Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

ለራስ ጥቅም ሌሎችን ማስቀደም.pdf


  • የቃላት ደመና

ለራስ ጥቅም ሌሎችን ማስቀደም.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ለራስ ጥቅም ሌሎችን ማስቀደም ሲደላና ሲመች ብቻ ወይንም ጉዳዩ ያገ ያህል ከባድና ወሳኝ ባልሆነበት ሁኔታ ብቻ ሳይሆን በሞትና በሕይወት አፋፍ የሚያደርስ ነገር እገኳ ቢሆን አሁንም ለራስ የሚጠቅመው ለሌሎቸ ማሰብና እነርሱን ማስቀደም ሆኖ እናገኛለን።

  • Cosine ማጠቃለያ

አብርፃም ምንም እንኳ ከአገሩ ያፈራውገና የነበረውን ሀብትና ገብረት ትቶ ቢወጣም እግዚአብሔር ባሳየው በእገግድነት በሚኖርበት አገርም ቢሆገ እግዚአብሔር ለእርሱና ለሎጥ ሀብት ስለሰጣቸው መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን «አብርሃም በከብት በብርና በወርቅ እጅግ በለጠገ ሎጥም እገዲሁ የላምና የበግ መገጋ ድንኳንም ነበረው በአገድነትም ይቀመጡ ዘገድ ምድር አልበቃቸውም የነበራቸው እጅግ ብዙ ነበረና በአንድነት ሊቀመጡ አልቻሉም»ዘፍ ሾ ነገር ግን ካላቸው የከብት መገጋ ብዛት የተነሣ የአብርሃምገና የሎጥን ምመዓግጎች በሚጠብቁት እረኞች መካከልም ጠብ ሆነ ያላቸውን ትተው ከአገራቸው ሲወጡከዚያም በኋላ በረሃብ ምክንያት ወደ ግብጽ ሲሰደዱ የተለያዩ ችግሮች ሲደርሱባቸው ሁሉገም አብረው በፍቅር አሳልፈዋል። ሎጥም አብርሃም በሰጠው ቀድሞ የመምረጥ ዕድል በመጠቀም ሰዶምገና ገሞራን መረጠ «ሎጥም ዓይኑን አነሣ በዮርዳኖስ ዙሪያ ያለውንም አገር ሁሉ ውኃ የሞላበት መሆኑን አየ እግዚአብሔር ሰዶምገና ገሞራን ከማጥፋቱ አስቀድሞ ዞዓር ድረስ እገደ እግዚአብሔር ገነት በግብጽ ምድር አምሳል ነበረ። ሎጥም በዮርዳኖስ ዙሪያ ያለውን አገር ሁሉ መረጠ ሎጥም ወደ ምሥራቅ ተጓዘ አገዱም ከሌላው እርስ በርሳቸው ተለያዩ» በምርጫው መሠረት ሎጥ ያለውን ሁሉ ይዞ ወደ ሰዶምና ገሞራ ሄፄደ። ሎጥ በምርጫው መሠረት ሰዶምና ገሞራ ሲሄድ ምን ዓይነት ሁኔታ አገኘ። » ዘፍ ኮሾ ። አብርሃም የሚፈልገው እግዚአብሔርን እንጂ የዚህን ዓለም ነገር እንዳልሆነ እንዲሁም ለሰው ያለውን ፍቅር በሁሉም ነገር የቅድሚያ መብት ያለው እርሱ ሲሆን ነገር ግገ የሎጥን ፍላጎት እገዳከበረና አእገንዳስቀደመ በተግባር ካስመሰከረ በኋላ እግዚአብሔር ተገለጠለች እገዲሀም አለው «ሎጥ ከተለየው በኋላ እግዚአብሔር አብርሃምን አለው ዓይገሀንገ አንሣና አገተ ካለህበት ስፍራ ወደ ሰሜገና ወደ ደቡብ ወደ ምሥራቅና ወደ ምዕራብ እይ የምታያትን ምድር ሁሉ ለአገተና ለዘርህ እሰጣለሁና ተነሣ በምድር በርዝመትዋም በስፋትዋም ሂድ እርስዋን ለአንተ እሰጣለሁናን ዘፍ ዐ ሺ። አብርሃም በከነዓን ብዙ መልካም ነገርን አገኘ እግዚአብሔር በሰው አምሳል የተገለጠለት በዚሁ በከነዓን ነው ለጊዜው በዓመቱ ይስሐቅን እገደሚወልድ ለፍፃጫው ደግሞ ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ከርሱ ቤት ዘር እንደሚወለድ «አመ ከመ ዮም እገብእ ቤተከ የዛሬ ዓመት እንደ ዛሬው ጊዜ ወደ አገተ በእውነት እመለሳለሁ» የሚል የምሥራችን ከራሱ ከእግዚአብሔር ያገኘው በከነዓን ነውዘፍ። ዘፍ ። ነገር ግን ወንድሞቹ አባታቸው ከልጆቹ ሁሉ ይልቅ አእገደሚወደው ባዩ ጊዜ ጠሉት በሰላምም ይናገሩት ዘገድ አልቻሉም ዘፍ ዉሾ በዚህ ላይ ዮሴፍ ሕልምን አለመ ሕልሙንም ለወገድሞቹ ነገራቸው እነርሱም «በእኛ ላይ ልትነግሥብን ይሆን። ዘፍ ሣ ል ። ወገኖቹ እየተሰቃዩ እርሱ ብቻውን በተድላና በደስታ ከመኖር ይልቅ ከወገኖቹ ጋር መከራ መቀበልን ጅመረበጠ «ከግብጽም ብዙ ገንዘብ ይልቅ ስለ ክርስቶስ መነቀፍ የሚበልጥ ባለ ጠግነት እገዲሆን አከቦአልና ለጊዜው በኃጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ ክእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀበልን መረጠ» እገዳለ ቅዱስ ጳውሎስ ዕብ ልኗ የራሱን ነጻነትና ምቾት ሳይሆን የወገኖቹን ነጻነትና ጥቅም በመሻት በቤተ መገግሥት የነበረውን ነጻነት ክብርና ምቾት ትቶ ከወገኖቹ ከዕብራውያን ጋር መከራ መቀበልን በመረጠ ጊዜ የራሱን ነጻነት አጣገ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት