Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

መንፈሳዊው ውጊያ (2).pdf


Advertisement
Advertisement
  • word cloud

መንፈሳዊው ውጊያ (2).pdf
  • Extraction Summary

ከነባነ እንከታኒፁና ዘዞራሩ አንዳንድ አማኞች «የተሸነፈ» የክርስትና ሕይወት የሚኖሩት የጠላታቸውን የሰይጣንን አሠራርና እንቅስቃሴሩ እንዲሁም ከእርሱ ጋር አምጸው በወደቁት እርኩሳን መናፍስት በመሆናቸው ወደ ምድር ከተጣሉበት ጊዜ አንስቶ የሰዎችን ልጆች ለመተናኮል በተለይ በሰማያዊ ጉዞ ላይ ያሉትን ከመስመር ለማስወጣት ቁጥራቸው በቂ ነው። ርኩሳን መናፍስት ቁጥራቸው ብዙ ይሁን እንጂ ሰይጣን የእም ነታችንን ደካማነት በማየት ዙሪያችንን መዞርና በአካባቢያችን አደጋ መጣሉ የማይቀር ነው። በመንፈሳዊ ሕይወታቸው ጠንካራ ናቸው የሚባሉትን እንኳን ሰይ ጣን አቁስሎአቸው እየተንቀጠቀጡና እየጮሁ ወደ እግዚአብሔር ተመልሰዋል። ይሄን መግለጽ አስፈላጊ ሆኖ ያገኘነው የሰይጣንን ኃይለኛነት ተመልክተን በተስፋ መቁረጥና በፍርሃት እንድንሞሳ ለማ ድረግ ሳይሆን ጠላታችን ደካማ ነው ብለን ተዝናንተን እንዳንቀ መጥ ለማስገንዘብ ነው። ሰይጣን ሰላማችንንና ደስታችንን የሚሰርቅበት ጊዜ አለ ነጥቆ ወደ ራሱ ሊወስደን ግን አይችልም። ሰይጣን ዓላማው ሁልጊዜ ሰዎችን ለማጥፋት እንደሆነ ግልጽ ነው። የእግዚአብሔር ፍላጎት ግን ቅዱሳን በዘመናቸው ጥበብ ንና ዕውቀትን እንዲቀስሙ ነው። የክርስቶስ ከሆንን ያለ እርሱ ፈቃድ አንድም ነገር በእኛ ሕይወት አይደርስም። ርኩሳን መፍፍስትና ግዛታቸው ሰይጣን የግዛቱ ክልል የተወሰነ ነው። የሰይጣን ዕድሜውና ዘመኑ የተቆጠረ መሆኑ ለተከታዮቹ መጥፎ ዜና ነው። ይህም ማለት በጨለማ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ሰይጣ ንን ለመቃወም ኃይል የላቸውም።

  • Cosine Similarity

ርኩሳን መናፍስት በማይታየው ዓለም ውስጥ የሚኖሩ እንደ ሰው «ቁስአካል» ወይንም ሥጋና ደም የሌላቸው ይኸውም መንፈስ ብቻ የሆኑ ናቸው። ሰዎች የክርስቶስን አዳኝነት ሰምተው እንዳይቀበሉ ርኩሳን መናፍስት ምን ያህል ከፍተኛ ረብሻና ተቃውሞ እንደሚያደርጉ በዚህ ሰው ሕይወት ውስጥ ማየት እንችላለን። በክርስቶስ አምኖ ያልዳነ ሰው ከሰይጣን መንግሥትና ሥል ጣን ሥር ራሱን አስገዝቶ የሚኖር ሰው በመሆኑ ርኩሳን መና ፍስት በፈለጉበት ጊዜ ወደ ውስጡ ሊገቡና በቁጥጥራቸው ሥር ሊያውሉት እንደሚችሉ የእግዚአብሔር ቃል ያረጋግጥልናል። ሰይጣን ራስን ከፍ በማድረግ መንፈስ ውስጥ ይኖራል አዳም እግዚአብሔርን አለመታዘዝ በመረጠበት ጊዜ ሰይጣን የነበረውን ዓይነት ባህሪ ያም «ራስን ከፍ በማድረግ መንፈስ የተ ሞላ ሆነ። ሰይጣን የወደቀው ራሱን ከእግዚአብሔር እኩል ለማድረግ በፈለገበት ወቅት ሲሆን አሁንም ሰይጣን በሰዎች ሕይወት ውስጥ መኖሩ የሚታወቅበት ቤያ ሕይወት ውስጥ «ራስን ከፍ የማድረግ መንፈስ እንዳለበት ስናይ ነው ቀደም ሲል እንዳየነው የሰይጣን መንፈስ አንደኛው «እኔ። የሚል መንፈስ ሲሆን በዚህ መንፈስ የተሞላ ሰው ራሱን ከሚገባው በላይ ሲያሳድግ ሲያተልቅ በቀላሉ ይታያል። ሰው «ለራሱ ፍላጎት ብቻ መኖር ሲጀምር ያ ሰው ምን ያህል በሰይጣን ሀነብ መንፈስ የተሞላ እንደሆነ ማየት እንችላለን። ብዙ ጊዜ ሰውን «በሰይጣን መንፈስ የተሞላ ውቃ ስንል ያንን ሰው ሰይጣን ቃል በቃል የሚያነጋግረው ክፉ ሰው ይመስለናል። ሰው «ራሱን ማተለቅና ራሱን ማምለክቅ ሲጀምር ክርስቶስ ሊይዘው የሚገባውን ከፍ ተኛ ሥፍራ መከልከሉ እንደሆነ ሰለሚያውቅ ሰይጣን በዚያ ይጠቀማል። ሰይጣን በክርስቶስ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ አለው። ሰይጣን በእ ግዚአብሔር ልጆች ላይ ትልቅ ጉዳት ማድረስ ከሚችልበት መንገድ አንደኛው ክርስቲያኖች በክርስቶስ ፈንታ «እኔ ብቻ» የሚል ሕይወት እንዲኖራቸው ያደረገ እንደሆነ ነው። ሰው «ለራሱቃ ፍላጎት ብቻ መኖር ሲጀምር ያ ሰው ምን ያህል በሰይጣን ሀሳብ መንፈስ የተሞላ እንደሆነ ማየት እንችላለን። የክርስቶስን ፈቃድና ፍላጎት ይዞ የሚኖረው ሰው ደግሞ ምን ያህል በክርስቶስ መንፈስ የተሞላ እንደ ሆነ መገመት እንችላለን። ብዙ ጊዜ ሰውን «በሰይጣን መንፈስ የተሞሳ ነው ስንልቶ ያንን ሰው ሰይጣን ቃል በቃል የሚያነጋግረው ክፉ ሰው ይመስለናል። ሰው «ራሱን ማተለቅና ራሱን ማምለክ ሲጀምርፉ ክርስቶስ ሊይዘው የሚገሻውን ከፍ ተኛ ሥፍራ መከልከሉ እንደሆነ ስለሚያውቅ ሰይጣን በዚያ ይጠቀማል። ሰይጣን ራሱን በሰዎች ውስጥ ሸፍኖ ያቀርባል ሰይጣን ወደ እኛ ለመድረስ ብዙ ጊዜ በሰዎች የሚጠቀምበት ጊዜ አለ። ሰይጣን አንዳንድ በጎ ያልሆኑ ሁኔታዎችን ወደ ሰው ሕይወት ማምጣት ይችላል። ለ ሰይጣን ይህን ዓይነት ታላቅ ኃይል እንዲኖረው እግዚአብሔር የፈቀደው የእግዚአብሔር ኃይል ከሰይጣን እንደሚበልጥ ለማ ሳየት ነው። ሔቁሔወ መናፍስት ፒኩሳን መናፍስትና ተፈጥሮአቸው ርኩሳን መናፍስት መንፈስ ናቸው በመጽሐፍ ቅዱስ «መንፈስ የሚለው ቃል የተለያየ ትርጉም እንደያዘ እናያለን። ርኩሳን መናፍስት መንፈስ ባይሆኑ ኖሮ ወደ ሰው ሕይወት መግባት አይችሉም ነበር ሉቃስ ። ርኩሳን መናፍስት ወደ ሰው ሕይወት መግባት ይችላሌ። ሰይጣን ዓለምን ለማስጨነቅ የሚችሉ በቂ ርኩሳን መናፍስት አሉት። ርኩሳን መናፍስት ቁጥራቸው ብዙ ይሁን እንጂ በሁሉም ውስጥ ያለው አንድ ዓይነት የሆነ የክፋት መንፈስ ነው። እግዚአብሔር ሰይጣን የሚኖረ ውን ኃይል ይወስናል እንጂ ሰይጣን እግዚአብሔርን መወሰን አይችልም። እግዚአብሔር ሰይጣን ምን ያህል ኃይል እንዲኖረው መወሰን ብቻ ሳይሆን ኃይሉን በአንድ ጊዜ ምን ያህል መጠ ቀም እንዳለበትም ይቆጣጠራል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact