Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አወዛጋቢ ናቸው የተባሉትን ቱቁ አጫጭር ልቦለዶችን እና ተውኔቶችን ጨ ር የመናገር ሰብዓዊ መብትን አስፈ በር እንዲሰፍን ተ ኛ የጆ የና እና ሕብረባሕላዊ መግባባት አንዲፈጠር ለሚሰሩ ግለበበችኞሂሰጠውን የስዊድኑን እሎ ልኬ ሚ ከከ ሙዜ ላበረከተችው አስተዋጾም ዝር ከፀከከ የፔር አሸናፊ አ ይዊ ፈፈ ኮ የሚለው ኤል ሳዳዊ በካናትራ ውስጥ ካገኘቻት አዋ የሕይወት ታሪከ ላይ አተኩሮ የተዚጋጀ ዓለምን ያነጋገረ መጾሖ ነው። ይህ እውነተኛ ታሪክ በሰው ልጅ ሕይወት ውስጥ የሚፈፀምን አስገራሚ ኩነት ያሳየናል እስር ቤት መተላለፊያ ሳቋርጥ የሴቶችን ፊት ተመለከትኩ ጥቁር ቀለም በተቀባው መስኮት ነጫጭና ቡናማ የእጅ ጣቶች በመስኮቱ ፍርግርግ ብረት ውስጥ ይታያሉ ሲመለከቷቸው በአጠቃላይ የእንሰሳ ማቆያ ክፍል ውስጥ የሚኖሩ እንሰሳት ይመስሉ ነበር ዶክተሩ በተለይ አንዲት ሴት አለች ብሎ የነገረኝ ፍርዳውስን ነው ፍርዳውስ በመጀመሪያ እኔን ላለማናገር ወስና ነበር ቆይታ ግን ተስማማች ቀስ በቀስም ታሪኳን መዘርዘር ጀመረች ሁሉንም ታሪኳን ነገረችኝ አስገራሚ አስደናቂ እና አወዛጋቢ ታሪክ ነበር ታሪኳን ስትነግረኝ እጅግ በጣም ብዙ ነገሮችን ከእሷ እማር ነበር ታሪኳ ለእኔ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም የሰው ልጅ ትምህርት ሰጪ ነው ለዚህች ሴት ልዩ ስሜት አድናቆትና ክብር አለኝ እኔ ከምኖርበት ማህብረሰብ አንፃር ሳያት በአለም ካሉ ሴቶች ሁሉ ናቸበከ ጠም ሙድሱ የተለየች ትመስለኛለች ቀናቶች እያለፉ ሲመጡ ተፍ ማሪ ታሪክ መፃፍ እንዳለብኝ ጠሰንኩ ይህ መጽሐፍም ይ» ነው። ናዋል ኤልሳዳዊ ካይሮ ባናዩባዓ ቸቸቸ ባቸ አገ ባበቸቨኔሽ ሜራ ቀጓል መሳጭና አወዛጋቢ የ የምትኖር የማገኛዋም ሴት የህይ ስፔር ሪ መሸሻ ስ ችር የመካከስኛው ምስራቅ ሴቶች የሚስተናገዴበትነ ንዬል የ ዜቤገ የሚገልጽ ጸሐፊዋ ይሆናል ተበሎ የማይታሰብኘ ነገር ደማ የምናይ ወይም ቴየትር በ ውስጥ የተቀመጥን አስከመስስነ ደረስ አስገራሚ በሆነ መነገደ የመግስፅ ንይዔን ተጠቅማ መግስፅ አገደምትችል አሳየችን አናም አደረገችው የልቦስድ የአፃፃፍ ስልትኘ የተከተስ አስደማሚና አስደናቄ አውነተኛ የብዙ ሴቶች ታሪክ።
ፍርዳውስ በዓለም የታወቀች ሴት ናት ሁሉም ሴቶች ያውቋታል ከጃካርታ እስከ እየሩሳሌም ብሎም እስከ ደቡብ አፍሪካ ትታወቃለች። ይህ እውነተኛ ታሪክ በሰው ልጅ ሕይወት ውስጥ የሚፈፀምን አስገራሚ ኩነት ያሳየናል እስር ቤት ውስጥ ሆና ከአንድ ምሽት በኋላ ሞትን የምትጠብቅ ሴት መታሰሪያ ክፍል ያስገባናል ተከታትለን እንገባለን በጠባቧ ክፍል ውስጥ ከበሩ ጥግ በዝምታ እንቀመጣለን ጠባቧ ክፍል ጨለማ ናት አቧራማ ክፍል የታፈነ አየር በአጠቃላይ አስቀያሚና ስሜትን የሚያውክ ክፍል ቀስ እያለ አይናችን ከጨለማው ጋር እየተላመደ አካባቢውን መለየት ሲጀምር የትንጂን ማጎሪያ ክፍል ድራማ ማየት እንጀምራለን መመመ የተዘጋጀችው ሴት እስረኛ መንን ሆነው ሲሄዱ ም የአእምሮ ሀኪሟ ፍርዳውስን ለማግኘቅ ፅሳምንሥ ብ ትቃወማለች ቆይታ ግን በምድር ላይ የምትኖርባት የመጨረሻዋ ምሽት ላይ ታሪኳን ልትነግራት ትስማማለች በመጀመሪያ ዝግ ብላ ታሪኳን ትጀምራለች ቀስ እያለች ግን በችኮላና በጥዶፉ ይህ ታሪክ ለማንኛውም የሰው ዘር ከፆታ አንጻር ከዜግነትና ከሕይወት መዳረሻ አንጻር ሊዳረስና ሊታወቅ ሊነበብና ሊሰማ የሚገባው ታሪክ ነው በተጨማሪ ከገዜ ከቦታ እና ከድርጊት አንጻር ስሜትን ወጥሮ የሚይዝ ውብ ታሪክ ነው ከጋጣሚውን አግኝቼ የእንግሊዘኛ መጽሐፉን በአዴ ካስገባሁት በጊላ ማስቀመጥ አልቻልኩም ነበር ከመቀመጫዬ ሳልነሳ ጨረስኩት እርግጠኛ ነኝ እርስዎም አንብበው ሲጨርሱ ተመሳሳይ ስሜት እንደሚሰማዎ መልካም ገባብ መላኩ ዓለም ጸሐፊዋ ይህንን መጽሐፍ የፃፍኩት ከወራት በፊት በግብፅ ውስጥ በሴቶች አእምሮ ህመም ላይ ጥናትና ምርምር በምሰራበት ጊዜ ነበር ይህንን ስራ ለመስራት ስል የምሰራውን ሌላ ስራ ሁሉ አቋርጩ ብዙ ጊዜዬን በዚህ ስራ ላይ ማዋል አስፈልጎኝ ነበር በ እኤአ መጀመሪያ ጤና ጥበቃ ሚኒስትር ኤዲተር ሆቕቼ እሰራበት ከነበረው የጤና መፅሔት አስናበተኝ የሴቶችን አትኩሮት በሚስበው ፊሚኒስት የሚባለው የአፃፃፍ ስልት ውስጥ ያስገባኝና ደራሲ እንድሆን ያደረገኝ ምክንያትም ይህ ነበር። ለቲካ ትኩ ሃው በአስር ቤት ሲያሳልፉ ስለብስ ት በር ሌሎችም ሰዎች ተጠርጥሮ ለአስራ ሶስት ዓመት እስር ሽ እንዲሁ ረጃጅም ዘመናቸውን እስር ቤት አሳልፈዋል ኣንድ ቀን በሴቶች የካናትር አስር ቤት ከአንዱ ጋር ተገናኘሁ ሀሳቤን ተገናኘን አወራን ስለ እስር ነገሮች ነገረኝ በተለይ ደግሞ በየሳምንቱ በካናትር የእስረኞት ስረኞች አስገራሚ ሁኔታዎችን ይህ በእንዲህ እንዳለ ውስጥ ከሚሰሩ ዶክተሮች አእስከማካፍለው በጣም ቸኩዬ ነበር ቤቱና ስለ ሴት እስረኞች ብዙ በአእምሮ ህመም ስለሚሰቃዩ ሆስፒታል ስለሚመላለሱ ሴት እ ነገረኝ ስለእነዚህ ሰዎች የማወቅ ጉጉቴ እየጨመረ መጣ ስለ ሰት እስረኞች ማለቴ ነው በእስር ቤት ያሉ ሴቶችን የመጎብኘት ሀ ቀስ በቀስ ማደግ ጀመረ ከዚህ በፊት አስር ቤቶችን ልመለከት የምችልበት አጋባዳ ቢኖር በፊልም ብቻ ነበር። አሁን ግን እስር ቤትን የማይ አጋጣሚ አውን ወደመሆኑ ተቃርቧል እስር ቤቱን የመጎብኾ ፍላጎቴ ከምንጊዜውም በላይ እየጨመረ መጣ ዶክተሩ ሲነጥ በተለይ የሞት ፍርድ ተፈረዶባት በስቅላት እንድትቀጣ የተወሶ አንዲት ሴት አለች ያለኝ ነገር ቀልቤን ስቦታል በሕይወቴ ሰው የገደለች ሴት አይቼ አላውቅም ነበር ምን ለፀቶ ፊቱ ሃታ ምን ቱመቓዘፅዛያቻፇ እያልኩ አስባለሁ ዶክተሩም ይህችን ሴት ሊያገናኘኝ እንደሚችል ነግሮኛል በተጨማሪ ሌሎች በአእምሮ ህመም የሚሰቃዩ የሴት እስረኞችን ማየት እንደምችል አረጋገጠልኝ በዚህ ሰው ምክንያት የአእምሮ ሀኪም በመምሰል የካናትር እስር ቤትንና በአእምሮ ህመም የሚሰቃዩ ሴት እስረኞችን ለማወቅ ልዩ ፍቃድ ተሰጠኝ ዶክተሩ እቅዴ ምን እንደሆነ ስነግረው ተገርሞ ነበር እስከ እስር ቤት ውስጥ አብሮኝ ሄደና አንድ ጊዜ አካባቢውን አስጎበኘኝ አንደ አጋጣሚ በእስር ቤቱ ማደሪያ ክፍሎች ሳልፍ ሞት የሰፈነባቸው የሚመስሉ ጨለማ ክፍሎችን አየሁ ከብረት የተሰሩ መስኮቶች አካባቢውን መቃብር አስመስለውታል ሰውነቴ እንደ መንቀጥቀጥ አለ ፍርሀት ወረረኝ የውስጠኛውን የእስር ቤት መተላለፊያ ሳቋርጥ የሴቶችን ፊት ተመለከትኩ ጥቁር ቀለም በተቀባው መስኮት ነጫጭና ቡናማ የእጅ ጣቶች በመስኮቱ ፍርግርግ ብረት ውስጥ ይታያሉ ሲመለከቷቸው በአጠቃላይ የእንሰሳ ማቆያ ክፍል ውስጥ የሚኖሩ እንሰሳት ይመስሉ ነበር ዶክተሩ በተለይ አንዲት ሴት አለች ብሎ የነገረኝ ፍርዳውስን ነው ፍርዳውስ በመጀመሪያ እኔን ላለማናገር ወስና ነበር ቆይታ ግን ተስማማች ቀስ በቀስም ታሪኳን መዘርዘር ጀመረች ሁሉንም ታሪኳን ነገረችኝ አስገራሚ አስደናቂ እና አወዛጋቢ ታሪክ ነበር ታሪኳን ስትነግረኝ እጅግ በጣም ብዙ ነገሮችን ከእሷ እማር ነበር ታሪኳ ለእኔ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም የሰው ልጅ ትምህርት ሰጪ ነው ለዚህች ሴት ልዩ ስሜት አድናቆትና ክብር አለኝ እኔ ከምኖርበት ማህብረሰብ አንፃር ሳያት በአለም ካሉ ሴቶች ሁሉ ናቸበከ ጠም ሙድሱ የተለየች ትመስለኛለች ቀናቶች እያለፉ ሲመጡ ተፍ ማሪ ታሪክ መፃፍ እንዳለብኝ ጠሰንኩ ይህ መጽሐፍም ይ» ነው። የፈጠ በሚቀጥሉት የጥናትና የምርምር ጊዜያት በእስር ቡ ምርምሩ ህክምና መስጫ ሆስፒታል ውስጥ ካሉ ለጥናት ትከ ገ ከተመረጡ ዛያ ሁለት የአእምሮ ህክምና የሚወስዱ ኩረት ከተሰጣቸው እስረኞች ውስጥ እራሴን አግኝቼዋለሁ በመጨረሻ የጥናትና ምርምሩ ውጤት ሌቶችና የአእምሮ ህመም በሚል ርዕስ በ ታትሟል ነገር ግን ፍርዳውስ ከሴቶች ሁሉ ልቃ ትታያለች ከሁሉም የተለየች ናት ሁልጊዜም በማህፀኔ ውስጥ እንደሽል ትገላበጣለች አንዳንድ ጊዜ ደግሞ አእምሮዬን ትራስ ታደርግና ትጋደማለች ቀኑ ደርሶ እስክሪብቶና ወረቀት አንስቼ ሕይወት እስክዘራባት ድረስ ፍርዳውስን ሁሌም በአይኔ አያታለሁ ፊት ለፊቴ ቁማ እመለከታታለሁ የግንባሯ መስመሮች ይታዩኛል አይኖቿ ከንፈሯ እንደ ስዕል ሆኖ ከፊቴ ድቅን ይላል አይኖቿን በማንቀዋለል ወዲያ ወዲህ እያደረገች በኩራት ስትመለከት ትታየኛለች በፀደይ በ ከእነዚያ አስቀያሚ የእስር ቤት በሮች ቾኛር መሆን የእኔ ተራ ነበር ሌሎች ሴት እስረኞች በውስጠኛው መተላለፊያ ሲንቀሳቀሱ አይቻቸዋለሁ ይሁንና ስለ እሷ ሳስብ ከሴቶች ሁሉ በላይ ሆና ልቃ ትታየኛለች ቡናማ የሆኑት የእጆቿ ው ሸሸ መመ እንቅስቃሴዎችና የሰማያዊ አይኖቿን አገላለፅ ሳስባቸው እውነት ነፍሰገዳይና ወንጀለኛ ነበረች ብዬ ለማሰብ እቸገራለሁ እስር ቤት በነበርኩባቸው በእነዚያ ሶስት ወራት ውስጥ ሰው ከገደሉ ብዙ ሴት እስረኞች ጋር ተገናኝቻለሁ ጥቂቶቹ ፍርዳውስን ያስታውሱኛል ነገር ግን አንዳቸውም እንደ እሷ አይደሉም እሷ ልዩ ነበረች የእሷ ልዩነት በፊት ገፅታዋ በነፃነቷ በጥንካሬዋ ወይም በእነዚያ ኩላሊትና ልብን ሰርስረው በሚገቡ አይኖቿ ብቻ ሳይሆን ፍፁም በሆነ የመኖር ጥላቻዋና ለሞት ባላት ድፍረት ጭምር ነው ማራ የአንዲት ሴት ታሪክ ነው ተስፋዋን ተነጥቃ ወደ ጥጉ ጨለማ የተወረወረች ሴት ታሪክ ይህች ሴት በስተመጨረሻ ለነበረውና በሕይወቷ ለደረሰባት ግፍና መከራ ሁሉ እንደኔ ያሉ ሰዎች የአይን ምስክሮች ናቸው የሰው ልጅ የመኖር መብት አለው የማፍቀር መብት አለው ሌሎችን እስካልጎዳ ድረስ የፈለገውን የመሆን መብት አለው እውነተኛ ነፃነት ሊያገኝ ይገባል እነዚህን የሰውን ልጅ መብቶች የሚነጥቁ ኃይሎችን ደግሞ መታገል ያስፈልጋል እስከ መጨረሻው መታገል።