Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ለአሸናፊነት መገዛት2 (1).pdf


  • word cloud

ለአሸናፊነት መገዛት2 (1).pdf
  • Extraction Summary

በስራ ቦታ በቤተሰብ በማህበረሰብ በዲሲፕሊን ጉድለት ተጐድታችሁ ከሆነ በየትኛው የህይወታችሁ ክፍል ላይ ምን ጉዳት እንዳደረሰባችሁና ያጣችሁትን ነገር ግለፁ። ለ ይህንን ሽንፈት ወደ መልካም አጋጣሚ ልቀይረው የምችለው እንዴት ነው። ከሁሉም በሳይ እጅግ የሚተጉት ግን ሳመነበት ነገር ሰዕምነታቸው ነው ሰዎች ላመነበት ነገር ህይወታቸው እስክመስጠት ሊደርሉ ይችላሉ ተነሳሽነት ልክ እንደሱስ ልማድ ይሆንብናል አንዳንድ ሰዎች ገንዘብን በአሳቢነትና በተግባቢነት ይተካሉ መግባባት ክገንዘብ የበሰጠ አስፈላጊ ሲሆን የተሻለው የመግባቢያ መንገድ ሬው ው ው ትንሽ ይሉኝታ አንድን ሰው ከታታሪነት የበለጠ ታስኬደዋለች ይሉኝታ የጥልቅ ግብረ ገብ ባህርይ ዘርፍ ነው ምንም ሳያስወጣም ጥሩ ገቢ ያስገኛል ማንም ሰው ቢሆን ይሉኝታን ለመለማመድ ሊተልቅ ወይም ሊባትል አይችልም ይሉኝታ ማለት ወንበርን ለአዛውንቶች ወይም ሰአካል ጉዳተኞች ብሎ መልቀቅ ነው። አኛም ራሳችን ጥሩ መሆን እንደሚገባን እንረላለን ልምዳችን አንክን የሌሰው ፍፁም ሰው ፍፁም ስራ ፍፁም የሆነ የትዳር ጓደኛ አለመኖሩን ያሳየናል ፍፅምናን ስንፈልግ ቅሬታ ይገባናል ምክንያቱም የምናገኘው ነገር ሁሉ የሚመጣው አንዱ ችግራችንን በሌላው ስንለውጥ ነው። ድርጊታቸው የጓደኝነታቸው አጋጣሚ የፈጠረው እንጂ የተሰየ አላማ ያሰው አይደሰም መረዳዳት ካለባቸውም አሳማቸው በጓደኛነት ላይ የተመሰረተ ነው። ከእነዚህ በተጨማሪ ጥግ ላይ ሰብቻው የተቀመጠ ሴላ አንድ ቡችሳ ነበር ልጁ ቡችሳውን ተመልክቶ ሲያበቃ ከሌሎቹ ጋር አብሮ የተወሰደ መሆኑንና አካሰ ጐደሎ በመሆኑ አንደማይሸጥ ነገረው ልጁ የአካል ጉዳቱ ምን እንደሆነ ሲጠይቅ ባለቤቱ ቡችላው የሏሳ እግር ታፋ የሌለውና አንድ እግር የጐደለው መሆኑን ነገረው በዚህ ጊዜ ልጁ ታዲያ ይህንን ቡችላ ምን ልታደርገው ነው።

  • Cosine Similarity

የሚል ነው የኔም ተዘውታሪ መልስ አልችልም የሜል ነው ምክንያቱም ሰዎች ተነሳሽነትን የሚፈጥሩት ራሳቸው ነው ሌላ ማንም አይፈጥርላቸውም አርግጥ ራሳቸውን ማነሳሳት እንዲችሉ መገፋፋት ይቻላል ሰዎች ተነሳሽነትን የሚፈጥር አካባቢያዊ ሁኔታን መፍጠር አይሳናቸውምና ለምሳሌ እኔ በማከናውናቸው ውጤታማ ድርጊቶች ወይም በደረስኩበት ስኬት አማካይነት ሌሎች ሰዎች ተነሳሽነትን ያድርባቸው ዝንድ ልማርካቸው ልገፋፋቸው እችሳሰሁ ሰዎች ገንዘብ ለማግኘት ይራራጣሉ ስልጣን ላይ ለመቆናጠጥ ወይም ኃይል ለማግኘት ደግሞ ይበልጥ ይማስናሉ። ተነሳሽነት ያሰው ሰራተኛ የንግዱን ስርዓት ተክኖ ሌላውን የማጭበርበር ስልት ሰአጭበርባሪዎቹ ይተውላቸዋል ተነሳሽነት የጐደሰው ሰራተኛ ግን ኩባንያውን ሰመበዝበዝ አሻጥር መስራት ይጀምራል የሚያረካ ስራ ካሰመስራቱም በተጨማሪ በሌሎች ብቁ ሰራተኞች ላይ ያሾፋል አዳዲስ ፃሳቦችን ያጣጥላል ጨለምተኛ ሃዛሳቦችን ግን አፊቀላጤ በመሆን ያሰራጫል ዋነኛው ዓላማችን ሰራተኞቻችንን ከሦስተኛው ደረጃ ወደ ሁሰተኛው መመለስ ነው ያለበለዚያ ስራተኞቻችንን በሶስተኛው ደረጃ ላይ ረዘም ላለ ጊዜ እንዲቆዩ ካደረግን ውጤታማ ወደሚሆኑበት ሁለተኛው ደረጃ ከመመስስ ይልቅ ወደ ቀጣዩ አራተኛ ደረጃ ማሰፍ የሚችሉበትን ሰፊ ፅድል እናመቻችላቸዋለን ወጤታማ ያይፀፅሆነና ተነሳሽነትም ቦጉደስመ በዚህ ወቅት ቀጣሪው ተቀጣሪውን ከማባረር የዘሰሰ ብዙም ምርጫ አይኖረውም በዚህ ደረጃ ላይ ላለ ሰራተኛ ደግሞ እርምጃው ተገቢ ነው ቀጣሪዎችም እንደተቀጣሪዎች የራሳቸው ፍላጐት እንዳላቸው አትርሉ እነሉም ንግዳቸውን ማሳደግና ማሻሻልን ይፈልጋሉ በዚህም ራሳቸውን ተፈላጊ ያደረጉ ብቁ ሰራተኞችን ከጐናቸው በማሳሰፍ የራሳቸውን ስኬት ይቀዳጃሉ ተነሳሽነትን የሚገድሉ ምክንያቶች ሩ ተገቢ ያልሆነ ወቀሳ ሩ ገንቢ ያልሆነ ትችት ቀሩ በህዝብ ፊት መዋረድ ሩ የሥራ ብቃትም ሆነ ችሎታ የሌላቸውን ወይም አልማጮችን መሸለም ደፄ ችሱታና ብቃት ናሯቸው በትጋት ስሟሰሩ ሰዎች ከገደ ስደብ ስቆጠር ደቻሳፀ ውድቀት አሊያም የውድቀት ስጋት ስኬት ያስኝ ደብቃኝ ወደሚፅ ስስተሳሰብ ከመራገ ሩ አቅጣጫን መሳት ዋጋ ያላቸው ግልጽ ግቦች አጸመመኖር ስለ ራስ በጐ አመስካከትን አፅማዳበር ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች አለማወቅ ራስን መውቀስ የቢሮ ውስጥ የስልጣን ሹኩቻ ቸል መባል ግብዝነትመመፃደቅ ዝቅተኛ ግምት ፈጣን ለውጦች ስልጣን ጥቅም አልባ ኃላፊነት የመሳሰሉት ናቸው ቀ ሓዳ ን ዕኔ ሩ » ኣው ኩ ቂ «ው ብ በ እርካታ የተጐናፀፈ ለው ሁሉ ተነሳሽነት አለው ማስት አይደለም አንዳንድ ሰዎች በትንሹ ይረካሉና ተነሳሽነት የሚገኘው ከጠንካራ ጉጉት ነው ጠንካራ ጉጉት የሚገኘው ደግሞ ሙሉ ጊዜን በመለዋትና በአደርገዋለሁ ቁርጠኝነት የታገዘ እንደሆነ ነው ተነሳሽነትን የሚገድሉ ምክንያቶች አስካልተወገዱ ድረስ ተነሳሽነትን ለመፍጠር የምንጠቀምባቸው ዘዴዎች ሁሉ ውጤታማ አይሆኑም ተነሳሽነትን የሚገድሉ ምክንያቶችን ማስወገድ ግን ብቻውን ብዙውን ጊዜ ተነሳሽነትን ይፈጥራል ስነሳሽ ምክገያተች ከምንም በላይ የራስ ተነሳሽነት ከግባችን ሊያደርሰን የሚችል መንገዳችን ሊሆን ይገባዋል ለዎች ለአኛ ሳይሆን ለገዛ ጥቅማቸው ሲሉ የሚሰሩ ከሆነ ውጤታማ ይሆናሉ ተነሳሽነታቸውም ዘላቂነት ይኖረዋል ከሁሉም የላቀው አነሳሽ ኃይል ዕምነት መሆኑን እአትዘንጉ ለባህርያቶቻችንና ድርጊቶቻችን የተጠያቂነት መንፈስን ማዳበር ይኖርብናል ሰዎች ኃላፊነትን መቀበል ሲጀምሩ ሁሉም ነገር መስተካከል ይጀምራል ጥራት ምርታማነት የለመረ ግንኙነትና የቡድን ስራ የተጠናከረ ይሆናል ሴስችን በማነሳሳት የሚረዱ ስገጻገንደ ነጥቦች ሩ ዕውቅና መስጠት አክብሮት ማሳየት ፆጭ በውዴታ አንዲለሩ ሁኔታዎችን ማመቻቸት ላ ቃሩ» ጥሩ አድማጭ መሆን ግቦቻቸውን ለይተው እንዲያውቁ ማበረታታት የፅድገት ዕድሎችን መፍጠር ማሰልጠን የውድድር ስሜትን ማሳደር ሰዎችን መርዳት ነዢ ግን ራሳቸው ሲያደርጉት የሟችስትኘ ነገር ስስማድረገ ላ ን ሦ ፍ ማጠቃስያ ሰዎች አንድን ነገር የሚያደርጉት ስራሳቸው ሲሉ አንጂ ለሌላ ለው ብለው አይደሰም ይህ አባባል ከራልፍ ዋልዶ ኤመርሰን ታሪክ ጋር ይዛመዳል ባንድ ወቅት ራልፍ ዋልዶ ኤመርሰን ከልጁ ጋር በመሆን አንዲትን ጥጃ ወደ በረት ውስጥ ሰማስገባት ትግል ጀመሩ ጥጃዋ የፊት እግሮቿን ተከላ ንቅንቅ አልል በማለቷ ግን ሁለቱም አባትና ልጅ ከድካም በቀር ውጤት ላይ መድረስ አቃታቸው ይኸኔ ባጠገባቸው ስታልፍ የነበረች አንዲት ህፃን ልጅ ልትረዳቸው ጠጋ አለችና ጣቷን ጥጃዋ አፍ ውስጥ ከተተችው ልከ ጥጃዋ ጣቷን መጥባት ስትጀምር ልጅቷ በዝግታ ወደበረቱ ማቅናት ጀመረች ጥጃዋም ተክትላት ገባች ተገባራዊ ስቅደ የ ውው ። የለማኙን ሕይወት የተቀየረው ስለ ራሉ ያሰው አመሰካከት ከፍ በማለቱ ነው ራስን በበጐ መልኩ ከፍ አድርጐ መመልከት እንዲህ ዓይነት ተዐምር ሲሰራ ይችላል ፍ ራስን በበጐ መልኩ ከፍ አድርጐ መመልክት ስለ ራላችን ከሚሰሙን ስሜቶች እጅግ የተሻለውነው ስለ ራሳችን ያስን አመሰካከት ክስራ ብቃታችን ጀምሮ በሰብዓዊ ግንኙነቶቻችንና ቤተሰባዊ ኃላፊነቶቻችን ላይ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል ስኬታችንንም ሆነ ውድቀታችንን ሊወሰነው ይችላል ስለራላችን ያለን አመለካከት ጤናማና ቀና ከሆነ ደስተኛ ውጤታማና ዓላማ ያለው ሕይወት ይኖረናል ዋጋ ያለው ሰው ስለ መሆናችን ዕምነቱ ከሌለን ሰራሳችን ጥሩ አመሰካከት የለንም ማለት ነው ስስ ራሳችን በጐ አመለካከትን ስናዳብር ውስጣዊ የመነቃቃት ኃይል ይኖረናል የዓለማችን ታላላቅ መሪዎችና ጠቢባን አንድ ሰው ለስኬታማ የሆነ ሕይወትን ስዘለቄታው እንዲመራ ውስጣዊ ተነሳሽነት ሊኖረው ይገባል በሚስው ሐሳብ ይለማማሉ ሰዎች ስሰ እኛ የሚኖራቸው ግምት አኛ ስለ ራሳችን ከሚኖረን ግምት ይመነጫል በታዳጊነታቸው ስሰራሳቸው በጐ አመለካከት የሚያዳብሩ ሰዎች አቋሙፅኑ ብቁ ተወዳዳሪና የትኛውንም ኃላፊነት ለመቀበል የማያመነቱ ናቸው ሕይወትን በጥሩ መንገድ የሚኖሩ ከመሆናቸውም ባሻገር ከለዎች ጋር ያላቸው ግንኙነት የሰመረ ነው። ጉረኞች ከመሆናቸውም በላይ ሁሉን ነገር እንደሚያውቁ መስለው ለመታየት ይሞክራሉ ከእነዚህ ሰዎች ጋር በአብሮነትም ሆነ ለነርሱ ተቀጥሮ መስራት ይከብዳል የበላይነት ስሜታቸውን ለመጠበቅ ሲሉ ሌሎችን ይጨቁናሉና ጠባብ አስተሳሰብ አላቸው ራሳቸውን ያለማከሰ ነገር አይጥማቸውም ለውድቀታቸው ሁልጊዜም ሰበብ እንደደረደሩ ነው ኃላፊነትን መቀበል አይችሉም በምትኩ ለሚሰሩት ስህተትና ጥፋት ሌሎችን ተጠያቂ ያደርጋሉ በዕድል አጥብቀው ስለሚያምኑ ነገሮች በራሳቸው ጊዜ እስኪፈጠሩ መጠበቅን ይመርጣሉ በተፈጥሯቸው ምቀኞች ናቸው ገንቢ ትችት ፍፁም አይጥማቸውም ራሳቸውን መክላከል ያዘወትራሉ ብቻቸውን ሲሆኑ ስለሚደብራቸው አይመቻቸውም ፀባያቸው እያደር እየተበላሸ ይፄዳል እንዲህ ዓይነት ሰዎች በጥሩና በመጥፎ ጠባይ መፃከል ያለውን ልዩነት አያውቁትም ሰዎች ለጨዋታ ብለው መጠጥ ሲጉጐነጩ ቀልዶች መሰንዘራቸው አይቀርም ሆኖም ይበልጥ በጠጡና ወደ ስካር ባመሩ ቁጥር ቀልዶቻቸውም የበለጠ አስቀያሚ አየሆኑ ይሄዳሉ ራሳቸው ታማኝ ስላልሆኑ ታማኝ ጓደኛ ማፍራት አይሳካላቸውም እንደማይፈፅሙት እያወቁ ቃል መግባት ያዘወትራሉ አንዲህ ዓይነቱ ሰው ጨረቃን ሰሽያጭ አቀርባለሁ ሊል ይችላል የማይጠበቁ ቃልኪዳኖች ታማኝነትን ያጠፋሉ ባህርያቸው የማይጥምና ለዛቢስ ነው ካንዱ ጫፍ ወደ ሌላው ጫፍ የመዋለል ሁኔታም ይታይባቸዋል። ሌሎቹን ዝቅ አድርጐ ለመነጠል ሲል ብቻ ብቸኝነትን ሊመርጥ ይችላል ሰለ ራሱ ዝቅተኛ ገደቡ የት ድረስ እንደሆነ ይመለከታል አመለካከት ያለው ለው ግን ብቸኝነትን የሚመርጠው የኅብረት ስራ ያውቃል መጥፎ ጠባይ አለው ስለማይጥመው ብቻ ነው ሰጪ ነው ገደቡን አያውቅም እንዳሻውና እስቲ ሁለቱን ተቃራኒ ባህሪያት ለንፅፅር እናቅርባቸው የዚህ ዝርዝር ዋነኛ ግብ የጥፋተኝነት ስሜትን መፍጠር ሳይሆን ራሳችንን የምንመዝንበትን መሰረታዊ ግንዛቤን ለማስጨበጥ ነው ራሱን በቀና መልኩ የሚያይን ሰው ሁሉንም ባህሪያት ማሟላቱ የግድ አስፈላጊ አይደለም አንዳንድ ባህርያት ደረጃቸው ያነሰ ወይንም የጐላ ሆነው ሊገኙ ይችላሉ ዓላማዎቻችንን የምናውቅ አስከሆንን ድረስ ለመሻሻል የምናደርገው ጥረት ምንጊዜም ሰኬታማ ይሆናል ስምን ጭገብ ሽከናጠስቃስን። ሰብዓዊ ግንኙነቶቻችንም ይሻሻላሉ በተቃራኒው መጥፎ ስሜት ሲሰማን ተቃራኒ ነገሮች ይታዩናል ራስን በበጐ መልኩ መመልከት ከጥሩና መጥፎ ስሜት ጋር አይዛመድም አንድ ሰው