Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

መጽሐፈ ሄኖክ አንድምታ ፫.pdf


  • word cloud

መጽሐፈ ሄኖክ አንድምታ ፫.pdf
  • Extraction Summary

ን መዋዕል ሰምዐት ዮዲት እንዲል እምራእየ ውእቱ እንደ ማለት ትርጓ ሜው አይለወጥም ወአንቀል ቅሎ ሰማይ ከመነዋወጡ የተነሣ የዲ ቿ ወይቤለኒ ቅዱስ ሚካኤል ራእይ ዘከመዝ ም ይህን የታወክህ ምን ነው ።

  • Cosine Similarity

ጐልቱና ወሐሳብ አንድ ወገን ነው ፉጥር የላቸ ውምአንድም ለየራሱ ለማ ውጣት ፉጥር የላቸውም ወሐሳብግምገማ የላቸውም ወርኢኩ በቱ ክነፊሁ ለእግዚአ መናፍስት ተ ገጻተ ካልዓተ እምእለ ይቀውሙ በእግዚአ መናፍስት አጠገብ ባራቱ መዓዝን ከሚቆሙት የተለዩ ሌሎች አራቱን መላእክት አየሁ ወአስማቲሆሙ አእመርኩ ዘአይድዐኒ አስማቲሆሙ መልአክ ዘመጽአ ምስሌየ ስማቸውንም አወቅሁ ስማቸ ውንም የነገረኝ ከእኔ ጋራ የመጣ መልአክ ነው ወኩሎ ኀቡዓተ አርአየኒ የተሰወረውንም ሁሉ ገለጠልኝ ወሰማዕኩ ቃሎሙ ለእልክቱ ቱ ገጽ እንዘ ይሴብሑ ቅድመ እግዚአ ስብሐት በክብር ባለቤት ጌታም ፊት ሲያመሰግኑ የነዚያን የአራ ቱንመላእክት ቃል ሰማሁ ወቃል ቀዳማዊ ይባርኮ ለእግዚአ መናፍስት ለዓለመ ዓለም መጀመሪያውም ቃል የመላእ ክት ጌታን ለዘለዓለሙ ያመ ሰግነዋል ቅዱስ ሚካኤል ነው መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ወቃለ ካልዓ ሰማዕኩ እንዘ ይባርኮ ለኅሩይ ቅዱስ ሩፋኤል ኅሩይ ክር ስቶስን ሲያመለግነው ወለኅሩያን እለ ስቁላን ለእግዚአ መናፍስት ነ ለርሱ ብለው አርሱን ወደው የሠሩት ሥራ ጸንቶ የሚ ኖርላቸው አንድም ለእነርሱ ብሎ እነርሱን ወዶ የሠራ ላቸው ሥራ ጸንቶላቸው የሚኖር ኀሩያን ጻድቃንን ሲያመሰግን ሰማሁ ወግልሰ ቃለ ሰማዕኩ እንዘ ይስኤሉ ወይጹልዩ በእንተ አለ የኅድሩ ውስተ የብስ ዲበ የብስ ሲል ነውበዚህ ዓለም ስለሚኖሩ ሰዎች ወያስተበተዑ በስሙ ለእግዚአ መናፍስት በመላእክት ጌታ ስምም አምነው ስለሚለምኑ ሰዎች ፈጽመውጺለምኑ ሦስተኛውን ቃል ሰማሁ ገብርኤል ነው ኖ ወቃለ ራብዓየ ሰማዕኩ አእዝዝዘ ይሰድዶሙ ለሰይጣናት ሰይጣናትን እያስወጣ ሲሰዳ ቸው አራተኛውንም ቃል ሰማሁ ፋኑኤል ነው ወኢየዮኀነድጎሙ ይባሉ ኅበ እግዚአ መናፍስት ከመ ያስተቐ ድይዎሙ ለአለ የግድሩ ውስተ የብስ ለመልአከ ሰላም ሌየ ዘውእቱ ዘኅቡእ ከዚህም በኋላ የተሰወረውንም ልኝ እርሱ ። ብዬ ፋኑኤልን ጠየቅሁት ፋኑኤል ማለት ማኅፈደ እግዚአብሔር ማለት ነው ወይቤለኒ ዝ ቃል ቀዳ ማዊ ውአቱ መሐሪ ወርጉትቀ መዓት ቅዱስ ሚካኤል እርሱም መጀመሪያው ቃል ይቅር የሚል ከመዓትም የራቀ ቅዱስ ሚካኤል ነው አለኝ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ወካልዕ ዘዲበ ዙሉ ሕማም ሁለተኛውም በበሽታው ሁሉ ላይ ወዲበ ኩሉ ፉስል ዘውሉደ ሰብእ ውእቱ ሩፋኤል በሰው ልጆችም ሞስል ሁሉ ላይ የተሾመ ቅዱስ ሩፋኤል ነው አለኝ ወሣልስ ዘዲበ ኩሉ ኃይል ውእቱ ቅዱስ ገብርኤል ሦስተኛውም በመላእክት ሁሉ ላይ የተሾመ ቅዱስ ገብርኤል ነው አለኝ ወራብዕ ዘዲበ ንስሓ ለተስፋ እለ ይወርሱ ሕይወተ ዘለዓለም ውእቱ ፋኑኤል አራተኛውም የዘለዓለም ሕይ ወትን ለሚወርሱ ሰዎች ተስፋ ሊሆን ንስሐ በሚ ገቡ ሰዎች ላይ የተሾመ ፋኑኤል ነው አለኝ ወእሉ ቱ መላእክቲሁ ለአግዚአብሔር ልዑል ከፍ ያለ የእግዚአብሔር አራቱ መልእክተኞች እሊህ ናቸው አንድም አሁን አስ ቀድሞ የተናገራቸው አንድም አራቱ ኪሩቤል ናቸው ወዘተ ቃለ ሰማዕኩ በውእቱ መዋዕል በዚያም ወራት አራቱን ቃሎች ሰማሁ አለ ጸ መጸሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ድ ፍም መሙ ክፈ ቕንክ ሮምዕራፍያፅ ድቋ ምዕራፍ ፅ ወእምድኅረዝ ርኢኩ ኩሎ ኅቡዓቲሆመሙ ለሰማያት ከዚህ በኋላ በሰማይ የተሰ ወሩ ምሥጢርሮችን ሁሉ አየሁ ወመንግሥት እፎ ትትከ ፈል መንፈስ ቅዱስ ተመጥኖ ተመጥኖ እንዲሰጥ አየሁ ወተግባረ ሰብእ ከመ በመዳልው ይዴለው የሰው ምግባሩ ትሩፋቱ እንዲመዘን የትሩፋቱ ዋጋ ተመጥኖ እንዲሰጥ አየሁ ወበህየ ርኢኩ ማኅደሮሙ ለኅሩያን ወማኅደሮሙ ለጻድቃን በዚያም ቦታ የተመረጡ የጻድቃን ማደሪያ መንግሥተ ሰማይን አየሁ ወርእያ አፅይንትየ በህየ ኩሎሙ ኃጥአን እንዘ ይሰደዱ እምህየ እለ ይክህድዎ ለስመ እግዚአ መናፍስት የመላእክት ጌታን ስም የካዱ ኃጥአንም ሁሉ ከመ ንግሥተ ሰማይ ወጥተው ሲሰደዱ ዓይኖቼ አዩ ወይስሕብዎሙ ቧ መላእክት ስበው ያወጧቸ ዋል ወቀዊም አልቦሙ በመቅሠፍት እንተ ትወፅእ እምእግዚአ መናፍስት ከመላእክት ጌታ በምትወጣ መቅሰፍት በመከራው መጽ ናት አይቻላቸውም ወበህየ ርእያ አዕይንትየ ኀቡኣተ መባርቅት ወነጐድጓድ ከዚያም ቦታ የነጐድጓድ የመ ባርቅት ምሥጢርን አየሁ ወኅቡኣተ ነፋሳት የነፋሳትንም ቦታ አየሁ ወእፎ ይትከፈሉ ከመ ይንፍሑ ዲበ ምድር በዚህም ዓለም ነፋሳት ተመ ጥነው ተመጥነው አንዲ ወጡ አየሁ ኀቡኣተ ደመና ወጠል የጠልና የደመናትን ምሥ ጧር አየዚ ጄጁ ወበህየ ርኢኩ እምኀበ ይወፅኡ በውእቱ መካን በዚያም ቦታ የሚወጡበትን አየሁ ወእምህየ ይጸግቡ ጸበለ ምድር ይጸግቡም ካሰ ፀበላት ጸበ ልም ካለ ይፀግብ ቢል በቀና ነበር ልማደ መጽ ሐፍ ነው ከደመናውም የምድር ትቢያዎች ዝናሙን ይጠግባሉ ወእምኔሆሙ ወበህየ ፅጽዋነ የተዘጉ ችን አየሁ ወደመና ቪአሁ የኀድር እምቅድ« ዚአሁ ለ ለጠል ነው ንት ጀምሮ ይኖራል ወወርኅ እ ወአይቴ ይገብኡ የፀሐይን ቦታ ወግብአቶሙ በመቅሠፍት እምእግዚአ ጌታ በምትወጣ ከራው መጽ ። ብዬ ጠየቅሁት ወይቤለኒ ምስለ ዘዚአሆሙ አርአየከ እግዚአ መናፍስት የመላእክት ጌታ የመምህራ ኑን ምሳሌ መባርቅትን የአ ርድዕትን ምሳሌ ከዋክብትን አሳየህ አንድም የመምህራኑ ምሳሌ የሚሆኑ አርድዕትን የአርድዕት አብነት የሚሆኑ መምህራኑን አሳየህ አንድም ምስለ ዘዚአሆሙ ቢል ከመምህራኑ ጋራ የሚኖሩ አርድዕትን ከአርድዕት ጋራ የሚኖሩ መምህራኑን አሳየህ አለኝ እሉ እሙንቱ አስማቲሆሙ ለጻድቃን የመምህራኑ የአርድዕቱ ስማ ቸው ይኸ ነው እለ የኃድሩ ዲበ የብስ በዚህ ዓለም ያሉ ወየአምኑ በስሙ ለእግዚአ መና ፍስት ለዓለመ ዓለም በመላእክት ጌታ ስም ለዘ ለዓለሙ የሚያምኑ ያመኑ የጻድቃን ስማቸው ይህ ነው ወካልዕተ ርኢኩ በአንተ መብ ረቅ ስለ መብረቅ ሌሎች ራእ ዮችን አየሁ አለ የመምህ ራትኑን ነገር አየሁ እፎ ይቀውሙ እምከዋክብት ከደቀ መዛሙርቱ መምህራን እየሆኑ ሲነ አየሁ ወይከውኑ መብረቀ መምህራን ሲሆኑ አየሁ ወኢይክሉ ኀጎዲገ ምስሌሆሙ መባርቅት የመምህራኑ ምሳሌ ከዋክብት የአርድዕት ምሳሌ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ መሆንን መተው አይችሉም አንድም መምህራኑ ለአርድዕት አብነት መሆንን አርድዕት ለመምህራን ምሳሌ መሆንን መተው አይችሉም አንድም ምስሌሆሙ ቢል መምህራን ከአርድፅዕት ጋራ አርድዕት ከመምህራን ጋራ መኖር መተውን አይችሉም ወዝ ካልዕ ምሳሌ ዲበ እለ ይክህዱ ስሞ ለማኅደረ ቅዱሳን የቅዱሳን ማደሪያ የሚሆን የክርስቶስን ስም በሚክዱ ወለእግዚአ መናፍስት የአብን ስም በሚክዱ ሰዎች የተነገረው ሁለተኛ ነገር ይህነው ኢሰማየ የዐርጉ ወደ ሰማይ አይወጡም ወኢምድረ ይበጽሑ ወደ ምድርም አይደርሉም ኑሯቸው በኅዋው ነው ላገ ኛቸው መከራ ፍጻሜ እን ደሌለው ለማጠየቅ ነው ከመዝ ይክውን ክፍለ ኃጥአን ለ ይክህዱ ስሞ ለእግዚአ መናፍስት የመላእክትን ጌታ ስም የሚክዱ የኃጢአተኞች ፅድል እንዲህ ይሆናል እለ ከመዝ ይትዐቀቡ ለዕለተ ሥራሕ ወምንዳቤ ፍጹም መከራ በሚደረግበት ን አንዲህ ያሉ ሰዎች ከብዙ ጣር ጋር ለመከራ ቀን ይጠበቃሉ ወበይእቲ ዕለት ይነብር በመንበረ ስብሐት ኅሩይ በዚህች ቀን ኅሩይ ክርስቶስ በጌትነቱ ዙፋን ይቀመጣል ወየኅሪ ምግባሪሆሙ ወም ፅራፎሙወጐልቀሞቶ አልቦሙ ሥራቸውንም ቦታቸውንም ይመረምራል ቱጥር የላቸ ውም በመንግሥተ ሰማይ ለሚኖሩት አነዋወር ፍጻሜ የለውም ወመንፈሶሙ በማዕከሎሙ ትጸንዕ ሶበ ርአይዎምለኅሩየ ዚአየ በመካከሳቸው ያለች ልቡናቸው የመረጥሁት ክርስቶስን ባዩት ጊዜ ትጸናለች መለአለ ይሰክዩ ስምየ ቅዱስ ወስቡሐ ስሜን የሚማፀኑ ስሜን ያመኑ ባዩት ጊዜ ወበይእቲ ዕለት አነብሮ ለኅሩየ ዚአየ በማዕከሎሙ በዚያችም ቀን የመረጥሁት ክርስቶስን በመካከላቸው አኖረ ዋለሁ አለ ወእዌልጣ ለሰማይ ሰማይን አሳልፋታለሁ ወእገብራ ለበረክት መንግሥተ ሰማደጀ ነፍስ አደርጋ ወብርሃን ቨለዓለ ለዘለዓለም የ ሥተ ሰማይ ይኖራል ወእዌልጣ ለየ ለበረከት ምድርን አሳል ትመጣ መንግሪ ቁም ነገር ሄ ወለኅሩያነ ሮሙ ውስቴታ ወዳጆቹን በወ ዋለሁ ወእለስ ይገብሩ ሁለቱ አርእስት ቱም ያመጣል ኢይከይዱ ውስቴ ኪያፃ ሲል የሚሠሩ ፅ ሰ አይረግጡም አይገቡም እስመ አነር በዓይነ ምሕድ ለሁና ወአጽገብክዎሙ ቃንየ ለወዳጆቼ ጸ አጥግቤያቸዋለሁና ላለው ወአንበርክዎሥሙ ቅደ በፊቴም በባለሟ ኋቸው በሚደረግበት ያሉ ሰዎች ጋር ለመክራ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ መንግሥተሰማይን ለበረከተ ነፍስ አደርጋታለሁ ወብርሃን ዘለዓለም ለዘለዓለም የሚኖር የመንግ ሥተ ሰማይ ብርሃን ጸንቶ ይኖራል ወእዌልጣ ለየብስ ወእገብራ ለበረከት ምድርን አሳልፋታለሁ የም ትመጣ መንግሥተ ሰማይን ቁም ነገር አደድጋታለሁ ወለኅሩያነ ዚአየ ። እንዲል ወዘእንበለ ይትገበሩ ከዋክብተ ሰማይ ተጸውአ ስሙ በቅድመ እግዚአ መናፍስት ፀሐይ ሳይፈጠር ጨረቃም ሳይፈጠር በሰማይ ያሉ መላእክትም ሳይፈጠሩ በመ ላእክት ጌታ ፊት ስሙ ብሉየ መዋዕል ተባለ ስጸሰራማጣ ሰነካከሉ በእር ይኖሩ ዘንድ ወውእቱ ብርፃነ እቱ ይክውን ሜሁ ዙሉሙ ውስተ የብስ በዚህ ዓለም ሁሉ በፊቱ ግዳሉ ወይባርክዎ ዉ ምሩ ሉቱ መናፍስት ፈጽመውም ለመላእክት ወኅቡዐ በቅ ይትፈጠርዓለም ሰዓት ተጸውዐ በኀበ እንዚአ ቋዓት በመላእክት ከሰው የተወ ሰብእ ክርስቶስ ድመ ርአሰ አንድ ወገን መዋዕል ተባለ ተባለ ጨረቃም ያሉ ላይፈጠሩ በመ ፊት ስሙ ለጻድቃን ወለቅዱሳን ለደናግል ለሕጋውያን ኃይል ጽንዕ ይሆናል ከመ ቦቱ ይትመረጉዙ ወከመ ኢይደቁ በኃጢአት በክህደት እንዳይ ሰነካከሉ በእርሱ ጸንተው ይኖሩ ዘንድ ወውእቱ ብርሃነ አሕዛብ ወው እቱ ይከውን ቀስፋ ለእለ የሐምሙ በልቦሙ የአሕዛብ ብርሃነ ጸጋቸው አንድም መምህራቸው እሱ ነው ኃጢአትሠርተው በል ባቸው ለሚያዝኑም ሰዎች አለኝታ ይሆናቸዋል ድ ወይወድቁ ወይሰግዱ ቅድ ሜሁ ኩሎሙ እለ የኅድሩ ውስተ የብስ በዚህ ዓለም የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ በፊቱ ወድቀው ይስ ግዳሉ ወይባርክዎ ወይሴብሕዎ ወይዜ ምሩ ሎቱ ለስመ እግዚአ መናፍስት ፈጽመውም ያመሰግኑታል ለመላእክት ጌታ ስምም ምስጋናን ያቀርቡለታል ወበእንተዝ ኮነ ኅሩየ ወኅቡፀ በቅድሜሁ እምቅድመ ይትፈጠርዓለም ወእስከ ለዓለም መጽሐፈ ሄኖክ ጄ ወውእቱ ይከውን በትረ ኮነነ ሲል ነው ስለዚህም ነገር በመላእክት ጌታ ፊት ከጥንት ጀምሮ እስከ ዘለዓለሙ ድረስ አስታራቂ ሆነን የተ ሠወረም ሆነ አንድም ወኅ ቡዐ በቅድሜሁ በአብ ፊት የተሠወረ ሆኗልና አለ ክርስቶስን ነው ወከሠቶ ለቅዱሳን ወሰጻድ ቃን ጥበቡ ለእግዚአ መናፍስት የእግዚአብሔር የባሕርይ ጥበቡ መንፈስ ቅዱስ በዘ መነ ሥጋዌ ወልድን ለሐ ዋርያት ለምዕመናን ገለጸው እስመ ዐቀበ ክፍሎሙ ለጻ ድቃን የሐዋርያትን የምዕመናንን ፅድል ፈንታ ክብር ልጅ ነትን ጠብቋልና አንድም ወክሠቶ ለደናግል ለሕጋ ውያን በምጽአት ክርስቶስን ገለጸው እስመ ዓቀበ ዕድ ላቸው መንግሥተ ሰማይን ጠብቆላቸዋልና ፅ እስመ ጸልዕዎ ወመ ነንዎ ለዝ ዓለም ዘዓመና ይህን የበደል ዓለም ፈ መው ስለ ጠሉት ወኩሎ ምግባሮ ወፍናዊሁ ጸልዑበስሙለእግዚአመናፍስት ግፍ የሚሠራበት ይህን ዓለም ንቀው ጠልተውታ ልና ሹመቱን ሽልማቱን አምነው ሥራውን ሁሉ ጠልተውታልና እስመ በስመ ዚአሁ ይድ ኀኑ ወፈቃዴ ኮነ ለሕይወቶሙ በስሙ አምነው ይድናሉ ድኅ ነታውን የሚወድ ሁኗልና ወበውእቱ መዋዕል ኮኑ ትሑታነ ገጽ ነገሥተ ምድር ወጽኑዓን ለጻድቃን ፈርዶ መንግሥተ ሰማይን በሚያወርስበት በኃ ጥአን ፈርዶ ገፃነመ እሳት በሚያወርድበት ጊዜ ነገሥ ታት ያዘኑ ሆኑ አለ ይእኅዝዋ ለየብስ ይህችን ዓለም የሚገዙ በእንተ ግብረ እደዊሆሙ በእጃቸው በሠሩትኃጢአት በቃላቸው በተናገሩት ክህደት የተዋረዱ ሆኑ እስመ በዕለተ ጻዕቆሙ ወጻ ሕቦሙ ኢያድኅኑ ነፍሶሙ በእጃቸው ስለሠሩት ክፉ ሥራቸው በዚያ ወራት አንገታቸውን የደፉ ሆኑ በተጨነቁባት ቀን ስውነታ ቸውን አላዳኑምና ወውስተ እደዊሆሙ ለኅሩያነ ዚአየ ይወድዮሙ ውስተ እሳት በመረጥኋቸው ዳድቃን እጅ ሥሳሴ ይጥሏቸዋል መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ሁሉ በመላእክት ጌታ ስም ከመ ሣዕር ውስተ እሳት ሣር በእሳት እንዲቃጠል በጻድቃን አጅ የሚጠፉ ሁነው አይደለም እርሱን በበደሉበት የሚፈረድባቸው ስለሆነ ወከመ ዓረር ውስተ ማይ እንደ እርሳስ በውፃ ውስጥ የሚሰጥም እንዲሰጥም ወከመዝ ይውዕዩ እምገጸ ጻድቃን ወይሰጠሙ እምቅድመ ገጸ ቅዱ ሳን አሁን እንደተናገርሁት ጻድቃ ንን ከመበደላቸው የተነሣ በገሃነም ይቃጠላሉ ቅዱሳንን ከመበደላቸው የተነሣ በባ ሕረ ገፃነም ይሰጥማሉ ወኢይትረክብ ሎሙ አሠር በዕለተ ጻሕበ ዚአሆሙ ፍርሀት ትከውን በዲበ ምድር በተጨነቁበትም ቀን ፍለጋ ቸው አይገኝም በዚህ ዓለም በሠሩትኃጢአታቸው ፍርሀት ትደረጋለች ወበቅድሜሁ ይወድቁ ወኢ ይትነሥኡ በፊቱምይወድቃሉአይነሠም ወአልቦ ዘይሜጥዎሙ እደዊሁ ወያነሥኦሙ ከክፉ ስፍራ ያለን ሰው አይዞህ አይዞህ እያሉ እን ጾኻ ዲያወጡት የሚሰጣቸው ቸ አስመ ክህድዎ ፍስት ወለመሚሑ የመላእክት ጌታ ውታልና የ ክደዋልና ወይትባረክ ስሙ መናፍስት በኃጥአን ፈር እሳትን ለጻ ከመ ማይ ጥበቡ እንደ ተስጥቷልና ኡ ዋጋዋ በዝቶ ሀብቱ በዝቶ እስመ ኃያል ኅቡዓተ ጽድቅ የተሠወረውን ከሀሊ ነውና ። እስመ ጥበብ ተክዕወ ከመ ማይ ጥበቡ እንደ ውኃ በዝቶ ተሰጥቷልና አንድም የሕግ ዋጋዋ በዝቶ ተሰጥቷልና አንድም የመንፈስ ቅዱስ ሀብቱ በዝቶ ተሰጥቷልና ወስብሐት ቪኢተኀልቅ ለዓለመ ዓለም ጌትነቱ ለዘለዓለም አትፈ ጸምም እስመ ኃያል ውእቱ በኩሉ ኅቡዓተ ጽድቅ የተሠወረውን ይገልጽ ዘንድ ከሀሊ ነውና በሸ ወዓመዛ ከመ ጽላ ሎት የኀቁፍ ኀጢአት እንደ ጥላ ያል ፋል የጧት ጥላ በቀትር ጊዜ ከዚህ ደረሰ እንዳይባል እንዲጠፋ ኃጢአትም እንደዚያ ያልፋል ይጠፋል ወምቅዋም አልቦ መቋሚያ የለውም እስመ ኅሩይ ቆመ በቅድመ እግዚአ መናፍስት ኅሩይ ክርስቶስ በመላእክት ጌታ በአብ ፊት ተቀምጧ ልና ወስብሐቲሁ ለዓለመ ዓሰም ጌትነቱ ለዘለዓለም ነው ወኃይሉ ለትውልደ ትውልድ ኃይሉም ለልጅ ልጅ ዘመን ነው ወቦቱ የኀድር መንፈሰ ጥበብ የባሕርይጥበቡን የሚገልጽበት መንፈስ ቅዱስ አንድም ለሌላው ጥበብን የሚገልጽበት መንፈስ ቅዱስ በእርሱ ህልው ነው ወመንፈስ ዘያሌቡ አብ የሚያውቀውን ዕውቀት የሚገልጽበት አንድም ለሌ ላው ዕውቀትን የሚገልጽበት ወመንፈስ ትምህርት ወንጌልን የሚያስተምርበት መንፈስ ቅዱስ አንድም ለሌላው ትምህርትን የሚገ ልጽበት መንፈስ ቅዱስ ወኃይል መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ኃይል የሚያደርግበት አንድም ለሌላው ኃይል የሚያደርግ በት ብ ወመንፈስ እለ ኖሙ በጽድቅ በሃይማኖት አምነው የሞቱ ጸድቃንን የሚስያነሣ መንፈስ ቅዱስ በእርሱ ህልው ነው ወውእቱ ይንን ዘኅቡ ዓት የተሰወረውን ኃጢአት መርምሮ ይፈርዳል ወነገረ በክ አልቦ ቨይክል ብሂለ በቅድሜሁ በፊቱ ዘበሬታ ዋዛ ፈዛዛ የሚናገር የለም እስመ ኅሩይ ውእቱ በቅድመ እግዚአ መናፍስት በከመ ውእቱ ፈቀደ ኅሩይ ክርስቶስ በአብ ፊት እንደ ወደደ ነውና ወበአማንቱ መዋዕል ሚጠት ትከውን ለቅዱሳን ወለ ኅሩያን በዚያም ወራት ለደናግልና ለሕጋውያን መመለስ ግዛት ትደረግላቸዋለች ምላሽ ይሆናል ኃጥአን ከብረው ጻድቃን ተዋርደው ይኖሩ ነበር ዛሬ ግን ጻድቃን ከብረው ኃጥአን ተዋርደው ይኖራሉና ወብርሃነ መዋዕል ዲቤሆሙ የኀድር የዘመናት ብርዛን ያድራል አንድም በዕለተ እሑድ የተገኘ ብርፃን ያድርባቸዋል ወስብሐት ወክብር ለቅዱሳን ይትመየጥ ፍጹም ጌትነትም ለቅዱሳን ይመለስላቸዋል ወበዕለት እንተ ጻሕብ ትዘገብ እኪት ለኃጥአን በሚጨነቁባትቀን ለኃጥአን መከራትደልባለች ወይመውኡ ጻድቃን በስሙ ለእግዚአ መናፍስት በመላአክት ጌታ ስም ያመኑ ጻድቃንም ድል ይነሣሉ ወያሬኢ ለካልዓን ከመ ይነስሑ ወይኅድጉ ምግባረ እደ ዌሆሙ ከጻድቃንልዩ ለሚሆኑ ኃጥ አን ይመለሱ ዘንድ በእጃ ቸው የሠሩትን ኃጢአት በቃ ላቸው የሚናገሩትን ክህደት ይተዉ ዘንድ በዚህ ዓለም ሰው ሁኖ ያስረዳል ወይከውን ሎሙ ክብር በቅድመ እግዚአ መናፍስት ወበ ስሙ ይድኅኑ በነፍሳት ጌታ ፊትም ክብር ይደረግላቸዋል በስሙም አም ነው ይድናሉ ወእግዚአ መናፍስት ይም ሕሮሙ ጃ ወኃጉል የነፍሳት ጌታ ። ቸዋል እስመ ብዙኅ ምሕራ ውእቱ በኩነኔሁ ስብሐቲሁ ቐርነቱ ብዙ ዱም በጌትነቱም ነውና ወዓመፃ በኩነኔሁ ወዘኢይኔስሕ ይትኀሦጐል ሐሰት ነገርም ጊዜ አትጸናም ሠርቶ የማ ይጠፋል ወእምይእዚስ ኢይምቆሄ እግዚአ መናፍስት የመላእክት ጌታም ያልገቡትን ሰዎች አልላቸውም አስ ሀ ወበእማንቱ ፀሩ የቀሩ እንደ ወግዳ እንደ ወሲኦልኒ ታገበእ ዘተመጠወት ሲኦል መ ለችውን አደራቅ ሞትም የሚ ይመልሳል ለካልዓን ከመ ጌድጉ ምግባረ እደ ለሚሆኑ ኃጥ ዘንድ በእጃ ኃጢአት በቃ ፍገሩትን ክህደት ው በዚህ ዓለም ያስረዳል ን ሎሙ ክብር መናፍስት ጠበ ፊትም ክብር በስሙም አም መናፍስት ይም መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ የነፍሳት ጌታ ይቅር ይላ ቸዋል እስመ ብኩኀ ምሕረቱ ወጻድቅ ውእቱ በኩነኔሁ ወበቅድመ ስብሐቲሁ ቸርነቱ ብዙ ነውና በፍር ዱም በጌትነቱም አውነተኛ ነውና ወዓመባ ኢትቀውም በኩነኔሁ ወዘኢይኔስሕ በቅድሜሁ ይትኀጉጐል ሐሰት ነዢም በፍርዱ ጊዜ አትጸናም ኃጢአት ሠርቶ የማይመለስ ሁሉ ይጠፋል ወእምይእዜስ ኢይምሕሮሙ ይቤ እግዚአ መናፍስት የመላእክት ጌታም ንስሓ ያልገቡትን ሰዎች ይቅር አልላቸውም አለ ሀ ወበእማንቱ መዋዕል ታገ ብዕ ምድር ማኅፀንታ በዚያም ወራት ምድር አደራዋን ትመልሳለች ሳይቀ ፀሩ የቀሩ እንደ ጸዳ አንደ ወግዳ እንደ ሳቢሳ በር ወሲኦልኒ ታገብእ ማኅጸንታ ከክተመጠወት ሲኦል መቃብርም የተቀበ ለችውን አደራትመልሳለች ቋ ወኃጉል ያገብእ ዘይፈዲ ሞትም የሚከፍለውን ነፍስ ይመልሳል ወየኀሪ ጻድቃነ ወኅሩያነ እምኔ ከኃጥአን ጻድቃንን ይመር ጣል እስመ ቀርበት ዕለት ከመ እሙገቱ ይድኅኑ እነርሱ የሚድኑባት ቀን ቀርባለችና ወኔ ወኅሩይ በእማንቱ መዋዕል ዲበ መንበሩ ይነብር ለጸድቃን በሚፈርድበት በኃጥአን በሚፈርድበት ጊዜ ኅሩይ ክርስቶስ በዙፋኑ ይቀመጣል ወኩሎ ኅቡዓተ ጥበብ አምሕሊና አፉሁ ይወጽእ በአንደበቱ ከሚነገረው ነገር የጥበብ ምሥጢር ይገኛል እስመ እግዚአ መናፍስት ወሀቦ ወሰብሖ አብ ለወልድ የባሕርይ ክብ ሩን ገንዘብ አድርጎለታልና ጌትነቱንም ገልጾለታልና በ ወበእማንቱ መዋዕል ይዘፍኑ አድባር ከመ ሐራጊት በእነዚያ ወራት ተራሮች እንደ ጊደር ይዘፍናሉ አለ በኃጥአን በሚፈርድባ ቸው ለጻድቃን በሚፈረድላ ቸው ጊዜ ነቢያት እንደ ጊደር ይዘላሉ ወአውግርኒ ያንፈርፅፁ ከመ መሐስፅ ጽጉባነ ሀሊብ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ኮረብቶችም ወተት እንደጠ ገቡ ጠቦቶች ይዘላሉ አለ ደቂቀነቢያት ይዘላሉ አንድም ሐዋርያት ሰብዓ አርድዕት ወተት እንደጠገቡ ጠቦቶች ይዘላሉ ወይከውኑ ኩሎሙ መላእ ክተ በሰማይ ጻድቃንበሰማይ ያሉ መላእክ ትን ይሆናሉ በሕይወት እንዲኖሩ በሕይወት ይኖራሉ መላእክት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ሲሉ እንዲኖሩ ቅዱስ ቅዱስ ሲሉ ይኖራሉ ወገጾሥ ይበርህ በፍሥሓ ፊታቸውም በደስታ ይበራል እስመ በእማንቱ መዋዕል ኅሩይ ተንሥአ በዚያወራት ኅሩይክርስቶስ ቦክፉው ሊፈርድበት ለበጎው ሊፈርድለት በጌትነቱ ተነሥቷ ልና ቹ ወምድር ትትፊፈሣሕ መንግሥተ ሰማይ ያን ጊዜ ደስ ይላታል መግባታቸውን ደስታ አለመግባታቸውን ኀዘን አድርጎ ተናገረ ወጸድቃን ዲቤሃ የኃድሩ ወኅሩያን ኑፁ ውስቴታ የሐውሩ ወያንሶስዉ ጻድቃን በውስጧ ይኖራሉ ደናግልም ክአሷ እየተመላለሱ ይኖራሉ ፅ ወእምድኅረ እማንቱ መዋ ዕል በውእቱ መካን ኀበ ርኢኩ ኩሎ ራእያተ ኅቡዓተ ይህን ምሥጢር ካየሁበት ወራት በኋላ የተሠወረውን ራእይ ባየሁበት በቪህ ቦታ እስመ ተመሰጥኩ በነኩርኳረ ነፋስ በነፋስ ሠረገላ ተነጥቄ ነበርና ወወስዱኒ ውስተ ዓረብ በአራቱ መዓዝን አድርሶኛል ወስዶኛልና አንድም መላእ ክት ወስደውኝ ነበርና ወበህየ ርእያ አዕይንትየ ኅቡዓተ ሰማይ ኩሎ ዘይከውን ሀሎ በዲበ ምድር በህየና በውእቱ መካን አንድ ወገን ነው በዚህ ዓለም ይደረግ ቨሸንድ ያለውበሰማይ የተሠወረውን ምሥጢር ዓይ ኖቼ አዩ ደብረ ሐዒን የብረት ተራራን ሽ ወደብረ ጸሪቅ የብርት ተራራን ወደብረ ብሩር የብር ተራራን ወደብረ ወርቅ የወርቅ ተራራን ወደብረ ነጠብጣብ የዕይር የናስ ቶ ወደብረ አረር የእርሳስ ኑ ተራራ በዚህ ሁሉ የ በየግብሩ ያሳየዋል ወተስእልክዎ ውር ምስሌየ አንሽ እሙንቱ እሉ ርኢኩ ሽ ከእኔ ጋራ ያለ መልአኩንም ተሠቓፀ ያቸው እኒህ» ብዬጠየቅሁት ሽ ያየው የለምና ችንም በወርቅ እየመሰለ አሳይቶ ወይቤለኒ ዘርኢከ ኑ ለሥልጣነ እሙንቱ ይክውጐ ወይትኀየል ዲበ እነዚያ ት እንዲያዝ በዚህ እንዲበረታባቸው ጣኑ የሚፈር አለኝ ወአውሥአኒ ውእቱ መልአክ ንስቲተ ወትሬኢ ለከ ኩሉ ። ላደርግ ሕያውየ ወትእምርተ አድርጌ በሰማይ ወማእከሌሆሙ ለዓለም መጠነ ይ ዲበ ምድር መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ቦታዎቹ ቀዶ ቶታልና ወይ ከምድር የነቁ ማይ ከወረዱት ይጨመራሉ የማይ የወረደው ራስ ራስ የሚ አንስትያ ከም ድኩም ነው ፊል ፊል ወይደመሰሱ ዓ ኃጢአች ጽንፈ ዓለም ምዕራፍ ድ ወእምድኅረዝ ነስሐ ርእስ መዋዕል ከዚህ በኋላ ብሉየ መዋዕል ጌታ አዘነ ሰው አሁን ሲያውቅ ሥራውን ሠርቶ በሠራው ሥራ እንዲጸጸት ተጸጸተ ማለት አይደለም ለበጎ አብነት አድርጌ ብፈጥ ራቸው ለክፉ አብነት ሆኑ ብሎ ተጸጸተ ወይቤ በከ አኅጐልክዎጮ ለኩ ሎሙ አለይነብሩ ውስተየብስ በቪህ ዓለም የሚኖሩትን ሰዎች በከንቱ ኃጢአታቸው አጠፋኋቸው አንድም ብላሽ ሁነው ሊቀሩ አጠፋኋቸው ወመሐለበስመ ዓቢይ ከመ እምይእዜ ኢይገብር ከመዝ ለኩሎሙ እለ ይነብሩ ዲበ የብስ ከዛሬ ጀምሮ በዚህ ዓለም በሚ ኖሩለዎችሁሉእአንዲህ እንዳ ላደርግ ሕያውየ ብሎ ማለ ወትአምርተ እወዲ በሰማይ ወይከውን ማዕከሌየ ቀስተ ደመናውን ምልክት አድርጌ በስማይ አሳያለሁ ወማእከሌሆሙ ሃይማኖተ እስከ ለዓለም መጠነ መዋዕለ ሰማይ ዲበ ምድር በእኔና በእርሳቸው መካከል በምድር ላይ የሰማይን ዘመን ያህል እስከዘላለም መተማመኛ ይሆናል ወእምዝ በትእዛዝየ ውእቱ ሶበ ፈቀድኩ ከመ አጽንዖሙ በእደ መላእክት አጽንቼ በትእዛዜ ልጣላቸው ብወድ በእደ መላእክት ነው አንድም በእደ መላእክትም አጽንቼ ነው ልጣላቸው ብወድ በትእዛዜ ነው በዕለተ ምንዳቤ ወሕማም ፍጹም መከራ በሚቀበሉበት ቀን በእደ መላእክት ነው እምቅድመዝ መዓትየ ወመቅሠፍ ትየ የኀድር ላዕሌሆሙ ተቄጥቼ በእደ መላእክት ከማመጣው መቅሠፍት አስቀ ድሞ በቃል አመጣለሁ መዓቴ መቅሠፍቴ ማየ አይኅ ታድርባቸዋለች አንድም አም ቅድመዝ ባለው ቁሞ ከመ ዓቴ ከመቅሠፍቱቴ አስቀድሞ መዓቴ መቅሠፍቴ ታድርባ ቸዋለች አንድም መልቶ ይጽፏል እአምቅድመዝ መዓ ትየ ወመቅሠፍትየ ተኀድር ላዕሌሆሙ መዓትየ ወመቅሠ መጽሐፈ ሂኖክ ምዕራፍ ፍትየ ይላል እንደ ንባቡ ተርጐም ይቤ እግዚአብሔር እግዚአ መናፍስት ነገሥት ኃያላን እለ ተኀድሩ ዲፀበ የብስ ሀለወክሙ ትርአይዎ ለኅሩየ ዚአየ አመ ይነቭር ጸመንበረስብሐቲሁ የመላእክት ጌታ እግቪአብሔ ርም በዚህ ዓለም የምትኖሩ ኃይለኞች ነገሥት የመረጥ ሁትልጄን በጌትነቱ ዙፋን በተቀመጠ ጊዜ ታዩት ዘንድ አላችሁ አለ ወይኬንኖ ለአዛዝኤል ወለኩ ሎሙ ማኅበረ ዚአሁ ወለዙሎሙ ትዕይንተ ቪአሁ በስሙ ለእግዚአ መናፍስት በመላእክት ጌታ ስም ያላ መኑ አንድም በስሙያላ መኑትን ይፈርድባቸዋል ች ወርኢኩ በህየ ትዕይንተ መላእክት ዘመቅሠፍት ይህን ምሥጢር ባየሁበት ቦታ ህያም መቅሠፍትን ከተማ አየሁ እንዘ የሐውሩ ኃጥአንን ለመቄራኘት ኪዱ ወእጉዛን መሣግረ ሐቂን ርት የብርትየብረት እግርብረት ሰንሰለት ይዘዋል ወተስእልክዎ ለመልአከ ሰላም ዘየሐውር ምስሌየ እንዘ እብል ለመኑ የሐውሩ እለ ይእዝጉ ከእኔ ጋር የሚኖር ከእግዚ አብሔር ጋራ አንድነት ያለው መልአኩን እግር ብረ ቱን ሰንሰለቱን የያዙ እነዚህ ማንን ሊያስሩ ይሔዳሉ ብዬ ጠየቅሁት ወይቤለኒ ኔዱ ፅዱ ለኅ ሩያነ ቪአሆሙ ወለፍቁራነ ዚኣሆሙ ከአጋንንት አንዱም አንዱ አጋንንትን የወደዱ አጋንን ትንየመረጡ ኃጥአንን ይቄ ራኙ ዘንድ ነው አንድም አጋንንት የወዳዷቸው አጋን ንት የመረጧቸው ኃጥአንን ይቄራኙ ዘንድ ነውሐተታ መጀመሪያው ኃጢአት ጣዖት ማምለክ አጋንንትን መውደድ ነውና ከመ ይትወደዩ ውስተ ንቅዓተ ማዕምቅ ዘልላ በቁላ ባለ በጥልቅ ገደ ይወድቁ ዘንድ አንድም በገ ኘነም ባለ በጽኑ መከራ ይጠፉ ዘንድ ወአሜፃ ይመልዕ ውእቱ ቴሳ እምነ ኅሩያን ወፍቁራነ ዚአሆሙ። ፊታቸውን ወደ ይመልሳሉ የ ነገሥታቱን ኑ ነውና መንፈስ በአለብልጣሶር አትሥሩ ያለበት ልቡና ወየሀውክዎሙ ነገሥታቱን ያውኳቸዋል ራት ጣት ኩን ማለት የባቢሎን በት እስራኤልን የፋርስን የሜዶን አንድም እለ ዋውጧቸዋል አባቱን በፍ ም አንድም ልጃቸውን በፍ ተብሎ አስኪቆ እስከ ኢይክውን ር እስኪሆን መዋዕል ትፈ ሲኦል በሚማረኩበት ስ አፏን ትክፍታ ለች ትውጣቸ ውስቴታ ትውኅጦሙ መ ገጸ ኅሩያን ትን ከመበደ ኃጐሎሙ ወእመቅሠፍቶመ ፋርስ ትውጣቸዋለች አን ድም ወበአማንቱ መዋዕል አለ ብልጣሶርኃጢአት በሚ ሠሩበት ጣዖት በሚያመል ኩበት ወራት ይስበሰባሉ አንድም ወይወድዩ የፋርስ የሜዶንን ስዎች ለማምጣት ፊታቸውን ወደ ምሥራቅ ይመልሳሉ የሐውስዎሙ ነገሥታቱን ኑ ማርኩን ብለው ያነዋውጧቸዋል ኃጢ አት መሥራት ጣዎት ማምለክ ማርኩን ማለት ነውና መንፈስ ሀውክ በእለብልጣሶር ልቡና ኃጢ አት ሥሩ የሚል ሁክት ያለበት ልቡና ያድርባቸዋል ወየሀውክዎሙ ነገሥታቱን ማርኩን ብለው ያውኳቸዋል ኃጢአት መሥ ራት ጣያት ማምለክ ማር ኩን ማለት ነውና አንድም የባቢሎን ሰዎች በሚጠፉ በት አስራኤልን በበደሉበት ወራት እለቂሮስ እለ ዳር ዮስ ይስባሰባሉ ወይወድዩ የፋርስን የሜዶንን ጦር ለመ ስብሰብ ፊታቸውን ወደ ምሥራቅ ይመልላሉ ወየሐው ስዎሙ ያነዋውጧቸዋል ያለ ፈቃዳቸው እርዱን ብለው አንድም እለ ብልጣሶር ያነ ዋውጧቸዋል በሞት መንፈሰ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ሀውክ ውጋ ውጋ የሚል የሑከት ልቡና ያድርባቸዋል ወየሀውክዎሙ ያለልባቸው እርዱን ብለው ያውኳቸዋል አንድም እአለብልጦሶርን በሞት ያነዋውጧቸዋል ክመ አንበሳ ወከመ አዝእብት እለ ቂሮስ እለ ዳርዮስ እንደ ተራበ ጅብ እንደ አንበሳ በማስፈራት ይመጣሉ ወየዐርጉ ወደፋርስ ይዘምታሉ ወይከይድዋ ለም ድር እሳቸውን የመረጡ የባቢሎን ምድር አንድም እሳቸው የመረጧቸው የባቢ ሎንን ምድር አንድም ኅሩያነ ዚአሁ ቢል ጌታ ሰባ ዘመን መርጧቸው የነበሩ የባቢሎንን ምድር እለቂሮስ እለዳርዮስ ይረግጧ ታል ምክያደ የእነቂሮስ የእአነዳርዮስ መገሳገሻ ትሆና ለች ወሀገረ ጻድቃነዚአየ የትሩፋን ሀገር ለፈረሶቻቸው መሰናክል ትሆናለች ወያነ ሥኡ ቀትለ የባቢሎን ስዎች እርስ በርሳቸው ይዋ ጋሉ አንድም የባቢሉንና የፋርስ ሰዎች ይዋጋሉ ሌላውን አንድ ሆነው ይወጉ ነበረና በበይናቲሆሙ አለ ወትጸንዕ የባቢሎን ሰዎች ያንዱ ሥልጣን መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ያ ባንዱ ላይ ትጸናለች ትሆ ናለች አንድም የፋርስ ሥልጣን በባቢሎን ሰዎች ላይ ትጸናለች ወኢየአምሮ ከባቢሉን ሰዎች ወንድም ወንድሙን በፍቅር አያውቀ ውም ወኢይከውን በክ የማይቆጠር አእስከማይሆን ድረስ አንድም ወይከውን ቢል የሚቆጠር እስኪሆን ድረስ ወበእማንቱ መዋዕል ትፈትሕ አፉፃ እስራኤል በጠፉበት ወራት መቃብር አፏንትከፍታለች ወኃጐሎሙ ኀጐላቸው መቃብር ትውጣ ቸዋለች እምገጸ ኅሩያን እስራኤል ትሩፋንን ከመበደ ላቸው የተነሣ ወኮነ እምድኅረዝ ርኢኩ ካልአ ትፅይንተ ሠረገላት የሠረገላውን ከተማ አንድም ብዙ ሠረገላ አየሁ እንዘ ይጹዓኑ ሰብእ ዲቤሆሙ በእነርሱ ላይ ተቀምጠው አየሁ አንድም ያልታወቁ አሕዛብ እለስናክሬም አለሐ ሳዊ መሚሕ ናቸው ወይመጽኡ ዲበ ነፋሳት እምሥራቅ ወእምዕራብ እስከ መንፈቀ ዕለት በነፋሶችም ላይ ተጭነው ከምዕራብና ከምሥራቅ እስከ አኩለ ቀን ድረስ ጣሉ ማለት ነፋስ ዷደጣን ነው ፈጥነው ይመጣሉ ፀ ወተሰምዐ ድምፀ ሠረገ ላቲሆሙ የመዝመታቸው ድምጽ ተሰማ ወሶበ ኮነ ዝ ሀውክ ቅዱሳን እምሰማይ አእመሩ ያልታወቁ አሕዛብ አንድም እለ ሰናክሬም የአለ ሐሳዊ መሚሕ ጥፋት በተሰማ ጊዜ በሰማይ ቅዱሳን መላእ ክት አወቁ ወዓምደ ምድር ተሐውሰ እመንበሩ ንጉሠ ምድር ጠፋ አለ ያልታወቁ አሕቫብ አንድም አለ ሰናክሬም እለ ሐሳዊ መሺዒሕ ጥፋትን ጠፉ ወተሰምዐ አምአጽናፈ ምድር እስከ አጽናፈ ሰማይ ሸአሐቲ ዕለት ጥፋቱም ከሰማይ ዳርቻ ጀምሮ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ በአንዲትቀን ተሰማ ወይወድቁ ኩሎሙ ወይሰ ግዱ ለእግዚአ መናፍስት ባልታወቁ አሕዛብ ጥፋት ያልታወቁ አሕዛብ በአለሰናክ ሬምጥፋት እስራኤል በእለ ሐሳዊ መሚሕ ምዕመናን ለመላእክት ጌታ ይሰግዳሉ ወዝንቱ ጻሜተ ካልእ የሁለተኛው ይህ ነው ሀ ወአኀዝኩ ምሳሌ በእንተ ኅሩያን የሕጋውያንን የ ሦስተኛ ነገር ጀመርሁ ቋ ብፁዓን ኦአ ወኅሩያን አስመ ክሙ ድረስ ነፋስ ደጣን ይመጣሉ ድምፀ ሠረገ ድምጽ ተሰማ ዝ ሀውክ ቅዱሳን በተሰማ ዳርቻ ቫብ በአለሰናክ እስራኤል በእለ ምዕመናን ይሰግዳሉ ጻሜተ ካልእ ምሳሌ የሁለተኛው ነገር ወአኀዝኩ እብል ሣልሰ ምሳሌ በእንተ ጻድቃን ወበእንተ የሕጋውያንን የደናግልንነገር ሦስተኛ ነገር እናገር ዘንድ ብፁዓን አንሕሙ ጻድቃን ፅድላችሁመንግሥተ ሰማያት የተመሰገነ ነውና ችሁ የተደነቃችሁ ናችሁ ወይከውኑ ጻድቃን በብር ሕጋውያን ከክርስቶስ በሚያ ደናግልም ከመንፈስ ቅዱስ ማካፈል አይደለም ወማኅለቅት አልቦቱ ለመዋ ጐልቁ መዋዕል አልቦሙ ወር ፍጻሜ የለውም በቅዱ የተቁጠረ ዘመን የላ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ወየኀሥሥዎ ከክርስቶስ የሚያገኙትን ዕፅው ቀት ይፈልጋሉ ወይረክቡ ጽድቀ በኀበ እግዚአ መናፍስት በመላእክት ጌታም ጸጋውን ክብሩን ወሰላም ለጻድቃን ይከውን በኅበ እግዚአ መናፍስት ይህን ዓለም ከሚገዛ ከሚያ ሳልፍ አዙሮ ካሳየኝ ከመ ላእክት ጌታ ዘንድ ፍቅር አንድነት ጸጋ ክብር አላቸው ወ ወእምድኅረዝ ይትበሀል ለቅ ዱሳን ከመ ይኅሥሥሠ በሰማይ ኅቡዓተ ጽድቅ ክፍለ ፃሃይማኖት ከዚህ በኋላ የፃይማኖት ዕድል የሚሆን የተሠወረ ምሥጢርን ማይ ይፈልጉ ዘንድ በእኔ ቃል ለቅዱሳን በመጻሕፍት ይነገራል አስመ ሠረቀ ከመ ፀሐይ ዲበ የብስ ፅውቀት እንደ ፀሐይ ወጥ ቷልና ወጽልመት ኀለፈ ድንጐርና አልፏልና ወብርሃን ዘኢይትኋለቀ ይከውን ስፍር ቱጥር ፅውቀት ይሰጣል ብ ወበጐልቄ መዋዕል ኢይበ ውኡ ጻድቃንይህን ያህል ዘመን ይኖራሉ ተብለው ወደ መንግሥተ ሰማያትአይገቡም አስመ ቀዳሚ ተኀኾለ ጽልመት አስቀድሞ ድንጐርና ጠፍቷ ልና ቋ ወብርሃን ይጸንዕ በቅድመ እግዚአ መናፍስት ፅውቀት በመላእክት ጌታ ፊት ጸንቷልና ወብርነነ ርትዕ ትጸንፅ ለዓለም በቅድመ እግዚአ መናፍስት በርትዓተ ሕሊና የምትገኝ ብርፃነ ጸጋ በመላእክት ጌታ ፊት ለዘለዓለሙ ጸንታ ትኖራለች ወበእማንቱ መዋዕል ርእያ አዕይንትየ ኅቡዓተ መባርቅት በእነዚያም ወራት ዓይኖቼ የመባርቅትን ምሥጢር ወብርሃናተ ፀሐይ ጨረቃን አዩ ወኩነኔሆሙ መቻያነታቸውን አዩ ወይበርቁ ለበረከት ወለመር ገም በከመ ፈቀደ እግዚአ መና ፍስት የመላእክት ጌታ እንደወደደ ሰበረከት ለመርገም ይበራሉ ይሰማሉ ከ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ያ ወበህየ ርኢኩ ኅቡዓተ ነጐድጓድ በዚያ ቦታ የነጐድጓድን ምሥጢር ሰማሁ ወሶበ ይደቅቅ በመልዕልተ ሰማይ ወቃሎሙ ይሰማፅ ይደምጽ ያበርህ ሲል ነው በዚያም ቦታ በሰማይ ላይም ብልጭ ባለ ጊዜ የመብረቅና የነጐድጓድቃላቸውይሰማል ጣ ወማኅደራተ የብስ አስተር አየኒ ይህን ዓለም አሳየኝ ወቃል ዘነጐድጓድ ለሰላም ወለበረክት የነጐድጓድ ድምጽ ለፍቅር ለበረከት ይሰማል ወለእመ ለረጊም በቃለ እግዚአ መናፍስት ለመርገምም ቢሆን በእግዚአ መናፍስት በመላእክት ጌታ ቃል» ነው ወእምድኅረዝ ተርእየኒ ሊተ ኩሉ ኅቡዓቲሆሙ ለብርፃናት ወለመባርቅት ከዚያም በኋላ የፀሐይ የጨ ረቃና የመባርቅትምሥጢር ተገለጸልኝ ድ ለበረከት ወለጽጋብ ይበርቁ ለጥጋብና ለበረከት ሊሆኑ ያበራሉ ይሰማሉ መብረቅ ሲሰማ ያድጋል ያፈራልና የዚህንዓለም አ በገነት በኖረ በኛው ወር ጥቅምት በባተ በውእቱ አምሳል ፄናክ ባየው አየሁ አለ ኖኅ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact