Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሚኒስቴር። ማንኛውም ባለመብት ከዚህ መመሪያ ጋር የሚቃረን ማንኛውም መመሪያ አሰራርና ልማድ በዚህ መመሪያ ላይ በተሸፈኑ ጉዳዮች ላይ ተፈፃሚነት አይኖረውም የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ቢኖርም ይህ መመሪያ በሌላ ሕግ መሰረት የተፈቀደን የግል መገልገያ ታክስ ፅቃዎች ብዛት የሚከፈልባቸው ።
ታህሳስ ቀን በቁጥር ገኢ በዓፈላችሁ ደብዳቤ ለንግድ የማይውሉ ወደ አገር የሚገቡ የግል መገልገያ ሪቃዎችን በሚመለከት መመሪያ ቁጥር አውጥቶ በማጽደቅ ተፈዓሚ እንዲደረግ ያሳወቀ ሪራ መሆኑን ገልፆ የግል መገልገያ ዕቃዎች መመሪያ የላከልን ስለሆነ በመሟሄጨ ሥሳረት እንዲፈፀም እያሳሱ በኩ የተላከውን ገጽ ዶብዳቤ በአባሪነት አያይዘን ልክንላች ኋል ግልባጭ በክክ » ለሥራ አስኪያጅ ጽቤት አዲስ አበባ ጽ ከሰላምታ ጋር ሠዶ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪጉብሊክ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ፐዘዝኗ የኗህጄክልዚ ሀኗአዚርክልፐር ዞህዚር ዕኮ ኗፐዞል ዞልክ ህጀክዘህጄ ልዘህ ርህፐዐዕክ ልህፐዘዝህወፕኘ ቁጥር ሬዩ ታህባ የጉምሩክ ስነ ስርዓት ለሚፈጸምባቸው ቅጽቤቶች በያሉበት ጉዳዩ የጸደቀ መመሪያ ስለመላክ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒሰቴር ታህሳስ ቀን በቁጥር ገኢ በዓፈልን ደብዳቤ ለንግድ ማይውሉ ወደ አገር የሚገቡ የግል መገልገያ አቃዎችን በሚመለከት መመሪያ ቁጥር አውጥቶ በማጽደቅ ተፈፃሚ እንዲደረግ አሳውቆናል ስለሆነም ይህንኑ የግል መገልገያ ሥሥ አቃዎች መመሪያ ከነሰንጠረዥ ገጽ የላክንላቹሁ መሆናችንን እየገለጽን ተገቢውን መረጃ በመያዝና ከመመሪያው አኳያ ህጋዊ ቁጥጥር በማድረግ ተፈፃሚ እንድታደርጉ እናሳስባለን ግልባጭ ለዋና ዳይሬክተር ጽቤት ለጉምሩክ ፕሮግራም ልማትና ድጋፍ ሥራዎች ዘርና ለህግ ማስከበር ሥራዎች ዘርና ለጉምሩክ ጉዳይ ቅጽቤቶች ድጋፍና ክትትል ዳይሬክቶሬት ለጉምሩክ ሥነ ሥርአት ፕሮገራም ልማት ዳይሬክቶሬት ለዋጋ ትመናና ታሪፍ ምደባ ዳይሬክቶሬት ለደንበኛች አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ለጉምሩክ ጉዳዮች አቤቱታ አጣሪ ጽቤት ለድህረ እቃ አወጣጥ ፕሮግራም ልማት ዳይሬክቶሬት ለመረጃ ቴክኖሎጂ ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሃሃኝኛሃኝሃሃሃኛሃኛኛኛኝኛኛ ለዘመናዊና ናትሕዊ የታክስና ቀረጥጸስተዳደር ሥርዓት ግንኘሻታ ተግተን እንሰራበ። ኃ በከለ ፌዴራላዊቼ ዲሞክራሲያዊ ሪኾብሊክ ንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ፊ የክ ሀሠበዕሮቪር ፀ»ሀህቨዕ ሯክክር ፈረ እኩሃ ዕያ ኮባበ ክፀ ፎዕዐክዘዝር ርሀሸክ ቴ ድረሪ ሪራ ለኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን አዲስ አበባ በሚመለክት ወጥ የሆነ የታሪፍ መጣኔ ስርዓት ተፈፃሚ እንዲሆን በጉምሩክ አዋጅ የተደነገገ ሲሆን ይህን አፈፃፀም የሚመራ መመሪያ የገንዘብና ኢኮኖሚ ተብብር ሚኒስቴር እንዲያወጣ በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር አንቀጽ ረ እና ስልጣን ተሰጥቶታል ስለዚህ ይህንኑ አፈፃፀም የሚወስነውን መመሪያ ከዚህ ጋር አባሪ በማድረግ የላክን ስለሆነ በሥራ ላይ አንዲውል አንዲደረግ እናሣስባለን ከሠሳምታ ጋር ሪም ከስተ ዶ ፌሟኒሰትር መልስ ሲፅፉልን የኛን ቁጥር ይና ሀፍዝፐከፕል የግል መገልገያ ዕቃዎች መመሪያ ቁጥር የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር መሙ ጄል ኣሌ ፈርጅ ገይ አጃ ነ ገ በአየር መንገድም ሆነ በየብስ ከውጭ አገር የሚመጡ መንገደኞች ተመላሽ ኢትዮጵያዊያን እና በተለያዩ ሙያዎች ኢትዮጵያ ዉስጥ ለማገልገል በህጋዊ መንገድ ተቀጥረዉ የሚመጡ ትዉልደ ኢትዮጵያዊያን ወይም የዉጭ አገር ዜጎች መንግስት በሚያደርገው ልዩ ጥሪ መሰረት የሚመጡ ኢትዮጵያዊያን ወይም ትውልደ አትዮጵያዊያን ወይም የውጭ አገር ዜጎች የሚስገቧቸው እና የሚስወጧቸው እንዲሁም በልዩ ልዩ ምክንያት ውጭ አገር ቆይተው ጠቅለው የሚመለሱ ኢትዮጵያዊያን ወይም ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሚያስገቧቸውን ለንግድ የማይውሉ የግል መገልገያ እቃዎች የቀረጥና ታክስ አከፋፈል በሚመለከት ወጥ የሆነ አሰራር መዘርጋት አስፈላጊ በመሆኑ ለንግድ የማይውሉ ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ የግል መገልገያ ዕቃዎችን ቀረጥና ታክስ አወሳሰን በሚመሰከት ወጥ የሆነ የታሪፍ መጣኔ ስርዓት ተፈጻሚ እንደሚሆን በጉምሩክ አዋጁ የተደነገገ በመሆኑ በአየር ትራንስፖርት ለሚጓጓዙ መንገደኞች የሚሰጠዉን የጉምሩክ አገልግሎት ማሰለጥ አስፈላጊ በመሆኑ የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሜኒስቴር በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር አንቀፅ እና በተሰጠው ስልጣን መሰረት ይህንን መመሪያ አውጥታል ክፍል አንድ ጠቅላላ ድንጋጌ አጭር ርዕስ ይህ መመሪያ ለንግድ የማይውሱ የግል መገልገያ ፅቃዎችን ዝርዝር ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ ውስጥ ለንግድ የማይውል ዕቃ ማለት ጠቅላላ ዋጋው ወይም ብዛቱ ከዚህ መመሪያ ጋር አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ከተወሰነው መጠን የማይበልጥ ቀረጥና ታክስ የሚከፈልበት እና ለባለቤቱ ወይም ሰባለይዞታው ወይም ለቤተሰቡ የግል መገልገያ ቨህፐሊ ሀከፕፐጳ ወይም ፍጆታ የሚውል በዚህ መመሪያ አንቀጽ የተጠቀሰ ባለመብት ይዞት ወይም ከባለመብቱ ተለይቶ የሚመጣ ዕቃ ነው የግል መገልገያ ፅቃ ማለት ጠቅላላ ዋጋው ወይም ብዛቱ ከዚህ መመሪያ ጋር አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ከተወሰነው መጠን የማይበልጥ ቀረጥና ታክስ የማይከፈልበት እና ለባለቤቱ ወይም ለባለይዞታው ወይም ለቤተሰቡ የግል መገልገያ ወይም ፍጆታ የሚውል በዚህ መመሪያ አንቀጽ የተጠቀሰ ባለመብት ይዞት ወይም ከባለመብቱ ተለይቶ የሚመጣ ዕቃ ነው መንገደኛ ማለት ማንኛውም በየብስ በኢትዮጵያ መግቢያና መውጫ በሮች ወይም በዓለም አቀፍ የአየር ማረፊያዎች በኩል ወደ ኢትዮጵያ የሚገባ ወይም ከኢትዮጵያ የሚወጣ ሰው ሲሆን በዚህ መመሪያ አንቀጽ የተጠቀሱትን ባለመብቶች አይጨምርም ተመላሽ ኢትዮጵያዊ ማለት በህጋዊ መንገድ ወይም ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ከኢትዮጵያ ወጥቶ በሚኖርበት አገር የስራና የመኖሪያ ፈቃድ አግኝቶ ሲኖር የነበረ ሆኖ ጠቅሉ የሚመለስ ኢትዮጵያዊ ወይም ትውልደ ኢትዮጵያዊ ነው በተለያዩ ሙያዎች ለማገልገል የሚመጣ ማለት ኢትዮጵያ ዉስጥ በሙያዉ በተለያዩ መንግስታዊ መቤቶች መንግስታዊ የልማት ድርጅቶች መንግስታዊ ያልሆኑ ዓለምአቀፍአህጉርአቀፍ ወይም አገር አቀፍ ድርጅቶች ህጋዊ ማህበራት የግል ድርጅቶች የመንግስትና የግል የጋራ ድርጅቶች ውስጥ ለማገልገል በህጋዊ መንገድ ተቀጥሮ ወይም በሌላ ህጋዊ ስምምነት ወደ ኢትዮጵያ የሚመጣ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ወይም የዉጭ አገር ዜጋ ነው ። ወጥ የሆነ የታሪፍ መጣኔ ማለት ዕቃዎች ከመደበኛው የታሪፍ መጣኔ በተለየ ሁኔታ የሚሰተናገዱበት ልዩ የታሪፍ መጣኔ ሆኖ በባህሪያቸውም ሆነ በሌላ ሁኔታ ተቀራራቢነት ያላቸውን ሪቃዎች በመለየት ለእያንዳንዱ ዕቃ ከጠቅላላ ቀረጥና ታክስ በመነሳት አማካይ የታሪፍ መጣኔ በማስላት የሚገኝ ልዩ የታሪፍ መጣኔ ነው ከስደት ተመላሽ ማለት በተለያዩ ምክንያቶች ከኢትዮጵያ ወጥቶ በስደት የኖረና በራሱ ፈቃድ ወይም በመንግስት ስምምነት ያለ ፓስፖርት ወደ ኢተዮጵያ የሚመለስ ወይም በተቀባዩ አገር የጥገኝነት ጥያቄው ተቀባይነት ያላገኘ አና በራሱ ፈቃድ በሊሴ ፖሴ ወይም በነበረበት አገር መንግስት ተገዶ ወደ ኢትዮጵያ የሚመለስ ኢትዮጵያዊ ነው ትምህርት ማለት በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ካሪኩለም የሚታቀፍ ወይም የትምህርት ሚኒስቴር የሚቀበለው የመደመሪያ ዲግሪ ወይም ከመጀመሪያ ዲግሪ በላይ የሆነ ትምህርት ነው ባለስልጣን ማለት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ነዉ ሚኒስቴር ማሰት የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ነው አዋጅ ማለት የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር ነው በዚህ መመሪያ ጥቅም ላይ የዋሉ ሴሎች ቃላትና ሀረጎች በአዋጁ የተሰጣቸውን ትርጓሜ ይይዛሉ የተፈፃሚነት ወሰን ይህ መመሪያ ማንኛዉም መንገደኛ ተመላሽ ኢትዮጵያዊ ከስደተኛ ተመላሽ እና በተለያዩ ሙያዎች ኢትዮጵያ ዉስጥ ለማገልገል በህጋዊ መንገድ ተቀጥሮ ወይም በሌላ ህጋዊ ስምምነት ኢትዮጵያ ዉስጥ ለማገልገል በአየር ወይም በየብስ ወደ ኢትዮጵያ የሚገባ ወይም ከኢትዮጵያ የሚወጣ ኢትዮጵያዊ ወይም ትዉልደ ኢትዮጵያዊ ወይም የዉጭ አገር ዜጋ መንግስት በሚያደርገው ልዩ ጥሪ መሰረት የሚመጣ ኢትዮጵያዊ ወይም ትውልደ አትዮጵያዊ ወይም የውጭ አገር ዜጋ ማንኛውም ባለሀብት እንዲሁም አንድ ዓመት አና ከዚያ በላይ በግል ስራ በቅጥር ወይም በትምህርት ውጭ አገር የቆየ ኢትዮጵያዊ ወደ አገር ውስጥ በሚያስገቧቸው ወይም ከአገር በሚያስወጧቸው የግል መገልገያ ፅቃዎች እና ለንግድ የማይውሉ የግል መገልገያ ፅቃዎች ላይ ተፈፃሚ ይሆናል ዐፀሆቨኔፐሊ ው መመ ጨጨ ክፍል ሁለት የግል መገልገያ እቃዎች እና ለንግድ የማይውሉ የግል መገልገያ እቃዎች የግል መገልገያ እቃ ማንኛውም መንገደኛ ሀ በዚህ መመሪያ አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ሐ ላይ የግል መገልገያ ዕቃ ተብለው በአይነትበመጠንና በብዛት ተለይተው የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ቀረጥና ታክስ ሳይከፍል ወደ አገር ውስጥ ማስገባት ይችላል ለ በኪህ መመሪያ አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ መ ላይ ለንግድ የማይውሉ የግል መገልገያ ዕቃ ተብለው በአይነትበመጠንና በብዛት ተለይተው የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ቀረጥና ታክስ ከፍሎ ወደ አገር ውስጥ ማስገባት ይችላል ሐ በቢህ መመሪያ አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ሐ ላይ ወጪ የግል መገልገያ ዕቃዎች ተብለው በአይነት በመጠንና በብዛት ተለይተው የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ወደ ውጭ አገር ይዞ መውጣት ይችላል ተመላሽ ኢትዮጵያዊ በተለያዩ ሙያዎች ኢትዮጵያ ዉስጥ ስማገልገል በህጋዊ መንገድ ተቀጥሮ ወይም በሌላ ህጋዊ ስምምነት ኢትዮጵያ ዉስጥ ለማገልገል የሚመጣ ትዉልደ ኢትዮጵያዊ ወይም የዉጭ አገር ዜጋ መንግስት በሚያደርገው ልዩ ጥሪ የሚመጣ ኢትዮጵያዊ ወይም ትውልደ አትዮጵያዊ ወይም የውጭ አገር ዜጋ ማንኛውም ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንቨስት ያደረገ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ወይም የውጭ ባለሀብት እና አንድ ዓመት እና ከዚያ በላይ በግል ስራ በቅጥር ወይም በትምህርት ውጭ አገር የቆየ ኢትዮጵያዊ ሀ በዚህ መመሪያ አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ሠ ላይ የግል መገልገያ ዕቃ ተብለው በአይነትበመጠንና በብዛት ተሰይተው የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ቀረጥና ታክስ ሳይከፍል ወደ አገር ውስጥ ማስገባት ይችሳል ዐፍፎዘቨክከባዋል በዚህ መመሪያ አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ረ ላይ ለንግድ የማይውሉ የግል መገልገያ ዕቃ ተብለው በአይነትበመጠንና በብዛት ተለይተው የተዘረዘሩትን ፅቃዎች ቀረጥና ታክስ ከፍሎ ወደ አገር ውስጥ ማስገባት ይችላል ክፍል ሦስት ስለማስረጃ አያያዝና አቀራረብ መረጃ ስለመያዝ ለዚህ መመሪያ አንቀጽ እና አፈጻጸም ባለስልጣኑ የስጋት ስራ አመራርን መሠረት በማድረግ የተሟላ መረጃ በቋሚነት መያዝ አለበት ስለማስረጃ አቀራረብ ሀፔሉ ተመላሽ ኢትዮጵያዊ ሀ በውጭ አገር የቀየበትን ጊዜ አና ጠቅሎ ወደ ኢትዮጵያ መመለሱን የሚገልጽ በውጭ ጉዳይ ሜኒስቴር የተረጋገጠ አህከርል። የመሸኛ ደብዳቤ ከነበረበት አገር ካለው ወይም የነበረበትን ሀገር ጭምር ከሚያገለግለው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ወይም ቆንስላ ወይም ሚሲዮን ማቅረብ አለበት ሰ የኢትዮጵያ ሚሲዮን ከሌለበት አገር የሚመጣ ከሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመኖሪያ ፈቃዱን አና የሥራ ውሉን ሳያሰርዝ የመጣ መሆኑን በማጣራት በፓስፖርቱ ላይ በተለጠፈው ስቲከር ላይ ተሰርዚል ዐ የሚል ማህተም በማድረግ የሚሰጠውን የመሸኛ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርበታል ከስደት ተመላሽ ሀ ከስደት ተመላሽ በስደት በቆየበት አገር ካለው ወይም በስደት የቆየበትን ሀገር ጭምር ከሚያገለግለው የአትዮጵያ ኤምባሲ ወይም ቆንስላ ወይም ሀይሆርህፐል ሚሲዮን የተሰጠውን መሸኛ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኩል አረጋግጦ ማቅረብ አለበት ሰ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ወይም ቆንስላ ወይም ሚሲዮን ከሌለበት አገር የሚመጣ ከሆነ ከደህንነት ኢሚግሬሽንና የስደተኞች ጉዳይ ባለስልጣን ከስደት ተመላሽ መሆትን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት ሐ በስደተኛነት ቆይቶ በላኪው ሀገር እና በኢትዮጵያ መንግስት መካከል በሚደረግ ስምምነት መሠረት ወደ ኢትዮጵያ የሚመለስ ከስደት ተመላሽ ከደህንነት ኢሚግሬሽንና የስደተኞች ጉዳይ ባለሥልጣን ከስደት ተመላሽ መሆኑን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት ባለሀብት ማንኛውም ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንቨስት ያደረገ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ወይም የውጭ ባለሀብት ባለሃብት ስለመሆኑ የሚያረጋግጥ ማስረጃ ከሚመለከተው የኢንቨስትመንት ኮሚሽንቢሮ ማቅረብ አለበት አግባብ ካሰው የመንሃስት መቤት ወይም ተቋም ጋር በተደረገ ስምምነት መሰረት በኢትዮጵያ ለማገልገል የሚመጣ ባለሙያደ አግባብ ካለው የመንግስት መቤት ወይም ተቋም ጋር በተደረገ ስምምነት መሰረት በኢትዮጵያ ለማገልገል የሚመጣ የውጭ አገር ነዋሪ ኢትዮጵያዊ ትውልደ ኢትዮጵያዊ አና የውጭ አገር ዜጋ ባለሙያ ስምምነቱን ባደረገው የመንግስት መቤት ወይም ተቋም የበላይ ኃላፊ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት መንግስት በሚያደርገው ልዩ ጥሪ የሚመጣ መንግስት በሚያደርገው ልዩ ጥሪ መሰረት በኢትዮጵያ ለማገልገል የሚመጣ የውጭ አገር ነዋሪ ኢትዮጵያዊ ትውልደ ኢትዮጵያዊ እና የውጭ አገር ዜጋ ባለሙያ በጥሪው መሰረት ኢትዮጵያን ለማገልገል መምጣቱን የሚያስረዳ ከነበረበት አገር ካለው ወይም የነበረበትን ሀገር ጭምር ከሚያገሰግለው ጨገላ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ወይም ቆንስላ ወይም ሚሲዮን የተሰጠ እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠ ልህከፀበህ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት በግል ሥራ በቅጥር ወይም በትምህርት ቆይቶ የሚመጣ በግል ስራ በቅጥር ወይም በትምህርት ውጭ ሀገር ቆይቶ የሚመለስ ኢትዮጵያዊ ከመጣበት አገር ካለው ወይም የመጣበትን ሀገር ጭምር ከሚያገለግለው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ወይም ቆንስላ ወይም ሚሲዮን የተሰጠ በዚሁ ሀገር ውስጥ በግል ሥራ በቅጥር ወይም በትምህርት የቆየ መሆኑን የሚያስረዳ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት ክፍል አራት ወጥ የታሪፍ መጣኔ አፈዓፀም ወጥ የሆነ የታሪፍ መጣኔ አወሳሰን በዚህ መመሪያ አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ መ እና ረ መሰረት የሚገቡ ለንግድ የማይወሉ የግል መገልገያ ፅቃዎች ወጥ በሆነ የታሪፍ መጣኔ መሠረት ቀረጥና ታክስ ተከፍሉባቸው ወደ አገር ውስጥ ይገባሉ ለንግድ የማይውሉ ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ የግል መገልገያ ዕቃዎች የቀረጥ መጣኔ በጉምሩክ ታሪፍ ምዕራፍ መሠረት ይወሰናል ባለስልጣኑ ከአጠቃላይ የዋጋ አተማመን መርህ ጋር በማጣጣም ለንግድ የማይውሉ የግል መገልገያ ፅቃዎችን ዝርዝር የመነሻ ዋጋ ያዘጋጃል ወጥ በሆነ የታሪፍ መጣኔ የማይስተናገዱ ዕቃዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች ወጥ በሆነ የታሪፍ መጣኔ ሊስተናገዱ አይችሉም ባለመብቱ ለራሱ እና ለቤተሰቡ ጥቅም ሲያውለው ከሚችለው መጠን በላይ በተደጋጋሚ የሚያመጣቸው በስጋት ስራ አመራር ክትትል የሚያዙ ዕቃዎች ለንግድ ሊውሉ የሚችሉ ዕቃዎች ለንግድ የማይውሉ ተብሉ በሠንጠረፕ ከተዘረዘረው መጠን ያሰፉ ዕቃዎች መ ክፍል አምስት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች በዚህ መመሪያ አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ሠ እና ረ የተመለከተ ማንኛውም ባለመብት የሚያስገባውን ዕቃዎች በሙሉ በአንድ ሰነድ አጠቃሎ ወደ ኢትዮጵያ በገባ በስድስት ወር ጊዜ ዉስጥ ማስገባት አለበት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተመለከተ ባለመብት የግል መገልገያ ዕቃዎቹን በአየር መንገድ እና በየብስ አንድ ጊዜ ሆኖም ከሁለቱ የማስጫኛ ዘዴዎች በአንዱ ብቻ መጠቀም ከፈለገ በየብስ ወይም በአየር መንገድ ሁለት ጊዜ ብቻ ማስገባት አለበት ሆኖም በዚህ መመሪያ በተፈቀደው መብት ተጠቃሚ ሊሆን የሚችለው ሰአንድ ጊዜ ብቻ ነው በሠንጠረዥ ውስጥ ያልተካተቱት ዕቃዎች የሚስተናገዱበት አግባብ በዚህ መመሪያ አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ ያልተካተቱ ለግል መገልገያነት የሚውሉ ወይም ለንግድ የማይውሉ የግል መገልገያ ዕቃዎች ሲመጡ በልዩ ሁኔታ በባለስልጣኑ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ ወይም አርሱ በሚወክለው ስራ ኃላፊ ውሳኔ ይሰጥበቸዋል ባለስልጣኑ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት በልዩ ሁኔታ የተስተናገዱ ዕቃዎችን መግለጫ እና የዋጋ ዝርዝር የያዘ ሪፖርት በየጊዜው ለሚኒስቴሩ ያቀርባል ስለ ዕቃ አፈታተሽ አግባብ ዐፍቨከባል ባለስልጣኑ በኢንተለጀንስ የሚያደርገው ክትትል እንደተጠበቀ ሆኖ በአንድ ጉዞ ወይም ጭነት በአውሮፕላን በሚመጣ የመንገደኞች ሻንጣ ወይም የመንገደኞች ፅቃ ላይ ብቻ በመውሰድ በስጋት ስራ አመራር መሰረት የጉምሩክ ፍተሻ ይደረጋል ባለስልጣኑ ከብሔራዊ የአየር ትራንስፖርት ፋሲሊቴሽን ኮሜቴ ጋር መራበት የአሰራር ስርዓት ይዘረጋል ሯ ፓ ጭኤ በመመካከር ዝርዝር አፈፃፀሙ የሚ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሰረት በተደነገገዉ መቶኛ ስርዓት ተወስደው የሚፈተሹ ለንግድ የማይውሉ የግል መገልገያ ዕቃዎች በዚህ መመሪያ በክፍል አራት እና ከዚህ መመሪያ ጋር በተያያዘው ሰንጠረዥ መሰረት ቀረጥና ታክስ ይከፈልባቸዋል በዚህ አንቀጽ በንዑስ አንቀጽ የተገለፀው የስጋት ሥራ አመራር የመንገደኞች ፅቃ ፍተሻ ሥርዓት በሌሎች የማጓጓዛ ዘዴዎች በሚመጡ የመንገደኞች ዕቃዎች ላይ ተፈፃሚ አይሆንም ። ማንኛውም ባለመብት ከዚህ መመሪያ ጋር አባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ከተፈቀደው መጠን በላይ ዕቃ ያመጣ እንደሆነ የዕቃውን ቀረጥና ታክስ በአጥፍ ይከፍላል ሆኖም ቀረጥና ታክሱን መክፈል ያልቻለ እንደሆነ በትርፍነት ያመጣው ፅቃ ውርስ ተደርጎ ለመንግስት ገቢ መሆኑ አንደተጠበቀ ሆኖ ድርጊቱ በተደጋጋሚ የተፈፀመ እንደሆነ አግባብ ባለው የወንጀል ሕግ መሰረት ተጠያቂ እንዲሆን ይደረጋል ለዚህ አንቀጽ አፈፃፀም መንገደኛ በአንቀጽ የተጠቀሱትን ባለመብቶች ይጨምራል የተሻረ መመሪያ ወይም አሰራር ክዚህ መመሪያ ጋር የሚቃረን ማንኛውም መመሪያ አሰራርና ልማድ በዚህ መመሪያ ላይ በተሸፈኑ ጉዳዮች ላይ ተፈፃሚነት አይኖረውም የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ቢኖርም ይህ መመሪያ በሌላ ሕግ መሰረት የተፈቀደን የግል መገልገያ ዕፅቃዎች የቀረጥና ታክስ ነፃ መብት አያስቀርም ሀዐፀሆቨህገፕል መመሪያው የሚፀናበት ጊዜ ሀጠከገላ ቀን ዓም ዶር አብራፃም ተከስተ ገንዘብና የኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር ለንግድ የማይውሉ የግል መገልገያ ዕቃዎች ዝርዝር ለተመላሽ ኢትዮጵያዊያንበተለያዩ ሙያዎች ኢትዮጵያ ዉስጥ ለማገልገል የዕቃው ዓይነት ከቀረጥ እና ታክስ ለንግድ አላማ ከቀረጥ እና ታክስ ለንግድ አላማ ነጻ የሚፈቀድ የማይውሉ ቀረጥና ነጻ የሚፈቀድ የማይውሉ ቀረጥና የግል መገልገያ ታክስ የግል መገልገያ ታክስ ዕቃዎች ብዛት የሚከፈልባቸው ፅቃዎች ብዛት የሚከፈልባቸው ዕቃዎች ብዛት ዕቃዎች ብዛት ገቢ የግል መገልገያ ፅቃዎች ዝርዝር ሥ ኤሌክትሮኒክስ ማንኛውም ቴሌቪዥን የኢንች ገደብበቁጥር ሳይደረግበት ከነአክሰሰሪው ቴሌቪዥን ራክ ወይም የቴሌቭዥን ስታንድ በቁጥር ከቀረጥ እና ታክስ ቁ የጽሕፈት ህትመትና ኮፒ አገልግሎት መለክያ ለንግድ አላማ ከቀረጥ እና ታክስ ለንግድ አላማ ስ ነጻ የሚፈቀድ የማይውሉ ቀረጥና ነጻ የሚፈቀድ የማይውሉ ቀረጥና የግል መገልገያ ታክስ የግል መገልገያ ታክስ እቃዎች ብዛት የሚከፈልባቸው እቃዎች ብዛት የሚከፈልባቸው ር ርር ን እቃዎች ብዛት እቃዎች ብዛት ርክበህ። ሆሃዛጌዐፅ ዢክሁ ቴወዋየ ዝሀኛኞኘዛኸቬህፅ ዝዢክከሁ ቲሠሃ ህዛ ያህነሃይወ ፌዕ ህ ህሃይ«ጋ ሃዴፅ ይዜይፇቀ ሦወሣማዜ»ወፅ ቭቀኘኽኸሠ ሄጳ ኃሃፇቀ ጭወሣዕሠፅ ፓቀኘፇኸህፅ ሄኒ ስወሆሂና ፓሬሌህ ህጁ«ጀ ዜፇቀዛ ፅፀህኝ ሇሬሩህ ህቫ ዜፇቀዛ ያዛህሠ ሂዳጻዬ ወዐፅ ወጠ ዐጋ ሆ ሆ ፀ የፅቃው ዓይነት ከቀረጥ እና ታክስ ለንግድ አላማ ነጻ የሚፈቀድ የማይውሉ ቀረጥና የግል መገልገያ ታክስ ዕቃዎች ብዛት የሚከፈልባቸው ፅቃዎች ብዛት ከቀረጥ እና ታክስ ነጻ የሚፈቀድ የግል መገልገያ ፅቃዎች ብዛት የሚከፈልባቸው ዕቃዎች ብዛት የመብራት ማብሪያና ማጥፊያ ቱጥር የሞባይል ቻርጀር ቁዖጥር ቁጥር ከቀረጥ እና ታክስ ለንግድ አላማ ከቀረጥ እና ታክስ ለንግድ አላማ ነጻ የሚፈቀድ የማይውሉ ቀረጥና ነጻ የሚፈቀድ የማይውሉ ቀረጥና ገል መገልገያ ታክስ የግል መገልገያ ሱክ በ አቃዎች ብዛት የሚከፈልባቸው እቃዎች ብዛት የሚከፈልባቸው እቃዎች ብዛት አቃዎች ብዛት ሖም ሳጥን በማንኛውም ማቴሪያል የተሰራቁጥር መደርደርያበማንኛውም ማቴሪያል የተሰራ ቁጥር ጋ ኮንትሮል ቡፌ ቁጥር ኮመዲኖ ቁጥር የአዋቂ አልጋ ከነ ኮመዲኖው በማንኛሻውጡምቱቁጥር ማቴርያል የተሰራ የልጅ አልጋ ከነፍራሹ ስፈቱ አስከ ሜትርቁጥር የህጻን ልጅ አልጋ ከነፍራሹ ቁጥር ድሬስንግ ቴብል ቁጥር የሳሎሉን ጠረጴዛ ቁጥር የቤት ውስጥ ወንበር ቁጥር አረቢያን መጆሊስ መቀመጫውና የኋላ። ወ ሦዴን ህጁዞሯ ፓዕይ«ጹወ ነሃፌፅ ይዜፇሃቀ ሁወፓስዐፅ ሇቀኘዝሠፅ ሄላ ኃዜፇቀ ጭወዌስጋፅ ቀኘኸሬፅ ሄ ዕጋህቫ ሬህ ህጁ ሂ ዜፇቀዛ ፅወህኛ ጃሬሩህ ህጁ« ሂ ህፖቀዛ ህሮሦህራፖ ፉፉ ቅ ክ ሀሀናዕ ሪ ከ ሮ እቕ ሂሂያቕይይህ ንህ ሮር ፀተህ ኸሀኙሩዛ ሩብኸህፅ ሄ ሃሬቭሣሬፌፎ ኣ»ቅ ፊንተህ ቴፋዝ ከሄፇህፅፅ ሠቀፉህሀ ሠዐወ ፈቫጃሀህወሠዛ እ»ቕሀቂ ህፀፇቀፉፅ ህህሪ ኳያህፍፉ ዜህይሪ ኤቾወቀህዜህ ከሀሂኛ ቂፒሠ ቴህፅ ኗርዝኾኔ ሀሠሀ ዖሁህዚ ርዐሠኔ ሠሠህ ርሁህ ሩክ ጽሃፇርሠሠፅ ሮዝተሀህህዛኛ ፈዛ ጂፇርሠ ሻኝወጦ ህሆሬቭዌሌሬ ፎዜ ህዌይሂህ«ሠጋ እ»ቕጳበ ኒ» ህሀ ትጮኽ» ህኒሁፌ ፋኗሩያሂኮ ቱሪ ቴክሁ ፈሠሀ ዝኮሁ ፈወሃፀ ቀቴሀህፇዛቬጋፅ ፈክሁ ፈወፇሃ ወቷሀኛቸሃዛቬጌ»ፅ ቲክከሁ ወዋፀህ ህዛጀ ፓዕነይ«ጋ ሂፌዕ ህዱጁ ፓይካህይ«ጋ ፌፅን ይህቁፖቀ ሦወሣሟደጋፅ ፓሣቀኘኸሠጋፅ ሄጳ ጨሃፇቀ ሦወሣኔ ቀኘቼኸጋፅ ሄኒ ይጋወሦኛ ፓፌፈህ ሀህዛ ሂ ዜፇቆዛ ይጋሦኛ ፓፌቲህ ህጁዞ ሂ ዜፇቀዛ ዢጻዬ ወፀዐ ቅዙ ጠ ወጋ ዛ ሠ ጣ ሀ ኒ ን ከወጀጃ መ ሠ ረ የፅቃው ዓይነት ከቀረጥ እና ታክስ ለንግድ አላማ ከቀረጥእና ታክስ ሰንግድ አላማ ነጻ የሚፈቀድ የማይውሉ ቀረጥና ነጻ የሚፈቀድ የማይውሉ ቀረጥና የግል መገልገያ ታክስ የግል መገልገያ ታክስ ፅቃዎች ብዛት የሚከፈልባቸው ኃፅቃዎች ብዛት የሚከፈልባቸው ፅኃቃዎች ብዛት ሪቃዎች ብዛት በኤሌትሪክ የሚሰራ የጂም ስፖርት በቁጥር የመሮጫ ማሽን በማኑዋል የሚሰራ የስፖርት መስሪያበቁጥር ወሮ ማሸን ጎልና መጫወቻ መቻቻው ከነኳሱ ግራውንድ ቴኒስ ራኬት ካስ ከነ መምቻው ባድሜንት ራኬትና ላባ መረብ ከነ መምቻው የስፖርት አልባሳት የመዝናኛ ዕቃዎቸ ከቀረጥ እና ታክስ ባው ሰንግድ አላማ እ የሚፈቀድ የማይውሉ። ቀረጥና ነጻ የሚፈቀድ የማይውሉ ቀረጥና የግል መገልገያ በ ታክስ የግል መገልገያ ታክስ የሚከፈልባቸው እቃዎች ብዛት የሚከፈልባቸው የመናፈሻ ወንበር የመናፈሻ ዣንጥላ በቁጥር የመናፈሻ አልጋ በቁጥር ማንኛውም የመስክ ድንኳን በቱጥር አነስተኛ የህጻን ኘዋዥዌ በቱጥር የህጻን ልጆቸ ትንሽ የሚጠለቅ የመዋኛ በቱጥር » ላሲቲክ ያ የህጻናት ልጆች ትንሽ የሚነፋ የመዋኛ በቁጥር ገንዳ መሰል ላሲቲክ ኛ ቴቲክሁ ፈወሂ ፈጊክሁ ቲወዋሂ ወቴህህኘሃዛቬጋፅ ቲክሁ ቲፈወሃሂ ዌህሣፇዛቫቬቆ ዢከሁ ዜወሃሂ ህዛጁ ፓዕነሆሬ«ጋ ሂዴ ህጁ ያፓዕሆሪ«ወ ሂዴ ሃቀ ህብሣዜጋፅ ቀኘኸጋፅ ሄና ዜፇቀ ሦዐወሠወፅ ቀኘጌ ሄ ይወሦናኛ ሣዌሬፈህ ህጁጀ ሂ ዜቀዛ ፅሠህኝ ሬሩህ ህጁ«ዞ ህፖቀዛ ፓቫህመ ቴኻዐሣመ ደ ሀ ዘጋ ተዘ ሆዛህህሂህፖቫህሂተሁዖ ዘቭጠሁሻ ዝውፔዋሻ ዐቴሀኛኘዛቬጋፅ ሂክሁ ፈወሂ ወጀሀኛኘዛቬ»ፅ ሂክሁ ፈወሂ ህጁዛጀ ዕሃር«ጋ ህፌፅ ሂህጁዛዖ ያዕሆቐይወ ሆዴፅ ይዜሃቀ ሦወሣዕኔፅ ቀኘኸሠጋፅ ሄና ይፇቀ ሦወዌልኔጋፅ ቀኘዝሠጋፅ ሄና ፅወሦኛ ፓፌዬህ ጁ« ሂ ዜፇቀዛ ይፀወህዛ ጃሬሩህ ህዛ« ህቀዛ ወያፇዜወ ሃፇዊቹቼዕ ዐዩ ኹጋ ሽ ቂሠ ፈፊሁ ህነዕህ ቅሀ ህሀ ፅራዐዴጳፈጴ ፅሠኸሠ ይቲህህዛ ዝርዝፉለ ራዜፈዜ ዘሁ ፈወሂ ሂቲከሁ ቲሠወሂ ቀኽሀኛዛሼዐፅ ሂክሁ ፏወቐሂ ወቲቴሀካፇዛጊፅ ቲኮሁ ቴወሂ ህዛ ሪፓይነህይጋ ህዬ ህዛ። ረ ተቁ የፅቃው ዓይነት መለኪያ ከቀረጥ እና ታክስ ለንግድ አላማ ከቀረጥ እና ታክስ ለንግድ አላማ ነጻ የሚፈቀድ የማይውሉ ቀረጥና ነጻ የሚፈቀድ የማይውሉ ቀረጥና የግል መገልገያ ታክስ የግል መገልገያ ታክስ ኃፅቃዎች ብዛት የሚከፈልባቸው ፅቃዎች ብዛት የሚከፈልባቸው ዕቃዎች ብዛት ፅቃዎች ብዛት የተለያዩ ፅቀመዎች ማሳይ የሚያውል ቁጥር ዲስፕሌይ ቼ የአታክልት ውሀ ማጠጫ ላስቲክ ሜትር የበር አጀታ ቁጥር ። ጋ ቪህ ረ ፈከሁ ቴጋወሀ ወፈቴሀሆፇሃዛቬጌፅ ከሁ ቴወሀዐ ወፏሀሆፇዛቬ ህዛጀ ዕሆይህጋ ሂፊፅ ሀዱ ይዜፇቀ ሁወፓዜ ቭቀኘሽጋፅ ሄጻ ዜፇቀ ሁወዌኔፅ ፅወሆቫ ፓሬቲህ ሀጁ ጻህ ሠ ዘኔ መያጨገታ ታክስ የግል መገልገያ ታክስ ፅቃዎች ብዛት የሚከፈልባቸው ሪኃቃዎች ብዛት የሚከፈልባቸው ።