Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የፕሮግሬስ የመጻሕፍት ማዘጋጃና ል ማሳተሚያ ቤት ። ሔ ዴዴዴሜርርጨርፎ ባለፈው ጊዜ የተማሩት ሰዎች ብዛት ነጥብ በመቶ ነበር ። የሌለው ነው። ኅብረተ ሰብ ጠቃሚ የሆነ ተግባር በ በመገንዘብ በዚሁ ረገድ ብዙ ጥረት ኅብረት ውስጥ ወደ ድ ዓ ም አጠቃላይ ትምህርት ቤት አዲስ የጥራት ደረጃ መሆኑ ግልጽ ነው ። በ ይረጁ። የሠራተዊች የሁለተኛ ደረጃ ትምክ ቤቶች ። ይህ መጽሐፍ የተጻፈው ከታወቁ ት የሶቪዬት የትምህርት ሊታውንት ባንዳንዶቹ ሲሆን የተዘጋጀውም በተለ ይለውጭ አገር አንባብያን ነው ። ይህ የሆነው የርስ በርስ ጦርነት በነበረበት የመከራ ጊዜ ነበር ። የፊደል መቁጠሪያ መጽሐፍ በተውለቀለቁ የገበሬዎች ጐጆዎች ውስጥ የነበሩት የመጀመሪያዎች የፊደል መቁ ጠሪያ ክፍሎች በእንጨት ስንጥር መብራት ወይም በጋዝ ፋኖስ በስብርባሪ እርሳስ ትምህርትን በማጥናት የተደረገው ታላቅ ትጋት በኮሙኒስት ፓርቲው መሪነት ለባህልና ለት ምህርት ጠቅላላው ሕዝብ በእውነት ያደረገው ታሪካዊ ትግል ነው።
ጡ ስለጠኑ ሰዎች ትምህርት በግንቦት ወር ዓ ም በ መልእክተኞች ተካፋይነት ነ የተደረገው የመጀመሪያው የመላው ሩሲያ ጉባኤ በዚህ ረገድ ባለፈው አንድ ዓመት ተኩል ጊዜ ወነውን ተግባር አስረዳ ። የትምህርት ማዕከላዊ ኩሚቲ ዋና መሥሪያ ቤት በፔትሮግራድ ተጨማሪ ትምህርት ድርጅት ውስጥ ነበር ። የሩሲያ ፌዴሬሽን ሕዝባዊ መሥሪያ ቤቶች ምክር ቤት ያዘጋጀውና ሐምሌ ቀን ዓ ም በሌኒን የተፈረመው ሕግ በሕዝባዊው የትምህርት መሥሪያ ቤት የፖለቲካ ትምህርት ጠቅላላ ቦርድ መሪነት የሚሠራ የጠቅላላው ሩሲያ ተጨማሪ የመሃይምነት ማስወገጃ ልዩ ኮሚቲ እንዲቋቋም አደረገ ። ለሕፃናት የግዴታ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶ ች ካለመቋቋማቸውም በላይ ብዙዎቹም ሕፃናት ወደ አንደኛው ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንኳ አይሄዱም ነበር ። መሃይምነትን ለመደምሰስ ጉባዔው ያስተላለፈው ውሳኔ ከነሐሴ ቀን እስከ መስከረም ቀን ቿ ዓ ም ድረስ መሃይምነትን ለማስወገድ የኅብረት ጥረት እንዲደረግ ብዛታቸው ሺህ የሆነ የወጣቶች ኮሙኒስት ማኅበር አባሎች የቀበሌዎች የመሃይም ነት ማስወገጃ ኮሚቲዎችን ይረዱ ዘንድ እንዲመዘ ገቡ ከወጣቶች ኮሙኒስት ማኅበር አባሎች ዘንድ መሃይምነት እንዲደመሰስ እንዲሁም የመሃይምነት መደምሰሻ ማኅበር በሚያኪያሂደው ተግባር ረገድ የበለጠ እርዳታ ለሚያደርጉ የወጣቶች ኮሙኒስት ማኅበር ወይም ሌሎች ድርጅቶች ውድድር እንዲዘ ጋጅ የሚያደርግ ሆነ ። የከተሞችና የመንደሮች ምክር ቤቶች የሙያተኛ ማኅበሮች የመሃይምነት መደምሰሻ ማኅበር ሕዝባ ዊው የትምሀርት መሥሪያ ቤት የማኅበር ድርጅ ቶችና ልዩ ልዩ የሕዝብ ድርጅቶች በፓርቲው በመመራት መሃይምነትን ደምስሶ ባህልን ለማስፋፋ ት የተጀመረው ጥረት ተካፋይ ሆኑ ። ከፍተኛ የትምህርት መስጪያ ድርጅቶች የሁለ ተኛው ደረጄ የተግባረ ዕድ ትምህርት ቤቶችና እንዲሁም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የታ ቀደው ፕላን በሥራ ላይ እንዲውል በሚከናወነው ተግባር ደንበኛ ተካፋይ እንዲሆኑ የግዛት ፓርቲ ኩሚቲ አዘዛቸው ። በኡክራይና የኮሙኒስት ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ መሪነት የተከናወነው የባሕል ጥረት የመሃይምነት መደምሰሻ ማኅበር አባሎች በ ዓ ም ሺህ ከነበረው ቁጥር በ ቋ ዓ ም እስከ አንድ ሚሊዮን ድረስ ከፍ ለማድረግ አስቻለው ። በልዩ ሕንፃ ውስጥ ሆኖ እያንዳንዱ የአዳሪ ትምህርት ቤት አንድ የትምህር ት ክፍል አንድ የመኝታ ቤትና እንዲሁም የፖለቲ ካ ትምህርት መስጪያ ክፍል ነበረው ። በአሥራ ሶስቱ ሚስዮናውያን ትምህርት ቤቶች ሥፍራ በጠቅላላው የነበሯቸው ተማሪዎች ብዛት ፄ ነበር በብዙ መቶ የሚቆጠ ሩ የሶቪዬት ትምህርት ቤቶች የወጣት የማኅበር እርቫ ትምህርት ቤቶች የእርሻና የማኅበር ኮሌጆ ች የእጅ ሥራትምህርት ቤቶች የሶቪዬትና የፓርቲ ሠራተኞች ትምህርት ቤትና እንዲሁም የብሔራዊ እስፔሺያሊስቶች ማሠልጠኛ የነበሩ ብዙ ኮርሶች ተትኩባቸው ። የቺቹን ግዛት እስከ ዓ ም ከ በላይ ትምህርት ቤቶች ከሃምሳ በላይ የመሃይምነት ም ምስሻ ኮርሶች ሃምሳ የንባብ ክፍሎችና እንዲሁም ሆነውበት ለባሕልና በኋላ ግን ቁጥር ሊበረክት ችሎ ሰላሣ ጥቂት ትምህርት ያላቸው ሰዎች የሚማሩባ ቸው ትምህርት ቤቶች ሊኖሩት ቻለ ። በዚህ ትምህርት ቤት የገቡት ብዙዎቹ ተማሪዎች መሃይም ስለነበሩ በመጀመሪያዎ ቹ ሁለት ዓመታት ውስጥ ዋና ተግባር የነበረው የመጀመሪያ ትምህርት አሰጣጥ ነበር ። የመጀመሪያዎቹ የመሃይምነት መደምሰሻ የሴቶች ትምህርት ቤቶች በ ዓ ም ተቋቋሙ ። በተለይም በዚህ ረገድ ዋናውን ተግባር ያከናወነው የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ሥራ መሪ የነበረው የወጣቶች ኮሙኒስት ማኅበር ነበር ። የሠራተኞች የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች። እንዲሁም ጥቂት ትምህርት ያላቸው ሠራተኞች በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አራቱን ዓመታት በመላ ወይም ከዚህ የበለ ጠ እንዲማሩ የሚያሻ ሆነ የተወሳሰበ ፕሮብሌም ስለነበር እንደገና ማደራጅትን ደምበኛ የማቴሪያል ው ን ናን ፓርቲውና መንግሥቱ ስለ መሃ ም ጥቂት ትምህርት ስለአላቸው ነ ይመ የካቲት ቀን ዓ ም አንድ አዋጅ ሕክ ይህም አዋጅ ዓ ም ከማለቁ በፊት ዕድሜ አቸው ከሃምሳ ዓመታት በታች በሆነ ሠራተኞ ች ዘንድ መሃይምነት ሙሉ በሙሉ እንዲደመሰስ አዘዘ ። የሪኾብሊክ ሕዝባዊ የትምህርት መሥሪያ ቤቶች የሙያተኛ ማኅበሮችና እንዲሁም የወጣቶች ኮሙኒስት ማኅበር ድርጅቶች ዕድሜአቸው ከአሥራ አራት እስከ አሥራ ስምንት ለሚደርስ ወጣቶች ልዩ ትምህርት ቤቶች እንዲያቋቋሙ በ ቋ ዓ ም ትእዛዝ ተሰጣቸው ። መሃይምነትን ለመደምስስ በተጀመረው ንቅናቄ ለመሃይሞች ትምህርት ቤቶች ከተቋቋሙ በኋላ ተከታዩ ተግባር ጥቂት ትምህርት ላላቸው ሰዎች ትምህርት ቤቶችን መክፈት ነበር ። የእነርሱም የትምህርት ደረጃ ል አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ነበር ። የሩሲያ ፌዴሬሽን ሕዝባዊ የትምህርት መሥሪያ ቤትበዩሂቨርሲቲዎችሁሉ ስለሠራተኞችየሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መቋቋም መስከረም ቀን ዓ ም አንድ ልዩ ሕግ አወጣ ። በዚህ ጊዜ የሠራተኞቹ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ልዩ የዘርፍ ትምህርት ቤቶች ለማድረግ ተወሰነ ። ከፍተኛ ትምህርት ቤት ሊኖረው ቻለ እንዲሁም ። ክፊደል መቁጠሪያ ትምህርት ቤት አንስቶ በሠራ ተኞች ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አልፎ እስ ከዩኒቨርሲቲበመጓዝ በብዙመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ልዩ ልዩ ሠራተኞችና ድሃ ገበሬዎች እውቀት አገኙ ። ኢንስቲቱት የሚተዳደረው ከብዙዎቹ በእድሜአቸው የጠኑ ሰዎች ትምህርት አዳሪ ትምህርት ቤት ፕሮፌሰር ፓቬል ዱናየቭለተማሪዎች ቤቶች በቀር በደንብ የተደራጁ የተጨማሪ ትምህርት ትምህርት ሲሰጡ። በትልልቆች ሰዎች ዘንድ መሃይምነትን መደም ሰስ ለሕፃናት የግዴታ ትምህርትን መመሥረት የሠራተኞች ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቶችን ከፋብሪ ካ አናጢነት እስከ ከፍተኛ ትምህርት ቤቶች በሰፊው ማቋቋም ሁሉ የሶቪዬት ሕዝብ የሶሺያሊ ስትን ባሕል ለማስፋፋት በፈጸመው ተግባር ያገኛ ቸው ዋና ዋና ድሎች ናቸው። በ ዓ ም በአገሪቱ ውስጥ ከፍተኛ ትምህርት ካላቸው ከሶስት ሚሊዮን ሺህ ሰዎች መካከል አንድ ሚሊዮን ሺህ ማለት በመቶ ሻ ሴቶች ር ። የጠቅላላው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ። በዘጠነኛው የአሥር ዓመት ፕላን አጠቃላይ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነጥብ ዘጠኝ ሚሊዮን ተማሪዎች የሚይዙትን አዳዲስ የትምህርት ሕንፃዎች አግኝ ቷል ። ኛው የሶቪዬት ኅብረት የኮሙኒስት ፓርቲ ጉባዓ የአገሪቱን ያኤኮ ኖሚና የፖለቲካ ጉዳዮች በሚመለከትበት የዘጠነኛው የአምስት ዓመት ፕላን ሮ ፎ ዓ ም በትምህርት ረገድ አቢይ ጉዳይ ወደጠቅላላ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መሸጋገር የትምህርት ቤት ቆሳቁሳዊ መሠረት ማጠንከር የትምህርት አሰጣጥ ደረጃ ከፍ ለማድረግና ተ ር ኋ ከ ዎቹ ለኅብረተ ቅክ ን ፍምን እንዲዘጋጁ ማድ ብሎ አመ ና ና ቸሽሦንት ዓመት የግዴታ ር ር ። ፓርቲውና መን ግሥቱ ስለአጠቃላይ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ውሳኔ ካፀደቁ በኋላ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በ ዓ ም በ ኛና በኛ ክፍል የሚማሩት ተማሪዎች ሁለት ሚሊዮን መቶ ሺህ ሲሆኑ በ ዓ ም ግን ስምንት ሚሊዮን ደርሰዋል ። በ ዓ ም የሶቪዬት ኅብረት የኮሙኒስት ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴና የሶቪዬት ኅብረት የጠቅ ላይ ምክር ቤት « ስለጠቅላላው የሁለተኛ ደረጀ ትምህርት መሸጋገርና ስለአጠቃላይ ትምህርት ቤት መስፋፋት » የሚል ውሳኔ አስተላለፉ ። ከቅርብ ጊዜ በፊት በሶቪዬት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ለተግባረ ዕድና ለከፍተኛ ትምህርት ቤት ይሠለጥኑ ነበር ። ደረጃ ትምህርት ቤት ነው ። ሕበ ዓ ም በአጠቃላይ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጓ ሚሊዮን ተማሪዎች ይማሩ ነበር ። ስምንተኛውን ክፍል ከጨረሱት ከአምስት ሚሊዮን ሺህ ተማሪዎች በመቶ በሁለተኛ ደረጃ የአጠቃላይ ትምህርት ቤት በተግባረ ዕድ ትምህርት ቤት በማታና በመጻጸጸፍ ትምህርት ቤት ትምህርታቸውን ቀጠሉ ። በ ዓ ም ከአምሥት ሚሊዮን በላይ ተማ ሪዎች የስምንት ዓመት ትምህርት ቤት ጨርሰው በመቶ በሁለተኛ ደረጃ አጠቃላይ ትምህርት ቤትና በሌሎች የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ትምህርታቸውን ለመከታተል በቁ ። በተግባረ ዕድ ትምህርት ቤት ወጣቶች ተማሪዎ ች በሶስትና በአራት ዓመት ውስጥ የሁለተኛ ደረጃ የሙያ ትምህርት ይጨርሳሉ ። በ ዓ ም በሠራተኞች የሁለተኛ ዶረጃ ትምህርት ቤቶች በማታና በመጻጸፍ የከፍ ተኛ ትምህርት ቤቶችና በተግባረ ዕድ ትምህርት ቤቶች ሥራቸውን ሳያቋርጡ በመማር ላይ የነበሩ ተማሪዎች ቁጥር ዘጠኝ ሚሊዮን ደርሷል ። የሁለተ ኛ ደረጃ ትምህርት ካጠናቀቁ መካከል በመቶ የሠራተኞች የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቃን ናቸው ። በአሥረኛወ የአምስት ዓመት ፕላን ሰባት ሚሊዮን ተማሪዎች የሚማሩባቸው አጠቃላይ የሁ ለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ሊሠሩ ታስቧል ከነሱ መካከል አራት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ተማሪዎች የገጠር ናቸው። የሁለተኛ ደረጃ አጠቃላይ ትምህርት ቤት መሻሻል የመንግሥቱና የሶቪዬት ኅብረተ ሰባዊ ድርጅቶች ሁሉ ከዋና ዋና ተግባሮች አንዱ ነው። በ ድ ድሮ የትምህርት ዓመት መጀመሪያ ላይ በአዳሪ ትምህርት ቤቶችና ረጂም የትምህርት ሰ ዓት ባላቸው ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ቁጥር ሚሊዮን ሺ ደርሷል ። ሥደ የመንግሥት ይህ ሁሉ ብዙ ል ነገር ግን የኮሙኒስት ፓርቲና ትምህርት ከሁሉም ቨ መንግሥት ሕዝባዊ በበይ ለኅብረተ ሰብ ጠቃሚ የሆነ ተግባር በ በመገንዘብ በዚሁ ረገድ ብዙ ጥረት ኅብረት ውስጥ ወደ ድ ዓ ም አጠቃላይ ትምህርት የግዴታ ሁለተኛ ደረጃ በጠቅላላው የተፈጸመ ማለት በብዙ ሺ የሚቆጠሩ አዳዲስ ትምህርት ቤቶች መከፈት ብቻ ሳይሆን ለሁለተኛ ደረጃ አጠቃላይ ትምህርት ቤት አዲስ የጥራት ደረጃ መሆኑ ግልጽ ነው ። አጠቃላይ ትምህርት ቤቶች የተግባረ ዕድ ትምህርት ቤቶች እ ደረጃ የሙያ ትምህርት ቤቶችና የከፍ ክእ በርት ቤቶች ከትምህርት ቤት ውጭ ስ ጋር የተያያዙ የሥራና የቴክኒክ ቁ የባሕልና የትምህርት ማስፋፊያ ትምህር ከእት ና የፓርቲ ትምህርት ድርጅቶች ከሳይ ስን ውን ዓላማ ከግቡ ለማድረስ ይረዳሉ ።