Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይህ የስው ልጅ ከእንስሳት የሚሰይበት ማኅበራዊ ምከንያት ሥራው ቋንቋውና አኗኗሩ መሆኑን በመግ ለጽ የተሟላ ሳይንሳዊ መደምደሚያ የሰጠው ኤንግልስ ነው። ዳበረ ሶሻሊዝም የማይ ቀር ሂደት መሆኑን የሥርዓቱን ጠቀሜታ ባሕርይና የኃይሎቹን ምንነት የሚያስረዳ ነው ። በአጠቃላይ አንድ የማርከሳዊ ሌኒናዊ ፓርቲ ፕሮፓጋንዳ ዓላማ የማርከሲዝም ሌኒንዝም እስተሳስቦ ችንና የፓርቲ ፖሊሲን በሠርቶ እደሩ ሕዝብ መካከል በማሰራጨት በተጨባጭ ነገሮች ላይ ተመርኩዞ ሳይንሳዊ ትንታኔ በማድረ ግና በትከክል በማሳመን ላይ የተመሠረተ ነው።በዚህ መሠረት የኮሚኒስት ፕሮፓጋንዳ ፓርቲው የሠራተኛውን መደብና የሠርቶ አደሩን ሕዝብ ፍሳጎቶች የሚያንፀባር ቅና በተጨባጭ ለመረጋገጣቸውም ዋሰትና የሚሰጥ ነው። የሠራተኛውን መደብ ፖለቲካዊ ሥልጣን ቢነጥቅ ድርጊቱ ፀረ አብዮት አንጂ አብዮት አይደለምና ነው። ስለዚህም ቲካዊ አብዮት አማካይነት ሥልጣን መጨበጥ የመጨረሻ ግቡ ሳይሆን ታሪካዊ ተልዕኮውን ለመወጣት የሚረዳውን ሁኔታ የሚያዘጋጅ በት መሣሪያ ነው ። በሌላ ኅብረተሰብ መመሥረትና ኖሚ ሕጎች መከሰት ለሶሻ ኢኮኖሚ ሳይንስ መኖር የሶሻሊስት ፖለቲካዊ ኢኮ ዓይነተኛ የሚያደርገው የኢ ይነባራዊነት በመቀበል የስው ጠቅሙት በሚችሉበት መን ቸው የኅብረተሰብ ጥናት መሆኑ ነው። በኛው ምዕት ዓመት ነሜሪካና በአውሮፓ ምሁራን ይጥ የጀመረ ለሕዝብ ቆሚ ኔዝማሚያ ነው ። ሸፍ ው ው ው ጦርነት የጦርነት ኮሚኒዝም የዋርሶ ቃልኪዳን ድርጅት ነጭ ዋርድዮች ጅምላ ንግድ ፈቃድ የሴቶች ቀን ዓለምአቀፍ የሠራተኛ ሴቶች ቀን የሴቶች ዓለምአቀፍ ዲሞክራቲክ ፌደሬሽን የሴቶች ጥያቄ ሠርቶ አደር ዓለም አቀፍ ኮሚኒስት ንቅናቄ የዓለም ዲሞክራሲያዊ ወጣቶች ፌደሬሽን የዓለም ሠራተኛ ማኅበራት ፌዴሬሽን ዓለምአቀፍ የነፃ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌደሬሽን ንጽረተ ዓለም የዓለም ሰላም ምክር ቤት የዓለም ሂደተ አብዮት የዓለም ሶሻሊስት ሥርዓት ሪ ጽዮናዊነት ኢሞ ብው ጨከጠዘጠጀማ ውመጠጨፎ ዋቢ መጻሕፍት ይህ መዝገበ ቃላት የተዘጋጀው በይበልጥ በኢትዮጵያ አብዮት ተጨባጭ ሁኔታዎች ላይ በመመርኮዝ ስለሆነ አዘጋጅ ኮሚቴው የጥናቱ መሠረት አድርጎ የተጠቀመባቸው ምንጮች የኢሠፓአኮን ማዕከላዊ ኮሚቴ ሠነዶችና በኢትዮጵያ ሠራተኞች ፓርቲምሥረታ ወቅትና ክዚያም በኋላ የወጡትን ልዩ ልዩ ጽሑፎች ነው።
ካፒታሊዝም ዐድጐ ወደ መጨረሻው ደረጃ ማለትም ወደ ኢምፔሪያሊዝም ደረጃ በተሸጋገረበትና ከዚህም የተነሣ በተለይ በበ ለጸጉት ሀገሮች የሶሻሊስት አብዮት ነባራዊ ሁኔታ ተሟልቶ በሚገኝበት ወቅት አብዮት አለመካሄዱ የኅሊናዊ ሁኔታን ወሳኝነት ከመ ቸውም ጊዜ አጉልቶ ያሳያል ። ይመለከቷል ። ልውውጥ አንድ ሸቀጥ በሌላ አንድ ሸቀጥ ቀጥታ ከሚለዋወጥበት ዝቅተኛው የእሴት መልከ ጀምሮ በተለያዩ የዕድገት ደረጃዎች ውስጥ ከተጓዘ በኋላ ዛሬ በወረ ቀት ገንዘብ አማካይነት ወደምንለዋወጥበት ደረጃ ቢደርስም የልውውጡ መሠረት ሸቀ ጡን ለማምረት የወጣው ማኅበራዊ አስፈላጊ የሥራ ጊዜ ነው ። በካፒታሊስት ሥር ዓት ቡርቪዚው የወዝአደሩን የሥራ ኃይል በዝቅተኛ ዋጋ ምንዳ በመግዛትና ምርቱን በከፍተኛ ዋጋ በመሸጥ ክፍተኛ የጠቀሜታ እሴት ያለውን የወዝአደሩን የሥራ ኃይል እሴት ዝቅተኛ በሆነ ሸቀጥ በመለወጥ በዚህ ሂደተ ልውውጥ ውስጥ ወዝአደሩ የፈጠረ ውን ተረፈ እሴት በመውሰድ ይበዘብዘዋል ። ምክንያቱም በሶሻሊዝም ውስጥ ያለው የሸቀጥ ምርት ሀ በሶሻሊስት ይዞታ ላይ የተመሠረተና አዲስ ዓይነት ግንኙነት የሚያንፀባርቅ በመሆኑ በማዕከላዊ ዕቅድ የሚመራና የሠራተ ኛውን ሕዝብ ፍላጐት የተንተራስ እንጂ በካፒታሊዝም ውስጥ እንዳለው የሸቀጥ ምርት በትርፍ ላይ የሚያተ ኩርና ሥርዓት አልባ በሆነ መንገድ የሚከናወን ባለመሆኑ የሸቀጥ ምርት በሶሻሊዝም ውስጥ ሁለ ንታዊ ስለአይደለ በመሠረቱ በካፒታሊ ዝም ውስጥ ካለው የሸቀጥ ምርት በዓ ይነት የተለየ በመሆኑ ነው ። በአንድ ኅብረተሰብ ውሰጥ የሚከሰቱ የኢኮኖሚ ፍላ ጐቶች ዕድገት በኅብረተሰቡ ውስጥ ካለው ተጨባጭ የምርት ኃይሎች የዕድገት ደረጃ ጋር የተያያዘ ነው። » ሥርዓት የምርት ያለው ሥርዓት የምርት ቁ ሥርዓት ጥንሰሰ ኦብረው ይገኛሉ ። ማኅበራዊ ኑባሬን ላዕላይ መዋቅርን ይመ ለከቷል ማኅበራዊ አብዮት ማኅበራዊ አስፈላጊ የሥራ ጊዜ ጥዩርፎወጋ ዐዕዐሆ ዘ በተወሰነ የምርት ዘርፍ በአንድ ወቅት አምራቹ ክፍል ባለው አማካይ ዕውቀትና የም ርታማነት ደረጃ አንድ የተወሰነ ሸቀጥ ለማ ምረት የሚወስድበት የሥራ ጊዜ ነው ። ማኅበራዊ አስፈላጊ የሥራ ጊዜ ከሠራተኛው የሥራ ችሎታና ከቴክኖሎጂ ዕድገት ጋር እየ ቀነሰ የሚመጣ በመሆኑ የሸቀጦችም እሴት ከማኅበራዊ አስፈላጊ የሥራ ጊዜ መጠን መለ ወጥ ጋር አብሮ የሚለወጥ ይሆናል ። በማኅበራዊ የዕድገት ሂደት ውስጥ አሮጌው ማኅበራዊ ሥርዓት ተወግዶ አዲሱ ተራማ ጁና ታዳጊው ማኅበራዊ ሥርዓት የሚተካ በት መሠረታዊ ለውጥ ማኅበራዊ አብዮት ይባላል ። ማኅበራዊ ኢኮኖሚያዊ ሥርዓት የሚ ለው ፈርጅ በመጀመሪያ ደረጃ የሚገልጸው ኅብረተሰብ ጥምር እውነታ አንደሆነ ነው ። ስልተ ምርትን ታሪካዊ ቁስአካልነትን ማኅበራዊ ሕግጋትን ይመለከቷል ማኅበራዊ ካፒታል ርዌዘወሀ በአንድ ካፒታሊስት ኅብረተሰብ ውስጥ ካፒታሊስቶች በአጠቃላይ ያላቸው የካፒ ታል መጠን ማኅበራዊ ካፒታል ይባላል ። በኢኮኖሚ ንድፈ ሐሳብ ገጽታው ሜር ካንቲሊዝም ለቡርዢው ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ቅድመ መነሻ የሆነ ንግድ በዓለም ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በከፍተኛ ደረጃ ተስፋፍቶ በነበረበት ወቅት የአውሮፓ መንግሥታት በወቅቱ ለነጋዴዎች እንዲስማሙ ላወጧቸው የኢኮኖሚ ፖሊሲዎች የንድፈ ሐሳብ ድጋፍ ለመስጠት የተነሣ የኢኮኖሚ አመለካከት ነው ። የምርት ኃይሎች ዕድገት መሠረት ሰው ፍላጐቱን ለማሟላትና ኑሮውን ከጊዜ ወደ ጊዜ በማሻሻል ከፍተኛ የዕድገት ደረጃ ላይ ለመድረስ የሚያደርገው ጥረት ነው ። የምርት ኃይሎችና የምርት ግንኙ ነቶች የስልተ ምርት የማይነጣጠሉ ክፍሎች እንደመሆናቸው የምርት ግንኙነቶች የሚወሰ ኑት በምርት ኃይሎች የዕድገት ደረጃ ሲሆን የምርት ግንኙነቶች በበኩላቸው የምርት ኃይሎችን ዕድገት ይመራሉ ። ይህም የሚሆ ነው የምርት ኃይሎች በደረሱበት ማኅበ ራዊ ደረጃ አንፃር የምርት ግንኙነቶችን ማኅበራዊ ማለትም ሶሻሊሰታዊ በማድረግ ነው። የምርት ኃይሎችን የምርት ግንኙነቶችን ታሪካዊ ቁስአካልነትን ይመለከቷል ምርት መገልገያዎች የየ ወ ዖሥራጩርስዐዘያ ቁሳዊ ሀብት ለማምረት ሰው የሚጠቀ ምባቸው የሥራ መገልገያዎች ወይም የማም ረቻ መሣሪያዎችና የሥራ ተገብሮች ባንድ ነት የምርት መገልገያዎች ይባላሉ ። የሥራ ተገብሮችን የሥራ መገልገያዎችን ይመለክቷል » ምርት ሥርዓት አልባነት የየ ሠጋ ሮሀ ፓሠሀቁወፎወሀ የምርት ሥርዓት አልባነት ዕቅድ በሌ ለበት የኢኮኖሚ ሥርዓት ውስጥ በግል አምራቾች የሚመረቱ ሸቀጦች ለነዚህ ሸቀጦች ካለው ማኅበራዊ ፍላጐት ጋር የማይጣጣምበት በዚህም ምክንያት የማኅ በራዊ ምርት እርባታ በየጊዜው የሚሰናከል በትና የኢኮኖሚ ቀውስ የሚፈጠርበት ሁኔታ ነው ። በዚህ ዓይነት ሥርዓት በሌለው የአመራረት ዘዴ በተለያዩ የምርት ዘርፎች መካከል ማኅበራዊ የሥራ ኃይል የሚሰራጭበት መጠንና በፍላጐትና በአ ቅርቦት መካከል ያለው ግንኙነት ይዛባል ። የምርት ሥርዓት አልባነት ከፍተኛ የሆነ ተፅዕኖ የሚከሰተው በካፒታሊስት ሥር ዓተ ማኅበር ነው ። የሥራ ኃይል እሴት የሚወስነው ለወዝአደሩ መሠረታዊ ፍላጐት ማርኪያ የሚያስፈልጉ ሸቀጦችን ለማምረት በሚወጣው ማኅበራዊ አስፈላጊ የሥራ ጊዜ ነው። ምንዳ የዚህ ማኅበራዊ አስፈሳጊ የሥራ ጊዜ የገንዘብ መልክ ነው። በካፒታሊስት ሥርዓት የሀብት ፈጣሪ የወዝአደሩ መደብ ሆኖ ሳለ የቡርቪው መደብ የምርት መገልገያዎች ባለቤት በመሆኑ የወዝአደሩን የሥራ ኃይል ይበዘብዛል ። ተጨባጭ ሥራን ረቂቅ ሥራን ሥራን የሥራ ኃይልን ይመለከቷል ሥራ ኃይል የየ ሰለሥጩፀሠ ዖዐቋ በምርት ሂደት ውስጥ ሰው ለሥራ ያለው አካላዊና አእምሮአዊ ችሎታ የሥራ ኃይል ይባላል ። በሶሻሊስት ሥርዓት ውሰጥ የምርት መገልገያዎች የግል ባሰቤትነትና የቅጥር ሥራ ሰለማይኖር የሥራ ኃይል ሸቀጥ መሆኑ ያከትማል ። የሥራ ኃይል የጠቀሜታ እሴትን የሥራ ኃይል የልውውጥ እሴትን ይመለከቷል ሥራ ኃይል እሴት የየ ሥራ ኃይል የልውውጥ እሴት የ ይዘዩ ህሀፎ ሪ ይወዐሠ ። የጠቀሜታ እሴትን የሥራ ኃይል የልው ውጥ እሴትን ይመለከቷል « ሥራ መገልገያዎች የየ ወ ሪ ፕወሠሀሠ ሰው የሥራ ተገብሮችን በሂደተ ምርት ውስጥ ለመለወጥ ወይም ለማምረት በቀጥታ የሚጠቀምባቸው የማምረቻ መሣሪያዎችና በተጥታ በሂደተ ምርት ውስጥ ባይጠቀምባ ቸውም ለምርት መከናወን አስፈላጊ የሆኑ መገልገያ ነገሮች ሁሉ የሥራ መገልገያዎች ይባላሉ ። የሳይንስና የቴከኖ ሎጂ ዕድገት በካፒታሊስት ከምችት ሂደት ውስጥ ከሥራ ኃይል ይልቅ የተሻሻሉ ዘመ ናዊ የምርት መገልገያ መሣሪያዎች ጥቅም ላይ የሚውሉበትን ሁኔታ ስለሚፈጥር አንፃ ራዊ በሆነ መንገድ ለሥራ ኃይል ያለው ፍላ ጐት እንዲቀነስና በኢኮኖሚው ውስጥ ሥራ ለማግኘት የማይችል ተረፈ ሕዝብ አንዲፈ ጠር ያደርጋል ። ቡርዢዚዎች ከፍተኛ ትርፍ ለማግኘት ያላቸው ፍላጐትና በመካከላቸው ያለው ውድድር በየጊዜው የተሻሻሉ መሣሪያዎችን ሥራ ላይ በማዋል የወዝእደሩን ቁጥር ለመ ቀነሰ የምንዳ ወጭያቸውን ለማሳነስ አንዲ ጥሩ ስለሚገፋፋቸው ይህ እርምጃ በካፒታ ሊስት ኢኮኖሚ ውስጥ ያለው የሥራ ኃይል ሙሉ በሙሉ በሥራ ላይ ለመሰማራት የማ ይችልበትንና ሥራ እጥነት የሚከሰትበትን ሁኔታ ይፈጥራል ። የነዚህ ህገሮች የምርት መገልገያ መሣሪያዎች ከዝቅተኛ የዕድገት ደረጃ ላይ የሚገኙ ከመሆናቸውም የተነሣ ያላቸውን አምራች የሰው ኃይል ሙሉ በሙሉ ሥራ ላይ ለማሰማራት እለመቻላቸው አንዱ የሥራ እጥነት ምንጭ ነው ። የኅብረተሰብ ዕድገት ደረጃ እጅግ ዝቅ ተኛ በሆነበት ሁኔታ የነበረው የሥራ ክፍ ፍል የተፈጥሮ የሥራ ክፍፍል ነበር ይህም በፆታና በዕድሜ ላይ የተመሠረተ ነበር ። ማናቸውም ቁስአካላዊ ነገር ወይም ሐሳብ በውስጡ የተለያዩ ክፍሎችን ያቀፈ በመሆኑ ሥርዓት ያለው ወይም እራሱ ሥርዓት ነው። በቦሶሻሊ ስት የሸቀጥ ምርት ወቅት አምራቹ መደብ የምርት መገልገያዎች ባለቤት በመሆኑ የምርት ማኅበራዊ ጠባይ የተሟላ ይሆናል ። በሶሻሊስት ሥርዓት የምርት መገልገያ መሣሪያዎች የሕዝብ ከመሆናቸውና የሰው የሥራ ኃይል ሸቀጥ መሆኑ ከማክተሙ ጋር ሁለት የይዞታ መልኮች ማለትም የመንግ ሥትና የኅብረት ይዞታዎች በመኖራቸው የሸቀጥ ምርት በምርት መገልገያዎች የጋራ ባለቤትነት ላይ የተመሠረተ ነው ። የምርት ኃይሎች የዕድገት ደረጃ የሕዝቡ ጠቅላላ የባህል ደረጃ በሀገር ውስጥም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለው የኃይሎች አሰላ ለፍ እነዚህና ሌሎችም ጉዳዮች ደግሞ አንድ ሀገር የሚያካሂደውን ሶሻሊስት አብዮት ወይም አንድ ሀገር ከካፒታሊዝም ወደ ሶሻ ሊዝም ሽግግር የሚያደርግበትን ልዩ መልክ የሚወስኑ ይሆናሉ ። ዓለም አቀፍ የሥራ ክፍፍልን ይመለከቷል። በሶሻሊስት ክምችት ዕድገት ላይ ተፅ ፅዕኖ ክሚያደርጉ ሁኔታዎች ውስጥ የሥራ ምርታማነት በምርት ሥራ የተሰማራው የሰው ኃይል መጠን ዕድገት በኢኮኖሚው ውስጥ ያለው ለምርት ተግባር የሚውል ሀብት ዕድገት የሳይንስና የቴክኖሎጂ ዕድ ገት ለምርት ተግባር የሚውለውን ሀብት ኢኮኖሚያዊ በሆነ መንገድ የመጠቀም ችሎታ ናቸው ። የሪካርዶን ሥራ በፖለቲካዊ ኢኮ ኖሚ ሳይንስ ዕድገት ውስጥ ጉልህ ሰፍራ የሚ ያሰጠውና ልዩም የሚያደርገው በካፒታሊዝም ውስጥ ያለውን የኢኮኖሚ ግንኙነት የአሴት የሥራ ንድፈ ሐሳብ መሠረትነት ለመመር መር ጥረት ማድረጉና በካፒታሊዝም ውስጥ ያሉ መሠረታዊ መደቦች የሚጋጭ ወይም ተፃራሪ የኢኮኖሚ ጥቅም ያላቸው መሆኑን ለማሳየት መሞከሩ ነው። በጣም በዛ ያለውን የኅብረተሰብ ክፍል በሚያቅፍበትም ወቅት ለምሳሌ ከቅድመ ካፒታሊዝም ወደ ሶሻሊዝም በሚደረገው የሽግግር ወቅትና በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ እንዳለው ሁኔታ ማለትም ብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ አብዮት እሰከሚገባደድበት ጊዜ ድረሰ ቀላል የሸቀጥ ምርት በአጠቃላይ ኢኮኖሚ ውስጥ የመሪነትና የወሳኝነት ሚና አይኖረ ውም ። ጠቅላላው ምርት በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ የተመረተውን ሸቀጥ መጠን የሚያሳይ ነው ብንል በዚያ እንድ ዓመት ውስጥ በወጣው የሥራ ጊዜ የተመረተው አዲስ እሴት በሁለቱ የኢኮኖሚ ክፍሎች የተሰማሩ ወዝአደሮችና ቡርዝዚዎች በምንዳና በትርፍ መልክ የወሰዱት ያህል ሲሆን የተቀረው ግን ቀደም ባለው ጊዜ የተመረተው በሁለቱ የኢኮኖሚ ክፍሎች በቋሚ ካፒታል መልክ የነበረውና እሴቱን በምርቱ ሂደት ውስጥ በሥራ ኃይል አማካይነት እዲስ ወደተመረቱት ሸቀጦች ያስተላስፈው ነው ። ሀ በክፍል ሁስት የተመረተው ለሰኢምርታዊ ፍጆታ የሚውስው ሸቀጥ መጠን በሁ ለቱ የኢኮኖሚ ክፍሎች ከተሰማሩ ቡር ዢዚዎችና ወዝእደሮች ጠቅላላ ገቢ ጋር እኩል ሲሆን ቡርቪዚው ያገኘውን ትርፍ ሙሉ በሙሉ ለኢምርታዊ ፍጆታ ያዋለው በመሆኑና የወዝአደሩም ገቢ ቋካ ቋሚ ካፒታል ተካ ተለዋዋጭ ካፒታል ተእ ተረፈ እሴት ጠም ጠቅላላ ምርት ል በክፍል እንድ የ ለምሳሌ ክፍል አንድ ጠባ ክፍል እንድ ሁለት ይሁንና በካፒታ መሠረታዊ ዓላማ ትር በተለያዩ የኢኮኖሚ ባለመኖሩ በእነዚቓ ሦስት ሁኔታዎች « ሊኖር አይችልም ። ጠቅላላው ምርት ዜ ውስጥ የተመረተውን ሳይ ነው ብንል በዚያ ከፐ በወጣው የሥራ ጊዜ ሕሴት በሁለቱ የኢኮኖሚ ቓዝአደሮችና ቡርዢዚዎች መልክ የወሰዱት ጄው ግን ቀደም ነው በሁለቱ የኢኮኖሚ ሂታል መልክ የነበረውና ት ውስጥ በሥራ ኃይል ወደተመረቱት ሸቀጦች ለ በካፒታሊዝም ውስጥ ቡርዢዚው የተመረተ ውሉ ለኢምርታዊ ፍጆታ አነው መሠረት የተመረ ያፃችኝቶ ምርቱም ቀደም ጃ መታደስ የሚችለው ውኔታዎች ተሟልተው መረተው ለኢምርታዊ ው ሸቀጥ መጠን በሁ ክፍሎች ከተሰማሩ ቡር ጠቅላላ ገቢ ጋር ዚው ያገኘውን ቅሉ ሰኢምርታዊ ፍጆታ ቅና የወዝአደሩም ገቢ ዓጅጃ ቺኛ ቀላል የካፒታሊስት ትብብር ከመሠረታዊ ፍላጐቱ እርካታ በላይ ሆኖ ለክምችት የሚውል ባለመሆኑ በምሳሌያችን መሠረት ክፍል ሁለት ጠቅላሳ ምርት ክፍል አንድ ተካ ተእ ክፍል ሁለት ተካ ተእ ለ በክፍል አንድ የተስማሩ ቡርቪዚዎችና ወዝአደሮች ባገኙች ገቢ ከክፍል ሁለት የሚገጸጺቸው የፍጆታ ዕቃዎች እሴትና ምርቱን ቀደም ሲል በነበረበት ደረጃ እንዲታደስ ለማድረግ ክፍል ሁለት ከከፍል አንድ መግዛት ከሚያ ሰፈልገው የምርት መገልገያ መሣሪያ ዎች እሴት እኩል ሲሆን ለምሳሌ ክፍል አንድተካ ተእ ክፍል ሁለት ቋካ ሐ የክፍል አንድ ጠቅላላ ምርት መጠን የሁለቱ ኢኮኖሚ ክፍሎችን የቋሚ ካፒታል መሣሪያዎች ጥሬ ዕቃዎች ወዘተ ፍላጐት ቀደም ሲል በነበረ በት ደረጃ ማሟላት ሲቻል ነው ። ን» ይመለከቷል »። በዚህም ሂደት ከፍተኛ ዓለም አቀፍ የሞኖፖል ባንኮች በመመሥረት ልዩ ልዩ የምርት የአገልግሎትና የንግድ ድርጅ ቶችን በልዩ ልዩ መንገዶች በቁጥጥራቸው ሥር በማዋል ከፍተኛ የሞኖፖል ትርፍ ያገ ኛሉ ። ኢምፔሪያሊዝምን ብሔራዊ የአርነት ንቅ ናቄን ይመለከቷል ብሔራዊ ገቢ ብሔራዊ ገቢ ወሀሠሠ ረወሠያ በአንድ ሀገር በአንድ በተወስነ ጊ ንድ ዓመት ውስጥ ኤ ቃላይ የእሴት መጠን ራዊ ምርት በአንድ ዓመት ውስጥ የሚመረ ምርት መጠን ሲሆን ራዊ ምርት በምርቱ ሂዶ ክከዋሱት የምርት መገል ተመረቱት ቁሳዊ ምርቶ ሲቀነስ የሚገኘው ብሔ ብሔራዊ ምርት ይባላ በአንድ ዓመት ጊዜ የምርት ሂደት ውስጥ ነገሮች የወጣውን ወዉ ምርት ስንቀንስ ብሔ ብሔራዊ ምርትን እናኾ ብሔራዊ ገቢ በ ው የኢኮኖሚ ። ጠቅላላ ማኅበ ራዊ ምርት በአንድ ኅብረተስብ በአንድ ዓመት ውስጥ የሚመረተው ጠቅላላ ቁሳዊ ምርት መጠን ሲሆን ከዚህ ከጠቅላላ ማኅበ ራዊ ምርት በምርቱ ሂደት ውስጥ በሥራ ላይ ከዋሉት የምርት መገልገያዎች አዲስ ወደ ተመረቱት ቁሳዊ ምርቶች የተላለፈው እሴት ሲቀነስ የሚገኘው ብሔራዊ ገቢ ወይንም ብሔራዊ ምርት ይባላል ። በሌላ አነጋገር በአንድ ዓመት ጊዜ በአንድ ኅብረተሰብ የምርት ሂደት ውስጥ አስፈላጊ ለሆኑ ቁሳዊ ነገሮች የወጣውን ወጪ ከጠቅላሳ ማኅበራዊ ምርት ስንቀንስ ብሔራዊ ገቢን ወይም ብሔራዊ ምርትን እናገኛለን ። በሶሻሊስት ሀገሮች ውስጥ የሚገኙት የምርት ግንኙነቶች ግን ለምርት ኃይሎች ዕድገት አመች በመሆናቸው የሶሻሊሰት ሀገ ሮች ብሔራዊ ገቢ የዕድገት መጣኔ ከኢም ፔሪያሊስት ሀገሮች ጋር ሲነፃፀር ፈጣን ዕድገት በማሳየት ሳይ ይገኛል ። ስሚዝና ሪካርዶ እሴት በግል ሥራ አንፃር ሊወሰን እንደማይችል ቢገነዘቡም ማኅበራዊ አስፈላጊ የሥራ ጊዜ የእሴት መሠረት የመሆኑን ጽንሰ ሐሳብ ሊጨብጡ አልበቁም ። ይህም የሚሆንበት ዋናው ምከንያት በምርት እንቅስቃሴ ውስጥ ከራሱ እሴት በላይ ተረፈ እሴት መፍጠር የሚችለው የሰው የሥራ ኃይል ብቻ በመሆኑ ነው ወዝአደሩ በሚያፈስሰው የሥራ ኃይል ከሚ ፈጥረው አዲስ እሴት ውስጥ ከራሱ የሥራ ኃይል አሴት ጋር የሚመጣጠነው በምንዳ መልክ ሲከፈለውከራሱ የሥራ ኃይል እሴት በላይ የሆነው ተረፈ እሴት ግን በትርፍ መልክ ወደቡርጂቪዚው ኪስ የሚገባ ነው ። ሕ መላምት ላይ የተመሠረተ ነ ታኔ በትከክል ማስተዋል ላላ ማኅበራዊ ምርት በቱሳዛ በምርት መገልገያዎች ክፍ ዘርፍና በፍጆታ ዕቃዎች ርት ዘርፍ የሚከፈል ወ ማጤኑ ጠቃሚ ይሆናልወ ለምሳሌ ያሀል በ የምርት መገልገያ መሣል መረቱበት በክፍል ሁለቅ ብቻ የሚመረቱበት የኛ እንደሚከተለው ነበር እንዘ የክፍል እንድ ቡርቫጂ ወጪ ቢያደርጉና ከዚህ ውሙ ካፒታል ቋካብር ካፒታል ተካ ቢያውድዱ መጣኔ ነው ብለገ መቱ መጨረሻ ላይ በክ ተለውን የምርት ሁኔታ ስፋሩ እርባታየ ጊዜ ይህ ሸቀጥ ደረጃ እንደታየው ኝ የሆነ የእሴት ገብስ ወይም ሁለት ጋቢ ወይም ሦስት ል የበጉ እሴት ይገለጻል ማለት እንደተገለጸው በግ ውጠው ወይም በበግ የሚለውጡት የጠቀሜታ እሴት ሕገላለጽ አንድ በግ መጠን ይለው ዓይነቱ የሸቀጦች መልክ ይባላል። በካፒታሊዝም ውስጥ ያለው መሠረታዊ ቅራኔ ማለትም በማኅበራዊ የአመራረት ሁኔታና በግለስ ባዊ የምርት ውጤት ከፍፍል መካከል ያለው ተረፈ ምርት የማይታረቅ ቅራኔ ከእርባታ ጋር በተያያዘ መንገድ የሚከስተውም በዚህ ሁኔታ ነው ። ተረፈ ምርትን ለማምረት የሚ ውለው ጊዜ ትርፍ የሥራ ጊዜ ሲባል በዚሀ ጊዜ ውስጥ ሠራተኞች የሚሠሩት ሥራም ተረፈ ሥራ ይባላል ። » ተረፈ እሴት ሶሠዘሄ ሀሀ ወዝአደሩ በካፒታሊስት ሂደተ ምርት ውስጥ የሥራ ኃይሉን ከምርት መገልገያዎች ጋር በማቀናጀት ከራሱ የሥራ ኃይል አሴት ምንዳ በላይ የሚፈጥረው እሴት ተረፈ እሴት ይባላል ። በዚህ የሥራ ጊዜ ውስጥ ለሚያከናው ነው ሥራ ወዝአደሩ ምንም ከፍያ አያገኝም ካፒታሊስቱ የወዝእደሩን የሥራ ኃይል የሚ በዘብዘው በዚህ ትርፍ የሥራ ጊዜ ውስጥ ተረፈእሴትን በማስፈጠር ነው ። ምንም እንኳን የሥራ ኃይል በምርት እንቅስቃሴ ውስጥ እሴቱን እንደጥሬ ዕቃዎች ወደ አዲሱ ሸቀጥ ማስተላለፍ ሳይሆን አዲስ እሴት የሚፈጥር ቢሆንም የተለያዩ የምርታዊ ካፒታል ክፍ ሎች በካፒታል የመገለባበጥ ፍጥነት ውስጥ ባላቸው አጠቃላይ ባሕርይ አንፃር ሲታይ በተዘዋዋሪ ካፒታል ሥር ካሉት እምብዛም ልዩነት የሌለው በመሆኑ በተዘዋዋሪ ካፒታል ሥር ይመደባል ። በእነሱ ሐሳብ ዕውቀት ሦስት ደረጃ ዎችን የሚያልፍ ነው የመጀመሪያው ደረጃ ነገሮችን በመንፈሳዊ ኃይሎች አማካይነት የምንገነዘብበት በመሆኑ የሥነ መለኮት ደረጃ ይባላል ። ሰዎች ፍላጎታቸውን ለማሟላት የሚ ያከናውኑት የሥራ እንቅስቃሴ የሚፈጥሯቸው ማኅበራዊ ግንኙነቶች የታሪካቸው ምንጭ ናቸው የሰው ልጅ ታሪክ ከምርት ተግባር የተለየ አይደለም የስዎች ማኅበራዊ ኑባሬ በቁሳዊ ምርት ላይ የተገነባ ነው የሰዎች ህልውና በቁሳዊ ምርት ላይ የተመሠረተ በመሆኑ ማኅበራዊ ኅሊናቸውም በምርት ሂደት ይወሰናል ። በካፒታሊስት ሥርዓት በረዥም ጊዜ እንፃር ሲታይ በቴክኒካዊ የካፒታል ጥንቅሩ ዕድገት ሳቢያ ውስጣዊ የካፒታል ጥንቅሩም እያደገ የሚሄድ በመሆኑ ጥቅም ላይ የሚውለው የሥራ ኃይል መጠን ዕድገት ከጠቅላላ ማኅበራዊ ካፒታሉ ዕድገት እኳያ እየቀነሰ ይሄዳል ። የሶሻሊስት አብዮት አካል የሆነው ብሔራዊ ዲሞከራሲያዊ አብዮት በሚካሄድ በት በሽግግር ወቅት በተለይም ኢኮኖሚያ ቸውን በእርሻ ላይ በመሠረቱ ሀገሮች ውስጥ የቴክኖሎጂ አብዮት ዝቅተኛ የአመራረትን ዘይቤ አስወግዶ ወደ ከባድ ኢንዱስትሪ ግንባታ ወይም ወደ ከፍተኛ የምርት አደረጃ ጀት የሚያሸጋገር ሠራተኛው በተሻሻለ መሣሪያ እንዲጠቀም የሚያደርግ የስው ልጅ በተፈጥሮ ላይ ያለውን ቁጥጥር የሚያ ጠናከር አነስተኛ የሸቀጥ እመራረትን የሚ ያስወግድና የሥራ ምርታማነትን በክፍተኛ ደረጃ የሚያሳድግ ነው ። ድርጅ ቶቹን በግል ባሰቤትነት ይዘው የነበሩ ካፒታ ሊስቶችም አዲስ ትርፍ ጋ በካፒታሊዝም ውሰጥ ትርፍ የሚለው የፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ፈርጅ የተረፈ እሴት የተ ለወጠ መልክ ወይንም በቡርጂቪው መደብ ምንም ዓይነት ክፍያ ሳይደረግበት የተበዘበ ዘው የወዝአደሩ ትርፍ የሥራ ጊዜ ነው ። በሞኖፖል ካፒታሊዝም ደረጃ ከፍተኛ የሞኖፖል ትርፍ የማግኘት ዓላማ የካፒታ ሊስት ሥርዓት ዕድገት መሠረትና ዋነኛው እንቀሳቃሽ ኃይል ነው። በአንድ ታሪካዊ ወቅት ሰዎች የሚኖራቸው ነፃነት በምርት ኃይሎች ዕድገትና ስዎች ስለተፈጥሮአዊና ማኅበራዊ ተጨባጭ ሕግጋት ባላቸው ግንዛቤ ደረጃ አንዲሁም ባሉበት ኅብረተሰብ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ይዘት ይወስናል ። በዚህ የካፒታሊስት ዕድገት ደረጃ ካፒታሊስቶች ከፍተኛ ትርፍን ለማግኘት በመካከላቸው ከፍተኛ ውድድር ከማካ ሄዳቸውም በላይ የምርት ሥርዓት አልባ ነት ሰፍኖ ይታያል ። ነፃ ውድድር ት ደረጃ ወቅት ሰፍኖ ምርት ሥርዓት ነው ። ንድፈ ሐሳብ በዘፈቀደ የሚጸነስ ሳይሆን ከሰዎች ተግባራዊ እንቅስቃሴ ጋር የተሳሰረ በመሆኑ በታሪካዊ ሁኔታ በምርት ኃይሎች ዕድገት ደረጃ በስዎች ፍላጎትና በኅብረተስቡ ማኅ በራዊ ሥርዓት የሚወሰን ነው። የንግድ ትርፍ በካፒታሊስት ኢኮኖሚ የሸ ቀጥ ምርት አንቅስቃሴ ውስጥ የሚገኘው የጠቅላላ ተረፈ እሴት አንድ አካል ነው ። ሆኖም በንግድ ካፒታል የሥራ መስከ ውስጥ የሚ መረት ተጨማሪ ተረፈ እሴት ባለመኖሩ የተረፈ እሴት መጠን ያው በምርት ሥራ መስክ የተገኘው ብር ነው ። ንጽረተ ዓለም የማኅበራዊ ኑባሬ ነፀብራቅ በመሆኑ በአንድ በተወስነ ታሪካዊ ወቅት የስው ልጅ ዕው ቀት በደረሰበት ደረጃና ባለው ማኅበራዊ ሥርዓት ላይ ይመሠረታል ። በዚሁ መንገድ ካፒታል ካንዱ መስክ የሚዘዋወርበትና በረጅም ጊዜ ሲታይ ያለውን የትርፍ መጣኔ እኩል በሆነ የካፒ የሆነ ትርፍ የሚያ ይህም ተመጣጣኝ አማካይ ትርፍ ዌብልሌለው በሥነ አመ ገጽታው ብቻ የሚ የማናቸውም ነገርና ምንጭ ነው የሚል ሕንድ ጊዜ ከተሞላ ስ ሁሉ ዓለምም በራሱ ሕግጋት ይን በዚህ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሕስተሳሰብ ነው ። አስፈላጊ ምርትን ለማምረት የሚውለው ጊዜ አስፈላጊ የሥራ ጊዜ ሲባል በዚህ ጊዜ ውስጥ ሠራተኞች የሜሠሩት ሥራ አስፈላጊ ሥራ ይባላል ። በካፒታሊዝም የዕድገት ሂደት ውስጥ ማኅ በራዊ ሥራ በሚያሳየው የምርታማነት ዕድ ገት የተነሣ የአስፈላጊ ምርት ከአጠቃላይ ማኅበራዊ ምርት ድርሻ አንፃራዊ በሆነ መን አስፈላጊ ሥራ አስፈላጊ ምርት ሕስፈላጊ ሥራ ዖናር ዐዕዐወ በቁሳዊ ምርት ተ ሠራተኛ በተወሰነ ጊዜ ከሚያውለው ጉልበቱ የሥራ ኃይል መቃ በቡ ኑሮ የሚያስፈል ፊው ሥራ ነው። በአንድ ማኅበራዊ ኢኮኖሚያዊ ሥር ዓት ውስጥ የአስፈላጊ ሥራ ዓይነተኛ ጠባ ዮች የሚወሰኑት በምርት ኃይሎችና በማኅበ ራዊ ምርት የዕድገት ደረጃ ነው ። ለምሳሌ በጥንታዊ የጋርዮሽ ሥርዓት ዘመን የሥራ ምርታማነት እጅግ በጣም ዝቅ ተኛ ደረጃ ላይ ስለነበር የሚሠራው ሥራ ፁሉ አስፈላጊ ሥራ ነበር ። ስለሆነም በአንድ ኅብረተስብ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊ ማኅበራዊ ባህላዊ ወዘተ ዘርፎች ውስጥ የሚታየው መሠረታዊ ለውጥ የኅብረተስቡን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ግን ኙነቶችና የመደቦችን ዓይነት የሚለውጥ በመሆኑ ማኅበራዊ አብዮት ይባላል ። እውሮፓ ኢኮኖሚ ማኅበር የ ማኅበሩ በተመሠረተበት ወቅት ዓላማ ዎቹ በአባል ሀገሮች መካከል ንግድን ካፒ ታልንና የሰው ኃይልን በሚመለከት ከቁጥ ጥር ነፃ የሆነ ንቅናቄ እንዲኖር ማድረግ ከሌሎች ሀገሮች ጋር በሚደረግ ንግድ የጋራ የወጪና የገቢ ንግድ ፖሊሲ መከተል በአባል ሀገሮች ልዩ ልዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች መካከል ያለውን የሥራ ከፍፍል ማቀናበር በተለይም የጋራ የእርሻ ፖሊሲ በመቀየስ በካፒታሊስት አውሮፓ ውስጥ በቂ የምግብ ምርትና ለአውሮፓ የእርሻ ካፒታሊስቶች አስተማማኝ ገቢ ማስገኘትና የመሳሰሉት መሆናቸው ተገልጾ ነበር ። አዲሱ ዓለምአቀፍ የኢኮኖሚ አነሱም ኛ በአሁኑ ወቅት በዳበሩ ካፒ ታሊስት ሀገሮችና በኋላቀር ሀገሮች መካ ከል ያለው የንግድ የገንዘብና የፋይናንስ ግንኙነት የተዛባና የዳበሩ ካፒታሊስት ሀገሮችን ጥቅም ብቻ የሚያስከብር በመሆኑ ይኸን ሁኔታ መለወጥ አሰፈላጊ መሆኑን ኛ የኋላቀር ሀገሮችን የኢኮኖሚ ዕድገት ያፋጥናል ተብሎ ሲስጥ የቆየው አርዳታ የእነዚሀን ሀገሮች የኢኮኖሚ ዕድገት ማፋ ጠን ቀርቶ ጨርሶ በመግታቱ አርዳታው በእ ርግጥ ለኢኮኖሚ ዕድገት ሲውል የሚችል በትን መንገድ መቀየስ ማስፈለጉንና ኛ ነፃ መንግሥታት ያለምንም ተፅዕኖ በክልላቸው ሥር ያለውን ማናቸውንም የተ ፈጥሮ ሀብት ለራሳቸው ኢኮኖሚያዊና ማኅ በራዊ ዕድገት በሚያመች መንገድ ሊጠቀ ሙበት የመቻል መብታቸው እንዲረጋገጥ የሚጠይቁ ናቸው ። ባጠቃላይ እኩልነትና ፍትሀ የሰፈነ በት አዲስ ዓለምአቀፍ የኢኮኖሚ ሥርዓት ለመመሥረት የሚደረግ ዓለምአቀፍዊ ጥረት በብሔራዊ ደረጃ እኩልነት የሰፈነበት ማኅ በራዊ ኢኮኖሚያዊ ሥርዓት ለመመሥረት ከሚደረግ ትግል በዓለም አቀፍ ደረጃም የሁሉንም ሀገሮች የኢኮኖሚ ዕድገት በመ ጐተት ረገድ ከፍተኛ ሚና የሚጫወተው የጦር መሣሪያ አሽቅድምድምንና የጦርነት ዝግጅትን በጥብቅ ከመቃወም ለሰላምና ለማኅበራዊ ዕድገት ለመታገል ከቆመ ፀረ አምፔሪያሊስት ትግል ተነጥሎ ሊታይ አይ ልም ። በኢምፔሪያሊስት ሀገሮችና በመልማት ላይ ባሉ ሀገሮች መካከል ያለው የውጭ ንግድ ግንኙነት አንድ ዋና ገጽታ በመልማት ላይ ያሉ ሀገሮች ለካፒታሊስቱ ዓለም ገበያ ምግ ብና ሌሎች የእርሻ ምርት የሆኑ ጥሬ ዕቃ ዎችና ማዕድናት አቅራቢ ኢምፔሪያሊስት ሀገሮች ደግሞ በመልማት ላይ ላሉ ሀገሮች የኢንዱስትሪ ምርት አቅራቢ ሆነው መገ ኘታቸው ነው ። የእሴት ሕግ የሸቀጥ ምርት ከተጀመረበት ከጥንታዊ የጋርዮሽ ሥርዓት ከፍተኛ የዕድገት ደረጃ ጀምሮ እሰክ ሶሻሊስት ኢኮኖሚ ድረሰ ያሰና ከአንድ በላይ በሆኑ ሥርዓተ ማኅበ ሮች ውሰጥ የሚኖር የኢኮኖሚ ሕግ ነው ። ምክንያቱም እሴት ማኅበራዊ ሥራን የሚገልጽ በመሆኑ ማኅበራዊ እሴት የግል አምራቾች አንድን ምርት ለማምረት ያፈስሱትን ሥራ በተናጠል ሰለማይመለከት ነው ። እሴት ማኅበራዊ አስፈላጊ የሥራ ጊዜ በመሆኑ የሚስላው በጊዜው የምርት ኃይሎች ፀደረሱበት የዕድገት ደረጃና ባለው የአሠራር ልምድ ችሉታ ላይ በመመርኮዝ አንድ ዓይነት ሸቀጥ የሚያመርቱ አምራቾች ያንን ሸቀጥ ለማምረት በእማካይ በሚወስድባቸው ጊዜ ሕንየር ነው። የጠቀሜታ እሴትን የልውውጥ እሴትን ይመለከቷል ወ እሴት ሕግ የ ጩመሠ ሆ ዖወጩ የሸቀጥ ምርት ባለበት ሁሉ ሸቀ ጦች ማኅበራዊ አስፈላጊነት ባለው የሥራ ጊዜ መጠን መለዋወጣቸውን የሚወስን ኢኮኖሚያዊ ሕግ ነው ። በመልማት ላይ ያሉ ሀገሮች በተለይም ሶሻሊስት የዕድገት ፈርን የሚከተሉት ዲሞክ ራሲያዊ የሆነና በወቅቴ የዓለም ኢኮኖሚ ሁኔታዎችና ችግሮች ላይ የተመሠረተ እው ነትም ዓለም አቀፍ የሆነ አዲስ ዓለም አቀፍ የገንዘብና የፋይናንስ ሥርዓት በአጠቃላይም አዲስ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ሥርዓት አን ዲመሠረት ተደጋጋሚ ጥያቄ ማቅረባቸው አልቀረም ። ዓለም አቀፍ ሞኖፖል ዐወ ዐዘዐዐዐዕ አንድ ወይንም ከአንድ በላይ የሆኑ የዓ ለም ካፒታሊስት ኢኮኖሚ መስኮችን በቁ ጥጥሩ ሥር ያዋለ በውጭ ሀገር ንብረቱን የሚያንቀሳትስ ድርጅት ወይንም የልዩ ልዩ ሀገሮች ካፒታሊስቶች ይዞታ የሆኑ ድርጅ ቶች ኅብረት ዓለም አቀፍ ሞኖፖል ወይም እንደ ሌኒን አባባል ልዕለ ሞኖፖል በመ ባል ይታወቃል። የዚሀም ዋና ጁ የዓለም ሶሻሊስት ሥርዓት ሻት ዓለም አቀፍ የሠራተኛው ቄና የብሔራዊ ነፃነት ትግል ዓለም አቀፍ የሥራ ክፍፍል መጠናከር ናቸው ። ክካፒታሊስት ስልተ ምርት በፊት በነበሩት ሥርዓተ ማኅበሮች የነበረው ዓለም አቀፍ የሥራ ክፍፍል በተለያዩ ሀገሮች ውስጥ በነበረው ተፈጥሮአዊ ሁኔታ ላይ የተመሠ ረተ ነበር ። የዓለም አቀፍ ስሻሊስት የሥራ ክፍፍል ዋና ዓላማ በሶሻሊስት ሀገሮች መካከል ያለ ውን የኢኮኖሚ ዕድገት ልዩነት ማጥበብና እያንዳንዱ ሀገር የተስተካከለ የኢኮኖሚ ዕድገት እንዲኖረው ማድረግ ነው ። ዓለም አቀፍ ሶሻሊስት የሥራ ክፍፍል የኢኮኖሚ ጥምረት መሠረት ነው ። ይህም ማለት በአንድ በኩል የሳይንስ መስፋፋት የሚያስ ገኘው የቴክኖሎጂ ውጤት ለካፒታሊስት የምርት ግንኙነት ዕድገት አስፈላጊ ሲሆን በሌላ በኩል የካፒታሊስቱ መደብ ቀጥታ እምራች ሳይሆን በአእምሮ ሥራ ብቻ የተወ ስነ በመሆኑ ለብዝበዛ የሚጠቅመው የምርት መሣሪያዎች ባለቤት መሆኑና ፖለቲካዊ ሥል ጣን መፈለጉ ሕጋዊ ወይም ተገቢ ሊሆን ለት የሚችለው በሐሳብ የበላይነት ሲተረጐም ብቻ ነበር ። በባሪያ አሳዳሪውና በፊውዳሉ ሥርዓት የገበሬውና የአደ ጥበብ ሠራተኛው ምርት የሸቀጥ ምርት ከአጅ ወደ አፍ የነበረው ኢኮኖሚ ጥገኛና በሁለተኛ ደረጃ የሚታይ ሲሆን በካፒታሊስት ሥርዓት ግን የሸቀጥ ምርት የቁሳዊ ሀብት ምርት ሁለንታዊ መልክ ነው። የአንድን የኢኮኖሚ ድርጅት የሞኖፖል ነት ደረጃ ከሚወስኑ ዋና ዋና ጉዳዮች መካ ከል ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው ድርጅቱ ከአጠቃላይ የኢንዱስትሪው ውጤት ከፍተኛ ክፍሉን የሚያመርት መሆኑ ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆነ ሠራተኞች ቀጥሮ ማሠራቱና ከፍተኛ መጠን ባላቸው የምርት መሣሪያ ዎችና ኃይል መጠቀሙ ናቸው ። የካፒታሊዝም ዋና መለያ በኢኮኖሚ ውስጥ የሸቀጥና የገንዘብ ግንኙነት የበላይ መሆን የምርት መገልገያዎች በግል ባሰቤትነት መያዝ የማኅበራዊ ሥራ ከፍፍል መዳበር የምርት ማኅበራዊነት ማደግ ሁለንታዊ በሆነ መንገድ የሥራ ኃይል ወደ ሸቀጥነት መስወጥና በምንዳ ሥራ ሳይ በተመሠረተ ግንኙነት የወዝአደሩ መደብ በካፒታሊስቱ መደብ መበዝበዝ ናቸው ። ካፒታሊዝም በዳበረባቸው ሀገሮች ሁሉ መሠረታዊ የሆኑ የካፒታሊዝም የዕድገት ሕግጋት ተመሳሳዮች ሲሆኑ በእያንዳንዱ ሀገር የካፒታሊሰት ስልተ ምርት አጀማመር ግን እንደ ሀገሩ ታሪካዊና ተጨባጭ ሁኔታ የተለያየ ነው ማለትም ቀደም ሲል የተጠ ቀሱት ሦስቱ የካፒታሊስት ዕድገት ደረጃ ዎች የታዩት በእንግሊዝና በሆላንድ ሲሆን በሌሎች የካፒታሊስት ሀገሮች ግን የካፒ ታሊዝም ዕድገት የተለያዩ ገጽታዎች ነበሩት። ያልተመጣጠነ የፖለቲካ ዕድገት ማለት ዶግሞ በሁሉም የካፒታሊስት ሀገሮች ውስጥ ካፒታሊዝም የኢኮኖሚ ቀውስ የ ካፒታሊዝም የኢኮኖሚ ቀውስ የየ የመደብ ቅራኔዎች በአንድ ዓይነት ደረጃ አለመገኘት የወዝአደሩ ፖለቲካዊ ንቃተ ኅሊና በሁሉም ሀገሮች በተመሳሳይ መንገድ ዳብሮ አለመገኘት የወዝአደሩ አብዮታዊ ቆራጥነት ወዝአደሩ ስፊውን ሠርቶ አደር ሕዝብ በዙሪ ያው አስባስቦ የመምራትና በአብዮታዊ እንቅስቃሴ ወቅት አብዮቱን የሚመራ ማር ክሳዊ ሴኒናዊ ፓርቲ የግንባር ቀደም መሪ ነቱን ሚና የመጫወት በሁሉም ሀገሮች በአንድ ጊዜ ነባራዊና ኅሊናዊ ሁኔታዎች በአንድ ጊዜ ተሟልቲው አስመገኘት ነው። ካፒታል ህልውና ያገኘው የሸቀጥ ምርት ከፍተኛ የዕድገት ደረጃ ላይ በደረሰ በትና የሥራ ኃይል ሸቀጥ በሆነበት ወቅት ነው። ገሸ የምርት መገልገያዎች የሥራ ኃይል በዚህ ደረጃ ከተገዙት ሸቀጦች ውስጥ አንዱ የሆነው የሥራ ኃይል ተረፈ እሴት ወደሚፈጥር እሴት የመስወጥ ወይንም ቀደም ሲል የነበረውን እሴት በተረፈ እሴት የማሳደግ ልዩ ሚና ይጫወታል ። በዚህ ደረጃ የሸቀጥ ካፒታሉ እሴት መጠን በሁለተ ኛዉ ደረጃ ተረፈ እሴት የተፈጠረ በመ ሆኑ በአንደኛው የካፒታል እንቅስቃሴ ደረጃ ከነበረው የገንዘብ መጠን የበስጠ ነው። በዚሀ ጊዜ ተቀባይነት ባላቸወ ባርና የአኗኗር ደዝ መንግሥትና ፓር ቸውን በመፈጸማቹ ርጓቸው ማኅበራዊ ታዎች በመጥፋታዋ ኮሚኒዝም ማኅበራዊ የሥራ ክ መሀከል ያሉትን ሔሮችም መሀከል ጠፉ ስሰሚሄዱ የል ወሰን የሚጠፋበቅ የዳበረና የተሟላ መንፈሳዊ ሀብትን ጋር ያቀናጀ በመቻ መሀከል የተጣጣመ በት ሥርዓት ነው የሥራ ክፍፍልና የሚገኙት መዶቦች ሥርዓት የዕድገት ኮሚኒዝም ከፍተኛው ደረጃ ወኛዎች በሙሉ በሕ የሚገኙበት የኅብረተስቡ ማኅበራዊ እኩልነት የሚቀ አልባ ማኅበራዊ ሥርዓት ከታዩት ዋና ዋና ማኅ ውስጥ በጣም ያደገና የዳ ቅራኔዎች በተለይም ከተ ነፃ የሆነ በሰዎች መሀከል ኙነቶች ከብዝበዛና ከጭቆና ቅብብርና በጋራ ጥቅም ሳይ ርዓተ ማኅበር ነው ። ይህ ዓይነት አርምጃ ደግሞ የኢኮኖሚ ዕድገት መክንን በመቀነስ የሠርቶ አደር ሕዝቦች የኑሮ ሁኔታ እያቆለቆለ እንዲሄድ የሚያደርግ በመሆኑ በካፒታሊስት ሥርዓት ውስጥ ያለውን የመደብ ትግል በይበልጥ አንዲካረር ያደርገዋል ። ፋሺዝምን ብሔራዊ ሶሻሊዝምን የብሔር ትምክህተኝነትን ይመለከቷል ዝቅጠት ሠወዩዐዛ በካፒታሊስት የማምረት ሥርዓት ውስጥ አንድ የኢኮኖሚ ቀውስ ከጀመረበት ጊዜ አንሥቶ የሚቀጥለው የኢኮኖሚ ቀውስ እስከሚጀምርበት ጊዜ ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ከሚገኙ አራት ልዩ ልዩ የኢንዱስ ትሪ ዑደት ደረጃዎች መካከል ከቀውስ ቀጥሎ የሚመጣው ደረጃ ዝቅጠት ይባላል ። ክ ጥርጣሬ እራሱ ጠርጣሪነቅ ስፍና የተለየ አያደርገውም ኢታዋቂነትን አንፃራዊ ትን ይመለከቷል ወ ጠቀሜታ እሴት የየ ሀ ማናቸውም የስው ጉ ምርት አንድን የተወሰነ የሚያረካ መሆን ይኖርበኃ ውን ፍላጐት ለማርካት ሮች ጉልበታቸውን በከንቱ ዚህ የሰው ጉልበት ውጤጨ ዎችን ፍላጐት ለማርካት የ የሥራ ኃይል ውጤት ያል እሴት ያላቸው አያሌ ነገሮች አየርውሀ የፀሐይ ብርሃን ወዘተ የአንድ ምርት ወይም ውጤት የሰውን ፍላጐት ወይም የማርካት ባሕርይ የ ይባላል ። በምርት ሂደት ውስጥ ወደተመረቱት ዕቃዎች የሚተላስፈው የምርት መገልገያ ዎች እሴት መጠን በሥራ ላይ የዋሉትን የምርት መገልገያዎች በዓመቱ መጀመሪያ እንደነበሩ አድርጐ ለማደስ ከሚያስችለው የእሴት መጠን ጋር አንድ ሲሆን አዲስ የተፈጠረው እሴት ደግሞ ብሔራዊ ምርት ወይንም ብሔራዊ ገቢ አየተባስ የሚጠራው ነው። ተረፈ እሴት ሸቀጦች በሚሸጡበት ጊዜ ይዞ ወደ ካፒታሊስቶች ኪስ ነቅላላ ማኅበራዊ ምርት ክፍል ጵ ኅብረተሰብ ውስጥ የሚመ ጸ ማኅበራዊ ምርት ከእሴት ጠጋኝነት አንፃር ሲታይ የሚያጠቃልለው አዲስ ወደ ተመረቱት ሸቀጦች የሚለወጠውን በማም ረት ተግባር ላይ የዋሉ የምርት መገልገያ ዎችን አሴት መጠንና በሥራ አማካይነት አዲስ የተፈጠረውን እሴት መጠን ነው ። የመደብ አልባነት መደገም የሚፊጸመው አዲስና ልዩ በሆነ መሠረት ላይ በመሆኑ ሂደቱ የሚገልጸው የኮሚኒስት ሥርዓት የኅብረተስብ ከፍተኛ የዕድገት ደረጃ መሆኑን ነው ። በየትኛውም ኅብረተሰብ ውስጥ ያለው አጠቃላይ የፍጆታ ደረጃ የሚወሰነው በዚ ያው ኅብረተሰብ ውስጥ የምርት ኃይሎች ባሉ በት የዕድገት ደረጃ ሲሆን በኅብረተስቡ ውስጥ ያሉት የተለያዩ የኅብረተሰቡ አባላት የፍጆታ ደረጃ የሚወሰነው ደግሞ በዚያው ኅብረተሰብ ውስጥ ባለው የምርት ግንኙነት በሚወስነው የሀብትና የገቢ ድልድል ነው ። ባጠቃላይ በዚህ ሐሳባዊ ፈላስፋ እስተሳሰብ የዕድገት መሠረትና ምንጭ ነባራዊው ዓለም ሳይሆን ፍጹማዊ ሐሳብ በው ስጡ በያዛቸው ሁለት ተቃራኒ ኃይሎች መካ ከል የሚካሄደው ትግል ነው የተፈጥሮም ሆነ የኅብረተሰብ ዕድገት ታሪክ የፍጹማዊ ሐሳብ ዕድገት ነፀብራቅ ነው ። የፍጆታ ፅቃ ዎችን በሚያመርቱ የኢንዱስትሪ መስኮች የሚገኘው የሥራ ምርታማነት ዕድገት የሥራ ኃይል እሴትን የመቀነስ አዝማሚያ ቢኖረ ውም በሳይንስና በቴክኖሎጂ ዕድገትና በቁ ላዊ የኑሮ ሁኔታ ማደግ ምክንያት እያደገ በመጣው ፍላጐት ሳቢያ የሥራ ኃይል እሴት ባጠቃላይ የሚያድግበት ሁኔታ ይፈጠራል ። ከዚህ አንፃር የወዝአደሩ መደብ የሚያገኘው እውን ምንዳ ዕድገት ከሥራ ኃይል እሴት ዕድገት ጋር እኩል ሊራመድ ስለማይችል በወዝአደሩ መደብ ኑሮ ላይ ፍጹም በሆነ መንገድ የኑሮ ሁኔታ ቁርቁዝ ናን ያስከትላል ። ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ፖኾሊዝም በ ሬው የወዝአደሩ መደብ ታላቅ መሪዎችና አሰተማሪዎች የሆኑት ካርል ማርክሰና ፍሬ ደሪከ ኤንግልሰ ካፒታሊሰት ስልተ ምርትን በጠለቀና ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ በማጥና ታቸው ሀየእሴትን ንድፈ ሐሳብ ከነበረበት ድከመት ሁሉ አጽድቶ የፖለቲካዊ ኢኮኖሚ መሠረት በማድረግ ለ የሥራ ኃይል የሚ ሸጥበትንና የሚገዛበትን ታሪካዊ ሁኔታ አብራርቶ በካፒታሊሰት ሥርዓት ውሰጥ የብዝበዛን ምንጭ በማሳየት ሐ በአማ ካይ ትርፍ ንድፈ ሐሳብም ላይ በመመርኮዝ የቡርዥው መደብ ባንድነት እንዴት ከወዝ አደሩ መደብ ጋር ተፃራሪ የኢኮኖሚ ጥቅም እንዳለው በመተንተን መ የካፒታሊስት ሥርዓትም በቀውሰ የተወጠረ ሥርዓት መሆ ኑን በማሳየትና ሠ በመጨረሻም በካፒታሊ ስት ከምችት ሕግ ላይ በመመርኮዝ ካፒ ታሊዝም ዘለዓለማዊ ሥርዓት ሳይሆን የግድ በሶሻሊዝም የሚተካ መሆኑን በመግለጽ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚን በሳይንሳዊ መሠረት ላይ ከመገንባታቸውም በሳይ የሰው ልጅ የዕድገት ጉዞ ወደ ሶሻሊዝም መሆኑን አረጋግጠዋል። ር ርዐጸያበዐፀርዘሪ ይፉኗ ኖሀዙፅሪጩሮ ርያሪ ቱ መሠረታዊና ኢመሠረታዊ መደቦች መሠረታዊ ፍላጐቶች መሠረት ታህታይ መዋቅር መሠረትና ላዕላይ መዋቅር መስተጋብር መስተጋብአዊ ሥነ አመክንዮ መሪር መሬት ከበርቴ የ መብትና ግዴታ መንሥኤና ሁኔታ መንሥኤና ተገብሮት መን ቶማስ መንደርደሪያና ክትያ መንግሥታዊ ሞኖፖል ካፒታሊዝም መንግሥታዊ ሶሻሊዝም መንግሥታዊ ካፒታሊዝም መንግሥታዊ ዱማ መንግሥት መንግሥት በጀት በካፒታሊዝምና በሶሻሊዝም የ መንፈሳዊነት መካከለኛ የኅብረተሰብ ክፍሎች መዋቅራዊነት መደባዊ ንጽረት መደባዊ ፍልስፍና መደብ መደብ ትግል የየ መደብ ንቃተ ኅሊና የ መደብ ዕብረት የ መድልዎ መጀመሪያ ደረጃ የካፒታል ክምችት መገንጠል ኀፈ። ዛ ያሮዐዛ ያህያ ርርዐዘ ፀ ርጋዘሪ ይፎርፀዐጽ ቱ ሯወቋ ሪን ፄዉጻ መጠን ለውጥ የየ ከመጠን ወደ ዓይነት መጠን ለውጥ ኃዕ መፈብረክ መፈንቅለ አገዛዝ መፈክር ሙአለንዋይ ሙከራዊ ሳይንስ ሙያ ማኅበራት ሚል ጀምስ ሚል ጆን ስትዋርት ሚና ማኅበራዊ ሕግጋት ማኅበራዊ ምርት ክፍል ሁለት ሠ ማኅበራዊ ትምክህተኝነ ማኅበራዊ ኑባሬ ማኅበራዊ ንቃተኅሊና ማኅበራዊ አስፈላጊ የዎ ማኅበራዊ አብዮት ማኅበራዊ ኢኮኖሚያዊ ማኅበራዊ ካፒታል ማኅበራዊ ዲሞክራሲ ማኅበራዊ ዳርዊኒዝም ማልባ ማልተስ ቶማስ ሮበርት ማመዛዘን ሥርዓት በዘ ማምረት ማምረቻ መሣሪያዎች የየ ርን ጅ ረዌወወሃ ወጋሪ ሯጀ ሠመሠሪ ፄዉልድ መጨ ጨጨጨ ጨበጻከ አ በዱ ሽሼለስዢዝስ ሓስላብ ብዓ ዱዲ ለ ሚፈፉ ብ ብጻ መጨ እ መጠን ለውጥ የ ሪ ረወዌረ ከመጠን ወደ ዓይነት ከዓይነት ወደ ደሪህ ዐ ነወያዐ ሠዐጩመህሀ መጠን ለውጥ ሕግ መፈብረክ መፈንቅለ አገዛዝ መፈክር ሙአለንዋይ ሙከራዊ ሳይንስ ሙያ ማኅበራት ሚል ጀምስ ሚል ጆን ስትዋርት ሚና ማኅበራዊ ሕግጋት ማኅበራዊ ምርት ክፍል አንድና ክፍል ሁለት ማኅበራዊ ትምክህተኝነት ማኅበራዊ ኑባሬ ማኅበራዊ ንቃተኅሊና ማኅበራዊ አስፈላጊ የሥራ ጊዜ ማኅበራዊ አብዮት ማኅበራዊ ኢኮኖሚያዊ ሥርዓት ማኅበራዊ ካፒታል ማኅበራዊ ዲሞክራሲ ማኅበራዊ ዳርዊኒዝም ማልባ ማልተስ ቶማስ ሮበርት ማመዛዘን ሥርዓት በፅቅድ የ ማምረት ማምረቻ መሣሪያዎች የ ሀዘፀ ሪህሠዐህ ዐዛሪያ ርፀ ዘህርበሆሪ ርሠ ያይ። ፊጩር ሀዐዘዐፀፀሀዐ ዛሠ ፅያጋረ ሞንትስኪየ ሻርል ደ ሞኖፖል ትርፍ የየ ሞክሬቲየ አንቷን ደ ሠራተኛ ማኅበር ዮ ሠራተኛው መደብና የአር ረት የ ሠርቶ አደር ሥራ ሥራ ኃይል የ ሥራ ኃይል የልውውጥ እ ሥራ ኃይል የጠቀሜታ እ ሥራ መገልገያዎች የየ ሥራ ማቆም አድማ የየ ሥራ ማከናወኛዎች የየ ሥራ ምርታማነት የየ ሥራ ተገብሮች የየ ሥራ አጥነት ሥራ እምቀት የ ሥራ ክፍፍል የየ ሥርዓት ሥርዓት ኣልበኝነት ሥርወ መንግሥት ሥነ ልቡናዊ ዘይቤ ሥነ መለኮት ሥነ ምግባር ሥነ ተረት ወ ሞንትስኪየ ሻርል ደ ሀ ርዳሠይ ፀዖ ሞኖፖል ትርፍ የጎ ዐዘዐዐ ያፀ ሞክሬቲየ አንቷን ደ ዐዘር»ሪዘፀዘ ዘዐዘሪ ሪሪ ሠ ቋ ዘታጠፊ ሠ ሠራተኛ ማኅበር የ ሪ ሆቭዐዘ ሠራተኛው መደብና የአርሶአደሩ ኅብ ሪ ሪር ዐ ዕሠ ዘህ ር«። ቦልሼቪክ ይዐህዳጳጋሃዜ ቦምባዌርክ ኦይገን ንረ ቹ ተ ተለዋዋጭ ካፒታል ጩሠሠቀ ር ተማልሎአዊነት ረሀ ተምህሮነት ዐርያ ተምኔታዊ ሶሻሊዝም ሀሀ ተስፋፋ የእሴት መልክ የ ተስፋፋ እርባታ የ ተረፈ ምርት ተረፈ ሥራ ተረፈ እሴት ተረፈ እሴት መጣኔ የ ተረፈ እሴት እክብ የ ተራማጅ ተቃራኒዎች እንድነትና ትግል ሕግ የ ተቃርኖ ተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የየ ተባበሩት መንግሥታት ፀጥታ ምክር ቤት የ ተናሥኦት ተናክኦታዊ ቁስእካልነት ተንገዋላይ ተረፈ ሕዝብ ተዘዋዋሪ ካፒታል ተግባር ተጣራ የማዚዚሪያ ወጪ የ ተጨማሪ የማዚዚሪያ ወጪ ተጨማሪ ተረፈ እሴት ተጨባጫዊነት ተጨባጭ ሥራ ተፃራሪና ኢተፃራሪ ቅራኔዎች ተፈጥሮ ሕግጋት የ ተፈጥሮአዊነት ተፈጥሮአዊ ኢኮኖሚ ቱርጐ ሮቤር ዣክ ቱጃሮች ምስፍና የ ታህታይ መዋቅር ታላቁ የጥቅምት ሶሻሊስት አብዮት ይረጩጸሪሪ ያዕዘጃ ሪ ረ ይደረዘሪሪሪ ጽደህያዐርዐዛ እ ሀሀሆ ፌዕዕዐፖ እ ሪ ወ። ነ ሀሀሥ ይዘዘሆፀዐ ያሀዘወ ሀሠዐደ ይህወዘፀበዐዘ ሲኒየር ናሳው ዊልያም ሕውስታ ሕውሰታዊነት የአገልግሎት ኅብረት ሥራ ማኅበራት አክሲዮን ቀላል የካፒታሊስት ትብብር ቀላል የሸቀጥ ምርት ቀላል ሥራ ቀላል እርባታ ሲስሞንዲ ሲሞንድ ደ ጠርጣሪነቅ መፈክር ስሚዝ አዳም ማኅበራዊ ኑባሬ ማኅበራዊ ካፒታል ማኅበራዊ ትምክህተኝነት ማኅበራዊ ንቃተ ጎሊና ማኅበራዊ ዳርዊኒዝም ማኅበራዊ ዲሞክራሲ ሶሻሊዝም ማኅበራዊ ሕግጋት ማኅስራዊ አብዮት ሶሻሊስት ክምችት ሶሻሊስት የሸቀጥ ምርት ሶሻሊስት ዕቅድ ሶሻሊስት የኢኮኖሚ ጥምረት ሶሻሊስታዊ የሥራ ውድድር ሶሻሊስት ሰብአዊነት ሶሻሊስት ኢንተርናሽናል ጨጭ ዐሪዐ ዖያዐይያህ ይዐርዕፀ ጸፀዐወዛ ዐዐ ዊዊዐዖዐበዐ ጽጸገዐህበርጠመጩፅ ዐሀሪፀዚሥ« ሣሠ ያ ሆገ ዐሪወ ዯኖቆፀርርይጓወሃ ዐዑውደርዐዘዐጸቨር ያዕያጩፀ ሀ ወህ ዐፓዐና ዋሠ።