Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የሴራ ጥንቃቄ የሞላበትና በማናቸወም ዓይነት ፈለጉ ወደ ድርጅቱ መሄዱን አለመ ግለጸቸው ነበር ። ና ቕን ቃል ለመስጠት ፈ ደኛ አይሆንም ነበር ። የፖሊሱ የግድያዎች ምርመራ ቡድን ግን ኑዛኪ መሰል ጽሑፍ አገኘሁ ሲል ጉዳቱንም ያደረሰው ራሱ በራሱ ነው በማለት ተችተውት ነበር ። ከ በዎቹ ያ ንኳ የዚህ ዓይነት ድክመቶች ቢከሰቱም ን ወንጀል ላይ ጠብሰቅ ያሉ እርምጃዎች ለመውሰድ የቻሉት ከፊል ፕሬዚዳንት ሬጋን ባሳደረው በጎ ተፅዕኖ ነበር ። ሬጋን እነዚህን ሰዎች ለከፍተኛ መንግሥ ታዊ የኃላፊነት ደረጃዎች ማብቃቱ ጆን እና ሮበርት ኬኔዲ ባው ሄዱትን ቆራጥና ምኅረት የለሽ ጥቃት የሚራ ድርጊት ነበር። ሞቡ ከኒክሰንና ከሬጋን አስተዳደሮች ጋር በተዛመደ ያከና ቸው ሌሎች አስጸያፊ የተንኮል ድሮች ራሱ ማፊያ በተወለደበት ጣሊያ በተከሰቱ አሳፋሪ ድርጊቶች አማካይነት ሊጋለጥ ችሎ ነበር። በዚህ ጀል ውስጥ የፓዚዩንዛ ሚና ምርመራውን ለማጨናገፍ የሀሰት ፍንጮችን ማዘጋጀት ነበር ። ጄሊ ከተመሠረተበት አያሌ የወንጀል ክሶች ተጠያቂነት ከማም ለጡ ከጥቂት ጊዜያት በፊት በ ለሮናልድ ሬጋን የሥልጣን ዘመን መጀመሪያ በተዘጋጀው በዓል ላይ በክብር እንግድነት ተገኝቶ ነበር። በዚያን ወቅት ጄሊ ከእኔ ይልቅ የተሻለ ክብር ተሰጥቶት ነበር ያለው ጉዋሪኖም የሮፖጋንዳ ዱዌ አባል ነበር ። ይህ ሁኔታ በአሜ ሊ የኢጣሊያ ጋዜ ዩርክ ክስ ተመስርቶበት ነበር ። ጄ ጦች ጋዋን አወድሰው ው ስውም ጄሊ ከውን ውኖ ይስ ጋገጫ በው ጽፎለታል በሙሉ የሬጋንን ገድል በተፈለ በመጠቀም አሳታሚ ሽው ባሰት ት ሆንም የሬጋን አስተ ደረጉ ቢ ምንም እንኳ በትን አቤይ ነውሮች ጋር የነበረው ግንኙ ዳደር ርን ስብ አዝማሚያዎችን የጠቆመ ነበር። አገሪቱ የበጀት ዕጥረት ስለደረሰባት በአሜሪካ ታሪክ ውስጥ ። በሌላ በኩል ግን ዳፋቴ ለአለም ዓቀፍ በሰላም አብሮ የመኖር ፖሊሲ ተግባራዊነት በመጣርና ችግሮችን ለመፍታት ግድያን የማይጠይቁ ቴክኒኮችን በማ የተደራጀ ወንጀል ዘመቻ ናላማው ገዳዮችና ወሮበሎች ሕዝባዊ ሥልጣን የማይይዙበት የፀዳ ሕብረተሰብ መገንባት ነበር። ወሮበሎች ተፅዕኖ ሥር ለወደቁና ለምግባረ ብልሹ ድር ጅቶች የወጣው ሕግ ያለምንም ለዘብተኝነት በማፊያ ላይ ። ደጄ ንን ቄቪ ንን ሞሎች ማምክዷል ፋት ሺው ን ማራኪወጣትናት። ከኬኔዲ ጋር የተዋወቀችውም ከ መ ደይ ከር ቤነበሩበት በ ነበር ።» በዚያው ጊዜ ግን ከማፊዮሶው ከሳም እ ክክ ን ትወጣ ነበር።
ይኸውም ቀደም ሲል በ የዋረን ኮሚሽን ሰለፕሬዚዴንቱ ግድያ የደረሰበት ድምድማት በአሜሪካ ሕዝብ ዘንድም የነበረው ተአማኒነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀነሰ መምጣቱና በዚህም ከ ስዩኔ ህጋ ሕዝቡ የኬኔዲ አሟሟት ምሥጢር እንደገና ትኩረት ተሰጥቶት እን ዲመረመር በመንግሥት ላይ ባደረሰው ግፊት ሳቢያ የዩናይትድ ስቴ ትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ሴኔት በ መጨረሻ ግድም የኬ ኔዲን ጨምሮ ሌሎች የአሜሪካ ሕዝብ መሪዎች የተገደሉበትን ሁኔታ የሚያጣራ አንድ የግድያዎች አጣሪ ኮሚቴ እንዲቋቋም አዘዘ» የግድያዎች አጣሪ ኮሚቴም ሁለት ዓመታትን የፈጅ ምርመራ በማካሄድ ከዋረን ኮሚሽን የተለየ ድምድማት ላይ ደረሰ። የግሩሳርድንና የካርቲየርን ጥርጣሬ በመቀበል በ ወራት ስለኬኔዲ ግድያ የሚመለከቱትን ፋይሎች ለማጥፍ ራዊ መዝገብ ቤት ከሚገኙት ሌሎች ተመራማሪዎች ጋር በዚያን ጊዜ ወዲያውኑ ግልጽ የሆነልኝ አንድ ጉዳይ ነበር በሕግ ፊት ተቀባይነት ቢያጣም ጃክ ሩቢ በእርግጥ የመፀ በላ መሆኑ ነበር። በእነዚህ ሁለት ሰዎች ሪኮርድ ላይ ይነበብ የነበረው የ ጊዜ እሥራትና የ ጊዜ በፍርድ ቅጣት ነበር ። አንድ የዚህ ዓይነት እምነት የነበረው ሰው በ ከአንድ ወንጀለኛ በላይ የመኖሩን ሁኔታ አስመልክቶ ሲናገር ይህን ያህል የሚያስገርም አይደለም እኔ የሚገባኝ ኦስዋልድ ለሚፈልገው ነገር ብጤዎቹን ማሰለፉ ብቻ ይሆናል ብሎ ነበር ። በዚያን ጊዜ ኮቴ ከሌሎች ሁለት ከካርተር በተባለ ሰው አማካይነት ሊሆን ይችላል ሲል የዋረን ኮሚሽን ጋር ስለኬኔዲ ግድያ አንድ መጽሐፍ ነበር ። ፕሬዚዳንቱ በተገደ ሉበት ወቅት ፌሪ የማርቼሎ ጉዳይ በሚሰማበት በኒው ኦርሊየንስ ፍቤት እንደነበረ ራሱ የጂል ፀሕፊና የኤፍ ቢ አይ ሠራተኛ ሬጂስ ኬኔዲ ራቱ ሰዎች መካከል ማርቼሎ ከተከሰሰበት ጉዳይ ጋር ነበረው የኤፍ ቢ አይ ሠራተኛው ሬጂስ ብቻ ነበር ። ለምሣሌ አልቪን ባውቤፍ ኖቬምበር ቀን ለኤፍ አይ በሰጠው ቃል ከግድያው በሁዋላ በቴክሳስ ውስጥ ስላደረጉት ጉዞ እስከተጠየቀበት ጊዜ ድረስ ስለ ፌሪ የተጠየቀወን ሁሉ ይመል ነበር። በሁዋላ እንደምንመለከተው ፕሬዚዳንት ኬኔዲ ከመገደላቸው ከአንድ ወር በፊት ጃክ ሩቢ ለፔኮራ ስልክ ደውሎለት ነበር። ፕሬዚዳንት ኬኔዲ ከመሞታቸው ከሁለት ወራት በፊት ሦስት ሰዎች ማለትም ሁለት ላቲኖችና አንድ አሜሪካዊ በዳላስ ወደሚገ ኘው የመኖሪያ ቤቷ ሄደው ለፀረ ካስትሮ ዘመቻ የገንዘብ እርዳታ እንድታደርግ ጠይቀዋት እንደነበር ለዋረን ኮሚሽን አስረዳች ። የጠበቀ ግንኙነት ቀድሞ የኤፍ በ አይ ሠራተኛና በዚያን ወቅት የነዳጅ ዘይት ድርጅት የጥበቃ ኃላፊ የነበረው ልመት ናር ሌላ ጠቃሚ መረጃ ሰጠ። ሆኖም ግን ሩቢ ያካሄደው ፀረ ካስትሮ እንቅስቃሴም ሆነ የማታ ክበብ ሥራው ከማፊያ ጋር የተቆራኙ ለመሆናቸው ኢያሌ ማስረጃዎች ተገኝተዋል በሌላ በከል ግን አንዱም ማስረጃ ሩቢ ከሲ አይ ኤ ጋር ግንኙነት የነበረው መሆኑን አላመለከተም ። ከዚህ አሁን ከዚህ የሚከተለው ሪፖርት ደግሞ ይህ ከሦስት ሰዓታት በሁዋላ የመ ታቱ ጉዳይ ራሱ ከማርቹቼሉ የግድያ ዕቅድ ውስጥ አንድ አካል እንደ በረ ያሳያል ። ይህን ሁለተኛውን ነጥብ በተመለከተ ማርቼሎ የሰጠው ቃል የርሱው የቅርብ ወዳጅ የሆነው ዴቪድ ፌሪ ከማርቼሎ ፍርድ ቤት ቀጠሮ ጋር በተያያዘ ምክንያት ሬ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግነቴን ሥልጣን አንዳንድ ሁኔታዎችን በማ ልድ የኒው ኦርሊየንስ ሰው ኖቬምበር እና ቀን በእርሻው ውስጥ ተገናኝተናል በማለት ከሰጠው ቃል ጋር ቁልጭ ብሎ መሚናገው ቢሮ ቃረን ነ ሞብስተሩ ሁኔታውን ሽምጥጥ አድርጎ ቢክድም ቤከር ፕሬዚዳንቱን ለመግደል የነበረውን ፍላጎት በተመለከተ የሌ ርት ክርነት ኦውነትነት የሚያጢያይቅ አይደለም ቤከር እንደገና ለ ከክ ቴው ቃሉን ሲሰጥ የተናገርኩት ሁሉ ያኔም ሆነ አሁን ቁሚ ነው ። ነገር ግን ፕሬዚዳንት ኬኔዲ ስለመገ ደላቸው ሁኔታው ከመፈጸሙ አስቀድሞ ያውቅ እንደነበር ወይም ስለ ዚህ ጉዳይ ከሌላ ሰው ጋር ተወያይቶ እንደነበረ ሲጠየቅ አንድ ሰው ትራፊካንቴ ። ካዕ ቫ በአጠቃላይ ለፕሬዚዳንቱ መገደል ውስጥ የተገኙት ማስረጃዎች አረማ ቸል ው ሞቡ መሆኑን ፋይሉ የሩቢ ጉዳይ በሦስት ደረጃዎች ሪያው ደረጃ ማለትም ከ በፊት ር በጀሃበ እንቅስቃሴ ሲመረመር ጃክ ሩቢ ኦስዋልድ ሳይሆን በጥንቃቄ በተሸረበ ሴራ መሆኑ ተአ አወ ከይ ምዕራፍ ተጨማሪ መረጃዎች ለአንባቢያን ከቀረቡ በኋላ በክፍል አምስት ፕሬዚዳንት ኬኔዲ ዳላስን ይጐበኛሉ ተብሎ በይፋ ወደ ተነገረ በት ወደ አፕሪል ቀን ተመልሰን ሁኔታዎችን እንመለከታ ለን ። ለፍርድ ቤት በሰውም ቃል ግ ስለተካፈለበት ሴራ ጉዳይ ደብቆ ለመቆየት ጽናት እንዳልነበረው ታከ ሩቢ ከማፊያ ጋር የነበረውን ግንኙነት ደረጃ በደ ለማሣየት አንድ ምሥክር ለግድያዎች አጣሪ ን ማሎች የሚከተለው ይገኝበታል ። ቃል የኒውዩርክ ታይምስ ጋዜጣ አንድ ጊዜ ስለማፊያ ከማንም አባል ያልሆነ ሰው ሁሉ የበለጠ በማወቅ ዝና ያተረፉ በማለት ያወደሳቸውና አሁን በጡረታ ላይ የሚገኙት ቀድሞ ግን በኒውዩርክ ከተማ ፖሊስ የተደራጀ ወንጀል ምርመራ ልዩ ባለሙያ የነበሩት የራልፍ ሳሌርኖ ነው። ይህ ግንኙነት እንዴት እንደተቀረጸ የሚያሳየው ታሪክ ለግድያው ወንጀል መሠረት ከመስጠቱም በላይ በአሜሪካ ውስጥ የተደራጀ ወንጀል በምን ሁኔታ እንደሚንቀሳቀስ ለማወቅ ይረዳል ከዚህም በላይ ጃክ ሩቢ በዋረን ኮሚሽን ፊት ቀርቦ ወደ መጨረሻው ግማ የሰጠው ቃል ራሱን የቻለ ማራኪና እጅግ አሳሳቢ ትዕይንት ስለነበረ ለአንባቢያን ማቅረቡ ተገቢ ነው። አንድ የቀድሞ ጓደኛው ለኤፍ ቢ አይ ቃሉን ሲሰጥ በዚያን ጊዜ ከሁለቱ ሥፍራዎች በው ርርድ ቢፈሶፅጉ ከማይጠፋ ሰዎች መካከል አንዱ ሩቢ ነበር « ብሏ ል ። ሩቢ እንዴት ከዚህ ። ሮን ለኤፍ ቢ አይ በሰጠው ቃል በአንድ የቺካጎ ጋዜጣ ሩቢ አንድ የአሮጌ ቆርቆሮ አስወጋጅ ማኅበር ፕሬዚዳንት መሆኑን አንድ ሰው በመግደል ወንጀል መክሰሱን ከዚያም በቁጥጥር ሥር ውሎ በዚሁ ምክንያት በቺካጎ ከአንድ ዓመት በላይ ገደማ በእ ሥር ቤት መቆየቱን እንዳነበበ የሚያስታውስ መሆኑን አረጋግጧል ። ጆንስ ለኤፍ ቢ አይ በሰጠው ቃል መሠረት አ በረው ጃኮ ኪሊ ዶግሞ በ ወደ ጊዜ የሩቢን ወንድም ሃይማንን ከአንድ በድብቅ አልኮል ከሚ የካግርና የፈረስ እሽቅድምድም መረ ሩቢ በጌይታ ነ የአክላሆማ ሰው ጋር አስተዋወቀው ከዚያም ሃይማን ሩቢንስታይን ይሸጥ እንደነበር አስታውሷል ። እንደርሱ አባባል ሩቢ በቺካጎ በነበረበት ያ መሆኑ አልቀ ነት ከተደራጀ ወንጀል ጋር ግንኙነት አልነበ ረውም ምንም ሽሽ የኤፍ ቢ አይ መርማሪዎች እርሱን ስለ ጃክ ሩቢ የ ። ሌሎች ሦስት ሰዎች ለለሩቢ የሰጡት ተጨማሪ ሎና ስለማንነቱ ምንም ዓይነት አጠራጣሪ ሁኔታ እንዳይኖር ል ከ እስከ በነበሩት ዓመታት ሩቢ ብሔራዊ ውትድርሩ አግልግሎት ያበረከተ ቢሆንም ያ ሁኔታ ከምሽት ክበቦች ሥራ ፋታ እንዲያገኝ ረዳው እንጂ ሕይወቱን ሊለውጥለት ኣልቻለም ሩቢ በውትድርና አገልግሎት ላይ በነበረበት ጊዜ የቡድኑ ኃላፊ አሥር አለቃ ሄርዜ ኮልቪን ነበር ። ኮሚሽኑ ሩቢ በቺካጐ ስሶነበረበት ጊዜ ያሳለፈውን ሕይ ወት በመገምገም ሩቢ በተደራጀ ወንጀል ውስጥ መሳተፉን የሚያ ረጋግጥ ምንም ዓይነት ማስረጃ የለም ይላል ራሱን በራሱ የሚ ቃረነው ያ። ሃርዲ ዲሴምበር ቀን ለኤፍ ቢ አይ በሰጠው ቃል በግምት ከአንድ ዓመት በፊት በዳላስ በነበረበት ጊዜ የካርታ ጨዋታ ቤት ለማቋቋም ሞክር ነበር። ያን ጊዜ ጆንስ ፓል ንድ አፒየም በሜክሲኮ ድንበር በኩል ማስገባቱ ስለተረጋገጠበኒ ቢፈረድበትም በሩቢ ላይ ምንም ዓይነት እርምጃ ኦልተወሰደበትም ከአሥር ዓመታት በኋላ ግን የፌዴራል ግዛቱ ባለሥልጣኖች የ ሩቢ ማንነት ባወቁበት ጊዜ ሩቢ በዋና ዋና የናርኮቲክስ ንግድና ትብር ሎሽ ውስጥ መሳተፉ አጠራጣሪ አልነበረም ። ግድያ ክራ ሳያካሄድ እንዳልቀረእንደሚያምን ለኤፍ ቢ አይ አስረድቷል ሩቢ ኦስዋልድን ከገደለው በኋላ ለኤፍ ቢ አይ በሰጣቸው ቃል ከ ጀምር ከሩቢ ጋር የተዋወቀው ጃክ ሃርዲም ሩቢ አመንዝ ራና ኪስ አውላቂ ሴቶችን በመሰብሰብ የፍትወተ ሥጋ ፍላጐታቸውን ኩሪ ያንኑ በ የሰጣቸውን ቃል ከመድገሟ በላይ ስለሩቢ የምታ ውቀውን ሁሉ ጨምራ አስረድታለች ። በ ፆቹ መጀመሪያ ላይ የሩቢ የቅርብ ጓደኛና የንግድ ሽርክ የነበረው በንድስ ለኤፍ ቢ አይ በሰጠው ቃል መሠረት ሩቢ ለጳላስየፖ ስ መኩንኖች ምርጥ ሴቶችን ያቀርብ ነበር ። ይህ ሰው በሰጠው ቃሉ አንድ ሩቢ የሚባል ሰው ከዚያ ቡድን ጋር ግንኙነት በሩቢና በቺቬሎ መካከል የነበረውን ግንኙነት ያብራራው ቦቤ እንዳለው ቻቬዝ ሲናገር መስማቱን አረጋግጧል ። ሚስ ግላሠርና ሩቢ ኦገስት ቀን ጃክ ሩቢ ዮሴፍ ግላሠር ለመጠየቅ ከዳላስ ወደ ኒውዮርክ ከተማ ሄደ ። ከአሥር ቀናት በ ደግሞ ሩቢ ለግላሠር ሁለት ጊዜ የስልክ ጥሪ አድርጉለታል። የግድያዎች አጣሪ ኮሚቴ ዩናይትድ ስቴትስ የሕቡዑ ዓለም ዋነኛ የፋይናንስ ሰው የነበረውሻይ ዋና አማካሪ ሮበርት ብላኪ ኤፍ ቢ አይ የኒው ኦርሊየንስ የፍትህ ነር እንደሩቢ ሁሉ የሞቡ ሽፋን ሆኖ ይሠራም እንደነበር ይጠረጠ መምሪያና የወንጀል ኮሚሽን ከማርቼሎ ሦስት ታማኝና የቅርብ ረዳ ጠራ ሙ ጆኒ ሮዜሊ ርዜሊ በላስ ቬጋስና በሎስ አንጀለስ የታወቀ ዘ አኔ ር። ጃክ ሩቢን በሚገባ ዘባ የነበረው ዩሴፍ ሩቢ የሲንዴኬቱ ሰው እንደነበረ ለማ ያመ ቶለታል ። ከሁለት ሳምንታት በኋላ ማለትም ኖቬምበር ቀን ከምሽቱ ሰዓት ከ ደቂቃ በሚሆንበት ጊዜ ከፕሬዚዳንት ኬኔዲ ግድያ አንድ ቀን በፊት ብራኔ ቤከር ደግሞ ከቺካጐ ወደ ሚያሚ ፍሎሪዳ ደውሎ ዴቭ ከተባለ ሰው ጋር ለ ደቂቃዎች ያህል ተነጋግሮ ነበር። ሩቢን በደንብ አውቃለሁ የሚል አንድ የመቶ አለቃም ሩቢ በዳ ስ ፖሊስ መምሪያ አባላት ዘንድ ዕውቅ ሰው ነበር ። አንድ የቀድሞ የዳላስ ፖሊስ የነበረ ሰው ደግሞ ሩቢ እያንዳንዱን የዳላስ ፖሊስ መኩንን በነጠላ ስማቸው ይጠራቸው እንደነበር ተናግሯል ። በበኩሉ አንድ ጊዜ ሩቢ ከመደብሩ አንድ ሪሾልቨር በገዛበት ሕ ሁን እንጂ የዳላስ ፖሊሶች በሕገወጡ የአልከ ከአንድ የፖሊስ መኩንን ጋር እንደነበረ ለኤፍ ቢ አይ ቃሉን በው ወንጀል ሩቢን ለማሠር ፈጸሞ አል ቷል ። ጃክ ሃርዲ ደግሞ ሩቢ ከግዛቲቱ ባለሥልጣኖች ማንኛውንም ዓይነት ሕገወጥ ሥራ እርሱ መሥራት የማይቻል መሆኑን ሰዎች እንደነ የሞቡና የፖሊስ አገናኝነት ሚናው መሠረ መ ሩቢ ከፖሊሶች ጋር የነበረው ግንኙነት ከ ። ኖቬምበር ቀን እሁድ ጠዋት በ ካርሊን ለሩቢ ስልክ ደወለችለት በ ሰዓት ሩቢ ለካርለን ሪ። ፓርክላንድ ሆስፒታል ጃክ ሩቢ ለኤፍ ቢ አይና ለዋረን ኮሚሽን በሰጠው ቃል ምበር ቀን ዓርብ ከሰዓት በኋላ በዳላስ የጠዋት ጋዜጣ ጋጃ ሕንጻ ላይ የምሽት ክበብ ማስታወቂያ ከለጠፍኩ በኋላ በቀጥታ ። በግድያ ወንጀል የመጀመሪያ ደረጃ ክስ ከተመሠረተበት ን ቀን ከዋረን ኮሚሽን ፊት ቀርቦ በሰጠው የምስ ይላ ቃሉ ጃክ ሩቢ የገዛ ራሱን ከፍተኛ ስሜታዊነት አጋለጠ። ሰው በሌላ በኩል ግን በስልኩ ንግግር ካሬን ሩቢ ዶላር እን በድራት ጠይቃው እርሱም በዚያን ጊዜ እንደማይመቸው በማግኒ ግን ሊልክላት እንደሚችል ያስረዳት መሆኑን መገንዛቧን መሰከረኙ ስለዚሀም ናንሲ ፓውል ለቅዳሜ ማታ የተሰጣትን ጥናት ለእህኗ ጠዋት ጉዳይ ከተሰጣት ጋር እንዳሳከረችው መገንዘብ አያዳግትም ሁኔታው የተፈፀመበት ቀን ሩቢ ለኤፍቢ አይ በሰጠው ቃል ካሬን ወደ ቤቷ እንድትመለስ ዶላር ያበደራት ዓርብ ኖቬም በር መሆኑን ሲያስረዳ ካሬን ደግሞ ቅዳሜ ኖቬምበር ነበር ብላለች ። ይሁን እንጂ በዕለቱ ማለትም ኖቬም ቀን ለኤፍ ቢ አይ በሰጠው ቃል ሩቢ በ ሰዓት ከአፓርታማው የወጣው አንደኛውን ውሻውን ወደ ካሮሴል ክበብ ለማድረስ ነበር ማለቱ አይዘነጋም ። በካሚዮኑ ውስጥ ይሠራ የነበረው ጆን ስሚዝም እሁድ ጠዋት እስከ ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ለሁለት ጊዜ ያህል ሰወዬ ውን እንዳየው ገልጾ በሁለተኛው ጊዜ ግን ያው ሰው ወደ ካሚዮኑ በስት ጫማ ርቀት ተጠግቶ ስለኦስዋልድ ዝውውር የጠየቀው መሆ ኔን አስረድቷል ። ቀደም ሲል እንደተገለጸውም ትጻተያየቱን ኘኝ ከሻምበል ዊል ፍሪትዝ ቢሮ በራፍ ላይ ቆሞ እንደኒደርሪ ማታ ኞች ሲያስታውቁ አንዱ እንዲያውም ሩቢ ሁለት ጋዞጋባት ጥረት ሲያደርግ ማየቱን አስረድቷል ወደሻምበሉ ቢሮ ር በው መየ ው መመ ኀኪርክ ለኤፍቢ ጠው መረጃ ውስጥ አንድ ጊዜ ሃዋርድ በርካታ ሴትኛ አዳሪዎችን በኪርክ እምነት ደግሞ ራሱ ሃዋርድ ወሮበላ ነበር ርድ ቀደም ባለ ጊዜ ከፍተኛ ወንጀል ሠርቶ የፌደ ፍርድ ቤት ቀጥቶት ነበር። ሩቢ አንድ ነገር ልናገር። ጫ ሩቢ ምን ምን ናቸው። ሩቢ መልካም እዚህ አንድ ድርጅት አለ መራሄ ፍትሕ ዋረን ቀጥል። ሩቢ መራሄ ፍትሕ ዋረን እዚህ ክልል አንድ ድርጅት አላ። ዎች ከፍሎሪዳ ወደ ኩባ የጦር መሣሪያ ማቀበል ጃክ ሩቢ ለመጀመሪያ ጊዜ በኩባ ጉዳይ እጁን ማስገባቱን ያሳወ ቀው ብላኔ ማክ ጆንሰን የተባለ የኤፍቢ አይ መረጃ አቀባይ ሲሆን እርሱም ወደ ኩባ የተጫነን አንድ ካርጐ ያበረረ ፓይለት ነው ። ው ዘር የግድያ ዕቅድ ውስጥ ተሳታፊ የነበረው ሩሲ ዘዘንቴየማክዊሊና የሩቢ የቅርብ ወዳጅ መሆኑ የተ አገልግሎቱ እምነት የጣለበት የምስረፖርት መሠረት ሩቢና ሃንት በዖ መረጃ አቀባይ መ ግር ኣስ ሙዋታ ላይ በከፍተኛ ገንዘብ ውርርሀ ድ የሌሎች ሁለት ምንጮች ደግሞ ሃን ሲ በዎቹ ሃንትና ሩቢ ወደ አንድ የቁሣር ሜስት አ ቡ እንደነበር ገልጺል ። በኩባ ውስጥ በተካሄደው የቁማር ጨዋታ ሥራ ሩቢ ለባቲስታ የሪኙኾብሊክ መንግሥትና ለካስትሮ ሽምቅ ተየጊ ኃይል የጦር መሣሪያ በማቀበል ሥራ ጀክ ሩቢ የካስትሮን ነት ለመጠበቅ ጃክ ሩቢ ሞቡ ካስትሮን ለማጥፋት ሲያሴር ጃጀክ ጃክ ሩቢ እዚህ ጃክ ሩቢ እዚያ በሁሉም ሥፍራ ክ ሩቢ ጃክ ሩቢ ነ ጃክ ሩቢ ቁልፍና ዋነኛ የሞቡ መሪ ባይሆንም ዳናው የሚናቅ አልነበረም ። ልኳ አንደኛ ጃክ ሩቢ የተደራጀ ወንጀል አባል መሆኑ ። ሁቨር በየዓመቱ ለዕረፍት ወደዚያ ሲሄድ የሚያርፈው በም የዴል ቻሮ ሞቴል ሲሆን ሂሳቡን በሙሉ ይከፍልለት የነበረው ሉ ባለቤትና የልብ ጓደኛወ የሆነው ክሊንት ሙር ርና በተለይ ጄኤድጋር ሁቨር በተደራጀ ወን ል ውም ቢሮው የሬይድን መጽሐፍ የሚያሳትመውን ግለሰ ድርጅት በጥንቃቄ ለይተው እንዲያውቁ የሚየዝ ነበር ኤፍ ቢ አይ ከሁለት የተከፈለ ድርጅት ህ ኤፍ ቢ አይ ማርቼሎ በፕሬዚዳንቱ ላይ የሰነዘረውን ዛፍ መለከተበት ሁኔታ በጣም የሚረብሹ ፍንጮችን ያሳያል በግ አንድ የግድያዎች አጣሪ ኮሚቴ ሪፖርት ዘግቧል በህ ግድያ ምርመራ ላይ ዲሬክተሩ ጄ ኤድጋር ሁቨርና ከፍተኛ የድር ባለሥልጣኖች የሚያሳዩት ባህርይም እንደዚሁ ። ኖኬምበር ቀን ፕሬ ኬኔዲ ከተገደሉ ከአንድ ሳምንት በሁዋላ ኦስዋልድን ብቸኛ ያደረገው የኤፍ ቢ አይ ሪፖርት ሊገባደድ ምንም ያህል ቀረው ሁቨር ለጆንሰን በስልክ ይነግረዋል ። ሩቢ የፖሊግራፍ ምርመራ በተደ ወለት ጊዜ ለማክዊሊ በሌላ ጊዜ ስለላከለት ሽጉጥ በተደጋጋሚ ከተና ሙጐ በሌላ ጊዜ ስለመገናኘታቸው እን በሁዋላ እንመለ። አንድ ጊዜ ከቲምስተር ድርጅት የ አንድ ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ዶላር ሁለት ቀን ወደላስቬጋሱ የተንደርበርዴ የስልክ ጥሪ አደረገ ። ኦ ሱሊቫን የ ቀን ከኤፍ ቢ አይ ቢሮ ቀርቦ በሰጠው ቃል ፕሬዚዳንቱ ከመገደላቸው ከስድስት እስከ ስምንት ሳምንታት በፊት በበሩት ጊዜያት ጃክ ሩቢን የሚመስል ሰው በዚያ ማየቱን አስታ ፀቋል። ሁለት ጉዳዮች የኦ ሱሊቫንን ቃል የሚያዳብሩ ሆነው ተገኝተ ልአንደኛ በዚያን ጊዜ ከካራቺ ጋር የክለብ ግማሽ ባለቤ ሩቢ በጁን ወር ክለቡን በጐበኘበት ጊዜ እዚያ የነበረው ግለ ሙኃ ሆኑም ጃክ ሩቢ አስ ፍፍ ርቀት የስልክ ጥሪዎችን ያደር በ ይ የቆየባቸው ጊዜያት ሁለት ነበሩ ። ሁኔታው የማይጣጣም መሆኑን የምክ ረ ሊሆ ድ ፊትያን ሩቢ ከቺካጐው የማኅበሩ መሪ ፍኞ ቤት አባል ያደረገውን ጥሪ አስመልክተው ተችተው ነበር ቫይነር ከአርቲስቶቹ ጋር ተፈጠረ የተባለው አነስፏጽ ረጅም ጭ የተደረገው በዳላስ ሲሆን ሩቢ ለዚህ ወይ ጄካጐ መደወሉ ጥቂት እንኳ የሚያሳስብ ሊሆን ሌጋ በፊት ሩቢ በተለይ ከኒው ኦርሊየንስ ሞብስተሮች ደረጋቸው ግንኙነቶች ሌሎች ሁለት የማስመሰያ መከላከያ ኑ። ታ ንባም ቀኑ ሜይ ነበር ቢልም አንድ የኤፍ ቢ አይ የሁኔታፆነ ያ መዝገብ ግን እርሱና ሩቢ የተገናኙበት ቀኑ ሜይ መሆነን አረጋግጧል ዳግ ግን ሩቢና ታነንባም ይ በት ጊዜ አን አማን ሬት ሩቢ ወደ ሾ ቡና ቤት ደውሎ ሣሮር ልድ ታነንባም ከተባለ ሰው ጋር መነጋገሩን አንድ የቴሌ አፊኔ በ ታነንባም ባሰማው ታሪክና ባለሙያዎችን መ ለው መካከል ያለው መሠረታዊ ቅሪኔ የሚያስገነዝበን ሰኛ ኒው እንዳልነበረ ነወው ። በዚያን ወቅት ጆንስ ወደ ሩቢ ክለብ ሂዶ ለአጭር ጊዜ ላይ ጉዳይ ላይ አነጋግሮት ነበር ። ጊዜ ሩቢ በሁስተን ያና ፊ። እዚህ ላይ ማስታዋል የሚገባ ሩቢ በሁስተን ለመጀመሪያ ጊዜ ከ እስከ ሰዓት በነበረው ጊዜ ሲሆን ወሮ ካርም ሎልኝ ነበር ያለችው በዚያው ሰዓት አካባቢ እንደነበረ ነው «ሩቢ ዘለስ ከእኩለ ቀን በሁዋላ ተነስቶ ወደቴክሳስ በሚወስደው ይል አቋራጭ ነጻ መንገድ በሰዓት ከ ማይል በሚሆን ነት መኪናውን ቢያሽከረክር በዚያ ሰዓት መድረስ ይችላል « ሕግ መተላለፍ የተቀጣበትን ሪኮርድና በተለይም ከነ ከፍጥነት በላይ በመንዳት መሆኑን ስንገነዘብ በዚያ ጐዳና ላይ በሚ ሓዳቁው።