ውስጣዊ ሰላም ከሌለው ከሌሎች ጋር ሰላም ሊፈጥር አይችልም የሌለንን ነገር ለሌሎች ልንሰጥ አይቻለንም ስሰዚህ ለራሳችን አዎንታዊ በጐ አመለካከት ከሌለን ሌሎችን በበጐ አመለካከት ልንቀርብ አንችልም ወይም ይህን የሌለንን አመለካከት ከሌሎች ጋር ልንጋራው አንችልም በቅድሚያ ይህንን አመለካከት ገምግመን ራሳችንን በዚህ አመለካከት ልናደራጀው ይገባል የአውሮፕላን የአደጋ መከላከል ስርዓት የሚያስተምረን በአደጋ ጊዜ የራላችንን የአየር መተንፈሻ ሳናጠልቅ ለልጆቻችን አንኳን ለማጥለቅ እንዳንሞክር ነው። አዕምሮው በማይረቡ ዝባዝንኬ ነገሮች ሲሞላም በዝምታ እንመልከት በአኩዮቹ ተወዳጅ ይሆን ዘንድ እነርሱ የሆኑትን እንዲሆን ያደረጉትን እንዲያደርግ እንፍቀድለት በእርሉ ፊት ሁሌም እንጣላ በዚህ መንገድ ለወደፊቱ እቤት ውስጥ ፀብ ሲኖር እንዳይደነብር እናለማምደዋለን የፈለገውን ያህል ገንዘብ እንስጠው እንጂ የገንዘብን ዋጋ አናስተምረው ገንዘብ ለማግኘት እንደኛ መልፋት እንደሌለበትም እናሳየው በተቻለን መጠን የምግብ መጠጥና ምቹት መጓደል እንዳይኖር እናድርግ ይህ ሁኔታ ወደ ብስጭት ሊመራው ይችላል ከመምህራኖቹና ከጉረቤቶቹ ጋር ሲጣላ ሁሌም እርሱን እየደገፍን እንከራከር » ትልቅ ችግር ውስጥ ሲገባ የተቻለኝን ያህል ብጣጣርም ከእርሉ ጋር ምንም ነገር መከወን አልቻልኩም ብለን ራሳችን እናጽናናው ፁ ጥገኝነትን ለማስተማር የቴሌቪዥን የርቀት መቆጣጠርያውን ከወላጅ ቁጥጥር ጋር እያነዌርን እናስረዳው ልጆች የሚማሩት ኑሮዋቸውን ነው ከነቃፈዎች ጋር የሚኖር ልጅ ነቃፊ ይሆናል ከአመስጋኞች ጋር የሚኖር ልጅ አመስጋኝና አድናቂ ይሆናል በፀብ ዓለም የሚኖር ልጅ ተደባዳቢ ይሆናል ከታጋሾች ጋር የሚኖር ልጅ ትዕግስተኛ ይሆናል በዓይናፋሮች ዓለም የሚኖር ልጅ ዓይናፋር ይሆናል በሚያበረታታ ዓለም የሚኖዴ ልጅ በራስ መተማመኑ ይጐለብታል በዕፅፍረት ዓለም ውስጥ የሚኖር ልጅ የጥፋተኝነት ስሜት የሚሰማው ይሆናል ፆ ፁ ከአስተዋዮችና ተስፈኞች ጋር የሚኖር ልጅ ስለራሱ ጥሩ ስሜት የሚሰማው ይሆናል በፍትፃዊ ዓለም የሚኖር ልጅ ፍትህን ይማራል ደህንነቱ በተጠበቀ ዓለም የሚኖር ልጅ ዕምነት ያድርበታል » ተቀባይና ወዳጃዊ ዓለም ውስጥ የሚኖር ልጅ ፍቅርን ያገኛል ልጆች የሚያገኙትን ለማኅበረሰቡ መልሰው ይሰጣሉ ትምህርት መሀይምነት አያሳፍርም የሚያሳፍረው ለመማር ፈቃደኛ አለመሆን ነው አርአያ የሆኑ ሰዎች ምሳሌ በመሆን ሊያስተምሩ ይችላሉ በታዳጊነት ፅድሜያቸው ስለትጋት የሚማሩ ህፃናት ትምህርቱን በቀላሉ ከመረዳታቸውም በላይ የዕድሜ ልከ ሀብታቸው ይሆናል በየትኛውም የሙያ መስክ ለምሳሌ በምሕንድስና በጥበቃ በሒሳብ መዝገብ አያያዝ በፖለቲካ በጥብቅናም ሆነ ዳኝነት ትጉህነት በአቢይነት ይፈለጋል የታማኝነት ስነመለረትም ነው ታዳጊዎች የስሜታቸው ተገዢዎች ናቸው እንደ ሞዴል የሚመለከቷቸው ወሳጆች ወይም መምህራን አሊያም የፖለቲካ መሪዎች ሊያታልሉና ስለማጭበርበራቸው ሲደሰኩሩ ለምሳሌ ከሆቴል ፎጣ አሲያም ከምግብ ቤት ቢላዋ እንደ መስረቅ ያለ ነገር ሲለሙ ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ ሊፈጠር ይችላል ቅር ይሰኛሉ ለተምሳሌቶቻቸው ያላቸው አክብሮት ይገፋፋል ከዚያ ወዲህ ተምሳሌቶች በነርሱ ዘንድ ተቀባይነት አይኖራቸውም ደካማ ስርዓኝያነት ያሳቸጡ ሰዎች የክፍል አስተማሪ አንድ ትንሽ ልጅን አባቱ ምን እየሠራ እንደሚተዳደር ጠየቀው ልጁም አላውቅም ግን እንደኔ ግምት ብፅሮቹን እርሳሶችን የአምፖል ማቀፍያዎችን እና የሽንት ቤት ወረቀቶችን የሚያመርት ይመስለኛል ምክንያቱም ሁሌ ማታ ማታ በምሳ ሳህኑ ውስጥ ይዚቸው ይመጣልና አለ ተገቢ ያስሆነ ኘፅፅር ተገቢ የሆኑ ንፅፅሮች መልካም ናቸው ነገር ግን የማይመጣጠኑ ነገሮችን ማወዳደር አንድን ለው የበታችነት ስሜት እንዲያድርበት ያደርጋል ራስን ከሌላው ጋር ማነፃፀር ሌላውን ለው ለመብለጥ ውድድር ውስጥ መግባትን ይፈጥራል ራሳቸውን በበጐ መልኩ ከፍ አድርገው የሚመለከቱ ሰዎች የሚወዳደሩት ከራሳቸው ጋር ስለሆነ የሚተጉት ብቃታቸውን ሰማሻሻል ነው ብቃታቸውን ከመስራት አቅማቸው ጋር ያወዳድሩታል ስኬት ወደንም ጡደቀት ወሳኙ ጥርጊያ መንገድ ስኬት ስኬትን ውድቀትም ውድቀትን ይወልዳል የሚለው አባባል እውነታን ያዘለ ነው ለምሳሌ በስፖርት ዓለም የአንድ ቡድን ሞራል ዝቅተኛ ሲሆን አሰልጣኙ በፍፁም ከኃይለኛ ቡድን ጋር ለግጥሚያ አያሰልፈውም ምከንያቱም ሽንፈትን ከቀመለ የቡድኑ ሞራል ከፉኛ ስለሚያሽቆለቁል ነው እንዲያውም በራስ መተማመናቸውን ይበልጥ ይዳብር ዘንድ አስልጣኙ በመጀመሪያ ቡድኑን ለግጥሚያ የሚያሰልፈው ዝቅተኛ ብቃት ካለው ቡድን ጋር ነው ሲያሸንፉ በራስ መተማመናቸው ይጐለብታልና አንዲህ እንዲህ እያለ ደረጃ በደረጃ ትንሸ ጠንከር ከሚል ቡድን ጋር እያጋጠመ የቡድኑን ሞራል በደንብ ከገነባ በኋላ ነው ቡድኑ ከኃይለኛው ቡድን ጋር እንዲጫወት የሚያደርገው ከእያንዳንዱ ስኬት በሳ በራስ መተማመንም ስለሜጐለብት ቀጣዩ ስኬት በቀሳሉ የሚገኝ ይሆናል። ለእያንዳንዱ ጥያቂ መልሱ በፍፁም እይችልም የሚል ይሆናል ታድያ መልካም ሥነምግባር ለጥሩ ባህርይ አሊያም ጥሩ ደረጃ ለማግኘት ወሳኝ ስለመሆኑ ለምን ጥያቄ እናነሳለን። የሚል ነው መልካም ሥነምግባር ካላቸው ሰዎች ጋር መጉዳኘት ግን ለራሳችሁ የሚሰማችሁት በጐ ስሜት ይበልጥ ያሻሸለዋል የከኩያ ገሬት ለምታምኑበት ዓላማ በፅናት ከመቆም ይልቅ ከሰው ጋር የመቀላቀል ፍላጐታችሁ የበለጠ ሲሆን ጥሩ ሥነምግባርና ብርታት ይጐድላችል ማስት ነው ሰው እንደሆነው ሆኖ መጓዝ በእርግጥ ለጊዜው ተመራጭ መንገድ ሲሆን የማንም መጠቋቆሚያና መሳቂያ ከመሆን ያድናል ነገር ግን ስለ ራሳቸው ጥሩ ለሜት የሚሰማቸውን ሰዎች የሚለየው መስመር የሚሰመረው እዚሀ ላይ ይሆናል ይፄ ነው አእዋቂዎችንና ልጆችን የሚለያቸው ምሳሌዎች ተማሪዎች በሌሎች ተማሪዎች እንዲሳቅባቸውና መጠቋቆሚያ እንዲሆኑ አይፈልጉም ምናልባት በሌሎች እንዳይሳቅባቸው ሲሉ ጥያቄዎችን መመለስ ይፈራሉ የፋብሪካ ሠራተኞች የሥራ ብቃታቸውን የሚለኩት ሌላው ሰራተኛን ባስደሰተበት ልክ ነው ብዙ ሰዎች ሁሉንም ማየትመሞከር ጥሩ ነው። በፍፁም ሊሆን እይችልም በውጫዊ ግፊት መመራት እይኖርብኝም መመራት የምፈልገው ከውስጤ በሚመነጭ ግፊት ነው ለውዬው ደውሎ መልካም ለው እንደሆንኩ ከነገረኝ መደሰቴም አይቀር ይሁንና ለውዩዬው በተቃራኒው ስለኔ መጥፎ ቢናገር ስለራሴ ያሰኝ አመለካከት ጥሩ ስለሆነ ደለታዬን ሊነጥቀኝ እይገባም ለዎች ታበሳጨኛለህ የሚሉና መሰል አባባሎችን ሲናገሩ ግፊቱ ውጫዊ መሆኑን በቀላሉ መረዳት ይቻላል ነገር ግን በዚያ ፋንታ ተበሳጭቻለሁ ካሉ ብስጭቱ በውስጣዊ ግፊት የተፈጠረ ነው መዘበሳጨትን መርጫለሁ ካሉም ይህም ከውስጣዊ ግፊት የሚመነጭ አባባል ነው ከገተ ከስካስተፈቀድክስት ድረስ ማገም ሰወው የዘታችነት ስሜት ሽገዲሰማህ ሲያደርገ ከደችፅምፐ ሼሲያናር ረዝቪስት በአንድ ወቅት አንድ መንገደኛ በአፀያፊ ስም የሚጠራው አንድ ሕንዳዊ ጠቢብ ሰው ነበር ይህ መንገደኛ የሚችለውን ያህል ተሳድቦ ቃላቶች እስኪክያልቁበት ድረስ ጠቢቡ ምንም ሳይረበሽ አዳመጠው በመጨረሻም መንገደኛው ስድብ ሲያልቅበት ጠቢቡ አንድ ጥያቄ አቀረበለት ለመሆኑ አንድ ነገር ሲሰጥ ተቀባዩ ካልፈለገው ያ ነገር የማን ይሆናል። በማለት ብትጠይቋቸው ከወሲብ ጀምሮ የተለያዩ ምሳሾቻቸውን ታገኛላችሁ ነገር ግን እውነታው ደስታ የሚመነጨው በምንሆነው ነገር እንጂ ባለን ነገር አስሰመሆኑ ነው ብዙ ሀብት ያከማቹ ነገር ግን ደስተኛ ያልሆኑ በርካታ ሰዎች አሉ በተቃራኒው ምንም ሳይኖራቸው ደስተኛ ሕይወት የሚመሩም ሰዎች አሉ ደስታ የሚመነጨው ክውስጥ ነው ደስታና ቢራቢሮ ይመሳለላሉ ከኋላቸው የምንሮጥ ከሆነ በርረው ይጠፉብናል ቀጥ ብስን ከቆምን ግን መጥተው ትከሻችን ላይ ያርፋሉ ደስታን የሚፈጥር ስመስካከት ደኑረኘ ምሬት በስሜት መሸነፋችሁን የሚያሳይ ነገር ነው መልካም ነገር የመስራት አቅማችሁን ሰንካላ ያደርገዋል ለራሳችሁ ጥሩ መመዘኛዎችን አውጡ ለራሳችሁ ታማኝ ሁኑ የምትወዳደሩትም ከራላችሁ ጋር ይሁን የሚከተሉትን ገቢራዊ አድርጉ በእያንዳንዱ ሰውና ሁኔታ ሳይ በጐ ነገሮችን ብቻ ፈልጉ ላ ደስተኛ ሁኑ ጻ ሚዛናዊ በሆነ መልኩ ራሳችሁን የምትገመግሙበትን ስልት ፍጠሩ ፁ መጥፎ ትችቶችን የምትቋቋሙበትን ብቃት አዳብሩ በእያንዳንዱ ጥቃቅን ነገር ደስታን ለመፍጠር ሞክሩ ፁ ሁሌም ተመላሳይ ነገርን አትጠብቁ ውጣ ውረድ የሕይወት አንድ ክፍል ነው እያንዳንዱ ሁኔታ ምርጥ ይሆን ዘንድ የተቻሳችሁን አድርጉ ጊዜያችሁን ገንቢ በሆነ ተግባራት ሳይ ብቻ አሳልፉ በሥራ ብዛት ስአሳስፈላጊ ነገሮች ጊዜ እንዳይኖራችሁ አድርጉ። ብልሁ ሰው አዚህ ሰፈር የምታገኛቸውም እንደዚያ አይነት ሰዎች ናቸው አለው ይባላል በአጠቃላይ ዓለምን የምናየው እንደ ዓለምነቱ ሳይሆን እንደ ራሳችን ነው አብዛኛውን ጊዜ የሌሎች ሰዎች ባህርይ የገዛ ራሳችን ባህርይ የመልስ ምት ይሆናል። እንድ ሰው አንድ ነገር እየተናገረ በተግባሩ የተለየ ሆኖ ከተገኘ ከዚያ ሰው ጋር እንዴት መተማመን ይቻሳል። ብዙውን ጊዜ ከሰዎች ጋር አብረን በቂ ጊዜ ባለማሳለፋችን ይህንን ለማካካስ ስንል ውድ ስጦታዎችን እንገዛላቸዋለን እውተኛ ስጦታ እራስን ከፍሎ መስጠት ነው ልባዊ አድናቆት አንድ ሰው ለሌላ ሰው ከሚሰጣቸው ታላላቅ ስጦታዎች አንዱ ነው ከልቡ የመነጨ አድናቆት አንድን ሰው የተፈላጊነት ሰሜት አንዲስማው ያደርጋዋል በአብዛኛው የሰው ልጅ ዘንድ ተፈላጊ የመሆን ፍላጐት ከታላላቅ ጉጉቶች አንዱ ነው ባስገበት ዘመገ ክህሱ የሳቀወ ትስቁ በሽታ ስጋደዌ ጠደም የዩሳንዛቫ ነቀርሳ ሳደሆገ ተፈሳጊ ያስመሆን ስሜት ነጡ» ከማሆይ ቴረዛ አድናቆትን መግለፅ ውጤታማ እንዲሆን የተወሰነ ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት ይኖርበታል ተስደቶ መገበፅ ስበበት ለአንድ ሰው ጥሩ ስራ መስራቱን ነግረነው ከፊቱ ዞር ብንል ሰውየው ምን ያስባል። ስድገቀታችሁን ከገስዓባችዙ በኋሳ ምሳሽ ወደም ምስጋና መጠበቅ ስያስፈፅገም አንዳንድ ሰዎች በምላሽነት አስተያየት እንዲሰጣቸው ይፈልጋሉ የአድናቆት መግለፅ አላማው ይህ አይደለም ሰዎች አድናቆታቸውን ሲገልፀላችሁ አመስግናችሁ በደስታ ተቀበሏቸው ከልብ ካልመነጨ የአንገት በላይ አድናቆት ይልቅ እውነተኛ ተቃውሞን ማስተናገድ ይቀላል ቢያንስ ሰውየው የት ቦታ ላይ እንዳለ ያውቃል ልባዊ አድናቆታችሁን የምትገልፁበት የትኛውም አጋጣሚ እንዳያመልጣችሁ አድናቆትን መግለፅ ሌላው ሰው ለራሱ የሚሰጠውን ግምት ስሰሚያጐለብት የዚያኑ ያህል እናንተ ራሳችሁም ሰገዛ ራሳችሁ የሚኖራችሁ ግምት ከፍ ይላል። አጠገቡ በደረስኩ ጊዜ ቢል በህይወት ነበር ለመጨረሻ ፒዜ የነገረኝም ሀሪ አንደምትመጣ አውቅ ነበር የሚሉትን ቃላት ነወው በማለት መለሰለት መልካም ግንኙነት ለመመስረት አስቸጋሪ ቢሆንም ግንኙነትን አንድ ጊዜ ካደገም በኋላ ይበልጥ መጉልበት ይኖርበታል አብዛኛውን ጊዜ ህልማችንን እንድንኖረው ተነግሮናል ይሁንና በሌሎች ጫንቃ ህልማችንን ልንኖረው አይገባም እንደዚያ የሚያደርጉ ሰዎች ይሉኝታ ቢሶች ናቸው በግላችን ለቤተሰቦቻችን ለጓደኞቻችን ለምናስብላቸውና የእኛ ጥገኛ ለሆኑ ሰዎች መስዋዕትነት መክፈል ያስፈልገኛል ከርምጻ ቂም ስስመያዝ ቆሻሻ ለቃቃሚ አትሁነ። ጆን ኤፍ ኬኔዲ አንድ ጊዜ ሰዎችን ይቅር በሏቸው ስማቸውን ግን አትርሱ ብለው ነበር እዚህ ላይ ለማስተሳለፍ የፈለጉት መልዕክት አንድ ሰው ሁለት ጊዜ መታለል እንደማይገባው መሆኑን እርግጠፍ ነኝ ከርምጻ ታማኝነት ሀቀሻነትና ቀናነትገ መፅመድ ታማኝነት ሲባል እውነትና ገህድ ነገር ከሀሰትና ከፈጠራ ወሬ ጋር የሚያደርጉት ፍጥጫ ነው አምነት የሚጣልባችሁ ሆናችሁ ጥሩ ስም አትርፉ ቦቤት ቦስራ ወይም በማህበራዊ ህይወት ውስጥ ባሉ በየትኛውም አይነት ግንኙነት ውስጥ ገንቢ ሚና የሚኖረው ነገር አለ ከተባለ ይህ ነገር ሀቀኛነት ይሆናል ቃልን አለማክበር ከአታላይነት ባህርይ ጋር እኩል ነው ታማኝነት ግልፅነት አስተማማኝነትንና የዋህነትን ይቀሰቅሳል ለገዛ ራስና ለሌሎች የሚለጠውን ከበሬታ ያላያል ታማኝነት መሆን እንጂ መምሰል አይደለም ሀሰት ፍጥነት ሊኖረው ቢችልም እውነት ደግሞ ዕናት አለው ሀቀኝነት የሚገኘው በአንድ ሰው ምግባር ውስጥ እንጂ በኩባንያዎች በራሪ ወረቀቶች ወይም ማዕረጐች ውስጥ አይደለም ሀቅን ይዞ በመንገታገት የማሸነፈያውን አቋራጭ መንገድ መክተሉ ጠቀሜታ አለው እውነትን ሳያውቅ ዋንጫ የተሸለመ ሰው በፍዑም ደስተኛ ሊሆን አይችልም ዋንጫ ከመሸለሙ በበለጠ አስፈሳጊ የሚሆነው ጥሩ የሰው ልጅ መሆኑ ነው ው ው መ ው ዳቦ ጋጋሪው ገበረጡ የሚሸጥስት ቅ በትክክል ስገደ ኪሉ መዘኑን ስማረጋገፕ ቅቤወን ስመዝን ይጠስናስ ስነናም ቅቤውጡ ስገድ ኪሱ ስስመሆነዊ ደደርስበታፅ ዘቨሁነታ በጣም ስስተበሳጩ ገበሬውን ሰፍርድ ቤት ደከስዋስ ። አንድ ለው ያለ ጭካኔ እውነተኛ መሆን ቢችልም የዚህ አይነቱ ሁኔታ ሁልጊዜም ላያጋጥም ይችላል የታማኝ ጓደኛ በጣም አስፈላጊ የሆነ ግዴታው እውነተኛ መሆን ነው አንዳንድ ሰዎች የሚጉዳቸውን እውነት ላለመቀበል ሲሉ መስማት የሚፈልጉትን ብቻ የሚነግሯቸውን ጓደኞች ይመርጣሉ በውስጣቸው እውነተኛ አለመሆናቸው ጠልቆ ቢሰማቸውም ራሳቸውን ያታልላሉ። ይሄፄ ሁሉ ነገር ወደ ቅሬታና ብስጭት ይመራል ቅሬታን ለመቋቋም አይነተኛው መፍትሄ መግባባት ነው ግንኙነት የሚፈጠረው ሰዎች ፍፁም በመሆናቸው አይደሰም ግንኙነት የሚፈጠረው በመግባባት ነው በደፈናው ጥሩ ሰው ከመሆን ይልቅ አሳቢ ሰው መሆን ያስደስታል አሳቢነት አንድ ሰው ሊኖሩት ከሚችሉት ዋስትናዎች ሁሉ የተሻለውን ዋስትና እና ወጪ የማያስወጣውን ወዳጅነትን ያጐለብታል አንዳንድ ሰዎች ገንዘብን በአሳቢነትና በተግባቢነት ይተካሉ መግባባት ክገንዘብ የበሰጠ አስፈላጊ ሲሆን የተሻለው የመግባቢያ መንገድ ሬው ው ው መመ መ መመመ መ ደግሞ ሌሎችን መረዳት ነው። ለውጪ ሰው ብቻ ሳይሆን ቤት ውሰጥ ላሉት ሰዎች ጭምር መልካም ፀባይ ማላየት ያስፈልጋል ቤት ውስጥ አሳቢነትንና መልካም ፀባይን ማሳየት ደስ የሚያሰኝ የተቀባይነት ስሜት ይፈጥራል ይሉኝታ ማለት መልካም ፀባይን መለማመድ ነው ከዚህ በተጨማሪ በትህትናና በይሉኝታ ራስን መቆጣጠር ከዋልጌ ባህርያት የበለጠ ጠቀሜታ አለው። ይህንን ሳስብ ብዙ ሰዎች ይሉኝታን ለምን እንደማይለማመዱ እገረማለሁ ዋልጌና ይሉኝታ ቢስ ስዎች የአጭር ጊዜ ውጤት ሊያገኙ ይችላሉ ብዙ ሰዎች የዚህ ዓይነቱን ባህሪይ ስለማይፈልጉ በጊዜ ብዛት ዋልጌዎች ይጠሳሉ ህፃናት እያደጉ ሲሄዱ አንዲበስሉና በጉልምስና ዘመናቸው ለሰዎች አሳቢ መሆን እንዲችሉ ገና ከልጅነታቸው ጀምሮ የይሉኝታ ባህሪያት መማር አለባቸው የይሉኝታ ባህርይ አንድ ጊዜ ከተማሩት በመላው የህይወት ዘመን አብሮ ይዘልቃል ይህም ለሊሎች አሳቢ መሆንንና የሌሎችን ስሜት በቅርበት የመከታተልን ዝንባሌ ያመለክታል። አሉታዊ ስሜት በሰውነታችን ውስጥ አሉታዊ ኬሚካሎችን እንደሚያስከትል ከተረጋገጠ ተገላቢጦሹም አውነት መሆን አንደሚገባው አመኑ ክሆስፒታል ወጥተው ወደ ቤታቸው በመፄድ አስቂኝ ፊልሞችን አየተከራዩ በማየትም ራሳቸውን በሳቅ ፈወሉት በአርግጥ የህክምና እርዳታ ብፌ መ ፒተ በጣም አስፈላጊ ነው ይሁንና የህመምተኛው የመኖር ፍላጐት ያንኑ ያህል ኦንዲያውም በይበልጥ አስፈላጊ ነው አስቂኝ ቀልድ ህይወትን ሲያድን ይችላል በተጨማሪም የህይወትን መክራዎች በቀላሱ ለመቋቋም ያስችሳል ሽርምጃ ስሽሙረኝ ስስመሆንና ስሲሱች ዝቅተኛ ግምት ሸስስመስጠት አሉታዊ ቀልድ አሸሙርን ንቀትንና ጐጂ አስተያየቶችን ያጠቃልላል በሌሎች የሚያስቅ የትኛውም የአሽሙር ቀልድ ለዛው አይጣፍጥም ከስድብ ይልቅ ቁስል በቀላሉ ይሸራል ሰወን ስሳዬር ፊትን በርበሬ የሚያስመስፀስ ሲሳ ስወጡገ በዘዘገ ዩየሚያሳምም የተቀደሰን ተገባካር የሚያራከስ የስዎችገ ደካማ ጉን ገፅጦ በማሳየት የሚያስቅ ስስዊኝ ከንዲዘገ ከብስገና ቃሳት መነገር ያስበት ህዛናትን የሚያስስቅስ ጠደም ሁስንም ሰወ ሲያስት የማይችስ ከሆነ ደፄ ጭቁገ ቀልደ ነወ ክሰፍ ተማስ ለዎችን በማሰቃየት የሚረካ ሰው በሌላው ላይ የሚደረግ ማንኛውም ነገር ያስቀዋል ህፃናት ለማሳቅ ሲሉ አንቁራሪቶች ሳይ ድንጋይ ሲወረውሩ ማየቱ የተለመደ ነገር ነው ልጆቹ በሳቅ ሲፈርሉ አንቁራሪቶቹ ይሞታሉ ይፄ ለአንቁራሪቶቹ ቀልድ አይደለም ቀልድ አብሯችሁ እየሳቀ አንዳለው ወይም እንደምትስቁበት ሰው ቢለያይም ጠቃሚ ወይም ጐጂ ሊሆን ይችላል ቀልድ በውስጡ በሌሎች ላይ የማሳቅ ወይም ሌሎችን የማጃጃል መንፈስ ካለው ጥሩ ለቫ የማይኖረው ከመሆኑ ሌላ ንፁህ ቀልድ ሲሆን አይችልም የሰውን ስሜት መጉዳት ጭካኔ ነው አንዳንድ ሰዎች ለሌሎች ዝቅተኛ ግምት መስጠት ያስቃቸዋል አሽሙር ሰዎችን ያርቃል የአሽሙር ቀልድን ማስወገድ ጉዳቱም መቀነስ ይገባል ሽርምጃ ጓደኛ ስማገኘት ጓደና መሆገ ጥሩ አለሰሪ ጥሩ ሰራተኛ ጥሩ የትዳር ጓደኛ ጥሩ ወላጅ ጥሩ ልጅ እንዲኖረን አንፈልጋለን። ግንኙነቶች አንድ ጊዜ ከተመሰረቱ ያለማቋረጥ መጐልቦት ያስፈልጋቸዋል ማንም ሰው ቢሆን ፍፁም አይሆንም። ፍፅምናን መጠበቅ እራስን ሰብስጭት ማዘጋጀት ነው ሰሳማዊ ትብብር የሌሎች ሰላማዊ ትብብር ሳይታከልበት ስኬትን መጐናፀፍ ያስቸግራል አስደሳች ስብፅና ለዘብተኛና አርጋታን ተላብሶ ሲለመድ ይችላል ለዘብተኛነት ማለት ስሜተስስ ወይም በቀላሉ የሚጐዳ ባህርይ አይደለም ይልቅስ በአንድ የተወሰነ አጋጣሚ ነገሮችን በአግባቡ መርምሮ በተገቢው ጊዜ ተገቢውን ምላሽ መስጠት ነው ሰዘብተኛነት ወደ መርሆችና አሴቶች አይለጠጥም ከርምጻ ግልፅነት ማሳየት በሌሎች ላይ የተሳሳተ ነገር ስናደርግ የሚደርስብን ጉዳት በተስያየ መንገድ የሚመዘን ይሆናል ግልፅነት በራሱ ሰብቻው ሲታይ አዎንታዊ ስብዕና ለመፍጠር በጣም አስፈላጊ የሆነ ባህርይ ነው ግልፅ የሆኑ ሰዎች እራሳቸውን አንድ ሰው እኔን በዚህ መልኩ ቢቀርበኝ ምን ይሰማኛል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact