Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

ከርከበዴል ሳዶፍ.pdf


  • የቃላት ደመና

ከርከበዴል ሳዶፍ.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ዕ አሪኔዩ ጥራ ቸው ገ ራ ሦሙ ነ ። በሂንዱ ደግሞ አዳም ኣዲ ሲባል ሄዋን ሄቫ በመባል ትታወቃለች መይ ን መጣ ዎ ዉም ሐነ ዌምቐ ው አር ህ ስሞች መስል ሌላ በምስራቃዊያኑ ዘንድ አለም ኣንድ ለው እምነት መኖሩ ከብሉይ ኪዳን የኖህ ዘመን ጋር አንድ በመሆን የመጸሐፍ ቅዱስ ታሪክ ሳባ የሚለው ቃል በጥንት ግብፃዊያ። በሰንዓ የመን ያሉ ሳንቲሞችና ሽ በአጄ ላይ ያለው የተፈጥሮ ሽ ያዞረና ሦስት እግሮቹ እንደ ሳባዊያን ማህተም በሦስት ፊዴሎች የተቀረ ፁ ሲሆን በአራተኛውና በፊት እግሩ ድንጋይ መጥረቢያ ፋስ የያዘ እንስሳ ነሙ በስአሉ ላይ አንደምትመለከቱት ሦስቱ እግሮቹን የሰሯቸው የግዕዝ ፊደላተ «ጽ» ና» እና «እ። ኢትዮጵያዊያን ክክርስቶስ ልደት በፊት ጀምሮ በአሜሪካአውሮፓና እሩቅ ምስራቅ ሀገሮች የመገኘታቸው ምስጢር ምንድን ነው።

  • Cosine ማጠቃለያ

ሪኮ ጋይ ከማ ከርከቤዴል ሳዶፍ ኢትዮጵያና የሰማይ ኃያላት ከአስቻለው ከበደ ሚያዝያ ዓም አዲስ አበባ ምስጋና ይህን መጽሐፍ ሳዚጋጅ መልካም አስተያየታቸውን ለስጡኝ ወዳጆቼ በተለይም ለዶር ብርፃኑ ግዛው ልባዊ ምስጋናዬን በአንባቢያን ስም አቀርባለሁ የደራሲው መብት በሕግ የተጠበቀ ነው አድራሻ ፖሣቁ ጸርከፎኳ ዚኩፈቋ ነሄከዕርዕ ፎዐበበ ጫኩ ዚ መግቢያፌ በበው ዞ አ እ የቼ መግቢያ በኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ የጥበብ ስራዎች ይገኛሉ ከእነዚህ ስራዎች መካከል እንደ ላሊበሳ ያሉት ውቅር አብያተክርስቲያናት በሰማይ ኃያላት እርዳታ እነደተሰሩ ይታመናል የሰማይና ምድር ኃያሳትን በጣመረው ጥበብ ዛሬም ከአንድ አለት አብያተክርስቲያናት ፈልፍሎ ማነፅ ቀጥሏል ከቅዱሳት መጽሐፍት ሆነ ከጥንት ታሪክ ፀሐፊዎች መረዳት እንደምንችለው በተደጋጋሚ ኢትዮጵያዊያን ከሰማይ መላእክት ጋር ሕብረት እንደነበራቸው ነው ኢትዮጵያዊያን በጥንት ግብፃዊያን ዘንድም ከአማልክት ተርታ ይቆጠሩ ነበር በዚህ « ከርከቤዴል ሰዶፍ » በተባለው መጽሐፍ ጠቢቦቹ ኢትዮጵያዊያን በውቅር አብያተክርስቲያናት ላይ ትተዋቸው ከሄዱት ምልክቶች ከተለያዩ የታሪክና የሀይማኖት መጽሀፍት እና በዘመናችን ካሉ ለቤተክርስቲያን ምስጢር ቅርበት ካላቸው አባቶች ከሰበሰብኩት መረጃ በመነሳት በአለት ውስጥ ስለሚገኝው መለኮታዊ ጥበብ ኢትዮጵያዊያን በተለያየ ጊዜ በአለም ላይ ያላቸውን መንፈሳዊ ክብር እንዲሁም ስለጠቢባን ባሕርተኛ ኢትዮጵያውያን አጠር ባለ ሁኔታ የምችለውንና አቅሜ የፈቀደልኝን ያህል ጽፌአለሁ « ከርከቤጸል ሳዶፍ » ማለት ስለስነፍጥረት በሚያትተው አክሷ ማሮስ መጽሐፍ ላይ እንደሚገኝው የወፍ አይነት ሲሆን እንቁላሏን የምትፀንሰው ወደ ሰማይ ወጥታ እራሷን በፀሀይ ብርሀን በማስመታት ከብርሀን ኃይል ነው በኋላም ከሰማይ ወደ ባሕር ተወርውራ በመግባት የሚያበሩ እንቁ የሆኑ እንቁላሎችን ትጥላለች መጽሐፉ እንደሚለው ከርከቤዴል የጥበብ እግዚአብሔር ምሳሌ ነች ከዕንቁላል በላይ ዋጋ ያላቸው እንቁላሎቿ የሚገኙት ከሶ ብርሃን ኃይል ስለሆነ እኔም በኢትዮጵያ የሚገኙት የውቅር ጥበብ ስራዎች ። በሂንዱ ደግሞ አዳም ኣዲ ሲባል ሄዋን ሄቫ በመባል ትታወቃለች መይ ን መጣ ዎ ዉም ሐነ ዌምቐ ው አር ህ ስሞች መስል ሌላ በምስራቃዊያኑ ዘንድ አለም ኣንድ ለው እምነት መኖሩ ከብሉይ ኪዳን የኖህ ዘመን ጋር አንድ በመሆን የመጸሐፍ ቅዱስ ታሪክ መውጣቱን ጊዜ በውሃ ጠፍታለች የሚ የንፍር ውሃ ጥፋት ታሪክ አውነታኛነትን ከማጠናከሩምሌላ የአለም ህዝብ ከአንድ ያመለክታል ኣ ላ ጆሦ ውረ ጋ ኀ ሠኃ ም ከክርስቶስ ልደት በፊት በአለም ገናና ከነበሩት ጥቂት መንግሰታት ግብጽና ግሪክ የሚጠቀሱ ሲሆኑ አስራኤል ደግሞ በአጸንድ ፍን በበከጠ በኘሣመን እንዲሁም ለአይሁድ ክርስትና እና ሕክልምና እምነቶች አባት የሆነውን አብርሃምን በመስጠት በቅድመ ክርስቶስ ታሪክ ስትዘከር ትኖራለች ኢትዮጵያዊያን በእነዚህ ሃገሮች ከክርስቶሰ ልደት በፊትና በኋሳ እንዴት ይታዩ ነበር ብለን ታሪክን ስንጠይቅ ታላቅ ገናና እና ኃያል ህዝብ እንደነበሩ ታሪክ ይናገራል ኢትዮጵያ በጥንት ግብፃዊያን ዘንድ ኔተር ቶርኔተር ወይም የኙንት ምድር ተብላ ትጠራ ነበር ፔንት ከላይ ከኤርትራ ባሕር እስኩ ነ በሮበሬዞ ወደ ወስጥ ደግሞ እስከ አባይ ሸለቆ ድረስ ያለውን ምድር ያካት ታል ደ የጥንት ግብፃዊያን ኬሜቶች የአባይ ወ ንዘ ሃግዛጭ ከጨረቃ ተራ ሮች ስር እንደሆነና ኢትዮጵያም የአማልክት ምድር እንደሆነች ሲያምኑ የፒራሚድ አቐ ቤተመቅደስና ሰነፈለክ ልዩቪሸበዐጠሃ ጥበብ ከአ ማልክቶቻቸውና ከግብፅ በስተደቡብ ከሚኖሩ ህዝቦች እንደተማሩ በ ሂ ፆግራፊክስ ስዕላዊ ጽሑፎችና በታሪክ ጸሐፊዎች ዘንድ ተዘግቦ ይገኛል የግብፅ ካህናት ለቤተመቅደስ አገልግሎት የሚጠቀሙበትን ዕጣን ይወስዱ የነበሩት ከኢትዮጵያ ሲሆን ዕጣን እና ኩል ብለን ዛሬም የምንጠቀምባቸው ቃላት በጥንት ግብፃዊያን ዘንድም ዕጣን እና ኩል በመባል ይታወቁ ነበር ሌላው ግብፃዊያን ነገስታቶቻቸውን ፈርኦን ብለው ከመጥራታቸው በፊት ንጉስ ለማለት «ንጉ የሚል ቃል መጠቀማቸው እንዲሁም ፈርኦኖች ከኢትዮጵያ ከሚወስዷቸው ልዕልቶች የሚወለዱ ልዑላን « መሱ» በሚባል መጠሪያ መታወቃቸው በአንዳንድ ታሪክ ጸሐፋት ዘንድ በአብራይሰጡ የተቀባ ለማለት መሲህ የሚለው ቃል መስረት ይህው የጥንት ኢትዮጵያዊያን። የግብፅ ልዑሎች መጠሪያ መሱ እንደሆነ ይነገራል ክክርስቶስ ልደት በፊት በዓዓ አካባቢ ይኖር የነበው ግሪካዊው ታሪክ ፀዘሕራ ሔሕሮዶቶስ ግብዕ በነበረበት ጊዜ ግብፅን ይገዙ የነበሩ የጠ ኢትዮጵያዊያን ነገስታት አጽም የግብጽ ካሕናት እንዳሳዩት መጽሐፉ ላይ ኗፍል በኛው ክፍለ ዘመን ወደ ኢትዮጵያ የመጣው እስኮትላንዳዊው ጀምስ ብሩስ በአክሱም ለግብፃውያኑ አምላክ « ሆረስ » መታሰቢያ የቆመ ሃውልት እንደተመለከተ በሃውልቱም ላይ በሂሮግላፊክ የተፃፈ አጭር ፀሎት እንደነበረው ዘግቧል በምስልቅርፅና በቤተመቅደስ ግድግዳ ስዕሎች ላይ እንደሚታየው የግብፃዊያን አማልክት በእጃቸው የሚይዙት ልዩ የሕይወት ምልክት ልቪኳ « ቶ » ነው ታዲያ ዛሬ ይህ ምልክት ከኢትዮጵያ ፊደል ኣንዱ ከመሆኑም በላይ ከክርስቶስ ልደት በኋላ ከመስቀል አይነቶች እንደ አንዱ ሆኖ ተወስዷል በተለይም በወሎ የሚገኙ ሴቶች ይህንን ምልክት በግንባራቸው ላይ ይነቀሱታል በግድግዳ ሰእሎች ላይ የሚታየው የፀጉር አሰራርም ዛሬ ከሰሜን ኢትዮጵያ እስከ አረሲካ ባሌ ድረስ ሴቶች ፀጉራ ቸውን ከሚቆነደሉት የሹሩባ አሰራር ጋር አንድ አይነት ነው ግብፃዊያን ከክርስቶስ ልደት በፊት በ ዓዓ አካባቢ በግሪካዊ ያን ከዚያ በሳም በሮምና አረቦች ፍልሰትና ወረራ እየትቐጡ መጥተው አሁን ያለውን መልክና ባህል ከመያዛቸው በፊት በጥንት ማንነታቸው አሁን ካለነው ኢትዮጵያውያን ጋር እንድ ለመሆናቸው በግድግዳ ላይ የተሳሉት ስዕሎች መልክና በቁፋሮ የሚወጡ አፅሞች በመመስከራቸው አንዳንድ ታሪክ ፀሐፍት የጥንቷ ግብፅ የኢትዮጵያ ትልቋ ሴት ልጅ ነበረች የሚለውን ሃሳብ ማስተጋባት ከጀመሩ ኩዙ አመታት ቀቆጥሯል ። ሙሴ የአማቱ የዮችረን በጎች ሲጠብቅ እግዚአብሔር ተገልጦለት ከዮቶር ደጅ በቆረጠው የበጎች ማገጃ በትር እስራኤልን ከግብፅ ባርነት እንዲያወጣ በፈርኦን ቤት ላይ አምላክ አድርጎ ላከው ሙሴም በብትሩ ብዙ ታዕምራት አድርጎ የኤርትራን ባህር ሁለት ቦታ ለመክፈል እስራ ኤልን ወደሚወርሷት ምድር ከንአን አድርሷቸዋል ዘጸ ዘኅ ሙሴ ከአማቱ ከዮቶር ህዝብን እንዴት እንደሚያስተዳድር የተ ማረ ሲሆን ዘጸ የሚስቱ ወንድም የሆነው ሀባብ ደግሞ እስራ ኤላዊያን ወደ ምድረ ርስታቸው ሲጓዙ በበርሀ የሚመራቸው በታቦተ ዮን ላይ ሐላፊነት የነበረው ሰው ነው ሙሴ ህዝበ አስራኤልን የእግዘአብሔር መልአክ ቀን በደመና ማታ በብርሃን እንደሚመራቸው እያወቀ ኢትዮጵያዊው ካህን ሃባብ ወደ ዘመዶቼ ወደ ሃገሬ ልመለስ ባለው ጊዜ ሙሴ መልሶ አንተ በዚህ በርሃ እንዳንጠፋ አይናችን ነህተስፋይቷ ምድር እየሩስአሌምን ከኛ ጋር አብረህ ትወርሳለህ ማለቱ የእግዚአብሔር መልአክ ጥበብ ከካህን ሃባብ ጋር የነበረውን ትብብር መስካሪ ቃል ነው ሺም በዚህ ሁኔታ ሙሴ ከኢትዮጵያዊቷ ሲፒራ የወለዳቸው ልጆች እና ሃበ ብ ከነሰራዊቱ ወደ ከንአን በመ በመሄድ እየሩስአሌምን በመውረስ በመውረስ ከያዕቆብ ልጆች ጋር ተደባልቀው መኖር ጀመሩ ከዚህ ታሪክ ጋር በሚዛመድ ሁኔታ የ«ሲግኒቸር ኦፍ ጋድ » ደራሲ ግራንት አርጄፍሪ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነተኛነትን ያረጋግጣሉ ካሏቸው የአርኪዮሎጂ መረጃዎች መካከል ስለ እስራኤላዊያን ጉዞ የሚተርከው በሂብሩ በግብፃዊያን ሂሮግላፊክኣ በኢትዮጵያ ግዕዝ ፊደላት ት በድገጋይ ይመ በሲና በርሃ የተ ገገ ች ኢትዮጵያዊያን አባቶች ኢትዮጵያ በየሩስአሌም ያላት የፌርሱልጣን ይዞታ ባለቤትነት አመጣጥ ከንግስተ ሳባ ጋር አያይዘው የሚተርኩ ሲሆን ታሪኩም በጠቢብነቱ በአለም ላይ ሁሉ አምሳያ ያልተ ገኘለት ንጉስ ሰለሞን በእስራኤል ላይ በነገሰ ጊዜ ጥበብን የራሳቸው ገንዘብ ካደረጉ ኢትዮጵያውያን የተወለደችው ንግስተ ሳባ የሰለሞንን ጥበብ ለ ማየት ወደ እየሩስአሌም በሄደችበት ወሕሕት ዴርሱልጣን ለማረፊያነት ከንጉስ ሰለሞን ዘንድ እንደተሰጣት ነው ፉ ከእየሩስአሌም የሰለሞንን ጥበብ አይታና አደነቃ ስትመለስ ቀዳ ማዊ ምንሊክን ከሰለሞን ፀንሳ ወደ ሃገሯ መጣች በኋሳም ንጉስ ሰለሞን ግ ልጁ ቀዳማዊ ምሯጋሊነሽየሜያድቡ አስራሁለት ሺህ ሰዎች ከጽላት ጋር ወደ ሏ ኢትዮጵያ እንደላከና የመጡትም ሰዎች በኢትዮጵያ ከነበረው ታላቅ ጥቁር ህዝብ ጋር ተደባልቀው እንደተቀመጡ ታሪኩ ያትታል አንዳንድ ኢትዮጵያዊያን በራሳቸው መጽሐፍ በክብረነገስት ላይ የተፃፈውን የነዓስተ ሳባ ታሪክ በውጭ ጸሐፍት ያልተደገፈና ማረጋገጫ የሌለው ስለሆነ ንግስተ ሳባ ኢትዮጵያዊ ላትሆን ትችላለች ይላሉ ነገር ግን አይሁዱ የታሪክ ሰው ጆሴፈስ ዓም አሌክሳንደራዊው ኦርጌን ዓም እንዲሁም የሮም ቤተክርሲትያንአባት በመባል የሚታወቀው ጀሮም ዓም የፃፉት ታሪክ እንደሚያስረዳው ንግስተ ሳባ ጥቁር የኢትዮጵያና ግብፅ ንግስት እንደነበረች ነው እናም ታዋቂ የታሪክ ተመራማሪዎች እንደሚሉት «« ማንም ንግስተ ሳባ ኢትዮጵያዊ አልነበረችም የሚል ክርክሩን ከክብረ ነገስት ጋር ሳይሆን ከ ዓመታት በፊት ከነበሩት እንደነ ጆሴፈስ ካሉ ታዋቂ የታሪክ ፀሐፍት ጋር ያድርግ ኢትዮጵያዊያን በእየሩስአሌም የነበራቸው ይዞታ ለመታደግ ጥረት ያደርጉ እንደነበር ከሚያመለክቱ ታሪኮች አንዱ ከክርስቶስ ልደት በፊት በ ዓባ አካባቢ ግብፅን ጨምሮ ይገዛ የነበረው ኢትዮጵያዊው ንንጉስ ቲርሀዐቅ እየሩስአሌም በ አሶር ንጉስ በስናክሬም እጅ እንዳትወደቅ ሊዋጋ ወደዛው መዝሙቱ ነው በሕይሉ የታመነው የአሶር ንጉስ በሰማያዊ ሰራ ዊት ሺህ ወታደሮቹ ሌሊቱን ተገድለው ስላደሩ ወደ ሃገሩ ተመልሶ ሸሸቷል። ክጥንት ግብፃዊያን የግድግዳ ሳይ ስዕሎችና ጽሑፎች መረዳት እንደሚቻለው የደንገል መርከቦቹ ዩ በጣና ሐይቅ ካሉት ታንኳዎች ጋር አንድ አይነት ከመሆናቸውም በላይ ግብፃዊያኑ በአባይ ወንዝ ላይ ለመጓቋዣነት ይጠቀሙባቸው ነበር በአሁኑ ጊዜ የደንገል መርከቦች የሆኑ በአሰራራቸው ከጥንት ግብፃዊያኑ የደንገል መርከቦችም ሆነ በጣና ካሉት ጋር የሚመሳሰሉ ታንኳዎች በቻድ በሜድትራንያን ባህድ ዳርቻ በምትገኝው ሳርዲኒና በሰላማዊ ውቅያኖስ ውስጥ ደቡብ አሜሪካ በምትገኝው ኢስተርን አይላንድ ደሴተ ላይ አገልግሎት ይሰጣሉ ም ክርስቶፎድ ኮለምበስ በ ኛው ክፍለ ዘመን በመርከብ ተጉዞ አሜ ሪካን ከማግኘቱ በፊት ጥቁር ህዝቦች በሜክሲኮና በተለያዩ የደቡብ አሜሪካ ሃገሮች ለመኖራቸው የተለያዩ ማሰረጃዎች እየተገኙ ናቸው በኢስተር አይላንድ ያሉ ከአነድ ድንጋይ ተጠርበው በጥቁር ሰው ፊት አምሳል የተቀረጹ ትልልቅ ሃውልቶችበተለያዩ ጊዜ ከአሜሪካ አህጉር የተገኙ የጥቁር ሰው ፊት ቅርፅ ያላቸው የድንጋይ ቅርጾችና በሜክሲኮ ላ የሚገኘው ከግብፅ ፒራማድ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ፒራማድ ለምሳሊ ኮሂጠቀሱ ናቸው በለሜሪካ አክጉሮ አውሮፓውያን መስፈር ከጀመሩበት ከዳኛው ክፍለ ዘመን በፊት በግብፅ አንዳለው አይነት የፒራሚድና የትልልቅ ቤተመቅደሶች ግንባታ ስልጣኔ ነበር የማያ አዘቴክ ዩቅጣን ኢንካና ኦልሜክ በመባል የሚታወቁ ስልጣኔዎች ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ ዓዓ ጀምሮ በአሜሪካ አህጉር ይናሩ የነበር ሲሆን በእነዚህ ስልጣኔዎች ውስጥ ታላቅ ስፍራ የነበራቸው ከአፍሪካ የሄዱ የኑቢያ ኬሜት ኢትዮጵያዊያን ጥቁር ህዝቦች እንደነበሩ በማሰረጃ የተደገፈ ታሪካዊ ትንታዜክ የማሰጡ የታሪክ ሊቃውንት አሉ ከክርስቶስ ልደት በፊት ፀዓዓ ዓዓበነበረው በኦልሜክ ስልጣኔ ቅሪት ስዕሎች ውስጥ የጥንት ኬሜት ኑብያ ነገስታት መርከቦች የሚገኙ ሲሆን ከኢትዮጵያ ጀምሮ አስከ ግብፅ ድረስ በህይወት ምልክትነት የጂሚታወቀው « ቶ » በኦልሜክም በተመሳሳይ ትርጉም በህይወት ዛፍ በፎው ምልክትነት ተገኝቷል ከዚህ በተጨማሪ በአልሜክም ይመለኩ የነበሩ አ ማልክቶች ስም ከግብፃዊያን አማልክት ስም ጋር ተመሳሳይነት አላቸው በደቡብ አሜሪካ በኦቶለም የተገኝው የሂወግሬፊክ ፊደል በጥንት ኬሜት ኑብያ ካለው ጋር አንድ መሆኑ ስልጣኔው በደንገል መርከቦች ከአፍሪካ ወደ አሜሪካ ለመሄዱ ሌላው ማረጋገጫ ነው ጥንት የነበረውን የአሜሪካ አፍሪካ አህጉራት ግንኙነት ሊገልጡ የሚችሉ የታሪክ ሰነዶች በ ኛው ክፍለ ዘመን ኬፔኖች አሜሪካ ላይ መስፈር በጀመሩ ጊዜ ሰፋሪዎቹ በስዕላዊ ፊደሎች ሂሮግራፊክስ የተፃፉ የሳይንስና የሃይማኖት ጽሑፎችን የአረመኔ እምነት መገለጫዎች ናቸው በ ሼሪ እንዳቃጠሏቸው በጊዜው የስፔን ጳጳስ የነበረው ዲአጎዲሳነዲ እና ስፔናዊው ታሪክ ፀሐፊ አንቶኒዮ ዲኩኢዳድሪል እኤአ በ ዓም በ«ፀቄፍ የተዋቸው መረጃዎች ይገልጣሉ የኖርዌይ ሳይንስ አካዳሚ አባል የነበሩተ ዶክተር ሄይርዳል እኤአ በ ዓም አንድ ሙከራ በማድረግ ለአለም ህዝብ ታሪክ ደግሞ መስራ ዝ ት እንዴት እንደሚቻል ለሳይተዋል ዶክተሩ የደንገል መርከቦች በቻድ ኢትዮጵያ ፔሩና ኢስተርኝ አይላንድ የመኖራቸው ምስጢርን በጥንት ግብፃዊ የን የግድግዳ ስዕል ላይ የሚታየው የአምላክ « ራ » የባህር ላይ ጉዞ ጋር በማያያዝ አንድ ንድፈ ሃሳብ ይዘው ብቀ አሉ በኢስተርፃአይላንድና በሌሎች ሰሳማዊ ውቅያኖስ ውስጥ ባሉ በመቶ የሚቆጠሩ የፓሊንሲያን ደሴቶች « ራ» የሚለው ቃል ፀሐይ ማለት ሲሆን በጥንት ግብፃዊያን ዘንድም አምላክ «ራ»» የፀሃይ አምሳክ በመሆን ተ ይታወቃል ፓሊንሲያዊያን። ንሪቅትፎድ ማያ ፓሊንሲያን ስለ ክዋክብት ያላቸውን እውቀት ከባሕር ሞገድ አካሄድ ጋር በማጣመር ብዙ ሺህ ኪሎሜትሮችን በስላማዊ ውቅያኖስ ላይ መጓዝ ቸለዋል በተጠላለፈ የመስቀል ቅርፅ አይነት ከቀርክህ የሚሰራው « መታንጋ » በመባል የሚታወቀው ባሕላዊ መሳሪያቸው የውኃ ሞገድ አካሄድን ለመማር ይጠቀሙበታል አንድ ፓሊንሲያዊ በታንኳ ላይ ሆኖ ሲቀዝፍ በውኃው ላይ ያሉ የሞገድ መስመሮችን በአይኑ በማየት ውሃውን በመቅዘፊያው በመንካት ከ ኪሜ ኪሜ ባለው ርቀት ውስጥ የሚገኝ ደሴት መኖር ታና ኣን ገ በዚህ ባሕላዊ ሳይንሳቸው አለም ፓሊንሲያዊያንን መች አቶዥ ዘፏ ናደ ተ የጥንት ኢትዮጵያዊያንም ይህንን ሁሉ ቻቸው ሲያቋርጡ እንደ ፖሊንሲያዊያን ያለ ባሕላዊ ሳይንስ የያዘ ዕውቀት ይጠቀሙ እንደነበር መገመት ይቻላል ከዚህ ሌላ ከክርስቶስ ልደት በፊት በእንግሊዝ ባሕሮች ላይ የሰለጠኑ ጥቀር ሴልቶች ሏር በመባል የሚታወቁ ኢትዮጵያውያን አየርላንድ ድረስ ሄደው በዚያው ይኖሩ እነደነበር የሚተርኩ ጸሐፍት አሉ ኢትዮጵያኖች ከክርስቶስ ልደት በኋላም በአረብ ሰላጤና በህንድ በሺህ የሚቆጠሩ ወታደሮቻቸውን በብዙ መርከቦች በመጫን ወደ አረብ መሬቶች ይልኳቸው እንደነበር ከአፄ ካሌብ ታሪክና በ ፅ ኛው ክፍለ ዘመን ህንዳዊው ባሕረኛ ኮስመሰ ኢንዲኮፕሉተስ ከፃፈው ታሪክ መረዳት ይቻላል ከእስልምና እምነት መነሳት በፊት በአረቢያ ግዛቶች ውስጥ በገዥነት በጦርነትም ሆነ በባርነት የሄዱ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ነበሩ ከነዚህም መካከል በአረቢያ« የአረብ ቁራዎች » በመባል የሚታወቁ እንደ አንታራና አልሃይቁታን ያሉ ባለቅኔዎች የፔሊ አባት በመባል የሚታወቀው ው አቡበከርና ቢላል ለምሳሌ ያህል ሊጠቀሱ የሚችሉ ናቸው እንደ ጎስ ቫንቢክ ያሉ ታሪክ መርማሪዎች በደቡብ አረቢያ የነበረው የማሪብ ግድብ አሰራር ንድፍ የኢትዮጵያኖች ተጽኖ እንዳለበት አጥብቀው ይከራከራሉ አል ሃይቁታን በጻፈው ቅኔ ውስጥ በጥቁርነቱ ሊያላግጥበት የሞከረው ጃፊር ለተባለ የአረብ ባለቅኒ ምን ያህል ጥቁረቱን ከክብሩ ጋር እንደሚያፈቅረውና ኢትዮጵያውያን ባሕርተኞች አረቦችን ምን ያህል እንደሚያስጨንቋቸው በመግለፅ ለማንነቱ ሲከራከር እግረ መንገዱን የታሪክ ምስክርነቱን አስተላልፏል በ ዓም ወደ ህንድ የተጓዘው ሞሮካዊው ኢባንባቱታ በህንድ ብዙ የተለያየ ሙያ ያላቸው አቢሲኒያዊያን ኢትዮጵያውያን መመልከቱን እንዲሁም በምዕራብ ህንድ ዳርቻ ጃጊር በምትባል መርከብ ን እ። ግርሃም ሃንኮክ እንደሚለው ላሊሲበሳ በስደት እየሩስአሌም በነበረበት ጊዘ ከእነዚህ ጠበ ባን ጋግሮ ተገናኝቶ እንደነበርና ይዞቸው በመምጣት እንዳሰራቸው ከዚያሦ ኣሰከ ጉስ አምደ ዮን ዘመን ድረስ በኢትዮጵያ እንደቁዩና አምደ ዮን እኢአ በ ፀ ዓም ፈረንሳይ ሃገር ልዑካን ልኮ የእኒህን ነጭ መነኩሴዎች ማንነት ካጋለጠ በኋላ ከ ዓም ጀምሮ የናይት ኦፍ ቴምፕላር አባሎች በመላው አውሮፓ ታድነጨጡ እንደተገደሉ ለዘህም ምክነያቱ ተግባራቸው ከክርስትና አምነት ውጭ ነው መባሌና ባሞተ በሚባል አምላክ ማምለካቸው እንደሆነ ያስረዳል እሦጊህድንጋይ ወቃሪረዎች በመላው አውሮፓ ተጨፍጭፈው ሲጠፉ የተረሩት በስኮትላነድና ፖርቱጋል ውስጥ ብቻ ነው በኋላም እኒህ ሁለት ሃገሮች የቴምፕላር ቅጥያ የሆነው የናፍሪማሶን ድርድት መፍለቂያ ሆነዋል በተለያዩ ጊዜያት ከፖርቱቴጋልና ስኮትላንድ ወደ ኢትዮጵያ የገቡት እንደ ጀምስ ብሩስ ያሉ ሰዎች የፍሪሜሰን ተልከ ይዘው እንደመጡ ግርሃም ሃንኮክ የራሱ ጥናታዊ ሁፍ በሆነው መጽሐፍ በማስረጃ አስደግፎ ገልጦታል ግርሐም ሕንህክክ በሳሊበሳ ቤተክርስቲያን ላይ የተቀረፁ የመስቀል አይነቶች በ ማሳየት እኒህ የናይት ኦፍ ቴምፕላር ምልክት ስለነበሩ ውቅር አብያተ ክርስትያናቱን የሰሯቸው አነሱ ናቸው ሲል የጠቃልሳላል ልብርሃወአጽብሐ ላሊበሳና ይኩና አምላክከሰሯቸው ከትግራይ እስከ ደቤብ ሸዋ ካሉት ውቅር አብያተክርስቲያናት በላሊበላ ያሉት እጅግ በጣም ትክክልነት ማመን በሚያቅት ሁኔታ የሚታይባቸው ሲሆን በህንድ ኢለሉሮራ ግዛት የሚገኘው ከአንድ አለት ተፈልፍሎ የተሰራው የሂንዱ እምነተ ቤተመቅደስ ከላሊበላዎቹ ጋር በአሰራር ሂደቱ ተመሳሳይ እንደሆነ የውቅር ሥራ ቤተመቅደሶችን አጥንተናል የሚሉ በሰዎች ይናገራሉ ኢሉሎራ የሚገኝው የሂንዱ ቤተመቅደስ ተሰራ የሚባለው የላሊበላዎቹ አበያተክርስትያናት ከመሰራታቸው በፊት ኛው ክፍለ ዘመን ውስጥ በመሆኑ በላሊበላ ቤተጎሉጎታ ካኤል ውስጥ ከግድግዳው ላይ ተቀርጸ የወባዘኩን መስቀል የያዘ ሰው ምስል ቂርቁቐስ ጥምጥም አጠማጠሙ የህንዶች አጠፃጠም አይነት መሆኑ እንዲሁም በተለያዩ የሳሊበላ ቤተመቅደሶች ውስጥ የሚገኙ አፈታሪካዋ እንስሳት እህ ከ በተለይም በይምረሃና ክርሰቶስ ውስጥ ያሉት በሂንዱ እምነት ካሉ እንስሳት ። የህንዱ ንጉስ ጌታ ሉብሊን ሳሊበላ ናቸው ቨንሀርፍ ሉብሊን ሐዋሪያው ቅዱስ ትማስ በሰማዕትነት የሞተበት ሃገር የህንድ መሪ እንደነበርና አውሮፓዊያኑ ቄስ ዮሐንስ ፕሪስተር ጆን ገ ብለው ይጠሩት እንደነበር ገልዷል በኋላም ከአየሩስአሌም የሚመለሱ ኢትዮጵያዊያን አግኝቶ በቅድስት ካተሪና ቤተክርሲቲያን በኩል ወደ መቋዲሾ በመሄድ በዜይላ ወደብ ወደ ሉብሊን ወይም ላሊበላ ግዛት እንደመጣ ታሪኩ ይናገራል በኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍትና ድርሳናት ላይ እንደምንመለከተው ላሊበሳ የአባይን ወንዝ ወደ ግብፅ እንዳይሔድ ማቆም በመቻሉ ከግብፅ ሱልጣኖች ዘንድ የወርቅ ግብር እንደተቀበለ ሲሆን ከእሱ ሌላ አፄ ዳዊት ዓሎ ግብፅ ድረስ ዘምቶ ሲመለስ በእርቅ ክርስቶስ የተሰቀለበትን ግማዳ መስቀል ወደ ሃገሩ እንዲመጣ አድርጓል ድርሣነ ኡራኤል አፄ ዳዊትን ከኢትዮጵያ እስከ እየሩስአሌም ድረስ ያስገበረ ንጉስ ሲለው በይምረሃና ክርስቱስ ዓም ንም ቤተክርስቲያን አስተናነፅ ዙሪያ የሚናገረው ታሪክ እንደሚለው ይምርሃና ቤተክርስቲያኑን ያሰራበት እንጨት ከእየሩስአሌም እንደመጣ ነው እኒህ ታሪኮችም የጀርመናዋው ቨንሃርፍ ትረካ እውነተኛነት ይደግፋሉ የ ኛው ክፍለ ዘመን ተጓዥ የነበረው ቬኒስያዊው ማሮርኮፓሎ ከአውሮፓ እስከ እሩቅ ምሰራቅ ባደረገው ጉዞ ያየውን ሁሉ ዘግቧል ማርኮ ፓሎ ህንድ ከማድረስ ከተማ በስተደቡብ በሚገኝ ማባር በሚባል ቦታ ክርስቲያኖች ሙስሊሞችና ባሕላዊ አምነት የሚከተሉ ሰዎች ባሉበት ስፍራ የሐውርያው ቅዱስ ቶማስ መቃብር ስፍራ ነው ብለው የሃገሩ ሰዎች ያሳዩትን ቦታ መመልከቱን ቦታውም በክርስቲያኖቹም ሆነ በሙስሊም ነዋሪዎች ዘንድ እንደሚከበር እንዲሁም ክርስቲያኖቹ በሚታመሙበት ከመቃብሩ አፈ እየቆነጠሩ ለመድሃኒትነት እንደሚጠቀሙ እምነት ማለት ነው ይህ ቅዱስ እዚህ ቦታ መጥቶ ከመሞቱ በፊግ በኑቢያ ኢትዮጵያ ይኖር እንደነበር የአካባቢው ሰዎች እማኝ አድርጎ ጽፏል ማድራስ በአሁኒቷ ህንድ ደቡብ ግዛት የሚገኝ ከተማ ነው በተጨማሪም ስለአካባቢው ሕዝብ ሲጽፍ ጥቁሮች እንደሆኑኖ የ በጥቁር ቀለም ሰይጣንዩፃ ደግሞ በነጭ ቀለም እንደሚስሉ ዘግቧል የህንድ ውቂያኖስን አቋርጦ ከመጣ በኋላ መካከለኛ ህንድ ብሎ በጠቀሰው ስፍራ በምድራቸው ክርስቲያኖች አይሁዶችናኖና ሙስሊሞች የሚኖሩባቸው ታላላቅ የክርስቲያን ነገስታት መኖራቸውን በፊታቸው ላይ የክርስትና ምልክት እንደሚያደርጉ ነገስታቶቻቸው ወደ ክርስቶስ ትውልድ ስፍራ እንደሚሄዱ ቅዱስ ቶማስ ማበር ከሜሄዱ በፊት ሙስሊሞቹ በሚኖሩበት ሥፍራ እንደስሰበከ ሰላም በማይኖርበት ጊዜም መከ ን መመ የአበሻ ነገስታተችች ሙስሊሞቹ በሚኖሩበት እስከ ኤደን ባህረ ሰላጤ ሄደታው ይዋጉ እንደነበር በጉዞ ማስታወሻው አስፍሮታል ስለአበሻው ንጉስ እየሩስአሌም ጉዞ የጻፈው ታሪክ ጊዜ ዓም የአፄ ሰብአ አስግድ ንግስና ዘመን ጊዜ ነበር። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ክርስትናን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ወደ ህንድ የተደረገ ጉዞ ብላ ታሪኳን የምታጣቅሰው ከዓም በኋሳ ሲሆን ይኸውም ኢትዮጵያዊውጀንደረባ ባኮስ ከእየሩስአሌም ክርስትናን ይዞ ወደ ኢትዮጵያ ከመጣ በኋላ ወደ ኑቢያ ከዚያም ኙመን ህንድ ሄዶ ክርስትናን በመስበክ ሲሪሳንካ ውስጥ በሰማእትነት እንዳለፈ ቤተክርስቲያኗ ትናገራለች አስከ አሁን አጠር ባለ ሁኔታ የውጭ ሰዎች በድንቅዬ የውቅር ስራዎች ሳላይ ኣሉ ስላሏዋቸው የአውሮፓና ህንድ ተፅእኖዎች ለአንባቢያን መመዘኛ ይሆን ዘንድ ኢትዮጵያ በህንድ ታሪክ ውስጥ ማበርከት የቻለችውንና ያላትን ቦታ ተመልክተናል አሁን ደግሞ ስበለውቅር አብያተክርስቲያናቱ በኢትዮጵያ ገድላትና መጽሐፍ ታሪክ ላይ ተመርኩዝ ያገኝሁትን መረጃ ለአንባቢያን ለማቅረብ እሞክራለሁ በትግራይ ወሎ ጎንደርና ሸቅዋ ከአንድ አለት ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር አብያተክርስቲያናት በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ሲሆን ከሰሪዎቹ ነገስታት ውስጥም አብርሃ ወአብሃ ካሌብ ላሊበሳ ናኩተለአብና ይኩኖ አምላክ ለምሳሌ የሚጠቀሱ ናችው እንደ ገድለ አብርሃወአፅብሃና ገድለ ላሊበላ ካሉት የቤተክርስቲያን መፅሐፍት መረዳት እንደሚቻለው ውቅር አብያተክርስቲያናቱ በሰውና በመልአክት እጅ እንደተሰሩ ነውገድለ አብረሃወአጽብሃ እንደሚለው የእግዚአብሔር መልአክ ድንጋይን ማቅለጥ የሚችል እብን ከሰማይ አምጥቶ እንደሰጣቸውና በዚሁ እብን ውቅር አብያተክርስቲያናቱን ፈልፍለው እንደሰሩ ነው በገድለ ሳሊበላ ሳይ ደግሞ ሳሲበላ በሃገሩ ያሉ የህንፃ ጥበብ ዕውቀት ያላቸውን ሰዎች በአዋጅ ሰብሰቦ ሲዲ መስቀል ከተባለ አሰተባባሪያቸው ጋር እንደሰራው እነሱ አንድ ክንድ ድንጋዩን ሲወቅሩ መላእክት ለሊቱን እጥፍ አድርገው ይሰሩላቸው እንደነበር ነው የተገለፀው በአይሁድ አፈታሪክ ሰለሞን ቤተመቀደሱን ሲገነባ ለድንጋይ ማሰዣፕካኳካያ ደ አርን እንደ ንሪ ማው ሦር ባል ዕንዴማ ነፍሰ አሽሙዱያ በሚበል በተራራ ላይ በሚኖር ጋንኤል እርዳታ አስመጥቶ እንደተጠቀመበት ይነገራል በሁለቱም ገድላት ላይ ጠቢቡ ሰለሞን በአያሩባሳእጴም ቤተመቅደስ ሲሰራ የጢሮክ ጠቢባን በኪሪራም አማካኝነት ኣምጥቶ ማነፁን የሚገልፅ ታሪክ ሲኖሮ ዓድል አብርሃወአዕብሃ በተናጥል እንደሚለው ደግሞ የመደመሪያዋን የአክሱም ቤተክርስቲያን ንድፍ አብርሃና አድብሐ ወደ ሰማይ ወጥተው ከእግዚአብሔር ራፅ ይ ከተመለከቱ በኋላ ንድፉን ከግሪክና ከጢሮስ ለመጡ ዛ ግንበኞች ሰጥተው ኢትዮጵያዊያንም ከውጭ ሃገር ሰዎች ጋር አንደሰሯችው ነው ውቅርአብያተክርስተያናቱን ግን አብርሐና አፅብሐ ብቻቸውን በመንፈስ ቅዱስ ሃይል እንደሰሯቸው በዚሁ ገድል ተፅፎ ይገኛል በላሊበላ ገድል ላይም ከግብፅ የመጡ ሰዎች ቤተመንግስት እናንፅልሀ ሲሉት ቤተመንግስት ከፈለኩ የሃገሬ ሰዎች ጠቢባን የንፁልኛል የሚለው የላሊበላ አባባል ኢትዮጵያኖች ከእግዚአብሔር ከተሰጣቸወ ፀጋ ጋር በራሳቸው የቆሙ እንደነበር ይገልጣል ላሊበላ የሚወቅራቸው አብያተክርስትያናት ንድፍ ያገኝው ለሦስቅ ቆን እንደበድን በቆየበት ጊዜ ወደ እየሩስአሌም ሰማያዊ በአካለ ነፍስ መሃቆ ከክርስቶስ ዘንድ መሆኑን ገድሉ ያትታል ሲዲ መስቀል በግዕዝ ግሪክና አረብኛ የፃፈውን ፅሁፍ ተመልክተናል ጽሑፉም በሳሊበሳላ ይገኛል የሚሉ ሰዎች አሉ ከዚህ ሌሳ ሳሊበላ ቤተማርያም ቤተክርስቲያን ውስጥ አብያተ ክርስትያናቱ እንዴት እንደተሰሩ የሚገልፅ የአምድ ላይ ጽሁፍ አለ ይህ አምድ ሁል ጊዜ በጨርቅ ስለሚሸፈን የውጭ ሰዎች አምዶቹን የምትሸፍኗቸው የአውሮፓ ሰዎች አብያተክርስትያናቴን እንደሰሯቸው የሚገልጽ በአውሮፓዊያን ቋንቋ የተፃፈ ለ ምት እውነተኛ እንደሆነ ማረጋገጫ አድርገው ያቀርባሉ ጣል ሎጅ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ሃውልቶች ላይ በሳባ ዝዝ ። ካባላ» እንቁላል የሚወክለው ጻጩ ደበመበርኤጨሸሽኤ መጨረሻ የሌለውን አለም ነው ላሊበሳ ውቅር አብያተክርስቲያናትን ሲያንፅ በመጀመሪያ የሰራው ነ ቤተማርያም ቤተክርስቲያንን ሲሆን በዚህ ቤተክርስቲያን ውስጥ በጨርቅ ከተሸፈነው አምድ ጀምሮ በውስጡ ብዙ ምስጢራትን የያዙ ዙ ምልክቶች በአምዶቹና በጣሪያው ላይ ተቀርጾባቸዋል መቅደሱ ውስጥ የሚገንው የሰነን እንቁላልም ጥበቡ በዚህ ቤተክርስቲያን ውስጥ ለመቀመጡ ምልክት ይሆን ዘንድ የተደረገ ነው መ መዴ በቤተማርያም ግድግዳ ላይ ሁለት «ረ» ፖ» ተመሳቅሎ የሚፈጥሩት ስዋስቲካ በመባል የሚታወቅ የመስቀል አይነተ ይገኛል ይህ የመስቀል ኣይነት ከክርስቶስ ልደት በፊት ጀምሮ በኢትዮጵያ ህንድ አወሮፓና አሜሪካ የሚገኝ ምልክት ሲሆን እኤአ ከ ዓም በኋላ ኦዶልፍ ፃትለር የጀርመን ገዥ ፓርቲ አርማ ስላደረገው በአለም ላይ የተጠላ ምልክት ሆኗል እኤአ በ ዎቹ በሆሊውድ የሳይንስ ልብ ወለድ ፀሐፊ ኤልሮን ኩባርድ የአዕምሮ ሃይልን በማሰራት ላይ ተመስርቶ የተፈለሰፈው ሴንቶቾሎጂ በመባል የሚታወቀው እምነት በሁለት ትሪአንግሎች መካከል የእንጊልዘኛ ፊደል ኤሰና መስቀል የሚመስል አርማ በምልክትነት ይጠቀምበታል ይህ ምልክት ግን እንዳለ ከታች ወደላይ በቤተማርያቻ አምድ ላይ ተስሎ ይገኛል ሴንቶሎጂ ማለት ዕውቀትነ በትክክለኛው መንገድ መገንዘብ ማለት ነው ብለው የሚተረጉሙት ሲሆን በቁስ ኃይል ቦታና ጊዜ እ ላይ ተመረኩዞ ነገሮችን ያያል ይህ እምነት ግን ከክርስትና ጋር አንድ አይደለም ጎ በቤተማርያም ጣሪያ ሳላይ የተሳሉት በዳዊት ኮከብ ውስጥ የሚገኝው መስቀልና በሁለት የፈነዱ አበቦች መካከል ያለ የፀሐይ ፊት ምልክት ከጣሪያ ማስጌጫነት በላይ « ከያዕቆብ ኮከብ ይወጣል » ተብሎትንቢት የተነገረለትን በመስቀል ላይ የተሰቀለውን እውነተኛ የሆነውን ዘሐዩ አምሳክ እየሱስን ወክለው የተሳሉ ሲሆን ዘኅ ረዕ ዋናው ቁልፍ ምልክት ሆኖ የምናገኝው ግን በመስቀል ጫፍ ላይ የፈነዳ ኦበዛ ያለበት ውኃ በመስቀሉ ውስጥ ከታች ወደላይ አበባውን የሚያመጣበት ከአበባው በላይ ደግሞ የተገነጠሉ የሰዋስቴካ መስቀል እጆች ፊደሎች ካታች ወደ ላይ የተሳሉበትን አምድ ነው በአምድና ጣሪያ ላይ የተሳሉትን የፈነዱ አበቦች በማየት ህንድ ሃገር በተመሰረተው ቡዲዝም እምነት ሎታስ አበባን መለከታዊ ብቃት ከደረሰው ሲድረሃታ ጉተሃማ ቡድሃ ጋር ተያይዞ ከሚቀርጁጹት ምስል ጋር በማመሳሰል እንደውንም ኢትዮጵያ ለስዕል መሳያ ትጠቀምበት የነበረው ሰማያዊ ቀለም በኛው ክፍለ ዘመን ታስገባ የነበረው ከህንድ ነበር በማለት የሚናገሩ አሉ ነገር ግን ከክርስቶስ ልደት በኋላ በ ኛው ክፍለ መን ሳይሆን ከክርስቶስ ልደት በፊት ኢትዮጵያን የአማልክት ምድር ብለው ይጠፍ በነበሩት ጥንታዊ ግብፃዊያን ዘንድ ሎተስ አበባ የታወቀ ሲሆን ይህንኑ አበባ እየበሉ ከሌሳ አለም ጋር ግንኙነት እናደርጋለን የሚሉ ሰጳዎች ነበሩ የግብፅ ፈርኦን ራምሰስ ሁለተኛ እንደሆነ የሚገመት ከወረቅ የተሰራ ምስል እንደሚያሳየው በፈነዳ ሎተስ አበባ ሳይ የተቀመጠ የሰው ምስል አለ በሰውየው አናት ላይ ጨረቃን የሚወክል ሞልሜላ ነገር የተቀመጠ ሲሆን ከዚሁ ሞልሜሳ ነገር ጎንና ጎን ደግሞ ሁለት የጢንዚዛ የሚመስሉ አንቴናዎች አሉ ቱ ይህን ምስል ዮፎሎጂስቶች የጥንት ግብፃዊያን ከሌሳ አለም ጋር ይገናኙበት የነበረውን ጥበብ ለማሳየት የቀረጹት ነው ይላሉ የሆነ ሆኖ ቡድሐ ከመወለዱ በፊት በጥቁር ግብፅ ሉሎተስ አበባዎች በቤተመቅደስ አምዶች ላይ እንዲሁም በሰማያዊ ቀለም የተሰሩ ስእሎችን በቤተመንግስትና በቤተመቅደስ ግድግዳዎች ላይ ተስለው ይገኛሉ ሆንታዊያኑ ጥቁር ግብፆችስ ሰማያዊውን ቀለም ከየት ይሆን ያመጡተ ። የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ከኤል ሲዲ ግኝት በኋሳ የኤል ሲዲ ጉዞ የተባለ ሙከራ በብዙ ሰዎች ሳላይ ተደርጎ ነበርፅፁን ከወሰዱት ብዙዎቹ ልዩ ድንቅ የሆነ ሐይማኖታዊና መንፈሳዊ ራዕይ እንደተገለፀላቸው ነው የሚናገሩትበሙከራው ወቅት ሙቤ ያየውን የእሳትና ቁጥቋጦ ራዕይ አየሁ ያሉ ፕሮፌሰርዋነበሩ ማርኮ ፓሎ የንጉስ ቄስ ዮሐንስ ሰድስተኛ ትውልድ ገዥ አገንሁበት ባለው የሞንጎል አስደናቂ ስልጣኔ ግዛት ንጉስ ስለነበረው ኩብላካህን በኦፕዮም ዕፅ ራዕይ እኤአ በ ዓም ግጥም የገጠመው ሳሙኤል ታይለር ስለ አቦራ ተራራ በመዝፈን ይህን የጠፋ ገነት በራፅይ ስለምታመጣው አብስኒያዊ ኢትዮጵያዊ አገልጋይ ፏል በ ሳይኬዲሊክ ዕጾች ስፔሻሊስት የነበሩት ፈረንሳዊው ሮጅሄም ፅፅ ወስደው በነበረበት ጊዜ በጥቁር ቀለም የጻፉት የእጅ ጽሑፋቸው ቀይ ሆኖ እንደታያቸው እንዲሁም ዕፅ የወሰደች ድመት ትንሽ አይጥ ፈርታ ስትጥመለመል መመልከታቸው ፅፆች የሰው ልጆችን ወደ ከፍተኛ የብቃት ደረጃ የማያደርሱ መሆናቸውንና እውነታን አዘባርቀው እንደሚያሳዩ የቤተሙከራ ውጤታቸውን ዋቢ አደርገው ይናገራሉ የ» የግል አስተያየትም ይኸው ነው ዕፅ ወስደው እንዲህ እንዲያ ታየኝ ከማለት አብጂም ተብሎ የህብረተሰብ ሸክም ከመሆን በስተቀፎ ዕፅ ተጠቃሚዎቹ አንድም ተጨባጭ የሆነ የመንፈሳዊ ጥበብ መገለጫ ሥ ራ ሲሰሩ የተመለከትኳቸው የሉም ዛሬ በግዚያችን ያሉ ውቅር ዋሻ የፈለፈሉት እነ አባገኪዳን በጠንካ ራ ሠራተኝነታቸው ገደሳማ ድንጋይ መሬት አልምተው ስናይ ይህ ለትውልድ ሁሉ የጥንት አባቶች ጥበብ እራስን መቻልና ልመናን መናቅ እንጂ ቁጭ ብሎ በጫትና ሐሺሽ ቅዥት የሌለ ቤት አየር ላይ መስራት እንዳልሆነ ልንረዳ ይገባናል በቤተማርያም አምድ ላይ ወደአለው የፈነዳ አበባ ቅርፅ ስንመለስ በመስቀሉ ላይ ያለውን የፈነዳ አበባ ስዕል አንድ ላይ ላሰተዋለው «ቶ» መስቀል ይሰራል «ቶ»ፊደል በጥንት ግብፃውያን ሆነ በኢትዮጵያውያን ዘንድ እንደ ሰው ምስል ይወሰድ ነበር ከአንገታቸው በላይ የክብ ምልክት ተሰርቶባቸው በ«ቶ» ምልክት የሚሰሉ ሰዎችም ነበሩ በሐረር ቆንዶዶ ኮረብታ ላይ ባለው ዋሻ ውስጥ በጭንቅላቱ ዙሪያ ክብ ያለው የድንጋይ ዘመን ስዕል አለ ይህ ስዕል « ቶ» ቅርፅ የሚታይበት ሰውና ባጠገቡ እንደ «ቸ» ወይም ሲገለበጥ የፊደል «ዘ» ቅርፅ ያለው ምልክት አለው ይህ ምልክት በሱማሌ ያሉ የሼካ ጎሳ አባላት በሰውነታቸው ላይ በማቅለም እንደሚጠቀሙበት ይነገራል የሰው ልጅ ሁሉ እግሩን ገጥሞ እጁን ወደ ጎን ቢዘረጋ የመስቀል ቅርፅ እንደሚይዝ ማንም ሰው ሊያረጋግጥ የሚችለው እውነት ነው ጆርጅ ግረስተር « ቸርችስ ኢን ሮክ » በሚለው መጽሐፋቸው የአምዱን ምልክት አሻሽለው ክንፍ ያለው በፊቱ ውስጥ የፈነዳ አበባ ምልክት ያለበት «ቶ» መስቀል አድርገው የሰሩትን እኔ ተስማሚ ሆኖ ስላገኝሁት የመልአክትና የሰው ጥበብ መገለጫን ይወክላል ስል የዚህ መጽሀፍ ሸፋን ስእል አድርጌዋለው መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው ክፉና በጎውን የሚያሳው ቅና ዘላለ ማዊ ህይወት የሚሰጥ ሁለት ዛፎች በገነት ነበሩ ዘፍ አዳም የተከለከለውን የዛፍ ፍሬ ከበላ በኋሳ የህይወት ዛፍ ፍሬን እንዳይበላ ከገነት ተባሮ ወደ ምደር ወጥቷል ዘፍ ክርስቶስ በተሰቀለ ጊዜ የሰው ልጅ ሕያው የሚሆንበት ምስጢር ለክርስቲያኖች እንደተገለፀ ቤተክፎስቲያን ታምናለች ስለዚህም በላሊበላ የሚገኙ አበባ መስቀሎች ተብለው የሚታወቁት የመጾርና የአንገት መስቀሎች በመስቀል ላይ ሕይወት የሰጠውን ክርስቶስን በማሰብ በሕይወት ዛፍ አበባ አምሳል ይሰራሉ የጥበብ ሁሉ ምንጭ የመስቀሉን ነገር ማመንና ማሰብ እንደሆነ ኢትዮጵያዊያን የፍልፍል ቤተክርስቲያን ወቃሪዎች በአንደበታቸው ያምናሉ በሥራቸውም ይገልፃሉ በአንገት ላይ የሚደረገው አበባ የላሊበላ መስቀል በውስጡ በሁለት ክቦች መካከል ሁለት መሰቀል ሲኖረው በግራ እና በቀኝ ሦስት ሦስት ክንፎች በአጠቃላይ ስድስት ክንፎች እንዲሁም በዙሪያው ያዘረዘሩ የአበባ ውስጥ የወንዴ ዘንጎቸ አሉት ስድስቱ ክንፍ የሱራፌል ስድስት ክንፎችን ራዕ አስራሁለቱ ደግሞ አንድም እንደ ፀሐይ ጨረር ሲያገለግሉ እንዲሁም ፀሐይ ክርስቶስን የከበቡ አስራ ሁለቱ ሐዋሪያትን ያመስጥራሉ በአጠቃላይ መስቀሉ ሲታይ ከላይ ያዘረዘረ ቅርንጫፍ ያለውየ ህይወት ዛፍ ይሆናል ። በአውሮፓ ጨረቃ ላይ የሚታየው ሰው ምስል የታሰረ ሰው ምስል ተደርጎ ነው የሚወሰደው በአፍሪካ አውሮፓና ዕሩቅ ምስራቅ ሃገር ሕዝቦች በጨረቃ አካል ላይ አየን የሚሉት የተለያዩ ምናባዊ ምስሎች ተፈጥሮ የሰው ልጅ አእምሮን ከጥንት ጀምሮ እንቆቅልሽ እየጠየቀች ትፈትነውና ታሰራው እንደነበረ ያመለክታል የሰው ልድ የተፈጥሮ ሚስጥርን ተከትሌ በመጀመሪያ በአካባቢው የሚያያቸውን የቤትና የዱር እንስሳት ቀስብሉም በእምነቱ ውስጥ መለኮትን የሚገልጽባቸው ለዋዊና እንስሳዊ ምስሎችን በድንጋይ ሳላሳይ መቅረፅ ጀመረ ከክርስቶስ ልደት በፊት ጀምሮ ድራጎን በቻይናዎች አንበሳ ቀበሮና አሞራ በግብፅ አንበሳ ላምና ንስር በክርስቲያኖች ዘንድ መለኮትና ከመለኮት ኃይል ጋር ተዛምዶ ይዘው በድንጋይ በእንጨትና በብራና ሳይ ተስለዋል አኢተዮጵያ ውስጥ ባሉ የውቅር አብያተክርስቲያናትና ገዳማት ውስጥ የተለያዩ አንስሳት የመለኮት ኃይልን ለመግለፅም ሆነ አብያተክርስትያናቱን በማስዋብ ምክንያቶች ተስለው ይገኛሉ ምዕራባዊያን ፀሐፍት ታዲያ እኒህን በውቅር አብያተክርስትያናትና ሃውልቶች ሳይ የሚገኙ ስዕሎችና የድንጋይ ላይ ምስል ቅርጾች መ በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች ከሚገኙ ስዕሎች ጋር በማመሳሰል የኢትዮጵያውያን የስዕልና የውቅር ጥበብ አንድም ከውጭ ሰቓች ይዘውት የገቡ አልያም የውጭ ሃገር ሰዎች ተፅኖ ያለበት እንደሆነ አድርገው ይጽፋሉ በተለይም በአገነባብ ጥበባቸው አርቲቴክቸራል ውበታቸው ተመሳሳይ በሆኑት በትግራይ ደብረዳሞና በጦሎ ይምርሐና ክርስቶስ ቤተክርስቲያናት ውስጥ የሚገኙት የጣሪያና የመስኮት ላይ ስዕሎችና በእንጨት ሳላይ የተቀረፁ ቅርጾች እንደ ዋቢነት የሚጠቅሷቸው ናቸው በእነዚህ ሁለት ቤተክርስቲያናት ውስጥ የአንበሳ ቀበሮሚዳቋ ፍየልዝሆን እንዲሁም በአሁኑ ሰዓት በምድራችን ላይ የማይገኙ እንስሳት ነ ተስለውና በእንጨት ላይ በአስደናቂ ሁኔታ ተቀርጸው ይገኛለ አድሜያቸውም ከ ዓመታት በላይ ያስቆጠሩ ናቸው ሚሲዝ አኣጋርድ ቢደር እኤአ ዓም « ላሊበላ» በሚል ርፅስ በፃፈችው መጽሐፍ ውስጥ የኢትዮጵያን ጥበብ ከግብፃዋያንና አካባቢ ሃገሮች የአሳሳልና አቀራረጽ ተጽኖ ጋር ባያያዘችበት ርዕሷ ከእነዚህ ሁለት ቤተክርስቲያናት የተገኙ የጣሪያ ላይ ስዕሎችን በውጭ ከሚገኙ ተመሳሳይ ሰዕሎች ጋር ማዛመድ ይገኘንበታል በተለይም በይምረሃና ክርስቶስ ጣሪያ ላይ ተስሎ የሚገኘው በሦስት ኣግሩ ቆሞ አራተኛውና የፊተኛውን እግሩን ወደላይ የዘረጋና ወደ ኋላ ተቆጥቶ የቆመ ጭራውን የሚመለከተው አንበሳ መሰል እንስሳ አይነተኛ ምሳሌ ነው እንዲህ አይነቱ እንስሳ በነሐስ ላይ ተሰርቶ በምዕራብ ቻይና በኢራ ን በተመሳሳይ ሁኔታም በደቡብ አረብያ የመን መገኘቱ « ሐይኮስ በመባል የሚታወቁት ፈረሰኞች በጥንት ዘመን ከመካከለኛውና እሩቅ ምስ ራቅ ሃገሮች በመነሳት ወደ ኢትዮጵያ ያገቡት ጥበብ ሳይሆን አይቀርም ስትል የራሷን መላምት አቅርባለች ጀርጅ ግረስተርም በይምርሃና ክርስቶስ የሚገኙትን ስዕሎች በህንድ ከሚገኙ አፈታሪካዊ እንስሳዎች ጋር በማያያዝ እኤአበ ዓም ይምረሃናን በጎበኝው በጣሊያናዊው አርክዮሎጂስት ሞንቲ ዴሳክርቴ ሪፖርት ጋር በማያያዝ ተመሳሳይ አሰተያየቶችን ። ጪጠኋከበጴ ፅሠከፎየፎከር ዕከ ከገ ብክቫ ፎክዝሀበ ልበ ዐበፀበ » የተሰኝው መጽሐፍ ጥሩ ዕውቀትን ያሰጨብጣል ይሰነዝራሉ ወደ ፍሬ ነገሩ ከመግባታችን በፊት ከላይ ከተጠቀሰው ጋር ተያይዞ መቅረብ ያለበት በአድዋ ሰሜን ምስራቅ ከሚገኝውና ከሁለት ሺህ አመታት እድሜ በላይ ካለው ከ « የሃ » ቤተመቅደሰ አካባቢ የተገኘው የሰባዊያን የማንነት ማረጋገጫ ፀበዘከ የበማህተም ፃው እኒህ ማህተሞች ከብረት የተሰሩ እንደ አንበሳና ዋሊያ ያሉ እንስሳት ሲሆኑ እንደ እግር ወይም በሰውነታቸው ላይ ይሰባዊያን ፊደል ተቀርፆባቸዋል በአክሱምና አካባቢው ከክርስቶስ ልደት በኋላ እስከ ዓም ድረስ ሳባዊያን ፊደል የተቀረፀባቸው ብዙ የድንጋይ ሃውልቶች ይሰሩ የነበረ ሲሆን አንዳንድ ሰዎች ግን ለዚህ ታሪካዊ ሃቅ ቀደምትነትን ለደቡብ አረቢያ ሃገሮች በመስጠት ንግስተ ሳባ ማክዳ ኢትዮጵያዊ እንዳልነበረች ሳባውያን የሚባሉት ህዝቦችም ከደቡብ አረቢያ ሃገሮች ወደ ኢትዮጵያ መጥተው የሰፈሩ እንደነበር አጽእኖት ሰጥተው ይከራከራሉ ስለንግስት ሳባ በአንደኛው ርዕስ ስር የተጠቀሰውን ማስረጃ ሳንረሳ በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ሳባ የሚለው ስም ለመጀመሪያ ጊዜ ተጽፎ የሚገኘው የኩሽ የልጅ ልጅ የካም ዝርያ ሆኖ ነው ዘፍ እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ኩሽ የሰፈረበት መሬት በግብፅና ኑቢያ አካባቢ ነው ኢሳ በሌላ በኩል ሳባ የሴም ልድ ዝርያ ስም ሆኖ የተጠቀሰበት ቦታ አለ ዘፍ ከመጽሐፍ ቅዱስ የሰው ልጆች አሰፋፈር ቃሪክ ጋር በሚስማማ ቃንቋ በሄሮግራፊቹ ነ ሁኔታ ሳባ የሚለው ቃል በጥንት ግብፃዊያ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት