Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሺኀ ከወደ ጠጅ ቤትኀኀዓኀኀጠኀጠ። አንድ ሰአና። ኳ ህ ጠጅ ቀጂው አራት ብርሌ መጋበዝን ይመርጣል የተጋበቨ አንደሆን መካክል ላይ ይቶምና ቅዳ ይላል ጮክ ብሉ ይቀዳለታል ብርሌውን ከዛ አድርጎ በቂጡ በኩል እየተመሰከተ ፈገግ ይላል ከደስታ ጋር ይተምሳል ፊቱን አስደስቶ ድጋሚ ብርሌዋን ያያታል ያንደቀተደቃታል በአርዛካታ አንዲህ ነውነጂ ጠጅ። ምታቱ ነው። በጣም ስለተረበኝ የሰውነቱ ወላፈን ይሰማኛል ዙሽ ነው። ልብስህ ነው አምቡላ ውስጥ የተነከረው። ከዚህ በላ ያለውን አለማስታወሰ ይሻላል በጥርሷ ብቻ አንጠልጥላኝ ቆመች ምንም ነገር አልጠትም አላጎ የማይጠገን ሰባራ የማይጠፃግ ቁስል የማይመለስ ወለምታ የማይታሽ ሥር መዞር ይዝ አልጋ ላይ ከረምኩ። እናቱ ከንዴቷ ማየል የተነዛ ጭንቅላቱን ሳይቀር ነክሳዋለች ነው ግጣዋለችቸ። ማጀት ብትገቢ ክብርሽ የሚነካ ሁኖ ነው። ውርጭ ባኮማተረው ከንፈሯ ጥብቅ አድርጋ ትስመኝና አይን አይኔን ታየኛለች ሁኒታዋ ደስ ቢያሰኘኝም ስሜቱን እየተቁጣጠርኩ አያታለሁ ምን ያኮራፃል። ትላለች ኩራቴን እንደማትወደው ሁለ የበለጠ አኩራለሁ ወንዳወንድ ባል ነው የምፈልገው እንዳላለች የተከፋች ትመስላለች እናቴን ከተል ብዬ ወደ ጓዳ እንደ መግባት ዛሰች በኋላ ደፉ ላዩ ወደተቀመጠው ድስት አየት አድርጋ ወደኔ በግርምት ዞረች ምናለ አንሱት አእንህን ብትል ይሄ የእኔ ስራ ነው። ነው። ምን ሊያደርግልህ።ደና ጣደዛና ስል አንድ እጅ ደረቴ ላይ ደግፎ አቀመኝ ደነፃጥኩ ፖሊስ ነበር። ምንድነው እኔን አፎይኩ ጋር አጣብቀው የያዙት ፖሊሶች ሳይቀሩ ጠየቁ ቁጣ ምንም ቂጣ ነው። አባትሀ ካንዴም ሁለቴ መንገድ በከለክለኝ አርግጥ ነው በከዘራዬ አቅምሼዋለሁ ኽረ አንደውም ከጠፍወሀሀዩሀረኮዮ ከጠፍህበህህርሂኮሀዮ ለምጩ ትቼዋለሁ ይፄንን ቤትም ቀርቤ አልዋሸሁም ካስ ተብዬም ክሻለሁ ጠረጴዛ ላይ የለበሰው ባንዲራ እየተንዐባረቀ የሶስት ቀለም ህብር ፊቱ ላይ የሚጫወተው ወጣት ረጋ እንዳሰ መሰሰላቸው ያ ተራ ግጭት ቢሆንማ ኖሮ አንድ ዓመት ሙሉ የመንደራችን ሴቶች አያወሩትም ነበር እንም አያዳንቁኝም ነበር። ሾጠጥ ያለ ራሳቸው ላይ ቂቢብ ያለችውን ቡሽ ባርኔጣ እየነቀነቁ በሽሙጥ መለሱለት ያም ሆነ ይህ አሱ አንዳለው አዚህ በመቅረት ሰራዊቱን መቀላቀል አይቻልዖፆ ቴታዬ ያልገባዎት አለ አሉ ባሻ ቀለብ ከሰራዊቱ አልጠይቅም ባለቤቴ በየስድስት ወሩ ተለቢን በሶ አያስፈጨች ልትልክ ውል አስረናል ብረትም ስጡኝ አልል በጠገበ ሽመሌ ተጠቅሜ ከጠላት መንጠቱን አወውቅበታለሁ ልጅ ሆፔ ፋኖ ነበርኩ ሻለቃጡ ፈገግ ብሎ ተዳዩኮ ሃገርንም ይመለከታል በዓለም ህግ ነው የምንተዳደረው ስለዚህ ይሁን ብለን ብናስቀርዎትኳ ኮጎፅድሜዎ መሣፋት የተነሳ አንወቀሳለን ውትድርና የዕድሜ ገደብ አለወ እነሱስ ያለም ህሣ ብለው ይውቀሱን አኛ ብንረታ ማንን ልንወቅስ ነው። አለ ደርቤ ባሻ ግራ ቀኛቸውን አዩ በሰዎች ተከበዋል ሚሊቴሪ የለበሱ ያለበሱ በዛላብ የተዋጡ በመምሰል መሰስ ብለው ከሰዎቹ መዛከል ወጡ ክበቡን ብዙም ሳይርቁ የመርጥ ያህል ጎሎ ጎፍ እያሱ ዘለው ወደ ምሽተኑ ገቡ ባሻ ምን እያደረጉ ነው። ብሎ ከአባቷ በላይ ያገድዳል ባሏህ የተማረ ቢሆን ደግ ሁለት ያልተማረ ጥንድ አህያ ነው አልክ አሉ ጋሼ ይለዋል ስንት ያልተማረ ልቡብርዛን አለ መሰለህ። እያለች አስር ጊዜ ሳመችኝ በመጨረሻ ልሄድ ተነሣሁ ኹዙገጉጉጉጉገ አለች አደግድጉ ከቴም ዛሬ ነው እምትሄድ። ሁለት ቀን መሉ ከአስጨርቄ ጋር ልፋጠጥ። ግልፅ ነበር።
ነው የሚለው የክሩ ልብ ወደ ጠጅ ቤቱ ሲያመራ እ። ኳ ህ ጠጅ። ነው የሚለው የክሩ ልብ ክሩ ወደ ጠጅ ቤቱ ሲገባ ሞት የተቱማመሳቸው ፊቶች በመደነቅ ነበር የተመለከቱት። መልስ የለም ፀፀት ብቻ ልጅቷ ዞራ በትክክሉ ተቀመጠች ታክሲጡ አንድ ሽው ብቻ ይቀረዋል ወያላው መጥራቱን አቁሞ ያዳምጥ ኖራል ጥሪጡና ላድርሳችሁ አለ ያም ሳይበቃው ልጁ የሰጠውን ሁለት ብር ጭኗ ላይ አስቀመጠላት ነ ይሄ አዞ አፍ ከኛ ተሽሉ ተገኘ ወደድዴኩት ከኔ አጠገብ ልብ ያላልኩት ባለመነጽር ብድግ ብሉ» አስር ብር በትዘሻዋ ላይ አሳልፎ ጭኗ ላይ አስቀመጠ ታክሲው ውስጥ ያለው ሁሉ የፀዐቱን ዋጋ ጣለላት አስር ብር። በላዳው ታክሲ የኋላ መስኮት አንድ እጅ ወጥቶ ሲወሰለበሰብ ይታያል ሰው ሁሱ ቀልቡ ለታክሲው ተስቧል በዚህ መካከል ወያላው አዞ አፉን እንደ ሚሳኤል በፊሀ ላይ አሳልፎ ለመሳደብ ከሞክረ በጊላ ፊዞ ቀረ ብር የያዘበትን እጁን አወናጭፎ አፉ ላይ በመደርገም እንዴ ልጆቹ አለ ከታክሲው የሾለከው እጅ ሁለት ሆነ ባይ ባይ እያሉን ቀደሙን ከበስተኋላ ስንመለከት እንደተቃቀፉ ያዩናል ሌላ የወሬ ርዕስ ከጠፍህህህሂኮሀዮ መትና ሐመልት ፕሮፌሰር ጤናዳም ጥያቄ ምልክቱን መስለዋል እሱ በድን ሲሆን እሳቸው ግን ፕሮፌሰር ናቸው ከቢርዋቸው ከወዲያ ወዲህ ይላሉ ሚዛናቸውን ለመጠበቅ እንዲረዳቸው እጃቸውን ወደ ኋላቸው ልከው አጣመሩ ፕሮፌሰር የረበሻቸው በህይወታቸው ገጥሟቸው የማያውቅ ሁኔታ ስላፋጠጣቸው ነበር ሁለት ሰዎች አንድ ወጣትና አዛውንት አያቱ በመኪና አደጋ ተጐድተው ከሞላ ጐደል የአንድ ሰው አካል ብቻ ቀርቷቸው መጡ ለሁለት ከሁለቱ ሰዎች የተገኘው አካል በዝርዝር ማስታወሻቸውን ገለጡ አዎ ሁለት ዓይን አንዳንድ ማለት ነው አሁንም ሁለት አእግር አንድ ልብና አንድ ሙሉ አንጐል ልቡ የወጣቱ ሲሆን አንጐሉ የአዛውንቱ ነው በዚህ ላይ የወጣቱ ከጠፍህከህህርኮርዮ ኩርኳጎ ተሪ የላይኛው ማተፊያ አዛል ለጣጠም በማይችልበት ሁኒታ ተፈረዛክሷል ፕሮፈሰር ያስጩነታቸው የቁስለኛቹ አካጴ ጉዳይ ሳይሆን ዞሀሳባቸጠ አለመገጣጠም ነበር ፀሃዞቫቱና አዛውንቱ የተለያ። ብዬ ነበር አይሆንም ብለሉ አስደገሰኝ እንጻ ለትንሽ ደቂታ ሁሉም ፀጥ አረጥ እንዳለ የ ቀጠሉ ድንኳን ይመስለናል እነጂ የጨዋ ልጅ ወድቁ አይወድቅም ከአንጨት መርጦ ለታቦት ከሰጦ መርጦ ለሹመት ነውና የልጄን አንደ ወርቅ የነጠረ ዘር በቅርብ ስለምታውቁት ድምዕ አንድትሰጡልኝ ዘቁጭራ አድባር ለመጠየዋ ነጦ ዐፐ አረጭጥ ከጠፍዩዐህህህህርዞኮርዮ በረትን እንደጋለ ነወ ሲሉ ድንኳን አሰቡ ዛሬውኑ የቁጭራ መንደርተኞችን ቃል ያስገባሉ በሉ አንጂ ቅራታም ካለ ልስማው በማለት ቀጠሉ መቼም የደጉ ፊታውራሪ እጅ ያላለፈበት ሰው እዚህ አይገኝም ዛሬ ልጃቸው አፊታችሁ ቀቱሞ ድምዕ አንድትሰጡት ሲጠይቅ ብትጣጮመመብት አጥንታቸው ይወትሳችኋል ሀወር ድንኳን ቁልጥ ቁልጭ የሚሜለውን የቁጭራ ሰፈር አልፍ አፅላፍ ዓይን በሁለት ዓይኖቻው ገረፉ እየበላችሁ መጀመሪያ ለመናገር የደፈሩት የቦኖ እናት ነበሩ መቼስ አሉ መቼስ ልጅዎን ባንወልደውም ልጃችን ነው ጐሽ እንዲህ ነው አሉ ድንህን መቼስ ለኛ የምናውቀው የሚያውቀን አጥናፉ ቢመረጥ ጥሩ ነበር አፌ ቁፎጥ ይበል እንደ ኳስ የተድቦለቦለው ፊታቸው ፈገግ ሲሉ ወደጎን ሞለል አለ ቀጠሉ የቦኖ እናት የቁጭራ ሰፊር አንደ አንድ ቤት ናት ክፉውንም ደጉንም እናውቃለን እውነት ለመናገር አጥናፉ ብዙ ሊያስተካክላቸው የሚገቡት መጥፎ ባህርይ አለበት ልጅ ነው ይመከራል ያስተካክላል ብቻ ምረጡት ቀይ እንጂ አሉና የቦኖ እናት አጥናፉ ብዜ ጊዜ ይጠጣል ሁችንም እንደምናውቀው ደግሞ ሲጠጣ ክሩ ደግ አይለይም ታዲያ ጓንዴት ብለን ነው እሱን ወክለገ ምቤት የምንልከው። ይሄ የድንኳን አባባል ጉርምርምታ አስነሳ ከጉርምርምታው መካከል የገነነው የወሮ ማሚቴ ድምፅ ነበር አጥናፉ ለምክር ቤት የምንወክሰው ሰው አይደለም ኔ ልጅ ምን ያንሰዋል። ይላል ብሩከ ጀርባውን እንደሰጠኝ መለስ ሳይል ከሁሄታው ከነመኖራም ልብ ያለ ስለማይመስለኝ እደነቃለሁ ጣዎሲሴ አስተያየት ስዐጪ እንጂ ስተርበው ጠላሁት ስርተሎመ ወደድኩት ቀ ብሩኬ ተስፈንጥር ከበረንዳው አግዳሚ ላይ መሬት ዱብ ይልና ለነገሩ ጥሩ ስዕል አድናቂ ይወጣሻል ሰዕልና ሰው ራቅ ብለሽ ስታያቸው ነው የሚያምሩት በጣም ጥቂቶቹ ስትቀርቢያቸው ያምሩ ይሆናል ፊት ለፊቴ ተንበርክኮ ትከሻና ትከሻዬን ይዞ ይመለከተኛል ከእርጥዙ ሥዕል ይልቅ ከቀለም ቆርቀሮዎቹ ይልቅ አሱ ቀለም ቀለም ይሸታል አንድ አዲስ ጨዋታ ይዢ መጥቻለሁ። ላሳይሽ ነወ ብሎ ከኪሱ ሁለት ቢክ እስክሪፕቶ አወጣ መፃዛፊያውን ከነዘንጉ መዝዞ የአንዱን ጫፍ ክዳን ነቀለና ቀፎውን አስቀረው የብርቱካን ልጣጩ ላይ የቀፎውን ሰፊ አፍ አስደግፎ በመጫን ሲያነሳው ብርቱካን ልጣጩ በክቡ ተከርክሞ ቀፎው ውስጥ ተረ በመፃፊያው የላስቲክ ዘንኘ የቀፎውን ውስጥ ብርቱካን እየገፋ አየገፋ ጠባቡ አፍጋ አድርሶ ጫፉ ላይ አቆመው እንደ ሽጉጥ አፈመኘዝ ወደኔ ደቅኖ ሲገፋት የብርቱካኗ ልጣሟጧ እንደ ጥይት ጮኻ ደረቴ ላይ መታችኝ አያምም ያልጠበኩት ስለነበር ደነገጥኩ ብሩኬ ሳቀ የዚያን ቀን ግቢ ለግቢ እየተባረርን ስንታኮስ ዋልን ወንድ አያቴ አባሮ ወይ ተደብቆ በመተኮስ የመታውን ለማድነቅ የትንባሆ መጠጫ ኩርቢታቸውን ከአፋቸው ነቅለው ይሄ ነው ጀግና ይላሉ እናቴ መደነቅም ሆነ መሰልቸት ሳይነበብባት ትመለከተናለች እሷ ይሄው ናት ፊቷ ልሙጥ ነው ሲስቅም ሆነ ሲነፋ አይታይም ሁጠዩዐሀዐዕኗዞኮርሾ ሴት አያቴ ቤት ለቤት ሲንጐዳጐዱ ይቆዩና ወጣ ብለው ተመልሰው ኮርኮፍ ኮርኮና እያሉ ይገባሉ ደስታ የማውቀው ከእንዲህ ያሉ ትዝታዎች ጋር ስሆን ነው ፎንቅቀሻል ማለት ነው አዲ አካባቢው በለዘብተኛ ምህላ ስጥ ያለ ይመስላል በዚህ ምህላ ውስጥ አንዱ አሸብሻቢ የእነ ልብ ይመስለኛል ከወደ ሩቅ የከብቶች ድምፅ ይሰጣል አልፎ አልሯ ደግዛ ጀግንነቱን ለባለቤቱ ለማሳየት የሚሞክር ዋሾ ውሻ ይጮኻል እሱን ተከትለው ከወዲያና ከወዲህ የሚዛዝኑ ውሾች በይሆናል የሳሉትን ጅብ በድምፅ ለመክበብና ለማዋከብ የሚሞክሩ ያስመስላቸዋል ለዚህ የቀበና ትዕይንት የበላይ ጠባቂነት ይሰማኛል አክ ያልታደምኩ ዕለት ለፍለጋ ዛፉ እንደ ቀጭኔ ጐንበስ ጠንዙ እንደገመምተኛ ከራስጌው ቀና ነፋሱ አንደወራኛ ቁም የሚሉ ይመስለኛል እናም ተለምዷዊው ስልት የሚደናቀፃና ጀንበሯራ ወጋገኗን ትታ ጠልቃለች በውሾቹ መዛዘን መካከል የተቐቀራረጠ ቀረርቶ ይሰማኛል በስካር የሚወናከር ሰው ለፍርሃቱ የሚያሰማው ማጀገኛ ፉከራ እንደሆን ያስታውቃል አባ ገልገሌ ነው አውቂዋለሁ የሴት አያቴ ታናሽ ወንድም። እንደጨመደድሁ ከጠፍህህዌህርኮሀዮ በወን ከአአ ከርቢት ክዝክመወደ ጠጅ ቬት ፍዙም ያስዘሸነ ከጠነት አራት ኪሉን በሰሜን በደቡብ በምሥራቅ በምዕራብ አንዲሁም በመሀል ጠጅ በቤቶች ያዋስኗታል በሰሜን ከመጣን ይገባዋል ጠጅ ቤት ዘብ መስሉ ደጃፏን ይዛዚል በደቡብ ለመጣ ጂጂጋ ጠጅ ቤት አለ በምሥራቅ ወደ አራት ኪሎ ለሚሰርግሣ የሻምበል ባሻ ጠጅ ቤት አጅ አስታጣበ መስሎ ይገኛል በምዕራብ ከተና ለሚል እማሆይ ጠጅ ቤት ይጠብተቀዋል እንደ አሸን ከመካከል ለሚፈላ ደግሞ ለጥ ይበለ ቁንጥጥ እግረ መት ሹልክ ብሎ ቅምስ ጠጅ ቤቶች አሉ አያምሶሪ ጠጅ ቤትም አዚያው ነው ። እንደ ፀሐይ በምሥራት ወጥተን አራት ኪሎን እንይ ሻምበል ባሻ ጠጅ ቤትን አገኘን አይደል። ጠጅ ቤት እንደ ህፃን በይሆናል ሥም ። በርረዐሀዐ«ዞሾ አይሰጠውዎ ግብሩ ታይቶ ነው መልካም ስም ከመልካም ሽቴ ሽ ይልቃል የሚለው የጠቢቡ ቃል እዚህ አይሰራም ምክንያቱም አራት ኪሉ ዛሉት ጠጅ ቤቶች ውስጥ ብዙዎቹ አስደንጋጭ ስም ዚኖራቸውም ገበያቸው ኘን አልተቀነሰም ውሻ መግደያ እግረ መቅ ዞንጥጥ ሁለም እንደሞለሉ ናቸው ጠጅ ቢጫ ጦኔ ነው መሰል እስቲ አባቱ ባይ ጠጅ ጠጪ ይብዛል እናላችሁ ሻምበል ባሻ ስመን ያገኘው በሁለት መንገድ እንደሆነ የተምታታ መረጃ አለ አንዱ ባለቤቱ ሻምበል ባሻ ስለሆነ ነው የሜል ነው ሌላው ከወደ አቧሬ የሚመጣ የጠጅ ቤቱን ደንበኛ የተመለከተ ነው ይሄ ደንበኛ ሻምበል ባሻ ነበር አሉ ሹክክ ብሎ ይገባና ሲወጣ አንደ ጆፌ ክንፍ አጁን አንከርፍፎ ነው ኩራቱ ጎቀቱ ትዕቢቱ ፅብሪቱ ይሄ ሁሉ የጠጅ ቤቱ ተግባር ተደር ስለተወሰደ እንደ ሻምበል ባሻ ለመሆን ያሰበ ሁሉ ወደዚያ ይነጉዳል እናም ሻምበል ባሻ በዚሁ ሥመ ሆኖ ረጋለት ሻምበል ባሻ ጠጅ ቤት ሙዝ ተራ ከሥላሴ መሳለሚያ ከላ ብሎ ይገኛል የጠጅ ቤቱ መጂሰኪያ እንደ ግራና ተኝ መደርደሪያ ላይ መጽሐፍና በራቸው የተገጠገጠ የሴተኛ አዳሪ ቤቶች አለ በነገራችን ላይ ጠጅ ቤቶችና የሴተኛ አዳሪዎች ተሳሳቢ ናቸው ከጠጅ ቤት የሚወጣ እንጂ ወደ ጠጅ ቤት የሚገባ የሴቶቹ ደምፅ አያጅበውም በሰላም ግበ ይመስላል ሻምበል ባሻ ጠጅ ቤት የመጂኺለኪያው ጫፍ ላይ አለ እበት የተለሰነ የንብ ተፎፎ ይመስላል በሩ ሽንቁር ነው። ሀጥ ያለው ጠጪ ዐደ አምምምምታው ይገባል ይረጋጋል አባቴን ሻምበል ባሻ ጠጅ ቤት ካጣሁት አወጣና ሀደታች አወርዳለሁ ከፓርላማ ፊት ለፊት ቁልቁል ወደ እሪ ቦኮ። እንዲደርቅ ይሄን ስለማ የአባቴ ሆድ ወጦስጠጡን የጠለለ ሲሚንቶ አንዳዘለ ሆኖ ይታሰበኝ ጀመር አንኗ ሰባራ ጋን ልክክ ያለው ሲሚንቶ ውሣ ባልጠጣ ቀን ደርቶ ቅርፊት የሚሰራ ከእና አንድ ሰወ ለተለድ አንኳን ሆዱን ቢመታው አየተንኣ ወርድ አባቴ ጠሣቦ ሆዱን ባሻሸ ጊዜ ተርፉ ሲሜንቶህ አገነዳይልርስ ለማለት ይዳዳኛለ አግረ ሙቅ በብዙ ቁሻሻ የሴተኛ አዳሪ ቤት የተከበበ ንፁህ ግቢ አለው ከበጅ የተረፈውሄ ሲሚንቶ የግቢውን ወሰል ለስነወበታል የቤቱ ቁመና ባለ አንድ ደርብ ነው ታችኛው ጠጅ ዜቱ ሲሆን ላይኛሁ የባለቤቶቹ መኖሪያ ነው የውስጥ አደረጃጀቱ አራት ኪሎ ዛሉ ጠጅ ቤቶች ሁሉ የላቀ ነው ንዕህናው ጠጠዎቹን ያሳጣል ለነፍስ ይማር ድግስ የተጠሩ የኔቢጤዎች መስለው ጠጃቸውን ያንደተድታለ ያደግሁት አዚሁ ግቢ ስለሆነ ቤቱን በደንብ ከውቀዋሰሁ የቤቱ ባለቤት የታወቁ ሴት አርበኛ ነበሩ ከመዞሪያው አንስቶ ያሉ ቤቶች ሁሉ የሳቸው ናቸው ቀይ ምጥጥ ያለ ፊት አላቸው ቀጭን ረጅም ዘሰላሥ ጊዜ አንደ ሰገነት ከፍ ያለ ሶፋ ላይ ቁጥ ብለው ስሜታቸው ለሌትበጠበጥ የሚፎክሩ ይመስላሉ የቤቱ ዙሪያ ግድግዳ በጐራዴ በጋሻ በዘጦር በጠብመንጃ በባንዲራ ያሸበረቀ ነው ዘወትር ያጎነቆለ ባቄላ ተቀቅሎ ከፊታቸውጦ በዝርኘ ሰሐን ይተመጣል ስገባ አፈስ አድርገው ይሰጠጡኛል የላመው የባቂላ ሆኗ ከገለፊቱ አፈትልኮ ጣት ላይ ፈስሶ ሲታይ ያብረቀርቃታል እያንዳንዱን ከጠፍዩህህይዕህሀህርሬፍኮርዮ ባቂላ ወደ አፌ እከትና በተበጣው ቆዳው በኩል እጠባዋለሁ ሻከር የሚል ወተቱ ከባቁላው ሆደ አየወጣ ምላሴ ላይ ሲያርፍ ይሰማናል ባቂላ ሲጠረጠር አርበኛዋ ስለማይወዱ አኝኬ አውጠዋለሁ ለእኔ ብቻ የሚስቁ ይመሰለኛል ጥርሳቸው ሳይታይ ሞጣጣ ፊታቸውን አስደስተው ዘንቦለል ይሉኛል ና ወዲህ እቀርባለሁ አይ ሱሪው ጅል በደንብ አትታጠቅም። አንዴት ያለው ጉድ ነው ናኮ ውጣ አከታልፈው ያባርሩኛል እነግዲህ አግረ ሙቅ ጠጅ ቤት የተመሰረተው እኒህ ሴት ከሞቱ በኋላ ኦአስከብረውት የቆዩት ቤት ተደፍሮ ነው ቢኖሩና ይሄነን ተድ ቢያዩ ከአግረ ሙቅ ጠጅ ቤት ለወጣ ፊት ለፊት ባቡር መንገዱን አቋርጦ ቁንጥጥ ጠጅ ቤትን ያያል ትልቅ ቀይ በር ግቢ ውስጥና ጠጅ ቤቱ ተመሥርቷል አሁን አሁን ሳስበጡ በየጠጅ ቤቱ የሚያንከራትተኝ ምን እንደሆን አላውቀውም አባቴ አስር አመቴን ሳልደፍን ነ ከጠፍህህህሂኮሀዮ ኙ ከክርዘ። ሆዛሆጦ ከዛ ዘቷላም አነዘሀላለ ሆጌ ቀሉ ሲጋሥራ ማስቲካ ከፈቨቡ ልዶቸ ዛ ሃቦማ ነ እሃነሰ ለንኘና በየመዘጠ በቤቱ ለፅዞሩ አብራአቸዞ አንከራተት ነበር ቀንገገፐጥ በጅ ቤት ስገባ በመ ተጂ አፆከታለፈ ያስሠዛኛል ለዘ ያደላ ብስል ተይ ደልዳላ ሰነት ፆለበ አግርቹ የዴናጾር የሂረሃበ በአባታዊ ተቀርቋሪነት አላገቦ ባለጢ ጣጣ ከዚህ ይሰሃል ለዮ ዘሩሄኪምሥች ትህሀትና ለቻ ክደርሰ ሲሉት ከትድፍረስ ይላል ድንገት ዘጠጀ በት ፀየቱ ወጦ ላይ በዘህ ዘር ይሮጣል ሲሮጥ የሸርጡ ኪስ ላይ አጆቹን ጦዳፎርች እንደ አፍላሰለ ዘርና ሳንቲጊሞቹ አያዝዛኮሸ ነጦ ሀፀዳዲዛዙ ታዲያ አንድ ሰካራም አንደ በቅሉ ልዓሖሥፕ ይዞ ያመጣል ከሳብ ሳይከፍል አጭበርብር የቦሰከ ነጡ የተያዘበት ቦታ ላይ አይነታረክም ግፋ ካለም የሚኒማ እዚያ ጠጆቿ ቤት ውስጥ ነጡ ለዘህ ደኗዩርጊቱ ሁለት ዖሦክንያቶች አሉትቅ አገዱ ከሱ ጋር ቆሞ ሲነታረክ ሌሎች አንዳይቦልኩ ሰሆን ዋነኛ ምክንያቱ ሣን የተያዘው በዚ ለሠሹለክ ላሰቡት ጠጪዎች መቀጣጫጣ ማፎረኘሃ ነው ከፈር የነበጣህ እያለ ያጎሳቁላል ይማታል ይሄን ስመለከት አንድ ቀን እኔንም አፈር የገባህ እያለ እንደሚያሦጐሳቁለኝና አንደሚመታኝ አስብና እፈራለሁ ቀንጥጥ አልገባም ሹክክ ብዬ ከአካባቢው እጠፋለሁ አልፎ አልፎ ወደ ሹልክ ብሉ ቅምስ ጠሮ ቤት አሄዳለዞ ጠጅ ቤቱ የአንድ ብር አልጋም ስላለው ከሌለሉቹ ይልቅ ሴት ጠጪዎች ይበዘብታል ከአርበኛዋ ደስታ ምታቴ በተሀኔማሪ ብርቱካንነ አስቴር ቲሊሊ ፀጌቱ ደንበጃን አስካለ ማብረጃ ሸዋነሽ ቁንጦ የሚባሉ ጠጪዎች በመጠኾ የ ቨሸ ትቸውን በቀዳዳ ነጠላ በገፎጨዐዐክዩዐዐዕዞ«ፍዞርዞ ር ለመጋረድ አየሞከሩ ብት ጥልቅ ሲሉ ይታዩ ነበር እርስ በነርስ ሲጣሉ ከመጦተጉዳዳት ይልት መሳቂያ መሆናቸው ይጎላል ተጣይዎቹ ፊት ለፊት ዝርፍጥ ብሰው በመዳበስ አይነት ይሰነዛዘራሉ ፀጉር ለፀጉር ከተያያዙም አንቅልዓ የወሰዳቸው ያህል ንፍዘት ይታይባቸዋል አልፎ አልፎ አንደመባነን ያሰ ስድብ ጣል ይደራረጋሉ እኛ ከጥሉ ይልት የተበተነ ሳንሂም እንዳለ በሚል ተጉት ስር ስራቸው አነላለነ ከሹልክ ብለ ትምስ በተጨማሪ አካባቢው ላይ ሶስት ጠጀ ዜቶች አሉ አሰለፈች አያምሶሪ አና ጅጅጋ የአያምሶሪ ጠጅ ቤትኑ ባለቤት ዘመናይነት የሚሰማቸው ባልቴት ናቸው ዘወትር ባለጥልፍ የሀበሻ ቀማሳ ለብሰውና ፀጉራቸውን ተተኩሰው ፊት ለፊት ይቀመጣሉ የሚጠጡት ቢራ ነው ጠጪ የማይመስል ነገር ከተናገረ አያምሶሪ ይላሉ ለዚህ ነው ጠጅ ቤቱ የሳቸውን ብሒል ስመ አድርጐ የቀረው አራት ኪሉ ውስጥ ዛሉ ጠጅ ቤቶች ሁሉ ስሙ በባለቤቱ የወጣለት ጅጅጋ ብቻ ነው ማለት ይቻላል ወይም የፀደቀለት የጠጅ ቤቱ ባለቤት በሶማሌ ወረራ ከጅጅጋ የተፈናቀሉ ነበሩ ሥርዓት የሚያበዙ ቀይ ንቅሳታም። ጠጅ ቤቱ እንደነገሩ አልጋ ቢኖረውም ሴቶች አንደ ሹልክ ብሎ ቅምስ አይዳፈሩትም ግድግዳው ላይ አዚሪ ሴቶችን አናስተናግድም የሚል የድፍረት ማስታወቂያ ተለጥፏል አባቴ እነዚህን ጠጅ ቤቶች ስለማያዘወትራቸው አዛባቢው ላይ የመቁየት ልምድ የለኝም ብዙ ጊዜ ከኤጀርሳ ጎሮ ሆቴል ጀርባ ወዳሉት ጠጅ ቤቶች ጓደኛቼን እፈልጋለዞ ለጥ ይበለ ጠጅ ቤት ግቢው የቆርቆሮ ዳስ ለብሶ ከትልቁ ዩት ጋር ተተላቅሏል የበረንዳ ቅሪቱ ላይ ባለቤቷ መሮ ዘነበች ቁዋ ከጠፍህህህሂኮሀዮ ብለጦ ካዛሳላፊዋ ጠጅ አያስቀዱ ይጠጣሉ የንግዱ አካል ነው አሳቸው ሰጠጡ ያየ በነፅህናው አየተደፋፈረ ይጨልጣል ጠጅ ቤቱ ዘሃጥም ይሞካሻካል የዘነበች ዛርዴ ለጥ ይበል ከሆዴ አየተባለ ጠጁ አይጣላም ዝም ብሉ ወተትና ሞቅቅታ ይለቅታል የአራት ኪሉ ጎረምሶች ሣን በልስላሴው ይንቁታል ለጥ ይበሉ አንጋበዛችሀ። ደንበኞች አለፐ አናቱ ጉያ ወሽቅ ይልና ጭንቅላቱን ከተደባበሰ በእላ የአተር ቀሎጦን ማዞር ይጀምራል አተሮ የተባልኩት አተር ሉ ስለማዞር ነወ ይበል እንጂ ጉዳዩ ወዲህ ነው አንገት የለውም ወገብ የለውም ቂጥና ሆድ ለጉድ ነው ከብለለለለል እያለ ጠጅ ቤቱ ውስጥ ገባ ወጣ ሲል ይውላል አተር ጠራሁት እራሱን የለጥይበሉ አስረኛ አድርጎ ስለሚቁጥር አንደሆን አንጃ ጓደኞቹ ሲመጡ በተጠያቂነት ልቅቐልቅ ይላል ደብረክ ደብረክ እያለ መጣ አናቴ አተሮን ስታየው የደዛ ጥጃ ትለዋለች ለምን አንዲህ አንደምትለው ስጠይቃት ደፃ ጥጃው አነድ ነው ብርቅ ስለሚሆንበት ያገኘውን እያሦረሰ እንዲህ ያድበከብከዋል ትላለቸ አናቴ ጥሩ አይታዋለች እናቱ ወደ ጠጅ ቤት ሲመጡ ጥሩ ምግብ ሰርተው አስቀምጠውለት ነው ባሰኘው ሰዓት ወደ ቤት ሄዶ ይበላል ዝሊቲ መጣሽ። አዚያ ጠጅ ቤት አትሂድ አላልኩም። የፖሊስ አሰራር የተለመደ ነው የከተሞችን ህገወጥ ጦር መሣሪያዎች የምናስስበት ድንገተኛ ፍተሻ ነው ሰርፕራይዝ እንለዋለን ወደ ሚስቱ በመዞር ተነሽ እንጂ አላት መመመ ቪፒቪት እትዬ አለች ወደጓዳ እያየች በመነሳት ከአንግዲህ ቀብሬ ላህ እንዳትደርሺ ቀብርሽ ላይ አልደርስም እንኩይ ይሄንን መቁረጫ ሀሳብ ከአስር ጊዜ በላይ ስትለው ሰምቻለሁ አናቴ ወደ ወንድሜ ቢት ሳትሄድ ሁለት ቀን ካለፋት በህልዖ አሳባ ትመጣለች ፈገግ ስለ ወንድሜ አይቶኝ የበለጠ ተበሳጪጨ የሚስቱን እጅ ይዞ የመቅቐናጠር ያህል ወጣ ወንድሜ ያሳዝነኛል በአማትና ምራት መታኮስ መካከል ቆሞ የሁለቱንም ጥይት እየቃመ ይስላል ለቦርነቱ እሱ ያለውን አስተዋዕኦ ልብ አይሰውፖ ሁሌዖ ነገር ያበረደ እየመሰለው ጠደ ሚስቱ በማድላት እናቱን ይገስፃል ችግሩ እዚህ ላይ እንደሆነ አይረዳወም ቁጭ ብዬ ሰዓቴን መልከት አደረኩ አንድ ሰዓት ከፃያ አምስት ይላል የፍቅረኛዬ የሶስና መምጫ ደርሷል ከማታ ትምህርቷ ላይ አንድ ክፍሰ ጊዜ ተንሳ አዚህ እንድንገናኝ ተቀተጣጥረናል በአንዲህ ያለ ተጠር ተን ሶስና ተይ ቷን ገርበብ ባለው በር በኩል ብቅ ታደርግና ሳታንኳኳ ትሰልላለ እናቴ ጓዳ ከሆነች ደስታዋ ነው ዘው ብላ አንገቴ ላይ ጥምጥም ትላለች። ዛሬ የተላጩትን ጺማቸውን አሁን ገና ልብ አለው ስለማልታገስ ጠላት ይበዛብኛል ሰዚህ ነው ያለዕድሜዬ ባሻ ወሌ ያም ሆነ ይህ ከ ዓመት በላይ መዝግቡ አልተባልንም ይቺ ናት በቀል። ብሎ ባሻ ወሌ ጎን ቁጭ አለ ባሻ ወሌ ድንገት እሱንም። አሉ ባሻ። እነሆ አሁንደግሞ ኩርቢት የተሰኘ አዲስ ሥራ ይዞልን መጥቷል ወንድሜ ያሳዝነኛል በአማትና ምራት መታኮስ መካክል ቶሞ የሁለቱንም ጥይት እየቃመ ይቆስላል ለጦርነቱ አሱ ያለውን አስተዋፅኦ ልብ አይለውም የወንድ ልጅ ህይወት ባሰ አራት ተቃራኒ ግድግዳዎች ነው ኀድግዳዎቹም እናት ሚስት ሴት ልጅና አህት ናቸው ያደለው ወይም ያወቀበት ወንድ እነዚህን ሳጋ ማገር ቱሻ ልጥፍ ልስን የማይሉ ግድግዳዎቹ ላይ ጣሪያ መክዩን ብቻ ባለ ጎጆ ያኗርገዋል እንግዲህ ወንድ ልጅ እዚህ ነጆ ውስጥ አራቱን ግድግዳጦች የሚያኾአ አማካይ ትክል ምሰሶ እንጂ ነዋሪ አይደለም አናት ወደ ዘሳሰማጥ እ ትጐትተዋለች ወንድ ልጅ በጉተታው አማካይ ሥፍራውን ዞግ ሃዘም ሚስት ደግዛ የተዋጣለት ባል እንዲሆን ጠደራሷ ሥሳበ ።