Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

መልአከ አድህኖ.pdf


Advertisement
  • word cloud

መልአከ አድህኖ.pdf
  • Extraction Summary

ስቀብና ተጉለት ሙ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ በዚያን ጊዜ ነው ይባላል። ይህ መጽሐፍ ወጥነት ባለው ሁኔታ በአንድ ጊዜ የተጻፈ ሳይሆን የብዙ ጽሑፎች ስብስብ ሆኖ በመጨ ረሻም በሁለት ክፍል ማለትም በዓለማዊና በመንፈሳዊ ሕግጋትነት የተከፋፈለ ነው። ጴጥሮስ የፍትሐ ነገሥትን መጽሐፍ እንዲያስመጣም አፄ ዘርዐ ያዕቆብ ዘመን እንደ መሆኑ ከዚህ መሬትሳ ላይ የሚያመርተው ሰብል ቤተሰቡን ለማኖር ከሚያስፈልገው መጠን በጣም አነስተኛ ነው። የወርቅ ጉር የቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሥራና ልማት ኮሚቴ በየወቅቱ በርካታ ችግሮች ገጥመውት ነበር። እስካሁን የረባ ውጤት ያልተገኘው ልማቱን በተመለከተ ነው። ወደ ኋላ ዞር ብለን ስናስተውለው የችግሩ ዋና ምክንያት ዕቅዶችን ተግባራዊ የሚያደርግ ባለሙያ በቦታው ላይ ያለመመደብ ነው። ስለዚህ የልማት ሥራን ለማንቀሳቀስ መንግሥታዊ ያልሆነ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት በማቋቋም ላይ ነን። ይህ ሁሉ የሚሆነው በምዕመናኑና የተለያዩ በጎ አድራጊዎች በሚሰጡት ድጋፍ ነው።

  • Cosine Similarity

ጠኋ ርዐጠ አዲስ አበባ ህህህህህ«ፎከወዐህሀበዐዘቲከዐ ውጫ መልእክተ አድኅኖ አፄ ዘርዓ ያዕቆብና ተጉለት አጭር የታሪክ ዘገባ የኢትዮጵያ ማንነትና ባህል በኛው ክፍለ ዘመን የፖርቹጋል ውለታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለአገሪቱ ሕግ ቀረፃና ልማት ያደረጎችው አስተዋፅኦ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ቅዱሳት መካናት ንብረቶች በኢየሩሳሌም ባህላዊ የቤተ ክህነት ትምህርት ከየት ወዴት። ማኅበራዊ ሕይወት በተጉለት ወግዳ የወርቅ ጉር ገዳመ አድኅኖ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ሥራና ልማት ኮሚቴ ዓላማ ስልትና ክንውን መልእክተ አድኅኖ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርትን በማስፋፋት የተለያዩ የኪነ ጥበባት ዘርፎችን በማበልጸግ በማስተማር የአገር ዳር ድንበርንና ነፃነትን በማስከበርና ይህን በመሳሰሉ ብዙ ተግባ ያደረገችው አስተዋፅጾ ከፍተኛ ነው። የወርቅ ጉር ቅዱስ ገብርኤል የቤተ ክርስቲያን ሥራና ልማት ኮሚቴ ከሚያራምዳቸው ዓላማዎቹ አንደኛው እነዚህንና ተመሳሳይ የቤተ ክርስቲያንን ተግባራት በተቻለ መጠን በስፋት ማስተዋወቅ በመሆኑ በኢትዮጵያ ታሪክ የጎላ ሥፍራ ካላቸው ነገሥታት መካከል አንዱ የሆነው አፄ ዘርዓ ያዕቆብ በዘመነ መንግሥቱ የፈጸማቸውን መንፈሳዊ ተግባራት በወቅቱ የኢትዮጵያ መንግሥት ማዕከል የነበረውን ተጉለትን መሠረት በማድረግ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ፕሮፌሰር ታደሰ ታምራት ያቀረቡት የታሪክ ዘገባ አርክቴክት ግርማ ሞገስ በተለያዩ ጊዜያት በኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ታሪክ ላይ የተካሄዱ ውይይቶች የነበራቸውን እንድምታና በኛው ክፍለ ዘመን በኢትዮጵያ ላይ የተካሄደውን ወረራ ለመመከት ፖርቹጋሎች ስለ ፈጸሙት ተጋድሎ የሚገልጽ ቤተ ክርስቲያን በሕግ ቀረፃና ልማት በኩል ለአገሪቱ ስላደረገችው አስተዋፅኦ የሕግ ባለሙያ የሆኑት አቶ አበበ ወርቄ ፍትሐ ነገሥትን መሠረት በማድረግ የሰጡት ትንታኔ የክርስትና ምንጭ በሆነችው በኢየሩሳሌም ንብረት ካላቸው አብያተ ክርስቲያናት መካከል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አንደኛዋ መሆኗ ይታወቃል። የወርቅ ጉር ቅዱስ ገብርኤል የቤተ ክርስቲያን ሥራና ልማት ኮሚቴ ን ን ኬኬ ሻሚ ኣጫ ጊጊ ጫጫ ጊኤ ጌኤዔቹ በዎታቃቃቃቃቃቃቃፇያቃቃቃቃቃቃቃቃቃ ይህ በያመቱ ታኀሣሥ ቀን በአንድነት እየተሰባሰብን መጥተን በዓሉን የምናከብርለትና በብዙ ምዕመናን መንፈሳዊ ትብብር ዘመናዊ ሕንፃ እየተሠራለት ያለው የወግዳ ወርቅጉር ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የሚገኝበት አካባቢ የዛሬ ስድስት መቶ ዓመት ያህል የኢትዮጵያ መንግሥት ማዕከላዊ አካባቢዎች ከሚባሉት ሥፍራዎች አንደኛው ነበር። እነዚህ ዓመታት በመንግሥት አስተዳደርም ሆነ በሥርዓተ ቤተ ክርሰቲያን በኩል ብዙ ታላላቅ ተግባሮችን የፈጸመባቸው ዘመናት ናቸ ይልቁንም በኢትየጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ በተለይ የሚታወትባቸውን ብዙዎቹን ሃይማኖት ነክ ተግባሮቹን የፈጸመው ቤተ መንግሥቱ እዚሁ ደብረ ብርሃን ከተማ በነበረበት ጊዜ ውስጥ ይመስላል። ሆኖም ፍትሐ ነገሥት ወደ ኢትዮጵያ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ጥብቅ ቁርኝት እንዲኖረው የተደረገው ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጋር መሆኑ እሙን ነው። ፍትሐ ነገሥት ወደ ኢትዮጵያ ገባ ከምንልበት ከአፄ ዘርዐ ያዕቆብ ዘመን ጀምሮ በየነገሥታቱ ዘመን መንፈሳዊ ሕጉን ቤተ ክርስቲያኒቱ እንዳለ ስትጠቀምበት ቤተ መንግሥቱ ደግሞ ዓለማዊውን ክፍል እንዳለ በሥራ ላይ አውሎ ሲጠቀምበት ቆይቷል። ፍትሐ ነገሥቱ በሕግነት ተሰባስቦ አንድ ወጥ ሆኖ የቀረበበት ዘመን በአፄ ዘርዐ ያዕቆብ ዘመን እንደ መሆኑ መጠን የኢትዮጵያ ሕግ ቀረፃ በመጀመሪያ በመጠኑ ሥርዓት መያዝ የጀመረው ዝክረ ነገር ከተባለው ከብላቴን ጌታ ማኅተመ ሥላሴ መጽሐፍ በመጀመሪያ ዓም ከታተመው እንደሚገኘው በዳግማዊ አፄ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት ነው። የግብፅ ቤተክርስቲያን በኢየሩሳሌም በጊዜው ከነበሩት አብያተ ክርስቲያን ሀብታምና በቱርነ መንግሥት ዘንድ ተሰሚነት ከነበረወ ከአርመን ኦርተዶክስ ቤተክርስቲያን ጋር ተመሳጥረው የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ከንብረቶችዋ ለመንቀል እርምጃ ወስደዋል። በተጨማሪም አፄ ያዕቆብ በ ዓም ለዴር ኤል ሠልጣን ገዳም የላኩት ስጦታ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ቅዱሳት መካናት ንብረቶች በኢየሩሳሌም ማስታወቂያ ተገልጾአል። በተለይ አቡነ ሳሙኤል ጐባት በኢትዮጵያ የአንግ ሊካን ሚስዮን አቋቁመው ከ ዓም በቆዩበት ዘመን በግብፅና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አብያተክርስቲያን መሃል የነበረውን የበላይነትና የበታችነት ግንኙነት ጠንቅቀው በመረዳታቸው የግብፅ ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያን ቤተክርስቲያን ቅዱሳት መካናት ንብረቶች በኢየሩሳሌም የራሷ ለማድረግ ከአርመን ቤተ ክርስቲያን ጋር የምትሸ ርበውን ሲራ ለመረዳት አላዳገታቸውም ነበር። የቱርክ መንግሥት ለኢትዮጵያውያኑ በጎ አመለካከት ከመንፈጉም በላይ የኢትዮጵያን ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጥገኛ እንደ ነበረች አገሪቱና ሕዝቦቹዋም በቀጥታ የግብፅ መንግሥትና በተዘዋዋሪ ደግሞ የቱርክ ጥገኞች አድርጎ የመቁጠር የተሳሳተ አቋም ነበረው። የኢትዮጵያ ነገሥታት ለኢየሩሳሌም የነበራቸውን ፍቅርና መንፈሳዊ ስሜት የእንግሊዝ መንግሥት ጠንቅቆ በማወቁ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ቅዱሳት መካናት ንብረቶች የባለቤትነት ጉዳይ አፄ ቴዎድሮስ ያሠሩዋቸውን ዜጎቻቸውን ለማስፈታት የሚረዳ የመደራደሪያ ነጥብ ሊሆን እንደሚችል ገምተዋል። ነገሥታትና መሪዎች ይመጣሉ ያልፋሉ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ቅዱሳት መካናት ንብረቶች በኢየሩሳሌም ባለቤትነት ጉዳይ ግን አልተለወጠም። አፄ ምኒልክ ከእርሳቸው በፊት የነበሩት ነገሥታት ሲያደርጉ እንደ ነበረው ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ትዱሳት መካናት ንብረቶች በኢየሩሳሌም ጉዳይ የሚገባውን ትኩረት ከመስጠት አልተቆጠቡም። በዚህ አጋጣሚ መፍትሔ ሊያገኝ ተቃርቦ የነበረው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ቅዱሳት መካናት ንብረቶች በኢየሩሳሌም ጉዳይ ተጨናገፈ። አቡነ ሚከሊን «ስለ ቅዱሳት መካናት» ከተሰኘው መጽሐፋቸው ስለ ኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ቅዱሳት መካናት ንብረቶች የሚመለከተው ክፍል። ጓ በንግሥት ዘመን መንግሥታቸው የወለደው ሥርነቀል እርምጃ የኢትዮጵያ መንግሥት አልጋወራሽና ባለሙሉ ሥልጣን እንደራሴ ራስ ተፈሪ በኋላ ቀኃሥ ለዓለም መንግሥታት ዋና ጸሐፊ መጋቢት ቀን ዓም በተጻፈ ደብዳቤ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ቅዱሳት መካናት ንብረቶች በኢየሩሳሌም የባለቤትነት መብት ያቀረቡት ጥያቄ ነው። በሌላ በኩል ደግሞ በቅርብ ምሥራቅ በተደረገው የኃይል አሰላለፍ የኦቶማን ቱርክ መንግሥት ተፍረክርኮ ግብፅና ፍልስጥኤም በእንግሊዝ መንግሥት ቅኝ ግዛት ውስጥ መጠቃለላቸው የኢትዮጵያ ቤተክ ርስቲያን ቅዱሳት መካናት ንብረቶች በኢየሩሳሌም የባለ ቤትነት ጥያቄ በአዲስ መልክ ማቅረብን ጠየቀ። አገር መልሶ ማቋቋሙና ማረጋጋቱ ሥራ ቀና አቅጣጫ ሲይዝላቸው ከግብፅ መንግሥት ጋር የሚደራደሩባቸው ጉዳዮች የኢትዮጵያን ቤተክርስቲያን ከግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጥገኝነት አላቆ ራሷን ማስቻልና የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ቅዱሳት መካናት ንብረቶች በኢየሩሳሌም የባለቤትነት መብት ማረጋገጥ ነበር። የአፄ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ራሷን ለማስቻል ቅድሚያ መስጠቱ ትክክል እርምጃ ነበር። የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያን ቤተክርስቲያን ቅዱሳት መካናት ንብረቶች በኢየሩሳሌም ለመንጠቅ የምትጥረው የሃይማኖት የበላይነቷን መከታ በማድረግ ነበር። በሌላ በኩል በተባበሩት መንግሥታት ውሳኔ እስራኤል መፈጠሯ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ቅዱሳት መካናት ንብረቶች በኢየሩሳሌም የባለቤትነት ጥያቄ የሚደመጥበት አመቺሁኔታ ፈጠረ። በተጨማሪም እስራኤል ከኢትዮጵያ ጋር ለመደራደር የምትፈልገው የቤተ እስራኤሎች ፈላሾች ጉዳይ ኢትዮጵያ በአፍሪካ መንግሥታት ማኅበር የነበራት ተደማጭነትና የመሪነት ሚና የኢትዮጵያ ጠረፍ ቀይ ባሕርን በከፊል ማጠቃለሉና ማስተላለፍ ማስቻሉ ተደምረው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ቅዱሳት መካናት መልዓከ አድኅኖ ህህህህህ«ፎከወዐህኋበዐዘቲከዐ ንብረቶች በኢየሩሳሌም በሀገሪቱ እጅ እንዲሆኑ ሲደረግ የባለቤትነቱ የመብት ጥያቄ ላልተወሰነ ጊዜ ተቀጥሮ ተቀምጦአል። በኢትዮጵያ በኩልም ጠንካራ የመደራደሪያ ነጥቦች የነበሩ የፈላሾች የቀይ ባሕርና በአፍሪካም የነበራት ተደማጭነት እንዳልነበሩ ስለሆኑ እስራኤል የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ቅዱሳት መካናት ንብረቶች በኢየሩሳሌም ጉዳይ ከዚህ ቀደም እንደደረሳቸው በ ዓም እአአ የቱርክ መንግሥት ያወጣን ድንጋጌ ለኢትዮጵያ በሚጠቅም ግብፅን ግን በሚጐዳ መልክ ተርጉማ ታስፈጽማለች ብሎ መገመት የዋህነት ይሆናል። የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ቅዱሳት መካናት ንብረቶች በኢየሩሳሌም ተጠቃሚዎች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታዮች ቢሆኑም በሌላ ገጽታቸው ሲታዩ ልክ እንደ ላሊበላ አብያተክርስቲያን እንደ አክሱም ሐውልት ወዘተ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቅርሶች በመሆናቸው ከላይ የተጠቀሱት አካላት የንብረቶቹን ባለቤትነት ለማረ ጋገጥ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያስ ፈልገውን ድጋፍ መስጠትና መተባበር ይኖርበታል። የመሣ ቁጥር አዲስ አበባ ኢትዮጵያ መልዓከ አድኅኖ ህህህህህ«ፎከወዐሀኋበዐዘቲከዐ ሠ የወርቅ ጉር ገዳመ አድኅኖ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ሥራና ልማት ኮሚቴ ዓላማ ስልትና ክንውን ፍሥሐ ኃይለ መስቀል ዶር መግቢያ ወርቅ ጉር የመንደር ስም ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact