Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ለክርስቶስ ተሰቃየሁ.pdf


Advertisement
  • word cloud

ለክርስቶስ ተሰቃየሁ.pdf
  • Extraction Summary

ጊዜው ኮሚኒስታዌዊው መንገሥት የፖለቲካ አሥረኛቐችን የሚሸጥበት ወቅት ነበር። እያሉ ሲጠየቁ መስማት የተለመደ ሆኖ ነበር ። በዚያ ሁሉ ችግር ግን ሥራው መሰራቱ ኃይሉ የእግዚአብሔር እንጂ የእኛ እንዳልነበረ ማስረጃ ነው ።ይህ ሰው በዓም በወጣው ቁጠር ሶቪየት ላይፍ ቱዴይ ላይ እጅግ ብዛት ያላቸውን ክርስቲያኖችንና ሌሎች ተቃዋሚዎቻቸውን የጨፈጨፉትን ኮሚኒስቶች ተግባር በማድ ነቅ ጽፎ ነበር። ጋዜጠኛው የክርስቲያኖች እንቅስቃሴ ምን ያህል ለኮሚኒስቶች ራስ ምታት እንደሆነባቸው ነው። እንዲያውም ይበልጥ እንዲጠናከሩና በቁጥርም እንዲበዙ ነው ያደረጋቸው። ወንድማችን ፕሮኮፊቭ ከመታሠሩ በፊት በአንድ በኅቡዕ በሚሠ ራጭክርስቲያናዊ ጽሁፍ መንግሥታዊ እውቅና ያላት ቤተ ክርስቲያን ስለ ተቀዳጀችው ድል የራሣቸው ዜና ብዙኀን እንኳ በግልጽም ይሁን በተዘዋዋሪ እየመሰከሩ ነው። በእርግጥ ክርስቲያኖች በተለያየ መከራ አልፈዋል ይሁን እንጂ ይበልጥ ለእምነታቸው ታማኞች ሆነዋል ይበልጥ እያደጉና እየተስፋፉ ነው። ቀጥሎ የምታነቡት ቫሪያ የምትባለውን እህት ወደ ጌታ ያመጣች ማርያ የምትባል ልጃገረድ የፃፈችው ደብዳቤ ነው። ሰዎች ሁሉ በተለይም አንዳንድ የወጣት ኮሚኒስት አባል የሆነች ልጃገረድበጣም የምትገርሚ ሰው ነሽ እንደማየው ብዙዎች ቢሰድቡሽና ቢያንጓጥጡሽም አንቺ ግን ለሁሉም ፍቅርን ስታሣዬ እመለከታለሁ ለምንድን ነው። ይህች ልጅ ከዚህ ቀደም ብዙ አሣዝናኛለች ብዙ ጎድታኛለች እኔ ግን ሸክም ተሰምቶኝ እየፀለይኩላት ነበር። ዛሬ ግን ላለፈው በደልዋ ካሣ እንዲሆን ያለ መታከት የጌታን ታላቅነትና አዳኝነት እየመሰከረች ነው። ልብሶቿንና ያሉዋትን ነገሮች ሁሉ ወስደውባታል የቀራት ነገር በውስጥዋ ያለው ነገር ብቻ ነው የተናገረችው እግዚአብሔር ሕያው ነው። በማለት። አሥራ ዘጠነኛ ዓመቴን ለመጀመሪያ ጊዜ እሥር ቤት ላከብር ነው። ያንቺው ቫሪያ ይህ ቫሪያ የተባለች ልጃገረድ በክርስቶስ በማመንዋ ከታሠረች በኋላ የፃፈችው የመጨረሻ ደብዳቤዋ ነው።

  • Cosine Similarity

አንድ ቀን ግን በውስጤ የነበረውን መንፈሳዊ ውጥረት ያረግብልኝ እንደሆነ በማለት ወደ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ገባሁ ። አገልግሎቴ በሩስያውያን መካከል ለብዙ ጊዜ እግዚአብሔር የለም ማለቴ ቆጭቶኛል ስለዚህም በእግዚአብሔር ካመንኩበት ጊዜ ጀምሮ ሰዎችን ወደዚህ እውነት ለማምጣት ቆርመጩ ተነስቼአለሁ ። ሬዚታ በሚባል ስፍራ በአንድ የባፕቲስት ቤተ ክርስቲያን ስብሰባ ተገኝቼ ነበር ቤተ ክርስቲያኑ ላይ ቀይ ባንዲራ ይውለበለባል ሁሉም ቆመው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሶቭዬትን ሕዝብ መዝሙር እየዘመሩ ነበር ። አንድ በሉተራውያን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከፍተኛ ሥልጣን የነበረው ሰው በሥነ መለኮታዊ ሰሚናር ውስጥ እግዚአብሔር በሶስት ሰዎች አማካይነት ፈቃዱን ለዓለም አሣውቆአል እነርሱም ሙሴ ኢየሱስና ስታሊን ናቸው ። ይቺ በኅቡዕ የምትሠራ ቤተ ክርስቲያን ወንጌልን ታስፋፋለች ወጣቶች በክርስቶስ እንዲያምኑ ታደርጋለች ይህንን ደግሞ ኮሚኒስቶቹ አልወደዱልንም ። አንድ ጊዜ አንድ የባፕቲስት አባል የሆነ ክርስቲያንን ምንም ደስተኛነት የማላይብህ ለምንድን ነው። ከአዲስ ክርስቲያን ማኅበረ ሰብ ጋር ነው የተዋወቅነው በኅቡዕ ወንጌልን ከሚያስፋፉ ክርስቲያን ማኅበረሰብ ጋር ። ምናልባትም የክርስቶስ ተቃዋሚ ሰዎች ስለ እግዚአብሔር ያላቸውን ፍቅር ለተወሰነ ጊዜ ያደበዝዘው ይሆናል የክርስቶስ ስም ግን ወደ እውነተኛ ብርሃን የሚመራበት ኃይል ነው ። ስለዚህም ሰዎች በየሥፍራው ለመሆኑ እግዚአብሔር አለ። በዚህ ጊዜ ውስጥ ሁለት ጊዜ ሰብኬአለሁ ። እንደሌሎች ኮሚኒስቶች ሁሉ ሪክ እኔ እግዚአብሔር ነኝበሕይወ ታቕሁም ሆነ በሞታችሁ ሥልጣን አለኝ በሰማይ አለ የምትሉት እግዚአብሔር ምንም ማድረግ አይችልም ከፈለግሁ በሕይወት ትኖራላ ችሁ ካልፈለግሁ እገድላችኋለሁ እግዚአብሔር ነኝ በማለት ክርስቲያኖች ላይ የሚሳለቅ ሰው ነው ። አንድ ጊዜ ደግሞ አንድ ክርስቲያን ወንድም በኅቡዕ ወንጌልን ከምታሠራ ጨው ቤተ ክርስቲያን ጋር ተባባሪ በመሆኑ እሥራት ተፈረደበት። እነዚህ ሰዎች በኅቡዕ ወንጌልን በማስፋፋት ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርገዋል። ቅዱስ ማካሪ የተባለ የቤተ ክርስቲያን አባትአንድ ሰው ሰዎችን ሁሉ ቢወድ አንድ ሰው ግን ቢጠላያ ሰው ክርስቲያን አይደለም ምክንያቱም ፍቅሩ ሁሉን አቀፍ አይደለምና ብሎአል። የክርስትና ትምህርት ግልጽ ነው ኮሚኒስቶች ሰዎች እንደመ ሆናቸው መጠን ክርስቶስ ይወዳቸዋልየክርስቶስ ልብ ያለው ማንኛውም ሰው ሌላውን አይጠላም። የመጀመሪያይቱ ቤተ ክርስቲያን ወንጌልን የምታስፋፋው በኅቡዕ ወይም ሕገወጥ በሆነ መንገድ ነበር ። ዛሬም በኮሚኒስት ዓለም ወንጌልን የምንሰብክው ሰዎች ጥቂቶች ብቻ የሚያውቁት ስም አለን የመጨረሻውን የፋሲካ እራት ለመብላት በፈለገበት ጊዜ ኢየሱስ ደቀመዛሙርቱን ወደ ከተማ ስትገቡ ማድጋ ውኃየተሸከመ ሰው ይገናኛችኋል አለ እንጂ ትክክለኛ ስፍራውን አለመናገሩ ለምን እንደሆነ አይገባኝም ነበር ። በምዕራቡ ዓለም ያገኘኋቸው አንዳንድ የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ግን ኮሚኒስቶችን አይወዱዋቸውም ። በምዕራቡ ዓለም ቤተ ክርስቲያን መሪዎች ያየሁት ሁኔታ ግን በምሥራቁ ማለትም በኮሚኒስቱ ዓለም በኅቡዕ ወንጌልን ከሚያሠራጩ ክርስቲያኖች በጣም የተለየ ነው ። ክርስቲያን ሣይሆኑ ክርስቲያን ነን የሚሉትን ኮሚኒስቶች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የመሪነት ስፍራ ሰጥተዋቸዋል ። ዛሬ ቢሆን በኅቡዕ ለኮሚኒስት ዓለም ወንጌልን የሚያስፋፉ መሪዎች ፍላጐትና በነፃው ዓለም በነፃነት የሚኖሩት ሰዎች ፍላጐት ተመሣሣይነት አለው ። ምንም አይነት በግልጽ የሚሠራ ቤተ ክርስቲያን አይገኝም ። ፍበግቡፅ ወንጌልን የምታስፋፋው ቤተ ክርስቲያን ብዙ ኮሚኒስት መሪዎችን ወደ ክርስቶስ እያመጣች ነው ። አንድ ጊዜ የባፕቲስት ቤተ ክርስቲያን ወዳዘጋጀችው ኮንፈረንስ ሄጄ ነበር ። ዘቤተ ክርስቲያን ታሪክ ውስጥ ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተ ክርስቲያን እግዚአብሔር የለም በሚሉና እስከ መጨረሻው ሃይማኖትን በሚቃወሙ ሰዎች እየተመራች ነው ። አንዱ ያሰቃየኝ በኅቡዕ ወንጌልን የምታስፋፋው ቤተ ክርስቲያን ናፍቆት ነው። የእምነት ነፃነት በተገፈፈባቸው ኮሜኒስት አገሮች ወንጌልን በኅቡፅ የምታስፋፋውን ቤተ ክርስቲያን ውበት የሚያውቅ ሁሉ ነፃ ነት አለን በምትለው ቤተ ክርስቲያን አምልኮ መርካት አይችልም ። አንድ ጊዜ ከአንድ በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከፍተኛ ሹመት ከነበረው ሰው ጋር ነበርኩ ። አንድ ጊዜ በናዚዎች ወህኒ ቤት የተለያየ መከራ ከደረሰበት ክርስቲያን ጋር እነጋገር ነበር ። በኮሚኒስት አገሮች ውስጥ በኅቡዕ የወንጌልን እውነት የምታስፋ ፋው ቤተ ክርስቲያን አገልጋዮችዋን የምታሰለጥንባት የሥነመለኮት ትምህርት ቤት የላትም ። እውነተኛ ክርስቲያኖችን ያየሁት በመጽሐፍ ቅዱስና በዚህች በኅቡዕ ወንጌልን በምታስፋፋ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ነው ። በኅቡዕ ወንጌልን የሚያስፋፉ አብያተ ክርስቲያን መሪዎችም በጣም የሚፈለጉት ካልሆኑ በቀር እውቅና ካላቸው ቤተ ክርስቲያኖች ጋር አብረው ይሠራሉ ። ለሰባት ሚሏዮን ፕሮቴስታንቶች አንድ መጠነኛክፍሎች ያለው ቤተ ክርስቲያን እንደሆነ አያውቁም ለእነዚህ ሰዎች መንፈሳዊ አገልግሎት ለመስጠት ደግሞ በኅቡዕ መሥ ራት አለብን ። አንድ ጊዜ ኮሚኒስቶች አስቂኙ መጽሐፍ ቅዱስለሚያምኑትና ለማያምኑት በሚል ርዕስ አንድ መጽሐፍ አዘጋጅተው ነበር ። አንድ ጊዜ ደግሞ አንድ ካድሬ ለአንድ ፋብሪካ ሠራተኞች እግዚአብሔር የለም በሚል ርዕስ ንግግር እያደረገ ነበር ። እግዚአብሔር ወይም ክርስቶስ የሚባል ነገር የለም ከዚህ ዓለም ውጪ ምንም መንፈሳዊ ዓለም የለም ማንኛውም ነገር ቁስ አካል ብቻ ነው በሰውና በቁስአካል መካከል ምንም ልዩነት የለም ። እኔም ብዙ እግዚአብሔር የለም ሲሉ የነበሩ ሰዎች በሚሞቱበት ጊዜ ሲፀፀቱና የክርስቶስን ስም ሲጣሩ አይቼአለሁ ። ምንም እንኳ ቀድሞ ሲያገለግሉባ ቸው የነበሩ ቤተ ክርስቲያኖች ኮሚኒስቶች ታማኝ አገልጋዮችን ቢያስቀምጡበትም እነዚህ ወገኖች ግን በኅቡዕ መንፈሳዊ ሥራ እየሠሩ ናቸው ። ይሁን እንጂ ይህች ቤተ ክርስቲያን ኮሚኒዝም ሙሉ በሙሉ እስኪሸነፍ ድረስ በኅቡዕ ወንጌልን ማስፋፋቷን ትቀጥላለች ኮሚኒስት አገሮችን የጎበኙ አንዳንድ ክርስቲያን ፀሐፊዎች የተለ ያዩ ኮሚኒስት አገሮች ጐብኝተናል ይሁን እንጂ አንድም እንኳ በኅቡዕ ወንጌልን የምታስፋፋ ቤተ ክርስቲያን አላየንም ሲሉ ይሰማል ። ክርስቲያን የሚለውን ስም የተሰጣቸው በአንጾኪያ ከተማ ራሳቸው ክርስቲያን ባልሆኑ ሰዎች ነበር ። የኅቡዕ ቤተ ክርስቲያን የሚለውን ስም የሰጡዋት ኮሚኒስቶቹ ወይም በኮሚኒስት አገሮች ያለውን የሃይማኖት ሁኔታ ምርምር ያደረጉ ምዕራባውያን ናቸው ። እነዚህ ወገኖች ራሳቸውን ክርስቲያን ነን በማለት ነው የሚያስተዋውቁት እንጂ በኅቡዕ ወንጌልን የምታስፋፋ ቤተ ክርስቲያን አባላት ነን ብለው አይደለም ። ዛሬስ ቢሆንይህች በኅቡዕ ወንጌልን የምታስፋፋ ቤተ ክርስቲያን በሩሲያና በሌሎች ኮሚኒስት አገሮች ትኖር ይሆን። መጥመቁ ዮሐንስ ከታሠረ በኋላ በዚያው ስፍራ እየሱስ በየአደባባዩ ወንጌልን መስበክ እንደጀመረ ሁሉ እነዚያ አምስት መቶ ክርስቲያኖች ከታሠሩ በኋላ እንኳ እንደ ጆርጅ ቪንእና ሆረቭን የመሳሰሉ እውነተኛ የቤተ ክርስቲያን መሪዎች በድፍረት ወደ ማዕከላዊው ኮሚኒስት ፓርቲ ጽህፈት ቤት በመሄድ አቤቱታቸውን ማለማት ጀመሩ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact