Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሔራ ፆታታፆታሪሠሪመሐጨ ርብቃ ሲሳይ ር መጎናፀፊያሽንስ ምን ቀደደው።
ሔራ ፆታታፆታሪሠሪመሐጨ ርብቃ ሲሳይ ሊድ እና ሌንስ በሚታየኝ እና ባስቀረሁት በሚገባኝ እና ባሰፈርኩት ክስተት እና ምስጠት መጠን ርብቃ ሲሳይ ቅጠሌን ለጥላ በመሬት አርፌ እሾሄን ለጠላ በሰማይ ለፍፌ ከሰማዩ መሬቱ ምግቤን አትርፌ ሰፋለው ተርፋለው ክንዴን አንከርፍፌ ርብቃ ሲሳይ ልቤን ታቀናዋለች ወዜም መለስ ይልልኛል እኔ አበባ እሰኛለው ፀሃይ ስላት ደስ ይለኛል ርብቃ ሲሳይ ብርሃንህ ይታየኛል ልቤን ግን አይነካትም። ርብቃ ሲሳይ ማስታወስና መገምገም መስፋትና መሰንጠቅ ኳሠ ማለምና መለገም መተንተንና መጨፍለቅ ርብቃ ሲሳይ የሰጠሁሸን ብርሃን በብልሃት እየተጠቀምሽ ነው አታባክፒ አትድከሚ ልጄ እጄንም አትልቀቂ። ምጻ ምመዒ ርብቃ ሲሳይ ጠመጨኝሽ ጠጡ ልፅፍላት ብዬ እርሳስ ቢጤ አጣው እናም በምትኩ ሎሌ ጠራውና አበባ ሰደድኩ ተንገብግባ መጣች እኔም ተጠራጠርኩ ምንድነው የላኩት እስክትነግረኝ ታገስኩ ካልጠፋ እምቡጥ ቀለም ቀይ አበባ ልከህ ከነጭ ጋር ያበረ ሟችነቴን ሳስብ እንድስቅ ነበረ ፍርዬ አልገባኝም አቀፈችኝ ተረጋጋው ሰበብ ሆኗት መምጫ ከኔ ቁጣ ቁጣው በ ርብቃ ሲሳይ ማጣጣሚያ ኦኮሶክልእ ጡ አ ዘ ርብቃ ሲሳይ ምን ይታይሻል ምርጫ በ ርብቃ ሲሳይ ማጣጣሚያ መምረጥ እንደምችል እስኪነገረኝ ለምን መረጥኩኝ። ኝ ብቺ ርብቃ ሲሳይ ማጣጣሚያ ፈቅደን የምናምንበት ስህተት ይመስኛል በስንፍናችን ሌሎችን ያጎበዝን። ጽድጽ ርብቃ ሲሳይ ማጣጣሚያ ሰው ሊያርፍ ዘንድ ጭንቀት ታዞለታል። ርብቃ ሲሳይ ሦሠ። ርብቃ ሲሳይ ር መጎናፀፊያሽንስ ምን ቀደደው። ሃብ ርብቃ ሲሳይ ማጣጣሚያ ማሳካት አለመቻሌ እንደ ከሃዲ ሰው ፊት ሞገስን ያሳጣኛል ሳይወቅሱኝ እታመማለው ሳይከሱኝ እሰበራለው ሰነፍኩ እናም አሳፈረኝ በዚህስ ምን እቀይር ይሆን ሃል ርብቃ ሲሳይ ተደጋገፈን እንዳወጋን ስናስካካ እንዳነጋን ጨረቃ እንጂ የፃይ ወዳጅ ከዋክብቱስ መቼ ሰሙን የሰማይ ገፅ የሻገተው። ሲያይ አቃተው ዴጂሕ ርብቃ ሲሳይ ማጣጣሚያ የሰማይ ማዘን ዶፍ ይሆን ሃኪ ርብቃ ሲሳይ አሁን ስለመሆን ሳስብ ማይደርስ ይመስለኛል ድሮስ ሳይዘረጋ ሂያጅ ሰው ከወዴት ይገኛል ሃኪ ርብቃ ሲሳይ ማጣጣሚያ ሳይሄዱ መድረስ ሳይጎርሱ መቅመስ ሳይዘረጉ መንካት ሳይገልጡ ማየት ሳይሰሙ መረዳት ሳያሸቱ መለየት አለንዖ ሀባ ርብቃ ሲሳይ ጩ የሶላት ሰዓት ደርሶ እየተሰናዳው ደብዳቤሽ ደረሰኝ ስንድቴን ትቼ ጉርብጥ መሬቴን ያዝኩ ለአራት መስመር ፅሁፍ አራት ሰዓት ፈዘዝኩ ብጣቂ ላይ ኳተንኩ ከፃይ ጋር የገባች ፈገግታሽን ፈለኩ ግን ያን ለት የመሸብኝ እስከዛሬ አልነጋም ያን ቀን የሳቅሽልኝ እዚህ ጋር አልመጣም ምን ልሁን አለሜ ኩሩ ልቤ ራደ ናፍቀሽኛል በጣም።