Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መገፈሳዊ አውቀት ፍጭ በአግዚአብሔር የሚናር ሩፍ ከአግዚአብሔር የሚሰጥ ሩ ወደ አግዚአብሔርም የሚ ያደርስ ነው።
የሰው ሷጅ ዘወትር በሕይወቱ ውስጥ የሚጠይቃቸው መሠረታዊ የሆኑ ጥያቄዎች አሉ ከእነዚህ ጥያቄዎች መካከል በዋናነት የሚ ነሱት ሩ እኔገ የፈጠረኝ ማነው ሩፍ ወደዚህ ዓለም እገዱት መጣሁ። ከሞነጩ ከአግዘአብሔር ዬሰጣል እግዚአብሔር አምላክ መላእክትገ በፈጠረ ጊዜ አርሱ አዋቂ እገደሆነ ሁሱ ለእነርሱም የማወቅገ ጸጋ ሰጥቷቸው ነበርና ለማወቅ አገደተመራመሩ መጽሐፈ አክሲማሮስ ያስረዳናል ከዚህ በኋላ ሥላሴ መላእክትገ ፈጥረው በሦስቱ ሰማያት አዘጋጅተው ትተው ድምጽ አጥፍተው ተሰወሯቸው መላአክትም ተፈጥሯቸውገ ፈጣሪያቸውገ ተመራመሩ ምገ ብለው ተመራመሩ ቢሱ አገዱ አገዱገ ዳስሶ ሲያገኘው አገተ ምገድር ነህ ከየትስ መጣህ ይለዋል እርሱም እኔስ አመጣጤ ከየት እኀገደሆነ አላውቅም እያሱ እርስ በእርሳቸው ይይነቃሉ አክሲማሮስ ዘእሁድ ገጽ አግዚአብሔርም መላእክቱ መስገዱገስ ሰገድገልህ የጌትነትህገ ዳሩገ ድጎገበሩገ አልደረስገበትም አላወቅነውምን ባሱት ጊዜ እውቀትኀ ሰጥቷቸዋል ከዚህም በኋላ አእምሮ ዕውቀት የሚሆናቸውገ ቅብዓት አጣፍጦ አከናውኖ ቀባቸውን አክሲማሮስ ዘእሁድ ገጽ ሪ በዚሁ መጽሐፍ ላይ ይህ መሳእክት አእምሮ እና ዕውቀት የሚሆናቸው የተቀቡት ቅብዓት መገፈስ ዲበ መሆኑን ይገልጽልናዓል ከዚህም ባለፈ ከመቀባታቸው በፌት መሳእክት አእምሮ እና እውቀት አገደሌላቸው ሕፃናት እገደነበሩ ከተቀቡ በኋላ ግገ አእምሮ ፍቅር ትህትና የዋሃት ትዕግሥት እገዳደረባቸው እና ምስጋና ከአፋቸው የማይለይ እገደሆነ ተጽፏል የቀጠኣ ይህ የእግዚአብሔር እውቀትኀ ጥበብገ የመስጠት አውነታም በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ተጠቅሶ እናገኘዋለኀገ የጥበብ መጀመሬያ አግዚአብሔርገ መፍራት ነው ምሳ አግዚአብሔር ጥበብገ ይሰጣልና ከአፉም አውቀትና ማስተዋል ይወጣሉን ምሳ ረ መገፈስ ቅዱስም ለመላእክት ዕውቀትገ እገደሰጠ ሁሉ ለምዕመናገም አውቀትገ የሚሰጥ እርሱ እገደሆነ ቅዱስ ጳውሎስ የክብር አባት የጌታችገ የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ አርሱገ በማወቅ የጥበብገና የወገለጥኀ መገፈስ አገዲሰጣችሁ እለምናለሁ ኤፌ ፃሰውኘ ጥረትና በነ መሳት ትልልጋስት እውቀት ፈላጊዋገ ታከብራለች በአውነት መገፈስ ሆኖ ለሚፈልጋትም የምትገለጥ ናት መገፈሳዊ አውቀትም ከእግዚአብሔር በኩል በግድን የሚጫገብገ ሳይሆን የእኛገ ፍለጋ የሚሻ ነው ከእናጎተ ግኘ ማገም ጥበብ ቢጎድለው ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሱ የሚሰጠውገ አግዚአብሔርገ ይለምገ ለእርሱም ይሰጠዋል ያዕ እር ፍስልጋሏ። መገፈሳዊ አውቀት ፍጭ በአግዚአብሔር የሚናር ሩፍ ከአግዚአብሔር የሚሰጥ ሩ ወደ አግዚአብሔርም የሚ ያደርስ ነው። መገፈሳዊ እውቀትኀ ካልተጠቀምነው በስተቀር ለሕይወታችኀ ወይም ደግሞ ለዘለዓለም ድኅነታችገ የሚረባገ ነገር እይኖርም መገፈሳዊ እውቀትገ የመጠቀም ጉዳይ ከአጋገገት የመሻል እና ያለመሻል ጉዳይ አድርገገም ማየት እኀችላለኀገ ከአነርሱ ልገበልጥ የምገችለው በማወቅ ሳይሆገ በመተግበር ነውና አግዚአብሔር እገጎድ እጎገደሆነ እኀተ ታምናለህ መልካም ታይርጋለህ እጋገጎት ደግሞ ያምናሱ ይገቀጠቀጡማል ያዕ ከተገቢው ርኃገጨ ጸኗባንው መገፈሳዊ የሆነውኀ እውቀት ለመጠቀም አስቀድመንገ ልናገኘው ይገባል በዚህ ዘመገ መገፈሳዊን በሚለው ጎራ ውስጥ የሚገቡ ነገር ግግ ምሣጫቸውም ሆነ መዳረሻቸው አግዚአብሔር ያልሆነ ብዙ ሐሰተኛ አውቀቶችን አሉ ራሳችገገ ከአነዚህ መጠበቅ ይኖርብናል በዋናነት ምገጮቻችገገ መጽሐፍ ቅዱስ የቤተክርስቲያገ ሁሉገ አቀፍ ትውፊት እና የቤተክርስቲያገ ቅዱሳገ አባቶች አስተምህሮ ልናደርግ ይገባናል ሰወፊጣነኀነ ጸገቧፅነዉቀገ ጸኀጎጠገቀቅ መኀፈሳዊ አውቀትኀ ከማግኘቱ ሒደት ቀጥሎ የመጠበቁ ተግባር ሊ መብት ኣታዊ ን ል ዛሪው ቃሉገ ይዘራል ቃልም በተዘራበት በመኀገድ ዳር በደል ህ ናቸው በሰሙት ጊዜም ሰይጣኀ ወዲያው መጥቶ በልባቸው በ ሪ የተዘራውኀ ቃል ይወስዳልንማር በ ሜ ረ« መመመ ይህም ከሆነብገ አምነገ የማገድገ እገሆናለገ መገፈሳዊ እውቀታችገም ባክኖ ይቀራል ርጋስታጩት ጸርውርገሙ መገፈሳዊ እውቀትገ ከተገቢው ምገጭ እና በተገቢው አረዳድ ካገኘገ በኋላ ዘወትር ሰይጣገ አገዳይነጥቀገ እየጠበቅገ መስታወት ልናደርገው ይገባል ይህ ማለት መስታወት ራሳችገገ አገደሚ ያሳየገ ሁሉ ያገኘነው መገፈሳዊ አውቀትም ራሳችገገ እና ያለገበትገ ሁኔታ ፍገትው አድርጎ እገዲያሳየገ ልገፈቅድለት ይገባል የአግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና የሚሠራም ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሱ ይልቅ የተሳለ ነው ነፍስገና መገፈስገም ጀማትገና ቅዓልጥምገጎም ይወጋል የልብጎገም ስሜትና አሳብ ይመረምራልን ዕብ ርጋርሀሮቓሠቹኘ ከሕሬጩታቸገ ጸርስተሰሳስረውሙ መገፈሳዊ እውቀት እውቀትን ከመባል እልሆ ለነፍስ ድኅነት አገዲሆገገ ከተፈለገ መተግበር አለበት ቤተክርስቲያናችገ ለመገፈሳዊ አድገት መሰላልገ ምሳሌ ተደርጋለች ይህም ማለት በመገፈሳዊነት ስናድግ አገድ አገድ አርምጃ እየረገጠኀ በቀስታ ግኀ ሁሌም እድገት ባለው መልኩን ሊሆገ ይገባል እእጵቾች ጸርጋራው መገፈሳዊ እውቀታችኀገ ጠብቀገ መስታወት አድርገገ ራሳችገኀ ተመልክተኀበትገ ወደ ልምምድ ካመጣነው ሌሎችም አገዲጠቀሙበት ማድረግ አለብገ ይህም በዋናነት ሴሎች እገዲድኑ ካለገ ፍላጎት የሚመነጭ ነው ለራስህና ለትምህርትህ ተጠገቀቅ በእነዚህም ጽና ይህኀ ብታደርግ ራስህገም የሚሰሙህገም ታድናለህና ጢሞ።