Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ጌታዬኢየሱስ ሆይ ከሰውወገን ማንም ቢሆን ጥበቡን ተመራምሮ ሊደርስበት የማይቻ ልና የመላእክትም ዕውቀትና አእምሮ ፈልጐ ለማያገኘው ኅሊናህ ሃሳብህ ሰላም እላለሁ።
ፈጣሪዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የሰማያዊ መልክአ ማሕየዊ መሪ እንደ መሆን ከ ዋሪ ጦር ከተሳለ ሰይፍ ነአ መጠን ከ ኮሉ ክፋቱ ብዙ ነውና « ድንኝ የዓለም ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ ብር ማኅበረወንጌልን የሚያሰባስቡ የምስጋና ሙር መሳክው ለሆኑ አፅናፎችህ ሰላም እላለ ፈጣሪዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የተወደደ ጸሎትህን ተቀባይ ስለሆንክ ከመከራ አድነኝ ከጥፋትም ሠውረኝ ከአንተ በቀር ሌሎች ጠባቂዎች ሊያድኑአይችሉም። ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ በካህኑ በአሮን ጽሕም ለተመሰለው ጽሕምህ ሰላም እላለሁ ። ጌታዬ። ከ እላለሁ። ሜቶ የሥርየተ ኃጢአትና የስጦታ መገኛ ክርስቶስ ሆይ አቤቱ ኣንደክ ጋጠ ይቅር በለኝ ከክፉም ሁሉ አድነኝ በየጊዜውና በየሰዓቱ ከመከራ የምታድን አንቶ ነህና « ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ ከሥጋና ከደም ጋር በመተባበር ሰንፔር ከሚባል ዕንቀ ይልቅ እጅግ ለሚያበሩ የእጅህ ጥፍሮች ሰላም እላለሁ ። ኀዘን ለአስጨነቀው ኀዘኑን የምታቃልልለት ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ በደስታ እኖር ዘንድ መልክአ ማሕየዊ ያግ በቸርነትህ ጐብንኝ አድነኝ አቤቱ ከአንተ በቀር ከቶ የሚያድን የለምና ። መልክአ ማሕየዊ ሣግድ ዛሣ ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ ምድራውያን ደቂቂ አዳምንና ሰማያውያን መላእክትን ለሚ ያሰግዱ አብራኮችህ ሰላም እላለሁ ። ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ ሲመለከቱት ፍጹም ደስ የሚያሰኝና በክበበ ወርኅጨረቃ ለሚመሰለው መልክሀ ሰላም እላለሁ ። ፃ ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ የሰይጣን ቅናቱ ለዚሀ እስከአደረሰህ ድረስ በሁለቱ ወንበዴ ዎች መካከል ለመሰቀልህ ሰላም እላለሁ ሠ የዓለም የሕይወት የምንጭ ውሀ ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ ያላንዳች ተግባር ከኃጢአቴ በደምህ እጠበኝ ። ቿ ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ መሐሪ ከሚሆን ከባሕርይ አባትህና ከአንተም ዘንድ ለተላከ የባሕርይ ሕይወትህ ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም እላለሁ ። መልክአ ማሕየዊ ፀ ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ በብዙ ችግራ ቸውና መከራቸው በማንኛውም ላይ ኃይ ልን እስኪቀዳጁ ለሐዋርያት ኃይል ጽንዕ ስለመሆንህ ሰላም እላለሁ ። ፔ ፈጣሪዬ ሆይ በሰውነቴየአካልክፍል ልክ ምስጋና ይገባሃል ። የማትጠልት የፀሐይ ብርሃን ፈጣሪዬ ክር ስቶስ ሆይ ምስጋና ላንተ ይሁንና አቤቱ መልክአ ማሕየዊ ፃ ከጥፋት ሁሉ ጠብቀኝ በምድርም በሰማይም አንተ ነህና ። የሐዲስ ሕገ ወንጌል መሥራቿ ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ ምስጋና ይገባሃል ። መልክአ ማሕየዊ ንዋም የሌለብህ ትጉሕ መድኃኔ ዓለም ሆይ ምስጋና ይገባሃል ።