Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ለብዙ ጊዜ ፈተናውን ቢታገሠውም በከባድ ሁኑታ ባስቸገረው ጊዜ ከበኣቱ በር ሳላሳይ ተቀመጠና እግሮቹን ከውጪ አድርጎ እንዲህ አለው እስካሁን ራስህን ኃጢአተኛ የሆንኩና ለመኖር የማይገባኝ ነኝ ስትል ነበር።
ብዬ ጠየቅሁት እርሱም አንዳንዶች ከዛፎች ፍሬ ይበላሉ ሌሎች ደግሞ ከምድረ በዳው ሳር ይበላሉ ሁል ጊዜ በየዓመቱ በዚህ በጸሎተ ሐሙስ ቀን ይህን ልዩ ጊዜ ለማሰብና የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደም ለመተበል ለስቅለት ለቀዳም ስዑር እና ለትንሣኤ በአንድ ላይ ይሰበሰባሉ ከዚያም እርስ በርሳቸው በረከትን ከተቀባበሉ በኋላ ወደ በረሃው ይመለሳሉ እስከሚቀጥለው ዓመት ጸሉተ ሐሙስ ድረስም ማንም ከማንም ጋር አይገናኝም እርሱም ወደ እኔ መለስ አለና ወደ ከተማህ ትመለስ ዘንድ ጊዜው ነው አለኘ ከዚህ የተቀደሰ ቦታ በመለየቴ እያለቀስሁ ወጣሁ ሲሰናበተኝም ኢየሉስ ክርስቶስ ይጠብትህ አለኝ ትንሽ እንደ ተራመድሁ ዘወር ብዬ ስመለከት ያን አባትም ሆነ ገዳሙን ማየት አልቻልሁም በጣም ከመጠማቱ የተነሣ የምሞት እስኪመስለኝ ድረስ ተሰማኝ በተስፋ መቁረጥ ዓይነት ሁኔታ እየጮኹ መሬት ላይ ወደቅሁ ያን ጊዜም በድንገት ያን ቅዱስ አባት ከጎኔ ቀሞ መም ርፎበፎልሂፎፀ ሀሃ ርቋጠኃርጸቋበከፎ ዐዘ በዐርዐበገ ፈር አገኘሁት እኔም እጀግ በጣም ደስ አለኝ እጄን ያከኝና አሁን ተነሥና ጠደ ቤትህ ሂድ አለኝ መራመድ እንደ ጀመርሁ ከባድ ነፋሳትንና ኃይለኛ ማዕበልን ስማሁ ከአጭር ጊዜ በኋላም ራሴን ከቤተ ክርስቲያኔ በር ፊት ላይ ቆሜ አገኘሁት ዞር ስል ያን አባት ከፊቴ አየሁትና እንዲህ ሲል አዘኝ እስከምትሞትበት ቀን ድረስ ስላየኸውና ስለ ሆነው ነገር ለማንም አትናገር ከዚያም ባረከኝና ሄደ ሁል ጊዜ በየዓመቱ ለመሥዋዕት የሚሆነውን ዱቂትና ወይን ለመውሰድ እየመጣ እኔን ማየቱን አላቋረጠም ነበር ዕለተ ሞቴ እስከ ደረሰበት ቀን ድረስ ርፎበፎቋፎፀ ሀሃ ርቋጠርቋበከፎ ከርከ በዐርዐበገ ሙላ ክፍል ሁለት ጸጥተኛነትንና መጸጸትን መፈለግ እንደሚዝ ን አንድ አረጋዊ አንድ ወንድም ወደ በረሃ ለመሄድ ዶፈለገ አንደ ነበረና እናቱ ግን እንደ ከለከለችው ተናገረ ያ ወንደ ግን «ነፍሴን ማዳን እፈልጋለሁ» እያለ ለመሄድ እንደ ሚፈልነ እናቱን መወትወቱን አሳቋረጠም ነበር። » ብሎ ጠየቀው አረጋዊውም «አንድ ሰው ትሕትናና የመንፈስ ድህነት ካለው እንዲሁም በማንም ላይ ካልፈረደ እግዚአብሔርን መፍራት ወደ እርሱ ይመጣል» አለው አንድ ወንድም አንድን አረጋዊ ሊያይ መጣና «አባ ልቤ ለምን እንዲህ ጠንካራ ሆነ። ብለህ ጸልይ ለሌሎች ፈተናዎችም እንዲሁ አድርግ የሰውነት ስሜቶቻችንን ነቅለን ልናጠፋቸው ሳይሆን ልንቋቋማቸውና ልንቆጣጠራቸው ይገባልና» የፍትወት ጾር ያሸነፈው አንድ እጉ ወደ አንድ ታላቅ አረጋዊ ሄደና «በዝሙት ጾር ድል ሆኛለሁና እባክህ ጸልይልኝ» አለው ያ አባትም ስለ እርሱ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ ሁለተኛ ጊዜ ወደዚህ አባት መጣና ያንኑ አለው ያ አባትም አሁንም ስለዚህ ወንድም «ጌታ ሆይ የዚህን ወንድም ሕይወት ግለጥልኝ ይህ የዲያብሎስ ጦርስ ከምን የመጣ ይሆን አንተን ጠይቂህ እያለ እርሱ ግን አሁንም ከፈተና አልተገሳገለምና» በማለት እግዚአብሔርን መሣማጸኑን ተጠሰለ ያን ጊዜ ስለዚህ ወንድም እግዚአብሔር ለዚህ አረጋዊ ይህን ገለጠ ለት እርሱ ተቀምጦ ሰይጣነ ዝሙት በጎኑ ሆኖ እርሱን ለመርዳት የተላከ መልአክ ደግሞ በጎኑ ሆኖ ያ ወንድም በእግዚአብሔር ፊት ወድቆ የሚለምን ሳይሆን ለሚያሳስበው ነገር ልቡን በሙሉ ለሰይጣኑ ግብር ከፍቶ ሰጥቶ በውስጥ በሚያሳስበው በሃሳቡ ደስ እየተሰኘ በመሆኑ በእርሱ እየተበሳጨ ተመለከተው። ሆኖም ይሀ ሃፍ «እኔ እዚሀ አልቆይም ልሄድ ነው ወይ ከእኔ ጋር ዜው ሪች ሂድና ኋላ አብሬሀ እመለሳለሁ አለዚያ ደግሞ እሂድና በነለ ርፎበፀይቋርዐፀ ሀሃ ርቋጠኃርቋበከፎ ከርከ በዐርዐበገ እኖር ዘንድ ተጦኝ» በማለት ከሃሳቡ ሊመለስ አልቻም ያኛው ወንድም ወደ አንድ ታላቅ አረጋዊ ሄደና ይህን ነገር ነገረው አረጋዊውም እንዲህ አለው «አብረኸው ሂድ አንተ እየተተበልከው ካለኽኸኽው ድካም የተነሣ እግዚአብሔር ወንድምህን በፈተናው እንዲጦድት አይተጦውም ያ ወንድምም አብሮት ተነሣና ወደ ዓለም ለመመለስ ጉዞ ጀመሩ ነገር ግን ገና ወደ መንደር ሊጠጉ ሲሉ እግዚአብሔር የዚህን ጦንድም ድካምና ትዕግሥት አይቶ ፈተናውን ከጦንድሙ አራቀለት እርሱም «»ንድሜ ወደ በረሃችን እንመለስ በኃጢአት ከመኖር ምንም ጥቅም እንደማላገኝበት ተገንዝቤአለሁና» አለው ሁለቱንም ምንም ጉዳት ሳያገኛቸው ወደ በኣታቸው በሰላም ተመለሉሱ» በግብጽ በረሃ አንቲኖ በሚባለው ቦታ አካባቢ የሚኖር በቅድስና ሕይወቱ ጥሩ ደረጃ ላይ እየደረሰ የነበረ አንድ ባሕታዊ ነበር ብዙዎችም በምክሩና በሕይወቱ አርአያነት በቁዔት አግኝተው ነበር ሆኖም የማይተኛ ጠላት ቀናበትና ለሃይማኖተኛነቱና ለሕይወቱ የበለጠ ጠቃሚ የሚመስል እንዲህ የሚል ሃሳብ አሳሰበው «በሌሎች መረዳት የለብህም አንተ ሌሎችን ልትረዳና ልታገለግል እንጂ ሆኖም ግን አሁን ይህን እያደረግህ ስላልሆነ ቢያንስ ራስህን ቻል ስለዚህ ሂድና የምትሠራውን ቅርጫት ሽጠህ የምትፈልገውን ግዛ ከዚያም ለማንም ሰው ሸክም ሳትሆን ፈጥነህ ወደ ብሕትውና ሕይወትህ ተመለስ» በጸጥታ በሚያተርበው ጸሉቱ ለእግዚአብሔር በነበረው ፍቅርና መገዛቱ እንዲሁም ሌሉች ከእርሱ ባገኙት ጥቅም የቀናው ተንኮለኛ ጠላት ሰይጣን እንዲህ ያለ መልካም የመሰለ ሃሳብ በማሳሰብ ረቂቅ ወጥመድ አርቆና ሰውሮ አስቀመጠለት እርሱ ግን ይህ ሃሳብ ጥሩ ነው ብሎ አመነና ያን ጊዜ ሁሉም ሰው ያደንቀው የነበረው ባሕታዊ ወዲያውኑ ከገዳሙ ወጥቶ ሄደ ዕፀበፎየወጅቭ ሃ ፒቿፕሜሮኋከከፎፐ ከዐከበ በርርዐከ ስ አ ምንም እንኳ የታወቀና ስመ ጥር የነበረ ባሕታዋ የአጋንንትን የረቀቀ ተንኮል በተመለከቱ ግን ቢሆ አልነበረውም ልዖል ከረጅም ጊዜ በኋላ አንዲት ሴት ወደ እርሱ መጣቹቾዩከ ሂደት ውስጥ ሕይወቱ ተዳክሞ ሰለ ነበር በጠላት ታቓስበል በረሃ ቦታ ሄደና በጦንዝ አቅራቢያ በኃጢአት ወደቆ በህ ውድቀቱ ጠላት ምን ያህል ደስ እየተሰኘ እንደሆነ በላጢ የእግዚአብሔርን መንፈስ ይህን ያህል በማሳዘኑ በራሱ ላይተሐዜ መቁረጥና እጅግ መበሳጨት ጀመረ እግዚአብሔርበእርሴ ለሚያምኑና በንስሐ ለሚመለሱ ይቅርታ እንደሚያደርና እንደሚቀበላቸው እንኳ ለማሰብ አልቻለም የተሰበረው ሕይወቱ ሊጠገን እንደሚችል ማሰብ ባለ መቻሌ ራሱን ወደ ወንዙ ለመወርወርና ለመሞት ፈለገ ከሕሊናው ኃዘን ከባድነት የተነሣ ታመመ የምሕረት አምሳክ እግዚአብሔር ባይረዳው ኖሮ ጠላትን የበለጠ በሚያስደስተው ሁኔታ ገንሰሐ ሳይገባ በሞተ ነበር በመጨረሻ ወደ ልቡ በመመለስ በጭንቅ መከራ ሆኖ ከባድ ቀኖናን ለመፈጸም አሰበ ስለዚህም ወደ ገዳሙ ተመልሶ በኣቱን ዘግቶ ለሞተ ሰው እንደሜለቀስ ያህል ሰለ ኃጠ አቱ አጅግ አምርሮ እያለቀሰ እግዚአብሔርን ይማፀን ጀመር ከባድ ከሆነው ጾሙና ራሱን ማሰቃየቱ የተነሣ ሰውነቱ በጣም ደከመ እንዲያም ሆኖ ግን አሁንም በቂ ቀኖና እንደ ፈጸም አይሰማውም ነበር ሌሉች ወንድሞች አንደ ተለመደው መንፈሳዊ ምክርና በቁዔት ለማግኘት ወደ እርሱ መጥተው በኣቱን ሲያንኳኩ ከውሰጥ ሊከፍትላቸው እንደማይችል ይነግራቸዋል «ለአንድ ዓመት ቅ ቀኖና ለመፈጸም ቃል ገብቻለሁ ጸልዩልኝ» ይላቸዋል ሌሎቹን በማይረብሽ ሁኔታ እንዴት እንደሚመልስሳቸውም ይው። በተነሣ ጊዜ መብራቱ ድምቅ ብሉ እየበራ አገኘው እግዚአብሔር በሰጠ ው ምልክት እጅግ በማድነት ልቡ በደስታ ተመላ ተስፋው ለመለመ ከውስጡ ፍጹም ጥንካሬ ተሰማው እንዲህም እለ «ለዚህ ሕይጦት የተገባሁ ያልሆንኩ እኔ በዚህ ታላቅና ድንቅ ምልክት ምሕረትህን ለእኔ ገልጠህልኛል» ኃጢእቱን መታመኑንና ጸሉቱን እንዲህ በማራዘም ሌሊቱን በሙሉ አእነጋ ቀኑንም በእግዚአብሔር ደስ እየተሰኘ ለቁመተ ሥጋ የሚሆን ምግብ ትዝ ሳይለው ዋለ ያን መብራትም እንዳይጠፋበት በየጊዜው ዘይት እየጨመረ በሕይወቱ ዘመን ሁሉ ሳይጠፉ እየበራ እንዲኖር ጠብቆት ኖረ የእግዚአብሔር መንፈሰም እንደገና ተመልሶ አደረበት በትሕትናውና በቅድስናው ለሁሉም ሰው አርአያና ምልክት ሆነ ወደ ዕረፍቱ በደረሰና ነፍሱን ሊሰጥኖ ባለ ጊዜም ይህ ከብዙ ቀናት አስቀድሞ ተገለጠለት ሀሃ ርቋበገርቋበበፎ ከዐከበ በርዐበባ ጽናትና በፈተናዎች መደራረብ አለ መታወክ አንድ አረጋዊ እንዲህ አለ «ፈተና ጦደ ሰው ሲመጣ ያ ሰው እንዲደክምና እንዲዝል እንዲሁም እንዲማረር ለማድረግ ሌሉች ፈተናዎችም ከተለያዩ አትጣጫዎች ተደራርበው ይመጡበታል ይህ አረጋዊ የሚከተለውን ታሪክ አስከትሎ ተናገረፎ «ፈተና የመጣበት አንድ ወንድም ነበር በፈተና ላይ ሳለ ሌሎች ወንድሞች ባዩት ጊዜ ሰላም አላሉትም ወደ በኣታቸውም አልወሰዱትም ኅብስተ ሠርክ በፈለገ ጊዜም ማንም ምንም ነገር አልሰጠውም ከሥራ ሲመለስ በቤተ ክርስቲያን ይደረግ ወደ ነበረው ጦደ አንድነት ማዕድ እንዲመጣ ማንም አልጋበዘጦም ከተሰማራበት ሥራ ውሎ ሲመለስ በበኣቱ ውስጥ ምንም የሚቀመስ ነገር አልነበረውም አርሱም ስለዚህ ሁሉ እግዚአብሔርን አመሰገነ እግዚአብሔርም ትፅግሥቱን አይቶ ይህን ፈተና አራቀለት ወዲያውኑም ዳቦ በግመል የጫነ ከግብፅ የመጣ አንድ ሰው በሩን አንኳኳ ያ ወንድም ግን «ጌታ ሆይ ስለ ስምህ ስል ትንሸ መከራ እንኳ ለመቀበል የበቃሁ አይደለሁም ማለት ነው። እርሱ ግን እንዲህ እያለ ራሱን ያበረታታ ነበር «ጌታ ሆይ አመሰግንሃለሁ ሰዓት ስንት ባለ ጸጋዎች ብረት ለብሰው በእስር ቤት ታሰሪዋኦ ዕ ሀሃ ርቋበገርቋበበፎ ከዐከበ በርዐበባ ዴዴ ኤር ጋ ስንቶችስ ተፈጥሯዊ የሰውነት ፍላጎታቸውን በማይችሉበት ሁኒታ እንኳ ለመፈእኳም እግራቸው በሰንሰለትና ከእንጨት ጋር ታስሯል እኔ ግን እግሮቹን እንደ ፈለግሁ መዘርጋት የምችል እንደ ንጉሥ ነኝ ይህን ስሰማ ለወንድሞች አወራሁላቸው እነርሱም በቁዔት አገኘኙበት» አንድ ወንድም በጽሞና ጸሎት ይኖር ነበር ከመንገዱ ሊያወጡት ፈለጉና አጋንንት መላእክት መስለው ተገለጡለትና ለጸሎት ቀሰቀሱት መብራትም አሳዩት ስለሆነም አንድን አረጋዊ ለማየት ሄደና «አባ መላእክት ብርሃን ይዘው መጡና ለጸሉት ቀሰቀሱኝ» አለውፎ አረጋዊውም የእኳ ልጅ አትስማቸው አጋንንት ናቸውና ነገር ግን ሊቀሰቅሱህ ሲመጡ መነሣት ስፈልግ እኔው ራሴ እነሣለሁ እናንተን ግን አልሰማችሁም በላቸው» አለው አንድ አረጋዊ እንዲህ አለ «ነቢያት መጻሕፍትን ጻፉ ቀጥሎም በተግባር ላይ ያዋሏቸው አባቶቻችን መጡ ከእነርሱ በኋላ የመጡት ደግሞ በቃላቸው አጠኗቸው ከዚያም ሳይጠ ቀተምባቸው በመደርደሪያዎቹ ያስቀመጣቸው የዛሬው ትውልድ መጣ» ከአንድ ገዳም የሆኑ መነኩሳት አንድን ባሕታዊ ለመጎብኘት ወደ በረሃ ሄዱ እርሱም ደስ ብሎት በፍቅር ተቀበላቸው በባሕታውያን ዘንድ እንደ ነበረው ልማድ መዛላቸውን ባየ ጊዜ ከተለመደው ሰዓት በፊት ማዕድ አቀረበላቸው እነርሱን ሊያስደስታቸው የሚችለውን ያለውን ነገር አቀረበ ማታ ሲሆን ጸሎት አድርገው ተኙ ባሕታዊው ብቻውን በትጋሃ ሌሊት ላይ ሳለ እርስ በርሳቸው «በበረሃ ያሉት ባሕታውያን አኗኗር በገዳም ዕ ፀበፎቋፎ« ሀሃ ሀጳበበ ርዷበበፎ ከዐከገ በ። ከዚያም «ከእናንተ የተነሣ ሙሉውን ተግባራችንን መፈጸም አይቻለንም ትንሽ ዕረፍት ማድረገ ይኖርባችኋልና» ከእኛ ጋር ትንሸ ቆዩ ባይሆን እንደ ሥርዓቱ ሦስት ቀን ቆዩ ብሎ ለመናቸው እነርሱም እንደማያሰናብታቸው ሲያዩ ከሩቅ ስለ መጣችሁ አላቸው ሲነጋ ሊያመልጡ ፈለጉ እርሱ ግን ተደብቀው ሃዱ አንድ አረጋዊ እንዲህ አለ «ብዙ የነበሳ ዝር የማይጠግብና የሚርበው አንድ ሰው ነበር ሌሳ ደግሞ ትን በልቶ የሚጠግብ ሰው ነበር ብዙ የሚበላውና እንዲያም ሆኖ ይርበው የነበረው ሰው ትንሽ በልቶ ይጠግብ ከነበረው ሰው የበለጠ ጸጋ አገኘ በ ርፎበፎቋርፎፀ ሀሃ ርቋጠርቋበከፎ ከርበ በዐርዐበገ ሽ ርመ ር መመ አንድ ወንድም አንድን ትልት አረጋዊ «አባ እንደምፈልገው የሆነ አባት ባገኘሁና አብሬው በሞትኩ» አለው «ፈጣሪዬ። ወንድሜ ሆይ ለአንተም እንዲሁ ነው መሳነፍንና ተሰፉ መቁረጥን ትተህ የምትችለውን ትንሽ ነገር ሥራ ከዚያም እግዚአብሔር በቸርነቱ ወደ ቀደመው ሕይወትሀይመልሰሃል በዚህ ምክር ያ ወንድም ተጽናንቶ ራሱን በማበርታት አረጋዊ እንደ መከረው አደረገ በአጭር ጊዜ ውስጥም በክርስቶስ ቸርነት ሰሳምን አገኽ» ርፎበፎቦፀርይዐፀ ሀሃ ርቋጠርቋበከፎ ዐዘ በዐርዐበገ ከአኃው አንዱ በጥርጥርና ፈጣሪውን በመካድ ፈተና እጅግ አድርጎ ተጨነቀ ይህን ችግሩን ይነግረው ዘንድ ወደ አባ ባውሚን ሄደ ሆኖም ግን ከእርሱ ዘንድ ከደረሰ በኋላ ፈራና ምንም ሳይነግረው ተመለሰ ሆኖም የሰይጣን ጾር ስለ በረታበት ይነግረው ዘንድ ጦደ አረጋዊ አባት እንደገና ተመልሶ መጣ አሁንም አፈረና ኅሊናውን ሳይገልጥለት ተመለሰ ብዙ ጊዜ እንዲህ አደረገ አረጋዊው አባትም ይህን ወንድም ሕሊናው እየተቃወመው እንደ ሆነ ሆኖም ግን አሳቡን ለመግለጥ አንዳፈረ አወቀ እንደ ልማዱ መጣና ባልነገረው ጊዜ አባ ባውሚን «ወንድሜ ሆይ እየመጣህ ነገር ግን ምንም ነገር ሳትነግረኝ የምትሄደው ምን ሆነህ ነው። ይህን ሰታደርግም ይህን ያርቅልህ ዘንድ ወደ እግዚአብሔር በቁርጥ ኅሊና ተማጸን» ወንድም ከዚህ አባት ዘንድ ሄደ እንዳስተማረውም አደረጊ ሰይጣንም በአረጋዊው አባት ምክር እንዳሸነፈው አይቶ ከእርሱ ራቀ ጸጋ እግዚአብሔርም ተሰጠው ድ በሌላ ላይ አለ መፍረድ አንድ የሰበካ ቤተ ክርስቲያን ቄስ ሁል ጊዜ ያደርግ እንደ ነበረው ቅዱስ ቁርባንን ያቀብለው ዘንድ ወደ አንድ ባሕታዊ ሄደ ነገር ግን አንድ ቀን ወደዚህ ባሕታዊ የሆነ ሰው ሄዶ ሰለ ካሀኑ ኃጢአተኛነት ነግሮት ስለ ነበር ያ ካህን ቅዱስ ቁርባንን ሊያቀብለው በመጣ ጊዜ በሰማው ነገር የተነካው ያ ባሕታዩ ካህኑን እንዲገባ አልፈቀደለትም ስለዚህ ያም ካህን ተመለሰ ያን ጊዜ ወደ ባሕታዊው «ሰዎች የፈራጅነት ሥልጣኔን ከእነ ቀምተው ወስደውብኛል» የሚል ድምፅ መጣለት ያ ባሕታዊ ተመስጦ በመሰለ ሁኔታ ውስጥ ሆነና በወርቅ ጉድጓድ ወሰ የውኃው መቅጃ ማሰሮው እንዲሁም የሚሳብበት ገመድ ርፎበይቋፒፎዐ ሀሃ ርጳጠርቋበከፎ ርከ በዐርዐበባ ሁሉም የጦርት ሆኖ በዚያ ውስጥ ጥራቱ እጅግ ልዩ የሆነ ውኃ ተመለከተ። አረጋዊውም «እኛ የወንድማችንን ኃጢአት ስንሸፍን እግዚአብሔርም የእኛን ኃጢአት ይሸፍንልናል ስለ ወንድማችን ርፎከፎርቋፎፀ ሀሃ ርቋጠርቋበከፎ ከርበ በዐርዐበገ ተናገርን ግን እግዚአብሔር ከተማን ዚአብሐር ከነኩ ኃጢአት ለሌሎች ሰዎች ላይ እንዲሁ ያደርግብናል» አለው በደለና ዛህኑ ከቤተ ክርስቲያን እንዲወ አባ ቤሳርዮንም ተነሣና «እኔም እዝ ከዚያ ጦንድም ጋር አብሮ ጦጣ አንድ ጦንድም አዘዘው በዚህ ጊዜ ኃጢአተኛ ነኝ» ብሉ አንድ ወንድም አባ ጴሜንን የራሴን ኃጢአት ወደ እየተዉኩ የወንድሜን ስሀተቶች በመመልከት ሳይ የተጠመደኬ እንድሆን ኅሊናዬ ይፈትነኛል» ሲል ጠየቀው አረጋዊውም ስ አባ ዲዮስቆሮስ የሚከተለውን ነገር ነገረው «በበኣቱ ሆኖ በራሴ ላይ ያለትስ ነበር ረድኡ ወደ እርሱ ሲመጣ እንዲያ አምርሮ ሲያለቅስ ቢያገኘው «አባ የምታለቅሰው ለምንድን ነው። ዘመናቸውን በኃጢአት ሟ ወደ ሞት ሲቃረቡ ንስሐ ገብተው የዳኑ ብዙዎች አሌ ግ ጻሎት የዳኑ ብዙ ኃጥአንም አሉ ስለዚህ ማንም ሰጡ ኙ ሰው ኃጢአት ሲሠራ በዓይኑ ቢያየው እንኳ ይይ ጐ አይገባውም ፈራጅ አንድ ወልደ እግዚአብሔር ብቻ ር የሚፈርድ ሰው ግን ፈራጅ የሆነውን ጌታችንን ኢየሱስ ከር መቃወሙ ነው» ተርእዮን መታየትን አለ መውደድና ለታይታ ብሎ ምንም ነገር አለ ማድረግ አንድ ቀን በአስቄጥስ በዓል ተደረገ አኃውም በአንድነት በማዕድ ላይ ነበሩ ከእነርሱ መካከል አንዱ ያስተናግድ ለነበረው «እኔ በጨው ብቻ ካልሆነ በስተቀር በእሳት የበሰለ ምንም ነዢ አልበላም» አለው ያ አስተናጋጅም ጮኽ አለና ሁሉም ሰፁው አየሰማ በሰው ሁሉ ፊት ለሌላው አስተናጋጅ ወንድም «ወንድዖ እገሌ የበሰለ ምንም ነገር አይበላምና ትንሽ ጨው አምጣለት አለው በዚህ ጊዜ ከአረጋውያን አንዱ ተነሣና ያን ወንድም እንዲሀ አለው «በሰው ፊት ስለ አንተ እንዲህ ሲባል ከምትሶግ በበኣትሀ ውስጥ ሆነህ ሥጋ በልተህ ቢሆን ይሻልህ ነበር የበሰለ ነገር የማይተምስ ተኃራሚ የሆነ ገዳማዊ ወንድም አንድን ታላት አረጋዊ ሊጠይት ሄደ ሌሉች ሰዎች በዚያው ነበሩና አረጋዊው ለእነርሱ ትንሽ ነገር አብስሎሉላቸው ሊመገቡ ሲቀመጡ ተኃራሚው ባሕታዊ ትንሽ የተነከሩ አተሮችን ብቻ በፊቱ አስቀመጠና እነዚያን ብቻ ተመገበ ከማዕድ ሲነሠ አረጋዊው አባት ለብቻው ገለል አደረገውና «ወንድሜ ሌላን ሰው ልትጠይት ስትሄድ ነበር አኗኗርህ እንዲታወቅ አታድርግ ትኅርምትህን ማጽናት ከፈለግህ ግን በበኣትህ ተቀመጥ ከዚያም ፈጽመህ አትውጣ» አለው በዚህ አባት ምክር ተምሮ ከአኃው ጋር ሲሆን እንደ ማንኛውም ማድረግን ተማረ ቅድስት አማሆይ ሰንቀሌጢቃ እንዲህ አለች የታወቀ ገንዘብ እየተተነሰለትና «መኖሩ እያለተ ይሄዳል እንዲሁም መልካም ምግባርም በሰዎች ዘንድ ከታወቀና ከተገለጠ በእሳት ፊት ሲሆን እንደሚቀልጥ ሰም ይተልጣል ነፍስም በሰው የምትመሰገን ከሆነች ትደክማለች ኃይሏም ይጠፋል» አንድ አባት እንዲህ አለ «መነኩሴን በሰው ፊት የሚያመሰግነው ሰው አሳስሮ በጠላቱ እጅ አሳልፎ ይሰጠዋል» በአንድ መንደር ውስጥ አብዝቶ ከመጾሙ የተነሣ «ጸመኛው»ኔ እየተባለ እስከ መጠራት የደረሰ አንድ ሰው ነበር አባ ዜኖ ስለ እርሱ ሰማና ወደ እርሱ እንዲመጣ ላከበት ጾመኛውም በደስታ መጣና ከጸለዩ በኋላ ተቀመጡ አረጋዊው አባትም በፀጥታ ሆኖ ሥራውን መሥራት ጀመረዙፁ አረጋዊው የማያዋራውና ምንም ዕፀበፀቋፎዐ ርሃ ር ጸጠርኃበበፎየ ክዐበገ በርዐፐሽ ። ይሉ ጀመር እርሱም ወደ አረጋዊው አባት ሄደና ይህን ነገረው አባ ዜኖም ይሀ መንገድ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ነውና በዚሁ ቀትል» አለው አንድ ወንድም ወደ አባ ቴዎድሮስ መጣና በሕይወቱ ስላልሞከራቸውና ስላልኖረባቸው ነገሮች ይነጋገረው ጀመር። ቀጥሉም እንግዳ ተቀባይ የሆነው አረጋዊ ተንበሪከ ወዲያውኑም ዛፉ ወደ እርሱ አጎነበሰ በዚህ ተምረወ እግዚአብሔርን አመሰገኑ መጨ አንድ የቲቤያድ መነኩሴ ወደ እርሱ የሚመጡትን ሁሉንም የሚያስፈልጋቸውን መስጠት የሚያስችል የአገልግሉት ጸጋ ከእግዚአብሔር ዘንድ ተተብሉ ነበር አንድ ቀን በአንድ መንደር ምጽዋት እየሰጠ ነበር አሮጌ ልብስ የለበሰች ሴት ልትመጸወት ጦደ እርሱ መጣችት አሮጌ ልብስ መልበሷን አይቶ ብዙ ይሰጣት ዘንድ እጁን ከፈተ ሆኖም እጁ ተዘጋና ትንሽ ብቻ አውጥቶ ሰጣት ቀተጥሉም ደኅና ልብስ የለበሰች ሴት መጣች ልብሷን አይቶ ጥቲት ሊሰጣት አሰበ ሆኖም እጁ ተከፈተና ብዙ ሰጣት ነገሩን ለማወት ፈለገና ስለ ሁለቱ ሴቶች ሁኔታ በጠየቀ ጊዜ እንዲህ አሉት «መልካም ልብስ የለበሰችው ሴት ከታላላቆች ጦገን ናት አሁን ግን ደህይታለች ሆኖም ግን የፊቱን በማስታወስ ጥሩ ልብስ ትለብሳለች ሌላኛዋ ግን አሮጌ ልብስ የምትለብሰው ብዙ ምጽዋት ለመቀበል ነው በግብጽ ውስጥ በበረሃ የሚኖር አንድ ቅዱስ ሰው ነበር ከርሱ ርቆ ደግሞ መነናዊ የሆነ የማኒ እምነት ተከታይ እነርሱ ካህን የሚሉት አንድ ሰው ነበር አንድ ወቅት ይህ ሰው ከመሰሉቹ አንዱን ሊጠይቅ ሲሄድ ኦርቶዶክሳዊ ቅዱስ ከሚኖርበት ቦታ ላይ ሲደርስ መሸበት ሆኖም መነናዊ መሆኑ እንደሚወቅ ስላወቀ ወይዚህ ኦርቶዶክሳዊ አባት ብሄድ አይቀበለኝም በማለት በጣም ተጨነቀ ሆኖም ምንም አማራጭ ስላልነበረው ሄደና አንኳኳ አረጋዊውም አባት በሩን ከፈተለት እርሱም ማንነቱን አወቀው በፍቅር ደስ ብሎት ተቀበለው እንዲጸልይም አለው ርፎበይነጪፎ ሃ ርዉበከበጋርቋበበፎ ከርበ በርዐበ ምግብ ከሰጠው በኋላ አስተኛው መነናዊው ሰጡ ሊሊት ደዘን ሁኑታ ሲያሰሳስል አደረና «ስለ እኔ ምንም ያልጠረጠረዬ እንዴት ዓይነት ሰው ቢሆን ነው። » አሉት እርሱም «በእኔ በኩል አንድ ወንድም ቤተ ክርስቲያን ወውስጥ ተኝቶ ሲያንተላፋ ሳየው ቀስ አድርጌ ራሱን ከጉልበቶቼ ላይ አንተርሰውና እንዲያርፍ አደርገዋለሁ» አላቸው «ወንድሞች ቤተ መታዘዝ አንድ አረጋዊ «ለመንፈሳዊ አባቱ በመታዘዝ የሚኖር ወደ በረሃ ሄዶ ብቻውን ከሚኖር የበለጠ ይጠቀማል» አለ አባ ሚዮስ እንዲህ አለ «መታዘዝ መታዘዝን ይጠራዋል አንድ ሰው ለእግዚአብሔር ሲታዘዝ እግዚአብሔር ደግሞ ልመናውን ይሰሣማዋል አንድ አረጋዊ እንዲህ አለ «ዕድገት የማናሳይበት ምክንያት ዓቅማችንንና ልካችንን ስለማናውቅ ነው እንዲሁም በጀመርነው ሥራ ስለማንጸናና የመልካም ምግባር ሕይወትን የቅድስና ሕይወትን እንዲሁ ያለ ድካም ማግኘት ስለምንፈልግ ነው ከአባቶች አንዱ ረድኡን ውኃ እንዲቀዳ ላከው የውኃው ጉድጓድ ከበኣታቸው በጣም ሩቅ ነበር ነገር ግን ወደ ጉድጓዱ ከደረሰ በኋላ ውኃውን የሚስብበትን ገመድ እንደረሳው ተረዳ ርፎበፎቋፎፀ ሀሃ ርቋጠርቋበከፎ ዐዘ በዐርዐበገ ቤርር በዚህ ጊዜ ጸሎት አደረገና «የውኃ ጉድጓዬ በውኋ መልተህ ና ያለኝ አባቴ ነው» ብፁ መቅጃቡ ወዲያውኑም ውኃው ከጉድጓዱ ሥር ወደ ላይ ተናገረ ማሰሮውን መላ ከዚያም በኋላ ውኋው ወደ ይፈር ረድእም ወረደ። » ብሎ ጠየቀው አረጋዊውም እንዲህ አለ «ከአገሩ ውጭ ርቆ ሄዶ በሌሳ ቦታ ብቻውን የሚኖር አንድ ወንድም አውቃለሁ ይህ ወንድም አንድ ቀን ወደ ቤተ ክርስቲያን ሲሄድ በአጋጣሚ በዚያ አኃው ተሰብስበው በአንድነት ማዕድ ላይ ሳሉ ስላገኛቸው ከእነርሱ ጋር ለመሳተፍ አብሮ ቁጭ አለ ከእነዚያ ወንድም መካከል አንዳንዶቹ «ይህን ሰው ማን ጠርቶት ነው እዚህ ዕፀበፎፎዐ ይሃ ጸበገኤ ርሕቋበበፎ ዝዐበገ ዘበርዐበገ ርርበፎነቋጪፎ የመጣው። አንድ አረጋዊ «በትዕቢት ከሚሆን ድል አድራጊነት ይልቅ በትሕትና የሆነ መሸነፍ ይሻለኛል» አለ አንድ አረጋዊ «በአጠገብህ ያለውን ሰው አትናቀው አትንቀፈውም የእግዚአብሔር መንፈስ ያለው በአንተ ሳይ ይሁን ወይም በእርሱ ላይ አታውቅምና በአጠገብህ የሚቆመው ማለቴም አንተን የሚያገለግልህን ማለቴነው» አለ አንድ ወንድም ከሌላ ወንድም ጋር ተቀያየመና በኋላ ላይ ይቅርታ ሊጠይቀው ሲሄድ ሌላኛው ወንድም ግን በሩን እንኳ አልከፈተለትም በዚህ ጊዜ ወደ አንድ አረጋዊ ሄደና ነገሩን ር ሀሃ ርቋበገኃርቋበበፎ ዐከበ በርዐበባ ሥመ ጃጆ ፖዶጽቹዴጵክጵጵ ው ርኤ ፌር ። ርፎበፀቋፎፀ ሀሃ ርቋጠርቋበከፎ ከርከ በዐርዐበገ አባ መጣዕ «ልጅ እያለሁ አንድ ቀን መልካም ነር » አደ ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርግ ነበር አሁን ግን ይኸው ሸሬ እስካሁን ግን መልካም የሚባል ነገር አላደረግኩም» አለ ርን ገልኬ አባ ዛንትያስ እንዲህ አለ «ሸፍታው በመስቀል ላይ እቻ በአንድ ቃል ጸደቀ ከሐዋርያት አንዱ ሆኖ ተቆጥሮ የነበረው ይሁዳ ያን ሁሉ ድካሙ ን በአንዲት ምሽት አጥቶ ከመንግሥ ሰማይ ወደ ሲዖል ወረደ ስለዚህ ማንም ሰው ስለ ራሱ መልካም ሥራ አይመካ በራሳቸው የሚታመኑ ሁሉ ይወድቃሉና አንድን መነኩሴ አንድ ሰው በጥፊ መታው መነኩሴውም ጥፊውን በአኩቴት ተቀብሉ ከመታው ሰው ፊት ወድቆ ይቅርታ አድርግልኝ አለው እማሆይ ቴዎድራ እንዲህ አለች «ሰውን ሊያድነው የሚችለው ብሕትውና ወይም ትጋሃ ሌሊት ወይም ማንኛውንም ዓይነት መከራ መቀበል ሳይሆን እውነተኛ ትሕትና ብቻ ነው አጋንንትን የሚያባርራቸው አንድ ባሕታዊ ነበር እርሱም አጋንንቱን «እንድትወጡ የሚያደርጋችሁ ምንድን ነው። ብቻውን ሆኖ ከብዙዎች ጋር ለመኖር ሲመኙ ከመኖር ይልቅ በዙሪያህ ብዙ ሰዎች ኖረው የብቸኝነትን ሕ ይወት መኖር የተሻለ ነው» ርፀበይቋፎዐ ሀሃ ር ጸጠሄ ርጪበበፎ ከዐበገ ዘበርዐርዐበገ ርርበፎነቋጪፎ ቻ መቸ ው ጄክ አባ እንጦንዮስ በበኣቱ ሲጸልይ ሳለ እንጦንስ በእስክንድርያ ለቦ ቆዳ ሦሪ ከደረሰበት ደረጃ ገና አልደረስክም የሚል ቃል ጦጣለት ይህን ሲሰማ አረጋዊው እንጦንስ መቋሚያውን ያዘና ተነሥቶ ወደ እስክንድርያ ሄደ ያን ቆዳ ሠሪ ባገኘጡ ጊዜ ብሪሃውን ትቼ ከገዳሜ ተነሥቹ አንተን ለማየት ወደዚህ መጥቻለሁና ስለ ግብርህ ንገረኝ» አለው እርሱም «እኑ ምንም መልካም የሚባል ነገር ማድረጌን አላውቅም ጧት ስነሣ ሥራ ለመጀመር ከመቀመጤ በፊት የከተማው ሰው በሙሉ ትንሹም ሆነ ትልቁ ከመልካም ሥራቸው የተነሣ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ይገባሉ እኔ ግን ከክፉ ሥራዬ የተነሣ ብቻዬን ወደ ዘለዓለማዊ ቅጣት እሄዳሁ እላለሁ ሁል ጊዜ ጧት ጧት ይህንኑ ቃል እላለሁ ይህንም ከልቤ አምናለሁ» አለው ቅዱስ እንጦንስ ይሀን ሲሰማ «የእኔ ልጅ አንተ በቤትህ ውስጥ ተቀምጠህ ደኅና ይዘሃል የእግዚአብሔር መንግሥት ሰላምም ከአንተ ጋር ነው እኔ ግን መላ ዘመኔን ብቻዬን በበረሃ ኅሊናዬን ያለማባከን ሆኙፔ ኖሬአለሁ ከእነዚህ ቃላት ደረጃ ግን ገና ከአጠገባቸውም አልደረስኩም» አለው እግዚአብሔር ለብዙ ዘመናት ያገለገለ በበረሃ የሚኖር አንድ አረጋዊ ነበር አንድ ቀን «ደስ አሰኝቼህ ከሆነ እንዳውቅ ፍቀድልኝ» ብሎ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ መልአክ ተገለጠለትና እገሌ በሚባል ቦታ እንዳለው አትክልተኛ ገና አልሆንክም» አለው አረጋዊውም በመገረም «ወደ ከተማው ሄጄ ይህ የተባለውን ሰውዬ እንዲሁም የዚህ ዘመን ድካሜን ሁሉ የበለጠ ያደረገውን ነገር አያለሁ» አለና ተነሥቶ ሄደ። » አለው ያም ሰው «አባ ፈጽሞ ተረብሺም ሆነ አዝኙ እንደማላውቅ እነግርሃለሁ» አለው ይህን ሲለው አረጋዊፁ «እነዚህን ነገሮች ስትስማ በልብህ ምን ታስባለህን እለው አርሱም «ሁሉም ወደ መንግሥተ ሰማይ አንደሚሄዱ ኣስባለህ አለው ይህን ሲሰማ አረጋዊው አደነቀና «የእነዚያን ዘመናት የበረሃ ድካሜን ሁሉ የበለጠኝ ይህ ተጋድሎ ነው አለ ፈተናን በአኩቴትና በትዕግሥት መቀበል በመከራ መጽናት አንድ መነኩሴ አብዝቶ የሚነቅፈውና የያሳዝነው ሰው ሲያገኝ ወደዚያ ሰው አዘውትሮ ይሄድ እንደ ነበር ተነገረ እርሱም «እንደዚህ ዓይነት ነቃፊዎች የበረከትና የክብር ምንጮች ናቸው የሚያመሰግኑ ሰዎች ግን ነፍስን የሚያታልሉና የሚያውኩ ናቸው ብፁዕ ብሉ የሚጠራህ ሰው እያታለለህ ነው ተብሏልና» ይል ነበር ሌቦች አንድ ወቅት ወደ አንድ አረጋዊ መጡና «እኛ የመጣነው ያለህን ነገር ሁሉ ልንወስድብህ ነው» አሉት አርሱም «ልጆቼ የፈለጋችሁትን ሁሉ ውሰዱ» አላቸው በበኣቱ ያገኙትን ሁሉ ይዘው ከሄዱ በኋሳ ያ አረጋዊ የሆነች ነገር ተንጠልጥላ ሳያዩዋት ጥለዋት እንደ ሄዱ ሲያይ ያችን ፅቃ ይዞ እየሮጠ ተከተላቸውና ከኋላቸው ጠርቶ «ይህቺን ነገር ሃ ፍጳበገጋርፀዉበከፎይ ዐዕከገ በርዐከገ ጋማ መራ ረስታችኋል ለአንድ ነገር ትሆናችኋለችና ውሰዷት» አላቸው ሌቦቹ በአረጋዊው ትዕግሥት በመገረም የወሰዳትን ሁሉ መልሰው በየቦታው ካስተመጡ በኋላ አርስ በርሳቸው «በአውነት ይህ ሰው የእግዚአብሔር ሰው ነው» ተባብለው ንስሐ ገበ በአንድ ታላቅ አረጋዊ አቅራቢያ የሚኖር አንድ ጦንድም ወደ አረጋዊው በኣት እየገባ ይሰርቀው ነበር አረጋዊው አባት ለዕለት ኑሮው የሚሆነውን ነገር እስከሂያጣ ድረስ ቢቸገርም ምንም ክፉ ቃል አልተናገረውም ነገር ግን «ወንድሜን ስለሚያስፈልገው ምንም አይደለም» እያለ የበለጠ በትጋት ይሠራ ነበር ይህ አረጋዊ ሊሞት ሲል ወንድሞች አኃው ሁሉ በዙሪያው ተሰብስበው ቆመው ሳለ ይሰርቀው የነበረውን ከእነርሱ ጋር ቆሞ ባየው ጊዜ «ና ወደዚህ» አለው ከቪያም እጆቹን እየሳመ «እነዚህን እጆች አመሰግናቸዋለሁ ወደ መንግሥተ ሰማይ ልሄድ ያልሁት በእነርሱ ወና አለ ያም ወንድም ጥፋቱ ታወቀውና ተጸጽቶ ንሰሐ ገባ በአረጋዊው አባት በተደረገው ነገር ልቡ ተነክቶ ከዚያ በኋሳ የተፈተነና የሚጋደል ብርቱ መነኩሴ ሆነ አንድ ሰው ወደ ገዳም ሄደና ገንዘብ አምጥቶ ከአረጋውያን ለአንዱ «ይህን ገንዘብ እንካ ውሰድ አሁን ስለ ሸመገልህና ስለ ዶከምህ የሚያስፈልግህን ግዛበት» አለው የሸመገለውና የታመመው አረጋዊም «ከስልሳ ዓመት ጀምሮ እስካሁን ድረስ ዛ የመገበኝንና የተንከባከበኝን በአንዴ ከእኔ ልትወስድብኝ መጣህ « በዚህ ሁሉ ዘመኔ ሲያመኝ አንድም ነገር አጥቼና አስጨንቆኝ ርፎበይየርዐፀ ሀሃ ርቋጠርቋበከፎ ከርከ በዐርዐበገ ሪ አያውቅም እርሱ ይመግበኛል ይንከባከበኛል እንጀ » እነ ብሎ ምንም ሳይቀበል ቀረ ዲህ ከአረጋውያን አንዳ ከወጣቶች መካከል አረጋውያንን ሓ ሕይወት መንገድ የመሯቸው እንዳሉ በቅዱሳን ሲነዢ መስግ ተናገረ ለዚህም የሚከተለውን ታሪክ አወሳ «አብዝቶ የሚጠጣ ሰካራም የነበረ አንድ ሸሣማግሌ ነበር በየቀኑ ምንጣፍ የሰሌዝ ይሠራና ወደ መንደር ሄዶ ሽጦ ገንዘቡን ይጠጣበታል። ሌላው ሁሉ ተጨፍጭፎ አንዲቷ ስትቀር ያ ወንድም አረጋዊውን «አባ ፈቃድህ ከሆነ አዘጋጃትና አብረን እንመገባት ዘንድ ይቺን ብትተዋት» አለው ያ አረጋዊም በዚያ ወንድም ፊት ይቅርታ አድርግልኝ ብሎ ወደቀና «ወንድም ሆይ ስለ ጽናትሀና ትዕግሥትህ መንፈስ ቅዱስ ያድርብሃል አለው ከአኃው አንዱ በበኣቱ ውስጥ ብቻውን ሳለ ተበጻበጸ ተቆጣም በዚህ ጊዜ ወደ አባ ቴዎድሮስ ሄደና ነገሩን ነገረው። ርፎበፎቋፎፀ ሀሃ ርቋጠርቋበከፎ ከርበ በዐርዐበገ ሠ ወ ልዩ ልዩ ለጻ ሞግ ቀርስን አኃው ከእነርሱ ጋር ደስ እንዲለውና ወይን እንዲጠጣ ሲጠይቁት እንዳዘዙት ከፈጸመ በኋላ በራሴ ላይ ዘባድ ቀኖና ይሠራ ነበር ይኸውም ስለ አኃው ፍቅር ብሉ ስለ ጠጣው አንድ ጽዋ ወይን አንድ ተቀን ሙሉ ምንም ውኃ ሳይጠጣ በመጾም ቁሞ ሲጸልይ ይውላል አኃውም ትንሽ እንዲያርፍ እያሉ አንድ አንድ ጽዋ እንዲጠጣ ሲሉት እርሱም ከእነርሱ ጋር አብሮ ደስ እንደሟለው ሆኖ ይተቀበላቸዋል ከዚያ በኋላ ግን በራሱ ሳይ ጽኑ ቀኖና በመሥራት ሰውነቱን ይቀጣል ረድኡ ይህን ባየ ጊዜ አናንተ ባጠጣችሁት መጠን በበኣቱ ውስጥ በራሱ ሳይ መከራና ቅጥቃጤን ይጨምራልና እባካችሁ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ አታጠጡት አላቸው አኃውም ይህን ባወቁ ጊዜ እርሱን ወይን ጠጣ ማለታቸውን ተው አንድ አረጋዊ እንዲህ አለ «አንበሳ ኃያልና አስፈሪ ግርማ ያለው ነው ነገር ግን ስለ ሆዱ ሲል በመብል ምክንያት በወጥመድ ውስጥ ይገባል ኃይሉ ይደክማል ይዋረዳል ለሰዎችም መሳለቂያ ይሆናል እንዲሁም መነኩሴም ቀኖናውን ከተወና በምኞት ድል ተነሥቶ ሆዱንና ፍሳጎቱን ከተከተለ ግርማው ይጠፋል መሳለቂያም ይሆናል» አባ ዳንኤል እንዲህ አለ «አባ አርሳንዮስ በገዳም ሳለ ከቤተ ርፎበፀቋፎፀ ሀሃ ርቋጠርቋበከፎ ከርበ በዐርዐበገ ት ሕውጉ። ርፎበፎቋፎፀ ሀሃ ርቋጠርቋበከፎ ዐዘ በዐርዐበገ የከበበ መ መሙ ዘ በጾም ጊዜ ወይ በረሃ የሚሄድና ጾሙን ከከቱ የሚያሳ ሳልና አንድ አረጋዊ ነበር አንድ ጦትት እንደ ልማዱ ወደ በረሃ መ ዘፉዎች ሰዎች ወደ እርሱ መጡና ከመካከላቸጡ አንዱ ይገድለ ድ ና በት አረጋዊውም ዓይኖቹን ወደ ሰኔ አነግና «ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የአንተ ፈቃድ ዩን አለ ያን ጊዜ መሬት ተከፈተችና ያን ክፉ ሰው ዋጠችው አባ አውሳንዮስ እንዲህ አለ «ሰይጣን መነኩሴ ከአእሩግ ከሽማግሌ አባቶች የአንዱን በር አንኳካ እርሱም ከፈተለትና አኃው ሲገናኙ እንደሚያደርጉት ልማድ «ጸልይ» አለው ሰይጣንም «ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን» አለው አረጋዊውም ዳግመኛ «ጸልይ» ሲለው አሁንም እንደ በፊቱ አለ አረጋዊውም «ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይእዜኒ ወዘልፈኒ ወለዓለመ ዓለም አሜን» በል ሲለው ያን ጊዜ ሰይጣኑ ጠፋ ተመስሎ አንድ አረማዊ እንዲህ አለ «ወደ እንጦንስ ገዳም ሄድሁ በዚያም አንድን መነኩሴ መጽሐፍ እያነበበ አገኘሁትና ልገድለው ፈለግሁ እርሱም ጎኔን ነካ አደረገኝና ቁም አለኝ ሁለት ቀንና ሁለት ሌሊት ምንም ሳልንቀሳቀስ እዚያው ቆየሁ ይምረኝ ዘንድ በሚያመልከው አምላክ ለመንሁት እርሱም በሰላም ሂድ አለኝ እኔም በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ ሄድሁ ሀሃ ርቋበገኃርቋበበፎ ከዐከበ በርዐበባ ኤች አንድ አባት «ሰው በኃጢአት ከመውደቁ በፊት አ ም እግዚአብሔርን ነው በኃጢአት ሲወድቅ ግን አምሳለ ብ ንስላ ነው አለ በአንጾኪያ የነበረ አንድ ደግ መነኩስ እንዲህ አለ እጸልደ ዘንድ ወደ ኢየሩሳሌም ሄድሁ በዚያም የምመገበው ስላልነበረኝ እንደ ራበኝ አዝኙ ተኛሁ ክርስቶስ ሌሊት ታየኝና ልጎታ ወዳለ ቄስ ሂድና አንዲት ዲናር ትሰጠኝ ዘንድ ክርስቶስ ወዳንተ ልኮኛል እርሱ መጥቶ ይከፍልሃል በለው» አለኝ በነቃሁ ። አለው አረጋዊውም «ሂድና መጀመሪያ የተጻፈውን አድርገው በሕይወትህ ተግብረው ከዚያ በኋላ ተመለስና ቀሪውን አጽፍልሃለሁ» አለው አባ ዳንኤል አባ አርሳንዮስ ሕይወቱ ደገኛና መንፈሳዊ የነበረ ሆኖም ግን የቤተ ክርስቲያን ትምህርት የሌለውና እምነቱ ቀላል ስለ ነበሪ አንድ በአስቄጥስ የነበረ ገዳሣዊ እንደ ነበር ነገረን አለ ይህ ገዳማዊ የቤተ ክርስቲያን ትቱ ሀርት ያልነበረው ከመሆኑ የተነሣም ተታለለና «በቁርባን ጊዜ የምንቀበለው ቅዱስ ሥጋው የክርስቶስ ሥጋ ሳይሆን ምልክት ምሳሌእ ነው» ይል ጀመር ሁለት አረጋውያን ይህ ሰው እንዲህ ማለቱን ሲሰሙ በአኗኗሩ የታወቀና ደገኛ ሕይወትን በመምራት ላይ እንደ መመ ርፎበፎቋፎፀ ሀሃ ርቋጠርቋበከፎ ከርበ በዐርዐበገ ዎጎ ይህ ያለው ከፋት ሳይሆን ካለሣጠት የተነሣ እንደ ሆነ ተገሃዘበ ሰለቦነም እርሱን ፍለጋ መጡና «አባ የምንተበለው የክርስቶስ ገ ሳይሆን ምሳሌ ነው የሚል ከቤተ ክርስቲያን ትምህርት ተቃራኒ የሆነ ነገር ሲነገር ሰማን» አሉት እርሱም «እንዲህ ይኩት እኑ ነኝ» አላቸው አረጋውያኑም «አባ አንዲት ዘነችው ዓለም አቀፋዊት ቤተ ክርስቲያን ያስተማረችንን እዖነት እንጂ እንዲህ ያለ የተሳሳተ አስተሳሰብ አይኑርህ እኛ በአርአያው እንደ ፈጠረው ሆኖም ግን እንደዚያ ሆኖ በለመታየቱ ምክንያት ማንም የእግዚአብሔር አርአያነቱን እንደማይታጦም ሁሉ በአርአያ ኅብስት የምንቀበለው ፍጹም የሆነ በዘርስቶስ ሥጋ መሆኑን እናምናለን ክርስቶስ ኅብስቱን በጸሎት አክብሮ ከለወጠው በኋሳ «ይህ ሥጋዬ ነው» ብሏልና» አሉት ገ።