Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የአባላቱስ ብዛት ምን ያህል ነው።ሸ ሆያ ረ መረ ጀያሪ ምጣት ላይ ይገኛሉ መጽጨተ ጳጴጳጾ የአዲስ አበባ ማእከል በአሁኑ ወቅት የገቢ ምንጩ ምንድን ነው።ሮኃ ቦዖሠያታታ ያማሪመ ጣሥ ዖሟይጋሩ ናቻው ብሥጅቿ ያፇኋ ጥም ይማቻው ሥፒ ዖሟፀጠሀፉና ይላሳዚዝጨረ ጋሮረ ፏፀፖ ቦጎውፇ ያቦሟፈጳኋ መያሯፖናቻው ጳደ ማሪው ሃፉ ያምዔመት ሕይወታ ፈፅዕፖጎነሳ አሁን ያሉት መዝሙሮቻችን ግን ሰውን ወደ መንፈሳዊ ተመስጦና ንስሐ የሚጋብዝ አይደለም ለዚህም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የዝማሬ ሥርዓት መሠረት በዜማ የሚቀርብ ምስ ጋና ነው መዝሙር የጸሎታችን አካል ነው ከማኅበሩ መመሪያና አካውንቲንግ ሕግ አንጻር ኦዲት ክፍል በፋይናንስ በሒሳብ በኩል ያሉትን ክፍሎች በመከታተል ሙያዊ ዕገዛ የሚያደርግ ክፍል ነው ኢንስፔክሽን ክፍል ማኅበሩ ባጠቃላይ በክፍሎችም ሆነ በማእከላቱ የሚሠራው ሥራ መመሪያ ተከትሎ ነው ወይ።
ና መገኛ ከመናቸጡ ታሳሳቶች በከኛ ከገዳደርጉሰገ ኩሱ ከኛም በታናናሾቻችገ በናዛደርገግሳቸው የሚገባጡኘ ኩቡ በተገባር በገዬጽዘቦው ጀስኗበጋበ መኀዷሳዊ ስገሰገሱት የቤተ ከርስቲያናችገ የየስሰት ተግባጅ ከመሆኑ ስባቶች ከከህነቱ ከኛም ከተሰጠገ ስገሰገሱት መስጠት ስበብገ ጠቅፍቴ የተጣሰብገኘ ስጸጹ ስዉጠዉጠጣት የምገኀተበት ከርስ በከርሳችገም የምኀመጦካከርበት ከመሆኑ «ምክር ካሰበትም ጅበ» ከገዲሱ የነቢዩገ ቐሰ መሠት ከበማጽርገ ነቅት የተዘጋጀ ትጉህ ስገሰጋጾዶ ከመሸገ የሚገባኀኘ ሥሌ በመሥሌሴት ኩሳችገም ጽርሻችኀገገ ከገጠጣ ከገባበገ ቀ ረያዜኔቱ ሂሐያ ፈደያዖን ሙሽሽ ሽው መ ዖያ ን ዜኗ ማኅበሬ ቆዱኃ የኬንያ ማእከል እንቅስቃሴ አበረታች እንደሆነ ተገለጸ ማኅበረ ቅዱሳን ከኢትዮጵያ ውጪ ካሉት አራት ማእከላት አንዱ የሆነው የኬንያ ማእከል አገልግሎቱን በማስፋት ረገድ እያ ደረገ ያለው አንቅስቃሴ አበረታች አንደሆነ ተገለጸ በማኅበሩ የውጭ ማእከላት ማስተ ባበሪና ማደራጃ ዋና ክፍል አንደተገለጸው ኢትዮጵያውያን ኬንያን ወደ ሌሎች አገሮች ለመሸጋገሪያነት የሚጠቀሙበት አገር በመ ሆኗ የተረጋጋ ኑሮ የማይመሰረትበት ቢሆ ንም ማእከሉ እነዚህን ዜጎች በኬንያ እስካሉ ድረስ በአገልግሎት እንዲተጉ ለማድረግ የፅለት ተፅለት ጥረት ያደርጋል በልደታ ማርያም ጽዋ ማኅበር ስም በመሰብሰብ እንቅስቃሴ እንደተጀመረ የሚታ ወቀው የናይሮቢ ማእከል በ ዓም በግንኙነት ጣቢያነት ተዋቅሮ በ ዓም ደግሞ ወደ ማእከልነት አድጓል ማአከሉ በዓመቱ ጠቅላላ ጉባኤውን የሚያካሂድ ሲሆን በዕቅዶች ላይ ሰፊ ውይ ይትና ምክክር ያደርጋል በኬንያ ከሚገኙት ሁለት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አንዱ በሆነው በ ያያ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ጽ ቤቱን ያደረገው ማእከሉ ከዋናው ማእከል ወደ ሯጳሷ ቫይረሱ በደማቸው ላለባቸውና ጠበል ተጠማቂ ወገኖች የተቀረፀ ፕሮጀክት እየተተገበረ ነው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በሰንበት ትምህርትቤቶች ማደ ራጃ መምርያ ማኅበረ ቅዱሳን ከብፄራዊ ኤች አይ ቪነኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽነቤት ጋር በመተባበር ቫይረሱ በደማ ቸው ላለባቸውና ጠበል ተጠማቂ ወገኖች የተቀረፀ ፕሮጀክት እየተገበረ መሆነ ተገሰፀ የማኅበሩ ኤች አይ ቪ ነኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ የፕሮጀክቱ ረዳት አስተባባሪ ሲነር ፀጋ ሐጎስ እንደገለጹት ከዚህ ቀደም ቅዱስ ሲኖዶስ ቫይረሱ በደማቸው ላለባ ቸው ወገኖች ጠበልና ፀረ ኤች አይቪ መድ ኃኒት አስማምቶ መውሰድ እንደሚችሉ መወሰኑን አስታውሰዋል ይህን የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ መሰረት በማድረግ በማኅበሩ ፕሮጀክት ተቀርጾ ከፍ ተኛ አንቅስቃሴ እየተደረገ እንደሚገኝ ገልጸዋል በዋናነት የፕሮጀክቱ ዓላማ ቫይረሱ ያለባቸው ጠበልተኞች ፀረ ኤች አይ ቪ ነኤድስ መድኃኒት በአግባቡ እንዲወስዱ ማበረታታትና አመለካከታቸውን እንዲያስ ተካክሉ የግንዛቤ ትምህርት መስጠት ነው በፕሮጀክቱ አሁን እየተሠራ ያለው የቤት ለቤት እንክብካቤ የምክክር አገልግ ሎት ስለ ፀረ ኤች አይቪ ላነኤድስ መድኃ ኒት ጥቅምና አወሳሰድበአጠቃላይ ተ ዳኝ በሽታዎችን መከላከልና በአግባቡ ወደ ወደድ ሃጽ ያሳ ዖያ የጥናትና ምርምር ማእከሉ ሲምፖዚየም ሊያዘጋጅ ነው የማኅበረ ቅዱሳን የጥናትና ምርምር ማዕከል ሁለተኛውን ዓመታዊ ሲምፖዚየም ሊያዘጋጅ መሆኑ ተጠቆመ ማእከሉ በአመት ውስጥ ከሚያከናውናቸው ክንውኖች መካከል አንዱ ዓመታዊ ሲምፖዚየሞችን ማዘጋጀት ነው በሲምፖዚየሙ አጥፒዎች በቤተክርስቲያን ዙሪያ ጥናት አእንዲያካሒዱ ያበረታትል ለቤተክርስቲያን ጠቃሚ የሆኑ መፍትሔዎችን የሚ ጠቁሙ ጥልቅ እና በሳል ጥናቶች የሚመለከታቸው አካላት ለውይይት ይቀርቡበታል ለዓመታዊ የምርምር መጽሔት ግብአት ይገኝበታል ማኀበሩንና ማእከሉን ከሌሎች መሠል ተቋማት ጋር ይበልጥ ያስተዋውቃል የሚል ዕምነት ተጥሉበታል በሲምፖዚየሙ የሚቀርቡጥናቶች በሥርዓተ ቤተክርስቲያን በታሪክ በቋንቋና ጥንታዊ ጽሑፎች በኪነጥበባት በቴክኖሎጂ በማኀበራዊ ሳይንስ እና በጤና ላይ የሚያተኩሩ ርዕሰ ጉዳዮች እንደሆኑም ታውቋል ሲምፖዚየሙ በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ነሐሴ እና ዓም ይካሔዳል ተብሎ ይጠበቃል ማኅበረ ቅዱሳን የመገናኛ ብዙኃን አገልግሎቱን እያስፋፋ ነው ማኅበረ ቅዱሳን ሐዋርያዊ ተልእ ኮውን ለመወጣት በነደፈው መርሐ ግብር መሠረት በአገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩ ምእመናን የመገናኛ ብዙኃን አገልግሉቱን እያስፋፋ ነው በማኅበረ ቅዱሳን የኅትመትና ኤሌ ክትሮኒክስ ብዙኃን መገናኛ ትምህርተ ሃይማኖት ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረ ጃዎችን በአገር ውስጥና በውጭ ለሚገኙ ምእመናን እያሠራጨ እንደሆነ የማኅበሩ ኅትመትና ኤሌክትርሂክስ ሚዲያ ዋና ክፍል ገልዷል የክፍሉ ሓላፊ ዲን ብርሃኑ አድማስ እንደገለጹት ማኅበሩ ትምህርተ ወንጌልን መ ጽ ሯጳ ሐዋርያዊ ጉዞ ምእመናንን ለመታደግ ወሳኝ ነው በኢአማንያን የተከበቡ ምእመናን በእ ምነታቸው ለማጽናት ሐዋርያዊ ጉዞ ማጠና ከር ወሳኝ እንደሆነ የማኅበረ ቅዱሳን ትም ህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ዋና ክፍል አሳሰበ የማኅበሩ ትምህርትና ሐዋርያዊ አገ ልግሎት ዋና ክፍል ሓላፊ ዲያቆን አንዱ አምላክ ይበልጣል እንደገለጹት ማኅበረ ቅዱሳን በየዓመቱ ሐዋርያዊ ጉዞዎችን በማድረግ ብዙ ቦታዎችን ያካለሉ መርሐ ግብሮችን ሲያካሔድ ቆይቷል ሐዋርያዊው ጉዞ በእምነታቸው ላል ጎለመሱ ምእመናን እንዲጎለምሱ እና ኢ አማንያን የተዋሕዶ ሃይማኖትን እንዲ ቀበሉ ከማድረጉ ባሻገር በመናፍቃንና በአሕ ዛብ ለተከበቡት ሕዝበ ክርስቲያኖች መ ጽ ሯጳ ሙሽሽ መሟ ዖያ የሕንጻ ግንባታው ሥራ እየተፋጠነ ነው የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ማእከል የሚያሠራው የጽሕፈት ቤት ሕንጻ ግንባታ በመ ፋጠን ላይ እንደሆነ ተገለጸ የሕንጻ ግንባታው ዐቢይ ኮሚቴ ጸሐፊ ቀሲስ አንተነህ ጌጡ ለ«መጽሔተ ተልዕኮ» እንደተናገሩት ሕንጻ ግንባታው በድምድማት የሥራ ክንውን ላይ እንደሚገኝ ገልጸው የግንባታው ሂደት በእግዚአብሔር ቸርነት በተጠናከረ መልኩ በያዝነው ዓመት እን ደሚቀጥል አስረድተዋል የግንባታ ዕቃዎች ዋጋ በየጊዜው የሚጨምር አና ሕንጻው የአባላትን መዋጮ እና የምእመናንን እገዛ እየጠበቀ የሚሠራ በመሆኑ ከፍተኛ ወጪ ለማውጣት ተገደናል ያሉት ቀሲስ አንተነህ ለግንባታው ሥራ ማስፈጸሚያ እስከአሁን ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የፈጀ ሲሆን የግንባታውን ሥራ ሙሉ ለሙሉ ለማጠናቀቅ ሃያ አምስት ሚሊዮን ብር አካባቢ እንደሚያስፈልግ አስረድተዋል የጽሕፈት ቤቱ ግንባታ እየተካሔደ ያለው በማኅበሩ አባላትና የማኅበሩን አገልግሎት በሚደግፉ በጎ አድራጊ ምእመናን ልገሳ ነው ሕንጻ ግንባታው ከተፈለገው ግብ እንዲደርስ የማኅበሩ አባላትና ምእመናን «የበረከት ማስታወሻ» በሚል መጠሪያ በተቀረጸው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮጀክት ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ አቅርበዋል ምእመናን ከሰኔ ወር ዓም ጀምሮ «የበረከት ማስታወሻ» በሚል ከተቀረ ጸው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮጀክት እየተሳተፉ እንደሚገኙ በዚህም የነሐስየብር የወርቅ እና የዕንቁ የምስክር ወረቀት ለማስታወሻነት እንደሚሰጥ ጸሐፊው አስታውቀዋል። መጽሌሦ ፓጳጸጳዖ የአዲስ አበባ ማእከል በአሁኑ ወቅት ወረዳ ማአከ ላት ያሉት ሲሆን የተወሰኑት ወረዳ ማእ ከላትም የራሳቸው ቢሮ አላቸው ሌሎቹ ግን በማአከሉ የአገልግሎት ክፍሎች ውስጥ ይጠቀማሉ ሌላው መዋቅር የግቢ ጉባ ኤያት ናቸው በአሁኑ ወቅት በክትትል ላይ ያሉ ግቢ ጉባኤያት ሲሆኑ ከነ ዚህ ውስጥ ቋ በግቢ ጉባኤነት የተያዙ ናቸው ከዚህ በተጨማሪ ማእከሉ በአሁኑ ዴዴ ሙሙእች መሟ ዖያ ወቅት የሠራተኛ ጉባኤያትን በየሳምንቱ ተከታትሎ ያስተምራል ማእከሉ በማ እከልነትም የአገልግሎት ዋና ክፍሎችን በሥሩ ይዞ አገልግሎቱን በመፈጸም ላይ ይገኛል መጽሔተ ጳጳዖ ወረዳ ማእከሳቱና ግቢ ጉባኤያቱ ያሉበት ሁኔታ ምን ይመስላል። ሸ ሆያ ረ መረ ጀያሪ ምጣት ላይ ይገኛሉ አብዛኞቹ ወረዳ ማእከላት መረያ ቋመዖ ዖሟነጎቻጳል የመጀመሪያ ሲሦ ዓመት የተሻለ የሥራ አፈጻጸም ያላቸው ሲሆን ከነዚህ ውስጥ ግን አቃቂ ቃሊቲ ዳታ መረያ ያዖ ወረዳ ማእከል የተሻለ የሥራ አፈጻጸም ያስመዘገበ ወረዳ ማእከል ነው የወረዳ ማእከሉ ሁሉም አባ ላት የሰንበት ትቤት አባላት በመሆን የቤተ ክርስ ፈያ በም መፇ ደፈ ቲያንን አገልግሎት በመፈጸም አርአያነት ያለው አበስን ን ረረ አገልግሎት እያከናወኑ ይገኛሉ የግቢ ጉባኤያትም ቁጥር እየጨመረ መምጣን ሸሼይርቄስዴ ጀር ፈረጀ የረ ጄሪ ተከትሉ ማአከሉ ይህንን አገልግሎት ለመፈጸም ቕገረጋ ስምንት የአካባቢ ማስተባበሪያዎችን በማዋቀር የግቢ ጉባኤያትን አገልግሉት በተሻለ ደረጃ ክትትል እያ ደረገ ይገኛል ግቢ ጉባኤያቱ ከማእከሉ ጋር የቀረበ ግንኙነት በመፍጠር ከአጥቢያ ሰንበት ትቤቶች ጋር በመተባበር አገልግሎታቸውን በመፈጸም ላይ ይገኛሉ መጽጨተ ጳጴጳጾ የአዲስ አበባ ማእከል በአሁኑ ወቅት የገቢ ምንጩ ምንድን ነው። ራቅ በቅርቡ የማእከሉን የመጀመሪያ ሲሦ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ዙሪያ ከማእከሉ አባላት ጋር ውይይት አድርገን ነበር በዚህ የእቅድ አፈጻጸም ብዙ የአገልግሎት ክፍሎች ጥሩ አገል ግሎት ፈጽመዋል የትምህርትና ሐዋርያ አገልግሎት በመምህራን ሥልጠና በመዝሙርና በአ ብነት ትምህርት በአሁኑ ወቅት በአማ ርኛ ቋንቋ የተተኪ መምህራን ሥልጠና በሦስት ቦታዎች እየሰጠ ይገኛል በዚህም ከስልሳ በላይ ተተኪዎችን እያሠለጠነ ነው በመዝሙር ዙሪያም መዝሙራትን አጥንቶ በመድረክ ላይ ከማቅረብ ባሻገር ተከታታይ የመዝሙር ግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐ ግብራት እያካሔደ ይገኛል ሥል ጠና የሚሰጡ አባላትንም እያፈራ ይገኛል የአብነት ትምህርትና የግዕዝ ትምህርት በቀንና በማታ በማአከሉ እየተሰጠ ይገኛል የማእከሉን የሙያ አገልግሎት ስንመ ለከት በዚህ ክፍል የኢንፎርሜሽን ቴክ ኖሎጂ ዘርፍ አንዱ ሲሆን በአጥቢያ የሚ ገኙ ምእመናንን መረጃ ለመያዝ የሚያስ ችል ዳታ ቤዝ መረጃ ቋት በማዘጋጀት በያዝነው ዓመት በ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እን ዲሆኑ ለማድረግ እየሠራ ይገኛል ሌላው ንዑስ ክፍል ደግሞ የሕግ ዘርፍ ነው ቤተ ክርስቲያን ሊኖራት ስለሚገባው መን ፈሳዊ ፍርድ ቤት የሚያካሒደውን ጥናት አጠናቆ ውይይት ተደርጉበታል በአጥ ቢያም ቤተ ክርስቲያን የሚታየውን የይዞታ ጉዳይ አስመልክቶ ዳሰሳ ጥናት አድርጎ የሕግ ድጋፍ መስጠት የሚቻልበትን ሁኔታ ከአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ጋር ምክ ክር አካሒዲል የግቢ ጉባኤያት አገልግሎት ማስተ ባበሪያ ክፍሉም የአቅም ማሳደጊያ ሥራ ዎችን እየሠራ ይገኛል ከግቢ ጉባኤያት ተተኪ አመራር አባላትን ማፍራት የሚያ ስችለውን ተግባራትም እያከናወነ ነው የማእከሉ አባላትና ወረዳ ማእከላት ማስተባበሪያ ክፍል በዳታ ቤዝ የመረጃ ቋት ወሠደ ገጽ ሯጳ ዴ ዴዴሙሙእችች ይ መ ሠመ መመ ወርቅ በየጊዜው መወልወል እንዳለበት ሁሉ ክርስቲያንም » ዳሥፉ ፊ ዕዲጴፇምሕፏዖ ለሮረፇዶዕ ሦዎምጓለዶ ይፖ ረዕጄያ ዖወሏይታ ዳውሮ ለረ ታዝም ፈፇ ዳጎና ይጎሄያም ፇምህርናምፖ ይፇቻ ማደራያ መምሬዖ ዖያፈፀ ጠዐቋ ፈፇ ዳዕ ያመ ያፖ ያቨሖ። ጅና ሥፒታ የመዝሙር አምዱና መዋቅሩ ከም ስጢራዊ ውበት ጣእሙና መዓዛው የሚ ገኘው በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ብቻ ነው ይህም ያሬዳዊ ዜማ አንደ ወጉ አንደ ሕጉ ፀንቶ ይኖር ዘንድ አበው ያቆዩልንን የዝማሬ አገልግሎትና ሥርዓት ልንጠብቅ ይገባል በያሬዳዊ መዝሙር መመስገን መቀደስ ቅዱስ ፈቃዱ የሆነ ኃያሉ አግዚአብ ወደ ጽ ሯጳኋ ዴዴ ሙሙሙእችች መ ያማጋዐረ ቀፉጎ ዖሥሄጋጀ ይዳዝታም በማት ከከሓ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የንባብ የዜማ የቅዳሴ የቅኔ የአቋቋም የመጻሕፍት ትርጓሜ ወዘተ ትቤቶች ባለቤት ነች እነዚህ ጥንታው ያን የአብነት ትቤቶች የኢትዮጵያ ኦርቶ ዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን እምነትና ሥርዓት በመጠበቅ ከትውልድ ወደ ትው ልድ ሳይፋለሱና ሳይበረዙ እንዲተላለፉ በማድረግ የዕውቀት ምንጭ ሆነው በማገ ልገል ረገድ ከፍተኛውን ድርሻ ይይዛሉ እነዚሀ ትቤቶች ለዘመናዊ ትምህርት መስፋፋትና ማደግ ምክንያት ከመሆናቸ ውም ባሻገር እስከ ዓም ድረስ መምህራጋ ዖመጀመሪዖ ያምሥይረ ኙዓሌ ነት ትቤቶች የአገሪቱ ዋነኛ የትምህርት ማእከል በመ ሆን አገሪቱን በተለያዩ መስኮች ያገለገሉ ምሁራን ደራስያን መምህራን ወዘተ መፍለቂያ ነበሩ አሁንም የዘመናዊ ትም ህርት ባልተስፋፋባቸው የገጠር ቦታዎች ዋነኛ የትምህርት ተቋማት እና የእውቀት ምንጭ ሆነው እያገለገሉ ነው እነዚህ ትቤቶች ከጊዜ ወደጊዜ በተለያዩ ችግ ሮች ምክንያት ለከፍተኛ ችግር እየጠ ተጋለጡ ይገኛሉ ዋናዋናዎቹም አብያተ ክርስቲያናቱ ገዳማቱ ይተ ዳደሩበት የነበረው መሬት የከተማ ቤቶ ቻቸውና ቦታዎች መወረስ ሎር ቓ መ መ ዖያ በአብነት ትቤቶች አካባቢ የሚገኙ ምእመናን ለም መሬት ፍለጋ አካባቢውን በመልቀቃቸው ያሉትም ቢሆኑ ከመሬት ጥበት እና ከኑሮ አቅም ማነስ የተነሣ ቀድሞ ሲደረግ እንደነበረው ለመምህራንና ለተማሪዎች ድጋፍ አለማድረግ በእንተ ስማ ለማርያም» ብሎ ለሚለምን ተማሪ አለመዘከር ከዘመናዊ ትምህርት መስፋፋት ጋር በተያያዘ ለአብ ነት ትቤቶቹ ያለው አመለካከት እየቀነሰ መምጣት ወዘተ ከዚህ በላይ በተጠቀሱት ምክንያቶች የተነሣ የሊቃ ውንቱ ማፍሪያ የሆኑት የአብነት ትቤቶች መምህራን የተሻለ ኑሮ ፍለጋ ወንበራቸውን አያጠፉ ወደ ከተማ መፍ ለስ የተለመደ ሆኗል ችግሩን ተቋቁመው በማስተማር ተተኪን ለማፍራት ጥረት የሚያደርጉ ሊቃውንት ቢኖሩም ተማሪዎቻቸው የሚያዩት መምህራኑ በችግር ምክንያት የአብነት ትምህርት ወንበራቸውን እያቋረጡ ወደ ከተማ መሰደድን ነው መምህራኑ ወደ ከተማ መጥተው የተለያዩ የጉልበት ሥራዎችን በመሥራት የከተማን ኑሮ በእንግ ልት በመግፋት ላይ ይገኛሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥር ተዋቅሮ መንፈሳዊ አገልግሉቱን በማበርከት ላይ የሚገኘው ማኅበረ ቅዱሳን ይህንን ችግር ለመቀነስ ይቻል ዘንድ በ ዓም የአብነት ትቤቶችን ጉዳይ የሚከታተል እና ድጋፍ የሚሰጥ ክፍል አቋቁሟል ከ ዓም ጀምሮ የአብነት ትቤቶች መምህራንን እና ደቀመዛሙርቱ የተለ ያዩ በጐ አድራጊዎችን በማሰባሰብ እና በማስተባበር በገን ዘብ በምግብ በመጻሕፍት በአልባሳት ድጋፍ በማድረግ ላይ ይገኛል ይህም ። ቢኖርማ ስቸ ገር ይረዳኝ አልነበረም ይላል ጠቢቡ ሰለሞን በታካች ሰው እርሻ ሞልቶበታል ፊቱንም ሳማ ሸፍኖታል የድንጋይም ቅጥር ፈርሶአል ተመለከትሁና አሰብሁ አየሁት ተግሣጽን ተቀበልሁ ትተኛም ዘንድ ጥቂት አጅህን ታጥፋለህ እንግዲህ ድህነትህ እንደወንበዴ ትጋርም ሰይፍ እንደ ታጠቀ ሰው ይመ ጣብፃል በማለት የሰነፍ ፍጻሜ ምን አንደሆነ አስተምሮናል ምሳሌ የትጋት አስፈላጊነት ከላይ በሰነፍ ላይ የተነገሩ ነገሮች በምእመናን ሕይወት ውስጥ እንዳይከሰቱ ነው ስንፍና በሥጋም በነፍስም ያደኸያልና ትጋት በሁለት ይከፈላል ሥጋዊ ትጋት እና መንፈሳዊ ትጋት በመባል ሥጋዊ ትጋት የሚባለው በተሰማሩበት የሥራ መስክ ከሕገ እግዚአብሔርና ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ሳይወጡ ውጤ ታማ በመሆን ሓላፊትን ለመወጣትና አደራን በአግባቡ ለመፈ ጸም የሚከናወን ነው መጻሕፍትም እኛ ፍጥረቱ ነንና እን መላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካ ሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን አንዲል ኤፌ ሁለተኛው ደግሞ መንፈሳዊ ትጋት ነው ሰው ስለ ፃይ ማኖቱ ሊያውቅ ሃይማኖቱ የሚያዘውንም ሊፈጽም የሚችለው ትጋት ሲኖረው ነው በክርስትና የሚጓዙት የሕይወት መንገድ ቀጭን የሚገቡባት በርም ጠባብ ናትና ሰው የራሱን ፈቃድና ምኞት ወደ ጎን ጥሎ በቀጭኗ የእግዚአብሔር ፈቃድ ለመጓዝና በጠባቧ በር ወደ መንግሥተ ሰማያት ለመግባት መትጋት ይጠ በቅበታል ምሳሌ ላይ ዕለት ዕለት በቤቴ መግቢያ የሚ ተጋ ሕይወትን ያገኛልና እንዲል ትጋት መንፈሳዊ ሕይወትን ፍሬያማ ከሚያደርጉ ምግባራት መካከል አንዱ መሆኑን ያሳያሉ እንዳንተጋ የሚያደርጉ ነገሮች ያምናጎፅው ለሪማወዎቀ የሰው ልጅ እየሰነፈ ሳይሆን በትጋት እንዲኖር ታዞአል በዚህ ዓለም ስንኖር መከራና ስቃይ ደስታና ሐዘን ጥጋብና ረሀብ ወዘተ በሰው ልጆች ላይ የሚፈራረቁ ናቸው የሰው ልጅ በዚህ ዓለም ሲኖር አገልጋይ የሚያገለግለውን ክርስቲያኑ አምላኩን ዘማሪው የመዝሙሩ ተቀባይ የሚያመሰግነውን ማወቅ ይገባዋል ስለዚህ በሚያጋጥሙን ነገሮች ወደ ኋላ እንዳንል ቅዱስ ጳውሎስም የምታገለግሉት ጌታ ክርስቶስን ነውና ቀላ ብሎናል ያሥሪጋጋ ልም መሳሀቆ ለሥመዖሃ ለሰው ልጅ ከአምላኩ ትዕዛዝ አንዳይወጣ የስጋ ልጓም ተዘ ጋጅተውለታል የመጀመያው ጾም ነው አበው ከተራበ ይልቅ የጠገበ እግዚብሔርን ያሳዝናል ይላሉ እውነት ነው ለመኪና ፍሬን ለመርከብ መልህቅ ለፈረስ ልጓም እንደሚያስፈልገው ሁሉ ስጋም ልጓም ያስፈልገዋል የሥጋ ልጓምም ጾም ነው አበው ጾም ለጸሎት እናቷ ለአርምሞ እህቷ ለበጎ ትሩፋት ሁሉ ጥንት መሠረት ናት እንዲሉ ሙሽ ሽሩ መ ሁለተኛው ጸሉት ነው ጸሎት ለሚወዱ ሰዎች እግዚአብሔር ያድርባቸዋል መከራ ከሚመጣባቸው ከሚያሳዝናቸው ከሰይጣን ያሳ ርፋቸዋል አረጋዊ መንፈሳዊ ቅዱሳን አባቶ ችም ሰው ጸሎትን በተወ ጊዜ የሞት መሣሪ ያውን መሥራት ይጀምራል ይላሉ እነዚህ የሥጋ ልጓም መልህቅ የሆኑትን ጾም እና ጸሎት ይዘን ልንተጋና ከስንፍና ልን ርቅ ይገባል ሟ ዴኖታፅዕ በትጋት ሕይወት እንዳንኖር እንደሰነፍ የውድቀት ጉድጓዳችንን የሚቆፍርልን ጥንተ ጠላታችን ዲያቢሎስ ነው ለዚህም ጥሩ ምሳሌ የሚሆነን ጻድቁ አዮብ ነው ኢዮብ ስለራሱና ስለ ቤተሰቡ ጠዋትና ማታ በቁጥራ ቸው ልክ የሚቃጠል መሥዋዕት በማቅረብ በጸሎት ይተጋ ጽድቁም በእግዚአብሔር ዘንድ የታወቀ ሰው ነበር ኢዮብ ነገር ግን ሰይጣን ቀንቶበት ልጆቹን ሀብት ንብረቱን ጨርሶበት ገላውን በክፋ ቁስል በመታውና በብ ብቱ ያለች ሚስቱ ሳትቀር እንድ ትጠየፈው ባደረገ ጊዜ ትጋቱን አልተወም እስከ መጨረሻም ጸንቶ በመትጋቱ ዲያቢሎስን ድል አድርጉታል ከእግዚአብሔርም ከፊተኛው ይልቅ የበለጠ በረከት ለማግኘት በቅቷል ኢዮ በአጠቃላይ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለሰው ሳይሆን ለጌታ እንደምታደርጉ የምታ ደርጉትን ሁሉ በትጋት አድርጉት ቆላ በማለት የገለጸልን የምንተጋው ለከንቱ ሳይሆን የትጋታችን ዋጋ የሆነውን ብድራት እርሱ ይከፍለናል ሁላችንም በእዱ ያበጃጀን የሠራንም በስንፍና ሳይሆን በትጋት እንድንኖር አዞናል እንድ ንተጋ አምላካችን ይርዳን አሜንቀ ወዕሪጩነሦ ጳሄጨረሮ ዖያ «ወርቅ በየጊዜው ያሃጽ ሥረ ይጠበቅበታል ወርቅ በየጊዜው መወል ወል እንዳለበት ሁሉ ክርስቲያንም ያለበ ትን ቦታና ሁኔታ ተገንዝቦ ክርስቲያናዊ ግዴታውን በአግባቡ አንዲወጣ ሁልግዜ ማትጋት በወስጡ ያለውን ክርስቲያናዊ ወኔ ማበርታታት ማነቃቃት የሥራ ተነሳ ሽነቱን አቅም እንዲያገኝ ማድረግ ይገባል ስለዚህ ማኅበሩ በዚሁ አረገድ በጣም ብዙ መሥራት ይጠበቅበታል ይህ አንዱ የሐ ዋርያዊ አገልግሎት ሥራ ነው የአባላ ቱን የግንዛቤ አድማስ የማስፋት ሥራ መሥራት አለበት አንዳንድ ከማኅበሩ አው ቅና ውጪ የሚንቀሳቀሱ አባላት ካሉም ማኅበሩን ሊያስነቅፉ ስለሚችሉ ማኅበሩ በአባላቱ በቤተ ክርስቲያን እና በማኅበር መካከል ያለውን ልዩነት የማስተማር የማ ስረዳት ግንዛቤያቸውን የማስፋት የማዳ በርና በክርስቲያናዊ ሕይወት መቃኘት አለ በት በዚህ ጊዜ ነቀፌታው ወቀሳው ሊወ ገድ ይችላል ብዬ እገምታለሁ ከዚህ ውጭ ሌላ የግለሰቦች የግል ጉዳይ ከሆነ ከማኅበሩ ጋር ማቆራኘት አይገባም መጽጨፖ ሠዳጸዖ ፅታማንዕዕሩ ጋይ ፃጎሦ ያዖሟሚዳባነፖሰሳፉሥ መሳሪለጎታ መልስ ሁሉም የማኅበሩ አገልጋይ አባላት ማኅበሩ የአገልግሎት መድረክ መሆኑ ግልጽ ነው ከቤተ ክርስቲያን የተለየ ሌላ ሁለተኛ አካል አለመሆኑ በመገንዘብ በማ ጤገኘዝ የቤተ ክርስቲያን ልጅነታቸውን ወደ ገጽ ሯጳ ዴ ዴዴሙሙእችች መ መ ቫይረሱ በደማቸው ላለባቸውና ያሃጽ ሠረ ሕክምና ተዩማት እየሔዱ ክትትል እን ዲያደርጉ መምከርና ማበረታታት እንደሆነም ሲነር ፀጋ ተናግረዋል የፕሮጀክቱ ትግ በራ ጠበልና ፀረ ኤች አይ ቪነኒኤድስ መድ ኃኒትን አስማምቶ ስለመውሰድ የነበረውን የግንዛቤ ማነስና የተሳሳተ አመለካከት እን ዲስተካከል ከመርዳቱም ባሻገር ቫይረሱ ያለባቸው ወገኖች ጤናቸውን እየጠበቁ እን ደማንኛውም ዜጋ ራሳቸውን በሥራ መር ዳት አንዲችሉ መንገድ ያመቻቸ መሆኑም ተገልዷል በአሁኑ ጊዜ አብዛኞች ተጠማቂዎች የሕክምና አገልግሎት በመከታተል የፀረ ኤች አይቪ ነኤድስ መድኃኒት በአግባቡ እየ ወሰዱ እንደሚገኙ የገለጹት ሲነር ፀጋ ፕሮጀክቱ እንዲተገበር እገዛ እያደረገ ያለው ድርጅት በወቅቱ ገንዘብ ባለመላኩ ሥራ ዎች በአግባቡና በግዜው እንዳይከናወኑ እንቅፋት መሆኑም ገልጸዋል ፕሮጀክቱን ለማከናወን ሌላ እንደችግር ያነሥትም ጠበ ልተኞቹ ለምግብና ለቤት ኪራይ የሚሆን በቂ ብር ስለሌላቸው መድኃኒቱ በአግባቡ ለመውሰድ የተወሰነ ተጽእኖ እንደፈጠረ ነው በፕሮጀክቱ ከ በላይ ቫይረሱ ያለባቸው ወገኖች በርእሰ አድባራት እን ጦጦ መንበረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም እና በአባ ጎርጎርዮስ ገዳም ጠበል ቦታ ተጠቃሚ እንደሆኑ ለማወቅ ተችለዋል ቀ ዖያ ማኅበረ ቅዱሳን የመገናኛ ያጽ « ያሃረ እና ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎችን በሐመር መጽሔትና በስምዐ ጽድቅ ጋዜጣ ለምእመናን ከማስተላለፉ ባሻገር የተለያዩ መጻሕፍት በማዘጋጀት አሳትሞ በማሠራጨት ላይ ይገኛል ከዚህ በተ ጨማሪም በኢንተርኔት አማካኝነት የተለ ያዩ ዜናና ጽሑፎችን እንዲሁም የሬዲዮ ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት አገልግሉቱን እያስፋፋ መሆኑንም ጨምረው ገልጸዋል የሐመር መጽሔትና ስምዐ ጽድቅ ጋዜጣ የሕትመት ቁጥራቸውን በመጨ መር እና የሥርጭቱን አድማስ በማስ ፋት ምእመናን የቤተክርስቲያን መረጃና ትምህርተ ሃይማኖት በፍጥነትና በበቂ ሁኔታ እንዲያገኙ እየተደረገ ነው ብለዋል እንደ ሓላፊው ማብራሪያም ማኅ በረ ቅዱሳን ድረ ገጽን ለርፎከ በኤሌ ክትሮኒክስ ብዙኃን መገናኛ በመጠቀም በድረ ገጽ ፓል ቶክ ኮሕ በሰሜን አሜሪካ በአውሮፓ አህጉራትና በዐረብ አገር የቤተክርስቲያን ትምህርተ ሃይማኖትና ታሪክ እንዲሁም ስለቤተክርስቲያን ወቅታዊ ጉዳይ መረጃዎችን ለምአመናን እያስተላ ለፈ ይገኛልቅ ከምክ ጽጅት ጋዜጣገቫ ሕመር መጽቤትገ ኀብኩ ጾዛዬ መ የመዋቅር ማሻሻያው ያጽ ፖረ ክፍሎች በራሳቸው የመወሰንና የመፈጸምን አቅም ከማግኘታቸው ባሻገር የስብሰባ ጊዜ ዎችን በመቀነስ ይባክን የነበረውን የሥራ ጊዜ ወደ ሥራ ለመቀየር አስችሏል በተጨማሪም የሥራ አስፈጻሚ አባ ላትን ብዛት በመቀነስ ጉዳዮችን በበቂ ጊዜና ሁኬታ ለማየትና የክፍሉችም እን ቅስቃሴ በትኩረትና በጥልቀት ለመዳሰስ መቻሉን ገልጸዋል ለአፈጻጸም አመቺ ባለመሆን የተነሣ ያጋጠሙ ችግሮች እንዳሉ የጠቆሙት ጸሐፊው የአስተዳደርና ፋይናንስ እንዲ ሁም ኤች አይ ቪኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ክፍሎች ራሳቸውን ችለው አለመዋቀራቸው በሥራቸው ላይ ተጽእኖ እንዳለው ይህም በአዲሱ ሥራ አመራር ጉባኤ እየታየ መሆኑን አስረድተዋል ሐዋርያዊ ጉዞ ምእመናንን ያሃጽ ሥረ ደግሞ የመንፈስ መነቃቃትን የሚያስገኝ መሆኑ ይታወቃል። በእንዲህ ዓይነት መንገድ ቢቀጥል ችግሩን በመቅረፍ ረገድ የተሻለ ሥራ መሥራት እንደሚቻል ለመገንዘብ ተችሏል ስለዚህ በሥራ ሂደቱ የሚታዩና የሚ ያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት ከዚህ በላይ ለውጥ ያለው እና አርአያ የሚሆን ተግ ባር ለመሥራት ሁላችንም በያለንበት በርትተን በመሥራት እና የተቀናጀ ድጋፍ በማድረግ የበኩላችንን ድረሻ እንወጣ ቀ ሙሽ ችሩ የቅዱሳን መካናት የልማትና ማኅበራዊ አገልግሎት ዋና ክፍል በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ እና ገዳማትና አድባራት አንዲሁም የአብነት ትቤት ቤቶችን ለማጠናከር የሚያግዝ ሲሆን በጤናና ሙያ ዘርፍም አገልግሎት ይሠጣል ፓ ፓ ስልክ ኅትመትና ኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ዋና ክፍል በሥሩ የመጽሔት ጋዜጣ መጽሐፍ እና ዌብ ሳይት ሬድዮ ፕሮግራሞች ያሉት ነው የስብከተ ወንጌል አገልግሎት እንዲስፋፋ የሚዲያ ሽፋን ይሰጣል ስልክ ማደራጃና ማስተባበሪያ ዋና ክፍል የአገር ውስጥ ማእከላትና የግቢ ጉባኤያት ማስተባበር ማደራጀት አቅም ማሳደግ ዋና አገልግሉቱ ነው ስልክ ቁጥር ጥናትና ምርምር ማእከል ከቤተክርስቲያን ጋር ተዛማጅነት ባላቸው የተለያዩ ሃይማኖታዊ ማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ ጥናትና ምርምር ያካሂዳል ስልክ ቁጥር ሙያ አገልግሎትና አቅም ማጎልበቻ ዋና ክፍል ቤተክርስቲያን በየትኛውም የሙያ ዘርፍ ማገዝና ፕሮጀክቶችን በመቅረጽ ነፃ የሙያ አገልግሎት ይሠጣል ስልክ ቁጥር የውጪ ማእከላት ማደራጃና ማስተባበሪያ ዋና ክፍል የውጪ ማእከላትን ማደራጀት ከማደራጀት በተጨማሪ ከሀገር ውጪ የሚሜገኙ ማእከላት በቤተክርስቲያንና በማኅበሩ መዋቅር ሥር ሆነው አገልግሎታቸውን እንዲያፋጥኑ የበኩሉን እገዛ ያደርጋል ስልክ ቁጥር ኤዲቶሪል አገልግሎት በማኅበሩ እና በተለዩ ሰዎች ተዘጋጅው ለሥርጭት የሚበቁ በማኅበሩ ሱቆች እንዲሠራጩ የሚመጡትን የኅትመት የድምፅና የድምፅ ወምስል ውጤቶ። ቤተክርስቲያን ትውፊት እና ከፃገሪቱ የፕሬስ ሕግ አንጻር እንዲሁም ከማኅበሩ ፖሊሲ አንጻር ገምግሞ ለአገልግሎት ማብቃ ስልክ ትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ዋና ክፍል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የግቢ ጉባኤያት ተማሪዎች መንፈሳዊ ትምህርት የሚማሩበት ሥርዓተ ትምህርት ቀርጾ ተከታታይ ትምህርት መስጠት ሐዋርያዊ ጉዞ በማድረግ በተለያዩ ቋንቋዎች የስብከት እና የመዝሙር ካሴት ቪሲዲ በማዘጋጀት ወዘተ ስብከተ ወንጌልን ማስፋፋት የተለያዩ ሥልጠናዎችን በመስጠት ለቤተክርስቲያን አገልግሎት የሚሠማሩ ሰባክያነ ወንጌልን ማፍራት ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ደውለው ይጠይቁ ኦዲትና ኢንስፔክሽን አገልግሎት የማኅበረ ቅዱሳን ኦዲትና ኢንስፔክሽን አገልግሎት በስሩ ሁለት ክና ያሉት ሲሆን የማኅበሩን አጠቃላይ እንቅስቃሴ የሚከታተል ገለልተኛ አካል ነው ከማኅበሩ መመሪያና አካውንቲንግ ሕግ አንጻር ኦዲት ክፍል በፋይናንስ በሒሳብ በኩል ያሉትን ክፍሎች በመከታተል ሙያዊ ዕገዛ የሚያደርግ ክፍል ነው ኢንስፔክሽን ክፍል ማኅበሩ ባጠቃላይ በክፍሎችም ሆነ በማእከላቱ የሚሠራው ሥራ መመሪያ ተከትሎ ነው ወይ።