማ ያዊት እንዘ ይሴባሕ በአፈ መሳእክሁ ወነበረ በመንበረ ስብሐቲሁ ከዚህም በኋላ ዛሬ ንጉሥ ከዘመተበት ሲመለስ በልልታ በደስታ እንዲቀበሉት ወደ ግንቡ እንዲያገቡት ሁሉ እግዚ አብሔርም በአፈ መላእክት እየተመሰገነ ከኢየሩሳሌም አክሲማሮስ ዘእሑድ ሰማያዊት ወጥቶ መንበረ ስብሐት ገባ ወነሥአ እግዚአብሔር እምሠራዊተ ኪሩቤል ተ አርእስተ ዘውእቶሙ ገጸ ሰብእ ወገ አንበሳ ወዓዲ ነስአ እግዚአ ብሔር እምሠራዊተ ሱራፌል ተ አርእስተ ዘውእቶሙ ገዚ ንስር ወገጸ እንስሳ ወለክኦሙ መልዕልተ ኢየሩሳሌም ሰማ ያዊት በማዕዘንተ መርህባ ለአርያም ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር ከኪሩቤል ሁለት ገጸ ሰብእ ገጸ አንበሳን ከሱራፌል ሁለት ገጸ ንስር ገጸ እንስሳን አንስቶ ከኢየሩሳሌም ሰማያዊት በሳይ ከሰማይ ውዱድ በታች አቆማቸው ወሰፍሐ ዲበ ዘባናቲሆሙ ሰማየ ዘኅብሩ በረድ በእነዚህም ሳይ ሰማይ ውዱድን እንደ መረሻት ጫነባቸው በላይም ህብሩ በረድ የመሰለውን ዙፋን እንደ ኮረቻ ጫነባቸው እነዚህንም በምሥራቅ በምዕራብ በሰሜን በደቡብ በአራቱ ማዕዘን ጀርባቸውን ወደ ውስጥ ፊታቸውን ወእምዝ ነሥአ እግዚአብሔር እምሠራዊተ ሩፋኤል ወፀሀፀተ ወደ ውጭ እያደረገ አቁሟቸዋል። እስመ ዓመት በቅድሜከ ከመፅለት እንተ ትማልም ኃለፈት እንዳለ ዳዊት መዝ ቭፁ ሺህ ዓመት በፊትህ እንዳለፈች እንደ ትናንት ቀን እንደ ሌሊትም ንጋት ነውና መዝ ነዋ ተፈጸመ ወዐቱ ሰዓት ዘዕለተ እሑድ ወይእቲ ዕለት በኀቤሁ አሐቲ ዕለት ወበኀቤነሰ ዓመት እንዳለ ኛ ጴጥ ሀ ይህችም ዕለተ እሑድ ናት ይህችም ዕለት በእግዚአብሔር ዘንድ አንዲት ዕለት ናት በእኛ ዘንድ ግን አንድ ሺህ ዘመን ነው ወዳጆች ሆይ በጌታ ዘንድ አንድ ቀን እንደ ሺህ ዓመት ሺህ ዓመትም እንደ አንድ ቅን እንደሆነ ይህን አንድ ካር አትርሱ » ኛ ጴጥ አክሲማሮስ ዘእሑድ እሑድ ማለት ለፍጥረት አንደኛ ለቀመር ስድስተኛ ለፀሐደ አምስተኛ ማለት ነው የአሥራ ሁለቱ ሰዓተ ሌሊት የአሥራ ሁለቱ ሰዓተ መዓልት የሀያ አራቱ ጊዜያት ስምንት ፍጥረት ይህ ነው ይህስ የተፈጸመው በምን ቀን ነው ቢባል መጋቢት ሀያ ዘጠኝ ቀን ነው ቀ ወይቤ እግዚአብሔር ልይኩን ጠፈሮ ማዕክለ ማይ ከመ ይፍልጥ ማዕከለ ማይ ወማይ ወኮነ ከማሁ ዘፍ እግዚአብሔር በሁለተኛው ቀን ምን ፍጥሯት ፈጠረ ያሉ እንደሆን እሑድ በጊዜ ሠርክ ለሰኞ አጥቢያ ያች ብዢ ተባዢ ያላት ውኃ ከምድር ጀምራ እስከ ብሩህ ሰማይ ድረስ መልታ ሰፍታ አድራ ውላ ነበር ለይኩን ጠፈር በማዕከለ ሰማይ ብሎ ቢያዝዝ ውኃው ከአራት ተከፈለ እግዚአብሔርም በውጐች መካከል ጠፈር ይሁን በውኃና ውኃ መካከልም ይከፈል አለ። በዚህም ጊዜ ደመና ተፈጠረች ዛሬ በክረምት ዝናም ዘንሞ ፀሐይ በወጣ ጊዜ መሬቱ እንዲጤስ ሁሉ እሳትና ነፋስ ሲመላለሱባት ምድር ደመናን አስገኘች ወተርፉ እሳት ወነፋስ ከመ ይጥዓምዎሙ ኩሉ ዘሥጋ እግዚአብሔር እሳትና ነፋስን በየመስኮታችሁ ግቡ በየቦታችሁ ጽኑ ከአላቸው በዚህ ዓለም ያሉ እሳትና ነፋስ ከወዴት ተገኙ ቢባል ከዚህ ዓለም በታች ያሉትን ፍጥረታት ሲያዘጋጅ ጥቂት እሳት ጥቂት ነፋስ ከፍሎ ትቶ ነበር ስለምን ቢሉ አዝርዕቱን ለመቀስቀስ ውኃውን ለመቀደስ በደመ ነፍስ የተፈጠረውን ፍጥረት ሁሉ ለማናፈስ ሲል ከፍሎ ትቷቸ ዋል ፀለእመ ነፋሕከ ነፋሰ ባሕቲቶ የዓርር ኩሉ እምኃይለ ቃልከ ወለእመ መላህከ እሳተ ባሕቲቶ ይነድድ ኩሉ እም ላህበ ዋዕይከ ስለምን እግዚአብሔር እሳትና ነፋስን አስተካክሎ ሠራቸው እሳትን ፈጥሮ ነፋስን ያልተወው ነፋስን ፈጥሮ እሳትን ሐፀራ ለባሕር በአናቅጽ አመ ወጽአት እምከርሠ እማ ወረሰየ ላቲ ደመና ልብሳ ወበጊሜ ጠብለላሳ ቅዳሴ ኤኢ ዌወኩሎ በጥበብ ገበርከ ሁሉን በጥበብ አደረግህመዝ ርፁ አክሲማሮስ ዘሰኑይ ያልተወው ቢሉ ይህስ አይሆንም እሳትን ፈጥሮ ነፋስ ብርሃን የተባለው መዓልት ነው ከእሳት ተገኘ ካልን ሌሊት ቢተወው ከሐሩሩ ብዛት ከሙቀቱ ጽናት የተነሳ ፍጥረህ የተባለው ጨለማስ ከወዴት ተገኝቷል ቢሉ ከበርባሮስ ተገኝ ሁሉ በነደደ በተቃጠለ ነበር ነፋስንም ፈጥሮ እሳት ቋል እንደምን ተገኝቷል ቢሉ ጌታ ከዚህ በታች ያሉትን ቢተወው ከውርጩ ብዛት ከብርዱ ጽናት የተነሳ ፍጥረቴ ፍጥሪታት ሲያዘጋጅ በርባሮስን ጨለማን ውለጂ ብሎ ቢያዝ ሁሉ ባረረ በተኮማተረ ነበር ይህም ይታወቅ ዘንድ እሳነዛት ጨለማን ወለደች ዘፍ በሚያይልበት ወራት ሐሩር ሙቀት ሆነ ይባላል ነፋስጾጹወይቤሎ እግዚአብሔር ለጽልመት ዕርግ ወትረ በበሠርክ በሚያይልበት ወራት ውርጭ በላ ዋግ መታ ይባላል በመሳክወ ምዕራብ ከመ ትኩን ሌሊተ ወሶበ ሠረቀ ጎህ ግባዕ ሰለዚህ የእሳትን ሙቀት በነፋሱ ቅዝቃዜ እያበረደ የነፋሴዝ ኀበ እምከ በርባሮስ ወኮነ ከማሁ ቅዝቃዜ በእሳት ሙቀት እያሞቀ ፍጥረቱን ሁሉ እንዲህ ይሀም ጨለማ ሌሊት ይሆን ዘንድ በምዕራብ በአሉ መስኮቶች አድርጎ አስማምቶ ፈጥሯቸዋል። እግዚአብሔር ይህን ዓለም ሲፈጥር አንድ ዓለም ብቻ አይደ ለም የፈጠረው ሀያ ዓለማትን ሀያ ዓየራትን ፈጥሯል እንጂ በነዚህም በሀያው ዓለማት በሀያው ዓየራት በውስጣቸው ያለውን ፍጥረት ሁሉ ከሥላሴ በቀር የሚያውቀው የሰም እግዚኦ አኃዜ ኩሉ ዓለም ዘገበርክ ሰማየ ወምድረ ምስለ ኩሉ ዓለሞሙ ጸሎተ ምናሴ ፅጵዱ ዓለምን ሁሉ የምትገዛ አምላክ ሆይ ሰማይንና ምድርን ከዓለ ሞቻቸው ጋር የፈጠርህ እንዳለ ምናሴ በጸሉቱ አበሰግሮርስ ሠለ ዝክ ወእምዝ ወረደ መንፈሰ እግዚአብሔር ወቦአ ውስተ ገነት ወቀደሰ ኩለንታሃ ወኩሉ ዘውስቴታ ይእቲኒ አእመረቶ ወሰብሐቶ ለኬንያፃ ከዚህም በኋላ መንፈስ ቅዱስ ወርዶ ገነትን ሁለንተናዋን ቀባት አነጻት አከበራት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ወእምዝ ወረደ መንፈሰ እግዚአብሔር ወቦአ ውስተ ውቅያኖስ ወቀደሰ ኩለንታፃ ወኩሎ ዘውስቴታ ይእቲኒ አእመረቶ ወሰብ ሐቶ ለኬንያሃ ከዚህም በኋላ መንፈስ ቅዱስ ወርዶ ውቅያኖስን ሁለንተናዋን ቀባት አከበራት አነጻት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ወእምዝ ወረደ መንፈሰ እግዚአብሔር ወቦአ ውስተ ዛቲ ዓለም ወቀደሰ ኩለንታሃ ወኩሎ ዘውስቴታ ይእቲኒ አእመረቶ ወሰብ ሐቶ ለኬንያህሣ ከዚህም በኋላ መንፈስ ቅዱስ ወርዶ ይህችን ዓለም ሁለንተና ዋን ቀባት አከበራት አነጻት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ወእምዝ ወረደ መንፈሰ እግዚአብሔር ወቦአ ሴሉ ነፋስ ወቀደሰ ኩለንታሃ ወኩሎ ዘውስቴታ ይእቲኒ አእመረቶ ወሰብሐቶ ለኬንያሃ ከዚህም በኋላ መንፈስ ቅዱስ ወርዶ ነፋስን ገብቶ እንደ ምግባሯ ለይቶ ቀባት አከበራት አነጻት አርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ን አክሲማሮስ ዘሠሉስ ዥ ወእኦምዝ ወረደ መንፈሰ እግዚአብሔር ወቦአ ውስተ ገሃነመ እሳት ወቀደሰ ኩለንታሃ ወኩሎ ዘውስቴታ ይእቲኒ አእመረቶ ወሰብሐቶ ለኬንያነ ከዚህም በኋላ መንፈስ ቅዱስ ወርዶ ገሃነመ እሳትን ሁለንተ ናዋን ቀባት አከበራት አነጻት ከትኩሳት ላይ ትኩሳት ጨመረላት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ጀወእምዝ ወረደ መንፈሰ እግዚአብሔር ወቦአ ውስተ በርባሮስ ጽልመት ወቀደሰ ኩለንታሃ ወኩሎ ዘውስቴታ ይእቲኒ አእመረቶ ወሰብሐቶ ለኬንያፃ ከዚህም በኋላ መንፈስ ቅዱስ ወርዶ በርባሮስን ሁለንተናዋን ቀባት በጽልመት ላይ ጽልመት በፅናት ላይ ፅናት ጨመረላት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ቭወእምዝ ዓርገ መንፈሰ እግዚአብሔር ውስተ አርያም እም ውስተ ቀላየ ፅልመት ጎጻጉጽ ፍኖታ በከመ ውእቱ አእአመረ ከዚህም በኋላ መንፈስ ቅዱስ ወርዶ በርባሮስን ቀብቶ እርሱ ባወቀው መንገድ ወደ አርያም ዓረገ ነዋ ተፈፀመ ተፈጥሮ ዓለማት እነሆ የዓለመ እሳት የዓለመ ነፋስ የዓለመ መሬት የዓለመ ማይ ተፈጥሮ ተፈፀመ እኛ እግዚአብሔርን ወጣ ወረደ ማለታችን በዘፈቀደ እርሱ በፈቀደ መታየቱን መናገራችን ነው እንጂ እግዚአብሔርስ መውጣት መውረድ የለበትም አክሲማሮስ ዘሠሉስ ጁእመኒ ቦ ዘይቤ ፈጢሮ ወቀዲሶ ዓርገ ወወረደ ውጉዘ ለይኩ ለውእቱ ቅዱስ ርግብ እንዳለ ቅዱስ ቄርሎስ እግዚአብሔርን ግን መጣ ሄደ ወጣ ወረደ የሚሉ ሰዎች ቢኖሩ በአምሳለ ርግብ በመንፈስ ቅዱስ አፍ ውጉዝ ይሁን ብሎ አውግዛል ጁሰማዕተ ኮኑ ዕዝራ ወሰሎሞን ወኩሎሙ ማኅበረ ነቢያት ከመ ክርስቶስ ዘፈጠረ ዓለመ ወከመ ቀብዓ ኩሎ ሰማያ ወምድረ ወቀደሰ ኩሎ ፍጥረታተ እግዚአብሔር ይህን ዓለም ቀብቶ እንዳከበረው ኤኢፋንዮስ ብቻ የተናገረ አይደለም ሌሎችም ነቢያት በየመጽሐፋቸው ጽፈዋል መስክረዋል ወእምዝ ተቀብዓ ቅብዓ ትስብዕት ዘክርስቶስ ዘቦቱ ይነሥዑ ቅብዓ መንፈስ ቅዱስ ኩሎሙ አሕዛብ ይህስ ቅብዓት ምንድን ነው ቢሉ ቀድሞ ጌታችን ከባሕርይ አባቱ በባሕርይ ልጅነት ተወልዶ የባሕርይ ልጅነት ያገኘበት መንፈስ ቅዱስ ነው ዛሬም ሕዝቡ አሕዛቡ ከሥላሴ የፀጋ ልጅነት የሚወለዱበት ቅብዓተ መንፈስ ቅዱስ ይህ ነው ዘኢተወልደ እማይ ወእመንፈስ ቅዱስ ኢይክል በዊዓ ውስተ መንግሥተ እግዚአብሔር እስመ ዘተወልደ እምሥጋ ሥጋ ውእቱ ወዘተወልደ እመንፈስ መንፈስ ውእቱ ዮሐ ይ ይህም ቅብዓት መንፈስ ቅዱስ ነው ለሁሉ ጸጋ ክብር መንፈስ ቅዱስ እንደሆነ ሲያጠይቅ ጌታችን ከረቂቅ የተወለደ ረቂቅ አክሲማሮስ ዘሠሉስ ነው ከግዙፍ የተወለደ ግዙፍ ነው ሲል ከውኃ እናትነት ከመንፈስ ቅዱስ አባትነት ልጅነትን ነስተው አሕዛብ አረማው ያን ረቂቅ መንግሥተ ሰማያትን እንዲወርሱ ተጻፈ ተነገረ ዮሔሑ ታ እስመ ዘተወልደ አምሥጋ ሥጋ ውእቱ» ባለው ቃል እስላም ቆላፍ ከእናት ከአባታቸው በተወለዱበት በግዙፍ ልደታቸው ረቂቅ መንግሥተ ሰማያትን እንዳይወርሱ ያጠይቃል «ወዘተወልደ እመንፈስ መንፈስ ውእቱ» ባለው ቃል ከውኃ እናትነት ከመንፈስ ቅዱስ አባትነት የተወለዱ ምእመናን ሪቂቅ መንግሥተ ሰማያትን እንዲወርሱ ያጠይቃል ዳግመኛም ቤተክርስቲያን የጽርሐ አርያም የመንበረ ስብሐት አምሳል ናት አምሳልነቷስ እንደምን ነው ቢሉ ቤተክርስ ቲያን አንጾ ሠርቶ ጳጳሳት ሊቃነ ጳጳሳት ሜሮኑን ዘይቱን ቀብተው ካላከበሯት ትዱስ ሥጋው አይቁረስባትም ክቡር ደሙ አይፈስባትም አትቀደስም አትታጠንም ወተቀደሰት ዓለም ወተቀደሰት ቤተክርስቲያን በዕፀ መስቀሉ ለክርስቶስ ወበደሙ ክቡር ሜሮኑን ዘይቱን ቀብተው ካከበሯት በኋላ ግን ቅዱስ ሥጋው ይቄረስባታል ክቡር ደሙ ይፈስባታል በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተክርስቲያን ትጠብቋት ዘንድ ሠ»ንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ ተብሎ እንደተጻፈው ሐዋ አክሲማሮስ ዘሠሉስ ሙሴ ሙሴ ፍታሕ ቶታነ አሣእኒከ እምእገሪክከ እስመ ዘ ይዳ ምድር ቅድስት ይእቲ ዘጺ የ ዳግመኛም ደብረ ሲና የጽርሐ አርያም አምሳል ናት አምላ ልነቷስ እንደምን ነው ቢሉ ሙሱ በደብረ ሲና በግ ሲጠብቅ ነበልባል ከሐመልማል ተዋሕዶ አየ ሙሴም ጫማውን እንደ ተጫማ ልብሱን እንደተጎናፀፈ ወደ ደብረ ሲና ተጓዘ ጌታም ሙሴ ሙሴ ብሎ ጠርቶ ይህች የምትረግጣት መሬት ከሁሉ የላቀች የተቀደሰች ናትና ጫማህን አውልቅ ልብስህን ታጠቅ በትህትና ሆነህ ውጣ አለው ዘጸ ሪ ዳግመኛም ደብረ ታቦር የጽርሐ አርያም የመንበረ ስብሐት አምሳል ናት አምሳልነቷስ እንደምን ነው ቢሉ ጌታ በደብረ ታቦር የባሕርይ አምላክነቱን አስመስክሮባታል ኋላም የባሕርይ ልጅነቱን ገልጦባታል ስለዚህ ቅድስት ተባለች። ሦስት ዕለት አሥራ ሁለት ፍጥረት ይህ ነው ይህስ የተፈጸመው በምን ቀን ነው ቢባል ሚያዝያ አንድ ቀን ነው የክ ያ ው ኢው ንወ ወወ ኤወ ወወ ኤወ ወቃ ኣቃኒታወ ኀኀኀ በ ሸዋወዋ ዋጪ ህወ በ ወመ ወ ወወ ወወ ወ ወወወወወወ ወወ ወወ ወወ ወቨወ ኋ ወገብረ እግዚአብሔር ብርዛናተ ዓበይተ ዘየዓቢ ከመይምል መዓልተ ወዘይንእስ ብርሃን ከመ ይምልክ ሌሊተ ምስ ከዋክብት ዘፍ ፅ እግዚአብሔር በዕለተ ረቡዕ ማክሰኞ ማታ በጊዜ ሠር ለረቡዕ አጥቢያ ምንና ምን ፍጥረታትን ፈጠረ ቢሉ ፀሐይ ጨረቃን ከዋክብትን ፈጠረ ዘፍ ወእምዝ ነሥአ እግዚአብሔር እሳተ ወነፋሰ በበንስቲ ወገብረ ሰሌዳ ፀሐይ ተፈጥሯቸውስ ከምን ከምን ነው ቢሉ የፀሐይን ሰሌዳ ትና ከነፋስ ፈጠረ ይህም ይታወቅ ዘንድ በእ ትተኩሳለች በነፋስነቷ ትሄዳለች ወዓዲ ነሥአ እግዚአብሔር ነፋሰ ወማየ በበንስቲት ወ ሰሌዳ ወርኅ ወሰሌዳ ከዋክብት ሯ ዳግመኛም የጨረቃና የከዋክብትን ሰሌዳ ከነፋስና ከወና ፈጠረይህም ይታወቅ ዘንድ በነፋስነታቸው ይሄዳሉ በወ ነታቸው ይቀዘቅዛሉ ወእምዝ አዕረጎሙ እግዚአብሔር ለያት ፆታ ወለቱ መላእክት ወዓቀሞሙ ቅድሜሁ ክመ ያርእዮሙ ክሂሉቶ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር መቶውን ነገደ መላአክት ሩን የመላእክት አለቆች ከሀሊነቱን ሊያሳያቸው ከከተማችቸ አክሲማሮስ ዘረቡዕ አውጥቶ በላይኛው ከተማ በአጠገቡ አቆማቸው ጹ ወእምዝ ነስአ እግዚአብሔር ብርፃነ እምዘዚአሁ ብርሃን መጠነ ኅጠተ ስርናይ ወቀብዖ ሰፀሖይኒናክ የፀሐይን ሰሌዳ ከእሳትና ከነፋስ የጨረቃና የክዋኑ ሰሌዳ ከውኃና ከነፋስ ፈጠረ ካልን ብርሃናቸውን ከወዴት አምጥቶ ፈጥሯቸዋል ቢሉ ከዚያ ለይኩን ብርፃን ብሎ ከፈጠረው ብርሃን የስንዴ ቅንጣት ያህል አምጥቶ ሶይ ቀባት ሄኖክ ፋ ወእምዝ አርአዮሙ እግዚአብሔር ለመላእክቲሁ ወስእኑ ርእዮታ ሳፀሐይ እም ዕበየ ብርሃፃና ያችንም የስንዴ ቅንጣት የምታህል ብርሃን ቀብቶ ሶሶ። አክሲማሮስ ዘረቡዕ በወከልሀ ሳጥናኤል በልዑል ቃል ወይቤ እስመ ተሠገርኩ ወተእኀዝኩ በዛቲ እሳት ወደንገፁ ት ፆታ መሳእክት ወይቤልዎ ምንተ ኮንከ ወምንት ረከበከ ሳጥናኤልም ወዮልኝ ወዮታ ይገባኛል ብሎ ጓጎረ እንደ መብረቅ ጮኸ መሳእክትም ምን ሆንህ ምን አገኘህ አሉት ፀወወይቤሎ እግዚአብሔር ለሳጥናኤል ምንተ ኮንከ ወምንት ረከበክ ጌታም ሳጥናኤልን ምን ሆንህ ምን አገኘህ አለው ቋወይቤ ሳጥናኤል ሶበ ገሠሥክዋ ለይእቲ እሳት በየዋሀትየ ከመ አእምር ምንት ይእቲ አውዓየተኒ ሳጥናኤልም ይህችን የተዘረጋች እሳት ምንድን ናት ልወቃት ብዬ በየዋህነት ብዳስሳት አሳረረችኝ እንደ ሰም አቀለጠችኝ አለው ቋወወዘንተ ብሂሎ እግዚአብሔር አሕየዎ ለሳጥናኤል እሰመ ጉንዱየ መዓት ወከባቴ አበሳ ውእቱ ወፈድፋደሰ የኃፍር ዘሊፈ አበሳ ጌታም ሳጥናኤልን መመለሱን እንጂ መውረዱን አይወድምና በአርምሞ ፈወሰው አክሲማሮስ ዘረቡዕ ወይቤ ሳጥናኤል ሶበሰ አእመረ እግዚእየ ሕሊና ልብየ እምተበቀለኒ ወእምኢፈወሰኒ እምሕማምየ ሳጥናኤልም ይህን ያሰብሁትን ነገር እታ አላወቀብኝም እንጂ ቢያውቅ ግን ከዚህች እሳት ባልፈወሰኝም ነበር አለ እስመ ዓቢይ ረብህ ውእቱ ዘፈቀድኩ እግበር ሳጥናኤልም ቀድሞ ያሰብኩት ነገር ደግ ረብህ ጥቅሜ ነው አሁንም አልተወውም አሰለ ወከልሀ ሳጥናኤል በልዑል ቃል ሳጥናኤልም ወዮልኝ ወዮታ ይገባኛል ብሎ ጓጎረ አንደ መብረቅ ጮኸ ዳወደንገፁ ት ፆታ ላእክት ወይቤልዎ ምንተ ኮንከ ወምንት ረከበክ መላእክትም ደንግጠው ምን ሆንህ ምን አገኘህ አሉት ወይቤሎሙ እስመ ተሠገርኩ ወድኅፅኩ በዛቲ እሳት አርሱም ያች የቀደመች እሳት ከገዛ አካሌ እንደ ቋያ ተነሥታ እንደ መቅሎ ቆላችኝ እንደ ጅማት አኮማተረችኝ እንደ ሰም አቀለጠችኝ አላቸው ወይቤሎ ግ አብሔር ለሳጥናኤል ምንተ ኮንክ ከዚህ በኋላ ጊታ ሳጥናኤልን ምን ሆንህ ምን አገኘህ አለው ወይቤ ሳጥናኤል ገብዓት እሳት ውስተ ልብየ ወአውዓየተኒ ኩለንታየ ሳጥናኤልም ያች የቀደመች እሳት ወደ ልቤ ገብታ እንደ ጅማት አሳረረችኝ እንደ ሰም አቀለጠችኝ አለው አክሲማሮስ ዘረቡዕ ድ ዳጁወይቤሎ እግዚአብሔር ለሳጥናኤል አንተ ዓማዒ ነ ንግር ኃጢአተከ ወእመ አኮ እነግር ብከ ኃጢአተከ ጌታም አንተ ትዕቢተኛ ዓመፀኛ ኃጢአትህን ተናገር የማትና ገር ከሆነ ግን እኔ እነግርብፃለሁ እመሰክርብሃፃለሁ አለጥ ጹወይቤ ሳጥናኤል አልብየ ኃጢአት እስመ ንፁሐ ባሕርይ አነ ሳጥናኤልም እኔማ ቀድሞ ስፈጠር ንፁሐ ባሕርይ ነበርሁ አሁንስ ደግሞ ምን ኃጢአት አለብኝ አለ ወይቤሎሙ እግዚአብሔር ለመላእክቲሁ ስምዑኒ እንግር ክሙ ዘሐለየ ከመ ይፍጥር ፍጥረታተ ዘከማየ ዝንቱ መስሐቲ በእንተ ዘውዕየ ወሶበ አሕየውክዎ ተ ጊዜ ይቤለኒ ሶበሰ አእመረ ሕሊና ልብየ እም ኢያሕየወኒ ጌታም እንዲህ ብሎ አልቀረም ኃጢአቱን ክፋቱን ነገረበት መሰከረበት እንዴት ብሎ መሰከረበት ቢሉ መላእክትን ስሙኝ ልንገራችሁ ይህ ትዕቢተኛ ዓመፀኛ ቀድሞ እንደ እኔ እፈጥራለሁ ብሎ አሰበ አስቦም አልቀረ እጁን ወደ እሳት ላከ ያቺም እሳት እንደ ሰም አቀለጠቺው እኔም ፈወስሁት እርሱም ጊታ አላወቀብኝም እንጂ ቢያውቅብኝስ ናሮ ከዚህቺ እሳት ባልፈወሰኝም ነበር አለ ያቺም እሳት ከገዛ አካሉ እንደ ቋያ ተነሥታ እንደ መቅሎ ቆላችው እንደ ጅማት አኮማተረቺው እንደ ሰም አቀለጠቺው እኔም ምሕረት ልማዴ ነውና ፈወስኩት ይህ ሦስተኛው ነው ምን ላድርገው ፍረዱ አላቸው መላእክትም አቤቱ ጌታችን አክሲማሮስ ዘረቡዕ ከሦስት ጊዜ ወዲያስ ምሕረት አይገባውም ከመጽ ሕይወት ፋቀው ደምስሰው አሉት አም ድኅረ ፈጠርኩሰ ኢይጠሲ ወኢይደመስስ አላ ዘዓለወኒ ይከውን ለእላት ቦሳዒት እንተ ኢትጸግብ ጌታም ኮፈጠርሁትስ ወዲያ አላጠፋውም አመፀኛውን ብትበላ ብትበላ የማትጠግብ አላት ኣሰችኝ ከዚያ አስ አቀጣዋለሁ አላቸው ወዘንተ ብሂሎ እግዚአብሔር ሶሕየዎ ለሳጥናኤል ጌታም ሳጥናኤልን ፈጽሞ እስኪክድ ድረስ ብሎ በአር ፈወሰው ፃወዓዲ ገብረ እግዚአብሔር ። ተ ባሕረ መፅሔት ከመ ይርሸክ መሳእክት ሥነ ግብረቶሙ ከዚህም በኋላ በሦስቱ ሰማያት በመላእክት ሀገር ተፈጥሮአቸውን ደም ግባታቸውን የሚያውቁበት የሚ ነ በት ሦስት የባሕር መነፅር መስታወት ሠራ አሰናዳ ወአምዝ ይቤሎሙ እግዚአብሔር ለመላእክቲሁ ውስተ መካናቲክሙ ወሶበ ገብዑ መላእክት ውስተ መካና ሆሙ ርዕዩ ሥነ ግብረቆሙ ወውዑ ወሰብሕዎ ለፈ ሆሙ እስከ ያድለቀልቃ ኗቱ ሰማያት ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር መላእክትን ቦየቦታችሁ በየማዕረጋችሁ ቁሙ ብሎ አዘዛቸው መላእክትም ቦየቦሃ ቸው ገብተው ሰው ቁጥር መልኩን በመስታዎት እንዲያዩ ቺ አክሲማሮስ ዘረቡዕ ሁሉ በሦስቱ የባሕር መነፅር መስታወት ተፈጥሯቸውን ባዩ ጊዜ እጅግ ደስ አላቸው ወደዱ አልል አሉ ፈጣሪያቸ ውን አመሰገኑ ተፈጥሯቸውን አወቁ ወአርመመ ሳጥናኤል በቁጥዓ ወኢተናገረ አሐተኒ ሰ መላእክት ፈጣሪያቸውን ሲያመሰግኑ ሳጥናኤል ግን እንኳን ሲያመስግን አንዲት ቃል አልተናገረም ወይቤልዎ መላእክት ለሳጥናኤል ለምንት ኢትሴብሖ ለዘፈ ጠረከ ለሕይወት ዘለዓለም ወአሠርገወከ በክብር እስከ ይበርቅ ዘፈረ ልብስከ ከመ ፀዓዕፅ ዓቢይ ወከመ ፀዳለ መብረቅ መደንግፅ መላእክትም የልብስህን ዘርፍ አንደ መብረቅ የሚነጉድ እንደ እሳት የሚነድ አንተን ከሁሉ በላይ አድርጎ የፈጠረህን ሁሉ ሲያመሰግን ለምን አንተ ሳታመሰግን ቀረህ ለሉት ወይቤ ሳጥናኤል አንሰ ዕድው እምዝንቱ ሕሊና ሳጥናኤልም እኔስ ከዚህ ምስጋና አያገባኝም የተዘጋ ሕንፃ ነኝ አሰ ጅወይቤልምዎ መላእክት እፎ ተርፈከ ወምንት ነትገ ላዕሌክ መላእክትም ምን ቀርቶብሃል ምንስ ጎድሎብፃል አሉት ወይቤሎሙ ሳጥናኤል ለመላእክቲሁ ነገሮሰ ተአምሩ አንት ሙኒ ወባሕቱ መሐሉ ሊተ ከመ ኢታውፅኡ ምሥጢሮ ዘእነግረክሙ አነ እመ ንሴብሖ ወእመ ኢንሴብሐ አክሲማሮስ ዘረቡዕ ሀ አክሲማሮስ ዘረቡሪ አድርጎ ፈጥሮናል አዳም በበላና በጠጣ ስለምን እኛ እናመ ሳጥናኤልም ነገሩንስ እናንተም ታውቁታላችሁ ብናመሰኻ ሰግናሰን አላቸው ውም ባናመሰግነውም ምሥጢር እንዳታወጡብኝ ማሉልቹ ወይቤልዎ መላእክት ለሳጥናኤል ኦሆ ንገብር ዘትቤለነ ልንገራችሁ አላችው ወባሕቱ ምንተ ትፈቅድ ንግበር ለሰከ ዛጸጹወመሀሉ ሎቱ ቱ ፆታሁ ከመ ይስምዑ ነገሮ ወይትወከፋ መሳኦክትም እንደ ተናገርኸውስ ከሆነ መልካም ነው ነገር ቃሎ ግን ያንተ ፈቃድ ምንድር ነው ምን እናድርግልህ አሉት ከዚህም በኋላ እርሱ የሚገዛቸው አሥሩ ነገድ የሚነዌፅ ወይቤ ሳጥናኤል ንዑ ትልውኒ እመ ንክል ንትገዓዝ እም ቸውን ነገር ሰምተው ላይክዱት ማሉለት ኾንቱ ቅንየት መሪር ወንዕርግ ውስተ አርያም ወይቤሎሙ ሳጥናኤል ሰመላእክቲሁ ኢርኢክምዋኑ ሰኢቨቬ። አለው ወይቤ ሳጥናኤል አነ ከመ ዓምድ በኀቤሆሙ ወከመ ፃፁት አሙንቱ በኀቤየ ፈንዎሙ ሊተ ከመ አፈጽሞሙ ሳጥናኤልም ለምን አልችልም እኔ በእነርሱ ዘንድ እንደ አክሲማሮስ ዘረቡዕ ወሶበ ነገርዎ ከመተሠጠት ምክሩ ተምዓ ዓቢየ መዓተ ወቱ ሰጥመ ውስተ ባሕረ ቅጥቃጤ ሳጥናኤልም ሠራዊቶቹን እንደ ሰደቧቸው እንዳጎሰቆሏቸው አርሱም መፍጠር አንዳልተቻለው በአወቀ ጊዜ ተቁጣ ወእምዝ ገብረ ሳጥናኤል ፀብዓ ወባዕሰ ምስለ ኩሎሙ መላእክተ ብርሃን ተቆጥቶም አልቀረም ከመላእክተ ብርፃን ጋር ጠብ ክርክር ዓምድ ነኝ እነርሱ በእኔ ዘንድ እንደ ጫጩት ናቸው አደረገ ስደድልኝና ልፍጃቸው አለው ጌታም ከቻልህማ መልካም ነው ብሎ ዝም አሰለ ወይቤሱሙ ሳጥናኤል ለሠራዊቱ ቁሙ በፀቱ መዓዝነ ዓለም ወበሉ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ዋህድ ቅዱስ እግዚአ ቓቂቄይቤሎ እግዚአብሔር ለሳጥናኤል እስከ ማእዜኑ እትዔ ገሠከ ወይእዜኒ ኅድግ ጽልሁተከ ወዓመፃከ ከመ አሥረይ ሰከ ኃጢአተከ ጌታ ግን ሳጥናኤልን አንተ ትፅቢተኛ ትፅቢትህን ዓመፅህን ብሔር ወልድ ዋህድ ቅዱስ ሳጥናኤል ፅሩይ አምላክ ተው እኔም ክፋትህን ኃጢአትህን ልፋቅልህ አለው ሳጥናኤል ግን ሠራዊቱን ቀድሞ እንደነገርኳችሁ በአራቱ መዓዘነ ዓለም ቆማችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ዋህድ ይህንን እምቢ ያልህ እንደሆን ግን መዓቴና ምሕረቴ ቅዱስ እግዚአብሔር ወልድ ዋህድ ቅዱስ ሳጥናኤል ዋህድ ትክክል እንደሆነ ፅወቅ አለው ዕሩይ አምላክ ብላችሁ አመስግኑኝ አላቸው ወይቤሎ ሳጥናኤል ለእመ መሐርከኒ ኢይኤድመኒ አንስሽ ሳፕናኤልም ሠራዊቱን እንዲህ እያላችሁ አመስግኑኝ ባላቸው ጊዜ ሁሉም አንድ ሆነው አላመሰገኑትም ወዲያና አስመ ኮንኩ ኅሥረ በቅድመ መላእክቲከ አመሰ አባህከኒ እፈቅድ እፈፅሞሙ እስመ ይከርየኒ ነጎድጓደ መዓት ወዲህ ሆነው ተከፋናለው አመስግነውታል እንጂ ይህስ እንደምን ነው ቢሉ መፍጠር አንዳልተቻለው ያዩት ይህስ ሳጥናኤልም እንግዲህስ ብትምረኝም ደስ አይለኝም ሠራዊ አምላክም አይደለ አምላክስ ቢሆን ኖሮ በፈጠረ ነበር ብለው ቶችህ በድለውኛልና እኔን በእነዚያ ላይ ካሠለጠንከኝ እንደ ከቀደመ ስናራቸው ገብተ ራቸው ገብተ ። ረቡዕ ያ አሳደዳቸው ከዚህም በኋላ በኢዮር ያሉ መላእክት ፈቃደ ባይሆን ነውን ብለው ወደ ጌታ አመለከቱ ፈቃድስ ፈቃ ነው ድል የሚነሳበትን ግብር እንድታውቁ ብዬ ነው ብ የብርሃን ትእምርተ መስቀል ሰጣቸው እርሱን ባየ ጊ ሳጥናኤል ድል ተነግ ቋጣወኮነ ሳጥናኤል በማዕከሎሙ ከመጠሊሲ ዘጊዜ ዝናም ወከመ ፆፍ ዘተሠግረት በመሥገርት ወይቤ ገነይኩ ለክ ኦ አ ኩሉ ነዋ ኮኑ ከመ ያጥፍዑኒ ዘኢአዘዝኮሙ ሳጥናኤልም ቢጨንቀው ቢያንቀው መድረሻ መሸሻ ቢያጣ በወጥመድ እንደተያዘች ወፍ ከዝናም እንደ ዋለች ናየል እየተንቀጠቀጠ በመካከላቸው ወድቆ አቤቱ ጌታዬ አንቱ ሳታዝዛቸው ሊያጠፉኝ ሆነ አሁንም አኔ ሰአንተ ተገዝቻለሁ ብሎ ወደ እግዚአብሔር ጻለየ ቋሀወሶቤሃ አንጐድጐደ ፈጣሬ ኩሉ ዓለም ወይቤ ዘሰለከፎ ለዝንቱ ኅሠር ላዕሌየ ዘአበሰ ውእቱ መላእክትኒ ሰሚዖሙ ዘንተ ቃለ ኃደግዎ ጌታም ይህን ኅጮሥር ጎስቋላ የነካ ጫንቃዬን የወጋ እኔን የበደለ ነው ብሎ በነጐድጓድ ድምፅ አሰማ መላእክትም ይህንን ቃል ሰምተው ትተውታል ወእምዝ ወረደ ላዕሌሁ መዓተ እግዚአብሔር ሰማይ ወምድር ዘኢይክሉ ፀዊሮቶ ወተሰልበ አምኔሁ ሶቤፃ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ አክሲማሮስ ዘረቡፅ ቋ እግዚአብሔር ሳጥናኤልን እንደማይመለስ ያውቃልና ሰማ ይና ምድር የማይችሉት መዓትመቅሰፍት አወረደበት ቋወኮነ ሳጥናኤል ርዑደ ወድንጉጸ ወቅጥቁጠ በኀበ ተጸውዓ ስመ እግዚአብሔር ከዚህም በኋላ ሳጥናኤል ስመ እግዚአብሔር በተጠራበት ሁሉ የሚርድ የሚንቀጠቀጥ የሚበን ሆነ ቋሥልሰ ተነሥኦ አእምሮ ወቲሩተ ፍቅረ ወትዕግሥተ ትሕትና ወየዋዛተ ኮነ ርጉመ ወእኩየ እም አደ ጸላዒ ዘአልቦ ምሕረት ወበእንተዝ ተሰምየ ሰይጣነ ሦስተኛም ከሳጥናኤል አእምሮ ዕውቀት ፍቅር ትሕትና ትዕግስት ተነሣበት እርሱም ሲቻለው የማይምር ሆነ ስሙም ሰይጣን ዲያብሎስ ጋኔን ተባለ ጃቿወይቤሎ እግዚአብሔር ለዲያብሎስ ሑር ረድ ውስተ ምድር ምሰለ ሠራዊትክ ወኢታማስን ሠራዊትየ ንጽጹሐን ጌታም ዲያብሎስን እነዚህን ንጹሐን መላእክቶቹን ሳታረክሳ ቸው ከርኩሳኑ ሠራዊቶችህ ጋር ወደ ምድረ ፋይድ ውረድ ብሎ በመዓትበቁጣ ቃል አዘዘው ጌታም ዲያብሎስን እንዲህ ብሎ በመዓት ቃል ከአዘዘው በኋላ በቀኝ በግራ በፊት በኋላ ሆነው እያዳፉ እያጋፉ አልፍ አዕላፋት መሳእ ክት አውርደው ጣሉት ወሶበ ፈቀደት ፀሐይ በፍኖት ታመጽልዎ ወታምህዎ ይቤላ እግዚአብሔር ኢታስርቲዮ እስመ ቦቱ ብዙኅ ኀሳር አክሲማሮስ ዘረቡዕ ዛሬ ከጌታው ጋር የተጣላውን ሰው ቤተሰቡ ሁሉ እንደማ ጠላው እንደሚጸየፈው ሁሉ ዲያብሉስም ከፈጣሪው ተጣልቶ ወደ ምድር ሲወርድ ፀሐይ በመንገድ ቆይታ ይህፃ ኀሁር ጎስቋላ እንደ ሰም አቅልጩው እንደ እንጨቹ አድርቄው ልቅር አለችቡ ጌታም ተዩ እንደ ሰም ቀልበ እንደ እንጨት ደርቆ ቢቀር ክፉም አይደል ተድላው ነውክ ሰማይና ምድር የማይችሏት እሳት አለችኝ ከዚያ አግብቼ እቀጣዋለሁ አላት ወጸድፈ ዲያብሎስ ውስተ ዛቲ ምድር ወተገድፈ ከመግተቅቸ በሀገረ መካ ወወድቀ ከመ ዕብን እንተ መነንዎ ነደቅት ዲያብሎስም እንደ ድንጋይ እየተንከባለለ እንደ ግተት እየቁ ሽሸከረከረ ወርዶ መካ ወደሚሉት ቦታ ወደቀ ቅዳሜ በጊዜ ሠርክ ለእሑድ አጥቢያ በተፈጠረው ጨለማ ዳጳያብሎስ ተጠቅልሎ ገሃነመ እሳት ወርዶበታል። እንስሳ ዘቤቾ እንደነ ላም ፍየል በግ ናቸው እንስሳት ዘአፍኣ እንፆ ጉሽ ድኩላ አጋዘን የመሳሰሉት ናቸው ኣዕዋፍ ዘቤት አክሲማሮስ ዘዓርብ ዳ እንደነ ርግብ ዋኖስ ዶሮ ናቸው አዕዋፍ ዘአፍኣ እንደነ ቆቅ ጅግራ የመሳሰሉት ናቸው ረቡዕ ማታ በጊዜ ሠርክ ለሐሙስ አጥቢያ እንስሳት አራዊት አዕዋፍ ተፈጠሩ ካልን እነዚህ አንድ አይሆዱምን በምን ይለያያሉ ቢሉ በግብራቸው ይለያያሉ ከባሕር የተፈጠሩት ወደ የብስ ወጥተው ቢውሉ ቢያድሩ ዋፅዕየ ሐይናሐይ ቃጠሎ ሲያቃጥላቸው ይሞታሉ ያልቃሉ ከየብስ የተፈጠሩትም ከባሕር ገብተው ቢውሉ ዜያይሩ ውርጭ ወይም ቅዝቃዜ ሲጸናባቸው ይሞታሉ ያልቃሉና በግብራቸው ይለያያሉ ማለታችን ለዚህ ነው ከዚህ በፊት ሥላሴ ፍጥረታትን ሁሉ በሰርክ በሰርክ ሲፈጥሩ ሰንብተው ዓርብ በነግህ ንግበር ሰብአ በአርአያነ ወበአምሳሊነ ዘፍ እግዚአ ብሔርም አለ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌያችን ፍጠር ብለው ቢያዝዙ አዳም ተፈጠረፅ ዘፍ ወነሥአ እግዚአብሔር ነፋሰ ወአሳተ ማየ ወመሬተ ወገብሮ ለእጓለ እመሕያው በዘዚአሁ አርአያ ወአምሳል አዳምንስ ከምን ፈጥረውታል ቢሉ ከመሬትና ከውኃ ከእሳ ትና ከነፋስ እንደ ዘንግ መልምለው እንደ እሸት ፈልፍለው በእርሳቸው አርአያ በእርሳቸው አምሳል ፈጠሩት አክሲማሮስ ዘዓርብ ሐ አክሲማሮስ ዘዓርብ ሣሀ ሚቡ ና ና ተ ፖሥ ወገብሮ ለእጓለ እመሕያው ማለቱም እጓለ እመሕያ አሳት ወነፋስ ነፍስ እሙንቱ መሬትኒ አምንትንት ጸጉር ፈጠረ ሲል ነው እጓለ እመሕያውንም ፈጠረ ማክ ወአጽፋር ውእቱ ማይኒ ደም ወምራቅ ወአንብፅ እንዳምን ከሕያው እግዚአብሔር አባት ከሕያው ጠዘፀርርርዊን ን አለ አ ማከ ከህለሁ ውስተ ቅዱስ እናት የተገኘ የተፈጠረ ልጅ ማለት ነው አንድ ነፍስትነ እጓል የባለ አዳም እም የተባለች ምድር ዕስ ሰናቸሱ ካልን የውኃና የመሬት የተባለ እግዚአብሔር ነው ከሕያው እግዚአብሔር አከሸብሪቸው ምንድን ነው ቢሉ የመሬት ግብሩ ግዘፍውፍረት ከኅቱም ምድር እናት የተገኘ የተፈጠረ ልጅ ሲል እ ነው ሥጋ ጅማት ፀጉር ጥፍር ግዙፍ አካል የማሆን እመሕያው አለው መሬት ነው የውኃም ግብሩ ርቀት ደም ምራቅ ፅንባዕ ወገብሮ ማለትም ፈጠረው ማለት ነው እነዚህም እሳቼ ሁኖ የሚፈስ ነው ነፋስ በአዳም የተፈጠሩት ደመ ነፍስ ናቸው አነበበ ለ በተር ከህ ሁለቱ ፍጥረታት መካከል በደመ አትና ት ር የክሰ እንደሆኑ የሚያሳወት የሟዘበፅዩየየቁኑ ው ያለሆነ ከአራቱ ብሕርደኑ ያልተፈጠረ የለም ምን ነዢር አለ ቢሉ ይህስ ይሁንና እንስሳት አራዊትም ይበላሉ ይጠጣሉ እስመ ነፍስ ተኃድር በደም ኢትብልዑ ሥጋ ምስለ ይዩ ይተኛሌ ይነሣሉ ደመ ነፍስ አላቸው እንበል አዝርዕት እስመ ደመ ነፍስትክሙ ይእቲ ። « ወይቤሱሙ እግዚአብሔር ለአዳም ወለሔዋን እምኩሉ ዕፅ ዘሀሉ ውስተ ገነት ብልዑ ወዕፅሰ አሐቲ ዘሀለወት ማዕከለ ገነት ዘታሊቡ ሠናየ ወእኩየ ኢትብልዑ ወበዕለተ በላፅዕክሙ እም ይእቲ ዕፅ ሞተ ትመውቱ ዘፍ ሄቿ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር ኣዳምና ሔዋንን በነፍስ አክ ብሮ የጸጋ መንግሥት አንግሦ በገነት የአሉትን አዝርዕት አትክልት ዕፀዋት ሁሉን ብሉ ሁሉን ጠጡ ሁሉን ግዙ ሁሉን አዝዙ ከምድር በላይ ከሰማይ በታች የተፈጠረው ፍጥረት ሁሉ ይገዛላችሁ ይታዘዝላችሁ ብሎ ሰጣቸው ነገር ግን ክፉና መልካም የምታስለይ አንዲት ዕፅ አለችና እርሷን አክሲማሮስ ዘዓርብ አትንኩ እርሷን የነካችሁ እንደሆነ ግን የሞት ሞት ትሞ ችሁ ከእኔ ትለያላችሁ ገሃነመ እሳት ትወርዳላችሁ አላቸው ዘፍ ፁ ጌታ አዳምና ሔዋንን እንዲህ ካላቸው በኋላ ወእምዝ ይቤሎሙ እግዚአብሔር ለሥጋውያን ሑሩ ገነት ኀበ ሀሎ አዳም መስፍነ ኩሉ ዓለም ዘፈቀደ ያ በ ፅክሙ ወዘፈቀደ ይህልብክሙ ወዘፈቀደ ይፅዓንክሙ። ዘፍ ፁ ከዚህም ቀጥሎ እግዚአብሔር ሔዋንን ከረገማት በኋላ አዳምን ርግማን ተቀበል አለው አዳምም አቤቱ ጌታዬ እኔ ከነገሩ ያልነበርሁ ከምክሩ ያልተጨመርሁ ሔዋን በአመጣቺው እዳ አኔ እንዴት ርግማን ልቀበል አለው ጌታም አዳም ሆይ ሥጋዋ ከሥጋህ አጥንቷ ከአጥንትህ ነፍሷ ከነፍስህ ተከፍሎ ተፈጥራለችና አይቀርልህም ተቀበል አለው አዳምም አቤቱ ጌታዬ ሆይ ጌታና ሉሌ ተሟግቶ ድንጋይና ቅል ተማቶ እንዲሉ ሁሉ እኔ ከአንተ ጋር ተሟግቼ እችላለሁን ብሎ ርግማኑን በትህትና ተቀበለ ኦ አዳም መሬት አንተ ወትገብዕ ውስተ መሬትፍ ሲረግመውስ ምን ብሎ ረገመው ቢሉ አዳም እኔ ቀድም በመንፈስ ቅዱስ አክብሬ በብርሃን ሸልሜ ብፈጥርህ ነው እንጂ ቀድሞ መሬት ነበርህ አሁንም ተመልሰህ መሬት ግባ ብሉ ረገመው ዘፍ ሮብላዕ በሀፈ ገጽከ ኅብስተከ ሶክ ወአሜከላ ይብቁልከ ወርግምተ ትኩን ምድር በተግባርከ ዘፍ ጁሀ አዳም እኔ እንዳትወጣ እንዳትወርድ እንዳትማስን የምትበሳ ውን የምትጠጣውን አንድ ጊዜ አዘጋጅቼ ብፈዋጥርህ አንተ አክሲማሮስ ዘዓርቀ አክሲማሮስ ዘዓርብ ጀይፒክመመም። ቃል ኪዳን ሰጥቶት ወደ ሰማየ ሰማያት አረገ ወወረደ ገብርኤል መልአክ ወወሰዶ ለአዳም ወአግብኦ ኀበ እስመ ዓመት በቅድሜከ ከመ ዕሰት እንተ ትማልፃ መብዝኅተ በዓት» ኃለፈት መዝ ቋዬጵ ከዚህም በኋላ ቅዱስ ገብርኤል ወርዶ ወደ ረጅም ተራራ ይኽውም በአምስት ቀን ተኩል ያለው አምስት ሺህ አምስችችሽ አሪ ሁለት ዋሻ ከአለበት ወስዶ አዳምን እንደ እልፍኝ መቶ ዘመን ነው በእግዚአብሔር ዘንድ አንድ ቀን የሃ እንደ አዳራሽ ይሁንህ ከዚህ ተቀመጥ አለው ለው በኛ ዘንድ አንድ ሽህ ዘመን ናት መዝ ፋራ ወይቤሉ አዳም ለገብርኤል ምንተ እሴሰይ ዝየ እስመ ጅወባሕቱ ኢትግበር መሥዋዕተ በደመ ሰብእ እስመ ኢይ። ሮኩ ዓዲ ተናገረ ዕብ ፁ ከዚህም በኋላ ዛሬ በዚህ ዓለም ያለ ሰው እናቱ አባቱ ሞቶ በት የራቀ የቀረበውን ዘመድ ሰብስቦ እንዲያለቅስ እንዲጨነቅ አክሲማሮስ ዘዓርብ ሁሉ አዳምም እባካችሁ በምድር ያላችሁ ፍጥረታት ያላችሁ መላእክት በእንተ እግዚአብሔር ለወንድ ለአቤል አልቅሱለት ተፈጥሬ እንዳልተፈጠርሁ የሆንሁ ነኝ እያለ ያለቅስ ይጨነቅ ጀመር ጁወይቤልዎ መላእክት ለአዳም ብሥራትከ ኦ አዳም ወል ከሰ አቤል ተሳለማ ለዕፀ ሕይወት በነፍሱ ወዓርገ በፍሥፅ ከመ መሥዋዕት ውክፍት ወአዕረፈት ነፍሱ ወ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት ነ ከዚህም በኋላ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት ወርደው አዳምን ልጅህ አቤል ገነት ገብቶ ዕፀ ሕይወትን ተሳለ በእግዚአብሔር ዘንድ እንደ ተወደደች መሥዋዕት በኢየዬ ሳሌም ሰማያዊት አረፈባት አሉት ወሶበ ሰምዓ አዳም ዘንተ ቃለ ተናዘዘ ወቀበሮ ለአ ወልዱ አዳምም ይህን ሰምቶ ልጁን አቤልን ቀበረው ከኀ ተረጋጋ ወውጉዘ በዝ ዓለም ወበዘይመጽእ ዓለም ዘፍ ፀጵቭጀ ቃየል ወዴት ደረሰ ቢሉ ቃየልንስ እንኳን በዚህ ዓለዎ በወዲያኛውም ዓለም ከሰው አትገናኝ ርጉም ውጉዝ ወጉየ ቃየል እምገጸ አቡሁ ወኢተርእየ ዳግመ ኮነ ርጉመ ዞ አክሲማሮስ ዘዓርብ ፆ ብሉ አዳም ረግሞታልና አባቱም እናቱም አላገኙትም ዕለቱን ወጥቶ ሄደ ዘፍ ወረገሞ እግዚአብሔር ለቃየል እንዘ ይብል ኩን ርዑደ ወድንጉፀ ወቅጥቁጠ ወበቅድመ ኩሉ ሰብእ ለትርዓድ ብረኪከ ወኩሉሙ እለ ይተልው ግብረክዘፍ ቭ ቃየልንስ አዳም ብቻ ረግሞት አልቀረም ጌታም ረግሞታል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact