Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

መመሪያ ቁጥር 28-2009.pdf


Advertisement
  • word cloud

መመሪያ ቁጥር 28-2009.pdf
  • Extraction Summary

ዞን ከልቤኮ መምሪያ ጢው ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ሊሉበ ጉዳዩ መመሪያን ስለመላክ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤቱ መመሪያ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፋ ይታወቃል በዚህም መሰረት በምክር ቤቱ ታይቶና ተመርምሮ የፀደቀውን መመሪያ ከዚህ ሸሺ ደብዳቤ ጋር አባሪ ተደርጎ የተላከ መሆኑን እያሳወቁመመሪያው ህግና ስርዓቱን ተጠብቆ ተግባራዊ እንዲደረግ አሳስባለሁ ኩ ላምታ ኮፐም ጋር ግልባጭ ለምክትል ርዕሰ መስተዳድር ቢሮ በምርዕሰመስተዳድር ማዕረግ ለንግድ ኢንዱገል ለጽቤቱ ኃላፊ ለካቢኔ ሴክሬታሪያት ዳይሬክቶሬት ርፅሰ መስተዳድር ጽቤት ዣ ሦዥኛኝኛ ይ ሠ በበር ኣዛፎፊቢፎ ነጓግሉገሉ ቋበጊከቋቋርፎ ዑሃ ፌድ ሪድሃምና ሦራሠዕድሮሜፇ ፅይድ ሦፇሪራዊራታ ታጎቻም ጳረጎፃሪዝ መኑ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ነባር እና አዲስ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር ተደራጂተው ለሚመጡ ማህበራት የሚስተናገዱ ይሆናል የቤቶች ግንባታ ዋጋ በተጨማሪ ለማስነሻ የካሳ ክፍያ በህብረት ስራ ማህበሩ አባላት የሚሸፈን ይሆናል ።መመ የአባት ስም መኀኀኀኀኀመኀ የአያት ስም ፆታ ዕድሜ በሔርመመተመ ተመመ መ መመመ መመ የሚገኝበት ክልል ዞን ከተማ ።

  • Cosine Similarity

ዞን ከልቤኮ መምሪያ ጢው ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ሊሉበ ጉዳዩ መመሪያን ስለመላክ የአብክመ መስተዳድር ምክር ቤት በቀን በቁጥር አብክመ መከ በተፃፈ ሸኝ ደብዳቤ መስተዳድር ምክር ቤቱ ጥር ቀን ዓም ባካሄደው ኛ ዙር ኛ ዓመት የስራ ዘመን ኛ መደበኛ ስብሰባ ነባርና አዲስ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት የመኖሪያ ቤት ግንባታ የቦታ አቅርቦት አሰጣጥና ግንባታ ለመወሰን ተሻሽሎ የወጣ የመስተዳድር ምክር ቤቱን መመሪያ ቁጥር አዕድቆ ልኮልናል ስለሆነም ከጥር ዓም ጀምሮ ፀድቆ በተላከው መመሪያ መሰረት ህግና ስርዓቱ ተጠብቆ እንዲፈፀም እያሳሰብን ዞኖችና ከተማ አስተዳደሮች በሥራችሁ ለሚሜገኙ ከተሞች እና ክፍለ ከተሞች እንዲያውቁት ተደርጐ በጥንቃቄ እንዲፈፀም አስፈላጊው ክትትልና ድጋፍ እንዲደረግ እናሳስባለን ግልባጭ ሃ ለአብክመ ርዕሰ መስተዳድር ያለ አባዕ ለአብክመ የህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ኤጀንሲ ከተማ ልማት ዘርዓኔ ለመሬት ልማት ማኔጀመንት ዋና የሥራ ኪልቤኮቢሮ ሁ በ ፎዉ ር ወ ፀጠዕክነ ፖቧውፇ ምጃ ፀወቅ መጎወታ መጳዳም ሰዕሦዳደር መጎጎታ ዳፅራሪሃ ፌጨጨኢጸመመጠጨው መፍ ፍፍ ው ው መ ኤፌ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽቤት ጠርር ከዩ ቨ ሃክበርበ ከ ከዩ ዲአበከ እ ርሬ ቁጥር አብክመ ረጋ ነ ክጸፎዩ አዐ ቀን ለከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን ቢሮ ጉዳዩ በመስተዳድር ምክር ቤቱ ፀድቆ የወጣ መመሪያን ስለመላክ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ጥር ቀን ዓም ባካሄደው ኛ ዙር ኛ ዓመት የስራ ዘመን ኛ መደበኛ ስብሰባ የነባርና አዲስ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራትን የመኖሪያ ቤት ግንባታና የቦታ አቅርቦት አሰጣጥና ግንባታ ለመወሰን ተሻሽሎ የወጣ የመስተዳድር ምክር ቤቱ መመሪያ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፋ ይታወቃል በዚህም መሰረት በምክር ቤቱ ታይቶና ተመርምሮ የፀደቀውን መመሪያ ከዚህ ሸሺ ደብዳቤ ጋር አባሪ ተደርጎ የተላከ መሆኑን እያሳወቁመመሪያው ህግና ስርዓቱን ተጠብቆ ተግባራዊ እንዲደረግ አሳስባለሁ ኩ ላምታ ኮፐም ጋር ግልባጭ ለምክትል ርዕሰ መስተዳድር ቢሮ በምርዕሰመስተዳድር ማዕረግ ለንግድ ኢንዱገል ለጽቤቱ ኃላፊ ለካቢኔ ሴክሬታሪያት ዳይሬክቶሬት ርፅሰ መስተዳድር ጽቤት ዣ ሦዥኛኝኛ ይ ሠ በበር ኣዛፎፊቢፎ ነጓግሉገሉ ቋበጊከቋቋርፎ ዑሃ ፌድ ሪድሃምና ሦራሠዕድሮሜፇ ፅይድ ሦፇሪራዊራታ ታጎቻም ጳረጎፃሪዝ መኑ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ነባር እና አዲስ የመኖሪያ ቤት ኣዛ ህብረት ስራ ማህበራትን የመኖሪያ ቤት ግንባታ ቦታ አቅርቦት ቋቋ አሰጣጥና ግንባታን ለመወሰን ተሻሽሎ የወጣ ክልል መስተዳደር ምክር ። ጽፎ ድጥ ያ ትና መመሪያ ቁጥር የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ነባር እና አዲስ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራትን የመኖሪያ ቤት ግንባታ ቦታ አቅርቦት አሰጣጥና ግንባታን ለመወሰን ተሻሽሎ የወጣ ክልል መስተዳደር ምክር ቤት መመሪያ በክልሉ ባለፉት አራት ዓመታት በከተሞች የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ አሰጣጥ ከኪራይ ሰብሳቢነት በነጻ መልኩ ለማስተናገድ ያመች ዘንድ መመሪያ ተዘጋጅቶ እየተሰራ የቆየ ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ የሚከሰቱ ችግሮችን ለመከላከልም ሆነ ለማስወገድ የሚያስችል የተሸሻለና የሚያሰራ የህግ ማዕቀፍ ማዘጋጀት አስፈላጊ በመሆኑ በክልሉ ዋና ዋና ከተሞች በቤት ህብረት ስራ ማህበራት ተደራጅተው የሚገኙ ዜጎች የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ ጥያቄ ሲያቀርቡ በመቆየታቸው ለእነዚህ ዜጎች ምላሽ በመስጠት የመኖሪያ ቤት የማግኘት መብታቸው እንዲረጋገጥ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ዜጎች በመቆጠብ ቁጠባን ባህል በማድረግና በማህበር በመደራጀት የመኖሪያ ቤትን በቀላሉ መስራት እንዲችሉ እና የቁጠባና የመደራጀትን ፋይዳ እንዲገነዘቡ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ከተሞች የሜገኙ ዜጎችን የቦታ አቅርቦት ጥያቄን ለመመለስ መሬትን በቁጠባና ፍትሃዊ በሆነ መልኩ መጠቀም በማስፈለጉ የከተማን ቦታ በሊዝ ስለመያዝ በወጣው አዋጅ መሰረት የከተማ ቦታ በምደባ ከሚስተናገድባቸው መንገዶች አንዱ በመንግስት ለሜካሄዱ የመኖሪያ ቤቶች ልማት ፕሮግራሞችና በመንግስት እየተወሰኑ ለሜካሄዱ በራስ አገዝ የመኖሪያ ቤት የህብረት ስራ ማህበራት ለሜደራጁ ማህበራት በመሆኑ የአማራ ክልል መስተዳደር ምክር ቤት በተሻሻለው የብሔራዊ ክልሉ ሀገ መንግስት አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በወጣው አዋጅ ቁጥር አንቀጽ ንዕስ አንቀጽሐ መሰረት ይህን መመሪያ አውጥቷል ክፍል አንድ ጠቅላላ አጭር ርዕስ ይህ መመሪያ ነባር እና አዲስ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራትን የመኖሪያ ቤት ግንባታ ቦት አቅረቦትን አሰጣጥን ግንባታን ለመወሰን ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ ውስጥ አዋጅ ማለት የህብረት ስራ ማህበራትን ለማቋቋም የወጣውን አዋጅ ቁጥር የመኖሪያ ቤት ሀብረት ስራ ማህበር ማለት የመኖሪያ ቤት ችግር ያላቸው ሰዎች የመኖሪያ ቤት ችግራቸውን ለመቅረፍ በመኖሪያ አካባቢያቸው በመስሪያ ቤታቸው በፈቃደኝነት በጋራ ተሰባስበው ገንዘባቸውን እውቀታቸውንጊዜያቸውንና ጉልበታቸውን በማቀናጀት በጋራ የሚያቋቁሙትና ዲሞክራሲዊ በሆነ መንገድ የሚያስተዳድሩት ማህበር ማለት ነው ማህበር ማለት በህብረት ሥራ ማህበራት አዋጅ ቁጥር መሠረት የተደራጀ እና የተመዘገበ የመኖሪያ ቤት የህብረት ሥራ ማህበር ነው ነባር የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር ማለት በከተሞች እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ከሰኔ ዓም በፊት ተቋቁሞ እስካሁን ድረስ የመኖሪያ ቤት ግንባታ ቦታ ያልተረከበ ህብረት ስራ ማህበር ነው አዲስ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር ማለት እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ከሀምሌ ዓም ጀምሮ የተቋቋመ እና ወደፊት የሚቋቋም የቤት ስራ ማህበር ማለት ነው ራስ አገዝ የመኖቤህስማህበር ማለት በከተሞች የሚኖሩና መኖሪያ ቤት ለመስራት የሚደራጁ ሲሆኑ በጉልበታቸው ጭምር በቤት ግንባታ ላይ የሚሳተፉ አባላትን ያካተተ ነው አሰሪ መቤት ማለት በስሩ የመኖሪያ ቤት ለመስራት በህብረት ስራ ማህበር ተደራጅተው ለሚሜገኙ ወይም ለሜደራጁ ሰራተኞች የቤት ግንባታ ወጪውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ በመሸፈን ለመስራት ወይም ለማሰራት ፈቃደኛ ወይም ዝግጁ የሆነ መቤት ወይም ኢንተርፕራይዝ ኃው ዝግ ሂሳብ ማለት የመኖሪያ ቤት ለመስራት በህብረት ስራ ማህበር የተደራጀ ማንኛውም ግለሰብ የፕሮግራሙ ተጠቃሚ ለመሆን እንዲችል በቅድሚያ በህብረት ስራ ማህበሩ አማካኝነት የቤቱን ግንባታ ወጪ መቶ በመቶ ማስቀመጥ እንዲችል በባንክ ቤት በማህበሩ ስም የሚከፈትለት የማይንቀሳቀስ የቁጠባ ሂሳብ ማለት ነው የቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ ማለት በማህበር የተደራጁም ሆነ በግልና በመንግስት ቤት እንዲገነባላቸው ለሚፈልጉ አካላት በጠየቁትና በሚኖራቸው ውል መሰረት የቤት ግንባታ ለማካሄድና ለማስረከብ ፈቃድ የተሰጠውና በመንግስት የተቋቋመ የቤት ልማት ድርጅት ነው አደራጅ አካል ማለት የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራትን ለማደራጀትና ለመመዝገብ በአዋጅ ስልጣንና ኃላፊነት የተሰጠው የክልሉ ህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ኤጄንሲንና በየደረጃው የሚገኙ የህብረት ስራ ማስፋፋያ አካላትን ያጠቃልላል ባንክ ማለት በኢትዮጳያ ብሄራዊ ባንክ እውቅና የተሰተጠው ማናቸውም የመንግስት ባንክ ሲሆን የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋንም ይጨምራል ሰው ማለት የተፈጥሮ ወይም በህግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው ቋሚ ገቢ ማለት ለዚህ መመሪያ አፈጻጻም ሲባል የስራግብርየንግድ ግብርየአገልግሎት ክፍያ የፈጸመ እና ድርሻውን ሊገነባ የሚያስችል የታወተ የገቢ ምንጭ ያለው ማለት ነው ቢሮ ማለት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ነው የፆታ አገላለጽ በዚህ መመሪያ ውስጥ በወንድ ፆታ የተደነገገው አገላለጽ የሴትንም ፆታ ያካትታል የተፈጻሚነት ወሰን ይህ መመሪያ በክልሉ ከተሞች በሚደራጁ የመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማኅበራት ተመዝጋቢ ለመሆንና ለመደራጀት በሚፈልጉ ግለሰቦችማኅበራት እና ማኅበሩን ለማደራጀትና ለመመዝገብ የመኖሪያ ቤት ግንባታ ቦታ ለማመቻቸትና ለመስጠት እንዲሁም የግንባታ ሁኔታዎችን ተፈጻሚ ለማድረግ ግንኙነት ባለው ማንኛውም ሰው ወይም አካል ላይ ተፈፃሚ ይሆናል ክፍል ሁለት የመመሪያው ዓላማዎችና መርሆዎች የመመሪያው ዓላማዎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ በማህበራት የመኖሪያ ቤት ለማገኘት ለመደራጀት የሚፈልጉ አባላት ሊያሟሉ የሜገባቸውን ቅድመ ሁኔታዎች ኃላፊነትና ግዴታዎች እንዲያውቁ በማድረግ ግልጽና ፍትሃዊ የሆነ የምዝገባና አደረጃጀት ስርዓት ለመዘርጋት ፈቃደኛ የሆኑና ፍላጎት ያላቸው ዜጎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት ተደራጅተው ገንዘባቸውን ፅውቀታቸውን ጉልበታቸውንና ጊዜያቸውን በማቀናጀት የመጠለያ ችግሮቻቸውን በጋራ ጥረት ሊፈቱ የሚችሉበትን አማራጭ ለመፍጠር ከዚህ በፊት በመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር ተደራጅተው ገንዘብ የቆጠቡ የመኖሪያ ቤት ሀብረት ስራ ማህበራትን የቤት ችግር ለመፍታት የመንግስትን የፖሊሲ አቅጣጫ ተከትለው ወጪ ቆጣቢ የመኖሪያ ቤቶችን ለመስራት በማህበራት ለሚደራጁ ነዋሪዎች አስፈላጊውን የተቀናጀ ድጋፍና እገዛ የሚደረግበትን ሁኔታ ለማመቻቸት በልማቱ የሚሳተፉ ባለሚናዎች ግልጽ የሆነ የአደረጃጀት ተግባርና ኃላፊነት ለማመልከትና የተቀናጀ ድጋፍ ለማድረግ ነው መርሆዎች በአዋጅ ቁጥር የተቀመጡት የህብረት ስራ ማህበራት መርሆዎች እንደተጠበቁ ሆነው በመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር የሚታቀፉ አባላት ግዴታቸውን እስካሟሉ ድረስ ያለምንም ልዩነት እኩል ተጠቃሚ የሚሆኑበትን አሰራር መከተል የመኖሪያ ቤት ችግርን በራስ አቅም ለመፍታት የሚደረግ የገንዘብና የእውቀት አስተዋጽዖን የሚደግፍና የሚያበረታታ አቅጣጫ መከተል በመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር የሚደራጁ አባላት በህብረት ስራ ማህበሩ ውሳኔ የመገዛት ግዴታ እና የመሳተፍ መብታቸው እንዲጠበቅ በማድረግ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብን የተላበሱ እንዲሆን ማድረግ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር የመኖሪያ ቤት ቦታ ተጠቃሚነት የሚወሰነው በዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት ሆኖ በመጀመሪያ ደረጃ በዕጣ አወጣጡ የሚስተናገዱት እንደ ተመሰረቱበት አመተ ምህረት ነባር የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራትን በማስቀደምና አዲስ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራትን በማስቀጠል ይሆናል የመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበራት የቤት ልማት ፕሮግራም ላይ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን ተሳትፎ ያረጋገጠ ይሆናል ክፍል ሶስት የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር አባልነት ምዝገባ መስፈርቶች አጠቃላይ የአባልነት ምዝገባ መስፈርቶች የአባልነት ምዝገባ መስፈርቶች በህብረት ስራ ማህበራት አዋጅ ቁጥር የተመለከተ ቢሆንም ለዚህ መመሪያ አፈጻጸም ሲባል ዕድሜው ከ ዓመትና ከዚያ በላይ የሆነ በህግና በፍርድ ያልተከለከለ ኢትዮጵያዊ በሚደራጅበት ወይም በሚኖርበት ከተማ ለተከታታይ ሁለት ዓመታት ነዋሪ የሆነ እንዲሁም ሰራተኛ ከሆነ ደግሞ በሚኖርበት ከተማ በሚገኙ ተቋማት ውስጥ ቢያንስ ሁለት አመት በቋሚነት ተቀጥሮ የሰራ እና እየሰራ ያለ በንዑስ አንቀጽ ስር የተገነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ በስራቸው ጸባይ ቋሚ የመኖሪያ አድራሻ የሌላቸውን የመከላከያ ሰራዊት የፌደራል ፖሊስ የክልሉን ልዩ ሐይል የቆይታ ጊዜው የማይመለከታቸው ሆኖ የመሬት አሰጣጡን በተመለከተ ቀጣይ እራሱን ችሎ በሚወጣው መመሪያ ይወሰናል ለሁለት ተከታታይ ዓመታት በከተማው ውስጥ ባይኖርም በስራ በትምህርት ወይም በህክምና ምክንያት ከከተማው ውጭ የኖረበትን ተጨባጭ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል የህብረት ስራ ማህበር አባልነት መመዝገቢያ ክፍያ መክፈል የሚችል ከ ሺህ እና በላይ ህዝብ በሚኖርባቸዉ ከተሞች የቤቱን የግንባታ ወጪ ሲመዘገቡ ሲቆጥቡና መሬት ለመረከብ በድምሩ መቆጠቡ ሲረጋገጥ ማህበሩ ቦታ ተረክቦ ወደ ግንባታ ይገባል በሌሎች ከ ሺህ ህዝብ በታች በሚኖርባቸዉ ከተሞች የቤቱን የግንባታ ወጪ ሲመዘገቡ መቆጠባቸዉ እንደተጠበቀ ሆኖ መሬት ለመረከብ መቆጠቡ ሲረጋገጥ በድምሩ መቆጠቡ ሲረጋገጥ ማህበሩ ቦታ ተረክቦ ወደ ግንባታ ይገባል ቀሪውን በሂደት በመቆጠብ በግንባታው ሂደትና በማጠናቀቂያ ወቅት የሚከፍል ለመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበሩ በምደባ የሚሰጠዉ ቦታ በሊዝ መነሻ ዋጋ ሲሆን ማህበራቱ ቀድመዉ ለካሳ የከፈሉት የገንዘብ መጠን ከሊዝ መነሻ ዋጋዉ ታሳቢ ይሆናል ይህንም ለማድረግ ፈቃደኛ የሆነ የህብረት ስራ ማህበሩን ዓላማና መርሆዎች ለማክበርና የማህበሩን መተዳደሪያ ደንብ ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ በመንግስት በተዘረጉት ሌሎች የቤት ልማት ፕሮግራሞቸ ላይ በራሱም ሆነ በትዳር ጓደኛው ስም ተጠቃሚ ያልሆነ ወይም ለመጠቀም ያልተመዘገበ ወይም ተመዝግቦም ከሆነ ምዝገባውን መሠረዙን ወይም መተውን ግዴታ መግባት የሚችል የሚሰራው ስራ የታወቀ ሆኖ የመቆጠብ አቅሙ እንደ ማህበር አባል የሚኖርበትን ድርሻ በመክፈል ለመገንባት አቅም ያለው መሆኑን ተገምግሞ በከተማ አስተዳደሮች በየከተማ አስተዳደሩ በመሪ መዘጋጃ ቤቶች በማዘጋጃ ቤቱ ስራ አሰፈፃሚ እንዲሁም በንዑስ እና በታዳጊ ከተሞች በወረዳው አስተዳደር እየተረጋገጠ እና እየተወሰነ እንዲያገኙ ይደረጋል ተጨማሪ የምዝገባ መስፈርቶች በዚህ መመሪያ በአንቀፅ ሥር የተዘረዘሩት እንደተጠበቁ ሆነው ማንኛውም የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር አባል የሆነ ተመዝጋቢ በ ነባር የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት ፕሮግራም ውስጥ ተጠቃሚ ለመሆን ሀ አሁን በሚኖርበት ከተማ ከዚህ በፊት በመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር አባልነት ስሙ ተመዝግቦ የሚገኝና የህብረት ስራ ማህበሩም ነባር አባል መሆኑን በዳግም ምዝገባ ማረጋገጥ አለበት ለ ነባር የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር አባል ለመሆኑ በክልል አስተዳደር ባሉ የህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ኤጄንሲ ወይም በኤጀንሲው አካላት በአካል ቀርቦ ወይም በተወካዩ አማካኝነት በዳግም ምዝገባ ማረጋገጥ ይኖርበታል ሐ ነባር የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት ከዚህ በፊት በህብረት ስራ ማህበሩ ስም ያስያዙት ዝግ ሂሳብ ካለ በአዲሱ የግንባታ ወጪ ስሌት መሰረት ማስገባት ይኖርባቸዋል መ ነባርም ሆነ አዲስ በክልሉ ውስጥ በሚገኙ የከተማ አስተዳደሮች በግንባር ቀርበው ለሚደራጁ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር አባላት የቤት ፍላጎት ማሳወቂያ ቅጽ መሰረት ያደረገ ይሆናል በአዲስ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት ለመደራጀት የሚያበቁ መስፈርቶች በህብረት ስራ ማቋቋሚያ አዋጅ የአደረጃጀት መስፈርት መሰረት ሀ በመኖሪያ አካባቢ የሚደራጁ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር አባላትን በተመለከተ በመኖሪያ አካባቢ የሚተዋወቁ ተመሳሳይ የቤት ዓይነት ፍላጎትና አቅም ያላቸው እና በፈቃደኝነት በጋራ ለመስራት የተስማሙ መሆኑን ግዴታ መግባትና አስፈላጊ ቅጻቅጸች መሙላትና አደራጁ አካል ዘንድ መቅረብ ይኖርባቸዋል በመኖሪያ አካባቢ የተሰባሰቡ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር አባላት የስም ዝርዝራቸውን ይዘው ወደ ህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ አካል ከመቅረባቸው በፊት በሚኖሩበት ከተማ ውስጥ ነዋሪ መሆናቸውን ማረገጋጫ በቀበሌው አስተዳደር አማካኝነት ከከተማው አስተዳደር ማግኘት ይጠበቅባቸዋል ከአሁን በፊት በከተማ አስተዳደሩ ክልልም ሆነ በዙሪያው በሚገኙ አንስተኛ ከተሞች ወይም የገጠር ቀበሌዎች እንዲሁም በገጠር ወረዳ በወረዳው ውስጥ ባሉ የገጠር ቀበሌዎች ለሁለት አመት ወይም ከዛ በላይ በቋሚነት ተቀጥረው የሚሰሩ የመንግስት ሰራተኞች በመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር እስከተደራጁ እና እስከ ቀዋጠቡ ድረስ የከተማ ንዋሪነትን መስፈረት ማሟላት ሳያስፈልጋቸው በወረዳቸው ውስጥ ባሉ ከተሞች አራሳቸው በመረጡት ከተማ የመኖሪያ ቤት ለመስራት ይቻላቸው ዘንድ እንሰደማንኛውም የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር ይስተናገዳሉ ከመከላከያ በክብር ተሰናብተዉ የተመለሱ ወታደሮች በተመለከተ አመት የቆይታ ጊዜ ሳይጠብቁ ተደራጅተው እንዲስተናገዱ ይደረጋል በከተማ አስተዳደሩ እየተረጋገጠ ባል ወይም ሚስት ከመጋባታቸው በፊት አንዳቸው ቤት ነራቸው ቤት የነበረው አካል ከሸጠ በኃላ ትዳር የመሰረቱ ከሆነ ያልሸጠው አካል ተጎጅ መሆን ስለለበት የመደራጀት መብት አለው ለ በስራ አካባቢ የሚደራጁ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር አባላትን በተመለከተ በስራ ቦታቸው የሜተዋወቁ ተመሳሳይ የቤት ዓይነት ፍላጎትና አቅም ያሳቸው እና በፈቃደኝነት በጋራ ለመስራት የተስማሙ መሆኑን ግዴታ መግባትና አስፈላጊ ቅጻቅጸችን መሙላትና አደራጁ አካል ዘንድ መቅረብ ይኖርባቸዋል በመስሪያ ቤቶች የሜደረግ ምዝገባን በተመለከተ መስሪያ ቤቱ የማህበር አባላት ዝርዝር በማረጋገጥና ማህተም በማድረግ ለአደራጁ አካል በሸሂ ደብዳቤ መላክ ይኖርበታል ሕ በአሰሪ መስሪያ ቤት የሚደራጁ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር አባላትን በተመለከተ በአንድ መስሪያ ቤት ወይም ተቋም ውስጥ የሚሰሩ ተመሳሳይ የቤት ዓይነት ፍላጎትና አቅም ያላቸው እና በፈቃደኝነት በጋራ ለመስራት የተስማሙ መሆኑን ግዴታ መግባት ይኖርባቸዋል በአሰሪ መስሪያ ቤቱ የተረጋገጠ የአባላትን ዝርዝር በእያንዳንዱ አባል ስም የተቆጠበና ከመስሪያ ቤት የሜሸፈንለት የቤት የግንባታ ወጪ ግምት የሚገነባውን የቤት ብዛት የዲዛይን ዓይነትና ጠቅላላ ዋጋ የያዘ ሰነድ ለአደራጁ አካል ማቅረብ ይኖርባቸዋል ክፍል አራት የቦታ ስፋት የቤቶች ዓይነት የግንባታ ዋጋ እና የአባላት ብዛት የቦታ ስፋት በማህበራት ልማት የትግበራ ማዕቀፍ በተቀመጠው አግባብ በከተማ ደረጃ የቦታ መጠን በመሪ ማቤት በንማቤትና ታዳጊ ከተሞች እስከ ካሜ በመካከለኛና አነስተኛ ከተሞች እስከ ካሜ በሜትሮፖሊታን ከተሞች እስከ ካሜ የቦታ መጠን በቤት ስራ ማህበር ተደራጂተው ለሚመጡ ማህበራት የሚስተናገዱ ይሆናል የቤቶች ዓይነት የሚገነባው የቤት አይነት እንደየከተማው ደረጃ ሊለያይ የሚችል ሆኖ በሜትሮፖሊታን ከተሞች ጂተ እና በላይ ሆኖ ፊት እና ኋላ በሆነ የጋራ ግድግዳና መሰረትን መሰረት አደርጎ ዝቅተኛው ሰው በማድረግ ብሎኩ እንደሚይዘው የቦታ መጠን የሚሰራ ይሆናል በመካከለኛ እና በዞን ዋና ከተሞች ጂ እና በላይ በሌሎች አነስተኛ ከተሞች ቪላ ህፎሄ ወይም ታውን ሃውስ መሆን ይኖርበታል በሜትሮፖሊተን ከተሞች በማህበር በመደራጀት ግራውንዱን ንግድ በማድረግ በጋራ ኮንዶምኒየም ለመገንባት የሚመጡ ማህበራት ቅድሚያ ይሰጣቸውል በሜትሮፖሊታን ከተሞች ዙሪያ በሚገኙ ሳተላይት ከተሞች የሚደራጁ ማህበራት አቅማቸውን ያገናዘበ የእንጨት ቤት እና ከዛ በላይ መገንባት ይችላሉ ከተማ አስተዳደሩ ወደ ሳተላይት በመሄድ ለመገንባት ፍላጎት ያላቸውን ዜጎች በስራ ሁኔታ እና አቅምን ያገናዘበ መስፈረት አውጥቶ እንዲሰተናገዱ ያደርጋል የቤቶች አማካይ ስፋት ባለ አንድ መኝታ ክፍል ቤት ካሜ ባለ ሁለት መኝታ ክፍል ቤት ካሜ ባለ ሦስት መኝታ ክፍል ቤት ካሜ በአማካይ ይሆናል የዲዛይኑን አይነት በራሳቸው መርጠው ለሚያሰሩና አቅምና ፍላጎት ላላቸው ማህበራት የቤቶች አማካይ ስፋት ከላይ በአንቀጽ ንዑስ አንቀፅ ከተገለፀው ካሬ ሜትር በላይ የመገንባት አቅም ካላቸው የሚያስይዙት የገንዘብ መጠን ተሰልቶ የሚጨመር ይሆናል በአነስተኛ ከተሞች በራስ አገዝ የሚገነቡ ቤቶች አንድ ክፍል ርፎ ከተሰራ በኋላ እያደገ የሚሄድ ይሆናል የቤቶች ግንባታ ዋጋ የሚገነባው ቤት ቪላ ህሀኦ ሆኖ ስፋቱ በአንቀጽ የተገለጸው ከሆነ ለባለአንድ መኝታ ክፍል ቤት ብር ለባለሁለት መኝታ ክፍል ቤት ብር እና ለባለሦስት መኝታ ክፍል ቤት ብር ይሆናል በራስ አገዝ የመኖቤሀስማህበር የሚገነቡ ቤቶች የቤቶች የግንባታ ዋጋ በጋራ የሚሰራው ርዐር ካሬ ሜትር ክፍል ታሳቢ በማድረግ ብር ይሆናል ከላይ በአንቀጽ እና የተጠቀሰው የመነሻ ዋጋ ሲሆን እንደ አካባቢው ሁኔታ ሊለዋወጥ እንደሚችል ታሳቢ መደረግ አለበት የዲዛይኑን አይነት በራሳቸው መርጠው ለሚያሰሩ የቤቱ ግንባታ ዋጋ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተጠቀሰው ሊሆን አይችልም ሆኖም ማህበሩ የሚያቀርበውን ዲዛይን መሰረት በማድረግ የሚመለከተው አካል በሚገምተው የግንባታ ዋጋ ይሆናል ግንባታው የሚከናወነው ለልማት ተነሽዎች ቦታ ላይ ከዋለ ከቤቱ ግንባታ ዋጋ በተጨማሪ ለማስነሻ የካሳ ክፍያ በህብረት ስራ ማህበሩ አባላት የሚሸፈን ይሆናል ። ጠካዜቴቄ የቤቶች ግንባታ ዋጋ የማጠናቀቂያ ስራንና ወለድን አያካትትም ዋጋውም በወቅቱ እንደሚኖረው የገበያ ዋጋ ሊጨምር ወይም ሊቀንስ እንደሚችል ታሳቢ መደረግ ይኖርበታል የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር አባላት ቁጥር በ ዓም በማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ይፋ በተደረገው የከተሞች ህዝብ ብዛት መረጃ መሰረት ር የህዝብ ብዛታቸው ከ ሺህ በላይ በሆኑ ከተሞች አንድ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር ዝቅተኛው ከ ያላነሱ ከፍተኛው አባላት ይኖሩታል የህዝብ ብዛታቸው ከ ሺህ በታች በሆኑ ከተሞች አንድ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር ከ ያላነሱ ከ ያልበለጡ አባላት ይኖሩታል በዚህ አንቀጽ ከ የተጠቀሱት ቢኖሩም አደራጂ መስሪያ ቤቱ በጥናት በተረጋገጠ አዋጭ የሆነውን የመነሻ ቁጥር በአደረጃጀት መመሪያው ሊወስን ይችላል ከ ህዝብ በታች ባላቸው ከተሞች በማህበር መደራጀት አይጠበቅም ሁሌም የመኖሪያ ቤት ሀብረት ስራ ማህበራት የአባላት ብዛት ሙሉ ቁጥር መሆን አለበት ክፍል አምስት የምዝገባና አደረጃጀት ሂደት የአደረጃጀት ሂደት ር ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶችና የቤት አይነት ምርጫ ያከናወነ አዲስም ሆነ ነባር የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር አባል አግባብ ባለው አደራጅ አካል ቀርቦ በአለው የህብረት ስራ ማህበራት አደረጃጀት መመሪያ መሰረት በመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር ይደራጃል ነባር አባልና ህብረት ስራ ማህበርም በዳግም ምዝገባና አደረጃጀት መረጋጋጥ አለበት የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራቱ ለምዝገባ ሲቀርቡ ከቤት ፍላጎት ምዝገባ ቅጻቅደች በተጨማሪ በአዋጁ አንቀጽ የተዘረዘሩትን በሙሉና የመተዳደሪያ ደንብ የመስራች ስብሰባ ቃለ ጉባኤ ወዘተ የስራ አመራር አመራረጥና በተለያዩ ቦታዎች ማህበሩን ወክለው ጉዳይ የሚያስፈጽሙ አካላትን ውክልና ጭምር የያዘ ሰነድ ለአደራጁ አካል ማቅረብ ይኖርባቸዋል አደራጁ አካል የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበሩ ለቅድመ ምዝገባ የሚያስፈልጉ ሁኔታዎችን አሟልቶ ሲገኝ ለሚመለከተው የመንግስት ባንክ በህብረት ስራ ማህበሩ ስም ዝግ ሂሳብ እንዲከፈት የትብብር ደብዳቤ ይጽፋል በመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር ሲደራጅ የቤቱን የግንባታ ወጪ በመቶ እያንዳንዱ የህብረት ስራ ማህበሩ አባል መንግስት በሚያውቀውና በህብረት ስራ ማህበሩ ስም በተከፈተ ዝግ ሂሳብ ገቢ ያደርጋል ገቢ የተደረገበትን ማስረጃም በማህበሩ አማካኝነት ለአደረጁ አካል ያቀርባል አደራጁ አካል የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበሩን አስፈላጊ የምዝገባና የባንክ ሂሳብ ሰነዶችን በማያያዝ ለሚመለከተው አካል የመሬት አስተዳደር ተቋም የመሬት ዝግጅትቲፖሎጂ መረጣ እንዲያደርጉ የትብብር ደብዳቤ ይጽፋል የተደራጀው የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር የቤቱን መስሪያ መሬት ከነማረጋገጫ ፕላኑና ሰነዱ ሲያቀርብና ለቤቱ ግንባታ ወጪ በመቶውን ገቢ ሲያደርግ የህብረት ስራ ማህበር ምዝገባ እውቅና ይሰጠዋል ነባር የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራትን ስለማጠናከር ነባር የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር በዚህ መመሪያ አንቀጽ እና የተዘረዘሩትን መስፈርቶችና የቤት አይነት ምርጫ እስካሟላ ድረስ ነባርነቱን በማረጋጋጥ ማስረጃ ይሰጠዋል አንድ ነባር የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር የነበረበትን የአደረጃጀት ችግር ማስተካከልና በስሩ ያሉ አባላት የቤት ግንባታ ወጪያቸውን መቶ በመቶ መሸፈን እንዲችሉ በማድረግ የፋይናንስ ችግሩን መፍታት ይጠበቅበታል የሚደራጁት የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር አባላት እንደየ ከተሞቹ ደረጃ ቁጥራቸው በአንቀጽ የተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖ ከዚህ በፊት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበሩ አባላት ቁጥራቸው ከተገለጸው ካነሰ ከሌሎች የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር አባላት ጋር ለመዋሃድ ይችላሉ የተዋሃዱት የህብረት ስራ ማህበሩ አባላት ቁጥር በአንቀጽ ከተጠቀሰው ማነስ የለበትም ከዚህ ካነሰ እና ከነባር ማህበራት መተካት የማይቻል ሆኖ ሲገኝ በአደራጅ መስሪያ ቤቱ አማካኝነት አዲስ አባል መተካት ይቻላል የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራቱ ቤቶች ግንባታ የሚከናወነው ከከተማው አስተዳደር ጋር በገቡት ውለታ መሰረት በቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ ወይም ራሳቸው በመረጡት የኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጭ ጋ አዲስ የመኖሪያ ቤት ሀብረት ስራ ማህበራት የምዝገባ አፈጻጸም ስርዓት በ አዲስ የሚቋቋሙ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት ለምዝገባ ሲቀርቡ በስራ አካባቢ ወይም በመኖሪያ አካባቢ የሚተዋወቁና በፈቃደኝነት በጋራ ለመስራት የተሰባሰቡ መሆኑን የሚያሳይ ግዴታ ይፈርማሉ አዲስ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር አባላት የቤት ግንባታ ወጪያቸውን በራሳቸው አቅም መቶ በመቶ ለመሸፈን ሲስማሙ በመቶ ከከፈሉ ይመዘገባሉ ሆኖም የህብረት ስራ ማህበር አባላቱ በሚደራጁበት ወቅት የሚመርጡትን ቤት ዋጋ በመቶውን ከከፈሉ በኋላ በመቶ የመሬት ዝግጅቱ ተጠናቆ ከግንባታ ፈቃድ በፊት አጠናቀው በማህበሩ ሂሳብ ማሰቀመጥ ይጠበቅባቸዋል የህዝብ ብዛታቸው ከ በሆኑ ከተሞች የሚገኙ ነዋሪዎች በራስ አገዝ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር የሚደራጁ በመሆኑ በጉልበት የሚያደርጉት ተሳትፎ በገንዘብ ታስቦ ከቤቱ ዋጋ ተቀናሽ ይሆናል ከላይ በአንቀጽ ንኡስ የተመለከተው ቢኖርም ከ ህዝብ በላይ በሚኖርባቸው ከተሞች በራስ አገዝ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር እንደራጃለን የሚሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ካሉ የከተማውን ደረጃ ታሳቢ ባደረገ የግንባታ ስታንዳርድ መሰረት ሊስተናገዱ ይችላሉየመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት ቤቶች ግንባታ የሚከናወነው ከከተማው አስተዳደር ጋር በገቡት ውለታ መሰረት በቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ ወይም ራሳቸው በመረጡት የኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጭ ይሆናል የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት ቤታቸውን የሚሜያስገነቡት በመረጡት ኮንትራክተር ከሆነ ክፍያቸውን በባንክ በዝግ ሂሣብ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል በግንባታ ወቅት በቁጠባ የተያዘ ሂሳብ የሚለቀቅበት አግባብ በሚትሮፖሊታን ከተሞች የመሰረት ግንባታ ሲጀምሩ ካሳዙት ገንዘብ በመቶ ይለቀቃል ስላብ ሲጀምሩ ቀሪው በመቶ ይለቀቃል በሌሎች ከተሞች ግንባታው ሲጀመር በመ ቶ ይለቀቃል ግንባታውን ለማጠናቀቅ ቀሪው በ መቶ እንዲለቀቅ ይደረጋል በዝግ የተያዘው ገንዘብ አለቃቀቅን በተመለከተ በሊዝ አዋጁ እና በሊዝ ደንቡ አንቀጽ ንዕስ አንቀጽ እና ላይ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ውደ ግንባታ በመግባትና መስራት እንዳለባቸው በተደነገገው መሰረት የልማት ክትትል በማድረግ እንዲለቀቅ ይደረጋል ክፍል ስድስት ተግባርና ኃላፊነቶች የአባላት ተግባርና ኃላፊነት ማንኛውም የተመዝጋቢ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር አባል በህብረት ስራ ማህበሩ አማካኝነት ለመደራጀትና ምዝገባ ለማካሄድ በቅድሚያ በዚህ መመሪያ የተቀመጠውን መስፈርት በማሟላት በግንባር በመቅረብ ወይም በህጋዊ ተወካዩ አማካኝነት ትክክለኛ መረጃ በመስጠት መመዝገብ ይኖርበታል ከዚህ መመሪያ ውጭ ከምዝገባም ሆነ ከአደረጃጀትና ከቤት ማስተላለፍ ጋር በተያያዘ በአባላት ለሚፈጸሙ ህገወጥ ድርጊቶች በጋራም ሆነ በተናጠል ኃላፊነት ይወስዳሌሉ ማንኛውም የተመዝጋቢ ህብረት ስራ ማህበር አባል በአደረጃጀትና በአመዘጋገብ ሂደት የተከሰቱና ከዚህ መመሪያ ውጭ እየተፈጸሙ ያሉ ማናቸውም ህገወጥ ድርጊቶችን ለአደራጁ አካል የመጠቆም ኃላፊነት አለበት ማንኛውም የህብረት ስራ ማህበሩ አባል በመረጠው ቤት ዲዛይን አማካኝነት የቤቱን ወጪ በአንቀጽ መሠረት በህብረት ስራ ማህበሩ ሂሳብ ገቢ የማድረግ ኃላፊነት አለበት የህብረት ስራ ማህበሩ አባላት የቤቶችን ግንባታ በቅርብ በመከታተል በዕውቀት በጉልበት ወዘተ ይደግፋሌ የቤቶች ግንባታ ሲጠናቀቅ በቦታው በመገኘት በህብረት ስራ ማህበሩ አማካኝነት ይረከባሉ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበሩ ተግባርና ኃላፊነት ተመሳሳይ ፍላጎትና አቅም ያላቸውን ወይም በመኖሪያና በስራ አካባቢ የሚተዋወቁ መሆናቸውን በማረጋገጥ አባላትን ይመዘግባል የህብረት ስራ ማህበሩን የመመስረቻ ቃለጉባኤ መተዳደሪያ ደንብና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶችን አዘጋጅቶ ለምዝገባ ያቀርባል አባላትን በመወከል ከምዝገባ ጀምሮ ያሉትን የመሬት የዝግ ቁጠባ ሂሳብ የግብዓትና የተለያዩ ውሎችን ይዋዋላል በሀላፊነትም ያስፈጽማል አባላቱ የሚፈለግባቸውን የቤት መስሪያ ዋጋ ሙሉ በሙሉ ከፍለው ሲያጠናቅቁ በህብረት ስራ ማህበሩ ስም ገንዘቡን ለሚገነባው አካል ያስተላልፋል ወይም ገቢ ያደርጋል የቤቶቹ ግንባታ በተቀመጠው ስታንዳርድና በውሉ መሰረት መሆኑን ይከታተላል የቤቶች ግንባታ መጠናቀቁን በማረጋገጥ መተዳደሪያ ደንቡን ተከትሎ አባላት እንዲረከቡ ያመቻቻል የኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ኤጀንሲና አካላቱ ተግባርና ኃላፊነት የአደራጁና መዝጋቢው አካል ተግባርና ኃላፊነት አደራጁ ተቋም ስለመኖሪያ ቤቶች ህብረት ስራ ማህበራት አደረጃጀት ይዘትና አስፈላጊነት እንዲሁም ስለአመዘጋገብ ስርዓቱ በቂ መረጃ መስጠት አለበት አደራጁ አካል የአባልነት ምዝገባ የመስራች ቃለጉባኤ ፎርሞችና ሌሎች አስፈላጊ ቅጻቅጸችና ደጋፊ ሰነዶች ማዘጋጀትና ስለአሞላሉ ለባለጉዳዮች ተፈላጊውን ማብራሪያና ድጋፍ መስጠት አለበት ማንኛውም የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር ለምዝገባ ብቁ እስከሆነና የምዝገባ መስፈርቱን አሟልቶ በአካል እስከቀረበ ድረስ በመመዝገብና በማረጋገጥ ህጋዊ እውቅና ስለማግኘቱ የሚያስረዳ ወይም የሚያረጋግጥ ማስረጃ መስጠት አለበት በማህበሩ የተሞሉት ቅፆችና ሰነዶች በአግባቡ መደራጀትና መያዝ ይኖርበታል የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት ቅድመ ሁኔታውን አሟልተው ሲቀርቡ የተለያዩ የትብብርና ድጋፍ ደብዳቤዎች ለሚመለከታቸው አካላት መጻፍ አለባቸው በመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር አማካኝነት ተደራጅተው በልዩ ልዩ ምክንያት የህብረት ስራ ማህበሩ ፈርሶ በዝግ ሂሳብ የተያዘው ሂሳብ እንዲመለስ ሲጠየቅ አግባብ ባለው መመሪያ መሰረት መፍትሄ ይሰጣል የአሰሪ መስሪያ ቤት ተግባርና ኃላፊነት አሰሪ መስሪያ ቤቱ ቤት የሌላቸው የተቋሙ ሰራተኞች በመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር ተደራጅተው ተጠቃሚ ለመሆን ከፈለጉ እገዛ ያደርጋል ለተቋሙ ሰራተኞች የቤቱን ዋጋ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የሚሟሸፍን ከሆነ የተደራጀውን ማህበርና አባላት ዝርዝር በማዘጋጀት በቅርቡ ባለው አደራጅ ወይም መዝጋቢ አካል ቀርቦ ያስመዘግባል ገንዘቡንም ግንባታውን ለሚከታተል ኢንተርፕራይዝ በውለታ መሰረት ያስረክባልገቢ ያደርጋ የቤቶች ግንባታ ሲጠናቀቅ ግንባታውን ካከናወነው አካል በመረከብ እንደአስፈላጊነቱ በተሸፈነው ወጪ ልክ በገንዘብ አመላለስ ውል መሰረት ያስረክባል በአሰሪ መቤቱ የተሸፈነውን የቤቱን የግንባታ ወጪ ብድር አመላለሳቸውንም ይከታተሳል በተለያዩ ምክንያት ከመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበሩ ለሚለቁ ሰራተኞች አስፈላጊውን የክፍያና ተያያዥ ሁኔታዎች ግልጽ በማድረግ የአባልነት መስፈርቱን የሚያሟሉ አባላትን በመለየት እንዲተኩ ለኅብረት ስራ ማኅበሩ እና ለአደራጁ መቤት ይጠይቃል በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን በተመለከተ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በህብረት ስራ ማህበር ሊመዘገቡ የሚችሉትን ዝርዝር ኃላፊነት ወስዶ ሊያቀርብ ይችላል የከተማው አስተዳደር ኃላፊነት በመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር ተደራጅተው የምዝገባ ሰርቲፊኬት ያገኙ ህብረት ስራ ማህበራት በአደራጁ አካል በሚቀርብ ጥያቄ አማካኝነት የመሬት ዝግጅት ያደርጋል የግንባታ ፈቃድ ይሰጣል የቤቱን መስሪያ መሬት ከነማረጋገጫ ፕላኑና ሰነዱ ጋር በማዘጋጀት ለኅብረት ሥራ ማኅበሩ ይሰጣል ስለመስጠቱም ለአደራጅ መቤቱ ያሳውቃል የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር አባል ለመሆን ለሚጠይቁ ግለሰቦች የቤት ምዝገባ መረጃ ህጋዊነት ከሚመለከተው የቤቶች ልማት ተቋም ጋር በመሆን ያጣራል ከመሰረተ ልማት ተቋማት ጋር በመተባበር ለግንባታው የሚያስፈልግ መሰረተ ልማት የግንባታ ግብዓት እንዲሟላ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል የባንክ ኃላፊነት በሚደረሰው የሶስትዮሽ ስምምነት መሰረት በመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር ተደራጅተው በአደራጅ አካሉ አማካኝነት ዝግ ሂሳብ እንዲከፈት ወይም እንዲለቀቅ ሲጠየቅ ይከፍታል ወይም ይለቃል የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት ግንባታውን ከሚያካሂደው አካል ጋር ባላቸው ውል መሰረት ገንዘቡ እንዲንቀሳቀስ ማኅበሩ ሲያዝዝ በህብረት ስራ ማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ መሰረት እንዲንቀሳቀስ ይፈቅዳል ወይም ገንዘብ ያስተላልፋል በመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር አማካኝነት ተደራጅተው በልዩ ልዩ ምክንያት የህብረት ስራ ማህበሩ ፈርሶ በዝግ ሂሳብ የተያዘው ሂሳብእንዲመለስ ሲጠየቅ ገዲ ወይም የአባላት መተካካት ሲኖር በአደራጁ አካልና በህብረት ስራ ማህበሩ አማካኝነት በሚቀርብ ጥያቄ ባለው የባንኩ አሰራር መመሪያ መሰረት በዝግ የተያዘውን ሂሳብ እንዲመለስ ያደርጋል የቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ ወይም የግል የመኖሪያ ቤት የግንባታ ተቋማት ኃላፊነት በመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር ተደራጅተውና ዕውቅና ተሰጥቷቸው ከሚመለከተው አደራጅ አካል ከሚቀርቡ ህብረት ስራ ማህበራት ጋር ስለ ቤቱ ግንባታ ፋይናንስና ርከክብ ጉዳይ ውል ይዋዋላል ለግንባታ የሚያስፈልገውን በዝግ የተቀመጠ የህብረት ስራ ማህበሩን ገንዘብ ግንባታውን ለመጀመር የሚያስችለውን ፋይናንስ እና ቀሪ ገንዘብም በሚቀርብ የግንባታ አፈጻጸም ደረጃ እየታየ እንዲለቀቅለት ይጠይቃል ህብረት ስራ ማህበራቱ በተረከቡት መሬት ላይ በአግባቡና በዲዛይኑ መሰረት የስራ ተቋራጮችን አማካሪዎችንና አነስተኛና ጥቃቅን ኢንተርፕራይዞችን በማሳተፍ የቤቶችን ግንባታ በተቀመጠው ስታንዳርድና ውል መሰረት ያከናውናል ግንባታው ሲጠናቀቅ በውሉ መሰረት ቤቶችን ያስረክባል የከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን ቢሮና ተጠሪ ተቋማት ኃላፊነት መኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራትን የቤት ግንባታ ለመደገፍ የሚያስችሉ ሞዴል መመሪያዎች ማንዋሎችና ሞዴል ስታንዳርዳይዝድ ዲዛይኖች ያዘጋጃል ማህበራት ከፈለጉ ዲዛይኑን ይጠቀሙበታል የአሰራር ስርዓት ይዘረጋል አፈጻጸማቸውንም ይገመግማል ነገር ግን ማህበራት ከፈለጉ በግል አማካሪ ሞዴል የቤት ዲዛይን በማዘጋጀት ማቅረብ ይችላሉ በመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት ቤቶች ግንባታ የሚሳተፉ አካላት እንዲደራጁ ያደርጋል የአቅም ግንባታና የክህሎት ስልጠና እንዲያገኙ ድጋፍ ያደርጋል ሌሎች የባለድርሻ አካላት ተቀናጅተውና ትስስር ፈጥረው ለመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት አስፈላጊውን የመሰረተ ልማት የግባዓት አቅርቦት ወዘተ ድጋፍ እንዲያደርጉ ያመቻቻል ክፍል ሰባት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች የቅድሚያ ተጠቃሚነት አወሳሰን ነባር የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት በዚህ መመሪያ መሰረት መስፈርቱን አሟልተው ከተደራጁ በቦታ ምደባና በግንባታ ሂደት ድጋፍ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ይሆናል ነባር የመኖሪያ ቤት የህብረት ስራ ማህበር የቦታ አቅርቦት ቅድሚያ ሊያገኙ የሚችሌት ከላይ በአንቀጽ ተራ ቁጥር የተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖ የነባር የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት በተቋቋሙበት በጀት አመት ቅደም ተከተልን መሰረት ያደረገ ይሆናል የነባር የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር የተቋቋሙበት በጀት አመት ተመሳሳይ ከሆነና የተዘጋጀው የቦታ መጠን ሁሉንም ማህበር በአንድ ጊዜ ማስተናገድ የማይቻል ከሆነ ቅድሚያ ለማግኘት በተመሳሳይ በጀት አመት የተመሰረቱ ማህበራት በእጣ እንዲለዩ ይደረጋል አንድ አዲስ የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ ፈላጊ ማህበር የቦታ ይሰጠኝ ጥያቄ የሚያቀርበው በማህበር ተደራጀቶ እውቅና ካገኛ ከአንድ አመት በኋላ ነው ይህም ጊዜ ለከተሞቹ የማህበራትን የማጥሪያ እና የዝግጅት ጊዜ በመሆን ያገለግላል አንድ ማህበር እንደ ማህበር ቦታ የሚሰጠው የተዘጋጀው የቦታ መጠን ሁሉንም ማህበር በአንድ ጊዜ ማስተናገድ የማይቻል ከሆነ ቅድሚያ ለማግኘት በተደራጀበት ቀን ወርና የበጀት አመት ቅደም ተከተል ይሆናል አንድ ማህበር እንደ ማህበር ቦታ ከተረከበ በኋላ ልክ እንደማህበር በእያንዳንድ ግንባታ ሊጠቀመው የሚችለው የግንባታ ቦታ ምጥጥን ከተሰጠው ቦታ ውስጥ በግንባታ ይሸፈናል ቢያንስ የሚሆነውን ቦታ ለፖርኪንግና ለግሪነሪ ያውላል ይህ ነባር እና አዲስ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራትን የመኖሪያ ቤት ግንባታ ቦታ አቅርቦት አሰጣጥና ግንባታን ለመወሰን ተሻሽሎ የወጣ ክልል መስተዳደር ምክር ቤት መመሪያ ከመዕደቁ በፊት በወረዳ ከተማው ዙሪያ የሚሰሩ የመንግስት ሰራተኞች በወረዳው ዋና ከተማ ተደራጀተው ከሆነ በተደራጁበት ይቀጥላሉ ክልከላ አንድ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር አባል ካሉት የቤት ልማት ፕሮግራሞች ውስጥ ከአንድ ጊዜ በላይ መመዝገብ አይችልም በየትኛውም ፕሮግራም ከአንድ ጊዜ በላይ ከተመዘገበ ከሁሉም ፕሮግራሞች እንዲሰረዝ ይደረጋል ባለትዳሮች የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበርን ጨምሮ በየትኛውም የቤት ልማት ፕሮግራም ሳላይ በባል ወይም በሚስት ስም ከአንድ ጊዜ በላይ መመዝገብ ክልክል ነው ማንኛውም ዕድሜው ከ ዓመት በታች የሆነ በራሱም ሆነ በሞግዚቱ አማካኝነት በመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር ሊደራጅና ሊመዘገብ አይችልም በራሱ ወይም በትዳር አጋሩ ስም የመኖሪያ ቤት ወይም የመኖሪያ ቤት መሥሪያ ቦታ ያለው ወይም ከዚህ ቀደም በማንኛዉም በቤት ልማት ፕሮግራም ግንባታ ተጠቃሚ የሆነ ሰው በመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር መደራጀትና በቤት ፈላጊዎች ምዝገባ ላይ መመዝገብ አይችልም በሁሌም የክልላችን ከተሞች በውርስ ከተገኝ ቤት በስተቀር በማንኛውም መንገድ በራሱም ሆነ በትዳር ጓደኛው ስም የመኖሪያ ቤትም ሆነ የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ ያለው ወይም ቦታ ኖሮት ለሶስተኛ ወገን ያስተላለፈ ቦታ ለማግኘት አይመዘገብም አንድ የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ ፈላጊ ማህበር እንደ ማህበር ሲደራጅ አባላቱ የተከለከሉ ጉዳዮችን በመተላለፍ እንዳይመዘገብ የማጥራት ሀላፊነት አለባቸው በማህበሩ ያለማጥራት ችግር ተመዝግቦ የሚገኝ የማህበር አባል ካለ ማህበሩ እንደማህበር መሬት የማግኝት መብቱ ይታገዳል ቅሬታ አቀራረብ መዝጋቢው ወይም አደራጁ አካል በሚሰጣቸው የምዝገባና የማደራጀት ውሳኔዎች ቅሬታ ያደረበት ማንኛውም ተመዝጋቢ እንዳልመዘገብ ተከልክያለሁ ወይም ከምዝገባ ያለአግባብ ተሰርዣለሁ ካለ ቅሬታውን በጽሁፍ በ ቀናት ውስጥ ለአደራጅ መስሪያ ቤቱ ያቀርባል ያቀረበው ቅሬታ ካልተፈታለት በከተማ ደረጃ ለተቋቋመው መደበኛው የአስተዳደሩ ቅሬታ ሰሚ ኮሜቴ በ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይችላል ቅጣት ማንኛውም ተመዝጋቢ በዚህ መመሪያ የተዘረዘሩትን አንቀፆች በመተላለፍ የተመዘገበ ለመመዝገብ የሞከረ ያሳሳተ የምዝገባውን ሒደት ያወከ እንደሆነ አግባብ ባለው የፍትሃብሔር ወይም የወንጀል ህግ ተጠያቂ ይሆናል የመተባበር ግዴታ ማንኛውም ሰው ይህን መመሪያ ከማስፈጸም አኳያ የመተባበር ግዴታ አለበት ተፈፃሚነት ስለማይኖራቸው መመሪያዎች ከዚህ መመሪያ ጋር የሚቃረን ማንኛውም መመሪያ ወይም ልማዳዊ አሰራር በዚህ መመሪያ በተሸፈኑ ጉዳዮች ላይ ተፈፃሚነት አይኖረውም የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ነባር እና አዲስ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራትን የመኖሪያ ቤት ግንባታ ቦታ አቅርቦት አሰጣጥና ግንባታን ለመወሰን የወጣ ክልል መስተዳደር ምክር ቤት መመሪያ ቁጥር በዚህ ተሻሽሏል መመሪያውን የማሻሻል ስልጣን ይህን መመሪያ ማሻሻል ሲያስፈልግ የመስተዳድር ምክር ቤቱ ሊያሻሽለው ይችላል መመሪያው የሚፀናበት ጊዜ ይህ መመሪያ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ተፈርሞ ከወጣበት ከ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል አባሪዎች ቅጽ አባሪ አንድ በመኖሪያ ወይም በስራ አካባቢ የሚደራጁ የመኖሪያ ቤት የህብረት ስራ ማህበራት ለማደራጀት የአባልነት ማመልከቻ ቅጽ ፎቶ የአመልካች ሁኔታ ስያ ሥሥመመኀመኀኀኀኀኀኀመ። መ ከተማ ውስጥ በራሴ ወይም በትዳር ጓደኛዬ ስም የተመዘገበ የመኖሪያ ቤት ወይም የቤት መስሪያ ቦታ የሌለኝ እና ከዚህ በፊትም የነበረኝን ምር በሸያጭ ወይም በስጦታ ለሶስተኛ ወገን ያላስተላለፍኩ እና በቤት ልማት ፕሮግራም ከዚህ በፊት ተጠቃሚ ያልሆንኩኝ መሆኑን ለምዝገባ ብቁ የሚያደርገኝ የቤቱን ግንባታ ዋጋ በመቶ በምዝገባ ወቅትና ቀሪውን በመቶ ለማህበሩ ፈቃድ በሚሰጥበት ጊዜ በዝግ ሂሳብ የማስቀምጥ መሆኑን በከተማው ውስጥ ለሁለት ዓመታት የኖርኩናየሰራሁና እየኖርኩእየሰራሁ ያለሁ መሆኔን በምረከበው ቤት በጋራ ህንፃ ህግ መሠረት ለመተዳደር ፈቃደኛ መሆኔን እኔም ሆነ የትዳር ጓደኛዬ የምንኖረው በመንግስት ቤት ከሆነ ቤቱን ለሚያስተዳድረው አካል ቤቱን በተረከብኩ በ ቀን ውስጥ ለማስረከብ ፈቃደኛ መሆኔን በዚህ ማመልከቻ ቅጽ የሞላሁትና የሰጠሁት ማረጋገጫ ሀሰተኛ ሆኖ ቢገኝ የምዝገባው ውል የሜፈርስ መሆኑንና ቤቱን ለሚመለከተው ለማስረክብ የምስማማ መሆኑን ወደፊት የሚጠየቁ መረጃዎችን ለምሳሌ የጣት አሻራና ሌሎች መረጃዎችን ለመስጠት ፈቃደኛ መሆኔን እንዲሁም በተቁ ላይ በተገለጸው የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር ስም ከሌሎች የማህበሩ አባላት ጋር በፈቃደኝነት ለመደራጀትና የመኖሪያ ቤት ለመስራት የሚያስፈልገውን ቅድመ ሁኔታና መስፈርቶች በአዋጁና በመመሪያው መሰረት ያሟላሁ በመሆኑ ህብረት ስራ ማህበሩ በአባልነት እንዲቀበለኝና ከላይ የሞላሁት መረጃ ሀሰት ሆኖ ቢገኝ በህጉ መሠረት ተጠያቂ እንደምሆን በመስማማት ይህን ቅጽ የሞላሁ መሆኑን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact