Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

መመሪያ ቁጥር 12 2004.pdf


Advertisement
Advertisement
  • word cloud

መመሪያ ቁጥር 12 2004.pdf
  • Extraction Summary

ካርታ የተሰራለት ቤት በልዩ ምልክት ይለያል የተነፃፃሪ የመሬት ድርሻ ይዞታ ስፋቱም በካርታው ላይ ይጠቀሳል። የማህበሩ ህጋዊ የይዞታ ባለቤትነት ማስረጃካርታ ሲኖረው ወራሾች የውርስ ባለመብትነትን የሚያረጋግጥ የፍርድ ቤት ውሳኔ ማስረጃ ሲያቀርቡ ወራሾች በውርስ ያገኙትን ይዞታ እናወይም ቤት ድርሻ በቅድሚያ ለአስተዳደሩ ገቢ ሲያደርግ የውርሱ አፈጻጸም የይዞታ ክፍፍል የሚያስከትል ከሆነ ይህ ከላይ የተዘረዘረው ተፈጻሚ የሚሆነው ተቀባይነት ያለዉ የአነስተኛ የይዞታ መጠን መስፈርት የሚያሟላ ከሆነ ብቻ ነው ካልሆነም በተነፃፃሪ የመሬት ይዞታ ድርሻ ህግ መሠረት ይስተናገዳል በሊዝ ዕጣ ለመኖሪያ ቤት መገንቢያ በነፃ የተመደበ ይዞታ ላይ የተገነባ ቤት በውርስ ሲተላለፍ የባለቤትነት ስም ዝውውር ለማድረግ ከዚህ በታች የተመለከቱት የታክስና አገልግሎት ክፍያዎች እንደየአግባቡ ተፈጻሚ ይሆናሉ የቴምብር ቀረጥ የአሹራ ክፍያ ለስም ዝውውር እና መሰል ለተሰጡ አገልግሉቶች የቤት ልኬት እና አገልግሎት የሰነድ ማጣራት እና የዳግም ካርታ ዝግጅት አገልግሉት ለአገልግሎቶቹ በወጣ የክፍያ ተመን መሠረት ይፈፀማል ቤቱ በይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ላይ ደግሞ መኖሪያ በሚል የተመዘገበ ይዞታ ባለፉት ሁለት አመታት ዉስጥ በድርጅት አለማገልገሉ ከንግድና ኢንዱስትሪ ጽቤትቢሮ በፅሁፍ ሲረጋገጥ ብቻ ከካፒታል ዋጋ ዕድገት ታክስ ነጻ ይሆናል ከውርስ ውጭ ስለሚተላለፍ ይዞታባለቤትነት የሚፈጸም ታክስና የአገልግሎት ክፍያ እንደየአግባቡ ተፈፃሚ ይሆናል።

  • Cosine Similarity

የተነፃፃሪ የመሬት ድርሻ ይዞታ የተሠራው ካርታ ሲወጣ በኪራይ ለሚተዳደሩት ቤቶች በግቢው ውስጥ ካሉ ቤቶችን በሚያስተዳድረዉ ህጋዊ አካል ስም በቤዝ ማፕ ላይ እንዲወራረሱ ይደረጋል የካርታ ጥያቄ ካቀረቡም በስማቸው ተዘጋጅቶ ይሰጣቸዋል የጋራ ተነፃፃሪ ካርታ የተሰጣቸው በጋራ ግቢ ውስጥ የሚኖሩ የግል ባለይዞታዎች በጋራ ተስማምተው ካልመጡ በስተቀር በተናጠል ማልማት አይፈቀድላቸውም በነባር እና በሊዝ የተነፃፃሪፕሮፖርሽን ካርታ የተዘጋጀለት ባለይዞታ ከሆነ የማልማት መብት አለው ለሪል ስቴት አልሚዎች ወይንም ከሪል እስቴት አልሚዎች ቤት የተላለፈላቸው ወገኖች ስለሚሰጥ የተናጠል ካርታ አአሚው እስከዘመኑ የዘመኑ የሚጠበቅበትን የሊዝ ክፍያ ከፍሉ ማጠናቀቁ ሲረጋገጥ ሙሉ በሙሉ ገንብቶ ለተጠናቀቀ ወይንም የሊዝ አዋጅና ደንቡ በሚፈቅደው መሰረት በከፊል ለተገነባ ቤት የተናጠል ካርታ መጠየቅ ይችላል የተናጠል ካርታ የሚሰጣቸው የቦታ ድርሻው የሊዝ ክፍያው ሙሉ በሙሉ የተከፈለ ከሆነ ወይም የተናጠል ካርታው የተሰጠው ሰው ቀሪውን የሊዝ ክፍያ ለመክፈል ውል ሲዋዋል ይሆናል የተናጠል ካርታ የሚጠየቅበት ቤት የጋራ መኖሪያ ሕንፃ ከሆነ የተነፃፃሪ ካርታ ይሰጠዋል የሪል ስቴት አልሚው ግንባታውን ሙሉ በሙሉ አጠናቅቆ እስኪጨርስ ድረስ በተለያየ ጊዜ በፕላኑ መሠረት ገንብቶ ለሚያስተላልፋቸው ቤቶች የተናጠል ካርታ እንዲሰጠው ወይንም እንዲሰጥለት ሲጠይቅ ለሪል ስቴቱ በተሰጠው ዋና ካርታ ጀርባ ላይ የተሰጠውን የተናጠል ካርታ ብዛት እና የተሰጠበትን ቀን ተጠቅሶ እየተረጋገጠና እየተመዘገበ ይቀመጣል አጠናቅቆ ሲጨርስ ካርታውን እንዲመልስ ይደረጋል የሪል ስቴት አልሚው ግንባታውን ሙሉ በሙሉ አጠናቅቆ ሲጨርስ ካርታውን እንዲመልስ ይደረጋል ከዚያም ሀ ቦታው የተሰጠው ለጋራ ህንፃ መገንቢያ ከሆነ ከነባር ካርታው ተሰርዞ በኮንዶሜሂኒየም ማህበሩ ስም አዲስ ካርታ ተዘጋጅቶ ይሰጣል ለ ቦታው የተሰጠው ለቪላ እና ለጋራ ህንፃ መገንቢያ ከሆነ ከነባር ቪላው ያረፈበት ተቀንሶ የጋራ ህንፃው ላረፈበት ቦታ በኮንዶሚኒየም ማህበሩ ስም የጋራ ካርታ የሚዘጋጅለት ይሆናል የባለይዞታነትናወይም የቤት ባለቤትነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀትካርታ ላይ የሚፈርሙ ባለሙያዎችና የኮፒ ብዛት የሚሠራውን ሥራ ጥራትና የአገልግሎት አሰጣጡን ሕጋዊነት የከተማዋን ማስተር ፕላንና ተያያዥ የፕላን ሕጎችን ማስፈፀም የሚችል የሙያ ስብጥር ያለው ቡድን በማቋቋም የካርታ ሥራና ሌሎች ተያያዥ ሥራዎች መከናወን ይኖርባቸዋል የካርታ ዝግጅት የቴክኒክና ሕጋዊ ጉዳዮችን ማጣራት ስለሚፈለግ የቡድኑ ስብጥር ይህን መሠረት ያደረገና የሕግ ባለሙያው የሕግ ጉዳዮችን አጣርቶ በካርታው ላይ ሲፈርም የቴክኒክ ባለሙያው ደግሞ የቴክኒክ ጉዳዮችን አጣርቶ በካርታው ላይ ይፈርማል በአጠቃላይ በአንድ ካርታ ላይ የሕግ ጉዳዮችን የሚያጣራ የቴክኒክ ጉዳዮችን አጣርቶ ካርታዉን የሚያዘጋጅ ባለሙያ እና የዴስክ ኃላፊዎች በስራ ዘርፋቸው ስር የሚዘጋጀውን የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ በቤዝ ማፕ ላይ መወራረሱን በማረጋገጥ ካርታዉን በማጽደቅ ይፈርማሉ በመንግስት ለሚገነቡ የጋራ ህንጻ ቤቶች የይዞታቤት ማረጋገጫ ካርታዎች በቦታው ላይ በሚመደቡ ባለሙያዎችና አስተባባሪው የሚዘጋጀውን የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የሚፈርሙ ይሆናል ለአንድ ይዞታ የሚዘጋጀው ካርታ አምስት ኮፒዎች ሲሆን በካርድ ሆኖ ዋናው ለባለይዞታው ኮፒዎቹ ለወረዳ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ጽቤት ለከተማው ፕሮጀክት ጽቤት ለክከተማው ወይም ለማዕከል የፕላንና መረጃ ኢንስቲትዩት የሚላኩ እና አንድ በማህደሩ ውስጥ ቀሪ ይደረጋል የባለይዞታነትናወይም የቤት ባለቤትነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀትካርታ ስለማምከን በማናቸውም ጊዜ የወጡ ካርታዎች ካርታውን ሊያመክን የሚችል ጉዳይ ሲገኝ በየትኛውም ጊዜ እንዲመክኑ ይደረጋል ለካርታ መምከን መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉት ካርታዉ ወይም ይዞታዉ በሙሉ ወይም በከፊል በተጭበረበረ ወይም ህጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ አሰጣጥን ባልተከተለ መንገድ የተገኘ መሆኑ ሲረጋገጥ ባለይዞታዉ ከአስተዳደሩ ጋር ስለይዞታዉ በገባዉ ዉል መሰረት ግዴታዉን በተገቢዉ ሳይወጣ ሲቀርና ጽህፈት ቤቱ የይዞታዉን የሊዝ ዉል ማቋረጡን በደብዳቤ ሲያሳዉቅ በሊዝ አዋጁና በሊዝ ደንብ መሰረት የሊዝ ዉሉ እንዲቋረጥ ሲወሰን የሊዝ ዘመኑ ሲጠናቀቅና ዉሉ እንዳይታደስ ሲወሰን በባለይዞታዉ ዕጅ መኖር ያለበት ካርታ መጥፋቱ ሲረጋገጥ በምትኩ ካርታ መስጠት ተገቢ ሆኖ ሲገኝ በከተማው ካቢኔ ሲወሰን ቀደም ሲል የወጣው ካርታ እንዲመክን ይደረጋል አንድን ካርታ ለማምከን በቅድሟያ ጉዳዩ ተጣርቶ ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ ካርታው ታግዶ እንዲቆይ ለባለይዞታዉ እና ለሚመለከታቸው አካላት በክከተማዉ ፕሮጀክት ጽቤት ኃላፊ አማካኝነት ምክንያቱ ተጠቅሶ በጽሑፍ እንዲያውቁት ይደረጋል ጉዳዩ ዕግዱን ባስተላለፈው ጽቤት በይዞታ አስተዳደር አገልግሎት ዴስክ ውስጥ በሚገኝ በይዞታኮንዶሚኒየም ምዝገባ ቡድን አባላት በጋራ እንዲታይ ከተደረገ በኋላ የቡድኑ ውሳኔ የቴክኒክ ወይም የሕግ ወይም የሁለቱም ጉዳዮች ግድፈት ያለበት በመሆኑ ካርታው ይምከን የሜል ከሆነ በቡድኑ ውስጥ የሚገኘው የሕግ ባለሙያ ወይም የቴክኒክ ባለሙያ የቡድኑን ውሳኔ ቃለጉባዔ መሠረት አድርጎ ካርታው እንዲመክን ውሳኔ እንዲሰጥበት ለፕሮጀክት ጽቤቱ ኃላፊ ያቀርባል የክፍለ ከተማው ፕሮጀክት ጽቤት ኃላፊም የቀረበውን የካርታ ይምከን የቡዱኑን የዉሳኔ አስተያየት ለማኔጅመንት ኮሚቴ አቅርቦ የካርታ መምከኑ የውሳኔ አስተያየት በማኔጅሜንት ኮሚቴዉ ሲወሰን በክፍለ ከተማው መሬት ልማትና ማኔጅሜንት ጽቤት እንዲፀድቅ በማድረግ ካርታው መምከኑን በአድራሻ ለባለይዞታው በግልባጭም ጉዳዩ ለሚመለከታቸው አካላት በሙሉ ከነምክንያቱ የፕሮጀክት ጽህፈት ቤቱ ያሳውቃል የቡድኑ የምርመራ ዉጤት ካርታውን እንዲመክን የሚያደረገው የቴክኒክም ይሁን የሕግ ወይም የሁለቱም ግድፈቶች የሌለው መሆኑን የሚያረጋግጥ ሲሆን ወይም የክፍለ ከተማው ፕሮጀክት ጽቤት ማኔጅመንት ኮሜቴ የቡድኑን ውሳኔ ውድቅ ሲያደርገው ወይም በክፍለ ከተማው መሬት ልማትና ማኔጅሜንት ጽቤት በበቂ ምክንያት ካርታውን ማምከኑ ተገቢ ያለመሆኑን ሲወስን ታግዶ እንዲቆይ የተደረገው ካርታ ዕግድ በፕሮጀክት ጽቤት ኃላፊ በጽሑፍ እንዲነሳ ይደረጋል የአንድ ካርታ ይምከንልን ጥያቄጥቆማ ሲቀርብ ተገቢው ማጣራት ሳይደረግበት ጥቆማው ወይም በጥያቄው መሠረት ብቻ ካርታ አይመክንም አንድ ካርታ ውሳኔ ሳያገኝ በፅግድ ሊቆይ የሚችለው ከሶስት ወር ላልበለጠ ጊዜ ብቻ ነው በክፍለ ከተማ ደረጃ የተሰጠው የካርታ ይምከን ውሳኔ ላይ የሚነሳ ቅሬታ ለከተማዉ ፕሮጀክት ጽቤትና ለቢሮዉ በቅደምተከተል ቀርቦ አንድ አንድ ጊዜ ብቻ ሊታይ ይችላል ቅሬታው ተቀባይነት ካገኘ የመከነው ካርታ የዕግድ ደብዳቤ እንዲነሳ ወይም ወደ አገልግሎት እንዲመለስ ይደረጋል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተጠቀሰውን አገልግሎት ለመስጠት ከንዑስ አንቀጽ እስከ የተዘረዘሩትን መከተል ሳያስፈልግ ሥራውን የሚመራው የፕሮጀክት ዴስክ አስተባባሪ የካርታ ማምከኑን ስራ ያከናውናል የባለይዞታነትናወይም የቤት ባለቤትነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀትካርታ ለጠፋባቸው ምትክ ማስረጃ አሰጣጥ መሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች ይዞታው ዕገዳና ዋስትና የሌለበት መሆኑ ከማኀደሩ ውስጥ ሲረጋገጥ ወቅቱ ያላለፈበት በዘመኑ የታደሰ የወረዳ መታወቂያ ካርድ ሲያቀርብ ከፖሊስ ጣቢያ ካርታው ስለመጥፋቱ ማስረጃ ሲያቀርብ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የጠፋበት አካል በክከተማዉ ፕሮጀክት ጽቤት የሪከርድና ማህደር ክፍል ውስጥ በስሙ የተመዘገበ ማህደር ሲኖረው እና በማህደሩ ውስጥ ያሉት ሰነዶች በህጋዊ መንገድ ቦታውን ስለማግኘቱ ማመልከት ሲችሉና የካርታ ኮፒ ሲኖር የባለይዞታው የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ መጥፋቱ በፍቤት አማካኝነት ወይም በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ማስታወቂያ ወጥቶ በ ቀን ውስጥ ተቃዋሚ ካልቀረበ እና ባለጉዳዩ አስፈላጊ የአገልግሎት እና ሌሎች ክፍያዎችን ሲከፍልና ይኸው ሁኔታ በወረዳው ወይም በክፍለ ከተማው ገቢዎች ጽቤት ሲረጋገጥ ተወካይ ከሆነ ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ሲያቀርብ የቤቱ ባለቤት ወይም ሕጋዊ ተወካይ መሆኑን ከወረዳው አስተዳደር ማረጋገጫ ሲያቀርብ የጠፋው ካርታ በቅድሚያ እንዲመክን በማድረግ ምትክ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ተዘጋጅቶ ይሰጣል ክፍል አራት ሕጋዊ ይዞታን ስለመቀላቀል ስለመክፈልና የአገልግሎት ለዉጥ ይዞታን ስለመቀላቀል ከአንድ በላይ የሆኑ አዋሳኝ ይዞታዎችን ቀላቅሎ ወደ አንድ ይዞታ ለመለወጥ ሲፈለግ የሚተከሉት አጠቃላይ ድንጋጌዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ የሚቀላቀሉት ይዞታዎች ህጋዊ የሆነ ካርታ ያላቸው መሆን አለባቸው ቴክኒካዊ የቦታ አቀማመጣቸውና የቦታው አጠቃቀም ከከተማዋ ኘላን እንዲሁም ከኘላኑ ጋር ተያያዥነት ካላቸው ሌሎች ኘላኖች ጋር የማይቃረኑ መሆን አለበት ከሚቀላቀሉት ይዞታዎች ውስጥ አንዱ ወይም ሁሉም የተገኙት በሽያጭ በስጦታ ወይም በውርስ ከሆነ የስም ዝውውሩ ቀድሞ መፈጸም አለበት ነባር እና በሊዝ ስሪት የሚተዳደሩ ይዞታዎች እንዲቀላቀሉ ሲጠየቅ በሊዝ ስርዓት መሠረት የሚተዳደሩ ሆነው ሀ የሊዝ ዘመኑ የሚወሰነው በሊዝ ቀድሞ ለተገኘው ቦታ የተፈቀደለትና የተጠቀመበትን ጊዜ ታሳቢ በማድረግ አዲስ ወደ ሊዝ ለሚገባው ነባሩ ይዞታ የሚፈቀደውን የሊዝ ዘመን አማካይ በማስላት ይሆናል ለ የነባር ይዞታዎች የሊዝ ዋጋ የአካባቢው የሊዝ መነሻ ዋጋ ይሆናል ሕ የሊዝ አከፋፈሉም በሊዝ ደንቡና ደንቡን ለማስፈፀም በወጣው መመሪያ መሰረት ይሆናል የሚቀላቀሉ ይዞታዎች በዋስትና እና እገዳ ያልተመዘገቡ መሆን አለባቸው ማንኛውም ይዞታ ሲቀላቀል በቅድሚያ አስፈላጊውን የአገልግሎት ክፍያ መክፈል ይኖርበታል የመኖሪያ ይዞታን ቀላቅሎ አንድ መኖሪያ ቤት ለመስራት በዚህ ክፍል በንዑስ አንቀጽ የተዘረዘሩት እንደተጠበቁ ሆነዉ የሚከተሉት ሁኔታዎች መሟላት አለባቸው የሚቀላቀሉት ቦታዎች ስፋት አጠቃላይ ድምር በአካባቢው የተጠናው ዝርዝር ፕላን በሚፈቅደው የመሬት ስፋት ሽንሻኖ መሰረት የሚወሰን ይሆናል የአካባቢ ፕላን ያልተጠናላቸው ቦታዎች ከሆኑ የሚቀላቀለው የይዞታ ስፋት ድምር ከ ሜካ መብለጥ የለበትም በሊዝ የተገኙ ይዞታዎች እንዲቀላቀሉ የሚፈቀደው የተሻለ ልማት እንደሚያመጡ እና የከተማውንና የአካባቢውን ፕላን የማያዛቡ መሆናቸው ሲረጋገጥ ብቻ ነው ነባር የመኖሪያ ቤቶች ሲቀላቀሉ በነባር ስሪት የሚተዳደሩ ይሆናል ቀላቅሎ እንድ መኖሪያ ቤት ለመገንባት ከሆነ ከሊዝ ነፃ የተሰጠን ቦታ ካቀላቀለና ስፋቱ እስከ ካሜ ይዞታ ከሆነ የአካባቢውን የሊዝ መነሻ ዋጋ እንዲከፍል ይደረጋል ከሊዝ ነፃ የተሰጠን ቦታ ካቀላቀለና ስፋቱ ከ እስከ ካሜ ከሆነ ለይዞታው ጠቅላላ የአካባቢውን ወቅታዊ የሊዝ ጨረታ ዋጋ እንዲከፍል ይደረጋል በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ እና የተጠቀሰው እንደለ ሆኖ ተቀላቅሎ የሚፈጠረው ቦታ ከሜካ ከበለጠ ስሪቱ ነባርም ሆነ ሊዝ ተጨማሪው ቦታ ላይ ወቅታዊ የሊዝ ዋጋ በሁለት ተባዝቶ መክፈል ከቻለ ብቻ ይሆናል ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑና በጨረታ ወይም በድርድር የተገኙ ይዞታዎች ሲቀላቀሉ በንዑስ አንቀፅ የተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖ ክፍያው እንደሚቀላቀሉት ካሬ ሜትር ቀሪ የሊዝ ዋጋ የተመዘነ አማካይ ለለከጨዐ ልህ ይሆናል ቀሪ የሊዝ ዘመኑ የሚወሰነው በውሉ መሰረት ለጨረታውና ለድርድር በተቀመጠው የቀሪው የሊዝ ዘመን አማካይ ጊዜ ይሆናል በማህበር ተደራጅተው ለጋራ መኖሪያበኮንዶሜኒየም አግባብ ከአንድ ቤት በላይ ለመስራት ታስቦ የተሰጠን ቦታ ከውሉ ውጪ ከተጠቀሰው ቁጥር በታች ቀላቅሎ መስራት የተከለከለ ነው ነገር ግን ከተፈቀደላቸው ቁጥር ቤት በላይ ለመገንባት ሲፈልጉ የዲዛይን ለውጥ አድርገው ሲፈቀድላቸው ተጨማሪ ቤት መገንባት ይችላሉ የመኖሪያ ቤት ይዞታን ቀላቅሎ የድርጅት ወይንም ለተናጠል ይዞታው ከሚጠበቀው ቁጥር በላይ የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለማካሄድ ሲፈለግ በንዑስ አንቀጽ የተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖ ነባር ይዞታ ከሆነ የሚፈቀደው የቦታ ስፋት በአካባቢው ፕላን መሰረት እንደ ልማት ዕቅዱ ፕሮፖዛል እየታየ በከተማዉ ፕሮጀክት ጽቤት ኃላፊ የሚፈቀድ ሆኖ በነባር ስሪት የሚተዳደር ይሆናል የሚቀላቀለው ይዞታ የመንገድ ፊት ለፊት ገፁ ሾጄርዕበዉፀ ድምር ከ ሜትር በላይ መሆን የለበትም ከሊዝ ነፃ የተሰጠን የመኖሪያ ይዞታ ቀላቅሎ ወደ ድርጅት ሲቀየር ቦታው በሚቀላቀልበት ጊዜ በሚገኘው በወቅቱ የአካባቢው የሊዝ መነሻ ዋጋ ይስተናገዳሉ አፈጻጸሙም የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመፍቀድ በወጣው የሊዝ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር እና የሊዝ ደንብ መሰረት ይሆናል የመኖሪያ ይዞታ ወደ ድርጅት ሲቀየር የቦታው ቀሪ የሊዝ ጊዜ በሊዝ አዋጅ መሰረት ለድርጅት ለአገልግሎት ዘርፉ በተቀመጠው መሠረት ይስተናገዳል በሊዝ የተያዙ ሁለት እና ከዚያ በላይ የሆኑ ይዞታዎች ሲቀላቀሉ የተለያየ የሊዝ ዋጋ ከነበራቸው ቀሪው የሊዝ ዋጋ በቦታዎቹ በተመዘነ አማካይ የሊዝ ዋጋ ነሃሃፀከ። ልህጩ መሠረት ሆኖ የሊዝ ዘመኑ የሚሆነው የተቀላቀሉት ይዞታዎች ቀሪ የሊዝ ዘመን ተደምሮ የሚገኘው አማካይ ውጤት ይሆናል የድርጅት ይዞታን ቀላቅሎ የድርጅት ግንባታ ለማካሄድ ሲፈለግ በዚህ አንቀጽ በንዑስ አንቀጽ እና በንዑስ አንቀጽ ላይ በተጠቀሱት ድንጋጌዎች መሠረት ይስተናገዳል በአንድ ይዞታ ላይ የአገልግሎት ለውጥ ስለማድረግ በሊዝ የተያዘ ከሆነ የሊዝ ዉሉ በጽህፈት ቤቱ ተሻሽሎ መቅረብ አለበት ነባር ይዞታ ከሆነ በከተማዉ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት የሚፈቀድ ሆኖ ህጋዊ ነባር የይዞታ ሰነድ ሊኖረው ይገባል ፕላን የሚቀበለው ስለመሆኑ ከፕላንና መረጃ ተቋም መረጋገጥ አለበት የአገልግሎት ለዉጥ የሚፈቀድለት የቦታ ስፋት ከ ሄክታር የበለጠ መሆን የለበትም ይዞታን ስለመክፈል ለመኖሪያነት የተያዘ ይዞታን ከፍሎ የተለያዩ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ መስጠት የሚቻለው የሚቀረውም ሆነ ተከፍሎ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የሚሠራለት ቦታ በመሬት አጠቃቀምና በአካባቢ ልማት ኘላኑ ወይም በከተማው ኘላን መሠረት ተፈላጊውን ግንባታ ማሠራት የሚችል ሲሆን የሚከፈለው ቦታ ለመኖሪያ የሚያገለግል ከሆነ በኘላን መሠረት ቢያንስ ሜትር ስፋት ያለው የመዳረሻ መንገድ ሲኖረው ቦታው በአራት ማዕዘን ሲታይ ከአራቱ አንዱ ወደ መንገድ ያለው ጎንሾፎዌበ ከ ሜትር ርዝመት ያላነሠ ከሆነ ይዞታው ሲከፈል የተከፈሉት ይዞታዎች ስፋታቸው ከ ሜትር ካሬ በታች መሆን የለባቸውም ይዞታው በዋስትናና እገዳ ያልተያዘ መሆኑ ሲረጋገጥ ይዞታው ህጋዊ የሆነ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ያለው መሆኑ ሲረጋገጥ እና ቴክኒካዊ አቀማመጣቸውና የቦታው አጠቃቀም ከከተማው ማስተር ኘላን እንዲሁም ከማስተር ኘላኑ ጋር ተያያዥነት ካላቸው ሌሎች ኘላኖች ጋር የማይቃረኑ መሆናቸው ሲረጋገጥ ነው የድርጅት ይዞታን መክፈል የሚቻለው ቀሪውም ሆነ ተከፍሎ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የሚሰራለት ቦታ በመሬት አጠቃቀምና በአካባቢ ልማት ኘላን በኢኮሲቲ ፕላን ወይም የአካባቢ ኘላን ከሌለው በከተማው መሪ ኘላን መሠረት ተፈላጊውን ግንባታ ማሠራት የሚችል ሲሆን ቦታው በቀጣይ ለድርጅት አገልግሎት እንዲውል ሲታሰብ ቢያንስ በከተማው ኘላን መሠረት ሜትር ስፋት ያለው የመዳረሻ መንገድ ካለው ቦታው በአራት ማዕዘን ሲታይ ከአራቱ አንዱ ወደ መንገድ ያለው ጎን ሾርከበክዐ ከ ሜትር ርዝመት ያላነሠ ከሆነ ይዞታው በዋስትናና እገዳ ያልተያዘ መሆኑ ሲረጋገጥ ይዞታው ህጋዊ የሆነ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ያለው መሆኑ ሲረጋገጥና የቦታ ስፋታቸው የአካባቢው ኘላን የሚቀበለውን ግንባታ ማሠራት የሚችል ከሆነ ማለትም ሀ ለኢንዱስትሪ ለአነስተኛ ኢንዱስትሪ ከ ሜትር ካሬ በላይ ለመካከለኛ ኢንዱስትሪ ከ ሜትር ካሬ በላይ ለከፍተኛ ኢንዱስትሪ ከ ሜትር ካሬ በላይ ሲሆን ለ ለትምህርት ተቋማት ለአፀደ ህፃናት ከ ሜትር ካሬ በላይ ለኛ ደረጃ ትቤት ከሜትር ካሬ በላይ ለኛ ደረጃ ትቤት ከ ሜትር ካሬ በላይ ሲሆን ሐ ለጤና ተቋማት ለጤና ኬላ ከ ሜትር ካሬ በላይ ለክሊኒክ ከ ሜትር ካሬ በላይ ለጤና ጣቢያ ከ ሜትር ካሬ በላይ ሲሆን መ ለቢዝነስና ልዩ ልዩ አገልግሎቶች እስከ ከ ሜትር ካሬ በላይ ከ ከዐ ሜትር ካሬ በላይ ከ ከ ሜትር ካሬ በላይ ከ ከ ሜትር ካሬ በላይ ከ በላይ ከ ሜትር ካሬ በላይ ሲሆን ይዞታውን የመክፈሉ ሂደት የሚከናወን ይሆናል ማንኛውም ህጋዊ ይዞታ ሲከፈል ነባር ይዞታ ከሆነ ግንባታ ያለበት ሲሆንና ሲቀላቀልም ከማንኛውም የመንግስት ዕዳ ነፃ መሆንና ለተሰጠው አገልግሎት ተገቢውን የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም ይጠበቅበታል ክፍል አምስት ስለይዞታ እናወይም የቤት ባለቤትነት ስም ዝውውር በሸያጭ ወይም በስጦታ የሚተላለፍ የመሬት ይዞታ እና ወይም የቤት ስም ዝውውርን ለመፈፀም ስም ዝውውር የሚሜካሄድለት ነባር ይዞታ ከሆነ የሚዘዋወረው የመሬት ይዞታ እናወይም ቤት ሕጋዊ የባለቤትነት ኦሪጅናል ማስረጃካርታ ሲኖረው ይዞታው እናወይም ቤቱ በዋስትና ያልተያዘ እንዲሁም ዕገዳ የሌለበት መሆኑ ሲረጋገጥ ሆኖም በእግድ የተያዘ ከሆነ የያዘው አካል ስም ዝውውሩ እንዲፈጸም ስምምነቱን በደብዳቤ ካረጋገጠ የይዞታው እናወይም የቤት ሽያጭ ወይም የስጦታ ውሉ በህግ ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት ወይም ዉርስ ከሆነ ወራሽነቱ በፍርድ ቤት የፀደቀ ሲሆን ቤቱ ምን አገልግሎት እየሰጠ እንዳለ ከሚቀርቡት መረጃዎች በቅድሚያ ሲረጋገጥ የጅምር ቤት የስም ዝዉዉር ከሆነ የቤቱ አገልግሎት በይዞታ ባለቤትነት ማስረጃ ካርታ ላይ ባለው የቦታ አገልግሎት መሠረት ይፈፀማል በሊዝ ደንብ ቁጥር አንቀጽ ከተዘረዘሩት ውጭ ስም የሚዛወርለት ወገን ከጽህፈት ቤቱ ጋር የሊዝ ውል ተዋውሎ ሲቀርብ ይሆናል በሊዝ የተገኘ ይዞታ ከሆነ የሊዝ ይዞታ ባለቤትነት ኦሪጅናል ካርታና ውል ሲቀርብ በቅድሚያ በሊዝ ውል መሠረት ክፍያው የተጠናቀቀና ሌሎች ግዴታዎቹን በተገቢው የተወጣ መሆኑ ሲረጋገጥ ወይንም የሊዝ ዕዳው ያልተጠናቀቀ ከሆነ ስም የሚዞርለት ወገን ዕዳውን ለመክፈል ውል የገባ ከሆነ የስም የሚዞርለት ወገን ነባሩን የሊዝ ውል ግዴታዎች ሙሉ በሙሉ የተቀበለ መሆኑን የፈረመ ሲሆን እና ሌሎች ግዴታዎችን የገባ መሆኑን ከጽህፈት ቤቱ ሲገለጽ የመሬት ባለይዞታው በሊዝ የገዛውን የመሬት ይዞታ ለሌላ ሰው ለማስተላለፍ በቅድሚያ በገባው የሊዝ ውል መሠረት በተቀመጠው የጊዜ ገደብ የሚፈለገውን የግንባታ ደረጃ ያሟላ መሆኑ ወይም የግንባታ ፈቃድ የጊዜ ገደብ ያላለፈ መሆኑ ሲረጋገጥ በወቅቱ መክፈል ያለበት ያልተከፈለ የሊዝ ዕዳ ያለበት ይዞታ ከሆነ በቅድሚያ ይህ የመንግስት ዕዳ ተከፍሎ ሲገኝ ወይም የሚሜዞርለት ወገን ዕዳውን ለመክፈል ግዴታ ሲገባ ግንባታ ሳያርፍባቸው እንዲዛወሩ የሚጠይቁ በሊዝ አዋጅና ደንብ መሰረት የተጠቀሱ ግዴታዎችን ተወጥተው ስም ዝውውሩን የሚደግፍ አዲስ የሊዝ ውል ሰም በማዞረለት ወገንና ከጽህፈት ቤቱ ጋር ተፈርሞ ሲቀርብ የተጠየቀው የስም ዝውውር ይፈፀማል ከላይ ከአንቀጽ እስከ የተዘረዘረው እንደተጠበቀ ሆኖ በሊዝ ደንብ ቁጥር አንቀጽ ተራ ቁጥር ከተዘረዘሩትና ከውረስ ውጭ በሊዝ አዋጅና ደንቡ መሰረት ግማሽና በታች ግንባታ ያላረፈበት ቦታ ስም የሚዛወርለት ወገን በሊዝ ማስተላለፍያ ዋጋ ከጽህፈት ቤቱ ጋር የሊዝ ውል ተዋውሎና ተገቢውን ፈጽሞ ሲቀርብ ይሆናል የግንባታ መጀመሪያ ጊዜው ያበቃና በቦታው ላይ ግንባታ ያላረፈበት ባዶ ቦታ ከሆነ ቦታው ያለምንም ቅድመሁኔታ ለከተማው አስተዳደር ተመላሽ ይሆናል በባንክ ሐራጅ የሚሸጥ ወይንም የሚወረስ ቤት የባለቤትነት ስም ዝውውር አፈፃፀም በባንክ የተሸጠ ቤት የባለቤትነት ስም ዝውውር ለመፈፀም በአንቀፅ በንዑስ አንቀፅ እና ከንዑስ አንቀፅ በስተቀር የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ በሐራጅ ጨረታው አሸናፊ የሆነው ሰው ያሸነፈበትን ዋጋና ለስም ዝውውሩ በውል የገባቸው ሁኔታዎች ተገልፀው ከባንኩ የተፃፈ ሕጋዊ ሸሂ ደብዳቤ እና ውል ሲቀርብ መረጃው በማህደሩ ውስጥ ካለው ሰነድ ጋር ተገናዝቦ ትክክለኛነቱ ሲረጋገጥእና ይዞታው በሌላ ባንክ ብድርና ዋስትና ያልተያዘ ወይም እገዳ የሌለበት መሆኑ ሲረጋገጥ ወይንም በሁለተኛና ሶስተኛ ደረጃ ዋስትና የተመዘገበ ዋስትና ያለው ባንክ መኖሩ ከተረጋገጠ ባንኩ ስለ ይዞታው መሸጥ እንዲያውቀው ሲደረግ የስም ዝውውሩ ሊፈፀም ይችላል በፍርድ አፈፃፀም የተሸጠ ቤት የባለቤትነት ስም ዝውውር አፈፃፀም በፍርድ አፈፃፀም የተሸጠ ቤት የባለቤትነት ስም ዝውውር ለመፈፀም በአንቀፅ በንዑስ አንቀፅ እና ከንዑስ አንቀፅ በስተቀር የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ይዞታው ወደ ሌላ አካል ቢተላለፍ የስም ዝውውሩ ሊፈፀም ስለመቻሉ ወይም አለመቻሉ የክከተማው ፕሮጀክት ዕቤት ለፍርድ አፈፃፀም አስቀድሞ ያሳወቀበት ማስረጃ መኖሩ ሲጣራ እና የመሬት ይዞታና ቤት ባለቤትነት ማስረጃ እና ውል ሊቀርብ ባልቻለበት ጊዜ ፍቤቱ ሊቀርብ ያልቻለበትን ምክንያት ጠቅሶ በማህደሩ ባለው ቅጂ ብቻ የስም ዝውውሩ እንዲፈፀም ትዕዛዝ ሲሰጥ በሕጋዊ መንገድ የተወሰደው ህጋዊ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ በክከተማው ፕሮጀክት ጽቤት በቅድሚያ ሲመክን እና ይዞታው በባንክ ብድር ዋስትና እና ዕገዳ ያልተመዘገበ መሆኑ መረጋገጥ አለበት ይዞታው በባንክ ዋስትና እና ዕገዳ የተያዘ ከሆነ ባንኩ ስለ ቤቱ መሸጥ በቅድሚያ እንዲያውቀው በደብዳቤ ሲገለጽ እና ይዞታው የሊዝ ከሆነ የሊዝ እዳና ግዴታውን የተወጣ ወይንም እዳ ያለበት ከሆነ በቅድሚያ ገዥው የሊዝ እአዳውንና ግዴታውን ለመወጣት ተስማምቶ ውል ከቀረበ የተጠየቀው የስም ዝውውር ይፈፀማል በፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ የተላለፈ ይዞታ የስም ዝውውር ለመፈፀም ይዞታው ለተላለፈለት ስም ለማዞር ከኤጀንሲው ተጫራቾች ግንባታውን ተጫርተው ያሸነፉበት ዋጋና የሽያጭ ውል ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ ደብዳቤ መቅረብ አለበት በሊዝ ደንብ ቁጥር አንቀጽ ከተዘረዘሩት ውጭ ስም የሚሜዛወርለት ወገን ከጽህፈት ቤቱ ጋር የሊዝ ውል ተዋውሉ ሲቀርብ ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ቤቱን ሲሸጥ ቤቱ በተሸጠበት ዋጋ ተሰልቶ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎችን በመፈፀም ይሆናል ነባር የመኖሪያ ቤት የሕብረት ስራ ማህበራት አባላትን በመተካት የሚፈፀም የባለቤትነት ስም ዝውውር በዚህ መመርያ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ የሚከተሉት ሁኔታዎች ሲሟሉ የስም ዝውውር ይፈጸማል ። የማህበሩ ህጋዊ የይዞታ ባለቤትነት ማስረጃካርታ ኮፒ ከዋናው ጋር ተገናዝቦ ሲቀርብ በክፍለ ከተማው የህብረት ስራ ማህበራት ማደራጃ ዋና የስራ ሂደት ስለ ማህበሩ ህጋዊነት እና ተተኪው አባል የማህበሩን ህግና ደንብ ተከትሎ የተተካ መሆኑ የተረጋገጠበት ሰነድ ሲቀርብ ከላይ በዚህ አንቀጽ በንዑስ አንቀፅ የተዘረዘረው እንደተጠ በቀ ሆኖ አዲስ ተተኪው አባል በምትክ የገባው የሊዝ አዋጅ ቁጥር ከመውጣቱ በፊት በነባር ስሪት ቦታ በተረከበ ማህበር ሆኖ ማህበሩ የግንባታ ፈቃድ ከማውጣቱ በፊት ከሆነ ወይም ማህበሩ ቤቱን የገነባው ከባንክ በተገኘ ብድር ሆኖ ብድሩ የተፈፀመው በምትክ በተተካው አዲስ አባል ስም ከሆነ ወይም ተተኪው አባል ወደ ማህበሩ የገባው ማህበሩ የግንባታ ፈቃድ ካወጣ በኋላ እስከ ስድስት ወር ባለው ጊዜ ከሆነ ወይም ማህበሩ ግንባታ ፈቃድ ሳይኖረው ወደ ግንባታ የገባ ከሆነና ከአዋጁ በፊት የስም ዝውውሩ እንዲጸድቅ ጥያቄው ለመንግስት ተቋማት መቅረቡ ከተረጋገጠ የስም ዝውውሩ አሁን ያለው ቤት ወይም ግንባታን የሚመለከት እንደሆነ ተቆጥሮ ከዚሁ ጋር የተያያዘ አስፈላጊው የስም ማዛወሪያ ክፍያ ከተፈፀመ በኋላ የስም ዝውውሩ ይፈፀማል በዚህ አንቀጽ ስር የተዘረዘሩት እንደተጠበቁ ሆኖ የተተካው የማህበር አባል ስም ዝውውሩን የጠየቀው የሊዝ አዋጁ ከወጣ በኋላ ከሆነ የስም ዝውውሩ የሚፈጸመው አባሉ ከጽህፈት ቤቱ ጋር በአካባቢው የሊዝ መነሻ ዋጋ ሊዝ ውል ገብቶ ሲቀርብና ሌሎች የአገልግሎት ክፍያዎችን እንዲከፍሉ በማድረግ ይሆናል ይዞታው በሊዝ የመሬት ስሪት የሚተዳደር ይሆናል በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀጽ እና የተደነገገው የተናጠል ካርታ የወሰዱትን የማህበር ይዞታዎች እናወይም ቤቶች ስም ዝውውርን አይመለከትም የተናጠል ካርታ ያላቸው በነባርም ሆነ በሊዝ በሊዝ ስሪት የሚተዳደሩት የማህበር ይዞታዎች እናወይም ቤቶች በዚህ መመሪያ በአንቀፅ ስር በተደነገገው መሠረት ይስተናገዳሉ በሊዝ ዕጣ ለመኖሪያ ቤት መገንቢያ በነፃ በተመደበ ይዞታ ላይ የተገነባ ቤት በግል ባለይዞታ ከውርስ ውጭ ሲተላለፍ የባለቤትነት ስም ዝውውር የሚፈጸመው እንደማህበር የሚፈለገው መረጃ በአንቀጽ እና ስር የተዘረዘሩት እንደተጠበቁ ሆኖ የተተካው የማህበር አባል ስም ዝውውር የሚከናወነው በአንቀጽ ስር በተደነገገው ለሌሎች ይዞታዎች በሚፈጸምበት አግባብ ይሆናል ለጋራ ህንጻኮንደሚኒየም ስም ዝውውርን በተመለከተ በአስተላላፊው ስም ያለ የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ሲቀርብ ቀሪ የባንክ እዳ ማጠናቀቃቸውን ማረጋገጫ ሲቀርብ ወይም ካላጠናቀቁ የተላለፈለት ሰው ከባንክ የስምምነት ደብዳቤ ሲያቀርብ ይዞታዎች ሲተላለፉ ቤቱ በአዋጅ ቁጥር እና አዋጁን ለማስፈጸም በወጣ ደንብ ቁጥር መሠረት ወደ ሶስተኛ ወገን ለማስተላለፍ የተጣለውን መብትና ግዴታዎች መወጣታቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ሲቀርብና ተዋዋይ ወገኖች ውላቸውን ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ተዋውለው ሲቀርቡ መኖርያ ከሆነ በአዋጅ ቁጥር አንቀጽ መሰረት የተደነገገውን የ ዓመት ጊዜ ገደብ ሲያሟላ ንግድ ቤት ከሆነ ግን የጊዜ ገደቡ ሳይመለከተው ከላይ በዚህ አንቀጽ ከንኡስ አንቀጽ እስከ የተዘረዘረውን እንደአግባብነታቸዉ ሲያሟላ የስም ዝውውሩ ይፈጸማል በውርስ የተገኘ ይዞታናወይም ቤት የባለቤትነት ስም ዝውውር አፈፃፀም በውርስ የተላለፈ ነባር ይዞታ የባለቤትነት ስም ዝውውር ለመፈፀም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መሟላት አለባቸው የሚዘዋወረው የመሬት ይዞታ እናወይም ቤት ሕጋዊ የባለቤትነት ማስረጃካርታ ሲኖረው ወራሾች የውርስ ባለመብትነትን የሚያረጋግጥ የፍርድ ቤት ውሳኔ ማስረጃ ሲያቀርቡ ወራሾች በውርስ ያገኙትን ይዞታ እናወይም ቤት በየግላቸው የባለቤትነት ማስረጃ ለመያዝ ሲፈልጉ የእያንዳንቸውን ድርሻ በውርስ አጣሪ ተረጋግጦ በፍርድ ቤት የፀደቀ የድርሻ መጠን ማስረጃ ሲቀርብ ወይም የሁሉም ወራሾች ስምምነት በውል አጽዳቂ አካል ጸድቆ ሲቀርብ የእያንዳንዱ ወራሽ የድርሻ መጠን በፍርድ ቤት ያልተረጋገጠ ከሆነ የስም ዝውውሩ በጥቅል የሚፈፀም ይሆናል በውርስ ከተላለፈው ይዞታ እናወይም ቤት ከፊል ድርሻ ባለመብት የሆነ ሰው ሲኖር እና ቀሪው ድርሻ ወራሽ ባለመኖሩ ምክንያት የመንግስት በሚሆንበት ጊዜ የተወሰነውን ድርሻ በውርስ ያገኘው ሰው የባለቤትነት ስም ዝውውር ለመፈፀም የቀረውን ይዞታ እናወይም ቤት ድርሻ በቅድሚያ ለአስተዳደሩ ገቢ ሲያደርግ የውርሱ አፈጻጸም የይዞታ ክፍፍል የሚያስከትል ከሆነ ይህ ከላይ የተዘረዘረው ተፈጻሚ የሚሆነው ተቀባይነት ያለዉ የአነስተኛ የይዞታ መጠን መስፈርት የሚያሟላ ከሆነ ብቻ ነው ካልሆነም በተነፃፃሪ የመሬት ይዞታ ድርሻ ህግ መሠረት ይስተናገዳል በሊዝ ዕጣ ለመኖሪያ ቤት መገንቢያ በነፃ የተመደበ ይዞታ ላይ የተገነባ ቤት በውርስ ሲተላለፍ የባለቤትነት ስም ዝውውር ለመፈፀም በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ ከ እስከ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ በቦታው ላይ ግንባታ ያልተጀመረ ከሆነና በሊዝ ውሉ መሠረት ግንባታ ለመጀመር የተሰጠው የጊዜ ገደብ ከተጠናቀቀ የስም ዝዉዉሩ ተፈፃሚ አይሆንም በሊዝ ጨረታ ወይም በድርድር የተያዘ ይዞታ ወይም ቦታና ግንባታ በውርስ ሲተላለፍ የባለቤትነት ስም ዝውውር ለመፈፀም በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ የሚከተሉት ሁኔታዎች ሲሟሉ የስም ዝውውሩ የሚፈፀም ይሆናል በአውራሹ ስም ያለውን የሊዝ ይዞታ ለሌላ ሰው ለማስተላለፍ በቅድሚያ አውራሹ በገባው የሊዝ ውል ግዴታ መሠረት ዓመታዊውን የሊዝ ክፍያ የፈፀመና ሌሎች የሊዝ ግዴታዎችን በተገቢው መንገድ የተወጣ መሆን አለበት ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ አውራሹ በገባው የሊዝ ውል መሠረት ሳይፈፀም የቀረ የሊዝ ክፍያ ካለ ወራሹ ከፍሎ ሲገኝ ወራሽ የይዞታው ባለቤትነት ስም እንዲዞርለት ሲፈለግ አውራሽ የፈፀመውን የሊዝ ግዴታዎችና መብቶች ሙሉ በሙሉ የተቀበለ መሆኑን ግዴታ ገብቶና ይህንኑ ለመፈጸም ፈርሞ ሲገኝ በሊዝ ውሉ መሠረት አዉራሹ በህይወት እያለ ለግንባታ መጀመሪያ የተሰጠው የጊዜ ገደብ ያለፈ ከሆነ እና በቦታው ላይ ቢያንስ በግንባታ ሕግና ደረጃፈቃድ ሊገነባ የሚገባው ሕንፃ የመሠረት ግንባታ ቦታው ላይ ያላረፈበት ከሆነ ባዶው ቦታ በሊዝ ውሉ መሠረት ለከተማው አስተዳደር ተመላሽ ሊደረግ የሚገባው ስለሆነ የስም ዝውውሩ ሊፈፀም አይቻልም ከግለሰብ ወደ ንግድ ማህበራት ወይንም ከንግድ ማህበር ወደግለስብ ይዞታ የስም ዝውውር አፈፃፀም አንድ ይዞታ ወይም ቦታና ግንባታ ከግለሰብ ይዞታነት ባለቤትነት ወደ ህጋዊ ሰውነት ያለው የንግድ ማህበር እንዲዛወር ሲጠይቁ ወይንም ከማህበር ወደግለሰብ እንዲዛወር እንደአግባብነቱ በዚህ መመሪያ አንቀፅ በንዑስ አንቀጽ እና ስር በተደነገገው መሰረት የስም ዝውውሩ ተፈፃሚ ይሆናል ለባለቤትነት ስም ዝውውር ስለሚከፈል ታክስና የአገልግሎት ክፍያዎች በዚህ መመርያ ከአንቀጽ አስከ በተደነገጉት ጉዳዮች ላይ የባለቤትነት ስም ዝውውር ለማድረግ ከዚህ በታች የተመለከቱት የታክስና አገልግሎት ክፍያዎች እንደየአግባቡ ተፈጻሚ ይሆናሉ የቴምብር ቀረጥ የአሹራ ክፍያ ለስም ዝውውር እና መሰል ለተሰጡ አገልግሉቶች የቤት ልኬት እና አገልግሎት የሰነድ ማጣራት እና የዳግም ካርታ ዝግጅት አገልግሉት ለአገልግሎቶቹ በወጣ የክፍያ ተመን መሠረት ይፈፀማል ቤቱ በይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ላይ ለመኖሪያ የተመደበ ሆኖ እያገለገለ ያለው ለድርጅት አገልግሎት ብቻ ከሆነ ወይም ለመኖሪያና ድርጅት አገልግሎት እየሰጠ ያለ ከሆነና ለድርጅት አገልግሉት የዋለው ቤት ስፋት ከጠቅላላዉ ከ በመቶ በላይ ከሆነ ወይም በይዞታ ባለቤትነት ማስረጃው ካርታ ላይ የተገለፀው የቦታው አገልግሎት ድርጅት ወይም መኖሪያና ድርጅት የሚል ከሆነ ቤቱ እያገለገለ ያለው ለማናቸውም ዓይነት አገልግሎት ቢሆንም ቤቱ ከመተላለፉ በፊት ከቤት ስፋት ከ በመቶ በላይ ከመኖሪያነት ውጭ ሌሎች የንግድ አገልግሎቶች የዋለ ስለመሆኑ በመረጃ ወይንም በባለሙያ ሲረጋገጥ በዚህ አንቀጽ ከንዑስ አንቀጽ እስከ ከተመለከቱት ክፍያዎች በተጨማሪ በተገኘው የካፒታል ዕድገት ጥቅም ላይ የካፒታል ዋጋ ዕድገት ታክስ በህግ ነጻ እስካልተደረገ ድረስ ይከፈላል በቢል ቅጽ ላይ ይዞታው መኖሪያና ድርጅት የሚል ሆኖ በካርታ ላይ ደግሞ መኖሪያ በሚል የተመዘገበ ይዞታ ባለፉት ሁለት አመታት ዉስጥ በድርጅት አለማገልገሉ ከንግድና ኢንዱስትሪ ጽቤትቢሮ በፅሁፍ ሲረጋገጥ ብቻ ከካፒታል ዋጋ ዕድገት ታክስ ነጻ ይሆናል ከውርስ ውጭ ስለሚተላለፍ ይዞታባለቤትነት የሚፈጸም ታክስና የአገልግሎት ክፍያ በማንኛውም ስሪት የተያዘ ይዞታውና በይዞታው ላይ የተሠራ ቤት ከውርስ በስተቀር የሚደረግ የባለቤትነት የስም ዝውውር ለመፈፀም የቤቱን የሽያጭ ዋጋ በክፍለ ከተማዉ ዳታ ቤዝ ካለው የቤት ግምት ዋጋ በሽያጭ ውሉ ላይ ከተጠቀሰው ዋጋ ወይም በቦታዉ ላይ ያለዉ ቤት በ ዓም ከተሰበሰበዉ የቤቱ መረጃ የተለየ ሆኖ ከተገኘ ወይንም ከዚያ በኋላ የተገነባ ከሆነ የመሐንዲስ ግምት ተሰርቶለት ከላይ ከተጠቀሱት የዋጋ ግምቶች ጋር በማነፃፀር በበለጠው ዋጋ መሠረት በአንቀጽ ከንዑስ አንቀፅ እስከ የተደነገገው የታክስና የአገልግሎት ክፍያ እንደየአግባቡ ተፈፃሚ ይሆናል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact