Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
« ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተመሳሳይነት ካላቸው የሳርስ እና የመርስ ቫይረሶች የተገኘው ልምድ እንደሚያመለክተው ዶሮ ወይም እንቁላል መብላት ለኮሮና ቫይረስ ያጋልጣል። ነጭ ሽንኩርትንዝንጅብል የመሳሰሉትን መመገብ ኮሮና ቫይረስ ያግኙ።
ኮሮና ቫይረስ ምን ያህል አደገኛ ነው። ኮሮና ቫይረስ ኃይለኛ ተላላፊነት ያለው ነገር ግን የመግደል አድሉ አነስተኛ የሆነ ቫይረስ ነው በኮሮና በሽታ ከታያዙ ሰዎች ውስጥ ከ በመቶ የሚሆኑት ሊሞቱ ይችላሉ። ኮሮና ቫይረስ ቢይዘኝ እሞታለሁ። ኮሮና ቫይረስ እንዴት ይዛመታል ወይም ይተላለፋል። ኮሮና ቫይረስ በምግብ ይተላለፋል። ለይተላለፍም እስከ አሁን የኮሮና ቫይረስ በምግብ ስለመተላለፉ የተገኘ ማስረጃ የለም። በተጨማሪ በኮረና ቫይረስ ወደ ተጠቁ አገሮች ቻይና ኢራን ጣልያን ኮሪያ ሪፐብሊክ እና ሌሎች የጉዞ ታሪክ ካለህ በቅርብ ተጉዘው ከነበረ በቫይረሱ የተጠቃ ሰው ጋር ንክክ ከነበሮት የኮረና ቫይረስ ታማሚዎች የሚገኙበትን የጤና ጣቢያላብራቶሪ ከጎበኙ የህመም ምልክቶችን በአንክሮ ማጥናት አስፈላጊ ነው። የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ለምን በተመረጡ ላብራቶሪዎች ብቻ ይካሄዳል። ኮሮና ቫይረስ ሊድን ይችላል።