Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

መንግስታዊ_ያልሆኑ_ትምህርት_ቤቶች_አከፋፈት_መመሪያን.pdf


  • word cloud

መንግስታዊ_ያልሆኑ_ትምህርት_ቤቶች_አከፋፈት_መመሪያን.pdf
  • Extraction Summary

  • Cosine Similarity

ናና ናን ና ናና ዳንት ና ና ናና ዳሟን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በኢፊዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ፀድቆ የወረደውን ኮቪድ ታሳቢ ያደረገ መንግስታዊ ያልሆኑ ትምህርት ቤቶች አከፋፈት መመሪያን ተግባራዊ ለማድረግ የተዘጋጀ የማስፈፀሚያ እቅድ መስከረም ስዲስ አበባ ረ ማማን ማማማ ንማማ ጋ ማንን ማማማ ማማ ን ማማማ ጋ ን ንን መግቢያ መንግስታዊ ያልሆኑ ትምህርት ቤቶች የምንላቸው በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ባለሀብቶች የተቋቋሙ በማህበረሰብ በአለም አቀፍና በሲቪክ ማህበራት የተቋቋሙ እና በሃይማኖት ተቋማት ስር የተቋቋሙ ትምህርት ቤቶች ናቸው እነዚህ ትምህርት ቤቶች በከተማችን አዲስ አበባ እስከ ፐርሰንት የሚደርሰውን የከተማዋን ተማሪ የያዙ ትምህርትን ለሁሉም ከማዳረስ አንጻር ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማበርከት ላይ የሚገኙ ናቸው ይሁንና አንደ ሌሎቹ ሁሉ የኮሮና ቫይረስኮቪደ ወረርሽኝ ባስከተለው ተጽዕኖ ምክንያት በሚያዝያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ ቢሊየን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ሆነዋል በሀገራችንም ከ ሺ በላይ የትምህርት ተቋማት በመዘጋታቸው ከ ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ሆነዋል በከተማችን አዲስ አበባም በ ዓም መረጃ መሰረት መንግስታዊ ያልሆኑ ትምህርት ቤቶች ንግስታዊ ያልሆኑ ትምህርት ቤቶች ቅመጀ የመጀ ኛ ደረጃ አና በተማሪዎች ብዛትም ፐርሰንእ አ ያረ ፎዳዱ ረተ ትምህርት ቤት የሚገኙ ናቸው ወረርሺኙን ተከትሎ የገጽ ለገጽ ትምህርቱ ቢቋረጥም አቅም በፈቀደ ችግሩን በመጋፈጥ ተማሪዎች የቀራቸውን ትምህርት በቴሌግራም በቴሌቪዥን በሬዲዮና ሌሎች ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም እንዲያጠናቅቁ ለማድረግ መንግስታዊ ባልሆኑ ትምህርት ቤቶች የነበረው ጥረት የሚበረታታ ነበር በዚህም አዲስ የመማር ማስተማሪያ ዘዴ እንዳለ ትምህርት የወሰድንበት አጋጣሚም ነበር ነገርግን ይህ በሽታ እንደታሰበው በአጭር ጊዜ ውስጥ በቁጥጥር ስር ለመዋል ባለመቻሉ አስካሁን ድረስ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤታቸው ሊመለሱ አልቻሉም ተቋማቱም ከተማሪ ወላጆች በሚከፈልና በራሳቸው ገቢ የሚተዳደሩ በመሆትነኑ ከክፍያጋር በተያያዘና ለሌሎች የመልካም አስተዳደር ችግሮች እንዲጋለጡ አድርጓቸዋል ከዚህ በላይ ትምህርት ቤቶችን ሳይከፍቱ ማቆየት በተቋማቱ ላይ ከሚፈጥረው ኢኮኖሚያዊ ችግር ባሻገር በተማሪዎች የአአምሮ እአድገት የትምህርት አቀባበልና በስነ ልቦናቸው ላይ እስካሁን ያስከተለውን ጉዳት ወደ ከፍተኛ ደረጃ ጉዳት የሚያሸጋግረው እንደሆነ ሁሉም የሚገነዘበው ጉዳይ ነው ይህንንም አሉታዊ ተፅፅኖ ከግምት በማስገባት የዓለም የጤና ድርጅት ዩኒሴፍና ሌሎች ተቋማት ሀገራት ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ ትምህርት ቤቶቻቸውን በመክፈት በሰው ዛብት ልማታቸው ላይ የሚከሰተውን ከፍተኛ ጉዳት መቀነስ እንዳለባቸው ያሳስባሉ ስለዚህም የኢፌዲሪ የጤና ሚኒስቴር ባስቀመጠው ምክረ ፃሳብ መሰረት የኢፊዲሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተወያይቶ ትምህርትን ጨምሮ ከዚህ ቀደም የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎት መስጫ ዘርፎች ላይ ተጥሎ የነበረው ክልከላ በመጠኑ እንዲላሉ ከማስመቀመጡም በላይ ትምህርት ቤቶችም ሊከፈቱ እንደሚችሉ ተጠቁሟል ስለዚህ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮም ባለፉት ወራት ትምህርት ቤቶች በሚከፈቱበት ወቅት መከናወን በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ የተለያዩ መረጃዎችንና የውጭ ሀገራት ተሞክሮዎችን በማሰባሰብ ትምህርት ቤቶችን ዳግም ለመክፈት የሚያስችል ዝግጅት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ሲሰራ ቆይቷል አሁንም አጠናክሮ እየሰራ ነው በዚህም ትምህርት ቤቶችን ደህንነታቸው በተጠበቀ መልኩ ለመክፈት የሚያስችል መረጃ የማደራጀት የቀውስ ጊዜ የትምህርት አመራርና አስተዳደር ስትራቴጂ በማዘጋጀት ወደ ስራ ተገብቷል በመሆኑም የ ዓም ስራ እጅግ ከባድ የእያንዳንዳችንን ቁርጠኝነት የሚጠይቅ ፃገራችን ያለችበትን ነባራዊ ሁኔታን መሰረት አድርጎ የጤና ባለሙያዎች ለህዝባቸው እየከፈሉት ያለውን መስዋእትነት በትምህርቱ ዘርፍ ያለን ባለድርሻዎችም በሙያችን ልንደግመው የሚገባ በመሆኑ ይህንን ታሳቢ ያደረገ የ ዓም መንግስታዊ ያልሆኑ ትምህርት ቤቶች አከፋፈት ሂደትን ለመምራት የሚያስችል እቅድ ከዚህ እንደሚከተለው ተዘጋጆቷል የእቅዱ አላማና መነሻ ሁኔታ የኢፌዲሪ መንግስት ትምህርት ሚኒስቴር በቁጥር በቀን በተፃፈና በሚኒስቴር ዴታ የተፈረመ ደብዳቤ እና ገጽ ያለው ኮቪድ ወረርሺኝ በሽታን ታሳቢ ያደረገ መንግስታዊ ያልሆኑ ትምህርት ቤቶች አከፋፈት መመሪያን መነሻ በማድረግ ስራውን ወደ ተግባር ለመተርጎም ያለመ ነው የመመሪያው ይዘቶች ክፍል ለማህበረሰብ ጤና እና ደህንነት ቅድሚያ መስጠት ክፍል በመንግስታዊ ባልሆኑ ትምህርት ቤቶች የኮቪድ ወረርሽኝን ለመቀነስ የተሻሻለ የትምህርት ቤቶች ስታንዳርድ ክፍል መንግስታዊ ያልሆኑ ትምህርት ቤቶችን በጥንቃቄ ለመክፈት የሚከናወኑ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ስታንዳርዱን ለማሟላት የተቀመጡ ስልቶችና የሚከናወኑ ተግባራት ክፍል የትምህርት ቤት አከፋፈትን በአህዝቦት ሥራ ስለማጀብ የሚሉ ናቸው የተግባራት ድርጊት መርፃግብር መድረክ በማዘጋጀት ውይይት ማካሄድና የጋራ ስምምነት ላይ መድረስ የሱፐርቪዥን ቡድኑን ማዋቀር ቴክኮሚቴ በ ተቁ የሚከናወኑ ተግባራት የሚከናወኑበት ጊዜ ፈፃሚ አካል የማስፈፀሚያ እቅድ ማዘጋጀት ከ የሱፐርቪዥን ቡድን የግንዛቤ መፍጠሪያ ፕሮፖዛሎችን ማዘጋጀት ከ የሱፐርቪዥን ቡድን አቢይና ቴክኒክ ኮሚቴን የያዘ ግብረሃይል ከ የቢሮ ፃላፊዎች በየደረጃው ማደራጀት በከተማ ደረጃ ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ መድረክ አቢይ ኮሚቴ ደረጃ የቢሮ ፃላፊዎች በማዘጋጀት ውይይት ማካሄድና የጋራ ስምምነት በ ላይ መድረስ ቴክኒክ ኮሚቴ ደረጃ የሱፐርቪዥን ቡድን በ በክከተማና ወረዳ ደረጃ ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ በክከተማና ወረዳ አቢይና የክከተማና ወረዳ ትምህርት ጽቤት ተቁ የሚከናወኑ ተግባራት የሚከናወኑበት ጊዜ ፈፃሚ አካል የሱፐርቪዥን ቡድኑ በመጀመሪያ ደረጃ እና ኛ በ ጥቅምት በክከተማና ወረዳ ደረጃ ደረጃ ኛ እና ኛ ክፍል በ ቀን ዓም የተዋቀረው ሱፐርቪዥን ለሜጀምሩ በየትምህርት ቤቶቹ በአካል በመፄድ ቡድን በተዘጋጀው ቼክሊስት መሰረት ትምህርት ቤቶቹ ያሉበትን ደረጃ በመገምገም የሱፐርቪዥን ድጋፍ መስጠት የሱፐርቪዥን ቡድኑ በቅድመ መጀመሪያ በ ጥቅምት በክከተማና ወረዳ ደረጃ በመጀመሪያ እና ኛ ደረጃ በ ቀን ዓም የተዋቀረው ሱፐርቪዥን ለሜጀምሩ በየትምህርት ቤቶቹ በአካል በመፄድ ቡድን በተዘጋጀው ቼክሊስት መሰረት ትምህርት ቤቶቹ ያሉበትን ደረጃ በመገምገም የሱፐርቪዥን ድጋፍ መስጠት ሪፖርት ማቅረቢያ ፎርማት ማዘጋጀትና ማውረድ በ ጥቅምት ቀን በቴክኒክ ቡድን ዓም የተጠቃለለ ሪፖርትና የውሳኔ ዛፃሳብ ማቅረብ ኛ በጥቅምት ቀን በቴክኒክ ቡድን አና ኛ ክፍል ላላቸውና በ ዓም በ ለሚጀጾምሩ ለሚጀምሩ በጥቅምት ቀን በቴክኒክ ቡድን ዓም በ ለሚጀምሩ በሱፐርቪዥን ቡድኑ የውሳኔ ፃሳብ መሰረት በጥቅምት ቀን የክከተማና ወረዳ በአቢይ ኮሚቴው አማካይነት ስለትምህርት ቤቶቹ ዓም ትምህርት ጽቤት አቢይ አከፋፈት ግብረመልስ ለትምህርት ቤቶቹ መስጠትኛ እና ኛ ክፍል ላላቸውና በ ለሚጀምሩ በ ለሚጀምሩ በጥቅምት ቀን ዓም በ ለሚጀምሩ ኮሚቴ ተቁ የሚከናወኑ ተግባራት የሚከናወኑበት ጊዜ ፈፃሚ አካል ሪፖርቶች በየደረጃው እየተደራጁና እየተገመገሙ ጥቅምት ቀን በክከተማና ቢሮ አቢይ ለከተማ አቢይ ኮሚቴ ማቅረብኛ እና ኛ ክፍል ላላቸውና በ ለሚጀምሩ ዓም በ ለሚጀምሩ ኮሚቴ በጥቅምት ቀን ዓም በ ለሚጀምሩ በክከተማና ቢሮ አቢይ ኮሚቴ የአቢይ ኮሚቴ አባላት ጥንቅርና የስራ ድርሻ በከተማ ደረጃ ያለው አቢይ ኮሚቴ የትምህርት ቢሮ ዛላፊ ው ሰብሳቢ የጤና ቢሮ ሃላል መ አባል የትምህርት ቢሮ ምቢሮ ፃሃላፊዎች መ ምሰብሳቢና አባል የሬጉላቶሪ ባለስልጣን ዛላፊ መ አባል የግል ትምቤቶች ማህበር ፃላፊ አባል የሩም ክከተማ ትምጽቤት ዛላፊዎች አባል « የትምቤት መሻሻልና ሱፐርቪዥን ዳይሬክተር አባል የስርአተ ትምህርት ዝግጅትና ትግበራ ዳይሬክተር አባል « የመምልማት ዳይሬክተር ው አባል አፋን ኦሮሞ ዳይሬክተር ው አባል ኮምኒኬሽን ዳይሬክተር ፀፃፊ እቅድና በጀት ዳይሬክተር አባል የከተማ አቢይ ኮሜቴ አባል የሆኑ የክከተማ ትምጽቤት ፃላፊዎች በክከተማቸው ሰብሳቢ በመሆን አቢይ ኮሚቴውን ይመራሉ የከተማ አቢይ ኮሚቴው ተግባር « የባለድርሻ አካላት ያካተተ አቢይና ቴክኒክ ኮሚቴ ያዋቅራል የግንዛቤ መድረኮችን ለባለድርሻዎች ያዘጋጃል « ለቴክኒክ ኮሚቴዎች ስራዎችን ይሰጣል አፈፃፀሙንም ይከታተላል ለቴክኒክ ኮሚቴው ስራ ግብአት ያሚሟላል « የቴክኒክ ኮሚቴው በሱፐርቪዥን ሂደቱ ያገኘውን መረጃ ተመስርቶ ያቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ ያፀድቃል የጽሁፍ ግብረመልስ ይሰጣል « የቴክኒክ ኮሚቴው የውሳኔ ሃሳብ ጥራት የጎደለው ወይም ተአማኒነት የሌለው ከሆነ ዳግም በሌላ አካል እንዲታይ ያስደርጋል « የሚቀርቡ ቅሬታዎችን እና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ይፈታል የከተማ ቴክኒክ ኮሚቴ አባላት የሱፐርቪዥን ቡድን መሪ ው ሰብሳቢ » የኢንስፔክሺን ዳይሬተር አባል » የአውቅና ፈቃድ ዳይሬክተር አባል » የትምቤት መሻሻል ግብአት ቡድን መሪ ዓመ ምሰብሳቢ » ሱፐርቫይዘሮች አባላት » የትምህርት ቤት መሻሻልና ስርአተ ትምህርት ባለሙያዎች አባላት » የጤና ባለሙያዎች አባላት የከተማ ቴክኒክ ኮሚቴ የስራ ድርሻ አቢይ ኮሚቴው በሚያዘጋጀው የውይይት መድረክ የመመሪያውን ሰነድ አዘጋጅቶ ለውይይት መነሻነት ያቀርባል « ቼክሊስቶችን አንደከተማው ነባራዊ ሁኔታ ያጣጥማል የሱፐርቪዥን ፕሮግራምና የሱፐርቫይዘር ድልድል ያወጣል ሱፐርቪዥኑን ይመራል « የሚያጋጥሙ ችግሮችን ከአቢይ ኮሚቴው ጋር በመመካከር ይፈታል ግብረመልሶችን ያዘጋጃል የየትምህርት ቤቱን ሪፖርት በየደረጃው ላለው አቢይ ኮሚቴ አቅርቦ ያስወስናል የክከተማ አቢይ ኮሚቴ ሰብሳቢ » የክከተማው ጤና ቤት ዛላ ዳበ አባል » የወረዳ ትምህርት ጽቤት ዛፃላፊዎች ምሰብሳቢና አባል » የክከተማው ሬጉላቶሪ ባለስልጣን ጽፃላፊ አባል » የክከተማው የግል ትምቤቶች ማህበር ተወካይ አባል » የክከተማው » የክከተማው » የክከተማው » የክከተማው በክከተማ አቢይ ኮሚቴ አባል የሆኑ የወረዳ ትምጽቤት ፃላፊዎች የወረዳውን አቢይ ኮሚቴውን ይመራሉ የክከተማ አቢይ ኮሚቴ የስራ ድርሻ በክከተማው የባለድርሻ አካላትን ያካተተ አቢይና ቴክኒክ ኮሚቴ ያዋቅራል የግንዛቤ መድረኮችን ለባለድርሻዎች ያዘጋጃል ለቴክኒክ ኮሚቴዎች ስራዎችን ይሰጣል አፈፃፀሙንም ይከታተላል « ለቴክኒክ ኮሚቴው ስራ ግብአት ያሟላል የቴክኒክ ኮሚቴው በሱፐርቪዥን ሂደቱ ያገኘውን መረጃ ተመስርቶ ያቀረበውን የውሳኔ ፃሳብ ያፀድቃል የጽሁፍ ግብረመልስ ለትምህርት ቤቶች ይሰጣል የሱፐርቪዥን ስራውን ሪፖርት ለከተማው አቢይ ኮሚቴ ያቀርባል የቴክኒክ ኮሚቴው የውሳፄ ሃሳቡ ጥራት የጎደለው ወይም ተአማኒነት የሌለው ከሆነ ዳግም በሌላ አካል እንዲታይ ያስደርጋል የሚቀርቡ ቅሬታዎችን እና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ይፈታል የክከተማ የቴክኒክ ኮሚቴ የኛ ደረጃ ክላስተር ሱፐርቪዥን አስተባባሪዎች ሰብሳቢ » የክከተማው ኢንስፔክሺን ተወካይ ው አባል » የአውቅና ፈቃድ ተወካ በ አባል የክከተማ ቴክኒክ ኮሚቴ የስራ ድርሻ የሱፐርቪዥን ፕሮግራምና የሱፐርቫይዘር ድልድል ያወጣል የኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ሱፐርቪዥን ያካሂዳል ይመራል የወረዳ ቴክኒክ ኮሚቴ ስራዎችንም ይደግፋል የሚያጋጥሙ ችግሮችን ከክከተማው አቢይ ኮሚቴው ጋር በመመካከር ይፈታል ግብረመልሶችን ያዘጋጃል የየትምህርት ቤቱን ሪፖርት በየደረጃው ላለው አቢይ ኮሚቴ አቅርቦ ያስወስናል የወረዳ አቢይ ኮሚቴ » የወረዳው ትምህርት ጽቤት ፃላፊ ሰብሳቢ » የወረዳው ጤና ጽቤት ፃላል በ አባል » የወረዳው ትምቤት መሻሻል ቡድን መሪ ምሰብሳቢ » የወረዳው ሬጉላቶሪ ባለስልጣን ተወካይ ፀዛፊ » የወረዳው የግል ትምቤቶች ማህበር ተወካይ አባል የወረዳ አቢይ ኮሚቴ የስራ ድርሻ « በወረዳው የባለድርሻ አካላትን ያካተተ አቢይና ቴክኒክ ኮሚቴ ያዋቅራል የግንዛቤ መድረኮችን ለባለድርሻዎች ያዘጋጃል ለቴክኒክ ኮሚቴዎች ስራዎችን ይሰጣል አፈፃፀሙንም ይከታተላል « ለቴክኒክ ኮሚቴው ስራ ግብአት ያሟላል የቴክኒክ ኮሚቴው በሱፐርቪዥን ሂደቱ ያገኘውን መረጃ ተመስርቶ ያቀረበውን የውሳኔ ፃሳብ ያፀድቃል የጽሁፍ ግብረመልስ ለትምህርት ቤቶች ይሰጣል የሱፐርቪዥን ስራውን ሪፖርት ለክከተማው አቢይ ኮሚቴ ያቀርባል የቴክኒክ ኮሚቴው የውሳፄ ሃሳቡ ጥራት የጎደለው ወይም ተአማኒነት የሌለው ከሆነ ዳግም በሌላ አካል እንዲታይ ያስደርጋል የሚቀርቡ ቅሬታዎችን እና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ይፈታል የወረዳ የቴክኒክ ኮሚቴ የመጀደረጃ ክላስተር ሱፐርቪዥን አስተባባሪዎች ሰብሳቢ የክላስተር ማእከሉ ሱፐርቫይዘሮች ምሰብሳቢና አባላት የወረዳው ኢንስፔክሺን ተወካይ በበ አባል የወረዳው እውቅና ፈቃድ ተወካይ በበ አባል የወረዳው መጀ ደረጃ ትምቤት መሻሻል ባለሙያ መ ፀፃሪ የወረዳው ቅመጀ ደረጃ ትምቤት መሻሻል ባለሙያ አባል የወረዳው ትምህርት ባለሙያዎች አባላት የወረዳ ጤና ባለሙያዎች መ አባላት የወረዳ ቴክኒክ ኮሚቴ የስራ ድርሻ የሱፐርቪዥን ፕሮግራምና የሱፐርቫይዘር ድልድል ያወጣል የቅመጀ እና የመጀ ደረጃ መንግስታዊ ያልሆኑ ትምህርት ቤቶችን ሱፐርቪዥን ያካሂዳል ይመራል የሱፐርቪዥን ቡድኑን ስራዎችንም ይደግፋል የሚያጋጥሙ ችግሮችን ከወረዳው አቢይ ኮሚቴው ጋር በመመካከር ይፈታል ግብረመልሶችን ያዘጋጃል የየትምህርት ቤቱን ሪፖርት በወረዳው ለተዋቀረው አቢይ ኮሚቴ አቅርቦ ያስወስናል የባለድርሻ አካላት ሚና የትምህርት ቢሮ ሚና አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እስከ ትምህርት ቤት ድረስ ያለው መዋቅርን ይዞ ባለድርሻዎችን አስተባብሮ ግብአትና አሰራር መድቦና አዘጋጅቶ መንግስታዊ ያልሆኑ ትምህርት ቤቶችን የሱፐርቪዥን ስራ በማካሄድ ትምህርት መጀመር እንዲችሉ ማድረግ ይሆናል የጤና ቢሮ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በኮቪድ መከላከል ዙሪያ መንግስታዊ ካልሆኑ ትምህርት ቤቶች ጋር የቅርብ ትስስር የሚፈጥሩ ቡድኖችን ግንዛቤ በመስጠት የተቀመጠውን ዝቅተኛ ስታንዳርድ ከጤና አኳያ መሟላቱን የሚያረጋግጥ የሰው ሃይል በመመደብ የክትትል ስራውን መምራት ይሆናል የሬጉላቶሪ ባለስልጣን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሬጉላቶሪ ባለስልጣን ከትምህርት ሚኒስቴር የወረዱ ስታንዳርዶችን ለባለድርሻዎች ግንዛቤ መፍጠርና ተግባራዊ መሆናቸውንም ለማረጋገጥ በሚካሄደው የሱፐርቪዥን ስራ እንደ ትምህርት ቢሮ ሙሉ ተሳታፊ መሆንና ባለሙያዎቻቸውን ማሰማራት ይሆናል የክከተማና ወረዳ ትምህርት ጽቤቶች ክፍለከተማና ወረዳ ትምህርት ቤቶች በየክከተማቸውና ወረዳቸው ያሉትን መንግስታዊ ያልሆኑ ትምህርት ቤቶችን የግንዛቤ ስራ መስራት እና የሱፐርቪዥን ስራ አካሂዶ ውሳኔ መስጠት እስከ ድረስ በ ለሚጀምሩ እና እስከ ድረስ በ ለሚጀምሩ የሰው ሃይል ድልድል የክከተማ ሱፐርቪዥን ቴክኒክ ቡድን አንደ ትምህርት ቤቶቹ ብዛት የሱፐርቪዥን ቡድን ይዋቀራል ለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አንድ ሱፐርቫይዘር የኛ ደረጃ ትምቤት መባለሙያ እና ኢንስፔክተርአውቅና ባለሙያ ሆነው ይሆናሉ የጤና ባለሙያ ከተገኘ ኛ ይሆናል አንድ የሱፐርቪዥን ቡድን በቀን ትምህርት ቤቶችን ማየት ይችላል ያሉትን ትምህርት ቤቶች በ ቀን ውስጥ ለመጨረስ የሚያስችል የሱፐርቪዥን ቡድን ይዋቀራል የወረዳ ሱፐርቪዥን ቴክኒክ ቡድን የቅድመ መጀመሪያ ደረጃ አንደ ትምህርት ቤቶቹ ብዛት የሱፐርቪዥን ቡድን ይዋቀራል ለቅመጀ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አንድ ሱፐርቫይዘር የቅመጀ ደረጃ ትምቤት መባለሙያ እና ኢንስፔክተርአውቅና ባለሙያ ሆነው ይሆናሉ የጤና ባለሙያ ከተገኘ ኛ ይሆናል አንድ የሱፐርቪዥን ቡድን በቀን ትምህርት ቤቶችን ማየት ይችላል ያሉትን ትምህርት ቤቶች በ ቀን ውስጥ ለመጨረስ የሚያስችል የሱፐርቪዥን ቡድን ይዋቀራል የመጀመሪያ ደረጃ ሱፐርቪዥን ቡድን አንደ ትምህርት ቤቶቹ ብዛት የሱፐርቪዥን ቡድን ይዋቀራል ለመጀ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አንድ ሱፐርቫይዘር የመጀ ደረጃ ትምቤት መባለሙያ እና ኢንስፔክተርአውቅና ባለሙያ ሆነው ይሆናሉ የጤና ባለሙያ ከተገኘ ኛ ይሆናል አንድ የሱፐርቪዥን ቡድን በቀን ትምህርት ቤቶችን ማየት ይችላል ያሉትን ትምህርት ቤቶች በ ቀን ውስጥ ለመጨረስ የሚያስችል የሱፐርቪዥን ቡድን ይዋቀራል የክላስተር ሱፐርቪዥን ቡድን በሌለባቸው ወረዳዎች ወረዳው ክላስተር ከተደረገበት ማእከል ሱፐርቫይዘሮችን በመወከል ይከናወናል ማሳሰቢያ በመጀመሪያው ዙር በ ለሚጀምሩ የሱፐርቪዥን የሰሩ ቡድኖችና ባለሙያዎች በኛው ዙር ለቅድመ መጀመሪያና ኛ እና ኛ ለሌላቸው ትምህርት ቤቶች ማለትም በ ለሚጀምሩት ሲሰሩ የትምህርት ቤቶቹ ብዘት ስለሚጨምር የሰው ዛይል ይጨምራሉ የሰው ፃይል እና ተጠሪ ድልድል የግል ትምህርት ቤቶች ብዛት የክከተማው ሰውሃይል የአቢይ ኮሚቴ ተቁ ክከተማ ከከተማ ቅመጀመሪያ መጀመሪያ ደረጃ ኛ ደረጃ ብዛት ተጠሪ አስተባባሪ ብዛት ቡድን ብዛት ቡድን ብዛት ቡድን ሱፐ ጤና ኢንስፔ አዲስ ከተማ ለአከ መስፍን ልደታ አስማማው ሞላ ቂርቆስ አለማየሁ አራዳ ትእግስት ድንቁ ኮልፌ ቀራንዮ ምህረቱ ዋሌ ፀፅ ጉለሌ በላይ የካ ሳምሶን መለሰ ፋ ፀ አቃቂ ቃሊቲ ተሾመ ቀናሳ ቦሌ ተካልኝ ገስላሴ ነፋስ ስልክ ላፍቶ ብርፃኑ ክበበው ሌሎች መንግስታዊ ያልሆኑ ድምር ለግንዛቤ መፍጠሪያና ለድጋፍ ክትትል የሚያስፈልግ በጀት በከተማ ደረጃ ለሚካፄድ የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ የሚያስፈልግ ሰባሁለት ሺህ ሶስት መቶ ብር በክከተማና ወረዳ ደረጃ ለሚካሄድ የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ ክከተማውና ወረዳው ያዘጋጃል ለክትትልና ድጋፍ የትራንስፖርት አበል የሚያስፈልግ ለቀናት ለአንድ ባለሙያ ብር ዛሳብ ማጠቃለያ ትምህርት ሚኒስቴር ባወረደው አቅጣጫ መሰረት ግንዛቤና የሱፐርቪዥን ስራ ተሰርቶ የውሳኔ ግብረመልሱ በየደረጃው እየተሰጠ ትምህርት ለመጀመር ዝግጅት ያጠናቀቁት እንዲጀምሩ ቅድመ ዝግጅቱን ያላጠናቀቁት እንዲያጠናቅቁ ድጋፍ በማድረግ አጠናቀናል ባሉበት ወቅት እንደገና ታይቶ እንዲጀምሩ በማድረግ ኮቪደ ወረርሺኝን በመከላከል የመማር ማስተማሩን ስራ ውጤታማ ማድረግ ያስፈልጋል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact