Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ሊድ እና ሌንስ ፩.pdf


  • word cloud

ሊድ እና ሌንስ ፩.pdf
  • Extraction Summary

ሔራ ፆታታፆታሪሠሪመሐጨ ርብቃ ሲሳይ ሦሠ። በ ።

  • Cosine Similarity

ሔራ ፆታታፆታሪሠሪመሐጨ ርብቃ ሲሳይ ሊድ እና ሌንስ በሚታየኝ እና ባስቀረሁት በሚገባኝ እና ባሰፈርኩት ክስተት እና ምስጠት መጠን ርብቃ ሲሳይ ቅጠሌን ለጥላ በመሬት አርፌ እሾሄን ለጠላ በሰማይ ለፍፌ ከሰማዩ መሬቱ ምግቤን አትርፌ ሰፋለው ተርፋለው ክንዴን አንከርፍፌ ርብቃ ሲሳይ ልቤን ታቀናዋለች ወዜም መለስ ይልልኛል እኔ አበባ እሰኛለው ፀሃይ ስላት ደስ ይለኛል ርብቃ ሲሳይ ብርሃንህ ይታየኛል ልቤን ግን አይነካትም። ጠሽ ርብቃ ሲሳይ ጠመመጨኝሽ ጠጡ ልፅፍላት ብዬ እርሳስ ቢጤ አጣው እናም በምትኩ ሎሌ ጠራውናና አበባ ሰደድኩ ተንገብግባ መጣች እኔም ተጠራጠርኩ ምንድነው የላኩት እስክትነግረኝ ታገስኩ ካልጠፋ እምቡጥ ቀለም ቀይ አበባ ልከህ ከነጭ ጋር ያበረ ሟችነቴን ሳስብ እንድስቅ ነበረ ፍር ዬ አልገባኝም አቀፈችኝ ተረጋጋው ሰበብ ሆኗት መምጫ ከኔ ቁጣ ቁጣው በ ገ ርብቃ ሲሳይ ማጣጣሚያ ኦኮሶክልእ ጡ አ ዘ በ ርብቃ ሲሳይ ምን ይታይሻል ምርጫ በ ርብቃ ሲሳይ ማጣጣሚያ መምረጥ እንደምችል እስኪነገረኝ ለምን መረጥኩኝ። ሃክ ርብቃ ሲሳይ ማጣጣሚያ ስለመድረሻህ ስያሜ ስታስብ የአባቱን የመንገድህን እና የአያቱን የመነሻህን ስም ካላወክ ከምን ታያይዘዋለህ በምንስ ትተነትነዋለህ መድረስህንስ የሚያረጋግጥ ምን ነገር አገኘህ ነው ወይስ ሁኔታው ስላልጣመህ የኔ አይደልም ብለ ካድከው ነኝ ቺቺ ርብቃ ሲሳይ በእኔ መታረዝ ለመለመች ። ነኝ ቺቺ ርብቃ ሲሳይ ማጣጣሚያ ፈቅደን የምናምንበት ስህተት ይመስኛል በስንፍናችን ሌሎችን ያጎበዝን። ሃመ ርብቃ ሲሳይ ማጣጣሚያ ሰው ሊያርፍ ዘንድ ጭንቀት ታዞለታል። ጂ ርብቃ ሲሳይ ሦሠ። ርብቃ ሲሳይ ር ጤማ ። ሲያይ አቃተው ዴጂሕ ርብቃ ሲሳይ ማጣጣሚያ የሰማይ ማዘን ዶፍ ይሆን ሃሼ ርብቃ ሲሳይ አሁን ስለመሆን ሳስብ ማይደርስ ይመስለኛል ድሮስ ሳይዘረጋ ሂያጅ ሰው ከወዴት ይገኛል ሃሼ ርብቃ ሲሳይ ማጣጣሚያ ሳይሄዱ መድረስ ሳይጎርሱ መቅመስ ሳይዘረጉ መንካት ሳይገልጡ ማየት ሳይሰሙ መረዳት ሳያሸቱ መለየት አለንዖ ሀባ ርብቃ ሲሳይ ጩ የሶላት ሰዓት ደርሶ እየተሰናዳው ደብዳቤሽ ደረሰኝ ስንድቴን ትቼ ጉርብጥ መሬቴን ያዝኩ ለአራት መስመር ፅሁፍ አራት ሰዓት ፈዘዝኩ ብጣቂ ላይ ኳተንኩ ከፃይ ጋር የገባች ፈገግታሽን ፈለኩ ግን ያን ለት የመሸብኝ እስከዛሬ አልነጋም ያን ቀን የሳቅሽልኝ እዚህ ጋር አልመጣም ምን ልሁን አለሜ ኩሩ ልቤ ራደ ናፍቀሽኛል በጣም።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact