Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

መንበረ ፀባዖት.pdf


Advertisement
  • word cloud

መንበረ ፀባዖት.pdf
  • Extraction Summary

ሰብዐቱ ሰደስቱ መድረ ድ ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም አማካኝነት የተቀበልነውን የዘመነ ሔኖክ ሥርዐት ለማስቀመጥ ነው። በዘመነ ሄኖክ የካሀናት አበው ጾም የምዕመገን ጾም ይቀድማል ይሀም የሚያመለክተው የካሀናት የአበው ኃላፊነት ብዙ ስለሆነ ንስሃ የሚቀበሉበት ለራሳቸው መሰናዶ የሚያደርጉበት ነው። ዐቢይ ጾም ዝግጅት ለካሀናትና ለአበው ጾሙ የሚወጥነው የካቲት ፐ ሲሆን ጾሙም ሁለት ሳምንት ዉይም ቀን የሚቆይ ሲሆን የካቲት ሺ ይፈጸማል የምእመኑ ጾም እስኪ ወጥን ድረስ ያለው ጊዜ ዕረፍት አድርገው ከምእመኑ ጋር መጋቢት አገድ ጾሙን አብረው ይወጥናሉ ሮሼ ከመጋቢትእጸሂ ዘወረደ ቀዳማይ ሳምንት ከመጋቢትሟ ቅድስት ከመጋቢጉደፅኗ ምኩራብመጻጉዕኒቆዲሞስ ከመጋቢትቿ ደብረ ዘይት ከመጋቢትህሚያዝየያዴኗገብር ኔር ሚያዝየ ፄ ሆሳዕና ሚያዝየ ጸሎተ ሐሙስ ሚያዝየ ል ስቅለተ ክርስቶስ ሚያዝየ ትገሣኤ ዳግማይ ትንሣኤ ሚያዝየ ጾመ ድኅነት ግገቦትፄ የሚያልቀው ሰኔ ምዕመናን ሰኔጌ ጾመ ሐዋርያት የካሀናት ወ አበው ግንቦት ህ የምዕመናን ሰኔአ ጾመ ፍልሰታ ከነሐሴ ፅደ የካህናትና የአበው ፆሙ ከምዕመናገኑ ጋር እኩል ሟ ዮ ጾመ ጽጌ ይሀች ጾም ከሰባቱ አጽዋማት አንዷ ናት ሁሉም ክርስቲያን መጾም አለበት ያልጾም የወላዲተ አምላክ እገግልት አላመነም ማለት ነው። አሁን ያለንበት አመት በዘመነ ሔኖክና በባሕረ ሐሳብ ያለውን ልዩነት ያስረዱን ቅዱሳን አበው እነ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል በየትኛው ዘመን ነው የቆጠሩት።

  • Cosine Similarity

በቀዳማይ ክፍል ተፈጠሩ ሲል ነው ጥገት አላቸው እርሷም እሑድ ናት አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የስም ሦስትነትን አብ ወላዲ ወልድ ተወላዲ መገፈስ ቅዱስ ሠራቂየግብር ሦስትነትን አብ ፍጹም ገጽና ፍጹም አከልአለው ወልድ ፍጹም ገጽና ፍጹም አካል አለው መጮመግፈስ ቅዱስ ፍጹም ገጽ ፍጹም ኦካል አለውየአካል ሦስትነት ፎ ዘፍ ዘፍ ኢሳ ሄ ማቴ ጴ በጥቂቱ ይመልከቱ በስም በግብር በአካል ሦስት ብለናል አብ ይወልዳል ያሠርፃል አይወለድም አይሠርፅም ወልድ ይወለዳል አይወልድም አይሠርፅም አያሠርፅም መንፈስ ቅዱስ ይሠርፃል አያሠርፅም አይወልድም አይወለድም በእነዚህ ሦስት ብንል በመለኮት በባሕርይ በሀልውና አንድ አምላክ ብለን እናምናለን ምሳሌ ዛፍ ቅርገጫፍ ግገድ አለው ሥር በስም በአካል በግብር በሥራን ሦስቱም ይለያያሉ ነገር ግን ሦስት ዛፍ አንልም አንድ ዛፍ እንጂ እንዲሁ ቅድስት ሥላሴ በስም በአካል በግብር ሦስት መሆናቸው ሦስት አምላክ አያሰኛቸውም አንድ አምላክ እንጂ ፎ ወኩሉ ቦቱ ኮነ ሁሉ በእርሱ ሀልውና በእርሱ አንድነት ተፈጠረ ሁሉም ነገር በሰማይም በምድርም ያለው ሁሉ በሰማይኒ ወዘበምድረኒ ያለ እርሱ ምንም ምን የሆነ የለምወዘእገበሌሁሰ አልቦ ዘኮነበክገድ እቃ እገደ ማገሳት ማለት ነው እቃ ስናነሳ ክንድ ከሰውነት እገዳልተለየ ወልድም ከአብና ከመገፈስ ቅዱስ አልተለየም ወልድ ከዓለም በፌት ከአብ ያለ እናት ተወለደ እንጂ አልተፈጠረም እናት ልጄን ትወልዳለች እገጂ አትፈጥርም ሰው ሰውን ይመልዳል እገጂ አገስሳን አይወልድምአእስፐሽስ ታይፐ ይባላል እንዲሁም አምላክ አምላክን ይወልዳል እንጂ ሌላ አይወልድም አብም አምላክ ነው ወልድም አምላክ ነውከዓለም በኋላ ወልድ ከቅድስት ድንግል ማርያም ያለ አባት ተወለደ ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ተዋሐደ ሁለት ልደታት የምገለው እነዚህን ነው ፀሐይ ክበቡ ብርሃኑ ሙቀቱ ሦስት ነገር አለ ብርሃኑ ከሰማይ ወደ ምድር ሲመጣ በሰማይ አይጎድልም በምድርም ተጨማሪ ብርሃገ አይሆንም አገዲሁም ሁሉ ብርሃኑ ኢየሱስ ክርስቶስ ዉደ እዚሀ ዓለም ሲጮጥ ከሰማይ አልጎደለም። በመጽሐፍ ቅዱስ ግን ክፍል ቀን ዕለት ብሎ ያስቀምጣል። ማ ጁሌስ ቄሳር በሮም ሲሃገሥ ዓመት ቅልክ ንከሶሲጂኒስ ጋር በመሆን ቀናት ያሉትን የአሌክሳገደር ዘመን አቆጣጠር አብነት በማድረግ የጳጉጫን ቀን እየበተነ ቀን የሆነውን የካቲትን አድርጎ መስከረም ኅዳር ሚያዝያ ሰኔ ዐ ቀናት እንዲኖራቸው ሌሎች ጥቅምት ታኅሣሥ ጥር መጋቢት ግንቦት ሐምሌና ነሐሴ ቀናት ሆኖ የካቲት በአራት ዓመት አንድ ጊዜ ሰግርን እየሆነ በሌሎች ደግሞ ቀናት ይዞ እገዲኖር አደረገ። በዚሀም ሮማዊያኑ ቱነን ወር በ ቀን ወይም በ ቀገ ሲያጠናቅቁ አገድ ዓመት ይላሉ ። ወሰመዮ እግዚአብሔር ለብርሃን መዓልተ ወለጽልመት ሌሊተ ወኮነ አሐደ ዕለተ እግዚአብሔርም ብርሃኑን መዓልት ጽልማቱን ሌሊት አለው ቀንም ሆነ ዕለትች መዓልት ሌሊት የቀን ትርጉም በመጽሐፍ ቅዱስ በቀዳሚ የተለመደው ሰዓት መዓልትና ሰዓተ ሌሊት በድምሩ ሰኣታት አገድ ቀን የሚለው ነው ዮሐ ቨ ቀኑ ዐሥራ ሁለት ሰዓት አይደለምን በቀን የሚሄድ አይሰናከልም በሌሊት የሚሄድ ግን ይሰናከላል የ በዘመነ ሔኖክ ህሄ ክፍል መዓልት ሀ ክፍል ሌሊት በድምሩ ክፍል ነው የተለየ ጊዜ ለምሳሌ ዕለተ እግዚአብሔር ኢሳ ዘካ ፀፅ እነሆ የእግዚአብሔር ቀን ይመጣል ይህ ያልታወቀ ክፍለ ዘመንን መለክታል ረጅም ክፍለ ዘመን መዝ ጴጥ ሾቿ በእግዚአብሔር አገዲት ቀን እንደ አገድ ሺ ዓመት ነው ሺ ዓመትም እንደ አንድ ቀን ነውና እንግዲህ ቀን የተባለ ሀ ሰዓት ወይም ክፍል ከሆነ እግዚአብሔር ይህን ዓለም ፈጥሮ ያከናወነው የፈፀመው በጌ ዕለታት ውስጥ ነው ሣ ሰዓት ወይም ክፍል ነው አገዳገድ ሊቃውንት ደግሞ ቀን የተባለ አገድ ረጅም ክፍለ ዘመን ነው የሚለውን ሐሳብ ር በማጽናት ፍጥረት የተከናዉነው በ ሰዓት ርዝማኔ ተለክቶ በተቆጠረው በፄ ቀን ሳይሆን በረጅም ዘመናት ነው ይላሉ ወይም አገዱን ቀን እንደ አንድ ሺ በመውሰድ በ በከድከት ሺ ዓመታት ይህ ዓለም ተፈጥሮአል በማለት ሐሳባቸውን ያጸናሉ ይህም አስተያየት ፍጥረት ቀስ በቀስ ወደ ከፍተኛ ደረጃ ደረሰ የሚለውን የሳይገስ አስተያየት ይመስላልና ከመጀመሪያው ጋር ይቃረናል በጠቅላላም ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ይቃረናል የቀኑ ክፍል ሲደመር የሌሊቱ ክፍል አንድ ዕለት ፀሐይ ወጥታ ገብታ ገብታ እስክትወጣ ድረስ ያለው ዑደት ነው ። የ ሔኖክ የሦስቱ ዓመት ቀን ሺህ ዘጠና ሁለት ቀን ነው የስምንቱ ዓመት ቀን ሁለት ሺህ ዘጠኝ መቶ ዐሥራ ሁለት ቀን ይሆን ዘገድ የአምስቱ ዓመት ቀን ሺህ ስምንት መቶ ፃሣያ ቀን ነው ለቱ ዓመት መዋዕሊሁ የቱ ዓመት ቀኑ ወለቱ ዓመት መዋዕሊሁ ከመ ይኩን ለ ዓመት ፀ ዕለታት አሉ ከዚሀ ላይ አገዴን ቀን ሱባዔ ስላልሞላለት ተዋት ካልን በፀት ዓመት ቀን እናገኛለን ይህ ደግሞ ከሱባዔ በላ ሆኖ ይተርፋል ይሀም ዕለት መሆን ነበረበት ። አንዷን ለሱባዔ ስላልሞላቸለት ትቷት ነው ከተባለ በስምገት ዓጮት ውስጥ ስምንት ቀን ትርፍ ይኖረናል በየአራት ዓመት ደግሞ አገድ ቀን ጭማሪ በስምንት አመት ሰሁለት ይኖራል ሲደመሩ ባጠቃላይ አስር ቀን እናገኛለን ከሱባኤ በላይ አለ ጳጉጫ ስድስት ይሆናል ስለሚሉ በስምንት ዓመት ውስጥ ሁለት ጊዜ ማለት ነው ስለዚሀ ሁለት ቀን አለገ ፀ በአጠቃላይ የሚኖረው የቀን ብዛት አሥር ነው ። ሌላው መስከረም ላይ የደፈረሰው ውሃ ጠርቶ ተራራው አሸብርቆ በመጠኑ ፍሬ ያልዙ ይዘው አፍርተው ስለሚገኙ የዓመቱ የመጀመሪያ ወር አደረግነው ይላሉ ግን ምክንያቱ ትክክል ነው ወይየደፈረሰው ውሃ መጥራቱ ተራራው በአበባ ማሸብረቁ አዝዕርት ፍሬ ማፍራታቸው ወዘተ የወቅቱ ባህርይ እገጂ የመጀመሪያ ወር ሊያሰኘው አይችልም ጥንተ ቀመር ዓመተ ዓለም ለአራት ይከፈላል አራተኛው ክፍል መጠነ ራብዕት ይባላል በመጠነ ራብዕት ላይ ዓመተ ዓለም ተደምሮ ለሰባት ዓውደ ዕለት ያካፍሉታል ከክፍያው የተረፈው ዕለተ ቀመር ይሆናል አንድ ቢተርፍ ዕለተ ማክሰኞ ዮ ይሆናል ሁለት ቢሆን ዕለተ ቀመር ሮቡዕ ይሆናል እያለ ይቀጥላል እንግዲሀ በየ ዓመቱ ይቀያየራል ይህ የተሳሳተ የአውሬ ዘመን የ በዘመነ ሔኖክ እግዚአብሔር በሰጠን ግን እንዲህ ያለ ነገር የለም ጥንተ ዕለት እሑድ ናት በየተኛውም ዘመን ህርግራጉን መመልከት ይቻላል አስረጅ የ ዓም ጥገተ ቀመር ለማግኘት ሲደር ይሆናል ሲካፈል ለአራት ይሰጣል ዐ መጠነ ራብዕትን መጠነ ራብዕት ሲደመር ዓመተ ዓለም ሲደምር ይሰጣል ሲካፈል ለሰባት ይሰጣል ቀሪ ጥንተ ቀመር ቅዳሜ ሆነ ማለት ነው ወይ ጉድ ምን ያሀል የወደቀ አስተሳሰብ አገደሆነ አስተውሉ በመጸሐፈ ሔኖክ የመጀመሪያ ወር ማን ነው። ቀን አሥራ አገድ ክፍል ሌሊት ሰባት ክፍል ሁለት እጅ ማለት አገድ ክፍል ማለት ነው የ ፀሐይም ዉደ ምስራቅ ይመለሳል ወደ ስድስተኛይቱም ደጃፍ ይገባል ስለ እርሷም ምልክት በስድስተኛይቱም ደጃፍ ሠላሳ አገድ ቀን ይወጣል ይገባልም በዚያችም ቀገ ቀኒቱ ከሌሊቲቱ ትረዝማለች ቀኒቱም የሌሊት አንድ እጥፍ ትሆናለች ግንቦት ቀን አሥራ ሁለት ክፍል ሌሊት ስድስት ክፍልፄ ከመጀመሪያው ጠር ተነስተን ስገቆጥር በሦስተኛው ወር ቀኑ የሌሊቱን እጥፍ ይሆናል ቀኑ ክፍል ሌሊቱ ሄ ክፍል ይሀ የሚሆነው ደግሞ ማግገቦት ወር ላይ ነው ወደ ኋላ ስገቆጥር የመጀጮሪያው ወር መጋቢት ይሆገለሷናል ማለት ነው መጋቢት ሚያዝያ ግገቦት አገድ ወቅት ዘጠና አንድ ቀን የያዙ ናቸው ። አገድ ወቅት ተጠናቀቀ ቀኑም ዘጠና አገድ ቀን ነው ክረምት የምንለው ወቅት ነው ሕልመጫሊሌክ ይህን ወቅት ይመግባል ከዘጠና አገዱ ዕለታት ዐሥራ ሦስት ዐሥራ ሦስት ቀኖትን የሚመግቡ ሰባት መገብተ ዕለታት ከዋክብት ይከተሉዋቸዋል ከዚሀ ላይ የነሐሴ መጨረዳጻ ቀን እና ሌሊቱ ክፍሉ እኩል ዘጠኝ ክፍል ዘጠኝ ክፍል ነው በዚያችም ቀን መዓልቱ ከሌሊቱ ጋር ያስተካከላል ዕሪና መዓልት ዕሪና ሌሊት ይባላል በሦስተኛው መስኮት ሠላሳ ቀገ ይወጣል ይገባል በዚች ቀን ሌሊቲቱ ከሌሊቲቱ እስከ ሠላሳ ቀገ። ኅዳር በአንደኛው መስኮት ሌሊቲቱ አስራ ሁለትክፍል ቀኒቱ ስድስት ክፍል የ ፀሐይም በምስራቅ በአንደኛይቱ ምስኮት ስለ ምልክቱ ሠላሳ አንድ ቀን ይወጣል በምዕራብ በአገንደኛይቱ መስኮት ይገባል ቡ ወ ቀናት መስኮት ት ጉን ከፍል ሊሊት ከፍል ቦደጠጌሾ ዕለት በዘመነ ሔኖክ ሲለካ አገድ ክፍል ሰአት ነው ሦስተኛው ክፍል ዓመት ሚሊኤል ዘመኑ መፀው መኸር ነው ከፀ ዕለታት በ ቀኖች መገብተ ዕለታት ከዋክብት ይከተላሉ ፀሐይ መስኮቶችን ጨረሰ አራተኛውን አምስተኛውን ስድስተኛውን መስኮት ሁለት ወር ቆይታ ሦስት ሁለት አንድ ግን አገዴ አድርጋ ጨረሰች ታኅሣስ ፀሐይ በአገደኛው መስኮት ዉ ቀን ይወጣል ይገባል ቀኒቱ ሰባት ክፍል ሌሊቲ ኡሥራ አገድ ክፍል ጥር ፀሐይ በሁለተኛው መስኮት ሣግ ቀን ይወጣል ይገባል ቀኒቱ ስምንት ክፍል ሌሊቲቱ አሥር ክፍል ትሆናለች። የካቲት በሦስተኛው መስኮት ፀሐይም በሦስተኛይቱ መስኮት ስለ ምልክቱ ሠላሳ አገድ ቀገ ይወጣል ቀኒቱ ዘጠኝ ክፍል ሌሊቲቱም ዘጠኝ ክፍል ትሆናለች ቀኒቱ ከሌሊቱ ጋር ይተካከላል ዕሪና መዓልት ዕሪና ሌሊት ዓመታቱም በጥገቃቄ በቁጥር ሦስት መቶ ስድሳ አራት ቀን ይሆናል ወቅቱ ሐጋይበጋ ናርኤል ዘመኑ ሐጋይ ነው ጓ ዕለታት አ አገድ ወቅት መገብተ ዕለታት ሰባት መገብተ ዕለታት አሥራ ሦስት አሥራ ሦስት ዕለታት ይመግባል ሀከ ኛ ወቅት ፀሐይ በምስራቅ ወጥቶ በምዕራብ መግባት ኛ ወቅት ፀሐይ በሰሜን ምስራቅ ወጥቶ በሰሜን ምዕራብ መግባት ሾኛ ፀሐይ በምስራቅ ወጥቶ በምዕራብ መግባት ፀኛ በደቡብ ምስራቅ ወጥቶ በደቡብ ምዕራብ ይገባል የቀን የሌሊት ርዝመት የቀገና የሌሊትም ማጠር በፀሐይ መንገድ ይለያል አገዱን የዓለምን ጨፍ ከአገዱ የዓለሙ ጨፍ ማየት ስለዚህም መገገዱ ይረዝማል ቀን ከቀን ሌሊትም ከሌሊት ያጥራል የፀሐይ ሥርዐቱ መገገዱም መመላለሻጓውም ይህ ነው ለዘላለም የሚኖር ታላቅ ብርሃን ይህ ነው ከመጋቢት ጀምሮ በሰጫን ዋልታ ናት ከመስከረም ጀምሮ ደግሞ በደቡብ ፀሐይ ትሆናለች በዚሀ ወቅት በተቃራኒ ዋልታ ያሉ ሀገራት ቀን ማጠር ወይም ሙሉ በሙሉ ጨለማ ይሆናልሷ ፀሐይ ይወዉጣል ይገባል ይንቀሳቀሳል ማለት ነው ፀሐይ አይጎድልም ብርሃኑ ሙሉዕ ነው ፀሐይ አያርፍም መዓልትም ሌሊትም ይሮጣል ፀሐይ ብርሃኑ። ቀናት ይጥል ከመቶ ሃምሳ ቀንም በኋላ ሳይሆን ከሁለት መቶ አሥር ቀን በኋላ ይልን ነበር ስለዚሀ ከመቶ ሃምሳ ቀንም በኋላ ያለን ዝናቡ መዝነብ ከጀመረበት አንስቶ ሲሆን ሰባተኛ ወር ያልነው ከዓመቱ ከወቅቱ ከወሩ የመጀመሪያ ወር ተነሥቶ ቆጥሮ ነው መርከቢቱ ተራራ ላይ ያረፈቅቸው መስቀረምመስከረምን ምድር ያዘች የተባለችበት መስከረም ወር ነው መስቀረም ሰባተኛ ወር ነው ወደ ኋላ ስንቆጥር መጋቢት የመጀመሪያ ወር መሆኑን ያረጋግጣል በሰባተኛው ወር ከወሩም በመጀመሪያው ቀን ዕረፍት በመለኮት ድምፅ መታሰቢያ የተቀደሰች ጉባኤ ትሁናላችሁ ይላልሷ ዘሌ እግዚአብሔርም ሙሴን እገዲህ ብሎ ተናገረው ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ገገራቸው በሰባተኛው ወር ከወሩም በመጀመሪያው ቀን ዕረፍት በመለከት ድምፅ መታሰቢያ የተቀደሰች ጉባኤ ትሁንላችሁ የተግባር ሥራ ሁሉ አታድርጉባት ለእግዚአብሔር ሚቃጠል መሥዋዕት አቅርቡ ከአንድ እስከ ሰባት ቀን የተለያየ መሥዋዕት እየተሰዋ ይከበራል የ ውሁ ዘጉ ጸ በሰበተናው ወር ከወሩም የመጀመሪያዋ ቀን ለአናንተ ይሀቾ ዕለት የተቀደሰች ናት የተግባርን ሥራ ሁሉ አትስሩባት ምልክት ያለባት ቀን ትሁናችሁ ዘሌ ሺዘኙ ሂ በዚህ በሰባተኛው ወር ዐሥረኛዋ ቀን የማስተስሪያ ዘሌ ቿ የዓመታትን ሰባት ሰንበቶች ሰባት ጊዜ ሰባት ለራስህ ትቆጥራለህ እነዚህም ሰባት የዓመታት ሱባዔያት አርባ ዘጠኝ ዓመታት ይሆናሉ። ኢዮቤልዩ ሰባት አመት በሰባት አመት አርባ ዘጠኝ ዓመት መለከት በሰባተኛው ወር ነው መለከት የሚከበረው መስከረም ወር ላይ ነው እስከ ቅርብ ዘመን ነገስታት መስከረምን አዋጅ ያስኮግሩበት ነበር ይሀም ሰባተኛ ወር ከተባለ የመጀመሪያ ወር መጋቢት ነው ወደ ሁዋላ ስገቆጥር መጽሐፍ ቅዱስ መለከት ከመስከረም አንድ አስከ ሰባት አክብሩ እያለ በሐረ ሐሳብ ግገ በዓለ መጥቅዕ የሚውልባቸው ዕለታት ናቸው ይላል ከየት አመጣው። የ ዘጉ በሰባተኛው ወር ከወሩ የመጀመሪያዋ ቀን ለእናንተ ይህቾ ዕለት የተቀደሰች ናት እገግዲህ ሰባተኛ ወር የሚለው የአዋጅ ቀን የመለከት ቀን የሆነትውን መስከረምን ወር ነው ጥገት ሮማዊያን የመጀመሪያ ወር መጋቢት ነው። ሁለተኛው ኢዮቤልዮ ጴሣ ሣሀ ዓሙትሁለተኛው ኢዩቤልዩ ሲል አገድን ጨርሶ ሁለተኛው ሊገባ ልክ እንደ ክፍለ ዘመን አቆጣጠር ለምሳሌ ሁለተኛው ክፍለ ዘመን ቢል ከአንድ አንድ ጀምሮ እስከ ሁለት ያለው ነውን አምስተኛው ሱባኤ ኦ ዓመት ሣህሾ ቿ በአምስተኛው ዓመት ዓመት በ ዓመት ነው መነሻ ግን አለው በስድስተኛው ዓመት ሁለተኛው ወር እስከ አስራ ስድስተኛው ቀን ድረስ እርሱ ገባ እግዚአብሔርም በዐሥራ ሰባተኛው ቀን ማታ መርከቡን በውጭ ዘጋው ውኃውም በምድር ላይ አምስት ወር ማለት መቶ ሣምሳ ቀን ቆየ መርከቢቱም ሄደች ከአራራት ተራራዎችም በአንዱ ሉባር በሚባል ተራራ ራስ ላይ ዐረፈች በአራተኛውም ወር ሰፊ የሆኑ የጥልቁ ምገጮች ተዘጉ በአምስተኛውም ወር መባቻ የምድር ጥልቅ አፍ ሁሉ ተከፈተ ውሀው ጥልቅ ይወርዱ ጀመር ቡ » በዐሥረኛው ወር መባቻም የተራሮች ራሶች ታዩ በመጀመሪያው ወር መባፓም ምድር ታየት ውኃዎችም በአምስተኛው ሱባኤ በሰባተኛው ዓመት ከምድር ላይ ደረቁ ዒቺደ ዓመት በሦስተኛው ዉር መባቻ ኖኅ ከመርከብ ወጣ ኩፋ ሂ በመጀመሪያው ወር መባቻ በአራተኛውም ወር መባቻ በሰባተኛውም ወር መባቻ በሥረኛውም ወር መበቻ እነዚህ የመታሰቢያ ቀኖች ናቸው። ቀን ኛ ጓደ ቀን ሾኛ ጓደ ቀን ኛ ጓደል ቀን ሾ ጓል ቀን ዐሥራ ሦስት ሱባኤ ሁሉም እኩል ያልተዛነፈ ቀናት አላቸው። አ ጀ ቀናት ው ጣ ዛፍ ፍጹም የሆነ ዓመቱም ሁሉ እገዲህ ተቀርጾና ተቆጥሮ በሰማይ ጽላት ተጻፈአንድ ጳመችና ሁለት ዓመትም መተላለፍ የለውም አገተም የእስራኤልን ልጆች በዓመቱ በዚሀ ቁጥር ሦስት መቶ ስድሳ አራት ቀንን ይጠብቁ ዘንድ እዘዛቸው ኩፋ ቺቿወዉ ወር ቀን ጳ የፀደይ የመጀመሪያ ቀገ ወር ቀን አ የክረምት የመጀመሪያ ቀን ወር ሂ ቀን አ የመኸር የመጀመሪያ ቀን ወር ቀን ል። በባሕረ ሐሳብ አቆጣጠር ዓምሞቱ ፀ ዓመት ብቻ ይሆናል ምክኒያቱም አገድ ወቅት ጓል ቀን ስለሆነ ፀሄንልጀቿፀ ቀን ብቻ ይሆናል። መጻሔኖክ ሾወበእማገቱ መዋዕል ይትዌስክ ኗቱ ዓመት ወይበጽሖ ለፀሐይ ዉ መዋዕል ወክሎሙ መዋዕላት ይበጽሕዎ ለአሐዱ ዓመት እም እልኩቱ ፅዓትንን በእነዚያም ወራቶች አምስት ዓመት ይጨምራል ለፀሐይም ሠላስ ቀን ይደርሰዋል ለአገዱ ዓመት ቀኖች ሁሉ ይደርሱታል ከእነዚህም አምስቱ ዓምታት ተወጠጥተው ቀኖቹ ሦስት መቶ ስድሳ አራት ቀን ይሆናሉ ለፀሐይና ለከዋክብትም ስድስት ቀን ይደርሳቸዋል ከአምስቱ ዓመትም ስድስት ስድስት ቀን ወጥቶ ሠላሳ ቀገ ይደርሳቸዋል ከዚህ ላይ አምስት ዓመት የሚለውን አምስት ጳጉሜ ስድስት ቀን ይደርሰዋል የሚለውን ስድስት ጳጉጫ ብለው ይናገራሉ። ግን ትርጉሙን እገመልከት በቱ ዘመን ቀን ይጨመራል ወይበጽሕ ለፀሐይ መዋዕል ከጨረቃ ለፀሐይ ከ ዘመን ቀን ይጨመርለታል የመለያ ቀገን ትቶ ጨረቃ ሕፀፅ አላትና በዓመት ስድስት ቀን ከዓመቱ የምታበራው ቀን ብቻ ነውና ስድስት ቀን ከፀሐይ የምታጎድለውን የምታሳገሰውን ቆጥሮ የ ዘገ ዉ ቀገ ነው ለፀሐይ የሚደርሰው አለ በዓመች ፄ ሲደርሰው በ ዓመት ሼኡሑ ዉቀን ይሆናል ከአምስቱ ዓመት ለአንዱም ለአንዱም ዓመት የሚደርሰው ተመሊዖሙ ይከውኑ ሾተ ዞሃተወወረቡዐ መዋዕለ ለአገዱ አመት የሚደርሰው ሾ ቀን ነው ካምስት ዓመት ሜ ሄእያለ ዉ ቀን ይደርሳል እንዲህ ብሎ አገድምታ ሄኖክ ይናገራል እንጂ ሌሎች እገዳሉት ዓመት የሚለው ጳጉጫ ፄ የሚለው ፄ ጳጉሜ አይደለም። የዛኛ ወኩሎሙ በከመ ምገባሪሆሙ ለዓለም ኢይበድሩ ወኢይደኀሩ አሐተ ዕለተ ከሾጀቿዐቀን አገዲት ቀን አያተርፍም አያጎድልም አለ ይዌልጡ ዓጮሙተ በጽድቅ ጥገቁቀ በጀ ወረቡዐዐ መዋዕለ በፀ ዕለት ዘመኑን በጥገቃቄ ስለ መቁጠሩ ይናገራል መጽ ሐኖ ሾ የፀሐይ የሦስቱ ዓምት ቀን ሺ ዘጠና ሁለት ነው ቀን የስምንት ዓመት ቀን ሁለት ሺ ዘጠኝ መቶ አስራ ሁለት ቀናት የአምስት ዓመት ቀን ቢሲ ስምንት መቶ ሣያ ቀን ነው ለጨረቃ የሦስት ዓመት ቀናት የስምንት ዓመት ቀናት የአምስት ዓመች ቀናት በፀሐይና በጨረቃ ምካከል ያለው የቀን ልዩነትቀናት በሦስት ዓመት የፀሐይየጨረቃቀናት ቀናት በሦስት ዓመት ስካፈልለቀገ ይሰጣል በስምንት ዓመት። እግዚአብሔር በስድስት ቀን ውስጥ በሰማይ ያሉትን በምድር የሚኖሩትን በባሕር የሚንቀሳቀሱለትን ባጠቃላይ ሥነፍጥረት ፈጥሮ በስባተኛው ቀን በሰገበት እንዳረፈ ይታወቃል ሰንበት ማለት ሰገበተ ከሚለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን ማክበርማቆምማሳረፍ የሚለውን ትርጓሜ ይሰጣል ሰንበትን እንድናከብር እግዚአብሔር ነገሮናል እግዚአብሔር ስድስት ቀን ሲስራ ሲፈጥር ቆይቶ በሰንበት ቀን አንዳሳረፈ ሁሉ አኛም ስድስት ቀን ለስጋዊ ጥቅማችን እንድንሰራ በሰባተኛው በሰንበት ቀን እንድናርፍ አዝዞናል ዘጸ ሰንበት እስራኤላዊያን እግራቸውን ከዘረጉ የማያጥፉበት ካጠፉ የማይዘረጉባት መልካም ስራንም ቢሆን የማይሰሩባት ቀን ናት። ሲባዛ በሰባት ይሰጣል ሲካፈል ለዐ አምስት ጊዜ ደርሶ ይቀራል ይህሀገም አበቅቴ አሉት ባሕረ ሐሳብ በፀሐይና በጨረቃ ስለሚቆጥር ነው ይህ የድያብሎስ መገለጥ ነው ለምን ሲባል የእግዚአብሔር የሆነ ሰማያዊ አቆጣጠር እያለ የተደባለቀውን የኮከብ ቆጠራ ስሌት አምጥተዋልና ወአስተላጸቅዋ ለጾመ አርብዓ ቅድስት ምስለ ሰሙነ ሕማማት ወዉሠርዑ አበቅቴ ውስተ አብያተ ክርስቲያናት አርባ ጾምን ከሰሙነ ሕማማት ጋራ አዛመዱት ንእገዲል ቁጥርም ቢሳሳት የእስክንድሪያ ሊቀ ጳጳስ ይመስክር ብለዋል ወአዘዙ ኩሉ ዘሰሕተ አበቅቴ ወሐሳበ ይትሙራሕ በልቀ ጳጳሳት ዘእስስክገድሪያ እንዲል ይህ በባሕረ ሐሳብ መረጃ ነው አስተውሉ አሁንም ቢሳሳት ጳጳሱ ይጠየቅ አለ እገጂ መጽሐፍ ቅዱስ ምስክር ይሁን አላለም ዘጸ እግዚአብሔርም በግብፅ ሀገር ሙሴንና አሮንገ እገዲህ ብሎ ተናገራቸው ይህ ውር ወሮች መጀመሪያ ይሁናችሁ የዓመቱም መጀመሪያ ይሁናችሁ መቼ ነው ይህ የተደረገው ወሩስ ማን ነው ሲባል መጋቢት ነው ከሚያዝየ ቀን ጋር አይጋጭም ለሚለው ተጨማሪ ጥናት ይጠይቃል በዓለ ፍሥሕ መጋቢትና ሚያዝየ ሁለት ጊዜ ነው የሚያከብሩት አገዳገዶች ሚያዝያ የሚለው በጨረቃ አቆጣጠር ሲሆን ነው የሚሉ አሉ ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስ በጨረቃ አይቆጥርም ቆጠረ ከተባለ ደግሞ አቆጣጠሩ እገዴት ነው ሊያሳዩን ይገባል በጨረቃ ቆጥሮ ቀን አይልም ስፍረ ሌሊትን እንጂ ኩፋ ጳ የእስራኤል ልጆች ከግብፅ በወጡበት በመጀመሪያው ዘማን አገዲሀ ሆነ በሦስተኛው ወር በባተ በአሥራ ስድስተኛው ቀን አግዚአብሔር ከእኔ ዘገድ ወደዚሀ ተራራውጣ በጻፍከውም ጸጠንገ ልብ ታስደርጋቸው ዘገድ ሕጉና ሥርዐቱ የተጻፈባቸው ሁለቱን የዕንቁ ጽላት እሰጥሃለሁ ብሎ ለሙሴ ተናገረ እስራኤላዊያን የወጡት በመጀመሪያው ዘመን መሆኑን ያረጋግጣል መጀመሪያው ዘመን ሦስት ወር የያዘ ፀደይ ነው የያዘው ወራትም መጋቢት ሚየያዝየ ማገቦትገ ሲሆን ባጠቃላይ ቀናትን ቀናትን በ ሱባኤ ለክቶ የያዘ ነው። በዘመነ ሔኖክ ግን በትክክል በሰማይ የሚከበረው በዓል ቀኑን ጠብቆ በምድርም ይከበራል ከዚሀም ልደተ ክርስቶስ እኀመልከት ይህም በመጽሐፍ ቅዱስ ተቀምጦ ያሉ ነው ዲያቢሎስ አዳምን ከገነጉ ሲያስወጣው በእባብ ተሠውሮ ተዋሕዶ ነው ኩፋ ፀ በመጀመሪያው ኢዮቤልዮ በጮመጀመሪያው ሱባኤ አዳምና ሚስቱ በኤደን ገነት ሰባት ዓመት ሲሠሩና ሕጉን ሲጠብቁ ኖሩ ሰባቱን ዓመት ጠንቅቆ ቆጥሮ በዚያ የፈጸማቸው የሰባቱ ዓመት ፍጻሜ ባለቀ ጊዜ በሁለተኛው ወር በዐሥራ ሰባተኛወው ቀን እባብ መጥቶ ዉደ ሔዋን ቀረበ አሳታቸው በዐሥራ ሰባት ቀን ዲያብሎስ ከእባብ ተዋሕዶ አዳምን ከገነት እገዳወጣ ሁሉ እግዚአብሔር ከሰማይ ወርዶ በዚሁ ቀን ከድንግል ተዋሕዶ ያድኅን ዘገድ። መጋቢት ተጸንሶ ታህሣሥ ሺ ልደቱ ለክርስቶስ ነው ቀናት ሲቆጠሩ ፀ ቀናት ይሆናል ዘመነ ሔኖክ ትክክለኛውን የልደት በዓል ይዚል በዐሥራ ሰባተኛው ቀን ብዙ ነገር ተደርጓል በዐሥራ ሰባተኛው ቀን በሁለተኛው ወር ምድር ደረቀች ይሀ እንግዲሀ ማየ አይኃ መጥቶ ዓለም ከጠፋት በኋላ ይሀ መዓት አልፎ በዐሥራ ሰባተኛው ቀን ከምድር ድርቀ ይላል የጁ ለ ዓመት መከራው ስቃዩ ፍዳው ቆይቶ መጋቢት ቀን ያን ሁሉ የሚያስረሳ የድኅነት ሞገስ የሚሆን ክርስቶስ ከወላዲተ አምላክ ተፀነሰ አቡሻህር አገቀጽ ቨ በድንግልና ስለሆነ ስለተከበረ ስለ ልደት በዓል የሠልሩገም ዓመት ክርክር አለበት። የስቅለት በዓል በዘመነ ሄኖክ ምገት ውእቱ ሞሠረተ ዕለት ዘኪያሁ ይረስዩ ግብፃውያን ወምስር መሠረተ ለሐሳበ ፍሥሐ አይሁድ ወፍሥሐ ክርስቲየን ዘደ ዘዉ ዘሐባበ ሰዒድ ወልደ በጥሪቅ ወዘሃ ዓዲ በሐሳብ ግብፃውያንና ምክረ ለአይሁድና ለክርስቲያን ፍሥሕ አቆጣጠር እርሱን መሠረት ያደረጉት የኛው የዉኛው የበጥርቅ ቡ ልጅ የሰዒድ አቆጣጠር ዳግመኛም በሮም አቆጣጠር የዛኛውን ግብፃውያን በዓለ ፋሲካን ሲያከብሩ መሠረት የላቸውም አሜሃ ይኸውን በዓለ አይሁድ በኀቤሆሙ በዕለተ ሰንበት አጮ ለሚያዝያ ወሳኒታሁ ይገብሩ በዓለ ፋሲካ በዕለተ እሑድ አም ወ ለሚያዝያያን ጊዜ የአይሁድ በዓል በነሱ ዘንድ በሰገበት ቀን ይሆናል በሚያዝያ በቀን በበነጋው እሑድ ቀን ፋሲካን ያደርጋሉ ሚያዝያ ል ቀን ክርክር አለበት ይሀን ለማስማማት በዘምነ ሔኖክ ሰናይ ሚያዝያ ል ዕለት ዓርብ ስቅለት ነው እሑድ ያለው በባሕረ ሐሳቡ ነው እሑድ በባሕረ ሐሳቡ በሔኖክ ዓርብ ዕለት ነው ፋሲካን የሚያከብሩት መጋቢት እና ሚያዝያ ያከብራሉ ክርስቶስ አምላክን የሰቀሉት በሚያዝያ አሥራ አንድ ነው። ይሀ እንግዲሀ የዘመነ ሔኖክ ሰማያዊ የበዓል አከባበር በመጽሐፍ ቅዱስ መረጃ እንዲ ሆነ ስናቀርብላችሁ ነውለምን ቅዱስ ሚካኤል በዓል በፀ ሆነ መጽ ሔኖክ ቼጴ በሰባተኛው ወር በዐሥራ አራተኛው ቀን ከሰማያት በላይ ያለች ሰማይ ታላቅ ግውጥውጥታ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስን መላእክት ሌላ መላክ ልኮ አነሣኝ ያን ታምራትና ያች ቀን ለተመረጡት የቃል ኪዳን ለኃጥአንም የምርምራ ቀን ሆና ተዘጋታለች የቅዱስ ሚካኤል በዓል በፀ መሆኑ ተቀምጧል ይሀ አንግዲህ እነዚሀ በዓላትን ያቀርብኩላችሁ ምን ያሀል የሰማይ መልእክት ትክክል እንደ ሆነ ነው ባሕረ ሐሳቡ ግን ለቅዱሳገ በዓላት በመጽሐፍ ቅዱስ የተቀመጠ ነገር የለውም። ገድለ በጸሎተ ሚካኤል እና አባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ ገጽ ፎቿዥ ምን መርጃ ይሰጠናል በመገፈስ ቅዱስም አጋዝነት ተገለጸለት ሌሊትም ሲጸለይ በያሬድ ልጅ በሔኖክ መጽሐፍ ተጽፎ ያለ የሰማይ ምስጢርን አየ የፀሐይን መመላለሻና መስኮቶች ዙሮ በሚመለከትበትም የፀሐዩ ሙቀት ሠረገላወቹን እንደሚያቃጥል አየ በእርሱ ላይ የተሾሙ መላእክት የተሸከሙት የነፋስ ሠረገላወችን አየ ኮከብም ይመራው ነበር ከመጋቢት ከአገደኛው ወር ከመጋቢት እስከ አዴር የካቲት እንዴት እንደሚፈራረቅ አየ በታህሣሥ ወር ቀኑ ከሌሊቱ እንደሚጎድል በመጀመሪያ በፀሐይ ምህዋር አሰፋፈር መዓልቱ ከሌሊቱ እንደሚረዝም ከመጋቢት ወር እስከ ወርኃ አዴር ያለውን ሁሉ አየ በመስከረምና በመጋቢት መዓልቱና ሌሊቱ እንደሚስተካከል አየየመንገዱን መመላለሻ አወጣጡን ከበር ወደ በር አመላለሱን አየ እንደ ፀሐይ በሠላሳ ቀን በአገድ መስኮት ብቻ አይወጣም በሰላሳው ቀን ሁሉ በሮችን ይዞራል እንጂወቅቱ እንዳለውና የአመቱን አቀማመጥ አይተዋልይህ ሁሉ የሰማይ ምስጢር በሌሊት እየጸለየ በተገለጠለት ጊዜ ከፍ ባለ ቃል ሔኖክ ሆይ የራአእይህ ምስጢር አንደዚህ የምስጢርህስ መሰወር እንዲህ ግልጥ ነውን አለ የብርሃናትን መመላለስና የጨረቃን ልደት ከብርሃን ከጎደለችበት ቀን ጀምሮ ሰባት እጅ ብርሃን እንደሚመላለስ በመስፈሪያም ብርሃን አእንደሚሰ አየ አለ ቅዱሳን በዘመነ ሔኖክ ነው የጠቆሩ በባሕረ ሐሳብ አልቆጠሩም ፒ መረጃውን መጸሐፍን የሰጡኝ ኃይለ ማርያም ስለዚህ ንግስተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ ኢ ትዮጵያ የተሰጣችው አቆጣጠር ለቅዱሳን የተሰጠ ዘመነ ሔኖክን ነው አሁን ያለንበት ዘመን በዘሞነ ሔኖክ ሲለካ መስከረም ዓም እንነሳ ዘመነ ሔኖክ ተትቶ ባሕረ ሐሳብ ነግሦ የተቆጠረበት ዘመን መነሻው በ ዓም ነው ዓም ዓም ዓመታት ዘመነ ሔኖክ ተትቶ ተቆጥሯል አወደ ዕለት ስገቀይረው ቀናት በዚህ ዓመታት ውስጥ የተቆጠሩ ዕለታች ዓመተ ምሕረት በዘሞነ ሔኖክ የተነሳነው መስከረም ላይ ነው። ቅድስት ድንግል ማርያም እና አቡነ ሰላማ ቅዱስ ገላውዴስ ቅዱስ ቴዎድሮስ ቅዱስ ፊቅጦር ቿ አባ ኪሮስ ቅዱስ ዑራኤል ጥር ላይ በዓለ ሲመቱን ቅዱስ ነአኩቶ ለአብ ጥቅምት ላይ የተሰወሩበት አባ ዕብሎይ ተጋዳሊ ዕረፍቱ በግንቦት ቅዱስ ኤፍሬም ኢትዮጵያዊ አፄ ቅዱስ ገላውዲዮስ ጥር ላይ የቅዱስ ኖኅ ዕረፍቱ ቅዱስ ኤልያስ የተሰወረበት ቅዱስ ደቅሲዮስ ቅዱስ ይሥሐቅ እና ያዕቆብ ፀ አቡነ ሀበተ ማርያም አና እስትንፋሰ ክርስቶስ መልክዐ ክርስቶስ አካለ ክርስቶስ አቡነ ዜና ማርቆስ ታኅሣሥ ዕረፍታቸው ነቢይት ሐና ግገቦት ላይ ዕረፍቱዋ ጥር ላይ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ የተሰወሩበት የ መስቀለ ክርስቶስ ቅዱስ ሔኖክ ቿ ሊቃውንት ጉባኤ መንፈስ ቅዱስ የሚታሰብበት ል መድኀኔዓለም አቡነ አረጋዊ አቡነ ሐራ ድንግል ረዳቸው ጽጌ ድንግል ቅዱስ ፋኑኤል ቅዱስ ሳቁኤል ቅዱስ አፍኒን ንህ ነገደ መላእክት ፀቱ ካሀናተ ሰማይ ሀቱ ሟ እንስሳ ቆስጥዮስ መልኦክ አባ ኢየሱስ ሞዓ አቡነ መቃርዮስ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact