Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ነገርኩሸኮ ጥብቅ እምነትና አንድነት ያለውን ህዝብ ኃያል ነትን መለያውን ያደረገን ዜጋ ወደ አንድ ዓለም አስተዳደሩ አዲስ ስርዓትና ህግ አምጥቶ መግዛት እና ማስተዳደር ይከብዳል እናም አንድነቱን ኃያልነቱንና ጽኑ እምነቱን ማናጋት ግድ ይሳል የሶስና ጠይም ፊት በንዴት አጋም መሰለ አቶ ዮናታን ወልዴን ፈልገን ነበር። አላት ቻርልስመታወቂያውን እያሳያት አሊሰን ግሪንውድ በፍርሃትና በጥርጣሬ ታጅባ አንድ ጊዜ ይቅርታ ካለቻቸው በኋላ ወደውስጠኛው ክፍል ገባች ከረባቱን አሳልቶ ካሰረው ዮናታን ጋር ተገናኝታ አደጋ ሳይ መውደቅ አልፈለገችም ደውላ ማነጋገሩን ዛር የዳኛ ጄራልድንም የቢሮ አድራሻ ሰጥቷታል ከቻርልስ እንደተለየች ዊል ብራውን ሞባይል ሳይ ደወለች ዝግ በመሆኑ የመኖሪያ ቤቱ ስልክ ላይ ደወለች ድምጽዋ የታፈነ የሟመስል ሴት ሀሉ አለች ከመሰነባበታቸው በፊት ተመሳሳይ ታሪኮችን አንብባለች ቤዜ ዲዱ ሐለ ይቅርታ እመቤት ሶስና እባላለሁ ጋዜጠኛ ነኝ በቅርቡ የታዳጊውን የሰለሞን አሽክሮፍትን ጉዳይ በተመለከተ ባስተላለፉት የፍርድ ውሳኔ ላይ አንዳንድ ጥያቄዎችን ጄራልድ የፊታቸው ቀለም እየተቀያየረ አቋረጧት ይቅርታ በዚህ ጉዳይ ላይ ከማንም ጋር ለመስራት ፍቃደኛ አይደለሁም ያለአንድ ሰው በስተቀር ግራ ተጋባ ያ አንድ ሰው ማነው።ዴመ ከሀዲዎቹ ክታተስችውን ሰድረገጽ ግብአት ይሆን ዘንድ ታተርብለታለች የ ተሪነቷ ወዷታል አስተማማኝ የገቢ ምንጭም ሆነውሳቸዋል እየኖርንበት ያለው አለም እውነት ይህ ነው ካንቀላፋንበት እንንቃ አመሰግናለሁ በጋለው ጭብጨባ ውስጥ ለሶስና የሚሰማት ድምጽ ሌላ ነበር። ቺው ፈንጠዝያ ካሳለፈ ሆት ና ሃብታም ከኢትዮጵያ ወዉ ዝምታን ምርጫቸው ያደረጉ ዜጎቿ የተቀጎበሩባት በአዋበርባሪ ምላሳቸው አለን ያሉ የተንሰራፉባት ኢትዮጵያ ዙ ነገር ተተረማምሷል ሶስና በሰው ልጅ ልብ ላይ ፍቅርና ተስፋን ሳይሆን በተዘረፈ መሬት ላይ ህንጻን የሚያበቅል ራስወዳድ ትወልድ እንደአሸን እየፈሳ ነው ወሬያም እንጂ ተግባራም ያልሆነ ትውልድ ለዚህች ምስኪን ሀገር አዝንላታለሁ ትተሃት መጥተህ እንዴት አዝንሳታለሁ ትለኛለህ ማለትሽ አይቀርም ሃቅ አለሽ በበረሃ ከሞት ጋር እየተፋ ለመስደትን ብቸኛ ኣማራጭ ያደረገ ዜጋ ሀገሩን ጠልቶ ነው። ከቤተሰቡ ተነጥሎ መኖርን ወዶ ነው። የአባቱን እጅ ጨብጦስ ማለት ምን ማለት ነው። ቢሞት ከሰው አይቀላሳቀልም ይመጣል መኪናውን በር ላይ ያቆማል ባንኮኒው ጋር ይቀመጥና ውስኪ አዞ ከመጠጥ ቤቱ ባለቤት ጋር ቆይቶ ይሄዳል ባለቤቷ ቆንጆ ወጣት ስለነበረች ጠጪው ግንኙነት ሊኖራቸው እንደሚችል ገምቷል እሷም ብትሆን ዘና ብላ የምትጫወተው ከሃብታሙ ወጣት ጋር ነው የዘወትር ምርጫው ብላክ ሌብል ነው ይመጣል ጠርሙስ ያወርዳል አብዛኛውን ጊዜ ጠርሙሱን ሲጥ ነበር የሚያደርጉት ወጣቱ ሃብታም የቤቱን ጠጪዎች ትኩረት ቢስብም ምን እንደሚሰራና ከየት እንደሚመጣ የሚያውቅ አልነበረም አንድ ቀን ባለቤቷን ጨምሮ በወቅቱ የነበርነውን ሁሉ ክፉኛ ያስደነገጠ ቦር የአፈፈዘዙቡ አሰፋ ክስተት ተፈጠረ ከሠትሮው ዘግይቶ ነበር የደረሰው ፊቱ ላል መረጋጋት አይነበብም ከመቀመጡ የተለመደውን መጠጥ ኣዘዘ በዝምታ እንደተሸበበ ነበር። ባለቤቷ በሁኔታው ግራ ሳትጋባ እንዳልቀረች ያስታውቃል ልታወራው እና ልታጫውተውጡ ብትሞክርም ፍንክች አልልም አለ በዝምታ ውስኪውን ይመጣል ሰአቱ እየገፋ ሃሄደ ዲጄው ሰራውን አጠናቆ ስለሄደ ቤቱ ረጭ አለ በጣት የምንቆጠር ጠጪዎች ቀረን ጓደኛሞች በግል ከሚነጋገሩት ድምጽ ውጪ የሰማ ድምጽ የለም በመሃል ሁላችንንም ያስደነገጠ ንግግር መናገር ጀመረር አሁንስ አበዛው በዚህ ሰአት የህጻን ልጅ ደም ከየት አባቴ ነው የማመጣለት። እንደ እብድ አደረገው ኪሱ የነበረውን ብር አውጥቶ ባንኮኒው ላይ ከበተነ በኋላ እየሮጠ ወጣ መኪናውን አስነስቶ ሲከንፍ ይሰማናል ከዚያን ቀን በኋላ በአካባቢጡ ታይቶም አያውቅ ባለቤቷን በደንበኝነት ብቻ እንደምታውቀው ምላ ተነገዝታ ነገረችን ይሄ የመጀመሪያው ገጠመኝ ነው ወደ ሁለተኛው ልሸጋገር አለና ሌላ ስኒ ቡና ቀዳ ለቡና ያለውን ፍቅር አረጋገጠች ይሀኛውን የተዋወቅሁት በወንድሙ አማካይነት ነው የጓደኛዬን ሱቅ ተከራይቶ ይነግድ የነበረው ልጅ እንዲያግዘኝ በማለት ታናሽ ወንድሙን ከገጠር አምጥቶት አብረው መስራት ጀመሩ ኣመት እንኳን አልሰሩም ታናሽ ወንድም ብቻዬን መስራት እፈልጋለሁ በሟል ሰበብ ከወንድምየፁሁ ተለየ ገበያው ቀዝቅዞበት እና ገንዘቡ ከስሮበት የነበረው ታላቅ ወንድም ነገር ሆድ ሆዱን እየበላው ገንዘብ ከየት አምጥቶ ነው ብቻውን የሂሰራው ብሎ ሲያስብ ቅርብ የሆኑ ሰዎች ብቻውን መስራቱ ነው የሣገርምህ። አላት በድጋሚነ ረስቼው ነው ዛሬ ማንንም አያናግርም መጩት እያየች እና ጣቶቿን እርስ በእርስ እያፋተገ ተበሳጨ ማን ሆኖ ነው በዛሬው አለት ሰው የማያናግረው። አለችና ወንድሟን ወደጓሮ ይዛው ሄደች ቆይተው ሰመሰሱ ፊቴ ተለዋውጦ ነበር ንሂድነ። ሴትየዋ የመጀመሪያ ተልእኮዋን በድል አድራጊነት ተወጥታለች ለቀጣዩ ተልእኮዋም ከወዲሁ እመለሳለሁ በግለት ቃል ገብታለች የተቃውሞ ዘመቻችንን ዶመፎመፎ ጠርቅአፊራሁ አሰፋ ኖርብናል ዳግም ወደ ኢትዮጵቱ ት አይኖርባትም መ«ር ውለን ፍው መለት ቷን ማስ ፋፋ በመሄድጅ ሰይጣነ ች መሃአ ለኢትዮጵያውያን ሀጻናትን ምልክት ክሳያት መረ ምልክቱን እንዲያሳዩ የምታበረታታበት የምታሣይበት እና እካ። ሰለወሊድ መከላከያ ስለውርጃ በአጠቃላይ የህዝብን ቁጥር ሰለሚቆጣጠርልን ወሳኝ አጀንዳ በግልጽ መነጋገር ይኖርብናል ክሀዲዎቹ የስኑምህቦ ቀውስ ሌላ ምንም ሳይሆን ከሀዝብ ቁጥር መጨመር ር ተያይዞ የሚከሰት ቀውስ ነው ዘጠና ከመቶውን የአለም ካስወገድነው የስነምህዳሩን ቀውስ መቆጣጠር እንችላለን ደቀመዝሙር የሆነው ጃኪውስ ኮስቲዩም በኖቨምበር ወር ዓም ከዩኔስኮ ኮሪየር ጋር ባደረገው ቃለምልልስ የተና ገረውን መርቅልህ አስደንጋጭ አባባል እንደሆነ አልጠፋኝም የአለምን ሀዝብ ለማረጋጋት በየቀኑ ለስት መቶ ሃምሳ ሺህ ያሀል ሀዝብ ማስወገድ ይኖርብናል አሰቃቂ ንግግር ቢሆንም ያለመናገሩ በራሱ መጥፎ ነወ ነበር ያለው እነዚህ ታዲያ ምንስ ነገር ከማድረግ ይመለሳሉ ብለን እንዴት ነው ጉዳያችን። መንከራተት በቀን አስሬ ወደቤቴ መመሳለስ ጀምራለች ስንት ዓመት ሙሉ አሳሬን ነበር ያበሳችኝ በተራዋ አሳሯን መብላት ጀመረች ስንት ነበር ያሉኝ። አለ ቄስ በቹ እንደመበሳጨት አለ ገገርው እየፈራ እየቸረ መናገር ጀመረ እኔ ልጎዳያውም እርሶን ፈርቼ እና አክብሬ ነው አይጎዱም መቶ ሰማኒያ ሺህ ብር ልስጥዎት እንተን ብሎ መኪና ገዢ የብስክሌት ሳይኖርህ መኪና ላይ ምን አንጠለጠለህ ገገርው የሰማውን ማመን አልቻለም ምቀኛ ሰይጣን በቄሱ አንደበት የሚናገር መሰለው ምን። ስድቡን ምን አመጣውገ ዘለቶና ምን። ደግሞስ ይሁዶቹ ይህን ያህል ከተማረሩበት እነሮበርት አዳምስ የመደቡትማ በሃይማኖቱ አካባቢ በተለይም በአብያተክርስትያናት ከሀዲዎቹ አከባቢ ለታሰበው ዘፋኞችን አሰርጎ የማስገባት ሴራ ዋና ሞተር ሆኖ እንዲያገለግላቸው ነው አንድሪው ግርሃም ነው የጠቆመው ጥንዶቹ ይሁዶች የተመደበላቸው ሰሞን የአብያተ ክርስትያናቱ አካባቢ ተልእኮ ያለችግር ይሳካል ብለው ተደስተው ነበር ውሎ ሲያድር ነው ጉድ የተከሰተው እንዴ ሰውዩው እኮ ሃዚን በድግምት ወንድነትህን ሰልቤ ሲያዩዋት ብልት የምትቀስር ሚሟስትሀን ያሳንበጫበጭኳት እንደሆነ በቹ ብለህ አትጥራኝ ብሎ ዝቶበታል አሉ ሃጊበሳከው ሪፖርት ላይ የተናገረው ነው ሶስና እየተገረመች ረድኤት የነገራትን ሁሉ ለኢስቱሲን ነገረችው ሮበርት አዳምስ ሳይሰማማው አኣልቀረም በዚያ ሳይ ሃይማኖቱ አካባቢ እንደእሱ አይነት ማተብ በጣሽ ያጎረሰውን ነካሽ እንደማይገኝ እርግጠኛ ሆኗል አሳማቸውን እስካሳካሳቸው አምታች አተራማሽ መሆን አይደለም ምንም ቢሆን ምን ቸግሯቸው። የሚል ሃሳብ ባነበቡበት አዳምስ ንግግሩን ቀጠለ ሱልዝበርገር የስሜት ለውጥ ሳታሳይ ስራውን እንዲሰራ አድርግ እንደተጠራጠርነው በፍጹም ማወቅ አይኖርበትም ግርሃም ፈረንሳዊድ አጋራችን እንድታገኘኝ ኣድርግ ሮቢንስ ደግሞግዴለም መደበኛ ስራህ ላይ ብቻ አተኩር የሁላችሁም የጋራ ተልእኮ ረድኤት ሃይላይ የተባለን እባብ በጥንቃቄ መከታተል እና ከተቻለ አድፍጦ እጅ ከፍንጅ መያዝ ነው ግልጽ ነው። ምፖ ፈራሖ ዲቅትዖቷያ ዳጆድጋ መደ ዖቻትኛውም ጀዖሷ ፆሮ ፈፅፖ ጩድ ማሪ ትረጋፅቋዎፍ እጥር ምጥን ያለው መግቢያ መልዕክትም ተስማምቷታል ወደ ዋናው የመጽሃፉ ርዕስ ተሸጋገረች ምዕራፍ አንድ ፕጥሪራይ ልኋጂደያፇሦ ፊራ ያሏጴምዖታዖፆ ያፈማሟሪ ሯደሪጸሷ ፈያቻኡፍ በመጨረሻም በድል እንደምታጠናቅቀው ፍፁም እርግጠኛ ነበረች ዝፕ ከሀዲዎቹ ድህረታሪክ ሂዮንሴ ኖውልስ በአለቆቿ እቅድ እና ትእዛዝ መሰረት ኢትዮጵያ ከደረሰችበት ቤተክርስትያን ውስጥ የተለየ አቀባበል ከተደረገሳት ዣንጥላ ከተያዘላትና ህጻናት መርጃ ድርጅት ከጎበኘች እለት አንስቶ በህዝቡ ዘንድ የተለያዩ ስሜቶች ተፈጥሩ የቤተ ክርስትያን ሰዎችም በቁጣና በንዴት አስተያየታቸውን ሰጡ ከእነሱ መሃል አንዱ የሆነው ዲያቆን ብሩክ ሃይሌ ጉብኝቷን አስመልክቶ በተዘጋጀ መጽሃፍ ላይ የሚከተለውን አስተያየት ሰጠ ቤተክርስቲያን በተናጠል ሂዮንሴን ብቻ ሳይሆን በሀገር ደረጃም ተቀሳቅሏል» እነዚህ አሁን መዝሙር አወጡ ያልናቸው አርቲስቶች መዝሙር ላይ የመግቢያ ንግግር የሚያደርጉት ሊቃነ ጳጳሳት ናቸው ማንኛውም ዘማሪ በተለይ እውቅና የሴለው መዝሙር አውጥቶ አንድ ጳጳስ ንግግር ያድርግልኝ ቢል አስቸጋሪ ነው የሚሆነው ምንድነው ይህን ያደረገው ታዋቂዎች መሆናቸው ነው መንፈሳዊ የምንለው በሰው እነሱን በማግኘቱ ከእነሱ ኣጠገብ ሆኖ በመታየቱ የተለየ ክብር የሚሰማው ከሆነ አደገኛ አካሄድ ነው ቤተክርስቲያን እኮ የማይታዩ መላዕክት አሷት ከሁሉ በላይ የማይታዩ ቅዱሳን አሏት ያ ነው የሚያስከብራት በእነሱም በዘፋኛኞቹም በኩል ይሄ ክብር አይገባኝም የሚለውን ነገር መልመድ አለባቸው ወደ ዋናዋ ርዕሳችን ወደ ሂዮንሴ ስንመጣ ህዝብ መገንዘብ ያለበት ቤተክርስትያን ተገኝታ በልዩ አቀባበል ጥሳ የተዘረጋላት ለእሷ ክብር ተብሎ እንዳልሆነ ነው ያረፉ ፓትሪያርኮች በየዓመቱ ጉት ይደረግላቸዋል መታሰቢያ ፀሎት አለ የመታሰቢያ ቀን ነ ያለዝግጅትም ሊያቀርቡት ይቾሳሉ ወጣቶች ግን ለዚያን እለት ምንድን ነው የምናቀርበው ብለው ሲያጠኙዮኙ ከርመው ነው የሚያቀርቡት ጳለዚህ መዝሙር ጥናቱ ላይ ሂዮንሴ ስለምትመጣ አጥና ተብሎ የሚታዘዝ ወጣት አይቀበለውም ሊቃውንቱም ቢሆኑ ፈፅሞ አያደርጉትም ሌላው ቢቀር በቅኔ እንኳን ይጎሸማሉ የእኛ ሲቃውንት የማይጥማቸው ነገር መድረክ ላይ ሲኖር ምን ያደርጋሌ። የሚለው ነው አይቀመጥም። ንጉሥ ኦዝያን ጥፋት ሲያጠፋ ባለመናገሩ ነው እኛስ ይህችን ሴት ወደ ትክክለኛ መንገድ ለማምጣት ምን ነግረናታል።
ሲል ጠየቃትኑ አሳንሰሩን ተጠቅመው ወደ ሆቴሉ አምስተኛ ፎቅ የስብሰባ አዳራሽ አመሩ ሙሉ ጥቁር ልብስ የለበሰ የደህንነት ሰራተኛ በአክብሮት ይገቡ ዘንድ ጋበዛቸው ሃያ ሰዎች ያህል የሚይዝ መለስተኛ የስብሰባ አዳራሽ ነው ዮናታን በቀጥታ ወደ ጉዳዩ ገባ የመጣሁት ፍሬድሪክስበርግ ቨርጂኒያ ውስጥ ከሚገኘው ስከል ኤንድ ቦንስ የምስጢር ማህበር ቅርንጫፍ ነው የመጀመሪያ ደረጃ እርከን ስልጣን ያገኘሁት በቅርቡ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ በምስጢር ልንጀምረው ላሰብነው የማህበሩ እንቅስቃሴ የበላይ ጠባቂና ተቆጣጣሪ ሆፔ የተሾምኩት እኔ ነኝ ኢትዮጵያዊ ረዳት ያስፈልገኝ ነበርና የብዙዎችን ታሪክ ሳጠና ያንቺ ሚዛን ደፍቶ በመገኘቱ ልመርጥሽ ችያለሁ አንዱም ነገር አልገባትም ኦ አንድ ጊዜ ይቅርታ እያልክ ያለኸው ነገር ምኑም አልገባኝም አለቃዬ የነገረኝ በውጭ ሀገራት የግል ኢንቨስትመንት አቋረጣት ሶስና እሱኛውን አጀንዳ እርሺው ዋንኛው እቅዳችን በመላው ዓለም ላይ ተግባራዊ ልናደርግ ያሰብነውን የአንድ ዓለም አስተዳደር ስርአትና ህግ ኢትዮጵያ ውስጥም ተግባራዊ ማድረግ ነው አንዴ አቶ ዮናታን ለመሆኑ ማህበራችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ሊያከናውን ያሰበው ዕቅድ ምንድነው። እንባዋን እያበሰችና ውብ ፈገግታዋን እያሳየች ጠየቀችውኑ ቀን በልቡ የተመኛትን ቆንጆ አሁን እቤቱ ድረስ መጥታ በፍቃዷ በግላጭ ስትጠይቀው እምቢ የሚልበት ወኔ አጣ እናም አስደሳች ለሊት አሳለፉ ቁርስ በልተው ሲለያዩ ያሳለፉትን ለሊት እስከሚሞት እንደማይረሳው እየማለና እየተገዘተ ነገራት ከዚህ በኋላ እንደማይለያዩ ቃል ገባችለት አድራሻ ተለዋወጡ በሚላኖ ባሳለፈው አስደሳች ቆይታ እየፈነጠዘ ወደመጣበት ተመለሰ ያጋጠመው ነገር ፈጽሞ ያልጠበቀው ነው ቢሮው በገባ ማግስት የጋዜጣው ዋና አዘጋጅ ጠራውና እጢውን ዱብ የሚያደርግ መረጃ አሳየው ከፈረንሳዊቷ ቆንጆ ጋር እርቃኑን ሲያብድ የተነሳው ፎቶ ነው ከዚህ ቀደም የጠየቅንሀን ጥያቄ የማትቀበል ከሆነ ፎቶውን ለህጋዊ ባለቤትህ ከመላካችን በተጨማሪ በምትሰራበት ጋዜጣ ፊት ገጽ ሳይ በቃ ወጥመዳቸው ውስጥ ወደቀ ፈረንሳዊቷን ቆንጆ ያሰማሯት እነሱ እንደሆኑና የነገረችው ታሪክ ሁሉ ፈጠራ እንደሆነ ከሀዲምዎቹ ደረሰበት ያዘዙትን እሺ ብሎ ከመቀበል ውጭ አማራጭ አልነበረውም ከሰዎቹ ወጥመድ ማንም ማምለጥ እንደማይችል እርግጠኛ ሆኗል ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በምስጢር ማሀባር አባላት ስብሰባ ላይ እየተገኘ ባያምንበትም አጀንዳቸውን በሚሰራባቸው የሀትመት ውጤቶች እና የቴሌቭዥን ጣቢያ ላይ እያስተጋባ ነው ይፎርቅአፈራሁ እሰፋ በጄሰን ምስጢራዊ ቡድን አዳራሽ አሜሪካ ከኤም አይ ስድስት ከሞሳድ እና ከሲአይኤ ተወክለው የመጡት የስለላና የመረጃ ሰዎች በጄሰን ምስጢራዊ የሳይንቲሰቶች ቡድን ውስጥ ከታቀፉት እውቅ ሳይንቲስቶች መሃል አንዱ የሆነውን ክርስቶፈር ስቲቨንስ በማባበልም በማስፈራራትም የሰው ልጆችን ቁጥር በፍጥነት ለማመናመን የሚያስችለውን መድሃኒት ቀመር ፎርሙሳ ይፉ እንዲያደርግላቸው ቢለምኑትም ፍቃደኛ ባለመሆኑ እርምጃ ለመውሰድ ጥቂት ትእግስት ብቻ እንደቀራቸው እየነገሩት ነው በቡድን ተከፋፍለው መድሃኒቱን ለመስራት የሚያስችለውን ቀመር ከሰሩት ሳይንቲስቶች መሃል ዋናው እና ባለቀመሩ እሱ በመሆኑ ነበር ሙጭጭ ያሉበት ጸጸት ሳይ ላለመውደቅ በመፈለጉ እና በሰው ልጆች ላይ የሚያደርሰው ጥፋት ከወዲሁ ስለታየው ክርስቶፈር ስቲቨንስ ሃሳቡን ቀየረ ከመረጃ ሰዎቹ መሃል እጅግ የተበሳጨው እስራኤላዊው ቤንጌሪዮን ሶሎሞን ሌባ ጣቱን ቀስሮ ስማ ሄንሪ ኪሲንጀር የሰነ ምሀዳሩን ቀውስ ለመቆጣጠር ዘጠና ከመቶውን የዓለም ህዝብ ማስወገድ ይኖርብናል ያለው እኮ ያንተን ቀመር ተማምኖ ነው የዓለምን ህዝብ ለማረጋጋት በየቀኑ ሶስት መቶ ሃምሳ ሺህ ያህል ሀዝብ ማስወገድ ይኖርብናል ሲል በ ዓም ከዩኔስኮ ኮሪየር ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ላይ የተናገረው ጃኪውስ ኮስቲዩም ቢሆን በጀሰን ምስጢራዊ የሳይንቲስቶች ቡድን ላይ ጽኑ የሆነ እምነት ነበረው አንተ ግን የሃያላን መሪዎቻችንን እምነት ገደል ለመክተት እየሞከርክ ነው ነው ወይስ የስነምህዳሩን ቀውስ ለመቆጣጠር በተወጠነው ሃሳብ ላይ አትስማማም ማለት ነው። ሲል በንዴት ጸጉሩን እየነጨ በካርቱም በኩል አድርጎ ወደ ግብጽ ኮበለለ ቅዘኑ የቆመለት ሲናይ በረሃ ውስጥ እንደነበር ያስታውሳል እግዜር እና ሰይጣን የሉም ሲልየነበረው ባለስልጣን ከዚያ ጊዜ በኋላ በፈጣሪ መኖርም በሰይጣናዊ ድግምትም ማመን ጀመረ ዋናውን ተዋናይ ቄስ በቹን እየረገመ ወርትአፈራሁ አለፋ መ ፍሬድሪክስበርግ ቨርጂኒያ በደርግ ዘመኑመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን የነበረውና ኢሀአዴግ ሀገሪቱን ሲቆጣጠር ወደአሜሪካ የተሰደደው ዮናታን ወልዴ ፍሬድሪክስበርግ ቨርጂኒያ ውስጥ ወደሚገኘው ግዙፍ ህንጻ የመጣበት ምክንያት አልጠፋወም በዩል የህግ ዩኒቨርስቲ የክፍል ጓደኛው የነበረውና ለምስጢር ማሀበር አባልነት የመለመለው አሜሪካዊው ቤንጃሚን ፓተርሰን ሁሉንም ነገር በዝርዝር አስረድቶታል ፓተርሰን ዮናታንን እንዲህ በቀላሱ አሳምነዋለሁ ብሎ ባያስብም ያለ እልሀአስጨራሽ ደጅ ጥናት እጁን ሰጥቶታል ቤንጃሚን ፓተርሰን ከዚህ እውነት ላይ የተገነዘበው ዮናታን ወልዴ ዳጎስ ያለ ገንዘብ እና ከፍተኛ ስልጣን እስካገኘ ድረስ ምንም ነገር ሁን ቢባል እምቢ እንደማይል ነው ዮናታን ወልዴ ከሩ የዬል የሀግ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች መሃከል አንዱ በመሆኑ ዋንኛውን የመመልመያ መስፈርት አሟልቷል በአሜሪካ ውስጥ ከፍተኛ እውቅና ያለው ስከል ኤንድ ቦንስ አባል ለመሆን የግድ የታዋቂው የህግ ዩኒቨርሲቲ ዬል ተመራቂ መሆን እንደሚጠበቅበት ያውቃል ቤንጃሚን ፓተርሰንም ነግሮታል ስለምስጢር ማህበሩ ከሚያወሱ መጽሃፍትም እንብቧል ዮናታን የስከል ኤንድ ቦንስ የምስጢር ማሀበር አባልነት ጥያቄውን ከእሺቢታም አልፎ በደስታ በመቀበሱ ወደፊት ለሚያከናውነው ተግባር አምስት ሚሊዮን ዶሳር ተመድቦለታል በኢትዮጵያ ለታሰበው የምስጢር ማህበሩ እንቅስቃሴም የበላይ ጠባቂነቱን ስልጣን ተሹሟል ዮናታንን በእጅጉ ያስደሰተው እና ራሱን ከዓለም ታላሳቅ ባለስልጣናት መካከል እንደአንዱ አድርጎ እንዲመለከት ድፍረት የሰጠው ገንዘቡን የመደበለት ኒውዮርክ ከሀዲዎቹ የሚገኘው ፌዴራል ሪዘርቭ ባንክ ፕሬዜዳንት አንቶኒ ሶሎሞን መሆኑ ነው ከእነዚህ ሰዎች ጋር መስራት ማለት ማንንም መጨፍለቅ የሚችል መዳፍ ባለቤት መሆን ማለት ነው ዮናታን ከገንዘቡ ይልቅ አጥብቆ የሚሻውሹመቱን ነው ይሀ ሹመት ደግሞ ተራ ሹመት አይደለም ከምድረ አሜሪካ አልፎ በየትኛውም ሀገር ውስጥ ገብቶ የማዘዝ የመፍለጥና የመቁረጥ ኢመደበኛ መብትን የሚያጎናጽፍ የማይደፈር እና የማይገሰስ ሹመት ነው ይህ ሹመት ከሃገሩ ከመውጣቱ በፊት እንዳሻቸው ሲያሹት እና ሊያሸከረክሩት የዳዳቸውን ባለስልጣናት እና የጊዜው ሰዎች በተራው እንዳሻው ሊያዛቸውና ሊያሽከረክራቸው የሚያስችለው ድንበር ተሻጋሪ ስልጣን ነው እንደሱና እንደመለመሉት ሰዎች ጽኑ እምነት አለምን በባላይነት ከምትቆጣጠረው የዘመኑ ሃያል ሀገር አሜሪካ በላይ የምስጢር ማሀበራት እና የማህበራቱ አባላት አሉ። እርሶንም ከሸሸት እና ከጭንቀት ያድንዎ ተመራርቀው ተሰነባበቱ ማን ያውቃል ይህን ታሪክ አንድ ቀን እንደ ግብአት ሊጠቀምበት ይችል ይሆናል ወርቅአፈራሁ አሰፋ አሊኖይስ አሜሪካ ከካናዳ ኦንታሪዮ ተነስተው በልዩ የግል አውሮፕጥ አበባ ኢትዮጵያ የደረሱት አይሁዳውያን ጥንዶች ባረፉበት ራጳ ቨ ብሉ ሆቴል ውስጥ ሆነው ይደርሳችኋል የተባሉትን ትእዛዝ ቢጠባበ ቁም የደረሳቸው ትእዛዝ አኣልነበረም የሳካቸው የሲቢኤስ ሚዲያ ሃላፊ ሃሪማን ፓሌይ ትእዛዝ እስኪደርሳችሁ ምንም ኣይነት እንቅ ስቃሴ ማድረግ ብቻ ሳይሆን ከማን ኛውም አይነት ሰው ጋ ኘት በጥብቅ የተከለከለ ነው ሲል አስጠንቅቋቸዋል እቅዱ ተግባ ራዊ ከመሆኑ በፊት ለአየር ተበትኖ እንዲከሽፍበት አይፈልግም እቅዱ ተግባራዊ ከሆነ የበላይ አለቆቹ በእሱ ላይ ያላቸው እምነት ከፍ ማለቱ አይቀርምና ወደተሻለ የስልጣን ደረጃ ያሸጋግሩታል ከደረሰበት የስልጣን ደረጃ ላይ ለመድረስ ሳይጠሩት አቤት ሳይል ኩት ወዴት ማለት ነበረበት የትጉህ ተላላኪነቱ የቅን አሽከርነቲ ውጤት የታዋቂው ሲቢኤስ ቴሌቭዥን ጣቢያ የሚዲያ ሃላፊ ይሆን ዘንድ አስችሎታል አሁንም በስልጣን መሰላሉ ተንጠላጥሎ ከፍ ለማለት የአለቆቹን ትእዛዝ ተግባራዊ ማድረግ ይኖርበታል በችሎታ በልጠውት የበታቾቹ እንዲሆኑ የተፈረደባቸው ሰራተኞች እንዳሉ ጠንቅቆ ያውቃል ሃጊ ሜናሂም እና ሚስ ጁዲ ሜናሂም ለአብነት ይጠቀሳሉ ጥንዶቹ ከሚዲያ ሃላፊው ሃሪማን ፓሌይ የተሻለ ብቃት እንዳላቸው ቢታመንም የእሱን ያህል እምነት የተጣለባቸው ባለመሆናቸው የበታቾቹ ሆነው እንዲሰሩ ተወስኖባቸ ዋል በሃላፊዎቹ ዘንድ ከብቃት በላይ ታማኝነት ሚዛን ይደፋል ሃጊ እና ጁዲ በቪያኮም ባለቤትነት ስር በሚተዳደረው ሲቢኤስ ጣቢያ ከሰባት አመታት በላይ አገልግለዋል የፍቅርና የጋብቻ መሰረታቸውም ሲበኤስ ነው አሁንም ድረስ በትዳርም በስራም ኣብረው ናቸው ሳን ኣዳ ር መገና ድ ከሀዲዎቹ ሃሪግን ፓሌይ ጥንዶቹ እትዱን ከዳር እንደሚያደርሱለት ጥርጥር የለውም ለእቅዳቸው ስኬታማነት ዮናታን ወልዴን እንደሟያገናኛቸውና አብረው እንደሚሰሩ ነግሯቸዋል አይን የተጣለባት ኢትዮጵያዊቷ ጋዜጠኛም ከጥንዶቹ ይልቅ በሀገሯ መንግስትም ሆነ ህዝብ ዘንድ የተሻለ ተቀባይነት እንደምታገኝ አምኗል የኒውዮርክ ፌዴራል ሪዘርቭ ባንክ ፕሬዚዳንቱን አንቶኒ ሶሎሞንን አሳምኖ አምስት ሚሊዮን ዶላር ቢያስመድብም አልተባበራችሁም እያለቻቸው ነው በሶስና ግትር ባህሪ በእጅጉ የተናደደው ሃሪማን ፓሌይ በመጀመሪያ የነሃቪዚኾ ስራ አስኪያጅ ወደሆነው አሌክሳንደር ሱልዝበርገር ቀጥሎ ደግሞ ወደ ዮናታን ወልዴ ስልክ ደወለ አጠገብህ ያሰች አንዲት ተራ ጋዜጠኛ ማሳመን አቅቶህ ትንገታገታለህ ሲል አሌክሳንደርን ከወረፈው በኋላ ሁለት ቀናት ብቻ ሰጥቼሃለሁ። ሲል በየቃት በእሺታ አንገቷን ነቀነቀችለት ወደአንድ ታዋቂ ቡና መሸጫ ካፌ አመሩ ጥግ ስፍራ ላይ ወንበር ፈልገው እንደተቀመጡ አሌክሲስ የያዘውን ጋዜጣ ስም እያሳያት በካናዳ በሰፊው የሚነበብ ተጽእኖ ፈጣሪ ጋዜጣ መሆኑን ነገራት ቶሮንቶ ስታር ውን ማ ሀዝብ ያዘዘችውን ቡና ፉት እያለች የጋዜጣውን የመጀመሪየ ገጽ ርእሶች መቃኘት ጀመረች በአንደኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠውን አብይ ርእስ ስትመለከት ከመቀመጫዋ እንደመነሳት ቃጣት ከሀዳዎቹ ቶሮንቶ ሰታር በአብይ ርእሱ በነገው እለት በርር ሪዞርት ስለሚደረገው የቢልደርበርግ አባላት ስብሰባ በሰፊው ጽፏል ይህ ሪዞርት እጅግ ውድ የሆነ የፈረሶች የእርባታ ቦታ እንዳለውና የእንግሊዝ ንጉሳውያን ቤተሰቦች ለጉብኝት የሚያዘወትሩት ቅንጡ ሰፍራ እንደሆነ የጠቆመው ቶሮንቶ ስታር ለአራት ቀናት ያሀል በስብሰባው ላይ የሚሳተፉትን ሃያላን ሰዎች ማንነትም ይፋ አድርጓል ጋዜጣው ይፋ ካደረጋቸው አንድ መቶ ሃያላን ሰዎች መሃል የዩናይትድ ስቱትስ የመከላከያ ሃላፊ ዊልያም ፔሪ የአውሮፓ ኮሚሽነር ማሪያ ሞንቶ የቹስ ማንሃታን ባንክ ባለቤት ዴቪድ ርክፌለር የቀድሞ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሄንሪ ኪሲንጀር ተደም ሲል የካናዳ የፋይናንስ ሚንስትር የነበሩትና ኋላ ላይ የጠቅላይ ሚንስትርነቱን ወንበር የተረከቡት ፓወል ማርቲን በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳሌ ጋዜጣው ይፋ ያደረገው ይህን ብቻ አልነበረም የአባላቱ ዋነኛ አጀንዳ ድብቅ ቢሆንም ህዝብን ለማሳሳት እና የተዛባ መረጃ ለማስተላለፍ እንዲሁም የምንደብቀው ነገር የለም ለማለት የአባላቱ መገልገያ አሻንጉሊቶች የሆኑ ጋዜጠኞችም ቶሮንቶ መግባታቸውን ጽፏል የአባላቱ መገልጊየ አሻንጉሊቶች ተብለው ስማቸው ከሰፈረው ጋዜጠኞች መሃል የሶስና ስም በዘጠነኛ ተራ ቁጥር ሳይ ሰፍሯል ስሟን ከተመለከተች በኋላ ከመቀመጫዋ እንደመነሳት ቃጣት ግራ በተጋባ ስሜትም አሌክሲስን ተመለከተችው አይዞሽ አትደንግጪ ይህ ተለመደ ክስተት ነጦ የመጀመሪያሽ ጊዜ ስለሆነ ይሆናል የተረበሽው እኛ ለምደነዋል ከቶሮንቶ ስታር ጋዜጠኞች የሚደበቅ ነገር የለም ስብሰባው ከመካሄዱ በፊት ስብሰባው የት እንደሚካሄድ እና በስብሰባው ላይ የሚሳተፉት ሃያላን ሰዎች ሰም ዝርዝር እንዲሁም የጋዜጠኞቹን ማንነት የያዘ ዝርዝር መረጃ ይደርሳቸዋል አስተማማኝ ምንጮች ያሏቸውና የሃያላኑን ሰዎች ተግባር አጥብቀው የሚያወግዙ ጋዜጠኞች የጋዜጣው ዋንኛ ምንሥች ናቸው ሶስና በቶሮንቶ ስታር ጋዜጣ የአባላቱ መገልገያ አሻንጉሊት ተብላ ሰሟ መጠቀሱ እጅግ አበሳጭቷታል አማራጭ የላትምነ ድምምድ ም ወርቅአፈራሁ አሰፋ ። ስትል ከእራሷ ጋር ለመታረቅ እየሞከረች ነው ቃሉን ባስታወሰች ቁጥር ግን መባነኗ አልቀረም ያን እለት ያላዩትን ስፍራ ሲጎበኙና አንዳንድ እቃዎችን ሲሸማምቱ አምሽተው ወደተያዘሳቸው ሆቴል አመሩ አሌክሲስ ደሀና እደሪ ሲል ተሰናብቷት በጠዋቱ ስብሰባ ላይ ንቁ ሆኖ ለመገኘት በማሰብ አንሶላ መሃል እንደገባ ነበር እንቅልፍ የወሰደው እስከምሽቱ አምስት ሰአት ድረስ ጣቢያዎችን እየቀያየረች የተለያዩ የቴሌቭዥን ፕሮግራሞችን ስትከታተል የቆየችው ሶስና ግን መከራዋን ነው ያየችው ሸለብ ሊያደርጋት ሲል የአባላቱ መገልገያ አሻንጉሊት የሚለው አባባል በእዝነ ልቦናዋ እየጮኸባት እንቅልፍ በአይኗ ሳይዞር ነጋ ቴቷቷፏቋ መኝታ የተያዘላቸው ሆቴል ቁርሳቸውን በልተው ወደስብሰባው ስፍራ አመሩ እኔና አንቺ በስብሰባው ሳይ የምንሳተፈው ዛሬና የመዝጊያው እለት ነው በመሃል ባሉት ሁለት ቀናት አናስፈልግም ስብሰባው በዝግ የሚካሄድባቸው ቀናት ናቸው ለጋዜጠኞችም ዝግ የሆነ ስብሰባ ረፍት በምንሆንባቸው ሁለት ቀናት ቶሮንቶ ውስጥ ማየት የምትፈልጊውን ስፍራ ሁሉ አሳይሻለሁ ከወዲሁ ታል ገባላት ወደስብሰባው እያመሩ በነበረበት ሰአት በተመለከተችው ነገር ተደንታለች ስብሰባው ከሀዲዎሥቹ በሚካሔድበት ርት ፊት ለፊት በተከለለ ስፍራ ተሰብስበው የሚሥሁ ሰዎችን እየተመለከተች ነዜ አብዛኛዎቹ የፎቶግራፍ እና የዚዲዮ ካሜራ ይዘዋል ከመሃላቸፁ ረዘም ያለው እና ጸጉሩን ወደኋላ አበጥሮ የቋጠረጡ መልከመልካም ጎልማሳ ተሰብሳቢዎቹ ወደስብሰባ አዳራሽ በጣምራት ላይ ሳለ ፎቶግራፍ ለማግንሳት እየሞከረ ነው ሰዎቹ በስፍራው የነበሩትን የደህንነት ሰዎች ከምንም እንዳልቆጠሯቸው ልብ ብላለች ማይክራፎን የያዘው ሰው በወኔ ተሞልቶ ድምጹን ከፍ በማድረግ የሃያላኑን ሰዎች ስብሰባ እየኮነነ ነው አንዳንዶቼን በስማቸው እየጠራ ሲኮንናቸው ታዝባለች አጭርና ደልደል ያለ ሰውነት ያለው ሰው ነው ሔንሪ ኪሲንጀር ካናዳን ለማፈራረስ የወጠንክበትን ድብቅ አጀንዳ ይዘህ መጣህ። ጫጫ አሁን ስብሰባው የሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ እየገባን ስለሆነ ከስብሰባው በኋላ እንነጋገራለን ቦታቸውን ያዙ ሌሎች የአባላቱ መገልገያ አሻንጉሊት ጋዜጠኞችን የተመለከተችው ሶስና ብቻዬን አይደለሁም በሚል የመጽናናት ስሜት እራሷን ልትሸነግል ሞከረች ከሃሳቧ የተመለሰችው የመግቢያ ንግግሩ እንደተጀመረ ነበር አሌክሲስ ተናጋሪው ከአመራር ኮሚቴው ሊቀመናብርት መሃል አንዱ የሆነው ፒተር ካሪንግተን እንደሆነ ነግሯታል ከመግቢያ ንግግሩ በኋላ ስብሰባው በይፋ ተጀመረ የምሳ ሰአት ረፍቱን ጨምሮ ሙሉ ተቀን የፈጀው የአባላቱ የስብሰባ አጀንዳ በሳይበር ጥቃት ከኒዩክለር አደጋ ነጻ በሆነች አለም በአፍሪካፈ በሩሲያ በገንዘብ አቅምበአሜሪካና በአውሮፓ አንድነት መካከል ባለው ግንኙነት በአፍጋኒስታንና በፓኪስታን እንዲሁም በእስልምናና በኢራን ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር አባላቱ አንስተው የተነጋገሩበት አጀንዳ ክፋት አልታያትም በየጊዜው በዜና ማሰራጫዎች ላይ የምትከታተሳቸው ርእሶች ናቸው ለምንድነው ታዲያ እነዳንኤል ኢስቱሊን እነአሌክስ ጆንስ የሚቃወሟቸውን ጥያቄውን ለእራሷ ብታተርብም አጥጋቢ ምሳሽ ማግኘት አልቻለችም ከስብሰባው መጠናቀቅ በኋላ በለመደው የስብሰባ አይነት በእጅጉ ተሰላችቶ የነበረው አሌክሲስ ወዳረፍንበት ሆቴል ባር ሄደን ወይን እንጠጣ የሚል ሃሳብ በማቅረቡ ወደዚያው አመሩ እግረ መንገዱን የተለየ ስፍራ የተያዘላቸውን እና ወሳኝ የሆኑ አስተያየቶችን ይሰነዝሩ የነበሩ ግለሰቦችን ማንነት እያስተዋወቃት ነበር የግሪክ ጠቅላይ ሚንስትር ኮስታስ ካራማንሊስ የፊንላንድ ጠቅላይ ሚንስትር ማቲ ቫንሃነን የስዊድን የውጭ ጠቅላይ ሚንስትር ካርል ቢልድት የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ሮበርት ዞሊክ የአውሮፓ ኮሚሸን ፕሬዚዳንት ጆዜ ማኑኤል ባሮሶ እና ሌሎችም እነዚሀን ከመሰሉ የዓለማችን ሃያላን ሰዎች ጋር በመሰብሰቧ ኩራት ቢጤ ቢሰማትም መገልገያ አሻንጉሊትነቷ በታወሳት ቁጥር መበሳጨቷ እና መሸማቀቋ አልቀረም በሆቴላቸው ባር ምቹ ሶፋ ላይ ተቀምጠው ወይናቸውን ሲጎነጩ ሶስና እንዲህ የሚል ጥያቄ አቀረበችለት በተነሳው አጀንዳ ላይ ምንም አይነት መጥፎ ይዘት ያለው ሃሳብ አላየሁም የነኢስቱሊን የተቃውሞ መንስኤ ምንድነውን ገና ምንም የገባሽ ነገር የለም በሚል አስተያየት ከተመለከታት በኋላ ይህ ለዓለም ህዝብ በሚዲያ በኩልየሟለቀቅ የማሳሳቻ አጀንዳ ነው ዋነኛው አጀንዳ የሚነሳው ነገ እና ከነገወዲያ በሚደረጉትዝግ ስብሰባዎች ላይ ነው የሁለቱን ቀናት አጀንዳዎች ከእነሱ በስተቀር ማንም አያውቅም ይህ ሴራ ስለገባቸው ነው እነአሌክስ ጆንስ ነጋ ጠባ ተቃውሟቸውን የሚያሰሙት ለህዝብ በሚዲያ የሚነገረውና እነሱ በዝግ ችሎት የፈሂመክሩበት አጀንዳ ይዘት የሰማይ እና የምድር ያህል ልዩነት አለው ዛትስፈራሁ አሰ ድብቁን አጀንዳ ምንነት መገመት አይቻልም። ቶሮንቶ ስታር በዘገባው ላይ አንተ ከምትሰራበት ቴሌቭዥን ጣቢያ እንደመጣች ጽፏል ሲል ስለሶስና የማወቅ ጉጉቱ እያስታወቀ ጥያቄ አተረበ አሌክሲስ የታፈነ በሚመስል ድምጽ ሳቀ የኢስቱሲንን ባህሪ ያውቀዋል ለአዲስ ሰውና ለአዲስ ነገር ሁሌም ጉጉ ነው ስለሁለቱም በቂ መረጃ እስከሚያገኝ ድረስ ረፍት አይኖረውም ሶስና ትባላለች አሜሪካ ተወልዳ እና አድጋ ኑሮዋንም እዚያው ታድርግ እንጂ ቤተሰቦቿ ከኢትዮጵያ የመጡ ስደተኞች ናቸው አሁን እኔ በምሰራበት የቴሌቭዥን ጣቢያ በመስራት ላይ ትገኛለች አጠር ያለ መረጃ ሰጠው ኢስቱሊን ሊትዶድዖ የሚለውን ቃል ሲሰማ የተለያዩ ሃሳቦች በአእምሮው ተመላለሱ መጽሃፉን እጅ ያደነቁለት የኩባው መሪ ፊደል ካስትሮ የክብር እንግዳቸው አድርገው ወደሃገራቸው በጋበዙት ጊዜ በጨዋታቸው መሃል ደጋግመው ያነሱለት ሀገር ብትኖር ኢትዮጵያ ናት ስለህዝቧ ጨዋነት እግዚአብሄርን የሚፈራ ህዝብ እንደሆነ ስለለምለምነቷ እንግዳ ተቀባይነቱን የሚዋደድና የሚፋቀር ህዝብ እንደሆነ አንድም አልቀራቸው ብዙ ነው የነገሩት ካስትሮ የነገሩት ነገር በሚዲያ ሳይ ከሚያየው ጋር ፍጹም ተቃራኒ የሆነበት ኢስቱሊን እንዲህ ሲል ጠየቃቸው ሚዲያ ሳይ የማየው ግን ርሃብ በሽታ እና ችግር ያለባት ሀገር እንደሆነች ነው ካስትሮ ለኢስቱሊን ንግግር እጅ አልሰጡም እንዲህ ሲሉ መለሱለት በሚዲያዎች ሳይ የተመለከትካት አይነት ሀገር ከዘዳዎዩ አይደለችም ሳታጣ ያጣች ሀገር ናት መሪዎቿ በራስ ወዳድነት ስሜት በፈጠሩት ስህተት ከመላው አለም ጋር የተዋወተችበትን አሉታዊ ገጽታ የፈጠረች ምስኪን ሀገር መሪዎቿ ወደ እራሳቸው እና ዘመዶቻቸው ብቻ ማየት ትተው ወደሰፊው ህዝብ ማየት ቢጀምሩ ከድንግል መሬቷ የተገኘውን ሃብት ለእራሳቸውና ለዘመዶቻቸው ብቻ ከሚያደርጉ ፍትሃዊነት ላይ የተመሰረተ የሃብት ክፍፍል ዘዴን ቢጠተሙ እውነት እልሃለሁ ዛሬ ምእራባውያን ሚዲያዎች ላይ የምንመለከታት አይነት ኢትዮጵያን ሳይሆን ተቃራኒዋን ነበር የምናያት ደግሞም እኮ ምዕራባውያኑ ሚዲያዎች የሚያጋንኑትን ያህል የሲኦል ምድርም አይደለችም ከዚህ የካስትሮ ንግግር ጋር ተዳብሎ ሌላም ስለኢትዮጵያ ያነበበው ነገር ከአእምሮው ጓዳ ብቅ አለ ከምስጢር ማህበራት መሃል ፊት አውራሪ እንደሆኑ የተመሰከረላቸው እየሱሳውያን በአዔ ሱስንዮስ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ መግባታቸውንና በኋላ ግን ልጁ ፋሲለደስ እንዳስወጣቸው ያነበበው ትዝ አለው ያነበበው ይህን ብቻ አይደለም ዱቼ ሙሶሎኒን መጠቀም የፈለጉት የሮም እየሱሳ ውያን በወኪላቸው ቄስ ዶን ስቱሩዞ እና የካቶሊክ ካህናት አማካ ይነት በምርቃት ሸኝተው ኢትዮጵያን እንዳስወረሩም አንብቧል ኢስቱሊን ከዚህች ታሪከኛ ሀገር ስለተገኘችው ጋዜጠኛ በይበልጥ ለማወቅ ፈለገ ኢትየጵያዊት ትሁን እንጂ በኢትዮጵያ እንዳልተወለደች እንዳሳደገችና እንዳልኖረች አሌክሲስ ነግሮታል መቼም በንባብም ሆነ በቤተሰቦቿ አማካይነት የሃገሯን ታሪክ ማወቋ አይቀርም እና ከጥንት ጀምሮ ሀገሯን ከሂፈታተኑ የምስጢር ማሀበር አባላት ጋር ጋር ለመስራት የተስማማችው በምን ምክንያት ነው። ከማንበብ እና ከመጻፍ የገፋ ትምህርት የለኝም ከትውልድ መንደሬም ወጥቼ አኣሳውቅ ዘመዶቼ ሁሉ አልቀዋል የምጠጋበት ዘመድ እና ሰው የለኝ ስለዚህ ታዛዣቸው ሆሄ መኖር አማራጭ የሌለው ግዴታዬ በመሆኑ ይሄው ብዙ አመታት ያገለገልኩበትን ደብር መስሪያ ቤቴም መኖሪያዬም አድርጌው እኖራለሁ ዮናታን እና ፓተርሰን ዳግም ተያዩ ቢሰለቻቸውም ወሬው ደስ ብሏቸዋል አሮጌዋ ፎርድ ፌይሪሞንት ብሶት ሳታሰማ መንገዷን ቀጥላለች ሪቬቪራም ወሬውን በቤተክርስትያኗ እና በቅዱስ አንቶኒ ገዳም የሚፈጸመውና ሲፈጸም የኖረው ተግባር ከላይ የነገርኳችሁ ብቻ አይደለም ከሀዲዎቹ በተለይ በማርያም ቤተክርስትያን ጥንቆላና ሰይጣናዊ ተግባራት ይፈጸሙ እንዶነበር ከ ዓም ጀምሮ ይፋ የሆኑ ዶክመንቶች አጋልጠዋል ቤተክርስቲያኒቱን ያገለግሉ የነበሩት የአካባቢው ልጃገረዶች ሲሆኑ ልጃገረዶቹ ዘወትር ምሽት ተሰብስበው ሰይጣንን በመጥራት አብረውት ይጨፍሩና በደስታ ይፈነጥዙ ነበር ለነገሩ የቤተክርስትያኒቱ ህንጻ የተዘጋና እንደበፊቱ ይፋዊ የሆነ አገልግሎት መስጠት ያቋረጠ ቢሆንም ለአካባቢው እንግዳ የሆኑ ሰዎች ምሻት ላይ በስፍራው በመገኘት ሰይጣናዊ ስነስርአቱን ማካሄዳቸውን ቀጥለዋል እንደለፈለፈ ምሽት ላይ የራንቬርሶው ቅዱስ አንቶኒ ገዳም ደረሱ የደብሩ አስተዳዳሪ ጥቂት ካህናት እና በጣት የሚቆጠሩ የዞ ቅርንጫፍ የምስጢር ማህበር አባላት ደማቅ አቀባበል አደረጉሳቸው በገዳሙ ውስጥ ያሉት ካህናት እና የምስጢር ማህበር አባላት በጠቅላላ ወንድም እተባባሉ እንደሚጠራሩ ዮናታን ልብ ብሷል ገዳሙ ጭር ያለ ስፍራ የተሰራ በመሆኑ ከገዳሙ ሰዎች በቀር ሌላ ሰው አይታይም የደብሩ ሃላፊ የነበሩትን ሁሉ እንዲሰበሰቡ ካደረጉ በኋላ ንግግር አደረጉ አላማችንን የሚደግፉና ሃሳባችንን የሚቀበሉ ወንድሞች በእንግድነት በገዳማችን ተገኝተዋል አላማችንን ስለደገፉና ስለተቀሳቀሉን እናመሰግናቸዋለን ሃይልና ስልጣን ሀብት እና ንብረት የሚሰጠውን የመሪያችንን የሉሲፈርን ተአምር ለመመልከት ብዙ ኪሎሜትሮች ተጉዘው በመምጣታቸው በአምላካችን በሉሲፈር ስም እናመሰግናቸዋለን በተለይ የቃልኪዳን ሀገር እንደሆነች የተመሰከረላትን ኢትዮጵያ እምነት ለመፈታተን እና ለመሸርሸር በምናደርገው እንቅስቃሴ ላይ አብይ አስተዋጽኦ ለማድረግ ተስማምቶና ያን ለማድረግ የሚያስችለውን ትእዛዝ ከእኛ ለመቀበል ፈቅዶ የመጣውን ዮናታን ወልዴን እጅግ እናመሰግነዋለን የሰይጣን እምነትን ለማስፋፋት ካሰብናቸው እና ከተንቀሳቀስን ባቸው የዓለም ሀገራት እጅግ አስቸጋሪ ፈተናና ከባድ ተቃውሞ ወርቅአፈራሁ አሰፋ የገጠመን ከኢትዮጵያ እንደሆነ ሁላችሁም የምታውቁት ሀቅ ነ ከመሬት ተነስቼ ይህንን አላልኩም ሁላችሁም እንደምታ ከራ ሱት በኢትዮጵያውያን ዘመን አቆጣጠር በዎቹ ጨለ አመታት እና በዎቹ መጀመሪያ ሳይ በሃገሪቱ ዋና ቁሩ ስፍራዎች ቦሌ የተባለውን ሰፈር ጨምሮ የግለሰቦችን ቪላዎፍ ተከራይተን የ ሰይጣናዊ አምልኮን ለማስፋፋት የሞከርን ቢሆንም አልተሳካልንም ነበር ህዝቡ የአንድ ሰሞን የመነጋገሪኑ አጀንዳ ካደረገን በኋላ የተከራየነውን ቤተ አምልኮ በድንጋዩ እሩምታ እንዳልነበር እንዳደረገና አባሎቻችንንም ከስፍራው እንዳባረረ አስተማማኝ መረጃ ደርሶናል ይህ ህዝብ ለሃይማኖቱ ቀናኢ እንደሆነና በሃይማኖቱ ቀልድ እንደማያውቅ እናውቃለን ለዚህም ነው አስፈሳጊውን መስዋእት ነት ከፍለን ይበጀናል ብለን ያመንበትን ዘዴ ሁሉ ተጠቅመን በቁጥጥራችን ስር ልናውለው የሰይጣን እምነት ተከታይ ልናደርገው ቆርጠን የተነሳነው አሁንም ከባድና አስቸጋሪ ፈተና እንደሚያጋጥመን አትጠራጠሩ አድገዋል በልጽገዋል ከተባሉት ሃገራት ዜጎች ይልቅ የማይጨበጥ እሳት የሆነብን የዚህች ምስኪን ሀገር ዜጋ ነው ድሃ ቢሆንም በእምነቱ በባህሉና በሃገሩ ቀልድ አያውቅም ሃብታሞች ናቸው የተባሉትን አብዛኛዎቹን ሀገራት በቁጥጥራችን ስር አውለናቸዋል የእምነታችን ተከታዮች አድርገና ቸዋል ኢትዮጵያን ግን አልቻልንም በቀጥታ እምነታችንን እንድትቀበል ለማድረግ ቢያዳግተን እንኳን በተዘዋዋሪ መንገድ ህዝቡን በቁጥጥራችን ስር ማዋል ይኖርብናል ለጊዜው ተዘዋዋሪ መንገድ ብለን ያሰብነው ግብረሰዶማዊነትን ማስፋፋት እና የአምልኳችን ተከታዮች የሆኑ ዝነኛ ድምጻውያንን በእምነቱ ስፍራዎች ሰርገው እንዲገቡ ማድረግ ነው ተከታዮቻችን የሆኑት ድምጻውያን በኢትዮጵያ ህዝብ በተለይም ደግሞ በወጣቱ ዘንድ ምን ያህል ተቀባይነት እንዳላቸው አረጋግጠናል በተለያዩ ጊዜያት እነዚህን ዝነኛ ድምጻውያን ወደነገሪቱ በመላክ ምልክቶቻችንን አላማችንን እንዲሁም መልእክታችንን በዘፈን አማካይነት ማስተላለፍ እንችላለን ብለን እናምናለን ከሀዲዎቹ ምጳጸውያን ስላችሁ አላማችን በደንብ ገብቷቸው ለማስፈጸም የሚ ሚንቀሳቀሱትን እንጂ ሳንቲም ለማግኘት እና ህዝቡን በተራ የዘፈን መልእክት ለማስጨፈር የሚንተሳቀሱትን ማለቴ አይደለም ሀዝቡ ጨፉረ አልጨፈረ ተዝናና አልተዝናና ምን አገባን። የእኛ ጉዳይ በእራሳችን ተከታይ ድምጻውያን አማካይነት ወጥመዳችን ውስጥ ማስገባት ነው ህዝቡ በተከታዮቻችን ሙዚቃ ከመደሰትና ከመጨፈር ውጭ በመልእክቱ ላይ ትኩረት እንደማያደርግ ከዚህ ተቀደም ተግባራዊ ካደረግናቸው ተሞክሮዋቻችን ተገንዝበናል ለጊዜው በዚህ አይነት ሁኔታ መልእክታችንን ማስተላለፍ ከቻልን ፀደፊት ደግሞ ሃሳቡን ተረድቶና ተቀብሎ እጁን የሚሰጥበትን መንገድ እናመቻቻለን መንገዱን ለማመቻቸት ከጎናችን ከሚሰለፉት ቅን ተባባሪዎች መሃል አንዱ ዮናታን ወልዴ በመሆኑ አሁንም ምስጋናችን ወደር የለውም ዮናታን ዝነኛ ድምጻውያንን ወደ ኢትዮጵያ ወስዶ ከሃይማኖት አባቶች ጋር በማገናኘት ህዝቡ እንዲቀበላቸው በመገፋፋት የእምነት ተቋማት ውስጥ ሰርገው እንዲገቡ በማድረግ እና ግብረሰዶማዊነትን በማስፋፋት ተልእኮውን በድል ይወጣል ብለን እናምናለን ዛሬ እዚህ የተገኘበት አብይ ምክንያትም ይሄው ነው ስራውን ለመጀመር የሚያስችለውን ትእዛዝ መቀበል ስራ እና ተልእኮ እንደሚበዛበት ብናውቅም ትእዛዛችንን ፈጽሞ የምንጓጓለትን ውጤት በአይናችን ያሳየናል ብለን እናምናለን በድጋሚ እናመሰግናለን ንግግራቸውን ጨረሱ መጽሃፍ ቅዱስ ረግጦ አባልነቱን በተግባር ላረጋገጠው ዮናታን ይሄ ምንም ማለት ባይሆንም ጫናው አስፈርቶታል ቤንጃሚን ፓተርሰን ጀርባውን በወዳጅነት ስሜት ቸብቸብ እያደረገ ወንድም ዮናታን የተሸከምከው ሃላፊነት ቀላል ስላልሆነ ወገብህን ጠበቅ አለው ጫናው ከወዲሁ ታውቆታል እድሜ ለሃሪማን ፓሌይ የእሱ ስራ ነው ስንት ቦታ ሊገነጣ ጥለኝ ይፈልጋል። አለው እራቱ ሳይ ብዙም አልቆዩ ንቁ ሆነው ለመገኘት በጊዜ ወደመኝታቸው ሄዱ ደውል ሲደወል ሁሉም እየተነሳ የአምልኮው ስነስርአት ወደ ሚካሄድበት ሀንጻ ተሯሯጠ አስተዳዳሪው ስነስርአቱን ለማስጀመር የሰውን ተጠቃሎ መግባት እየተጠባበቱ ነበር ዮናታን የህንጻውን በር አልፎ እንደገባ ለሁለተኛ ጊዜ ያስደነገጠውን ነገር በቤተትአምል መ ከህዲዎቹ ግድግዳ ላይ በእንግሊዝኛ ተጽፎ ተመለከተ ርእሱ ጎልቶ ታየው የሰይጣን ዘፈን ይላል ስንኞቹን ለማንበብ ሞከረ ሰይጣንን ለመጥራት አብሮ ለመጨፈር ጨቅላ ህጻናትን አስገድዶ መድፈር ስልጣን ከሚሰጠው ሀብትን ከሚከሰጠው ዓለምን ለመግዛት ሃይልን ከሚያድለው ከሉሲፈር ጋራ አብሮ ለመቀመጥ ጨቅላ ህጻናትን በስል ድንጋይ መቁረጥ ጨቅላ ሀጻናትን በስል ድንጋይ መፍለጥ የስነስርአቱ ይዘት ምን ሲሆን እንደሚችል መገመት አልከበደውም የደብሩ አስተዳዳሪ ስነስርአቱን አስጀመሩ ሁሉም ድምጹን ከፍ አድርጎና ከወገቡ በላይ ራቁቱን ሆኖ እየጨፈረ መዝፈን ጀመረ ክብ ሰርቶ የሚጨፍረው የሰው መንጋ ዘፈን በግድግዳው ሳይ የተጻፈው ዘፈን ነበር ከዚህ በኋላ የተከሰተው ነገር ዮናታንን ብቻ ሳይሆን ቤንጃሚን ፓተርሰንንም አደንዝዞታል ፓተርሰን በስከል ኤንድ ቦንስ አባልነቱ ብዙ ጊዜ ያሳልፍ በመደበኛ ስብሰባዎች ላይ ይገኝ እንጂ በእንደዚህ አይነት ሰይጣናዊ ስብሰባዎች ላይ ሲገኝ የመጀመሪያው ጊዜ ነው ወንዶች እርስ በእርሳቸው ወሲባዊ ተራክቦ መፈጸም ጀመሩ ከቤተአምልኮው የጓሮ በር በኩል በግላዲዮ ማፍያ አባላት ክንድ እየታቀፉ የሚገቡት ጨቅላ ህጻናት አቅላቸውን በሳቱ የስነ ስርአቱ ተሳታፊዎች ተደፈሩ በያዙት ስል ድንጋይ እየቆራረጡ ደማቸውን የሚጠጡም ነበሩበት አካባቢው የምድር ሲኦል ሆነ ፓተርሰን እና ዮናታን በፍርሃት ተንቀጥቅጠው የሚገቡበት ስፍራ ቢጠፋቸውም ከቁብ ቆጥሮ የተመለከታቸው አልነበረም ስነስርአቱ እስከ አስራ አንድ ሰአት ድረስ ቀጠለ የፕሮግራሙ ማሳረጊያ በፕሮግራሙ መጀመሪያ ላይ የተዘፈነው ዘፈን ነበር አስተዳዳሪው እጃቸውን ከፍ ሲያደርጉ ጸጥታ በመስፈኑ እንዲህ አሉ ወርቅአፈራሁ አሰፋ ጻ መ በሌሲፈር ስም ለተከናወነው ስነስርአት ሱሲፈር ይመስገገኑ አባላቱ ተቀበሏቸው አሜን የግልዲዮ ማፍያ አባላት የህጻናቱን እሬሳ በጓሮ በር በኩል ማውጣትና ክፍሉን ማጽዳት ጀመሩ ዮናታን እና ፓተርሰን ጠደ መኝታቸው ቢያመሩም እንቅልፍ በአይናቸው ሳይዞር ነጋ ለገንዘብ ለስልጣን እና ለምድራዊ ክብር ከፍተኛ ፍላጎትና ፍትር ያለው ዮናታን ከስከል ኤንድ ቦንስ አባልነቱ ለማፈግፈግ የሚያስገድድፍላጎት በውስጡ አልተፈጠረም የሚሆነውን ሁሌ በጸጋ እየተቀበለ ኢትዮጵያዊ ባህል እና ወጉን እንዲሁም እምነቱን ሸሮ የእድሜ ልክ አገልጋያቸው ለመሆን ዝግጁ ነውና ክሀዲዎቹ ገሻ ሖ ኢሊኖይስ አሜሪካ አለቃዋ አሌክሳንደር ሱልዝበርገር የሶስና የሰራ ፍላጎት መቀዝቀዝ አኣሳሰቦታል የጢና ችግር አልነበረባትም የሰራ ፍላጎቷን ያቀዘቀዘው ሰሜቷን የሰረቀው ሌላ ነገር ነው ከነኢሰ ቱሊን ጋር ተገናኝታ የምሰጢር ማህበራቱን ሴራ የምታጋልጥበት አለት ናፍቋታል ሀገሯን ሊያፈራርሱ እምነቷን ሊሸረሽሸሩ ታጥቀው የተነሱ ሃይሎችን የምትዋጋበት እለት አልደርስ ብሏታል ነፍሱን ይማረውና ኣባቷ ሁልጊዜ ስለሃገሯ ይነግራት ነበር የአባቷን አባባል ዛሬም ቃል በቃል ታሰታውሰዋለች ሶሲ አሜሪካ ውሰጥ ተወልደሸ ብታድጊም ተምረሸ ለቁም ነገር ብትበቂም የድሎት ኑሮ ብትኖሪም ሀገርሽ መሰረትሽ እና የእውነተኛ ማንነትሽ መገለጫ በምስራቅ አፍሪካ ቀንድ ላይ የምትገኝ ድሃ ሃገር ናት ኢትዮጵያ የሚሷት ታሪክሽን ጠንቅቀሽ ማወቅ ይኖርብሻል ታሪኩን የማያውቅና ስር የሌለው ዛፍ አንድ ነወ የሚለውን የማርክስ ጋርቬይ አባባል ዘወትር አስታውቪሺ እድሜ የዜጎቻቸውን ህይወት ከውሾቻቸው ህይወት አሳንሰው ይመለከቱ ለነበሩ ንጉሶቻችንዙ እድሜ በውይይት ሳይሆን በጠብመንጃ አፈሙዝ ህዝብን ማሰተዳደር ይቻላል ብለው ያምኑ ለነበሩ አምባገነን ገዢዎቻችን እድሜ በዘረፋ በአድሎ እና በዘረኝነት ለተጨማለቁት መሪዎቻችን በስደት የምንኖር ዜጎች አልነበርንም ድንግል ሀብታችን እንኳን ለእኛ ለሌሎችም ይተርፍ ነበርቆ ግና በርሃብ እያለቅን እልቂታችን ግድ ሳይሰጣቸው ለውሾቻቸው ሀውልት ባሰሩ ግፈኛ ንጉሶቻችን ነጻነት ስንጠይቅ የጥይት አረር በሰጡን አምባገነኖቻችን የሃገራችንን ነሃብት ፍትሃዊ በሆነ መንገድ እኩል እንጠቀም ባልን በርሃብ እና በችጋር አለንጋ ወርቅአፈራሁ አሰፋ መሙሙኢሙቨሙመኢሙውሙ። አለች ብስጭት ብላ በጉዳዩ ላይ የራሷን አስተያየት ሳትሰነዝር ስልኩ በመዘጋቱ ተናዳለች የሟይወሱሳት ኣለቆቿ ሁሉ ያው ናቸው የተመሳሳይ ችግር በለቤቶች ሃሳቧንና አስተያየቷን ሳይጠይቁየራሳቸውን ፍላጎትና ሃፃለብ ብቻ ማስተላለፍ የሚፈልጉ እንደመጥ ባዮች ስልኳ ዳግም አንቃጨለ አሌክሳንደር ነበር ብነገው እለት ወደዋሽንግተን ዲሲ ትበሪያለሽ ከነዮናታን ወልዴ ጋር የምትወያይው ነገር ይኖራል አውቁያለሁ ዮናታን ደውሎልኝ ነበር ኀይና የአውሮፕላን ትኬትሽንና መሰል ዶክመንቶችሽን ውሰጂ ጊዜ አሳጠፋችም ሄደች ትኬቷንና ቀሪ ዶክመንቶቿን እየሰጣት በሮናልድ ሬጋን ብሄራዊ አየር ማረፊያ የሚጠብቅሽ ሰው ተመድቦልሻል በረራው ከጠዋቱ ሰአት ላይ ነው አላት በእሺታ እራሷን ነቀነቀችለት መልካም መንገድ አለና አሰናበታት ለጉዞ መሰናዶወደቤት እየሄደች እንደሆነ ነገረችው ቢሮዋ መቆየት አልፈለገችም በድጋሚ መልካም መንገድ አላት ቤቷ ደርሳ ትንሸ መተኛት ፈልጋ ነበር አልቻለችም በሃሳብ ሰትዋትት ቆይታ ሰለሞን ሲመጣ መጠነኛ መረጋጋት አገኘች ሃኒ በነገው እለት ለስራ ጉዳይ ወደ ዋሽንግተን እንድሄድ ትእዛዝ ደርሶኛል አለችው በስስት እየተመለከተችው ምንም አልመሰለውም የለመደው ነው በተረበሸ ስሜት ውስጥ ሆና ወደአልጋዋ አመራች ጦርቅአፈራሁ አሰፋ መ እንደ ምንም ነጋላት መኪናዋን ቤቷ ትታ ልጂን በታክሲ ትምሀርት ቤት አደረሰችና ወደ አውሮፕላን ማረፊያው አመራት አስር ደቂቃ ቀድማ ደረሰች ከአንድ ሰአት በኋላ ሮናልድ ሬጋን ብሄራዊ አየር ማረፊያ ትደርሳለች እስከዚያው የኒክ ብራያንትን ዘ ፍራንክሊን ስካንዳል መጽሃፍ በተመስጦ ማንበብ ቀጠለች አንድ ሰአት ከአስራ ዘጠኝ ደቂቃ የተጓዘው አውሮፕሳን ከማረፊያጡ ሲደርስ መጽሃፉን አጥፋና ሻንጣዋን አንጠልጥላ ወረደች ስሟ የተጻፈበትን ወረቀት ከፍ አድርጎ ይዞ መንገደኞች ላደ አይኖቹን የሚያቅበዘብዘውን ሰው በፈገግታ ቀረበችው ጥቁር ወጣት ነው አማርኛ ለመናገር በቸገረው አንደበት ሚስ ሶሲና አሌማዮሁ። ሶስና ያረጀ ጉጉት የምትመስለዋን ሂላሪ ማልተንን ተከትላ ወደአዳራሹ አመራች አምስት ሰዎች ብቻ ነበሩ ከተቀመጡበት ተነስተው ተዋወቋት ዮናታን ወልዴ የስከል ኤንድ ቦንስ የምስጢር ማሀበር አባልና ተወካይ የሰው ሰይጣን አንተንማ እስክሞት ድረስ አስታውስሃለሁ አለች በውስጧ የሃሰት ፈገግታ እያሳየችውና እጁን ለሰላምታ እየዘረጋችለት ሌሎቹም ቀጠሉ ሮበርት አዳምስ የኤቢሲ ቴሌቭዥን ጣቢያ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል ሃሪማን ፓሌይ የሲቢኤስ ቴሌቭዥን ጣቢያ የሚዲያ ሃላፊ ይህን ሰው በአካል ለመጀመሪያ ጊዜ ትየው እንጂ ድምጹን በስልክ ሰምታዋለች ዮናታን ወልዴን እንደእንዝርት የሚያሾረው ይሄ ሰው ነው ማለት ነው ዮናታንን ብቻ ሳይሆን አሌክሳንደር ሱልዝበርገርንም የሚያዘው ይህ ሰው እንደሆነ ታውቃለች ቤንጃሚን ኪዩግሌይ በጆርጅ ታውን ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ፐሮፌሰር ኮናብልስ ውድስ የኒውዮርክ ሪዘርቭ ባንክ ፕሬዚዳንት አንቶኒኤም ሶሎሞን ተወካይ ጉጉት መሳይዋ አሮጊት ሚስ ሂላሪ ማልተን ቀደም ብላ እራሷን አስተዋውቃታለች እሷን ጨምሮ በአዳራሹ ውስጥ የተገኙት ተሰብሳቢዎች ቁጥር ሰባት ደረሰ የክብ ጠረጴዛውን ስብሰባ ሮበርት አዳምስ ከፈተው እራሴን በድጋሚ ለማስተዋወቅ ያህል ሮበርት አዳምስ እባላለሁ የኤቢሲ ቴሌቭዥን ጣቢያ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባልና የጄፒ ሞርጋን የሜትሮፖሊታን ላይፍ እንዲሁም የሞርጋን ጋራንቲ ትረስት ዳይሬክተር ነኝ የዛሬው ስብሰባችን ዋና ምክንያት ሚዲያዎቻችንና የሚዲያዎቻችንን አላማ ከእኛ ጋር በጋራ ለመስራት ለተስማማችው ሶስና አለማየሁ ማሳወቅ ነው አለና በዝርዝር ስለሚዲያዎቻቸው ስለአላማቸውና በኢትዮጵያ ውስጥ ወርቅአፈራሁ አሳፋ ሙ ጻ ። ለአባሎቻቸውና ለተከታዮቻቸው እንዲሁም ሰራተኞቻቸው መነገር ያለበት ነው ብለው ያመኑበትን ብቻ መንገር ሌላውን መደበቅ ሁሉን ያለመናገር ለጥንቃቄና ምስጢርን ለመደበቅ መፍትሄ ነው ብለው ያምናለ ኢትዮጵያ መመላለስን እንደ መደበኛ ስራ ለቆጠሩት ጥንዶች ዋናው ነገር ተነጋግሮ መስራቱ ነበርና የቄስ በቹ ከሮበርት አዳምስ ወርቅአፈራሁ አሰፋ ል መገናኘት ብዙም አላሳሰባቸጤ ጋር እንዴት እና በማን ክክ ሰዎች ቅርብ መሆኑና በእሴ ም በቤተክርስትያናት አካባቢ ጥች አሰርጎ ለማስገ ዮንሴ ኖውልስን መሰል የሰው በደር ገባት ኒ ዘሃይግኖት አባቶች ጋር በቀላሉ ለማገ ለሻ እንደሚ በማመናቸው ስራቸው ቀሎላቸዋል በዚህም ጄ ተዋል ባሃ በኩል ትንሽም ቢሆን ችግር የፈጠረው ቄሱ ሚስቱን ጁዲን ባየ ጊዜ ሁሉ ብልቱ እንደፍየል ቀንድ የመቆሙና የመቅበጥበጡ ነዢ ነው ደጋግሞ ታዝቦታል መጨረሻ የተገናኙ ተንማ ሱሪው ላኔ ፈሳሽ ነገር ለማየቱ እርግጠኛ ነው በወቅቱ ስሜቱን መቆጣጠር የማይችል ሴሰኛ አጋሰስ ብሎ ሰድቦታል በቋንቋው በሃዝዢነ በሚስት እንዲሁም በእናት ቀልድ የለም መሽኛውን ቆርጨለፋ በላስቲክ ቱቦ ባላሸናው እኔ ሃጊ አይደለሁም ሲልም በልቡ ዝቶበታልሥ ቄስ በቹ በሃይማኖቱ ውስጥ ሰርጎ ለመግባት የሚያስችል ጥሩ የጥቅም ቱቦ ሆኖ በመገኘቱ ነበር በአንድሪውፁ ግርሃም አማካይነት ከሮበርት አዳምስ ጋር እንዲተዋወቅ የተደረገውና ጥንዶቹ ዘንድ እንዲመደብ የተደረገው የስነመለኮት ትምህርቱን በእስራኤል እና በአሜሪካ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በእስራሌል እና በአሜሪካ መንግስት ወጪ መከታተሉንም የሚያውቁት እጅግ የቅርብ የሆኑ ሰዎች ብቻ ናቸው ትምህርቱን እንደጨረሰ ወደሃገሩ በመምጣት ሁነኛ ስፍራ ተመደበ የሚጠበቅበትን አገልግሎት ከመስጠት ይልቅ ሴት ማሳደዱን ማጭበርበሩን እና አየር በአየር መነገዱን ተካነበት በድርጊቱ እርር ያሉ ለሚመሰከተው አካል አንድ በሌትየሚል ስሞታ ቢያሰሙም የሰማቸው አልነበረም ጭራሽ በስልጣን ላይ ስልጣን እንደጃኖ እየተደረበለት ዘለቀ ይባስ ብሎም ከውጭ ሀገር ሃያላን ጋር ለመስራት ታጨ ለሮበርት አዳምስ የጠቆመው ኣንድሪው ግርሃም የቁስ በቹን የዩኒቨርሲቲ ቆይታና ባህሪ ያስታውሰዋል ጥቅመኛ መሰሪ ተለዋዋጭ ፍጥነቱ ከሰይጣን የሚቀድም አንደበተ ርቱእ ቢሆንም ብዙ ጊዜ ዝምታ የሚያዘወትር አስማታዊ አይኖቹ በሴቶች ላይ የሚንከራተቱ ብሩህ ጭንቅላቱን ለመጥፎ ተግባር የሚያውል ሮበርት አዳምስም እንዲህ አይነቱን ሰው ነበር የሚፈልገው ስጮሷሰሙ መ ከሀዲዎቹ ኢሊኖይስ አሜሪካ ጊዜ የሳትም መመሪያ ለመስጠት እና አላማቸውን እንድትገ ነዘብ ለማድረግ ዋሽንግተን ድረስ ያስጠሯት የበላዮቿ ውላ ሳታድር ወደ ኢትዮጵያ ሄዳ ጥንዶቹን አይሁዳውያን እንድታገኝ እና አጠቃላይ ጥናት እንድታካሂድ አዘዋታል ለዚህም የሚረዷትን ቅድመ ሁኔታዎች አሟልተውላታል የምታርፍበት ሆቴል ጥናት የምታካሂድበት ትምህርት ቤት በቆይታዋ ወቅት ትራንስፖርትን ጨምሮ የሚያስፈልጋት ወጪሁሉም ነገር ዝግጁ ነው ለነገሩ ከሰባት አመታት በላይ በሲቢኤስ የቴሌቭዥን ጣቢያ ያገለገሉት እና ከበቂ በላይ ልምድ ያላቸው ጥንዶች አጠገቧ አሉ ሃሪማን ፓሌይ ጥንዶቹን ወደኢትዮጵያ የላከበትን ምክንያት ለመገመት ሞከረች አንድም ከበቂ በላይ የሆነውን ልምዳቸውን ፈልጎት ሁለትም በምትልክለት ሪፖርት ላይ እርግጠኛ ለመሆንና ለሃገሯና ለወገኗ አድልታ ውጤቱን በተቃራኒ አቅጣጫ እንዳታስኬደው አጠገቧ ተቆጣጣሪ ለማድረግ እንደሆነ ገመተችና ውሻኮ ስትል በውስጧ ተሳደበች ለፍርፋሪ ሲል ህሊናውን ሽጦ ወገኖቹን የሚከዳ እና በበላበት የሚጮህ ውሻ ብቻ ነው እንደውም ውሻ ታማኝነቱ ያይሳል ይሄ ግንእነሃጊ እግረመንገዳቸውን የተመደቡባት ተቆጣጣሪዎች መሆናቸውን ጠርጥራለች ወደ ኢትዮጵያወዶ ወሳጆቿ ሀገርአባቷ ደጋግሞ ያነሳላት ወደነበረችዋ ምድር እንድትሄድ የተቆረጠላት ቀን ከነገ ወዲያ ነው አስቀድሞ ፎቶዋ በሃሪማን ፓሌይ አማካይነት የተሳከሳቸው ጥንዶች ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው እንደሚቀበሏትና ወደተያዘላት ሆቴል እንደሚወስዷት በሽኝት ግብዣው ላይ ተነግሯታል ኢትዮጵያ ውስጥ ለምን ያህል ጊዜ ሻ ሄመ ክሉ ሲስሎኦሏጮሙመ ወርቅአፈራሁ አሰፋ ፓፖሌይን ጠይቃው ነበር » እንደምትቆይ አላወቀ አይቻልም ሾ የምትመለሺበትን ኣፁን በነው የምትልኪው የጥናት ሪፖርት ችት ሪፖርኒ ውጤት ለጊዜው በቂ ነው ብለን ባመንበት ሰአ እንደ ትመሰቪ እናደርጋለን ነበር ያላት የጥናት ሪፖርቱ ውጤት በቂ ነቤ ካልተባለ ልትቆይ ምናልባትም ልትከርም ነው ማለት ነው ልጄስ። የምስጢር ማህበር አባላት ይሁኑ እንጂ እንዲህ አይነት ተግባር ይፈጸማል ብለው ኣስበው አያውቁም የላይኛዎቹ በከፍተኛ ደረጃ ሳይ ያሉ አባላት ብቻ የሚያውቁት ጉድ የተደበቃቸው ምናልባትም በጀማሪ ደረጃ ላይ ያሉ አባላት ስለሆኑ ይሆናል ዛሬ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ የታሰበውን ተልእኮ ተግባራዊ ለማድረግ ሲባል ከስነስርአቱ ልምድ ይቀስሙ ዘንድ በስፍራው መገኘታቸው አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ በቦታው ተገኝተው ስነስርአቱን ተከታትለዋል ቁርስ እንደበሉ ወደመጡበት ለመመለስና የደብሩን አስተዳዳሪ ለመሰናበት ሲዘጋጁ የዮናታን አይኖች ከግላዲዮ ማፍያ አባላት መሃል በአንዱ ላይ ተተክሎ ቀረ የት እንደሆነ ጠፋው እንጄ የሆነ ስፍራ እንደሚያውቀው እርግጠኛ ነው ለፍላፊውን ሪቬራን ጠራውና ቀስ ብሎ የሰውዬውን ማንነት ጠየቀው ሪቬራ ተተረተረ ጆቫኒ ፋንፋኒ ታላቪያ ይባላል የግላዲዮ ማፍያ አባላት አለቃ ነው በእሱ ፊት እንደፈለግሁ እሆናለሁ ማለት ፈጽሞ ከሀዲዎቹ የጣይታሰብ ነው እባቱ ጣሊያናዊ ይሁን እንጂ እናቱ ኢትዮጵያዊት ናት ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ አመታት ከቤተሰቦቹ ጋር ኖሯል ሶስት እህቶች አሌት ሟች አባቱ ጉልበቱ ሲደክም ቤተሰቦቹን ይዞ ወደ ቱሪን እንደመጣ ይነገራል ታላት ወንድሙ ሚካኤል ፋንፋኒ በመኪና ሽያጭ ንግድ ላይ ተሰማርቶ ሃብታም ቢሆንም ማፍያዎች ንብረቱን ለመዝረፍ ሲሌ ዮናታን አልተሳሳተም አውቆታል እራሱ ነው አመሰግናለሁ ሪቬራ በቃ በቂ ማብራሪያ ሰጥተኸኛል ሪቬራ አላቆመም ቀጠለ እህቶቹ ደጋግመው የግላዲዮ ማፍያ እልቅናህን ትተህና ቤተሰብ መስርተሀ ከእኛ ጋር ኑር ቢሌትም አልሰማቸውም የታናሽ እህቱ ማሪያ ባል ሳልቫቶሬ ሮማኖም ለምን የእኔን የስጋ ማምረቻ ድርጅት በስራ አስኪያጅነት አትመራም ብሎት ነበር እሱ ግን ትእግስቱ ወደ መሟጠጡ የደረሰው ዮናታን በቃ አልኩህእኮ ሪቬራ ሰውዬውን የማውቀው ስለመሰለኝ ነው ማንነቱን የጠየቅሁህ አሁን ስላወቅሁት መረጃህ አያስፈልገኝም ሪቬራ ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ማብራራቱን ቀጠለ ልታውቀው ትችሳለህ በአባቱ ጣሊያናዊ ቢሆንም በእናቱ ኢትዮጵያዊ ነው ብዩህ የለ። ዮናታን ቀልዱን ወደቁም ነገር አዘል ጥያቄ ቀየረው ይህን ጊዜ በተራው የጆቫኒ ፋንፋኒ ታላቪያ ፊት ተቀያየረ ከንፈሩ እየተንቀጠቀጠ ሁኔታውን ትረከላቸው ከኢትዮጵያ ወጥትን ወደቱሪን እንደመጣን አባቴ ጉልበቱ በመድከሙ ታላቅ ወንድሜ ሚካኤል በመኪና ሽያጭ ንግድ ላይ ተሰማርቶ ቤተሰቡን የማስተዳደር ሃላፊነትን ተረከበ ሀብታም ለመሆን ጊዜ አልፈጀበትም ይህን ጊዜ ሲሲሲ ውስጥ የተደራጀ የማፍያ ቡድን አይን እሱ ላይ አረፈ ከማፍያ ቡድኑ አባሳት ጋር ግንባር እንዲፈጥርና በገንዘብ እንዲደጉማቸው ቢጠይቁት እምቢ አለቆ ደጋግመው ቢያስፈራሩት እና ሰው ቢልኩበትም አሻፈረኝ አለ በአንድ በተረገመ እለት ከስራ ወጥቶ ወደቤቱ በመሄድ ላይ ሳለ መንገድ ጠበቁትና ተኩሰው ገደሉት የፋንፋኒ ድምጽ እየሻከረ ሄደ ነገሩ ዱብዳ የሆነባት እናቴ ጨርቋን ጥላ አበደች ዛሬም ድረስ ከአእምሮ ህመሟ አልዳነችም አቅሙ የደከመው አባታችንም በድንጋጤና በልብ ህመም በሽታ ሳቢያ የዚያኑ ሰሞን ይ ፈደ ወርቅአፈራሁ አለፋ ሥፍ በቤተሰቡ ላይ የደረሰውን ውርደት እና ቅስፈት ፋ ፋ መኖር ስላልቻልኩ ቂሜን ለመበቀል የማፍያ ቡድን ሳፈ ላል ከግላዲዮ ማፍያ አባላት ጋር ተገናኘሁ የምፈልገ ሣፍ የተደራጀ የማፍያ ቡድን ነበር በዚህ ቡድን አግካልነ ለወንድሜና ለአባቴ ሞት እንዲሁም ለእናቴ እብጉ ምክንርገ የሆኑትን የሲሲሊማፍያ ቡድን አባላት ገድዬ ቂሜን በኋላ ለቡድኑ ያለኝ ፍቅር እየጠነከረ መጣ በቅንነት ፅበል ቃል ገባሁ ቀስ በቀስ ስልጣን ያዝኩ ሰው ዮናታን በሰማው ታሪክ ተረበሸ ያህል ደቀርበው ነበር ረጅሙ መልከመልካሙ ሟካኤል ሰርተው የፋንፋኒን ጓደኞች የሚሰበስቡት የመቀሌ ተወላጄ አደሬ ብርሃንሁሉንም አስታወሳቸው ሚካኤልና ታላቪያ ሞተዋል አደይ ብርሃን አብደዋል ቤተሰቡን ያጣ ያህል ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ ሪታን ታጌባለህ የሚሉትን አስታውሶመጽናናት ኣልቻለም ጩኒ በቃ ከሆነ በኋላ ምን ታደርገዋለህ ፋንፋኒ አጽናንቶ ለቅሶውን አስቆመው ፖተርሰን በሰማውነገር ከልቡ ኣዝኖ ነበር ዮናታንም በምን አይነት ሀታ የምስጢር ማህበሩን እንደተቅላቀለ አጫወተው ፋንፋኒ ኢትዮጵያም ሳለ ነገረስራው ሁሉ የሰይጣን ነበር ከሰፈራቸው ትልቅ የአምልኮ የወይራ ዛፍ ላይየስኒ ቅቤና ገንዘብ ይሰርቅ እንደነበር ዮናታን ያስታውሳል በልጅነቱም እግዚአብሄር የለም ብሎ ያምን የነበረው ፋንፋኒ የቤተሰቦቹን ደም ለመበቀል በሚል ሰበብ ለሰይጣን አምልኮ ዘብ ሆኖ የተቋቋመውን የማፍያ ቡድን ቢቀላቀል ሊገርም እንደማይችል አሰበ መ ከሀዲዎቹ ጉጽቋ ሊነጋጋ ሲል እንቅልፍ ጣላቸው ግማሽ ቀን ተኝተው ቆዩ ከምሳ በኋላ ከተማዋን ለመጎብኘት ወጡ ሰው ለጆሻኒ ፋንፋኒ የተለየ አክብሮት ሲሰጠው አስተውለው ፓርሌሞ ውስጥ ታዋቂ ሰው እንደሆነ አምነው ተቀብለዋል አጃቢዎቹ ተከትለዋቸዋል ሪቬራ አማንቶሪ እንዳለው የሴቶቹ ውበት አፍዝ አደንዝዝ ነው ዮናታን ማስጠንቀቂያውን አልዘነጋውም እተናኮላለሁ ብትል የሲሲሊን ደም የማያጣው የፓርሌሞ ወጣት ደምህን ደመከልብ ያደርገዋል ፈገግ አለ ፋንፋኒ ፈገግ ያለበትን ምክንያት ጠየቀው ነገረው ወሬኛ ሸማግሌ በለው ከእኔ ጋር አስካለህ ድረስዞር ብሎ የሚያይህ አይኖርም እንደውም ውቦች የበዙበት መዝናኛ ስፍራ ሰምን አልወስዳችሁም። አፈራሁ አሰፋ ሬፍ መመ ጥ የነበረችው ሶስና ሰብሰባ ወርቅ ስትል የተበታተነ ሃሳብ ውስ በተነችው የውይይቱ አጀንዳ በነጻ የትምሀርት ና ማጣጣል ያለመሆኑ ያበሳጫቸው በርካታ ተማሪዎች አዳል ቡን ር ኾ ቸውን ጥለው ነበር ጥንል በኩርፊያ ለምቦጫ ይሓ ለሱ በጉ ወደሆቴላቸው እንደተመ አመዝዋኛ ፕላ ቢኖር ውጤቱ ያመላከታቸው ነገር የታሰበው ጣቢያ ወጣቶቹን በቀላሉ በቁጥጥር ስር የሚያውል መሳሪያ መሆኑን ነው ሶስና አለቆቿ በተለይም ደግሞ ሀሪግን ፓሌይ በእጅጉ እንደሚደሰት እርግጠኛ ሆናለች ዮናታንም ተመሳሳይ ስሜት እንደሚያድርበት አልጠፋትም በጋራ ያዘጋጁትን ሪፖርት ውለው ሳያድሩ ለሃሪማን እ ለዮናታን ላኩ ዮናታንም ሆነ ፓሌይ የጣቢያው መቋቋም እውን እንደሚሆን ብቻ ሳይሆን የታለመለትን ግብ እንደሚመታም እርግጠኞች ሆኑ የወጣቶቹ ፍላጎት ከታወቀ ለጊዜው እነሶስናን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያቆያቸው ነገር ኣይኖርም የመጀመሪያውን ኣጠቃላይ ጥናት አጅግ በፈጠነ ሁኔታ ኣካሂደው የተፈለገውን ውጤት ልከዋል ለቀሪው የቤት ስራ ከተመለሱና አዲስ መመሪያ ከተቀበሉ በኋላ ያደርሳቸዋል ዋናው ነገር የወጣቶቹ ፍላጎት መታወቁ ነው ፍሳጎታቸውን ተከትሎ ጣቢያውን መቼ እና እንዴት እናቋቁመው በቀጣይነት የሚታይ ኣጀንዳ ነው ለነገሩ ከኢትዮጵያ መንግስት ፍቃድ ማግኘቱም ኣሳሳቢ ጉዳይ ነው ቢሆንም መሳ ይፈለግለታል ሃሪማግን ፓሌይ ይህንን ሃሳብ ለሶስና እና ለጥንዶቹ ስለነገራቸው በነጋታው ወደ አሜሪካ ተመለሱ ሶስና ኢሊኖይሰን ጥሳት ስትሄድ እንደነበረች ስላሳገኘቻት ደስ ብሏታል ሁሉም በመልካም ሁኔታ ላይ ነው ለነገሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ አልቆየችም ሰለሞን እንኳን ኢትዮጵያ ሳይሆን ከአሜሪካ ከተሞች አንዱ ጋር ደርሰሽ የተመለስሽ ነው የምትመስይው ብሏታል ያም ሆዊ ይህ ከልጁ በዚህ ያህል ርቀት ስትለይ ሥሥ ክሀዲዎቹ የመጀመሪያዋ ስለነበር ስጋት ገብቷት ነበር አሁን ግን ሁሉም ነገር በመልካም ሁኔታ ላይ በመሆኑ ስጋቷ ጠፍቷል በተመለሰች በሁለተኛው ቀን ዮናታን ወልዴ ደወለና ከሁለት ቀን በኋላ ኦስተርቢክ ኒዘርላንድ በሚደረገው ሰብሰባ ላይ መሳተፍ ስለሚኖርብሸ ወደስፍራው እንድታቀፔ ዝርዝር ጉዳዩን አሌከሳንደር ይነግርቫል አላት ስልኳን ዘግታ አልቆየችም አሌክሳንደር ቢሮው ድረስ ጠርቷት በስብሰባው ላይ ከእነማን ጋር እንደምትሰበሰብ ነገራት ሁሌም ዓለም የሚያውቃቸው ሃያላን ሰዎች ነበሩ ከስብሰባው መልስ የካናጻው አይነት ፕሮግራም እንድትሰሪልን እንፈልጋለን ከስብሰባው ውጪ ከአንዳንዶቹ ጋር ቃለምልልስ ብታካሂጂም አይከፋም ቃሉምልልሱን ጣልቃ እያስገባን ፕሮግራሙን እናስተላልፋለን ይህ ሃሳብ የእሱ እንደማይሆን አልጠፋትም በሃያላኑ ሰዎች ቃለምልልስ ሹመት እና ጥቅም ማግኘት የሚሻው ሃሪማን ፓሌይ ደውሎ ጃስ እንዳለው ገመታለች ለአለቆቹ ጭራውን የማሜቆላ ሰው በመሆኑ እነሱን ያስደስታል ለእኔም ሞገስ ያሰጠኛል ብሎ ያመነበትን ነገር ከማድረግ ወደኋላ አይልምና በትእዛዙ መሰረት ከሁለት ቀናት በኋላ ወደ ኦስተርቢክ ኒዘርላንድ ተጓዘች አሌክሲስ ሮቢንስ አብሯት ነበር ቴቄል መነፌጦሙቲ ዘላሂከኒ ከ ገ ጣሊያን ፓርሌሞ ከሪታ ውጭ ሌላ ሴት ኣገ ህይወት የአጋጣሚዎች ድምር የመረጣትን እና እድሜ ልኬን አልቻለም ህይወት ምርጫ ባገኘ ሳያገባ የኖረው አንድ ባለሁ ብሎ ውጤት እንጂ ማር ን ትም በልቡ ያስቀመጣትን ሴት ኢ። ና ወርቅአፈራሁ አሰፋ ሠ ከትውስታው ሲመለስ ፈገግ አለ ሁለቱ የእረፍት ሳኡ እንደምንም እለቁ በቆይታው ደስተኛ ነበር ሪታ ንታኑ በጠበጠችው እንጁ ጆሻኒን ሲሰናባተው ደርላ ደስተኞች ነበርን ማሙሽ በቆይታችን እናመሰግናለን አንጠፋፉም እንጠያየቃለን አቅፎ አቆየቤ ው እኔም እጅግ ደስተኛ ነኝ ቶሎ እንደምንገናኝ ተስፋ አለኝ ዮናታን ፓርሌሞን ሲለቅ ብቻውን አልነበረም ያገረቨ ውን የሪታንም ፍቅር በልቡ ይዞ ነበር ኦስተርቢክ ኒዘርላንድ እጅግ የደስ ደስ ባለው ነፋቫ ቀን ሸንጠ ረዣዥሞቹ አውቶሞቢሎች የክብር እንግዶቻቸውን እየያዙ ኦስተርቢክ ኒዘርሳንድ ወደሚገኘው የቢልደርበርግ ሆቴል አመሩ በሆቴሉ ስም የተሰየመ የምስጢር ማህበር ቡድን እንዳለ ከኢስቱሊን መጽሃፍ ሳይ ማንበቧን ታስታውሳለች የምታስታውሰው ይህን ብቻ አይደለም የቡድኑ አባላት ግዙፍ የሆኑ የአለማችንን ባንኮች እና የንግድ ተቋማት የትቆጣጠሩ ሃያላን መሆናቸውንም ማንበቧን ታስታውሳለች ከእንደዚህ አይነት ሰዎች ጋር ለመሰብሰብ መገኘቷ ህልም ሆኖባታል አንዳንዶቹን በካናዳው ስብሰባ ላይ አይታቸዋለች ዳር ሆኖ ለሚታዘብ ተራ እንግዶች እንዳልሆኑ የትከሻቸው ክብደት ያሳብቅለታል አካባቢው በደህንነት ሃይሎች ተሞልቷል ማዳመጫ የሰኩት ሃይሎች አለባባስ ይማርካል በጥቁር ሙሉ ሱፍ ሸክ ብለዋል የጸሃይ መከሳከያ ራስን መከለያም ሊሆን ይችላል መነጽር ከለበሱት ልብስ ጋር ሄዷል ማች አድርጓል እንግዶቹ ከውብ መኪኖቻቸው ላይ እየወረዱ ወደስብሰባው አዳራሽ ሲያመሩ ማንነታቸው ለየ አሌክሲስ ከዚህ ቀደምም ያውቃቸው ነበርና አስተዋወቃት በግዞት ላይ የሚገኘው ፖላንዳዊ ፖለቲከኛ የኒዘርላንድ ልኡል የቅድሞ የቤልጂየም ጠቅላይ ሚንስትር የወቅቱ የሲአይኤ መሪ የፕሬዚዳንት አይዘንሃወር የቀድሞ አማካሪሌስማዮኾሞም ነበሩ ከአስራአንድ ሃገራት የቲውጣጡ ሃምሳ ያህል የልዑካን ቡድን አባላት አስራ አንድ እውቅ አሜሪካውያንን ጨምሮ በስፍራው ተገኝተዋል ሶስና እራሷን ከሃያላኑ ሰዎች ጋር አነጻጸረችና ድምቢጥ ወፍ የሆነች ንዴ ወርቅአፈራሁ ኮሶቶ ተሰማት አሌ ኙሼ ጦ ዘጋጀላቸው ስፍራ ተቀምጠዋል ስብሰባው ሰሶስት ቱነ እንደሚቆይ አውቃለች ተሰብሳቢዎቹ ቦታ ቦታቸውን እንደያዙ ጊዜያዊው የአመረር ቴ ሲቀመንበር የመክፈቻ ንግግር ለማድረግ ወደመድረኪ ኮሚ ከንግግሩ በኋሳ ስብሰባው ተጀመረ ጸጥታ ሰራጎነ ና እያደገና እየተስፋፋ ስለመጣው አረ በምዕራብ አውሮፓ ውሳጥ አሜሪካ እንቅስቃሴ በስፋት ተወያዩ በየአመቱ የሚያካሂዱት ዓለም አቀፍ ጉባኡ በተጠናከረ መልክ እንዲቀጥል ተስማዉ በዩናይትድ ስቴትስና በምዕራብ አውሮፓ ሀገራት መሃል ያለውን የፖለቲካ የኢኮኖሚና የመከሳከያ ሁኔታ በምን አይነት መልክ ማጠናከር እንደሚገባቸው ሃሳብ ትለዋወጡ ፊታቸው ላይ የሚነበበው ስሜት ስብሰባው በየአመቱ ቢካሄድ ቅር የማይላቸው መሆኑን ያረጋግጣል የስብሰባው መሳካት አዘጋጆቹ በአመታዊው ጉባኤ ይቀጥሱ ዘንድ ብርታት ሆናቸው በዚህ የተደሰተው የክበቡ ቋሚ ጸሃፊ ፖሳንዳዊ ፖለቲከኛ ወደኒዘርሳንድ ልዑልና ወደቤልጅየሙ ጠቅላይ ሚንስትር ተጠጋና በቀጣይነት መከናወን አለበት ብሎ ያሰበውን ሃሳብ አዋያቸው በደስታ ተቀበሌት ሃሳቡን በእጅጉ የወደዱት ልዑሉ ወደ ሲአይኤው መሪ ቀረብ አሱና ሣሳቡን በተመለከተ የምታክለው አስተያየት ይኖር ይሆን። መሙመቓመሙሠ ጾኾሹኡሙመመተመተሸገንገ ጉብኝት ኣንዳንድ ነገሮችን በድረግደች ላይ ማረጋገጥ ትችያለሻ የሃገርሸ ልጅ ከነገረሽ ተመልክቻለሁ የጫፍመ ነገሮችን ካገኘሽ ወደ ሃገርሸ ከመሂዷ እውነት ሞ ከሀዲዎቹ ን ኦማሃ ኒብራስካ ዮናታን ወልዴ በዱግላስ ፌዴራል ከፍተኛ ደረጃ ፍርድ ቤት ችሎት ተገኝቷል ክሱ የሚሰማበት እለት ነው ሃሪማን ፓሌይን ጨምሮ ከሲአይኤ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው እና ሰለሞንን በሃያ ሺህ ዶላር የገዛው ሚካኤል ሲርስ የኒውዮርክ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ጄ ፎክስ ባልድዊን የሃገሪቱ የምስጢር አገልግሎት ሃሳፊ ሚካኤል ካርትራይት የማእከላዊ የመረጃ ክፍሉ ሃላፊ እና ኤፍቢአይን እንዳሻው የሚያሽከረክረው ናትናኤል ፍሊቸርም ነበሩ ችሎቱ መታየት ጀመረ ከሰው ምስክሮች መሃል ዊል ብራውን እና አድሪያን ሮክዌል የተመለከቱትን እና የሚያውቁትን ሁሉ ተናገሩ የምስክሮችን ቃል እንዲሁም የተከሳሽ ጠበቃን እና የአቃቤ ህግን ክርክር ሲያደምጡ የቆዩት ዳኛ ዴቪድ ጄራልድ ተጨማሪ የምስክሮች ቃል ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጡ የሰለሞን አሸክሮፍትን አሳዳጊ ወይዘሮ ስቴሲ አሽክሮፍትን እና የቤት ሰራተኛዋን ክላራን ጨምሮ በርካታ የኢንዲያን ሂል ተማሪዎች ወሳጆች ተገቢውን ፍትህ እንደሚያገኙ ተስፋ በማድረጋቸው ልባቸው በሃሴት ተሞልቷል ወይዘሮ ስቴሲ ሰለሞንን በቅርብ በአካል እንደምታገኘው እርግጠኛ በመሆኗም ደስታዋ አጥፍ ድርብ ሆኗል መርማሪ ፖሊሶቹ የፍርድ ቤት ትእዛዝ አውጥተው የተጠለፉ ሀጻናት ይገኙበታል የተባለውን ስፍራ በማሰስ ሰለሞንን እና ሌሎቹንም ታዳጊዎች ነጻ እንደሚያወጧቸው ቃል ገብተውሳታል ተፈረ ዳኛ ዴቪድ ጄራልድ ወደ ቢሮአቸው በማምራት ላይ ሳሌ የሚከተሏቸው ሰዎች እንዳሉ የተገነዘቡት ዘግይተው ነው ዜው ጠርትአፈራሁ አሰፋ ወት ተመለከቱ አልተሳሳቱም ር የፊት መሳስጋ ወት ተመ በመከ ው የተሸፈነ ቲንትድ የሆነ ሁለት ጥቋቁር ፍጥነታቸውን ርሰዲሶቹም ፍጥነታቸውን ጨመሩ ጨመሩ መ መሽ አገኙ መ ያል ተመሳሳይ ስ መኪኖች አልፈዋቸው ቆሙ ውስጥ የነበሩት ሰዎች ግን አልወረዱም ቢሮአቸው ገብተው ሰባት ደቂቃ ያሀል እንደቆዩ ከዚህ ቀደም መጥተው የማያውቁ እንግዶች ገቡ ጄራልድ እንግዳ መቀበያው ክፍል ከጸሃፊያቸው ጋር እያወሩ ነበር ግር ብለው የገቡትን ሰዎች ሲመለከቱ ደንግጠው ተነሱ ይቅርታ የተከበሩ ዳኛ ጄ ፎክስ ባልድዊን እባላለሁ የኒውዮርክ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ነኝ ከስራ ጋር በተያያዘ አንዳንድ ነገሮችን ልናናግርዎት ነበር። አሉ ውስጣቸው እየተንዘፈዘፈ እጅን እግራቸው መንቀጥቀጥ መጀመሩን ሁሉም ታዝበዋል አመስግነው ወጡ ዱግላስ ፌዴራል ከፍተኛ ደረጃ ፍርድ ቤት ለሁለተኛ ጊዜ ጉዳዩ የሚታይበት እለት በመድረሴ የዱግሳስ ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ችሎት በሰው ተሞልቷል የኢንዲያን ሂል ትምህርት ቤት ተማሪዎች ወሳጆች ስቴሲ አሽክሮፍት እና ክላራ ፍትህ የሚያገኙበት እለት በመሆኑ ፊታቸው በርቶ የዳኛውን መምጣት በጉጉት ይጠባበቃሉ ሃሪማን ፓሌይ ሚካኤል ሲርስ ጄ ፎክስ ባልድዊን ሚካኤል ካርትራይት ናትናኤል ፍሊቸርና የሃገሪቱ የማእከላዊ የመረጃ ክፍል ሃሳፊም ቀደም ብለው ተገኝተው ቦታቸውን ይዘዋል ዳኛ ጄራልድ ወደችሎቱ ሲገቡ ሰው ሁሉ በክብር ተቀበላቸው ችሎቱ ተጀመረ ተጨማሪ የምስክሮች ቃል ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ መያዛችን ይታወቃል አሉና ጉሮሯቸውን አጸዳዱ ነገር ግን ተጨማሪ ምስክሮች መቅረብ ባለመቻላቸው እና ከዚህ ቀደም የተደመጠው የምስክሮች ቃል በቂ ሆኖ በመገኘቱ ውሳኔ እንሰማለን መርፌ ሲወድቅ እስኪሰማ ድረስ አዳራሹ በጸጥታ ተዋጠ ውሳኔውን ማሰማት ጀመሩ የክሱ ቻርጅ እንደሚያመለክተው አቶ ዮናታን ወልዴ የተባሉ ግለሰብ የአሰራ አራት አመቱን ታዳጊ ሰለሞን አሽክሮፍትን ከትምህርት ቤቱ ሲወጣ ሆን ብለው ጠብቀው ልሸኝህ በሚል ሰበብ በእለቱ ይዘውት በነበረ ነጭ ቼቭሮሌት መኪና ካሳፈሩት በኋላ ካኤል ሲርስ ለተባለና በሲአይኢ የመቆጣጠር ሶራ ከሚሰራው ቅርንጫፍ ጋር ላለው ግለሰብ በወሲብ ባሪያነት ሸጠውታል ግራና ቀኙን በጽሞና ሲመለከት የነበረው ፍርድ ቤት የቀረባው ክስ በቂ የሆነ ማስረጃ ያልቀረበበት እና የግለሰቦችን መልካም ስም በሃሰት ለማጥፋት ሆን ተብሎ የተቀነባበረ ሴራ ሆኖ በማግኘቱ ክሱ የቀረበባቸው ኣቶ ዮናታን ወልዴ በነጻ እንዲሰናበቱና ያሲያዙት የዋስትና ገንዘብ ካለም እንዲመለስ ሲል ወስኗል መዝገቡ ተዘግቷል ስመር ላይ ተቀምጠው የነበሩት እነሃሪማን እንኳን ደስ ያለህ እያሉ ሲጨብጡት ት ቤት ተማሪዎች ወሳጆች ስቴሲ ን መብረቅ የወደቀባቸውን ያህል በመውሰድ ሚ በፊተኛው መ ፓሌይ ዮናታን ወልዴን የኢንዲያን ሂል ትምህር አሸክሮፍትና ክላራ ግ በተቀመጡበት ደንዝዘው ቀሩ የየየ ከሀዲዎቹ ማድሪድ ስፔይን በዱግላስ ፌዴራል ከፍተኛ ደረጃ ፍርድቤት ታዳጊውን ሰለሞን አሸክሮፍትንና ዮናታን ወልዴን በተመለከት የተሰጠው ውሳኔ ሀገርም ድሩን በማነጋገር ላይ ነው አቃቤህግ ይግባኝ እንደሚጠ ይቅ ቢያሳውቅም የጄራልድን ውሳኔ የተቃወሙ የተማሪዎች ወላጆችና የከተማ ዋነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ ቢወጡም ከቁብ የቆጠራቸው የለም የከተማዋ ፖሊስ በፍርድቤት አሰራር ጣልቃ አልገባም ሲል ማሳገጥ የሚመስል አስተያየት ሰጠ ሚዲያዎች ኡኡታቸውን ጀመሩ የሚሰማቸው አላገኙም ወሬው ከሃገር ውስጥ አልፎ ባህርማዶ ሚዲያዎችም ዘንድ ደረሰ በትሪንዴይ አሳታሚ በኩል አስገራሚውን የፍርድቤት ውሳኔ የያዘው ገከ ዕጠጸከ ልሃ አፀአ የተላከለት ዳንኤል ኢስቱሊን ለሶስና በብስጭት ጋዜጣውን እያሳያት የእነዚህን የሰይጣን ልጆች ሃይልና አቅም የት ድረስ እንደሆነ አየሸው አይደል። ቶድ ስሚዝ በትጋት ከሚሰሩት ስራ ውጪ ያሌበትን እጡ አለም ፈጽሞ የማያውቁትን መርማሪዎች በሃዘኔታ እየተጩ እንዲህ አሏቸው ነተኛ ለከቱ እዎ ውዶቼ የማታውቁትና ያልተረዳችሁት ነገር አለ ለመግባት እየሞከራችሁ ያለው የተከለከለ ግዛት ውስጥ ነው ለመታገል እየሞከራችሁ ያላችሁትም የተከለከለውን ግዛት ሃያላን ነዋሪዎች ነው ለመጀመሪያ ጊዜ የሚኖሩበትን እውነተኛ አለም ምንነት ተገነዘቡ እውነተኛው ውሳኔ ይተላለፍባቸው ያሏቸው ሃጢያተኞች ታዋቂ ፖለቲከኞችና ባለስልጣናት እንዲሁም አሜሪካ ውስጥ የሚገኘው ስከል ኤንድ ቦንስ የምስጢር ማህበር አባላት ናቸው እራሱን ባጋለጠው ዊል ብራውን አስጠሳፊነት እና በዮናታን ወልዴ ጠሳፊነት አጸያፊው ድራማ ይካሄድ እንጂ ሃሪማን ፓሌይ ጄ ፎክስ ባልድዊን ሚካኤል ካርትራይት ናትናኤል ፍሊቸርና ጄራልድ ቢሮ ቡና የተጋበዙት ሁሉ በወሲብ ጥቃቱ ሳይተ ሳታፊዎች ናቸው ብስጭቱ የተጋባባት ሶስና የሆነ ነገር ማድረግ እንደሚገባት ታውቋታል ወንጀል የተፈጸመበት እና ፍትህ የተዛባበት ታዳጊ የሃገሯ ልጅ ነው እውነቱ ይፋ እስኪሆንለት ሊጮህለት ይገባል ርሮሮቭዊክክክስስ ንን ገ ከሀዲዎቹ ድምጹን የሚያሰማለት በደሉን ዳር እስከዳር የሚያስተጋባለሰት ሰው ያስፈልገዋል መርማሪ ፖሊሶቹ አስበው የተከለከለ ግዛት ነው የተባሉትን ግዛት ጥሶ ገብቶ ወንጀሉን ለዓለም ህዝብ የሚያሰማ አንድ ሰው ያስፈልገዋል ከፍትህ ደጅ ፍትሀ የጠፋበትን የዳኛ ውሳኔ የተቀየረበትን ሃያላን ሰዎች ያስፈራሩበትን ምክንያት መርምሮ ይፋ የሚያደርግና የህዝብን ቁጣ የሚያቀጣጥል አቀጣጥ ሎም የተሻለ ለውጥ ለማምጣት የሚታገል ስው ያስፈልገዋል ከድርጊቱ ግንባር ቀደም ተዋናዮች መሃል አንዱ ዮናታን መሆኑም እልህ አሲዞታል ታጋዩዋ እሷ መሆን ፈስገች ስፔይን ድረስ የመጣችው ለሽርሽር አይደለም ለወሳኝ ተልእኮ ነው ሀገሯን በአንድ አሰም አስተዳደር ስም ሊያጠፉባት ቆርጠው የተነሱ የሰው ሰይጣኖችን የማጋለጥ ተልእኮ በሀገሯ ልጅ ላይ የተፈጸመውን ወንጀል እና የፍርድ መዛባት በማጋለጥ ብትጀምርስ። ልጅሸን ጨምሮ የሃገርሽ ህጻናት የአህጉርሽሸ ህጻናት የአለም ህጻናት የከፋ አደጋ ላይ ናቸውና አድፒያቸው የሚል በውስጧ እየጮኽ ነው ሰላሟን ነሳት ስሜቷን አደፈረሰው ጥቂት የሰይጣን መልእከተኞች መንጋውን የዓለም ህዝብ ባሻቸው ጎዳና ላይ እየነዱት ነው ሃይ ባይ ያሻቸዋል ሃይ ባይ ለመሆን ያንቀላፋውን መንጋ ለመቀስቀስ መስዋእት መሆን ግድ ይላል የልጁን ህይወት ማዳን እስካስቻላት የሃገሯን ህዝብ ህይወት መታደግ እስካስቻላት የዓለምን ህጻናት በአጭር መቀጨት ማስቆም እስካስቻላት መስዋእት ትሆናለች የሚያቆማት ሃይል አይኖርም የማይታጠፍ ቃልኪዳኗ የማይበጠስ የእምነት ማህተቧ ነው የእቃ ከ ፍ ፓልማ ማሎርካ ከረድኤት ሃይላይ ጋር ቀጠሮ እንዳላት ያልዘነጋችው ሶስና ናዶዋን የጀመረችው ማለዳ ነው በመሃሳችን መተማመንና መ ር እስካልተፈጠረ ሀገራችንን ከምስጢር ማህበራቱ ተንኮልና ማዳን አንችልም የምትሰሚኝ ከሆነ ቅርባቸው ነኝና በሃገራ ትን ላይ የሚዶለተውን ሴራ በምስጢር አሳውቅቫለሁ የማክሸፉ ተፃባር ያንቺ ይሆናል ብሏታል ኢስቱሊንም የመረጃ ምንጧን ውሉ በሙሉ ማራቅ እንደማይገባትና በጥንቃቄ ልትጠቀምበት እንደሚገባት መክሯታል ታምነዋለች ታከብረዋለች ከስራ ልምዱ ብዙ እውቀት ቀስማለች በስራ ልምድ የሚበልጥን ታማኝ ሰው ምክር መቀበል ጠቀሜታው ሚዛን እንደሚደፋ በማወቋ ረድኤት ሃይላይን ተቀብላ ለማነጋገር ፍቃደኛ ሆናለች ስብሰባው ቢጠናቀቅም ለልዩ ተልእኮ ለሃያ አንድ ቀናት እንደሚቆይ ነግሯ ታል ለደሀንነት ሲባል የቀጠሮ ቦታቸው ሶስና መኖሪያ ቤት ይሆን ዘንድ ወስነዋል ሶስና ኢስቱሊንም እንዲገኝ ፈልጋ የነበረ ቢሆንም ዛሬ ብቻችሁን አውሩ በመጀመሪያው ቀን ነጻነት ያስፈልጋ ችኋል ሌላ ሰው እንዲሰማው የማይፈልገው ለአንቺ ብቻ ሊነግ ርሸ ሃሚሻው መረጃ ይኖረው ይሆናል ፍቃደኛ ከሆነ በቀጣይ ቀጠሯትሁ ላይ እገኛለሁ ብሎ ተከላክሏታል ሰለሞንም ትም ሀርት ቤት ስለሚውል በነጻነት እንደሚያወሩ እርግጠኛ ሆናለች ዋነኛ ርእሳቸው ሂዮንሴ ኖውልስ ነች በኢትዮጵያ ቆይታዋና በመዚቃ ዝግጅት ስም የሰይጣን አምልኮ ተልእኮዋን ከመፈጸሟ በፊት እቅዷ የሚከሸፍበትን መንገድ ለመነጋገር ነው የተቀጣጠሩትነ ቴሾ ጓጸጓመድድ ጦርኛትአፈራሁ አሰፋ ቱ። ኣለው ጩ ዥ ቶ አለቃ ሹራቡን ለበሰ ሩሴል ማርቪን እጆቹን አሰራቸው ቻርልስ መቶ አለቃ ቻርልስ ህጻናቱን በሃዘኔታ እየተመለከታቸው አይዚችሁ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር እናገናኞችኋለን አላቸው ፖሊሶች መሆናቸውን የተገነዘቡት ህጻናት በደስታ ተንጫጩ ፀንጀለኞቹ እና ህጻናቱ በፖሊስ መኪኖች ታጅበው ሲወጡ ነዋሪው በግርምት ተመለከታቸው መልካም ሰው ከወገቡ በላይ ቴጉሓድፏቱ የዱግላስ ፌዴራል ከፍተኛ ደረጃ ፍርድቤት ዳኛ ሃሮልድ ስዋንሰን በቁጥጥር ስር የዋሉትን ተከሳሾች ጉዳይ መርምረው ብይን ለመስጠት በሰው በተጨናነቀው ችሎት ተሰይመዋል ቦታ ያጡ ወጭ ሆነው ውጤቱን እየተጠባበቁ ነው ለምስክርነት ከተመረጡት የወሲብ ተጠቂ ህጻናት መካከል ሰለሞን አሽክሮፍት እና ዊሊ ካሪንግተን ተገኝተዋል ጉዳዩ መታየት ጀመረ ዳኛው ተከሳሾቹ መገኘታቸውን አረጋገጡ ሁሌም ተገኝተዋል ተከሳሾቹ ትሮይ ቦነር ጆርጅ ኪንግ ሚካኤል ሲርስ አለን ባኢር ፒተር ሲትረን ቦብ ዋድማን እና ሃሮልድ አንደርሰን ነበሩ በክስ ፋይሉ ላይ እንደተጠቆመው ሚካኤል ሲርስ በሰአይኤ ውስጥ አእምሮን የመቆጣጠር ስራ ከሚሰራው ቅርንጫፍ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የወታደራዊ መረጃ ክፍል ሹም ሲሆን ጆርግ ኪንግ ደግሞ የሪፐብሊካኑ ደጋፊና ቀንደኛ ገንዘብ አሰባሳቢ ነው የምስክሮች ቃል መሰማት ጀመረ የማህበራዊ አገልግሎት ክፍል ሰራተኞችም በችሎቱ ፊት ቆመው የሚያውቁትን ተናገሩ ከሁሉም ቀልብን የሳበው ምስክርነት የሰለሞን አሸክሮፍትና የዊሊ ካሪንግተን ነበር የመጀመሪያው ምስክር ሰለሞን በነጭ ቼቭሮሌት ጦርትአፈራዬ አሰፋ መኪና እንዴት እንደተጠለፈ የጠለፉት ሰዎች በወሲብ አሩ በአደገኛ እጽ ንግድ ላይ እንዳሰማሩት እንዳሰቃዩት መጠሪቱ ስሙን በሌላ እንደቀየሩት እና ሲኦል ህይወት ውስጥ እንደቆዩ እምባ እየተናነቀው ተናገረ ቀጣዩ ምስክር ካሪንግተንምኮ ካሊፎርኒያን ዋሽንግተን ዲሲን ዴስ ሞይንስን ፓሴዳን ታምፓን እና ሚኒያ ፖሊስን ጨምሮ ከአስር ባሳነሱ ከተሞች ከባለስልጣናት እና እውቅ የንግድ ሰዎች ጋር እየተዘዋወረ የግዳጅ ወሲብ ይፈጽም እንደነበር ተናገረ በአክ እና ሂጠ እየር መንገዶች ወደሚጠሩት ሰዎች ይመሳለስ እንደነበር የተናገረው ዊሊኒ ለመጀመሪያ ጊዜ በመንታዎቹ ማማዎች ላይ በሚገኘው የግል አፓርትመንቱ ከአለን ባኢር ጋር በሃያ ዶላር ክፍያ ወሲብ መፈጸሙን ተናገረ በግዳጅ ወሲብ እና በድብደባ ህይወታቸው ካለፈ ጓደኞቹ መሃል አሌክሳንደር ሌስተርን ሃሮልድ ብራውንን ማይክል ፓስካልን እና ዴቪድ ክራግን እንደሚያስታውሳቸው እያለቀሰ ተነገረ ወንጀለኞቹ እጅ ከፍንጅ ስለተያዙ ማስተባባል ኣልቻሉም ተጨማሪ ማስረጃ ያላስፈለጋቸው ዳኛ በሁሉም ወንጀለኞች ላይ የእድሜ ልክ እስራት ወስነው ፋይሉን ዘጉት ወሳጆቻቸውን ያገኙ ህጻናት ከቤተሰቦቻቸው ጋር ሲቀላቀሉ ለጊዜው በቦታ እርቀት እና በሌሎች ምክንያቶች ቤተሰቦቻቸውን ያላገኙ ህጻናት በማህበራዊ አገልግሎት ተቋማት እንክብካቤ እየተደረገሳቸው እንዲቆዩ ተደረገ ካናዳሴንት ካስቲን ሃያላኑ ስብሰባ ለማካሄድ ካናዳሴንት ካስቲን ተገኝተዋል ጸንኤል ኢስቱሊን ሶስና አለማየሁን አስከትሎ ከቅርብ ምንጮቹ መረጃ ለማነፍነፍና ስብሰባቸውን ለመቃወም በስፍራው ተገኝቷል ፅስና አንድ ነገር ትውስ አላት የደብሊውኤሲአይኤልቲቪ በልደረባ ሆና ብትቆይ በአሻንጉሊትኝት በስብሰባው ላይ መገኘቷ አይቀርም ነበር ረድኤት ሃይላይ ቦታዋን እንደሚተካ አልተጠራ ጠረችም ልታገኘው እንደምትችልም ገምታለች እንዴት መች እና የት እንደሆነ ባታውቅም በመጀመሪያው ቀን ከጋዜጠኞች ከራሳቸው አሻንጉሊቶች ጋር ይፋዊ ስብሰባ ያደረጉት ሃያላን በሁለተኛው ቀን አሻንጉሏቶቻቸውን ለዛሬ አትፈለጉም ሀጻናት እና እገልጋዮች የማይሰሙት ሊሰሙትም የማይገባ የግል ምስጢር አለን በመዝጊያው እለት ነገ እንጠራችኋለን ሲሉ አሰናበቷቸው ረድኤት ሃይላይ ይህን አጋጣሚ ተጠቅሞ ሴንት ካስቲንን ከእግር እስከ እራሷ ሲጎበኛት ወስኗል አልጋ በተያዘለት ሆቴል ቁርሱን በልቶ ወጣ ሱቆችን መዝናኛ ስፍራዎችን ታዋቂ ቦታዎችን እየጎበኘ እና በሚያየው ነገር እየተዝናና በእግር መጓዙን ቀጠለ እብድ ሃገር ቤት ብቻ ያለ ይመስለው ነበር እንደሃገር ቤቶቹ ልብሳቸውን አውልቀው መለመላቸውን በትልቅ ድንጋይ ሰው እያባረሩ አቧራ የሚያስነሱትን አይነቶቹን ባይሆንም የጸዳ ልብስ ለብሰው ከእራሳቸው ጋር እያወሩና እየሳቁ ሰው ትኩር ብለው የሚያዩ ጥቂት እብዶችን ተመልክቷል ይህንን እና ሌላ ሌላውንም እየታዘበ ሲጓዝ ከኋላው የደረሰችበት ሴት አይ ዋንት ድሪንክ ኮላ። መመ ከሀዲዎቹ ኢስቱሊንን ካገኙ በኋሳ ወደከተማዋ ዳርቻ ነዱ ያረፉት በከተማዋ ዳርቻ ሳይ በሚገኝ ሰው የማይበዛበት ሆቴል ነበር በዚህ ጣሚ ረድኤት ከኢስቱሊን ጋር በሰፊው ለመወያየት እና ስለሃያሳት የማያውቀውን ለማወቅ እድል አገኘ ኢስቱሊን ብዙ ነገሮችን ነገረው በእጅጉ የተገረመው ሃያላኑ ሰዎች ከጥንት ጀምሮ በኢየሱሳውያኑ አማካይነት ኢትዮጵያን ለመውረር እና እምነታቸውን ሊያስፋፉባት ያደረጉት ሙከራ ነው ሙከራው ዛሬም ድረስ ዘልቆ በሌላም መልክ ቢሆን ሃገራችሁን መመኘታቸው አልቀረም በሚለው ንግግሩ ነው በሌሳ መልክ ማለቱ በድምዳውያን ሰርጎገቦች አማካይነት ባእድ አምልኮ ማስፋፋ ትን ሃገሪቱ በእጅጉ የምትጠየፈውን ግብረሰዶማዊነት ማዛመትን በስልጣኔ ስም ወጣቱን የባህርማዶ ባህልና እምነት ጥገኛ ማድረግን ወዘተ ማለቱ እንደሆነ አብራርቶለታል የከሰአት በኋላውን የውይይት መድረክ የተቆጣጠረው ረድኤት ነበር በኢትዮጵያ ሳላይ የታሰበውን ሴራ ሶስና በጽሞና እንድታደምጠው ፈልጓል ሰዎቹ ባስተላለፉልኝ ትእዛዝ መሰረት ኢትዮጵያ ውስጥ አዲስ ከሾሙት ዌስ ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዳደርግ ነግረውኛል በየጊዜው ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚመላለሱት ጥንድ አይሁዶች ጋር በጋራ እንዲሰራ የተመደበ ሰው ነው አብረኽው ስራ ከተባልኩበት ጊዜ ጀምሮ ወደሚያገለግልበት ደብር ደውዬ ታሪኩን ለማጥናት ሙከራ አድርጌ ነበር የሚገርማችሁ ግን በቅርብ የሚያውቁት ሁሉ የነገሩኝ በልብሰተክህኖ የተደበቅ የከተማ ዱርዬ መሆኑን ነው በእስራኤል እና በአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ባገኘው የነጻ ትምህርት እድል ሁለቱም ሃገራት የስነመለኮት ትምህርቱን ተከታትሎ የተመለሰ ነው የሞሳድ እና የሲአይኤ ሰላይ ለመሆም ጥርጣሬ አለ የግል ባህሪውም ለሰዎች በተለይም ደግሞ አጠገቡ ሳሉት የሚመች አይደለም ቄስ በቼ ይባላል ሶስና ጣልቃ ገባች በስልጣንና በደሞዝ የበለጣቸው ያስወሩበት የምቀኝነት ወሬ ቢሆንስ። የሀገሬ ወጣቶች ስ ተሰሰብ እንዲበከሱ አልፈልግም ጎጸደርገው የተነገረኝን ሴራ ነግ ቢያንስ በድረገጽሽሸ አማካይነት እወነቱን አውቀው ራሳቸውን እ ዴታ አለብሽ ረድኤትን በማመን እና በመጠራጠር መሃል ሶስና የእምነት መጠኗን ከፍ እያደረገች ሄዳለች ሀይወቱን አደጋ ሳይ ጥሎ የተነገረውን መረጃ እ አርምጃ እንድትወስድ እየገፋፋት ነው ያም ሆኖ ሙሉ በሙሉ እምነቷን አልጣለችበትም ለነገሩ ኢስቱሊን ለገንዘብም ለሃገርም የሚሰሩ ደብል ኤጀንቶች እንዳሉ በተደጋጋሚ ነግሯታል ኢስቱሊን የረድኤትን ገለጻ ትከትሎ ስለአእምሮ ቁጥጥር ጥቂት ነጥቦችን ጨመራላቸው ሬሻለሁ አንድ ነገር አድርጊ ሴራው የተደገሰሳቸው ወጣቶች ንዲከላከሉ የማድረግ የዜግነት ሳይ የነበረችው ሌሳው ቢቀር ያደረሳት እና የአእምሮ ቁጥጥር ሳይንስ ቀደም ካለው ጊዜ ጀምሮ አገልግሎት ሳይ የዋለ ጨካኝ ሳይንስ ነው ረድኤት እንዳለው ከአስማት መጽሃፍት በተጨማሪ በኤሌክትሪክ ንዝረት አእምሮን በሚለውጡ ሃይለኛ መድሃኒቶች እና በሌሎችም ቴክኒኮች አእምሮን በቁጥጥር ስር ማዋል ከተጀመረ አመታት ተቆጥረዋል ጀርመንን ስኮትላንድን ጣሲያንን እና እንግሊዝን ጨምሮ በሌሎች በርካታ ሃገራት በሚገኙ የኢሱሚናቲ ቤተሰቦች አማካይነት ትፈጥረው በየጊዜው እየተሻሻሉ ዛሬ ሳይ የደረሱት የተለያዩ የአእምሮ ቁጥጥር ዘዴዎች ዛሬም በተለያዩ ሃገራት ተግባር ሳይ እየዋሉ ነው ይህን ቴክኒክ ተግባራዊ ካደረጉ ጨካኝ የሰው ልጅ አእምሮ ቁጥጥር ፕሮግራመሮች አንዱ ጆሴፍ ሜንግል ነው በማጎሪያ ካምፕ ውስጥ የነበሩ በርካታ እስረኞችን አእምሮ በተለያዩ ቴክኒኮች በቁጥጥር ስር አንዲውል ያደረገ ጭራቅ ነው የሶስና ጭንቅላት ሊፈነዳ ደረሰ ይህማ አይሆንም ተግባራዊ ከመሆኑ በፊት አንድ ነገር ማድረግ ይኖርብኛል ስትል በውስጧ ወርቅአፈራሁ አለፋ ዛ ዛተች ረድኤት ብቀሚስ ተከልሎ የሚያጭበረብር እያለ የሚጠራውን ቄስ በቹን እኩይ ተግባር ጨምሮ የሂዮንሴ ኖውልስን ቀጣይ ሰይጣናዊ የተልእኮ እቅድ እንዲሁም በስኩል ኦፍ ዋን ግሎብ ትምሀርት ቤት ቆይታዋ የተመለከተችውን እውነት በማዘጋጀት በድረገጽ ለመልቀቅ መንፈሷ አቆበቆባጉ ሃሳብ ሲለዋወጡ አምሽተው ወደ ሴንት ካስቲን ተመለሱ ረድኤትን ሲሰናበቱት በሌላ ጊዜ እንደሚገናኙ ቃል በመግባት ነበር ፓልማ ማሎርካ ሶስና አለማየሁ በቅጡ ያጠናቀረቻቸውን መረጃዎች ደጋግማ ተመለከተቻቸው በእሷ እምነት ሁሌም ሚዛን የሚደፉና ህዝቡ ሊያውቃቸው የሚገባ ናቸው ህዝቡ እውነታውን ከተገነዘበ በኋላ ራሱን የመከላከል እርምጃው የእራሱ የቤት ስራ ደሆናል እነሮበርት ኣዳምስን ሲያስቆማቸው እና ሴራችሁ ታውቋል አርፋችሁ ተቀመጡ ሊላቸው የሚገባውም እራሱ ህዝቡ ነው ማድረግ የሚገባትን አድርጋለችኑ ከእሷ ቅስቀሳና ከሰዎቹ የሴራ ሃይል የቱ ሚዛን እንደሚደፋ ወደፊት የምታየው ይሆናል በዜግነቷ ማድረግ የሚገባትን ነው ያደረገችው ሴራውን ተናግራለች አሳውቃለች ካንቀላፋችሁበት ንቁ ብላለች መንቃት እና ከሰይጣን አምላኪዎች ወጥመድ አልወድቅም ማለት የሀዝቡ ፋንታ ነው ቁልፉ ያለው እሱ ዘንድ ነው የሴራውን በር ለመክፈትም ሆነ ለመዝጋት እድሉ ያለው ሀዝቡ ዘንድ ነው ዛሬ ባይሳካ ነገ ይሳካልና ዛሬ ባይነቃ በሂደት ይነቃልና ጥረቷን እንደማታቋርጥ ለእራሷ ቃል ገባች በመጀመሪያው ምእራፍ ላይ ያስቀመጠችው የኖውልስን ዳግመኛ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳ መሄድ እና በአብያተክርስትያናት ውስጥ ሰርጋ በመግባት ምእመኑን ከሃይማኖት አባቶች እና በመሪነት ደረጃ ላይ ካሉት ጋር ለማቃረን እና ሰይጣናዊ አምልኮን በተለያዩ መንገዶች ለማስፋፋት የያዘችውን እቅድ ሲሆን ከዚህ ቀጥሎ እነሮበርት አዳምስ ኢትዮጵያ ውስጥ የቴሌቭዥን ጣቢያ በማቋቋም ሽፋን የወጣቶችን አእምሮ በቁጥጥር ስር ለማዋል በጥንዶቹ አማካይነት እየሸረቡ ያሉትን ሴራ ዘርዝራለች የስኩል ኦፍ ዋን ግሎብ ትምህርት ቤት ገጠመ ተነስቷል ረድኤት ወርቅአፈራሁ አስፋ ሃይላይ የነገራት ኢትዮጵያ ውስጥ ተግባራዊ ሊደረግ የታሰበጤ የአእምሮ ቁጥጥር ተግባር እና አተገባበሩም አልቀራትም መጨረሻ ላይ ያሰፈረችው ክከስከል ኤንድ ቦንስ አባላት ጋር ግንባር ፈጥሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሰቡትን እቅድ ሰማሳካት ቀኝ እጃቸው ሆኖ የተሾመውን ቄስ በቹን ጉዳይ ነው መረጃዋን ለስምንተኛ ጊዜ አነበበችው ። መመ ከሀዲዎቹ ዴሀች ልጅ ኣሁን የኢሉሚናቲ አባል መሆኗን በአንደበቷ መሰከረች ነው እሷ ወደሀገሯ ከተመለሰች በኋላ የምናያቸው አዎች እያንዳንዱ እንቅስቃሴዋ ተልዕኮ እንዳለው ም ያመለክቱና የሚጠቁሙ ናቸው ብዙ ጊዜ የእምነት ቦታዎች ተና ይበዛባቸዋል ኢትዮጵያ የፈጣሪ ሀገር እንደሆነች አለምም የመሰከሪው እውነት ነው ከእዚህ አንፃር ሰይጣን የሚያስበው ነገር እኖር ይችላል ከእኛ ጋር ተያይዛ መነሳቷታግ መደረጓ ኖሩ አይደለም ህፃናትን ሰብስባ ምልክቶችን ስለማስተዋወቋ በይፋ ተመልክተናል ያ እራሱ ጥርጣሬ ላይ የሚጥለን ምልክት ነው ከዚያ ውጭ የሰይጣኒዝምን እምነት የሚያራምዱ ወገኖችን ከዚያ በፊት አግኝታቸው ከሆነ የእሷ እዚህ መምጣት ምንም ላይታሰብ የተደረገ ነው ለማለት ይቸግራል እና ለእንዲህች አይነት ሴት የቪአይፒ ቦታ መስጠቱ ትልቅ ስህተት ነው ጥተደረገላት መስመር ያለፈ አቀባበል በወቅቱ ብዙ ኦርቶዶክ ሳውያን በሌላ ሃይማኖት ተከታዮች ፊት ምንም ማውራት እንዳይ ችሉ አድርጓል ያ ነገር በዜና ሲታይ አጠገብ ያለ ሰው ይዘብት ብናል ለዚህ ነው ዋጋ አስከፍሎናል ያልኩት ቅዱስ ዳዊት ስለ እስራኤል ሲናገር ለጎረቤቶቻችን መሳለቂያ ሆንን ብሏል እኛም ላይ የታየው ይህ ነው ወደፊት ካላስተካከልነው አደገኛ አካሄድ ነው እግዚአብሔር መሃል ሰፋሪ ክርስቲያኖችን አይወድም ወይ ጭልጥ ብለን አልካድንም ወይ በሙሉ ልባችን ፈጣሪን አልተከተልንም መሃል ላይ ነው የምንዋልለው ለዚህም እኮ ነው ለነሂዮንሴ አይነት ክስተት ክፍተት የምንፈጥረው በሃይማኖት ዙሪያ ያለነውም ሰዎች ከሚዲያው ተፅእኖ መውጣት ይኖርብናል ለሂዮንሴ ለምን የተለየ አክብሮት ሰጥተን ጋበዝናት።